አንቺ ሆዬ - Ethiopian Movie Anchi hoye 2021 Full Length Ethiopian Film Anchi hoye 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024
  • የ ሐረግ ሚዲያ የ ዩቲዩብ ከፋይ ደምበኛ በመሆን ፊልሞችን እና ተከታይ ድራማዎችን በቅድሚያ መመልከት ይችላሉ
    / @danielharg
    Join Hareg Media Paid Membership and Watch Ethiopian Movies in Advance !
    Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©Hareg media

Комментарии • 446

  • @TV-zi7ek
    @TV-zi7ek 3 года назад +2

    ሳያዩት እንዳያልፉ! መታየት ያለበት ምርጥ Prank | ካርቶን ሰው ላይ የመጣል አስቂኝ ፕራንክ
    ኬኳ TV ☑️ ዩቱብ ቻናላችን ገብተው ማየት ይችላሉ ፥
    እንዳያልፉ!

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 3 года назад +240

    እደኔ ፊልም የሚወድ ማነው 👍

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад +334

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ
    ዉድ ያጋሬ ልጆች

  • @selamnigatu2493
    @selamnigatu2493 3 года назад +36

    በስደት ያላቸው እህቶቼ ዛሬ እረፍት ወጥቼ ስመለስ መዳም እሳት ጎርሳ ጠበቀችኝ እናም እላቸዋለሁ በጣም ከፋኝ 💔💔💔😭😭😭 ውይይይይይይ ማነው እንደኔ ስደት የመረረው ብቻ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @teybamengstu269
      @teybamengstu269 3 года назад

      ምን ሁና ነው እሳት የለበሰችው

    • @rhlove9617
      @rhlove9617 3 года назад

      Ayzoshe sis yalfal emayafe yelem..

  • @kukwt3209
    @kukwt3209 3 года назад +145

    እስኪ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሲከፋችሁ ፊልም ስታዬ የምትረሱ ላክ ግጩኝ 🧐

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 года назад +26

    ሜሮን ትንሻ በጣጣጣም አሪፍ ተውነዋለች ምርጥ ተዋናይ እንደሚወጣት እርግጠኛ ነኝ !
    እነዛ ዱቄታም ካላበላሹዋት !!
    አቤቱ እየሆነብንን ያለውን አስብ !!
    ሁሉም እሪፊች ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ይመቻችሁ !!

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 года назад +26

    ኢሳም ከፊልሙ አለም ሲርቅ ደሞ በባህሬን ትወና ተለከፍኩኝ ዋው ደስየሚል ፊልምነበር እንደኔ የባህሬን ወዳጅ ማነው👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፐ5ኘ

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ዛሬ ደስ ብሎኛል

    • @user-tr1gy7gm6h
      @user-tr1gy7gm6h 3 года назад +3

      Enkuan desssds alesh or alek hulem desss yibelshi/yibelek

    • @tadelchbekele4089
      @tadelchbekele4089 3 года назад +2

      Enkuan des alesh desbelsh ye hagar lej

    • @medi9725
      @medi9725 3 года назад +1

      Enkuan dad anesh

    • @careyjarey8971
      @careyjarey8971 3 года назад +1

      AmenAmenEsey💖💖💖💖💓💓💓💓💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹ene

    • @zainbmohamed1568
      @zainbmohamed1568 3 года назад +1

      ሁልጊዜምደሥይበልሽማሬእኔየሠውደሥታበጣምነውየሚያሥደሥተኚ

  • @habtegiyorgssaheletereda7584
    @habtegiyorgssaheletereda7584 3 года назад +65

    Wow በጣም ደስ ይላል አሪፍ ድርሰት ከ አሪፍ ትወና ጋር በርቺ ቅድስት ከዚህም በላይ የምትሰሪበትን ጥበብ እግዚአብሔር ያድልሽ.

    • @ሆናልያት-2121
      @ሆናልያት-2121 3 года назад

      እግዚአብሔር ያክብርህ ስለፊልሙ እንዴ አስተያየት የሚስጥ ስው ነበር የናፍቀኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +33

    ኮሜቶች ገባ ገባ በሉ 👍 እንሹፈው😘 ምናለ ህይወትም እንደ ፈልም ብትሆን🙄 ለሁላችንም እወነተኛ ፍቅረ ያደለን🤲🤲🤲

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +15

    ከእራቁት ከጭፈራ ቤት ከዝሙት የፀዳ ፊልም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @ሳራየአማኑኤልልጅ
    @ሳራየአማኑኤልልጅ 3 года назад +22

    አሰተማሪ እና እየሆነ ያለዉን የምናይበት ፊልም ነዉ አይ ፍቅር ፍቅር እንደዚ ሆነ ያሳዝናል

  • @kukwt3209
    @kukwt3209 3 года назад +6

    ባህሬ ውስጤ ነህ አንተ ያለህበት ሀሉን ነገር እንድረሳ ያደርገኛል 😍😍😍

  • @mohamemohammed5302
    @mohamemohammed5302 3 года назад +11

    ዋው እንደስከዛሬው የ አማርኛ ፊልም ልገምተው ያልቻልኩት ምርጥ ፊልም, ለውሳኔ ከምንቸኩል ለማዳመጥ ጊዜ ብንሰጥ ሁላቺንም ልባችን አይሰበርም.ፊልሙ እንደኔ የተመቸው??

    • @Martha_Takela
      @Martha_Takela 3 года назад

      ይህንን ኮሜት አንብቤ ነው ፊልሙን ለማየት የጀመርኩት

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 года назад +15

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከአጀማመር እስከ አጨራረሱ ሁሉም ተዋናዮች በብቃት ተወተውታል ዋው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 года назад +11

    የተከበርኩ አልጋ ያለኝ ሰው ነኝ 😂😂😂😂ወይ በድሉ በጣም ነው ፈታ ያረገኝ አሪፍ ፊልም ነው ጩጬዋ ወፈርሽ ስወዳት😍

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 3 года назад +24

    Hahaha ደስ ሲል ልጅነት ተመልሶ አይመጣም ለዚ መዳኒቱ እራስን መተካት ነው አይ ለሱም ባል ያስፈልጋ ያቀን መቼ ነው አቤቱ የሆነብኝን አስብ እግዚያብሄር።

    • @adeytube5297
      @adeytube5297 2 года назад

      ባል ማፊ አቤቱ የሆነቦንን አስብ 😂😂

  • @zdtube2086
    @zdtube2086 3 года назад +8

    አቤት ባህሬን ያለበት ፊልም ደስ ሲል

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 года назад +38

    ይችልች ሥወዳት ለመታየት ሳይሆን ለመሥራት የተመረጠች ነች ዉድድድድድ

    • @hayatwolloywa6720
      @hayatwolloywa6720 3 года назад

      ዋው በጣም ደስየሚልነው እውነት ያው ሲልቅ ቢጥርም

  • @ሠሙቲመሀመድ
    @ሠሙቲመሀመድ 3 года назад +113

    የመዳም ቅመማቅመሞች ላይክ አረጉኝ መዳሜ ብር አልጨምር ብላኝ ከፍቶኛል

  • @ሰላምለኢትዬጵያ
    @ሰላምለኢትዬጵያ 3 года назад +3

    ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ትዕግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው አይደል የሚባለው በርቱ ተዋናዬቻችን እንዲህ ፅድት ያለ ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የሚሸት ፊልም ስሩ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +1

    ባህሬን ያለበት ፊልም ይመቸኛል አፍቃሪው ሁና እምትስራዋ ልጅም አድናቂዋ ነኝ ትወና ትችላለች 👌👌👌👌👌

  • @nadanbombe7144
    @nadanbombe7144 3 года назад +22

    ጨልቆኛል እስኪ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ሁላችሁም😢😢😢😢😢

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +5

    ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት በጣም የምርጦች ምርጥ 100%👌ሁላቹም wow ባህሬን ማርቲ ❤️❤️❤️❤️ሜሮን......... 💖

  • @እንዴሞትማንመካሪአለእንዴ

    ምርጥ ፊልም በምርጥ ተዋናይ ዮች በድሉ እና ጩጨዋ የሌለ ነው ያሳቃችሁኝ እናመሰግናለን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +8

    ዋውው በጣም ቆንጆእና አስተማሪየሆነ። ፊልም ነው

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 года назад +16

    ሀገሬ ሆይ ሰላምሽ ይብዛ🤲🤲🤲

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል የአገራችን ችግር እንዲህ ተፈቶ ደስታ ፍቅር ሰላም ያሳየን ዋው! አሪፍ ችርስ !

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 года назад +2

    የዚህ ሰውዬው ስም ሁሌም በድሉ ነው ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 6 месяцев назад

    የተበደለቺው ልጅ ስወዳት የድሮ ጋደኛየ እዮርሳሌም ትመስላለች ❤❤❤

  • @g.g8919
    @g.g8919 3 года назад +4

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመስግናለን....
    ብዙዎች በተለያየ ውስብስብ ምክንያት ይተጣጣሉ ማስተዋልን ይስጠን🙏🏽

  • @mohamadamin4781
    @mohamadamin4781 3 года назад +1

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ባህረን ያለዉ ፊልም ሁሌም ያማረ ነዉ ሁሉም ፊልሙ ነዉ ማየዉ

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 года назад +5

    ዋው ኢይ ተዋልያን በጣም ጎበዝ ነው ትእወና አልተቻለም ባህሬን ቅመም የኦነ ልእጅ

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 года назад +4

    የ ላይክ ለማኞች ውጡልን ፊልሙን ንይበት🙄

  • @azebadisu9221
    @azebadisu9221 3 года назад +2

    ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ እናመሰግናለን

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 года назад +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 года назад +21

    ባህሬን ይመቸኛል ስል በምክንያት ነው
    ምንም ብትሰራ ያምርባል።💕

  • @የማታየሰማይቱልጅ
    @የማታየሰማይቱልጅ 3 года назад +4

    ገራሚ ፊልም መጨረሻውን እስካይ ጨንቆኛል ግማሽ ደርሻለው

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 года назад +5

    😂😂😂😍😍😍በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነዉ! አመሰግናለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +69

    ባህሬን አረ ለፉቅርም ለበቀልም ትችህላለክ አድናቅክ ነኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +1

      በጣም ለኔ ባህሬን አንደኛ ነው እሱ ያለበት ሁሉ ፊልሙ ያምራል

  • @dukamedia19
    @dukamedia19 3 года назад +4

    የፊልሙ አንዳንድ ሆኔታዎች አያሳምኑም። ታሪኩ ግን አሪፋ ነዉ።

  • @albadr666
    @albadr666 3 года назад

    በጣም ደሰሰ እሚል ይች ህፃኖን ልጅ ሰወዳት እዴት ነው ያደገችው በሰማአብ

  • @munamuna5399
    @munamuna5399 3 года назад

    በጣም የተደሰትኩበት ፊልም እስከመጨረሻው ሳታዩ ዲስላይክ አታድርጉ👍👍👍👍👍

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 года назад +15

    ማርታ አያሌው ከልብሸ አኩነው መትሰረው ለታ ለታ አትይ አኔ ቆጆ የሰፌረ ልጅ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልምነው ደስይላል እናመሰግናለን

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 года назад

    በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ትምርት ሰጪ ፍልም ነው

  • @yirgshiapp180
    @yirgshiapp180 3 года назад

    በጣም፡ነው የወደድኩት ይሄን ፊልም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +10

    ጀርባውን ለምን ይሰጠኛል ከኋላው ሄጄ እንዳቅፈው ቢሆንስ 🙄😁😁😁አይ ሜሪ 👌

  • @alexotoptube5030
    @alexotoptube5030 3 года назад

    ደስ የምል ቀለል ያለ ፊልም.. በፈገግታ ነው የጨረስኩት..

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    አይ ወንዶች እስከመቸ በሴቶች ቀልዳችሁ ይሆናል አይ ፍቅር እንደዚህ ከሆነስ ፍቅር ቢቀር

    • @yasinjuhar7772
      @yasinjuhar7772 3 года назад

      አይ ሴቶች መቸነው የወንድን ኪስም ልብም ምንቅር ማድረጉን እምትተውት

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 3 года назад +28

    አቤቱ የሆነብኝን አስብ ❤️😆

  • @binibini2052
    @binibini2052 3 года назад +3

    ታራኩ ሁሉ ነገሩ ልዩ የሆነ ፊልም ገራሚ ነውደራሲው ተዋናዮቹ ሁሉም በብቃት ነው የሰሩት

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +31

    የት ናቹ የባህሬን ኤድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 3 года назад +1

    ሀሪፍ ፊልም ነዉ🙏👍

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 3 года назад +50

    የኦነብኝን አስብ ተመችቶኛል የተመቸዉ ካለ

  • @amanuelasmelash992
    @amanuelasmelash992 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ኪዳን ግን አሳዘንሽኝ ስስት ያለ ፍቅር ነዉ የያዘሽ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ እኔም የሆነ ሰአት እያየሁት የሚናፍቀኝ ፍቅር ይዞኝ ነበር ከ2አመት ብኋላ ተለያየን ከዛ ብኋላ ለ6አመት ያህል ሰዉ ከሚባል ነገር እራቅኩ ፍቅር አንዴ ነዉ የሚባለዉን አመንኩ

  • @mdaleyka4209
    @mdaleyka4209 2 года назад

    ዋው በጣም ገርሚና አሰተማሪ ነው

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 3 месяца назад

    ዋዉ ደስ ይላል😊

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +1

    በጣም አሪፍፊልም ነዉ ባእሬን አደራ ሜሪን እና በድሉን አትተዋቸዉ ፊልሙን አድምቀዉታል ምሮጥፊልም ነው

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 года назад +1

    Arif film new martiye siwedishhhhh
    Thank u all🤩🥰🤮🎉💕💃🏾🎊

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 года назад +1

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ምርጥ አባባል ተመችቶኛል ❤️❤️❤️

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +3

    ኪዳንዬ ውስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elfnshebelte8984
    @elfnshebelte8984 2 года назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር ያስተምራል በእውነት በርቱልን

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 2 года назад

    ቆንጆ ፊልም ነዉ

  • @MS-ew6qx
    @MS-ew6qx 3 года назад

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Год назад

    Btame arif nw bahran yalebet hulume arif nw ❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 года назад

    ዋዉ ደሥሢል

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ

  • @haditube1026
    @haditube1026 3 года назад

    ዋው ምርጥ ነው ለውሳኔ አለመቸኮል ጥሩ ነው ያስተምራል

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 года назад +4

    የሆነብኝን አሰብ በጣም ተመችቶኛል 😂😂

  • @genetwedajo3235
    @genetwedajo3235 3 года назад +1

    ኪዳንእየ በጣምነው የምትመችኝ እነት በርች

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 3 года назад +2

    Bexami mirexe new Asitamerimi new mechemi Beriyeni yelhubate bota michu new ante demo Beyiqanhe La Adinakywoche Liqaqwo hulachume inamisagenaleni♥♥♥♥♥

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    😂😂😂አይ በድሉ ጠባቂ ሆንክ በቃ እሷ ስትጀናጀን ሜሪ ትቺያለሽ የኔ ትንሽ ❤️❤️❤️

  • @ማያነኝየአብዲታናሽ
    @ማያነኝየአብዲታናሽ 3 года назад +10

    ባህሬን አንደኛ ነህ ስወድህ ❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 года назад +1

    ተመስገን ክብር ለአንተ ይሁን🙏

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 года назад +23

    ምነው በጠዋት አርብ አገር መወኔን እርሳቹት በሎ ሞታ አይዋለው እዳታጠፉት ሰራዬ ነው የሜያዋጣኝ የመዳም ቅመም ነኝ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 года назад +5

    የባህሬን አድናቂ የት ናችሁ

  • @hibahibalove2005
    @hibahibalove2005 3 года назад

    አብሮ ይዞራል የሆነ ድመት 😂😂😜 በተረፈ ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው😘😘😋

  • @-jamilattuyub3100
    @-jamilattuyub3100 3 года назад +18

    እባካችሁ ሙሉልኝ ስብስራይብ አርጉኝ ደስ እዲለኝ የመዳል ቅመሞች

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 3 года назад

    Wow ke filmu title jemero arif film new astemarim new. Mery betam gobez tewanait nesh bezehu keteyebet. Martina perfect as usual. Nice team work.👌

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 3 года назад

    *ሀሪፍ ነው*

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 года назад +5

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 3 года назад

    አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @tsehayayalew6730
    @tsehayayalew6730 3 года назад

    ዋው ብሎ ዝም ነው

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Год назад

    ዋውውው❤

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ

    ያረብመጀመሪያ ምንም ይሁን ምን መጨረሻይን አሳምርልኝ ያኢላሂ

    • @sadakonjo8322
      @sadakonjo8322 3 года назад

      አሚን ያረብ ለሁላችንም

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 3 года назад

    ምርጥ አስተላለቅ ነው

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 года назад

    Betam des yemel temeret yalew new wowww
    Thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹👍♥️♥️♥️

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 3 года назад +21

    እኛ ሸቃሎቾም ፊልም መስራት እንፈልጋለን🙌😂

    • @minyoti1412
      @minyoti1412 3 года назад

      እፈልጋለን👆

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @ቲናG
      @ቲናG 3 года назад

      ክክክክክክክ እንጀምራለን

    • @ቲናG
      @ቲናG 3 года назад +2

      አቤቱ የሆነብንን አስብ

    • @merihabeshawet4215
      @merihabeshawet4215 3 года назад

      እንፈልጋለን💪😂

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    ዋውውውው በጣም ያምራል 💘

  • @babzemikiel8645
    @babzemikiel8645 3 года назад

    Wow amazing movie

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @አዲናስ
    @አዲናስ 3 года назад +2

    Wow Mirt film

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል መጨረሻው አርክቶኛል

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 3 года назад +10

    አይ ወዶች እዳው እስከ መቸ ነው የሴትን ልብ ሰብራችሁ