የበሬ የአሮስቶ አሰራር // how to make home made arosto

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 76

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 года назад +2

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚል እህታችን መሻአላ ብያለሁ የኔ እህት በርችልኝ የኔ ውድ እህት ጥሩ ትምህርት ነው አገራችንን ሰላም ፍቅር ያብዛልን የታስሩትን ያስፈታልን ያረብ ዱአ እናድርግ እብሽሪ ውድ እህት

  • @tube-do7lc
    @tube-do7lc 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ሢያምርርርርርርር ምርጥ የሆነ አርሥቶ ነዉ ያሣየሽን ያወቁትን ማሣወቅ ፍፁም መልካምነት ነዉ ዉደ ያወቅሽዉን ሥላሣወቅሽን ከልብ እናመሠግናለን ዉደደደደ

  • @zinettube795
    @zinettube795 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኲን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @Tube-tr3ph
    @Tube-tr3ph 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝዝትይበል እህቴ እግዚአብሔር ሰላም ነን ዋውውውው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እህታለም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በተረፈ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የታሰሩትንም በቅርቡ ሀገራቸው ያስገባልን በርች እህቴ በጣም ጡሩ ነው አከታተፍሽ በጣም ያምራል ድንቹ ካሮቱ

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ እህቴ። መሽአላህ አላህ በጣም ነው እሚያምረው ውድ እጅሽን ይባርከው የምወድሽ

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 года назад

    አሰላም አለይኩም አቀራረብሽ ያማረነው መሻላህ እጁሽ ይባረክ ቆጆ አሰራር ነው ዋው ደስየሚል ቤት ብዙ እጠብቃለን መሻላህ መሻላህ ነው እሮህማን

  • @እሙኡመርይቱብH
    @እሙኡመርይቱብH 2 года назад

    አሰላ ሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እደትነሺ ማሻአላህ አሪፍምግብነዉ ጠክሪ አላህ አገራቺን ሠላም አርግልን ወቶከመቅርት ጠብቀን ላገራቺን አብቃን

  • @ያላተማንአለኛ
    @ያላተማንአለኛ 2 года назад

    ሰላም አሰላም እህት ተመጭ ቀረሁ ማሻአላህ ቆጆ አሰራርነው እናመስግናለን ጎበዝ ቀጥይበት

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሀ ወዴዋ ማሻ አላህተ ባረከላህ በጣም ያምራል እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ ነገር👍👍👍

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 года назад +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ ዋው ነው

  • @youtbe1016
    @youtbe1016 2 года назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዋውውውው ብያለሁ ባለሟያ ነሽ ገበዝ አገሬችንን ሠላም ያድረግልን ቀጥይበት እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ferdose
    @ferdose 2 года назад +1

    ሰላም ሙዳይ ሰላምሸ ይበዛ ቀላል እንወደዉ አለን በጣም ይጣፍጣል ዋዉዉዊዊ ነዉ። ይባረክላቹ ባለሞያነሸ ትችይ አለሸነዉ የምለዉ

  • @meditube4580
    @meditube4580 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋውውውው ባለ ሙያ ነኝ ባለሙያ ሰው ደስስ ይለኛል እናም ቀጥይበት ውዴ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @jabeltube.
    @jabeltube. 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ደስ የሚል አሰራር ነው ጣሙይ እጃ አገራቺነን ሰላም ያረግልን ፍትህ ላጡ ወገኖቻቺን

  • @ziada7663
    @ziada7663 2 года назад

    የኔ ባለሞያ ሰላምነሽልኝ ጎበዝ ጠክሪ ቡዙ ካቺ እማራለዉ ብዬ አስባሐዉ

  • @ረሂምወሎየዋ-ፀ4ፐ
    @ረሂምወሎየዋ-ፀ4ፐ 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም የኔ ባለ ሙያ ዋው መሸአላ መሸአላ በጣም ደስ የሚል የአርስቶ አሰራር መሸአላ በጣም ደስ ይላል እንኳን በስሎጥሬውን ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው የኔ ባለሙያ ዋው ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽን ይባርከው እናመስግናለን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 года назад

    ሰላም ሲስቱ ዋውነው በጣም አሪፍ ነው ባለሙያነሽ አቀራረብሽ እና አዘገጃጀትሽ አገላለፅሽ ሁሉ ነገር ዴስ ይላል ጥርት ፅድት ያለነው ቆንጆ ነው እንሞክረዋለን

  • @tube225
    @tube225 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላህ የሚየሚያምር አርቶ ተማርኩ ዜድየ እናመሠግናለን ዉደ

  • @rabitube4416
    @rabitube4416 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ ሙዳይ ማሻአላህ እህቴ እናመሠግናለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል በሥዴት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 2 года назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም እህት ማሻአላህ ማሻአላህ ቆጆ የምግብ አሠራረነው አፌን ምራቅ ምራቅ አለኝ ዋው ብሎ ዝም ጠክሪ እህት እኛ ኢቶ እኮ በሞያ አንታማም ክክክ ሠላም ፍቅር ለሀገራችንን በእሥረቤት ለሚሠቃዩት እህት ወድሞቻችንን አላህ ፈረጃውን ያቅረብላቸው ያረብ እኛንም በሠላም ከቤተሠቦቻችንን ያገናኝንን🌿☘️🌿🍀🌿☘️

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላህ አሪፍ ነው ጎበዝ

  • @media9335
    @media9335 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሙዳይየ ዋዉ ደሥ የሚል ምግብ ነዉ የኔ ባለሞያ

  • @hayuye
    @hayuye 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እህቴዋ ማሽአላህ ቀጥይበት ማማየ የኔ ባለሞያ ለገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ ፍትፍ ለእስረኞች ተመችቶኛል የምግቡሽ አሰራር 👍👍👍

  • @fufubentmuhbmed3400
    @fufubentmuhbmed3400 2 года назад

    አሠለም ወሌኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አህሌን ሙዳይ አሪፍ አሰራራሪእህቴ ኢንኳን ዳህና መጣሽ ሠለም ለሀገራችን ለህዚበችን ደስየምል ቆይታ ነበር በርችለን ዉዴ

  • @emusumeyatube
    @emusumeyatube 2 года назад

    ሠላም ሠላም አርሥቶ በበሬ ሥጋነው እሺ እሥኪ ሥሪውና እንብላ ቶሎበይ ውደ ዋው ሀሪፍ ሥራነው ደሥይላል ግን አሁን ሣየው እራበኝ ምን ላድርግ እኔ በሀገሬምግብ አርደራደርም ወይን ክክክክክ አቺ አድርጊው ቆጆከሆነ እሥኪ እሞክረው አለሁ ደሞ እረስቸ የቀረ ማጅ መጣ ፋሽን መሆን አለበት ክክክ ዋው ብያለሁ ምርጥነው

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ 2 года назад

    ሠላም እህታችን ማሻአላ በጣም እሚያምር አሠራር ነው ይስለም የድኪ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን የሀገራችን ስጋ ይጥማል ሁሉ ነገር ነው የናፈቀኝ እውነት

  • @AdisuNamica
    @AdisuNamica 8 месяцев назад

    ወዉ በጣም ልዩ አሰራራቸው 😅😅😅😅

  • @hayathayatha3173
    @hayathayatha3173 2 года назад

    አሰላም አሊኮም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ እህትየመወደሸ በጣም ያመራል ያወቆትን ማሰወቅ በጉኖት ነው አገራችን ኢትኢትየጵያ ሰላማዊ አንድንነት ይሰጥልን ለወገኖቻችን ፍትፍትህ

  • @medihntube
    @medihntube 2 года назад

    Waooo come sei bravissima grazie mille per aver condiviso il tuo bel vidio con noi Like share

  • @tube9919
    @tube9919 2 года назад

    አሰላም አለይክም ወረህመቱላ ወበረካቱ ማሻላህ የምረል እህቴ ይጠብቅን ያረብ ሀገረችን ሰላም ያረብ ለወንድም ቻቸ ን ዎውውውው 😍😍😍😍

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 2 года назад

    ሰላም ሙዳይየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ባለ ሞያ
    አቀራረብሽ ብቻ እንደት እንደሚያምር በቃ ሞያ አንችን እያየሁ እማራለሁ እጥር ምጥን ያለ አሰራራ ከምርጥ ባለሞያ ጋር ይመችሽ እናመሰግናለን ለቀጣይ ሀሪፍ የምግብ አሰራር አሳይን 💝💝💝💝

  • @gidash
    @gidash Год назад

    ጨርሼ ሳላየው ገና አጀማመርሽ ብቻ ያምራል።

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 2 года назад

    ሰላም ሰላም የኔውድ ሙዳይ የምወድሽ ዋው የኔ ባለሙያ. በጣም የሚያምር ነው ቀጥይበት እህት አገራችንም ሰላምና ያርግልን ክፋትህ በሳውዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን ፋትህ ያስፈልጋቸዋል ፋትህ ፋትህ ሙዳይ ሙያሽግን አንደኛ ከጥራት *"........ ይቀጥላል🌹🌹

  • @sirajwollo6354
    @sirajwollo6354 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ማሻአሏህ ዋውውው ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @መኪነኝየራያዊ
    @መኪነኝየራያዊ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁት ማሻአላህ

  • @tube8043
    @tube8043 2 года назад

    ዋው የኔ ውዴ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከውውውውውውውው

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን።አንደኛ ነው ዋው ዋው የሚያጠግብ አንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይሉሀል ይኸ ነው ።በጣም ደስ የሚል እና ለአይን ማራኪ የሆነ አዘገጃጀት ነው።የኛ ባለሙያ ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል ዋው ያስጎመዣል።እጅሽ ይባረክ

  • @ferdose
    @ferdose 2 года назад

    ሰላም ለዚቤት ዉዉ ያምራል ባለሞያነሸ ዉዴ አማረኝ አማረኝ ላኪልኝ እሞክረዉ አለሁ እሻአላህ አናመሰግናለን እህቴ

  • @sulaiman4103
    @sulaiman4103 2 года назад

    ሰላም ሰላም ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ethio8344
    @ethio8344 2 года назад

    ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህታችን ጠክሪ እደዚህ አስውበሽ ሠርተሽ ጋብዢን አንድ ቀን

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን የምወድሽ እህቴ እንዴት ነሽልኝ ዋውውው በጣም ያምራል የማነን ሆድ ለማስቆረጥ ነው ግን ኧረ ተይ በቃ ኢትዮ እናሳያታለን በግዷ 😂😂😂😂😂

  • @ሐሊማሙሀመድ
    @ሐሊማሙሀመድ 2 года назад

    ዋውያምራልውድ።

  • @tggtegg2938
    @tggtegg2938 2 года назад

    ሰላም ሰላም እህታችን አሪፍ አሰራርነው ቀጥይበት

  • @halimayube9426
    @halimayube9426 2 года назад

    አሠላምዋሊኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ በጣምያምራል ባለሙያ አለሶሥ ቢሠራ ችግር አለው ማለት ሶሥ ለማይወድ ማለቴ ነው የሀገራችን ቅመምሁሉ አለ

  • @susutube5407
    @susutube5407 2 года назад

    aselimalayikum werahimatulah wberakatuhu masha allah balamiya barechilignr

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад +1

    ሠላምለዝህቤት ሠላምሽብዝትይበል መሽአላ የሚወጣእጀራ ከሚወጣያስታዉቃል🌹🌹🌹🌹ግን የእጨቶነገር😂😂

  • @emunuradenyoutube3708
    @emunuradenyoutube3708 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ ባለሙያነሽ የምወድሽ እኔምለመስራት እሞክራለሁ ሰላ ሰላም ሰላም ሰላምላገራችን ኢትዩዽያ ፈትህ ፈትህ ፈትህ በሳውድ እስረቤት ለሚገ እህት ወድሞች ድምፀ እንሁን

  • @aminat1352
    @aminat1352 2 года назад

    ሰላም ሰላም እዚቤት ሰላምይብያ ዋዉ ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅ ሽን አይቆርጥመዉ ሞያኮ እኛጋ እግ ነዉ የመዳም ቅመሞች ፋፋፋፋትትትትህህህ በሳዉዲ እስርቤት ያሉ ወገኖቼ አላህ ይጠብቅልንያረብ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሙዳይ ክችን ዋው የሚገርም አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፈረጃውት ያቅርብላቼው ተሰቃዩ በዚህ ብርድ እኛ እቤታችን ሁነን አልቻልነውም አላህ ይድረስላቼው ሙዳይ ክችን እናመሰግናለን

  • @ገደባኖYouTube
    @ገደባኖYouTube 2 года назад

    አብሮ ይስጥልን ሙዳይዬ ጥሩ ነው ግን እንዴት መእተን መብላት እችላው ወይ ያምራል ገደባኖነኝ

  • @selamawitassefaselam119
    @selamawitassefaselam119 3 месяца назад

    ሰላም ነው የአሩሰቶ ቅመም ምን ምን ነው

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Год назад

    selm eida ehitachin enkuwan beselm mexasha wowowo yenkonjo melkma sira bewinata desi yemila aserara newu barchilen wide mekma sira yihunilesha mamayee 🎉🎉🎉

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም የሙዳይ ቤተሠቦች በሙሉ እድሁም ውድ የሀገሬ ልጆች በሞላ ሠላማችሁ በዝት ብዝዝት ይበልልኝ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 2 года назад

    Salmi salmi lazi beti bayalchubati salmachu yibzalchu wawawawa arifi nawu wde

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ማሽአላህ

  • @hewletmesoud5632
    @hewletmesoud5632 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምሸ ይብዛ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ዋው አንደኛ♥

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ እናም እጅሽን ይባርከው የኔባለሟያ ቆይ የበሬ አስረቶ አሰራር ነው ያልሽው በሬው የታለ እህታለም በበሬው ፈታ አትክልት ማለትሽ ነው ኧረ የኔውድ በይ የኔውድ ገና አቀራረቡ ሳየው አስጎመጀኝ ለካ አቀራረብም ያምራል እህታለም ግን ከላይ መግቢያሽ ላይ የበሬ ? ያልሸው ምድነው ወይስ እኔነኝ ለወሬ ስቸኩል ፁሁፍሽን ገልብጬ አብቤው ይሆናል ክክክክ እናም የኔውድ መልካም የተባረከ ምግብ ይሁን

  • @SelamawetGejaw
    @SelamawetGejaw Год назад

    hawe to make menchet

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ብያለሁ የት አገኘሺም የሰጋ መጥበሻውን እንደት እንደምፈልገውኮ ሸታውን እወደዋለሁ በጣም የተባረከ ይሆን ብያለሁ አረ ሙሰሊም እንግዳ ቢመጣሰ እባትሺ ለምን ወይን ደሞ አረሰቶ ይሸታል ክክክክክክ አልሰጥም ልትያቸው ነው

  • @sadiyareshad4319
    @sadiyareshad4319 2 года назад

    አሳላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ሳላም ሳላም መላው በመለው አለም ያላቹ አትዮጲያኖች ሳላማቹ ብዝት ይበል ሳላም ብያላው በለቹበት ሳላም ለሀገሬ ለወገኔ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሳቃዩ ወገኖቻችን አለህ ሀገራችን ሳላም ያድርገት ሁላችንም ላሀገር ያብቃን እና ለቤቱ አድስ ነኝ ለይክ ደመርኩሽ ኮሜንት ሰብ አደራኩ ለዚህ ቤት ቤተሳብ ቤተሰብ ነን 🌹🌹🌹ያበዴ ወልድ በለቡዬት አለሀ ያቂራሙ በዳ ልትገቡ ያሰብኩም ውልመሙ ላበዳሙ ያብቃሙ እስራ ገራ ያለይ ያዮቻና ዪንዳቻና ላበድኒሙ ያብቀይሙ

  • @solomonhagosnegassi9899
    @solomonhagosnegassi9899 Год назад

    Sorry would u explain what is mean arosto in ur lounge

  • @solomonbekele4405
    @solomonbekele4405 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን፣ሥጋው፣ድንቹና ካሮቱ ከተጠበሱ በኋላ ቲማቲሙን ስታበስይ የጨመርሻቸው ግብአቶች በተለይ የአሮስቶ ቅመም ያልሽው ምን እንደሆነ አልተገለጸም፣ሮዝማሪኖና ሌሎቹም መጠናቸው ቢገለጽ። አመሠግናለሁ

    • @mudaykitchen3368
      @mudaykitchen3368  Год назад

      ሰላም ለናተ ቅመም እየቀመሳችሁ እንደፍላጎት ማስተካከል ይቻላል

  • @MameResponds
    @MameResponds 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob Год назад

    ስጋው ቶሎ ይበስላል ወይ?

    • @mudaykitchen3368
      @mudaykitchen3368  Год назад

      አይ ይብስላል ያው ስጋው የጭቅና ወይም ለስላሳ ከሆነ

  • @HadraBet
    @HadraBet 2 года назад

    Metaw ba adera demerkush gora bey wodeya bet ayzosh alenlish

  • @aminaoumer1266
    @aminaoumer1266 2 года назад

    ሰላምሰላምለዚህቤትሙዳይየሰላምሽይብዛ
    ወዉዉዉዉዉዉበጣምቆጆባለሙያእጀሽይባረክ
    አገገራችንንሰላሙንይመልሰልንበሳኡድአረቢያእሰረቤትለሚሰቃዩትእህትወንድሞቻችንፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ ፍትህ፣በወለጋበግፍለሚታረዱትእናለሚገላቱትወገኖቻችንፍትህፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትትትትትህህህህህ

  • @abrahafanta7509
    @abrahafanta7509 2 года назад

    የኣሮስቶ ቅመም ምን ምንድነው ?

  • @ደቡብፍቅርዩቱብነኝF
    @ደቡብፍቅርዩቱብነኝF 2 года назад

    ወለይኩም አሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱሁ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @inaharbi4631
    @inaharbi4631 8 месяцев назад

    አይጣፍጥም🙄