Selam endat neshi doctor temehertu betam des yelal berchilegi......1 teyaka nbergi ena medanitun kakomkut 2 wer alfogal ena yalshachawe hulum.meleketochi alugi gen semonun dem eyafesesegi nw ena endat nw ergezenal mawek yemechil
Selam doctor plc melishilegn ene perede yemimetaw be kuaminet be 26 new ena be 15sex areku gin wust altetekemem enem sileferahu ye 72 sat kinin wesedku ena ergizina lifeter yichilal betam tecenikaloh PLC nigerign
ነፅዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወደ ፊት ይጠቅመኛል አሁን ግን ስራ ነኝ😂😂😂እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ለሴቶች ጠቃሚና ግልፅ አርገሽ ስላስረዳሽን🙏👍ሼር
😂😂😂😂
አመሰግናለሁ
ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈
min asibe now kezi bohala turu timirt now yelk🙄🤣.
😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል
😂😂😂
አንቺ ይቀልጂ ምን አለብሽ😂😂😂😂
የዉነትሽን ነዉ እግዚአብሔር የተባረከዉን ልጅ ይስጥሽ እማ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ታድለሽ ወላሂ ባረግዝ ደስባለኝ ገና አላገባሁም😢
በትክክል ነው የስረደሽው በረሴ አይቻላው የታነገረሸቸውን ነገሮች እናመሰግናለን ❤❤❤
ታድየ በቃእርጉዝነኝማለትነዉ አልሀምዱሊላህ አላህዋየአተወፍቀኝ
ያረብ አላህ ይወፍቀን
ልጅ የአላህ ጠጋ ነው
ماشاءالله
ماشاءالله
Amin liji lemifelgi Hulu alahi afiya tenagna liji lehulum yiwefiqi
yesss እርጉዝ ነኝ ማለት ነው......በስንተኛው ሳምንት ነው checkup ማድረግ የምችለው
ፔሬድ ከቀረ ከሳምንት በኃላ ቼክ ብታተጊ ትክክለኛ ዉጤት ታያለሽ🥰
ነይ እስቲ ማነሽ እውነት ነው ወይ
አንችስ እንዴት ሆንሽ@@Bantendres517
@@Bantendres517አዎ እዉነት ነዉ እኔም ሳዬ እርጉዝ ነኝ ሁለተኛ ልጄን አረገዝኩ አልህምዱሊላሂ❤❤
Congratulations 🎉❤😊@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
እናመሰግናለን እህቴ😍
ጎበዝ፡ትችያለሽ
እናመሰግናለን ❤ነፂየ
ነፂዬ ውዴ የሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ይጠቅመናል እናመሰግናለን የእኔ ቅን ❤❤❤👍🙏
Selam endat neshi doctor temehertu betam des yelal berchilegi......1 teyaka nbergi ena medanitun kakomkut 2 wer alfogal ena yalshachawe hulum.meleketochi alugi gen semonun dem eyafesesegi nw ena endat nw ergezenal mawek yemechil
እውነት ነው ልክ ነሽ ለእህቶች ጥሩ ትምርህት ነው👌👍
በጣም ደስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ነፂ
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ቆንጆ መረጃ ነበር ነፅዬ ኑሪልኝ
አመሰግናለሁ እናቴ
Thanks Dr
የኔውድ እናመስግነለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን
ያኔ ቆንጆ በትክክል አሰረደሽ ኢነመሰግነላን❤❤❤
ሠላም ነፀፂዬ እባክሽን አውሪኝ
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
ቀጥይበት❤❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን እህታችን በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ.ፈገግታሸደሠይላል.ቆጆ❤❤❤
🥰🥰🥰
ጥሩ ትምህርት ❤❤❤❤ነው ቀጥይልን
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አምስግናለው ሲስ ❤
አመሠግናለሁ
ጭቀቴ ነው የቀለለኝ ፈጣሪ የጠብቅሺ የተሠማኝ ሁሉ ነው የተናገረሺው የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም enate ene kagebawu 3 ወሬ nw ግን eskahun ergizina alitefeterem malete mnm ayinet yeirgizana mekelakeya aliwesedikum lemdinew???? pered besireatu endedirow yimetal
ዉዴ ሀኪም አማክሪ እነሱ ይረዱሻል እኔ እኮ ባለሞያ አይደለሁም በተረፈ ለማርገዝ ዝግጁ ስለሆንሽ ፎሊክ አሲድ መዉሰድ ጀምሪ ይረዳሻል እሱ 🥰🥰🥰
በ 15 ፐሬዴ መጥቶ በ 20 ነው ግንኙነት የፈፀምኩት ከዛ ደሞ 24 ግን በሁሉም ቀን መከላከያ ተጠቂሚያለሁ አሁን ያልሻቸው ስሜቶች ይሰሙኛል ልክ በሁለተኛው ሳምንቴ ቀጭን ደም መፍሰስ ጀመረ ብዙም አደለም ቢያንስ 3ቀን ይሆናል እና እርግዝና ተፈጥርዋል ማለት ነው
ሊሆን ይችላል ኣረጋገጥሽ ወይ
እናመሰግናለን 🙏👍
thanks
እሺ በጣም አመሰግናለው 🙏💓💓
በጣም እናመሰግናለን
thank You Do
አመሰግናለው
እናመሰግንሻለን
Plse enat atebalu ye2 amet lege alegn ena mewuled felga koye period yezabal
Hikimna hiji wude🥰🥰🥰
Berchi
ያልሻቸው ምልክቶች ሁሉም ተሰምቶኛል በተለይ ወገቤን እና መቀመጫዬ አካባቢ እየቆዬ እየቆዬ ያመኛል ግን ፔሬዴ ከምመጣበት አንድ ቀን ቀድሞ መጣ እና በማግስቱ ግን የለም እርግዝና ልሆን ይችላል
አቤት ፈገግታ❤❤❤❤❤
ወገብ ያማል ወይ
ሰለም እህቴ ሰፕቴንበር 5 ነው የመጨረሸ ፕሬድ የየሁት የስንት ሰምንት ነው ወይስ በወር መቁጠር ይሸለል??
ማክሰኞ ሳምንቴ ነው ግንኙነት ከአደረኩኝ ታዲያ ማወቅ እችላለሁ የኔ ውድ ደግሞ ሌላ ጥያቄ 20 መጥቶ 7 ቀን ቆይቶ በ28 ግንኙነት ወጣው ከዛን በድጋሚም በ2 ወጣው የማርገዝ እድል አለኝ ስሞትልሽ መልሽልኝ በጣም ነው የምከታተልሽ እንዳታልፊኝ የኔ እናት❤
ልታረግዝ ትችያለሽ ፔሬድ የማይዛባ ከሆነ በተረፈ ለማወቅ ግን ቀጣይ ፔሬድ መቅረቱ አረጋግጭ🥰
እሺ የኔ እናት❤
@NetsaMerejaበፈጠረሽ እማመልሽልኝ😢😢😢ግንኙነት ባደረኩ በ15ኛው ቀን ፔረደ መጣ እርጉዝ አይደለሁም አ?😢😢😢
ዶክተር ሆዴ በጣም ይጮሀል እስኪ መልሱልኝ እርግዝና ምልክት ይሆንእንዴ
ሠላም እህት ግንኙነት በተደረገ በስንተኛው ቀን ነው እርግዝና ሊፈጠር እሚችለው?እና ደግሞ የወር አበባ መዛባት ካለ እርግዝና ላይ እሚያመጣው ችግር አለ??
መከላከያ እየተወሰደ ይረገዛል?
ዋው 👌በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን👍🙏
Yenewid tanxs❤❤❤❤
10Q my sis bexam xekami mkr new berchi enamesegnalen ebaksh leyet yalu xyakewoch slalugn kuxrshin ebaksh 🙏
t.me/Netsakila
ነፂዬ ግማሹን ምልክቶች አይቻለሁ እና ግንኙነት አድርጌ በአራተኛው ቀን ድጋሚ ግንኙነት አድርጌ መድሀኒት ወሠድኩ ከዛ ብዙም ሣይቆይ ፔሬድ መጣ ከዛ በወር በወር ይመጣል እኔ ግን ያችን ቀን ሥለተጠራጠርኩ በ3ወር ጤና ጣቢያ ሄጄ ሥመረመር አለየንም ከሣምንት በኋላ ነይ አሉኝ ፔሬዴ አምሥት ቀን ነው የቀረው መልሺልኝ በናትሺ
ነፅዬ ምርጥ ትምህርት ነው ያከፈልሽን እውነት ነው አሁን ያልሻቸውን አጋትሞኛል በመጀመሪያ ልጄ አላስተዋልኩም ሁለተኛው እና ሶስተኛው ላይ በደንብ አስተውያለሁ
እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን በርችልን
አመሰግናለሁ መስዬ
ሰላም እህት እደትነሺ አድምክር ላማክርሺ ነበር
መውለድ ፍልጌነበርና መከላከያ ካቆምኩ 1
ወር አለፍኝ ቸክሳደርግ እርግዝና የለም ፔሬደም የለም
እና ጡቴን ያመኛል ሆደን ድክመት
እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አለኝ ከተሞክሮ እህት ጥያቄየ እርግዝና ጡት እና እራስ ያማል አንደ ከስ ያለ ራስ ምታት 4ቀኔ ምን ይሆን
በትክክል እርግዝና ከተፈጠረ እነዚህ ምልክቶች ይኖራሉ🥰🥰🥰
እንቅልፍ የሚነሳኝ ሆድቁርጠት በጣምተቸገርኩ ምንይሻላል
አልሀምዱሊላህ እርጉዝነኝ😢😢
❤❤❤❤
ሳላም ነው ነፂዬ❤❤❤
Yene enat 10qu❤
ሰላም ነፂዬ ቀጣዩ የወር አበባ ከመምጣቱ በፊት ቢያን 4 ቀን ሲቀረው HCG test ቢደረግ ውጤቱ ምን ይሆናል
Selam yergzna mlktoch yetewesenutn eyayehu new yewer abebayem almetam temermre gn mnm yelem
የወር አበበሽ ሳይመጣ ከሳምንት በላይ ከቆየ ትክከለኛ ዉጤት ታያለሽ 🥰
ሠላምነፂ ጥያቂነበርኝ እኔ ፐሪድ የጨረሥኩለታ ክኒኒ ተጠቅሚ 1ቀን ግንኝነት አደረኩ ከዛ ልክ በወሬ ፐሪደ መጣ ግን አልፈሠሠኝም 8ቀን ቆየ ከዛ በወሬ ሣይመጣ በ4ቀኔ ክኒን ወሥጀ ግንኝነት አድርኩ 9ቀን ተጠቅም አቆምኩት እርግዝና ይበጠራል እባክሽ መልሽልኝ በጭንቀት ልሞትነዉ እባክሽ
Thank you siser 💙
Welcome 😊
esh ihite betam amesegnalew❤❤❤
Selam doctor plc melishilegn ene perede yemimetaw be kuaminet be 26 new ena be 15sex areku gin wust altetekemem enem sileferahu ye 72 sat kinin wesedku ena ergizina lifeter yichilal betam tecenikaloh PLC nigerign
Ene doctor aydelehum wude gin benegershign meseret ergzna ayfeterim atsgi 🥰
@@NetsaMereja betam ameseginaloh 🙌
ሰላም ዶክተር ፔሬድ የመጣው ነሐሴ20ነው ዛሬ ሆድ ቁርጠት የመሀፀን ህመም አለኝ ዕርግዝና ሊሆን ይችላል?
ውዴዋ እንዴመጣነው የተገናኝነው የወር አበባየውዴ
Selam preda kalke bewal gengunt adegalw kez postpel wesjalhu kaderku k5ken bewal tenshi tensh yfsgal yakilshalsegal aflaym des yemyel semet alw argizalhu malte nw?
Be enatsh tolo Mels efalgalhu
Post pill berasu endi yazabal wude
ሰላም እደትናችሁ እኔ የ3ወር እርጉዝነኝ ሽንጥ አማጥ እያስለቀሰኝ ነው ምን ላድርግ
ሰላም እናት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አርጊ በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል ወክ ማድረግ ህመሙን ይቀንስልሻል በተረፈ ብዙ ሰዓት አንድ ቦታ አትቀመጭ በቂ እረፍት በመተኛት አርጊ ችግሩ በጣም ከፍ ያለ ከሆነ ግን ሀኪምሽን አማክሪ
@@NetsaMerejaውሀ ጠጭ ውደ እኔ የውሀአለመጠጣት እጥረትእና የቱቦ ኢንፌክሽን አለብሽ ብሎኛል ዶክተር መዳኒትም 0ለው
Ebakshi edatefigi 23 newu kayehu 4 ken honegale kehode betache yamegale mndewu teygaleshi
ፔሬድ ቀርቶ ከሆነ እርግዝና ሊሆን ይችላል ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
ሠላም ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ? እኔ በፈንጅ ቀን August 23 ፔሬዴ መጣ September 13,14,15,16 ግኑኝነት አረኩ September 19 ደም መጣ ብዙም አይደለም ተቆራረጠ ከዛ በሃለ ያመኛል በጣም ይደክመኛል ወገቤን ያመኛል በጣም መሀፀኔን ይሠማኛል ያቅለሸልሸኛል ሠሞኑን ጤና ጣቢያ ታይቼ ነበር ግን የለም በድጋሚ መቼ ልሞክር ምድነዉ እባክሽ መልሽልኝ?
በመረፌላይ ይረገዛልዴ
የወሊድ መከላከያ መርፌ የወር አበባን እንዳይታይ ይከለክላል? ከስንት ጊዜ ቡሃላስ ይታያል?
ሊየዛባ ወይም ሙሉ ለሙ እንዳይመጣ ሊያደርግ ይችላል ከማዛባቱ ይልቅ እንዳይመጣ ነዉ የሚያደርገዉ አታስቢ 🥰🥰🥰
ያአላህ እንደ አፍሽ ያድርገው በጭንቀት ልሞት ነው 😢@@NetsaMereja
Eregoz enat post pils betwused meyametaw cheger menden new melishelegin eheti chenkoy new
Margezishn eyawekish aywesedim yaw sataki new bergitegninet yewesdshiw silezih lehamimsh asawki
ነጺ በጣም አመሰግናለሁ በርችልን የኔ መልካም
btam tiru timhrt new
ሰላም እህቴ እቤት ውስጥ ሽንት ምርመራ አርጌ አለ ይላል በህክምና ደሞ ደም ሰጥቼ የለም ይላል መልስ ብሰጭኝ
ቶሎ ከሆነ ቼክ ያረግሽዉ ትንሽ ቀን ጨምረሽ በድጋሚ ቼክ አድርጊ በተረፈ መመርመሪያዉ በትክክል የሚሰራ መሆኑን አገልግሎቱ የሚያበቃበትን ቀን ተመልከቺ እናም ፔሬድ ካልመጣ በድጋሚ ቼክ ብታረጊ መልካም ነዉ🥰
Eshi Ema Meleshilgn Benateshi Dengelena Saywesed Yeregezal Ende Ee Ema
Awo
ነፅየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባ ያየሁት ጥቅምት 2 ሲሆን በ9 ግንኙነት አደረኩ ግንኙነት ካደረኩም 1ሳምንት ሁኖኛል በ8 ተኛው ቀን ቀላል ደም መፍሰስ አጋጠመኝ ጠቆር ያለ ቡናማ የሚመስል በተለይ ጥዋት አካባቢ ይፈሰኛል ብዙም አይደለም ሆዴ አካባቢ የተወሰነ ህመም አለው እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን
እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በአእርግዝና ወቅት ግን ደሙ በጣም ላይትና መጠኑ ትንሽ ነዉ ነገር ግን ለማረጋገጥ አስቀድመሽ እርግዝና መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቤት ዉስጥ ቼክ አርጊ እናቴ እርግዝና ባይኖርም ሃኪም ዘንድ ቀርበሽ ቼክ አርጊ ብዙ ነገር እኛ ሴቶች ሊገጥመን ይችላል እና ማረጋገጡ አይከፋም
@@NetsaMereja በጣም አመሰግናለሁ
@ስንቱ የእናቷ ልጅ እዴት ሆንሽ ማሬአርገዝሽ
@ስንቱ የእናቷ ልጅ እሽ አውን ወር ሙላኝ ቤሬዴ አልመጣም ግን ምንም ስሜት የለኝም ግን በጣም ይርበኛል ለምድን ነው
አው ይፈጠራል
ደሙ ቀጭን ነው ወይስ የረጋ የሚፈሰው
ተሳስተሻል እኔ ፔረድ በጨረስኩ በ4ኛው ቀን ነው የፀነስኩት
ነፂዬ እኔ ለ 3 ወረ መርፌ ወሰድኩኝ መርፌውን ስጨርስ ቾይዝ ጀመርኩኝ ግን ነጫጩን ጨርሼ ቀዩን አንድ ፈሬ ወሰጄ ባጋጣሚ ቤተሰብ ጋር ስሄድ ረስቼው ሌላገዝቼ እንዳዲስ ጀመርኩኝ ግን ቀዮጋር እስከምደርስ ፈራው ቼክ ማድረጊያውን ገዝቼ ሳይ ምንም የለም ነገር ግን የሚሸቱ ነገሮች ያስጠሉኛል ያቅለሸልሽኛል ጥሩ ስማት አይሰማኝም ግራገባኝ
ስሙማአድት ሴት ትክክለኛ የወርአበባአይታ የርግዝናስሜት ማቅለሽለሽሲስማት ምንይባላል???መልሡእምታውቁሁሉ❤
ፔሬድ በጨረስኩ 2ቀኔ ከባሌጋ ተገናኘን ከዛ 2ቱን ቀን በድሁ አሳለፍን 2ቱን ቀን መቆጣጠሪያ ተጠቀምኩኝ ከዛ እዳልሽዉም የሚሰማኝ ህመም የፔሬድ ህመም ነዉ❓
ሠላም ማማዬበፈጠሪሺ መልሺልኝ እኔ የወር አበባዬ በጨረሥኩኝ ማግሥ የ24መዳኒት ተጠቅሚ ነበር ነገር ግን የውረ አበባዬ አልመጣም ግዲት መምጣት አለበት በዚህ 10ቀን ንገራኝ😢
መድሃኒቱ አንዳንዴ ፔሬድ ያዛባል ትንሽ ቀን ጠብቂዉ ካልመጣ ግን ቼክ አድርጊ🥰
እኔም እዳቺ ሆኚ እርግዝና ተከስቷል
አንድ ጥያቀ ልጠይቅሽ የኔ ዉድ 😢
እህቴ እኔ የወር አበባ ካየው ቆየው ልጄ 5አመቱ ነው መከላከያ በክንድ የሚቀበረውን ነበረ የተጠቀምኩት ካሶጣውት3 ወር አለፈኝ ጭራሽ የወር አበባ አላይም 37አመቴ ነው
የሰዉነታችን ሆርሞን እስኪስተካከል ነዉ የቆየዉ ይመጣል ጠብቂዉ ካልመጣም በመሃል እርግዝና ሊፈጠር ስለሚችል በየጊዜዉ የእርግዝና መመርመሪያዉን እየገዛሽ ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሳብ❤ላይክ❤❤
Weda taxs betam gin ena andi tiyaka letykesh ye 2 weeks erkuz negn gin betam yamegal sebala yekebdgal demo hemamu mata mata yebisal mn laderg mama
Selam enat endi yalew milikt eske 3 wer liketil ychilal neger gin migb stmegebi tinsh tinsh memegeb ande bizu kemeblat beseatat liyunet tinsh tinsh biyi beza lay yemiyakatilu kibat yebezabachewn migbosh kenshi wuha ena leloch fesashochin bedenb techi wedemegnita kemehedsh befti askedmesh erat begze memege yiredashal beterefe yitewshal
እህቴ መልሽልኝ. ፔረዴ መጫው ቀርቦ. ግንኙነት አርጌለሁ. ከኒን ተጠቅሜለሁ. ከባሌም ተለይቸ 5 ቀን ውጫለሁ. አሁን. አልመጣም ወር ሊሆኑ. 2 ቀረው. ምን ሁኖነው
😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁአለ
ነፂየ ጥያቂ አለኝ እኔ ባለቤቴጋ የወር አበባ በመጣበት ቀን ግንኙነት አደርኩ ያነገር እርግዝና ይፍጥራል እንዴ ውዴ መልሸልኝ ሰውዴሸ❤❤❤
አይፈጠርም እናቴ🥰🥰🥰ግን የወር አበባ ላይ ሆነሽ ግንኙነት አታድርጊ ጉዳቱ የከፋ ነዉ🥰🥰🥰
ዉዴ እህቴ ነጺዬ ተጨንቂያለሁ መልሺልኝ ፔሬዴ በሄደ በ2ተኛዉ ቀን ከባሌጋ ግንኙነት አደረኩኝ እርግዝና ይፈጠራልዴ መዳኒቱን የ24ስአትነዉ የተጠቀምኩት ስአቱ አላለፈም 24ስአቱ እደሞላ ግንኙነት አላረግንም እማመልሺልኝ
እባክሽ መልሺልኝ እንዳታልፊኝ ፔሬዴ ወር ባለፈ በ አምስት ነዉ እና ግንኙነት ያለኩት 25 እና 27ነዉ እርግዝና ይፈጠር ይሆን
Ere ayifeterim
20 befit kehone yifeter naber
ውዴ በጣም ቆንጆ መልህክት ነው እናመሰግናለን 😘
እናመሰግናለን
እህት እኔ ወር አበባይ በቁመ 6ቀን ግንኙነት አረግሁ በመጣ 14 ቀኑ ቁርጠት ሁደን ወገቤን ራስመታት እንቀልፍ መቅለሽለሽ ጀመረን
ሰላም ነፂ የወር አበባዬ ሊመጣ አራት ቀን ሲቀረው በሆነ አጋጣሚ ግንኙነት አደረኩ እና ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ተጠቅሜ ነበር ፅንስ ይፈጠር ይሆን በጣም ፈርቻለሁ ከቻልሽ ቶሎ መልስ ስጭኝ
እህቴ አይፈጠርም
ምነ ያህል ጌዜ ይፈሳል
selam netsi addis negni ......berchilgni tekami mereja nw
💖💖💖💖💖💖👏
አሁን ያጋጠመኝ ነገር
እሸ እህቴ ቤረዲ ወር አልፈት 5 ቀንኑ መጣ ከዛ በፊት ሸንት ሸንት የለኝ ነበር አሁን ደሞ ልቤ ይሸከረከራል ድክምት ይስማኛል እና የወር አበባ የመስለ ይመጣል እንዴ
የወር አበባ ከመጣ እርግዝና የለም እናቴ🥰🥰
ሰላምደኩተርእዴትነሽ የወርአበባዬ ባለቀ3ቀንተገናኘን. ግንመዲሀኒት አልተጠቀምሁም ነበርአሁግንየወርአበባዬበሚመጣበትቀን መጣብኝ ግን አሁን ልቤንያመኝል. እራሴንያመኝል❤❤መለሽልኝበፈጠረሽ
እደት ሆሽ እህት
ሽትሲሸና የማቃጥል ምድነዉ መዳኒቱንንገሪኝእህት
ህክምና ሂጂ ዉዴ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ወይ ባክቴሪያና ፈንገስ ሊኖር ይችላል ታከሚ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽአመሰግናለሁእህት
ሠላም ዶክተር እባክሽ እባክሽ እኔ መውለድ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም በተደጋጋሚ ሞክራለው እቢ አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽን
ፈጣሪ ይጎብኝሽ