⭕️የሚገርም ጣዕም ያለው አሮስቶ ||በቀላል አሰራር የተሰራ||Ethiopian-food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 132

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 года назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +1

    የቤቷዬ የኔ ውደ ዋውው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው በጣም በጣም ነው የወደድኩት እድህ ልዩ የሆነ ስራ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😋👌👍❤️ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቦረናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ቤትዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    የቤቷዬ ዋዉ በጣም ልዩ አርገሽ ስርተሽዋል ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጥሩ አርገሽ ቀምመሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሉሊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ልዩ ከለሩ የሚያምር አሮሰቶ ነወ እጀሽ ይባርክ ሼር🙏👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሲድራዬ በጣምነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሮስቶ ነዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ እናመሰግናለን 👍🏾 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    ቤትዬ ይህንንማ መሞከር አለብኘ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፂዮንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +1

    ቤቲዬ ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌❤️👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 года назад

    ዋው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ያም ያም ላይክ ሼር❤️😍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሉላዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺ 😍👌👍ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሱመያዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሽታው ታየኝ በአፌ ውሀ እየሞላ ነው ያየሁት እጅሽ ብርክ ይበል ሼር👌👌💯🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ምሳዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው ደስ የሚል አሰራር እጅግ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ዋው ቤትዬ ላይክ ሼር Watching 👌👌👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bmikiking2770
    @bmikiking2770 3 года назад

    የቤቶዬ ውዴ ያስጉመጫል የኔ ቅመም በርቺልኝ አሰራርሽም በጣም ጥሩ ነው በላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቢሚኪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    የቤቶዬ በጣም በጣም ቆንጆ አሰራር የተባረከ ይሁን በርቺልኝ ውዶችዬ ላይክ ይገባዋል👍👍👍👌👌👌👏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 года назад

    ሠላም ቤትዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ እጅሽይባረክ በርች ቀጥይበት😋😋👌👌👌👌😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኦም ቱርኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 года назад

    የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍነው እጂሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሙሉዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ልዬ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍❤️ ላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ዮርዲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 3 года назад

    በጣም ሲያዮት ያስጎመዣል። እጆችሽ ይባረኩ 👌😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад

    ዋው በጣም ምርት ነው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    Bettya 😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад

    ቤትዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ👍👏👏❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    Mouth-watering and looks delicious and amazing 👏 😋 thank you for sharing ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ዜድዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 3 года назад

    ዋው ነው በርቺ እህት👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሊዮን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🙏🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 года назад

    Watchingቤትዬ 😍በጣም ቆንጆ አርስቶ ነው ላይክ የኔ ውድ👍💖💖💖

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ራቢዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 3 года назад

    ቆንጆ ሰርተሽዋል ቤቲ ስላካፈክሽን እናመሰግናለን በርቺ እጅ ይባረክ ብያለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ዋዉ! ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እንዴት እንደወደድሁት አጠይቂኝ👌እጅሽ ይባረክ👏 ላይክ👍👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኀብስትዬ የእኔውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 года назад

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ያስጎመጃል ከለሩ ዋዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ማራኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ቤትዋዬ የኔ ባለሙያ የኔ ውድ በውነት ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው 👌👌👌👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад

    እጂሽ ይባርክ በጣም ልዩአስራር ነው ያየነው ያስጎመጃል ♥♥♥♥♥♥♦

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 3 года назад

    ቆጆ ነው በጣም ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቤትዬ በጣም የሚያምር እሰራር ነው እጅሽ ይብረክ😍😍👌👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሔሉዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад

    Looks so amazing like

  • @ethiohometube
    @ethiohometube 3 года назад

    በጣም ምርጥ ልዩ የሆነ አሠራር👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Watching ቤቲየ

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 года назад

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ቤቲየ መሸአላህ ፡ይስለሙ የድኪ የጤና ምግብ ያድርግልሽ ፡በላይክ ሸር የምወድሽ ፡😍😋👍👍👍🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ኦም ኦሳማዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад

    Wow looks yummy😋😋😋👌🌺🌺🌺🌺😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው ቤቲየ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አሜንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад

    ምራቄን ነው የዋጥኩት በርቺ የእኔ ቆንጆ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሸዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 года назад

    Wow that’s looks amazing and delicious thank you for sharing my friend stay safe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ውቢትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    Watching ቤቷዬ ❤️💕

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 года назад

    Betye betam konjo adregesh new yeserashew keleyu akerareb gar ejesh yebarek 👍👌♥️♥️♥️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    Wow btam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek sher

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад

    Watching♥

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 3 года назад

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    Watching

  • @DagmawitMekonnen-g6r
    @DagmawitMekonnen-g6r Год назад

    arife

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    ዋው ቤቴዬ እንዴት እንደሚአምር ከለሩም ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ረከቦትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад

    የቤቷየ እደት ቆጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይስለም ኮሜት እያኘሳ አቅቶኛል ከደረሰሽ ልዩ ነው 👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ጥንቅሽዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 3 года назад

    እናመሰግናለን ላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አያትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад

    Yummm 😋 Betya this looks absolutely delicious I love it 👍🏾👍🏾👌🏾👌🏾💝

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      ምስራቅዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meskeremdegafe1752
    @meskeremdegafe1752 3 года назад

    Waw yasgomegal !!!!!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 года назад

    ላይክ ብር በርቺ የምወድሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 2 года назад

    betam Yameral

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      አስናቅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад

    ቤቲዬ ምራቄን ነዉ ዋጥ ያደረኩት። ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ 😍😍😍 በርቺልኝ ዉዴ👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hermelatadesse452
    @hermelatadesse452 3 года назад

    The color looks good 💙💙💙

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሲስ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 года назад

    watching

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад

    Wow በጣም የሰጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሞልን አሞልቸ ቤተሠብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔም አዲስ ነኝና አበረታቱኝ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 года назад

    Woowww Betty የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍነው እጂሽ ይባረክ በርቺ ላይክ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      አቦነሽዬ የእኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ ጠፍቼ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 года назад

    Wow Bettye i belive it is yami. God bless you I will try with Abesh style (ቅመም)Arosto.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፍርዬ ሰላም ነው በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሮም
    @ሮም 3 года назад

    ያምራል ግን ሥትጠብሽው አይደርቅም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ስጋው የራሱን ውሀ ፈጥሮ ስለነበር በጣም ለስላሳ ነበር እህቴ🙏🙏❤

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 года назад

    ❤️ነገ እሠራለሁ ወድጄዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው እሺ እህቴ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hildanaeshetu162
    @hildanaeshetu162 3 года назад

    Gobdzit👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሂልዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 3 года назад

    በጣም ያምራል ማሬ ቤተሠብ እንሁን በቅንነት ደምሪሻለሁ እማ

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 года назад

    Betey yene balmuy edite yemesgomj nw leyu yehoneshe bitey lemuya timihertebetachin neshe eko ejeshe yebarki weddddddd

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቅድስትዬ የእኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    አሁን አይደል ያየሁት ቤቲሻ አሮስቶውንና የስቴኩን አሰራር ## ቤቲዬ ድንቹ በክቡ ይበስላል??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በረከትዬ አዎ የእኔ ውድ ከፈለግሽ ደግሞ ትንሽ ገንፈል ማድረግም ይቻላል❤️

  • @sisaygmariam8226
    @sisaygmariam8226 Год назад

    ይቅርታ ዘግይቼ ነው ያየሁት …የአሮሰቶውን ስጋ ለተወሰነ ሰአት በፕሬዠር ኩከር አበስዬ ከዛ በኋላ አንቺ እንደተጠቀምሺው በዘይት አድርጌ አሮሰቶውን መስራት እችላለሁ ወይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ ትችያለሽ ቆንጆ ነው የሚሆነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    Watching❤