Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀልይህን ይጫኑ 👉 t.me/Qesestube ከዛም join ይጫኑ !!!
ጀዛከሏህ ኸይር
አላህ አክበረ ያረብ አላህ ይማረንአሚሚን
@@mdeenaadab4253 ደምሪኝ
@@Rነኝወሎየዊ ደምሪኝ
እባካቹ የውስታዝ ፈተዋ የሚጠይቀበት ቁጥር ላኩልኝ እባክካቹ ተባበሮኝ
በዚህ በሽታ የተጠቃን ሁሉ አሏህ ያሽረው አደገኛ በሽታ ነው
አሚንንንን ያረብብብብ
አሚን
امينن يارب
አሜን
አህለን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼ ወፍቅልኝ ሂዲያ በአንተ ብቻ ነው ረቢ ለኔም ፅናትን በራህመትህ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹
አቢሽር
Amiin yarebbbb
ወላሂ ኡስዝ በዚህ በሽታ ከተለከፍኩ ቆየ እንዲ ያውም ከመበሳጨትም አልፌ ጤነኛ አይደለሁም ይሁን እያልኩ ጥርጣሬ ውስጥ እስከመግባት ደርሻለሁ ከዚህ በፊትም ዶክተር ጋ ሄጄ ስሰግድ እየረሳሁ ነው ብዬው የማስታወስ ችሎታ የሚጨምር ብሎ መድሀኒት እንኳን ፅፎልኝ ምንም አልጠቀመኝም ደሞ ሚገርመው ይሄ ችግር በኢባዳ ላይ ብቻ ነው በዱንያ ጉዳይ ግን ማሻእ አላህ በጌታዬ ተስፋ አልቆርጥም ያልደረሰበት አያውቀውም አያድርስባቹ ሁላቹም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ከዚህ ወስዋስ እንዲገላግለኝ እና ኡስታዛችን አላህ እድሜዎትን በአፊያ በኸይር ያቆይልን
አላህ ይገላግለን ከወስዋስ እኔም አለብኝ በድኔ ነዉ የሚወሰዉሰኝ ቁርአን ስቀራ ልቤ እሌላ ቦታ ሶላት ስሰግድ ልቤ እሌላ ቦታ ነዉ ያረብ ያከሪም አላህ በራሆመትህ ገላግለን
@@user-ox1yf2xr1n እኔም ነኝ በድኔ ላይ አቢሶ ሶላት ላይ ስቆም እና የማዳምጠው ሀድስም ሆነ ያነበብኩ ነገር ይጠፍኛል ልቤም በሀሳብ ይሄዳል ያአላህ አላህ ይርዳን ለሁላችንም ያረብ ከሰይጣን ሁላችንንም ያላቀን
አብሽሪ አላህ ሁላችንንም ልባችንን ያፅዳው
አላሁመ አሚንንን ያረብ
እህት ዱአ አንደራረግ እኔም ልክ እንዳች ነኝ ከባድ ነው ወላሂ
አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ድነክ
እኔም በጣም እየተረበሽኩ ነው ወሏሂ አሏህ ይጠብቃችሁ
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ማነውእዴኔ የሚወዴው. እሄንን መሀዴራ. አላህ. ላተ ጡሩንየወፈቀው ያረብ
Ya shaikh jazakelah lene beshita medhanite honehal Allah jenat yesteh, hiwoten keyerehal thanks
እናምስግናልን አላህ ትክክልኛዉን ምነገድ ይምራን ያረብ
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን መልካም ስራህን ይውደ ድልህ ከወደ ዳቸውም ያድርግህ አሚን አላሁመ አሚን
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌺
አውዝብለህ ምናን ሸይጠን አራጅም የራብ ከቆሸሸ ናግር አተው ጠብቀን ❤❤❤❤❤
ረቢ አኡዙቢከ ሚን ሐማዘቲ ሸያጢንን ያረብ
Walikum selam worahmetullahi woberekatuhuAllahumma solli wasallama ala nabiyyina wohabibina Muhammed sallallahu aleyhi wasallaman tasliman kasira alhamdulillah daiman wo abeda innanten lesetten and amlak yemmifelligewun yakkil misgana yiggebaw jazakumullahu hayiran biljannah ya akhiGin ustaze aleyikum ( x3) biduaikumSualihin bal inna soalih lj indiseten wallahi uuuuuuuffffffffff
አንደኛነኝ ጀዛክአላሁኡስታስ
እፍፍፍፍፍ አላህየዋ አተበራህመትክ ከዚህ ወስዋስ በሽታ አተአላቀኝ ያወዱድ እኔማ ተሰቃየሁ በአላህ ድአ አድርጉልኝ ይጨቀኛል በተለይ ኡስታዝ ካሉዋቸው ሁሉ ኤኔአለሁበት ያረብ የኔጌታዋ ልቤን በአተመገድ ጠካራ አድርገኝ ከዚህ አተነጃበለኝ አተበዚህ በሽታ የተጠቁቴን ፈረጃውን አተ አቅርብልን 😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እህት እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኚ 5 አመቴ አደገኛ በሽታነው
@@AaAa-lf5qx አላህ ይድረስልን ሰውየማይረዳን የማያቅልን በሽታ ረብልአለማን ብቻ እሡበራህመቲ በቃ ይበለን ኢላሂይ ካተመገድ እዳታወጣን ወላሂይ እኔ ብቻ እሆን እደ እላለሂ ግን ሱበሀን አላህ አላህ ይድረስልን ዱአ እስቲግፋር ተስቢሆ ኸይር ስራወችላይ መሣተፍ ማብዛት በቻልነው አለብን ያረቢይ በዚህ ባለንበቶ ጭቀት ውስጥ እደሆን የኢማንን ለዛና ጣፋጭነቶ ሳንኖርበት እዳትመልሰን ወዳተ ያረብበዲአ አንረሳሳ 🙏😘
እኔም እንደዛዉ አላህ ዩሽፊና እስቲ ሸይጧን እናሸንፈዉ@@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
ጀዛኩምአላህኸይረሊአልሀምድላላህየአ
ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል አለል ሸይጧን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኽአላህኸይረኡስታዝ
ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ እድሜ ጤና ይወፍቅህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን ያረቢሆይ እኛ ደካማነን አንተ አጠንክረን ያረቢ
ጀዛኩመላ ከይር ኡሥታዝ
ሡባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከባድ በሽታ ነዉ
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የእስላም ልጆች ላብድ ነው ያረብ ሁላችንንም አላህ ያሽረን ያረብ ያረብ
አላህ ይሽፊሽ የሀያቴ አብሽሪ ሰብሪ አላህ ማ አ ሰብሪን ነው እና አላህ ከችግርሽ ነጃ ይበልሽ ያረብ አላህ ይርዳሽ አላህ ያግዝሽ
አላህ ይሽፊኪ ሀያቲ
@@hefisatube9490 አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
@@Bd-xi7pc አሚንንንን ያረብ
አብሽሪ አላህ ይሽፍሽ
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ሹኩረን ጀዛክ አላህ
Jezakellah keyr ssegd iyalkesku neber yemsegdew kenem alfo lesewoch iwesews neber Alhamdulillah ahun dena negn
ኡስታዜ አሏህ ውድድ ያረድርግህ
ጀዛኮም አላህ ኸይር ያረብ ኢላሂ አንተው ድረስልኝ ያከሪም😢
ሀዲሰችዉን በጉጉት ነዉ መደምጣዉ አለህ ይጫምርለቹ
እኔ በስልክ ከባሌ ጋር ሳውራ ፈሳሽ ይወጣኛል ሰውነቴን ብቻ ነው ወይስ ፀጉሬንም መታጠብ አለብኝ በአላህ እንዳታልፎኝ የምታውቁ መልሱልኝ ጀዛኩምላህ ኸይርየ
ጀዘኩሙለህ ከይር አለህ ይጠብቀቹ
ሹክረን ኡስታዙና
ጀዛአክ አሏህ ኸር
ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዝ
ጀዛኩሞላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ይስጥልን ያረብ
ሹኩረንያኡስታዝ
አላህ ይዘንልህ ኡስታዙና❤❤
ጀዛኻሏኸርውዝታዝ
ያረብ አላህ ይጠብቀን
ኡስተዘችን የአለሀ አንተው ጠብቀን
አለህ ያናሰልን መቻረሸችንን የሰምርልን የአለህ የረብ
አላሁመ ዚድኒ ኢልመን
ወላህ በሰላት የተማላለስን ነው😢🙏
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወልሀምዱሊላህ
ጀዛኩሙላሁ ኸይር የብዙ ጊዜ ችግሬን ነው መልሥ ያገኘሁት ።እንደዚ አይነት እና ሌሎች ኡማው እየተፈተነ ያለበቸው ችግሮችን ለይታቹ በደዚህ መልኩ ማብራሪያ እና መፍትሄ ብጠቁሙ ብዙ ችግሮችን ሜቅለል ይቻላል ብዬ አሥባለሁ ወላሁ አእለም
ኡስታዚ ወስጤን በደስታ ሙላህዉ ወላሂ አላህ በጀነተልፊሪድስ ይሰብስበን የአላህ
Usetaze Allhe hayre jazhen yekflhe Allhe jenatle ferdose yeofqehe yarbe tense qalale algi
ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ያረብ
የአላህ
መሻ አሏህ ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ምረጥ አስተማሪ
👍👍👍👍 የለም❓❓❓ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝ ጀዛከላ ኸይር
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘኩሙላህ ኸይሯ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
ጀዛኩም አላህኸይር ሼይክ
ጀዛኩሙላህኸይረን
ዉሥታዝ ጀዛኸላኸይርን
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💕💕💞💕💕💞💕💕💞💞💕💞💕💕💞💕💞💕💞💕💞💕💕💞💕💕💕💕💞💞💞
💯💯💯💯💐💐💐🥀🌷
ጀዛከላህ ለአላህብዬ እወደሀለሁ ትምህርትህን ከልብ ይገባል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ኡለሞች ያብዛልን
ያረቢ አላህ እስኪ ቁአ አርጉልኝ እህት ወንድሞችእኔም ሺንት ቤት ተገባሁአልወጣም ወላሂ
ዚክር ብለሽ ጊቢ ሽንት ቤት የሸይጧን መቀመጫ ነው
አልሀምዱሊላህ የአላህ
ጀዛከሏሁ ኸይር
አላህይጠብቃችሁዉሥታዛችን
አህለን ውድ ሸሀችን
ጀዛኩሙላሁ ኻይራን አላህ ይሀፍዝኩም 🌹🌹🌹🌹🌹
አለሁ አክበር
ጀዘ ከለህ አለህ እድሜ ነ ጤነ ይጨምረለቹ
አህልን
Yarebi wellahi selene nw yetenagerut shek Allah eregm edme yetot Allah yetebkottt 🤲🤲🙏🙏
ወላሂ ይሄ በሽታ ከ ሁሉም የባሰ ነው ተወኩል ኢማን ሁሉንም ነው ሚወስደው ሁላችንንም አላህ ይጠብቅንእኔ አሁን ላይ የከፈርኩ ያህል ነው ሚሰማኝ ወላህ በፊት ላይ ስሰግድ ምንም ቢሆን በ አላህ ላይ አምነት ኖሮኝ ነው ምንም ቢሆን አሁን ግን በ ባዶ ሜዳ ዲኔን አስከ መጠራጠር ደርሻለሁ በ አላህ ላይ እያሻረኩ ስለሚመስለኝ ሰላቴም ላይ አስከዚም ሆኛለው አላህ አይቀበለኝም ብዬ ስለማስብ ማለት ነው ይሄን ነገር ደሞ የደረሰበት አንጂ ማንም ሰው አይረዳውም እና እህት ወንድሞቼ ለ አላህ ብላችሁ ከ ልባችሁ ዱአ አርጉልኝ አደራ 😞😞😞
አላህያንሳልሺያረብአላህከሾይጧንጎትጉችይጠብቀንአብሺሪ ዚክርአብዥ ከአላህተስፋአትቆረጨ
ወላሂ እህት እኔ ለራሡ ሸይጧን እንዴኔ የፈተነው የለም ብቻ አላህ ያረብ የፈረጃውን ቀን ሠላም ያድርግልን በዱአ አንረሣሣ አደራ
የፈረጃውን ቀን አላህ ያቅርብልን
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ የኸይሮቹን በር አላህ ይክፈትልህ የኢባዳውንም በር አላህ ይክፈትልህ አልኽምዱሊላህ በጣም ተማርኩብህ ኡስታዝ ጀዛ ካአላሑም ኸይር
ጀዛካላህ ኡስታዝ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን እኔራሱ ቀልቤ ተረጋጋ አስቤ ነበር
አህለንን ውሰታሰችንን ያረቢ ጠቃሚ ተምህርት ጀዛከላህ ኸይረን ፉዱና ወለኼራ ያረብ
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አህለን ሼካችን አላህ ይጠውል ኡምርኩም
ያረብ አላህ ይወፍቀን
አ.ወ.ወ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ እረ ይሄ ብቻ አይበቃህም አላህየ ምን ይሳነዋል ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ የ10አመቴን ህመሜን በአንድ ቀን መዳን አመንቱ ቢላሂ ወረሡሊሂ
ኢንሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekwt
جزاكمالله خير
امين يارب
ጀዛኩሙላህ ኸይረን❤❤❤❤
جزك الله خيرا ماشاء الله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ماشاءالله خزاك م.الله.خير.ءنشاءالله.ومرء.طويل
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌼
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔ ብዙ ግዜ ከዉዱእ በኋላ እጀላይ ወይ እግሬ ላይ ደረቅ ያለዉ ይመስለኛል ፊቴ 2 ግዜ ብቻ ነዉ የታጠብኩት እያልኩ ዉዱእ ከጨረስኩ በኋላ እደግማለሁ ሰላትም ያጓደልኩ እየመሰለኝ ደግሜ እሰግዳለሁ ግን ከፍራቻ አንፃር ነዉ ያኔ ደረቅ ቦታ ካለ አላህ በእሳት ያዳርሰዋል ሲባል ስለምሰማ ነዉ ተክቢረተል ኢህራም ያላደረኩ ይመስለኛል በተለይ ሱረቱል ፋቲሀን ሙሉዉን የቀራሁ ስለማይመስለኝ በጣም ዉስጤ ይወሰወሳል ደግሜ ካልሰገድኩኝ ደግሞ በጣም እጨነቃለሁ አይ ሸይጣን ነዉ ሰግጃለሁ ኢሻአላህ ብየ እተወዉና ስተኛ ቁጭ ስል ያኔ እኔኮ ትላን ዝሁርን በደንብ አልሰገድኩም ጎደሎ ሰላት ነዉ እያልኩ በዉስጤ ይመላለስብኛል😭አንዳንድ ግዜ ምሳሌ መግሪብን ወይ ዝሁርን ሰግጀ ጨርሸ ሌላዉ የሰላት ወቅት አዛን ሲል እደነግጣለሁ ሰግጃለሁ አልሰገድኩም ብየ እና ቆም ብየ እደሰገድኩኝ አስታዉሳለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላዉቅምየመዳምን ቤትም ሳፀዳ እደዚሁ ነዉ በተለይ ሺት ቤት ሳፀዳ bacteria ያለዉ እኔ ላይ የሚወጡብኝ ምናምን ስለሚመስለኝ ወላሂ አይምሮየ ጭምድድ ብሎ ነዉ አጥቤ የምጨርሰዉ ከሺት ቤት ስወጣ ብዙ እተነፍሳለሁ አይምሮየ ሰዉነቴ ዝርግትግት ይላል ያኔ ረፍት አግኝቶ ይተነፍሳል ራሴን ግን በጣም ነዉ የሚያመኝ ዉስጤ ተጨማዶ ስለሚቆይ ምንም ላፅዳ ምንም ያፀዳሁበትን አንስቸ ሳበቃ እረ ትንሺ ይቀረዋል በደንብ አላፀዳሁም ይላል ዉስጤ ተመልሸ ሄጀ ሳየዉ በደንብ አፅድቸዋለሁ ወላሂ በዚህ በኩል አሰሪወች ንፁህ ነሺ ሁሉ ነገር ሺታዉ ተርቲቡ ንፅህናዉ ማሻአላህ ነሺ ነዉ የሚሉኝ እኔ ግን ዉዱም ሳደርግ ስሰግድም ሳፀዳም ዉስጤ ብዙ ጥያቄወችን እያመጣ ደግሜ እድሰራ የሚያደርገኝ አለ😭ዶክተር አይረዳሺም ለራስሺ ራስሺ ነሺ ዶክተሪቱ መድሀኒት የለዉም እደዚህ አትሂኝ ይሉኛል አሰሪወቸ ግን ሊተወኝ አልቻለም😭በጣም እያመመኝ ነዉ ዉስጤን በተለይ ራሴን ያመኛል ጭንቅ ነዉ የሚለዉ ያኔ የሆነ ነገር ጭምቅ ጭምድድ አድርገን እደምንይዘዉ ከዛ ስንለቀዉ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነገር አለ አይደል እደዛ ነዉ የኔ ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭
ወላሂ እኔ ልክ እንደንቺ ነው የተቸገርኩት አላህ ይሽፊና ውዱዕ እረሰለሁ ሰላቱንም ደጋግሜ ነው እምሰግደው አሁንማ እረሴን እንድጠለ ነው የድረገኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ lailaheilelah abji dua argi
allah betam azagn newo lailaheilelah beyi zikr abji inshaallah this will help you
seyitan legna glt telat newo allah bekuran negronal
@@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ ayizosh allah betam azagn newo be su tetebeki seyitan akm yelewom
ጀዛኩም አላህ ከይር
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁሰለላሁአለይሂወሰለምጀዛከላኸይርኡስታዝአሚን👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲ን
جزاك الله خيرا
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ከይር ዱአ አድርጉልኝ
Ameen Ya Allah
Masha allah Jzk
አለሂ።ይጠቢቀቸዉ።ኡሥተዝ
ኡስታዜ ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ ብዙ ጭቀት ነበረብኝ አሁን ተረጋጋሁ አልሀምዱሊላህ
ፊዳካ አቢወአሚ ያረሱለላህ
Mashala.Allaha
ዱአ አድርጉልኝ ለኔ ይሄን ኮሜንት እምታዩት ሁሉ
እህህህህህህህ እኔ ሂወቴ አደጋላይ ነኚ ብየ እስከማስብ ድረስ የወስዋስ በሽታ ተጠቂ ነኚ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይርዳኚ ምን እላለሁ ሌላ
جزاكم الله خيرا في الدارين
WS wr wb ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ስለኔተወራ ነዉ የመሠኚ አላህ ከወስዋስ ነፃ ያዲርገን
አሚንንንንን ያረብ
ኧረበጣም ወላሂ እኔ አንዷ ነኝ ጀዛኩን አላህ ኸይረን ጀዛ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ እኔበጣም ተቸግሬያለሁኝ አላህ ይጠብቀንን
አላህ ሁላችንም ይዘንልን አብሽሪ ሀያቲ ዚክር አብዢ
አረለኔም በዱአ አትርሱኝ አንረሳሳ ያረቢ
@@Bd-xi7pc ደምሪኝኑራ
@@saadas9954 ደምሪኝ
አላህይርዳን፣እኔምአንዲነኚ፣እህቶቼበዱአአንረሣሣየአረብ
ያረብይይ
Allhe yetabekane
የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል
ይህን ይጫኑ 👉 t.me/Qesestube ከዛም join ይጫኑ !!!
ጀዛከሏህ ኸይር
አላህ አክበረ ያረብ አላህ ይማረንአሚሚን
@@mdeenaadab4253 ደምሪኝ
@@Rነኝወሎየዊ ደምሪኝ
እባካቹ የውስታዝ ፈተዋ የሚጠይቀበት ቁጥር ላኩልኝ እባክካቹ ተባበሮኝ
በዚህ በሽታ የተጠቃን ሁሉ አሏህ ያሽረው አደገኛ በሽታ ነው
አሚንንንን ያረብብብብ
አሚን
امينن يارب
አሜን
አሚን
አህለን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼ ወፍቅልኝ ሂዲያ በአንተ ብቻ ነው ረቢ ለኔም ፅናትን በራህመትህ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹
አቢሽር
Amiin yarebbbb
ወላሂ ኡስዝ በዚህ በሽታ ከተለከፍኩ ቆየ እንዲ ያውም ከመበሳጨትም አልፌ ጤነኛ አይደለሁም ይሁን እያልኩ ጥርጣሬ ውስጥ እስከመግባት ደርሻለሁ ከዚህ በፊትም ዶክተር ጋ ሄጄ ስሰግድ እየረሳሁ ነው ብዬው የማስታወስ ችሎታ የሚጨምር ብሎ መድሀኒት እንኳን ፅፎልኝ ምንም አልጠቀመኝም ደሞ ሚገርመው ይሄ ችግር በኢባዳ ላይ ብቻ ነው በዱንያ ጉዳይ ግን ማሻእ አላህ በጌታዬ ተስፋ አልቆርጥም ያልደረሰበት አያውቀውም አያድርስባቹ ሁላቹም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ከዚህ ወስዋስ እንዲገላግለኝ እና ኡስታዛችን አላህ እድሜዎትን በአፊያ በኸይር ያቆይልን
አላህ ይገላግለን ከወስዋስ እኔም አለብኝ በድኔ ነዉ የሚወሰዉሰኝ ቁርአን ስቀራ ልቤ እሌላ ቦታ ሶላት ስሰግድ ልቤ እሌላ ቦታ ነዉ ያረብ ያከሪም አላህ በራሆመትህ ገላግለን
@@user-ox1yf2xr1n እኔም ነኝ በድኔ ላይ አቢሶ ሶላት ላይ ስቆም እና የማዳምጠው ሀድስም ሆነ ያነበብኩ ነገር ይጠፍኛል ልቤም በሀሳብ ይሄዳል ያአላህ አላህ ይርዳን ለሁላችንም ያረብ ከሰይጣን ሁላችንንም ያላቀን
አብሽሪ አላህ ሁላችንንም ልባችንን ያፅዳው
አላሁመ አሚንንን ያረብ
እህት ዱአ አንደራረግ እኔም ልክ እንዳች ነኝ ከባድ ነው ወላሂ
አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ድነክ
እኔም በጣም እየተረበሽኩ ነው ወሏሂ አሏህ ይጠብቃችሁ
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ማነውእዴኔ የሚወዴው. እሄንን መሀዴራ. አላህ. ላተ ጡሩንየወፈቀው ያረብ
Ya shaikh jazakelah lene beshita medhanite honehal Allah jenat yesteh, hiwoten keyerehal thanks
እናምስግናልን አላህ ትክክልኛዉን ምነገድ ይምራን ያረብ
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን መልካም ስራህን ይውደ ድልህ ከወደ ዳቸውም ያድርግህ አሚን አላሁመ አሚን
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌺
አውዝብለህ ምናን ሸይጠን አራጅም የራብ ከቆሸሸ ናግር አተው ጠብቀን ❤❤❤❤❤
ረቢ አኡዙቢከ ሚን ሐማዘቲ ሸያጢንን ያረብ
Walikum selam worahmetullahi woberekatuhu
Allahumma solli wasallama ala nabiyyina wohabibina Muhammed sallallahu aleyhi wasallaman tasliman kasira alhamdulillah daiman wo abeda innanten lesetten and amlak yemmifelligewun yakkil misgana yiggebaw jazakumullahu hayiran biljannah ya akhi
Gin ustaze aleyikum ( x3) biduaikum
Sualihin bal inna soalih lj indiseten wallahi uuuuuuuffffffffff
አንደኛነኝ ጀዛክአላሁኡስታስ
እፍፍፍፍፍ አላህየዋ አተበራህመትክ ከዚህ ወስዋስ በሽታ አተአላቀኝ ያወዱድ እኔማ ተሰቃየሁ በአላህ ድአ አድርጉልኝ ይጨቀኛል በተለይ ኡስታዝ ካሉዋቸው ሁሉ ኤኔአለሁበት ያረብ የኔጌታዋ ልቤን በአተመገድ ጠካራ አድርገኝ ከዚህ አተነጃበለኝ አተበዚህ በሽታ የተጠቁቴን ፈረጃውን አተ አቅርብልን 😢😢😢😢😢
የኔ ውድ እህት እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኚ 5 አመቴ አደገኛ በሽታነው
@@AaAa-lf5qx አላህ ይድረስልን ሰውየማይረዳን የማያቅልን በሽታ ረብልአለማን ብቻ እሡበራህመቲ በቃ ይበለን ኢላሂይ ካተመገድ እዳታወጣን ወላሂይ እኔ ብቻ እሆን እደ እላለሂ ግን ሱበሀን አላህ አላህ ይድረስልን ዱአ እስቲግፋር ተስቢሆ ኸይር ስራወችላይ መሣተፍ ማብዛት በቻልነው አለብን ያረቢይ በዚህ ባለንበቶ ጭቀት ውስጥ እደሆን የኢማንን ለዛና ጣፋጭነቶ ሳንኖርበት እዳትመልሰን ወዳተ ያረብበዲአ አንረሳሳ 🙏😘
እኔም እንደዛዉ አላህ ዩሽፊና እስቲ ሸይጧን እናሸንፈዉ@@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
ጀዛኩምአላህኸይረሊአልሀምድላላህየአ
ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል አለል ሸይጧን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኽአላህኸይረኡስታዝ
ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ እድሜ ጤና ይወፍቅህ
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን ያረቢሆይ
እኛ ደካማነን አንተ አጠንክረን ያረቢ
ጀዛኩመላ ከይር ኡሥታዝ
ሡባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከባድ በሽታ ነዉ
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የእስላም ልጆች ላብድ ነው ያረብ ሁላችንንም አላህ ያሽረን ያረብ ያረብ
አላህ ይሽፊሽ የሀያቴ አብሽሪ ሰብሪ አላህ ማ አ ሰብሪን ነው እና አላህ ከችግርሽ ነጃ ይበልሽ ያረብ አላህ ይርዳሽ አላህ ያግዝሽ
አላህ ይሽፊኪ ሀያቲ
@@hefisatube9490 አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
@@Bd-xi7pc አሚንንንን ያረብ
አብሽሪ አላህ ይሽፍሽ
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ሹኩረን ጀዛክ አላህ
Jezakellah keyr ssegd iyalkesku neber yemsegdew kenem alfo lesewoch iwesews neber Alhamdulillah ahun dena negn
ኡስታዜ አሏህ ውድድ ያረድርግህ
ጀዛኮም አላህ ኸይር ያረብ ኢላሂ አንተው ድረስልኝ ያከሪም😢
ሀዲሰችዉን በጉጉት ነዉ መደምጣዉ አለህ ይጫምርለቹ
እኔ በስልክ ከባሌ ጋር ሳውራ ፈሳሽ ይወጣኛል ሰውነቴን ብቻ ነው ወይስ ፀጉሬንም መታጠብ አለብኝ በአላህ እንዳታልፎኝ የምታውቁ መልሱልኝ ጀዛኩምላህ ኸይርየ
ጀዘኩሙለህ ከይር አለህ ይጠብቀቹ
ሹክረን ኡስታዙና
ጀዛአክ አሏህ ኸር
ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዝ
ጀዛኩሞላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ይስጥልን ያረብ
ሹኩረንያኡስታዝ
አላህ ይዘንልህ ኡስታዙና❤❤
ጀዛኻሏኸርውዝታዝ
ያረብ አላህ ይጠብቀን
ኡስተዘችን የአለሀ አንተው ጠብቀን
አለህ ያናሰልን መቻረሸችንን የሰምርልን የአለህ የረብ
አላሁመ ዚድኒ ኢልመን
ወላህ በሰላት የተማላለስን ነው😢🙏
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወልሀምዱሊላህ
ጀዛኩሙላሁ ኸይር የብዙ ጊዜ ችግሬን ነው መልሥ ያገኘሁት ።እንደዚ አይነት እና ሌሎች ኡማው እየተፈተነ ያለበቸው ችግሮችን ለይታቹ በደዚህ መልኩ ማብራሪያ እና መፍትሄ ብጠቁሙ ብዙ ችግሮችን ሜቅለል ይቻላል ብዬ አሥባለሁ ወላሁ አእለም
ኡስታዚ ወስጤን በደስታ ሙላህዉ ወላሂ አላህ በጀነተልፊሪድስ ይሰብስበን የአላህ
Usetaze Allhe hayre jazhen yekflhe Allhe jenatle ferdose yeofqehe yarbe tense qalale algi
ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ያረብ
የአላህ
መሻ አሏህ ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ምረጥ አስተማሪ
👍👍👍👍 የለም❓❓❓ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝ ጀዛከላ ኸይር
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ጀዘኩሙላህ ኸይሯ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
ጀዛኩም አላህኸይር ሼይክ
ጀዛኩሙላህኸይረን
ዉሥታዝ ጀዛኸላኸይርን
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💕💕💞💕💕💞💕💕💞💞💕💞💕💕💞💕💞💕💞💕💞💕💕💞💕💕💕💕💞💞💞
💯💯💯💯💐💐💐🥀🌷
ጀዛከላህ ለአላህብዬ እወደሀለሁ ትምህርትህን ከልብ ይገባል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ኡለሞች ያብዛልን
ያረቢ አላህ እስኪ ቁአ አርጉልኝ እህት ወንድሞችእኔም ሺንት ቤት ተገባሁአልወጣም ወላሂ
ዚክር ብለሽ ጊቢ ሽንት ቤት የሸይጧን መቀመጫ ነው
አልሀምዱሊላህ የአላህ
ጀዛከሏሁ ኸይር
አላህይጠብቃችሁዉሥታዛችን
አህለን ውድ ሸሀችን
ጀዛኩሙላሁ ኻይራን አላህ ይሀፍዝኩም 🌹🌹🌹🌹🌹
አለሁ አክበር
ጀዘ ከለህ አለህ እድሜ ነ ጤነ ይጨምረለቹ
አህልን
Yarebi wellahi selene nw yetenagerut shek Allah eregm edme yetot Allah yetebkottt 🤲🤲🙏🙏
ወላሂ ይሄ በሽታ ከ ሁሉም የባሰ ነው ተወኩል ኢማን ሁሉንም ነው ሚወስደው ሁላችንንም አላህ ይጠብቅን
እኔ አሁን ላይ የከፈርኩ ያህል ነው ሚሰማኝ ወላህ በፊት ላይ ስሰግድ ምንም ቢሆን በ አላህ ላይ አምነት ኖሮኝ ነው ምንም ቢሆን አሁን ግን በ ባዶ ሜዳ ዲኔን አስከ መጠራጠር ደርሻለሁ በ አላህ ላይ እያሻረኩ ስለሚመስለኝ ሰላቴም ላይ አስከዚም ሆኛለው አላህ አይቀበለኝም ብዬ ስለማስብ ማለት ነው ይሄን ነገር ደሞ የደረሰበት አንጂ ማንም ሰው አይረዳውም እና እህት ወንድሞቼ ለ አላህ ብላችሁ ከ ልባችሁ ዱአ አርጉልኝ አደራ 😞😞😞
አላህያንሳልሺያረብአላህከሾይጧንጎትጉችይጠብቀንአብሺሪ ዚክርአብዥ ከአላህተስፋአትቆረጨ
ወላሂ እህት እኔ ለራሡ ሸይጧን እንዴኔ የፈተነው የለም ብቻ አላህ ያረብ የፈረጃውን ቀን ሠላም ያድርግልን በዱአ አንረሣሣ አደራ
የፈረጃውን ቀን አላህ ያቅርብልን
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ የኸይሮቹን በር አላህ ይክፈትልህ የኢባዳውንም በር አላህ ይክፈትልህ አልኽምዱሊላህ በጣም ተማርኩብህ ኡስታዝ ጀዛ ካአላሑም ኸይር
ጀዛካላህ ኡስታዝ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን እኔራሱ ቀልቤ ተረጋጋ አስቤ ነበር
አህለንን ውሰታሰችንን ያረቢ ጠቃሚ ተምህርት ጀዛከላህ ኸይረን ፉዱና ወለኼራ ያረብ
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አህለን ሼካችን አላህ ይጠውል ኡምርኩም
ያረብ አላህ ይወፍቀን
አ.ወ.ወ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ እረ ይሄ ብቻ አይበቃህም አላህየ ምን ይሳነዋል ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ የ10አመቴን ህመሜን በአንድ ቀን መዳን አመንቱ ቢላሂ ወረሡሊሂ
ኢንሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekwt
جزاكمالله خير
امين يارب
ጀዛኩሙላህ ኸይረን❤❤❤❤
جزك الله خيرا ماشاء الله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ماشاءالله خزاك م.الله.خير.ءنشاءالله.ومرء.طويل
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌼
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔ ብዙ ግዜ ከዉዱእ በኋላ እጀላይ ወይ እግሬ ላይ ደረቅ ያለዉ ይመስለኛል ፊቴ 2 ግዜ ብቻ ነዉ የታጠብኩት እያልኩ ዉዱእ ከጨረስኩ በኋላ እደግማለሁ ሰላትም ያጓደልኩ እየመሰለኝ ደግሜ እሰግዳለሁ ግን ከፍራቻ አንፃር ነዉ ያኔ ደረቅ ቦታ ካለ አላህ በእሳት ያዳርሰዋል ሲባል ስለምሰማ ነዉ ተክቢረተል ኢህራም ያላደረኩ ይመስለኛል በተለይ ሱረቱል ፋቲሀን ሙሉዉን የቀራሁ ስለማይመስለኝ በጣም ዉስጤ ይወሰወሳል ደግሜ ካልሰገድኩኝ ደግሞ በጣም እጨነቃለሁ አይ ሸይጣን ነዉ ሰግጃለሁ ኢሻአላህ ብየ እተወዉና ስተኛ ቁጭ ስል ያኔ እኔኮ ትላን ዝሁርን በደንብ አልሰገድኩም ጎደሎ ሰላት ነዉ እያልኩ በዉስጤ ይመላለስብኛል😭
አንዳንድ ግዜ ምሳሌ መግሪብን ወይ ዝሁርን ሰግጀ ጨርሸ ሌላዉ የሰላት ወቅት አዛን ሲል እደነግጣለሁ ሰግጃለሁ አልሰገድኩም ብየ እና ቆም ብየ እደሰገድኩኝ አስታዉሳለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላዉቅም
የመዳምን ቤትም ሳፀዳ እደዚሁ ነዉ በተለይ ሺት ቤት ሳፀዳ bacteria ያለዉ እኔ ላይ የሚወጡብኝ ምናምን ስለሚመስለኝ ወላሂ አይምሮየ ጭምድድ ብሎ ነዉ አጥቤ የምጨርሰዉ ከሺት ቤት ስወጣ ብዙ እተነፍሳለሁ አይምሮየ ሰዉነቴ ዝርግትግት ይላል ያኔ ረፍት አግኝቶ ይተነፍሳል ራሴን ግን በጣም ነዉ የሚያመኝ ዉስጤ ተጨማዶ ስለሚቆይ
ምንም ላፅዳ ምንም ያፀዳሁበትን አንስቸ ሳበቃ እረ ትንሺ ይቀረዋል በደንብ አላፀዳሁም ይላል ዉስጤ ተመልሸ ሄጀ ሳየዉ በደንብ አፅድቸዋለሁ ወላሂ በዚህ በኩል አሰሪወች ንፁህ ነሺ ሁሉ ነገር ሺታዉ ተርቲቡ ንፅህናዉ ማሻአላህ ነሺ ነዉ የሚሉኝ እኔ ግን ዉዱም ሳደርግ ስሰግድም ሳፀዳም ዉስጤ ብዙ ጥያቄወችን እያመጣ ደግሜ እድሰራ የሚያደርገኝ አለ😭ዶክተር አይረዳሺም ለራስሺ ራስሺ ነሺ ዶክተሪቱ መድሀኒት የለዉም እደዚህ አትሂኝ ይሉኛል አሰሪወቸ ግን ሊተወኝ አልቻለም😭በጣም እያመመኝ ነዉ ዉስጤን በተለይ ራሴን ያመኛል ጭንቅ ነዉ የሚለዉ ያኔ የሆነ ነገር ጭምቅ ጭምድድ አድርገን እደምንይዘዉ ከዛ ስንለቀዉ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነገር አለ አይደል እደዛ ነዉ የኔ ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭
ወላሂ እኔ ልክ እንደንቺ ነው የተቸገርኩት አላህ ይሽፊና ውዱዕ እረሰለሁ ሰላቱንም ደጋግሜ ነው እምሰግደው አሁንማ እረሴን እንድጠለ ነው የድረገኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ lailaheilelah abji dua argi
allah betam azagn newo lailaheilelah beyi zikr abji inshaallah this will help you
seyitan legna glt telat newo allah bekuran negronal
@@የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ ayizosh allah betam azagn newo be su tetebeki seyitan akm yelewom
ጀዛኩም አላህ ከይር
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሰለላሁአለይሂወሰለምጀዛከላኸይርኡስታዝአሚን👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲ን