የኪዳን ቤተሰብ __ ባሌ ድካሜን ነገረኝ ** እህት ዘለቃ በቀለ (ቃቁ)**

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 17

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 День назад

    ❤😭😭😭😭😭❤❤❤ hallelujaa!

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 День назад

    ጌታ ይባረክ አንችን የሰጠን በጣም ነዉ የምባረክብሽ ከስብከትሽ በላይ የቤትሽ ምሳሌዋች ያረኩኛል። ከሁሉ ግልፅነትሽን እወደዋለሁ አባቢን የመሸዉቃቸዉ እስከሚመስለኝ ድረስ ነዉ ሚስ የማረጋቸዉ ቢቻል እሳቸዉ አንድቀን አኢንተርቪዉ ቢደረጉ ምኞቴ ነዉ እኚ ግሩም ባለቤትሽ አንስተሽ አትጠግቢያቸዉም ። በጣም ነዉ የምወድሽ እድሜናፀጋይስጥሽ ለምልሚ ከክፉ ሁ ይጠብቅሽ 😍😍

  • @misikirlobe6590
    @misikirlobe6590 День назад

    አስተማሪ መልዕክት ነው! እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 День назад

    ቃቁዬ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ።

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 2 дня назад

    Amen 🙏

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 2 дня назад +1

    አሜንንን አሜንንን

  • @hannatsegaye4489
    @hannatsegaye4489 2 дня назад

    God bless you and your family 🙏❤️

  • @YmrotAdana
    @YmrotAdana 2 дня назад

    እናት ቃቁ በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩሽ አንድ ወር እንደዛ ይሆናል እና በጣም ተጠቅሜአለው በይበልጥ ሳላገባ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ እውቀት እጨምር ነበር በጣም የተባረክሽ ነሽ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን እባክሽ

  • @berhanetemechache3766
    @berhanetemechache3766 2 дня назад

    ቃቁዬ እግዚአብሄር ያብዛልሽ አሁንም የቃሉ ፍቺ ይብራልሽ❤️‍🩹 የዚህ ዘመን (የጊዜው ቃል) ቃል ተጨምሮ ተጨምሮ ይሰጥሽ የተወደድሽ 🙏

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s День назад

    ❤❤❤

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 3 дня назад

    ተባረኪልኝ ኑሪልኝ

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 3 дня назад +2

    ስወድሽ እኮ እትዬ ቃቁ

  • @GunetTadese
    @GunetTadese День назад

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ በአንቺ በኩል ጌታ አስቸምሮኛል ወላጅ ነኝ ቤተሰብ ልጅ ከዳረ በኋላ እንዴት መኖር ከልጆቹ ጋር እንዳለበት በወንድ ልጅሽ ምሳሌ አድርገሽ ያስተማርሺው ጠቅሞኛል ቃሉን ኖሮ መስበክ ሌላውን ውጤታማ ያደርጋል። ። ።

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 3 дня назад +1

    እኔ እኮ በጣም ነው እምማርብሽ

  • @yihewsahlemariam
    @yihewsahlemariam 2 дня назад

    GOD BLESS YOU AMAZING MESSAGE.

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 3 дня назад

    ምን ዓይነት ዕምነት ነው ግን?

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 3 дня назад

    በዕምባ አጀብ ነው የምፅፍልሽ