Aba Yohannes Tesfamariam Part 1245 A ''ዕድሜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ''ዕድሜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ''
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 282

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 Год назад +9

    የኛ ልዩ አባት አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ይስጦት ኑሩልን ለዘልአለም ዉድ ሰጦታችን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Год назад +3

    ላስተማሩን ለመከሩን ለታላቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘላለም ይኑሩልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @3124aa
    @3124aa Год назад +5

    አባየ የእኛ የስደተኞች ተስፋ እንኳንም በሰላም መጡልን የትዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለመላክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደርሳችሁ አደርሰን የአመት ሰው ይበለን።

    • @Abel-rg1uc
      @Abel-rg1uc Год назад

      አሜንአሜንአሜን

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እንኳን ሠላም መጡልን የበረሀዉመናኝ የምስጊኖች አባት የወጌልገበሬዉ የስደተኞች መፅናኛችን አባታለሜ እግዚብሄረ ሺሺሺ አመት ያኑርልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯📖

    • @gff7556
      @gff7556 Год назад

      የወቅሸቱ ቅዱሰ ገብርኤል አንተጠብቀን በስደት ጥሩ ፈቅር ስጠኝ

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 Год назад +8

    አባዬ ያለም ብርሀን ዘላለም ኑሩልን የስደት ስንቃችንን ምርኩዛችን ብርታታችን አባዬ እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለበረሀዉ መናኝ አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አባታችን ዘላለም ኑሩልን አሜን

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 Год назад +17

    የተከበሩት ዉድ አባታችን እንኳን በሰላም በሰላም መጡልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ለዘልአለም ያቆይልን ኑሩልን ዘልአለም የኛ ተስፋ።

    • @asfc7228
      @asfc7228 Год назад

      አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለህይወት ያሰማለን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Год назад

      AmenAmenAmen ellllllllllelllllellllllllellllllll kalewot yasemaleng abatachn gedamachn fexar yixebek be tselot asibung welete mariyam and welde Gebriel

  • @gohg4262
    @gohg4262 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን 🤲🤲

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Год назад +3

    ቅዱስነተዎት እንኳን ሠላም መጡልን የእኛ ዉድና ተናፍቂ አባት በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የበረሃው መናኝ ጀግናዉ ባህታዊ ዘለዓለም ኑሩልን የእኛ ተስፋ

  • @ትግስትካሰቡትያሰርሳል

    እግዚያቢሄርይመስገን አባታችን እንኳንአደረሰዎት የኛ አባት የበረሀውመናኘ የታሪክ አባት ፍቅርሰባኪው የስላሴ ባሪያ እድሜ ማቶላስንይስጠልን😢😢ፀሎትሁ አይለየን

  • @aynalemsimon8075
    @aynalemsimon8075 Год назад +1

    አባዬእንካንበሰላምመጡልንአባዬከተወለድኩጀምሮ19አመትስሰቃይሰውየማያውቀውበሽታበእግዚአብሄርቸርነትሳይረሳኝበቅዱስገብርኤልተራድኤነትባንቱእንባናፀሎትየመሀላፀሎትሲደረግበሀይላንድወሀበማድረግእየጠጣሁተፈወስኩነገ13ወሬአባቴቤተሰቤቼበገንዘብእንደውሻአየተናጩብኝነውኑሯቸወንምሊፈቱነውአባዬከእገዚያብሔርበታችአመካብኋለሁበመንፈስድረሱልኝአባቴለመመስከርያብቃኝመላኩአፀደማርያምከመንዝ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Год назад +2

    እንክዋን በሰላም መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ አፀደ ማርያም ጭንቅ ላይ ነኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +2

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን በፀሎታቹ አስቡኝ የሚያስጨንቀኝ ከቦኛል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Год назад +2

    ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ ቤሰቦቸን ጤናቸዉን ስጥልኝ አሜን ገብርኤል ቅደም ከፍቴ አሜን አሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @berihunmulatwasihun3178
    @berihunmulatwasihun3178 Год назад +3

    አሜን እንኳን በሰላም ገቡልን የኛ አባት ብሌናችን ኑርልን ሺ ዓመት

  • @tttt5980
    @tttt5980 Год назад +2

    ኣሜን ✝️✝️ኣሜን✝️✝️ ኣሜን አባየ ኣነ ዓብዪ ንገር ክገብር ደስስ ይብለኒ እዩ ግን ንምንጋሩ ስለ ዓቕሚ ዘይብለይ እየ እሞ ሓደራ አባየ ንስኹም ኣምላኽ ኩሉ ትፍልጡ ዘጠቕመናን ዘይጠቅመንናን ሓደራ እቲ ቅኑዕ ክናናገር ኣብ ኣፍና ኣብ ኢድና ኣብ እግርና ኣብ ልብና ኣብ ዓይንና ኣብ ኣእምርና ኣብ ንበልዕኦ ንስትዮ ንክድኖ ኩሉ ንኽንፈልጥ ፈጣሪ ዝፎትዎ ክንሰርሕ ሓደራ ባሩኩና አባየ ብፍላይ ኣነ ዝዛረቦ ይፈልጥን 😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @biresawasaye516
    @biresawasaye516 Год назад +2

    ግሩም ስጦታ ነው።ሁሌም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የፅድቅ ስራን የሚሠሩ ድንቅ አባት።የዛሬ 16 አመት አካባቢ ለመተያየት እስከማንችል ድረስ ሠው ይበዛሉ ይሉ ነበር ።ሌላም ብዙ ብዙ የተናገሩት ሁሉ ተፈፀመ ።ያኔ በደንብ አይገባኝም ነበር ።ወገኔቸ እኒህን አባት የማግኘት እድል ከገጠማችሁ እለቱን ተጠቀሙበት።ምክንያቱም የህግ መምህር በረከት ይሰጣል።

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጡልኔ አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን የፍቅር አባት የሰላም አባት የስደት ስንቃችን የኛ አፅናኝ ዘላለም ይኑሩልን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @serkalemasfaw6672
    @serkalemasfaw6672 Год назад +2

    እንኳን አብሮ ደህና መጠልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የበረሀው መናኝ የሁሉ አባት የስደተኞች ተስፋ

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋👐👐👐👐👐👐👐👐👐እፁብድቅነዉ ለኛምይሁን ይደረግልን ከስደት መልስ አባታችን እንባ ፀሎታችሁ አይለዬን አሜን አሜን አሜን🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Год назад +1

    አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡የሰላም፡የፍቅር፡አባት፡ከአባትም፡አባት፡ለኛ፡ለሀፄተኞች፡የተላኩልን፡ከላይ፡ከሰማይ፡የእግዛብሔር፡መላእክተኛ፡የጫካው፡አበሳባህታዎ፡የወጌል፡ገበሬ፡አባታችን፡ድግል፡ማሪያም፡ትጠብቅልን፡ጠላቶትን፡ከእግሮት፡ስር፡ይጣልሎት፡የእግሮት፡መረገጫ፡ያርግሎት፡ሺአመት፡ኑሩልን፡በጤና፡በፀጋ፡ያቆይልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 Год назад +4

    እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደሪብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን ኣሜን

    • @gff7556
      @gff7556 Год назад

      እንኳን በሰላም መጡሉን አባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ አይለየን አሜን

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንደህናመጡልን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን
    ያሰማልን በእውነት የሰላም የፍቅር የበረከት አባት የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን
    አሜን
    🤲🤲🤲

  • @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
    @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Год назад +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ።

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የተዋህዶ ኮኮብ ዝማሬመላእክትን ያሠማልን ረድኤት በረከታችሁ ከኛአይለዬን ይደርብን አሜን🎋👐አሜን🎋👐አሜን🎋👐🕯🕯🕯🕯🕯📖

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarsara6766
    @sarsara6766 Год назад +2

    የእኛ ልዬና ተናፍቂ ልዬ ስጦታችን እንኳን ሠላም መጡልን አባታአለሜ

  • @roo4749
    @roo4749 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣችሁ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይምፕስገን አባታችን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲመን ቤጤናን ያቆይልን አሜን በረክቶም ፀሎቶም ይዲረብን አሜን አሜን አሜን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад +1

    አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ያገልገሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ለሀገሮት ለቅድስት ኢትዮጵያና ለህዝቧ ሲል ይስጥልን በከንቱ የሚያሳዶትን ታገሱ ተመለሱ ይበልልን ጠላቶትን ዲያቢሎስን በቆፈረው ጉድጓድ ይጠብቅልን ገዳማችንን መነኮሳቱን ሁሉ ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿

  • @ጨልሞላይቀርሊነጋ
    @ጨልሞላይቀርሊነጋ Год назад +1

    _እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን_
    _አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን_

  • @አካልነኝየድንግልማርያምባ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን ናፍቆታችን አባዬ💐አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን👏በእድሜ በጤና በፀጋ በበረከት ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያስረዝምልን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን🙏የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏አባታችን ፀሎተወት አይለየን🙏

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Год назад +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን👏👏💓💓🙏የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ ጀግና የሰላም የፍቅር የትሕትና ያአንድነት አባት💕የሥደተኞች አባት የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን፫ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰሱን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑሩልን🙏 እኛንም ከሚድኑት ያድርገን የሰማነዉን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    በረከታችሁ ይደርብን አባታችን የኛልዮ

  • @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ

    የኛ ዉድ አባት የታሪክ ባለቤት ቅዱስ ገብርኤል ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለበረሀዉ መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጠላታቸዉን የእግራቸው መርገጫ ያድርግልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በረከታችሁ ይደርብን እንባና ችሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ

    የተካበሩ አባታችን እኳን ሠላም መጡልን የሠላም የፍቅር የልማት የዲሆች አባት የበሸተኞች መፅናኛ
    ሸአመት ያኑርወት እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሠወት

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Год назад +1

    ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን ሰምተን ያማረ ፍሬ እድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምዎት ይብዛልን የበረሀዉ መናኝ ዉድ አባታችን የሺሺሺዎች አባት ፈጣሪ ይጠብቅልን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን በረከትዎት አይለዬን አሜን፫

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Год назад +1

    አባ ዩሀኔስ ተስፋ ማሪያም የስደትኞቺ ማብራት ሺ ሺ ሺ አመት ኑሩልን ጤናወትን ያስተካከልን የስራዋት ጌታ ወለት ስንበት ጥዳለ ገብርየል ከነቤትስቦቻቺን በጥሎትው አስቡን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Год назад +1

    እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬዬ💛💚❤💐💐💐🕊🕊🕊

  • @assaihalu5594
    @assaihalu5594 Год назад +1

    እንኳን በስላም መጡልን አባየ የተዋህዶ እንቁ የስላም አባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በረኸቱትን ይደርብን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን

  • @tttt5980
    @tttt5980 Год назад +1

    ዝምሃርኩሙና ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሓብኩምልዑል ፈጣሪ ኣነ እንታይ እሞ ክብል እየ ኣቦና በውነት ኣምላኽ ንኩሉ መጽባይ ኣብ ቅድመይ ንክቅርቮ ንኸይ ርስዖ ሓደራ ብጾሎትኩም ዘኹሩኒ አባየ ድሞ ንመጽብዓይ ክፍጽም ምስ ረኸብክዎ ሽለል ከይብል ብርኩስ መንፈስ ተትሕዘ ሓደራ አባየ ብጾሎትኩም ዘኹሩኒ ሓደራ አባየ ሓደራ ብማርያም
    ኣነ ንስኹም ብዝምሃርክሙና ብጾሎትኩም ቡዝሕ ረኽበ እየ ዓቕመይ ዝፎቆዶ ድማ ክምስክር ክናገር ሞኩረ ግን ዓቕሚ ስእነ አባየ ብማርያም ዝዛረቦ ጥዑይ ዝምጻቦዖ ብፈጣሪ ዝፍቶ ኩን ክኾነለይ ሓደራ ብማርያም ባርኹኒ 😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @zenabzenab1917
    @zenabzenab1917 Год назад +2

    Ameen Ameen kale Hiwot yasemaaln segahun yabazalachuu abatachin zamare malekt yasemaaln baselotachu asebung takel yuhanis eyalachu abate adra

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችንቃለህይወትን ያስማልንአሜንአባዬሺአመትኑሩልንአሜን

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Год назад +1

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን የህይዎትን ምግብ ለመገቡን አባታችን ቃለህ ይዎት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @atalaatala5419
    @atalaatala5419 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ጠላታቸውን በእግራቸው ስር ይጣልልን አሜን

  • @axe5159
    @axe5159 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን 👏👏👏👏👏💐💐💐

  • @SamsungAs-pn1tx
    @SamsungAs-pn1tx Год назад +1

    የሰላም ና የፍቅር አባታችን አባ ዬውሃንሰ ተሰፍማረያም ቁዱሱ ባሕታዊ የሰጠን አግዜአብሔር የተመሰገን ይሁኑ አሜን አሜን አሜን አሜን የኛ ጀግና አባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑረልን

  • @نورر-ظ9غ
    @نورر-ظ9غ Год назад +1

    እኔማ ሀሳቤን በእርሱ ጥየዌለው ያደረገልኝን ሁሉ እኔው አውቀዎለው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባዬ

  • @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ

    የሰላም አባት የወንጌል ገበሬ ሺ አመት ያኑርልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    አባዬ ቃለህይወት ያሠማልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 Год назад +1

    በምን ልግለጸወት አባቴ፡፡እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +1

    አባዬዋ የእኛ ልዩ የድሆች አባት የእዉነት አባት ዘለል አለም ኑርልን አባዬ የስደተኞች አባት ኩራታችን

  • @haymanot2890
    @haymanot2890 Год назад +1

    የቸከበሩ አባታችን ለዘለአለም ያኑርልን እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ይሠማልን አሜን

  • @fastlast9765
    @fastlast9765 Год назад

    እግዚአብሔርይመስገንአሚንየታየላስተማሩንለመከሩንለገሰፁንየሕይወትቃልንለመገቡንበእውነትቃለሒወትንቃለበርከትንያሰማልንያገልግለወትዘመነወትንያርዝምልንእዲሜማቱሳላንይስጥልንአሚንየበርሐውኮኮብየስላሴባሪያየወጌልገበሬየተዋሕዶእንቁየሕግመምሕርሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመትያኑርልንከእግዚአብሔርበታችየስደተኞችአባትኑሩልንአሚንየታየወለተማሪያምብርሐነመስቀልእያሉከነቤተሰቦቸበፆለትያስቡንአሚን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያሰማልንፀጋውንያብዛለወትአሚን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Год назад +1

    አባዬ እንኳን አደረሶት አባዬ በረከቶ ይደርብን
    አባዬ የእስራኤል ቅዱስ ባሉበት ይጠብቆት

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    እንኳን ደህና መጡ
    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Год назад +2

    Amen amen amen Abatachn Kale Hiweten Yasemalen Bedme Betena Yakoyilen Amen

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Год назад +1

    አባይስለሁሉምነገረእግዚአብሔርይመስገንአባታችንእመቤቴድንግልማርያምትጠብቅልንእሽአባይቃለህወያስማልንአሜንአሜንአሜን

    • @thigistthigist548
      @thigistthigist548 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mተስፋወለተኪዳንን
    @Mተስፋወለተኪዳንን Год назад +1

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በጸሎት አትርሱኝ ወለተኪዳንን ከነ ቤተሰቦች አባታችን ሠው አድርገኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የበረሀው መናኝ አባታችን ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ አሜን። የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @zimiebiadig7736
    @zimiebiadig7736 Год назад +1

    መፅናኛችን አባታችን እስከ አለም ፍፃሜ ያኑርልን አምላካችን!!!

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад +1

    ዕድሜኤን በሙሉ ለኤግዚአብሔር እሰጠዋለሁ
    1ኛ ሳሙኤል 1 ፥11

  • @እምዬኢትዮጵያሰላምሽናፈቀ

    የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ኩራት እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Год назад +2

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወልዴ ጊወርጊስ

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወድሞቼን በመንፍስቅዱስ ጎብኙልኝ አባታለሜ🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +1

    እሄን የተባረከ ቦታ እድረግጥ በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ እርዱኝ

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Год назад +1

    እልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
    እኔን እኔን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @giv7642
    @giv7642 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን

  • @aberash3108
    @aberash3108 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ Год назад +1

    አባየ እንኳን በሠላም መጡልን አሜን አሜን አሜን አባየ በእኔባ በፆሎቶወ አሥቡልኝ እህቴን ወለተ መድን እያሉ

  • @nigsitdsgss6135
    @nigsitdsgss6135 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ ስጦታችን እንኳን ደና መጥልን

  • @samahal2269
    @samahal2269 Год назад +1

    ሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @negestatnega8285
    @negestatnega8285 Год назад +1

    አባታችን አባ ዮሐንስ እንኳን ደህና መጡልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA Год назад +1

    ዉድ እባታችን እንቁ የታርክ ባለቤት የድሆች እባት እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад +1

    እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልል👏👏👏👏👏🌾🌱🌾🌱🌾ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛሎት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @shashukahsay6283
    @shashukahsay6283 Год назад +1

    Awooo abatachin ewnet new kale hiwet yasemaln abatachin xelotwo ayleyen bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bexelotwo asbugn abatachin kenebetesebochie xelotwo ayleyen abatachin amennnn amennnn amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn

  • @metasbiyanega6959
    @metasbiyanega6959 Год назад +1

    Yena abate selame kermachu egzbhare yetbiqelen ❤️❤️❤️

  • @MangshaMangsha
    @MangshaMangsha Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንካን በሰላም መሐሉን አባታችን በርከትዎ ይደሪብን እንባ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼

  • @gery7671
    @gery7671 8 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወትያስማልን በእድሜበጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያድረዝምልን አሜን አባዬ ክፍአይካብን ሺአመትይኑሩልን 😊😊😊😊😊

  • @SameeraSameera-rs6fn
    @SameeraSameera-rs6fn Год назад

    እግዚአብሔርይመስገንአሚንየታየላስተማሩንለመከሩንለገሰፁንበእውነትቃለሒወትንቃለበርከትንያሰማልንያገልግለወትዘመነወትንያርዝምልንእዲሜማቱሳላንይስጥልንአሚንአምላከዮሐንስአምላከገብርኤልየተማርኩትበልቦናየፃፍልንልቦናየንክፈትልኝአሚንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሚንዝማሬመላእክትንያሰማልንየታየያገልግለወትዘመነወትንያርዝምልንየታየየኔልዩአባትአሚን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Год назад

    እግዚአብሔርይመስገን አባታችንእንኳንደህናመጡልን የኛልዩስጦታችን መፆናኛችን ቃለህይወትያሠማለልን አሜን በፆሎትአስቡኝ ሀናማርያም እያሉከነቤተሠቦቸአሜን

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Год назад +2

    Enkon dehna metu abaye 🤲🤲🤲

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 Год назад +1

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abaye nurulin shi Amet ♥

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባየ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አጺያተኛ ልጅዎትን

  • @golstar2784
    @golstar2784 Год назад +2

    Egzihaber yimasigan Amen Amen Amen

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት

    እኳን ደህናመጡልን አባታችን የእኛ ናፍቆት

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 8 месяцев назад

    አባዬ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ጥላቶትን የራማዉ መላእክትን የግሮት መረገጫ ያርግልን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤🕊️🕊️🕊️🕊️👏👏👏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +1

    አባዬ በርክቱ ይደርብን 💗❤🙏🙏 አሜንአሜን

  • @ልባአምሴትአደርገኝ

    አባዬ እኳን በስላም መጡልን የኛ ተናፋቂ አባት

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Год назад +1

    አባታችን ክብራችን ህይታችን ናፍቆታችን ስስታችን እንኳን ደና መጡልን

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብር-ፈ9ቐ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን አሜን 👏👏👏👏

  • @نورر-ظ9غ
    @نورر-ظ9غ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hannahanna3788
    @hannahanna3788 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን