Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ጉዞ ከእስልምና ወደ ክርስትና || ድንቅ ምስክርነት || የቅዱስ ገብርኤል ተአምር || ከ ሀያት ወደ ማክዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 май 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    RUclips / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Комментарии • 672

  • @user-ym3jl4sj9f
    @user-ym3jl4sj9f 2 месяца назад +15

    የቅድስት ድግል ማርያም ተምሳሌቶች እግዚአብሄር በቢቱ ያፅናቹህ

  • @user-ny7wd7hr6d
    @user-ny7wd7hr6d 2 месяца назад +15

    እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ፍፃሜሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ያፅናሽ አሜን❤

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w 2 месяца назад +59

    አድ ሃጥን ንሰሃ ሲገባ በሰማይ መላክት ደሰታ ይሆናል እህቴ በቤቱ ያጽናሸ

  • @user-jc1dv4me2f
    @user-jc1dv4me2f 2 месяца назад +52

    እኔም ከእስልምና ወድ ክርስትና ከመጣሁ 2 አመቴነው በመተት ታጥሪ ነበር ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ተፈወስኩ

    • @user-zs5pv6wo4o
      @user-zs5pv6wo4o 2 месяца назад +1

      እጂ አጠቅሚንም😅

    • @naeema8184
      @naeema8184 2 месяца назад

      ገብያ አውቃ ሞታለቺ😂😂😂ቱቱቱቱ

    • @user-lq9um4ki2t
      @user-lq9um4ki2t 2 месяца назад

      የምን መተት ነው ሙስሊም መተት አናውቅም ሌባ

    • @user-yu2eo2gw6f
      @user-yu2eo2gw6f 2 месяца назад

      ክብር ሀን ወደጨለማ አትሂጅ እህት መዳን ያለዉ በአንድ አምላክ ነዉ

    • @melesechwassie7993
      @melesechwassie7993 2 месяца назад +4

      የቅዱስ ገብርኤል ተአምር ግን ለእኔ ብቻ ያዳላል እል ነበር ለካ ለሁሉም ነው እኔን እና እህቶቸን ከሚነድ እሳት ያወጣን መላክ ይጠብቅሽ ማሬ😢😢😢😢

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 2 месяца назад +66

    እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ረዳሽ የእኔም የአክስቴ ልጅ አለች ከእስልምና ወደክርስትና በቅርቡ መጥታለች እናም በቅዱስ ገብርኤል በህልሟ የኔነች እያለ በተዓምር ነው ወደኦርቶዶክስ የመጣችው ደስ ይላል

    • @greenjimma
      @greenjimma 2 месяца назад

      zm bey

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 2 месяца назад +1

      ​@@greenjimmalemin. Zim tilalechi. Hooooo

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 2 месяца назад +19

    ተመስጌን የኔ አባት መላኩ ቅዱስ ገብራኤል ❤❤❤❤እኳንም ደና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤በራቺ

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 2 месяца назад +210

    ከእስሊምና ወደ ኦርቶዶክስ የመጡ እህት ወንድምቻችን አቅርብልን ❤❤❤❤

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +8

      እውነት ነው ብዙም ነፍሳት ይድኑ ይሆናል

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 2 месяца назад +7

      እእእእእ አጭበርባሪ ስለሆናችሁ ነዉ እንጂ ሲጀመር ከሙስሊም ምን መልስ አጥተዉ ወዴናተ እሚመጡቱት አጥጋቢ መልስ አለ
      እናተ ግን ምንም የለ።
      አታዬም ወይ የናተን እሚሠብኩት ወዴኛ ተመልሠዉ አስተማሪ ሲሆኑ እነሡን ጠይቁ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 2 месяца назад +7

      @@user-ew6qp1lt3g ጥያቄ ከለሽ አቅርብ ይመለሳል እኛ ክርስትያን ነን ዉሸት እና ማጭበርበር የአህዛብ ስራ ነዉ 😁

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +9

      @@user-ew6qp1lt3g
      አይደል እያየን ነውኮ ሰለምን እያሉ ሁለት አመት ሶስት አመት እየቆዩ ወደ ቀድሞ ሀይማኖታቸው ሲመለሱ😂😂😂😂አታስቂኝ በናትሽ የእናንተ ሀይማኖት ውስጡ ስንቱን ጉድ እንደተሸከመ ሳየውቁ ይገቡና ሲገቡበት በተለይ ሴቶች አንዱ ቦታ ሲገቡ በቁርአን ሴት ልጂ ጎደሎ ናት እሚለውን ያያሉ ደግሞ አንዱን ሲያዩት ሴት ልጂ እርሻ ናት በፈለከው አቀጣጫ ተገናኛት እሚለውን ያያሉ ከዛ ቡሀላ ውልቅ ብለው ውጥት😂😂😂😂😂 ጎደሊት እልቅ ዝምምምምምምምምምም ብለሽ የሙሐመድን ተረት ተከተይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 2 месяца назад +3

      @@user-ew6qp1lt3g ሕይወት እምገኝዉ በኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ነይ ተቀላቀይ ከጨለማ ወደ ብርሃን ሳይመሽብሽ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 2 месяца назад +51

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ አውነት ወደ ሆንችው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ጠራሽ❤❤❤

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c 2 месяца назад +18

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር ተመሥገን መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በክርሥቶስ ፋቅር ሁሌም እንወድሻለን በርች የሠዉ ወሬ እዳሠሚ ✝️⛪️🙏💕🙏🌾

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 месяца назад +50

    በርቺ እህታችን አህዛቦች ቢሳደቡ ቦታ እዳሰጫቸው ተዋህዶ የነብሳችን መዳኛ ናት

    • @user-kg6sv5hc5f
      @user-kg6sv5hc5f 2 месяца назад +1

      Ya befrdu ken man ye ahzab man degmo be ewnetegna menged lay endale Allah subhanehu weteala ydagnal insha Allah

    • @tube-yx5uh
      @tube-yx5uh 2 месяца назад

      ምን አገባን እና እንሰድባታለን መብቷ ነው እንኳን ስእል እና እንጨት ቀርቱ ኩበት ብታመልክ አይመለከተንም ከተመቻት ጥርግ ትበል😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@user-kg6sv5hc5f

    • @BrukMagi7-wz4ez
      @BrukMagi7-wz4ez 2 месяца назад +5

      ​@@tube-yx5uhጥቁር ድንጋይ ለመንካት አፈር ከድሜ የምትግጠው አንተስ.....😂😂 አንድ መንገደኛ ወረደልኝ ስላለ አምነህ የተቀበልክ መሀይም😂😂

    • @hayutibest
      @hayutibest 2 месяца назад +2

      ​@@BrukMagi7-wz4ezአንተም አለህ የሚበላ የሚያራ አምላክ የምታመልክ የኔ ጌታ እይሞትም አይበላም አይጠጣም ይገላል ያነሳል እንጂ እንጨት አምላኪ ሰዉን ክፊ ታናግራላቹ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 месяца назад +14

    ዕልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት የኔ ደራሽ🙏

    • @GdHd-xc5qt
      @GdHd-xc5qt 2 месяца назад

      ደስ ስል ተመስገን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 2 месяца назад +36

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን እውናተኛው መገድ መመረጥ ያስፈልጋል ተመረጥሽ 🙏🙏🙏🙏

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 2 месяца назад +1

      አቢ እስቲ ደምሪኘ ልምዱ ስላለሽ አበረታችኘ❤

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 2 месяца назад

      አሜን❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      ​@@yeshimola-gg5qtበርቺ ሰብ አድርጋለሁ❤❤

    • @bvUge
      @bvUge 2 месяца назад

      አፈር ብይ ምንአባሽ መገድ ትመርጣለቻ
      ቆሻሻ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      @@bvUge አህዛብ ይቃጠላል ተዋህዶ ክርስቲያን ትቀጥላለች ሙስሊም ማለት ሀሰተኛ ነብይ መሀመድ የሳውዲ ዜጋ የሚከተል ባለት ነው ቁራን ከሰማይ አልወርደም ከመፅሀፍ ቅዱስ ወስዶ ስመ ቀያይሮ እየፃፈ ነው ሃያ አምስት አመት የፈጀበት አላህ ሚባል አምላክ የለም ለፍርድም አይመጣም ደሞም ምንም ማርግ የማይችል የእናተ ጣኦት ነው እዛው ቁራንሽ ላይ አላህ ድፍን ነው ይላል ድፍን ሆኖ ሳለ እኔን ለመፍጠር ምንም አቅም የለውም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ለፍርድ የሚመጣ ያለም ብርሃን ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 месяца назад +33

    ስትፈጠሪ አይባልም ስትወለጂ ብትይ እህታችን

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p 2 месяца назад +2

      ትክክል

    • @SewnetweldetsadikSewnet
      @SewnetweldetsadikSewnet 2 месяца назад

      ትክክል ነክ ግን መች ነው የተፈጠረችው ይቺ ልጅ

    • @tbeltsa9525
      @tbeltsa9525 2 месяца назад

      Ye unagegeri new gin eneredatalen ena siwledi new awo tikikili nehi egiziyabeher yimesigen esike megheresha yasinashi

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 месяца назад +17

    እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ የተዋህዶ እምነትሽ በሰላም ተመለሽልን። በቤቱ ያጽናሽ እህታችን።

  • @user-to1gl2if2u
    @user-to1gl2if2u 2 месяца назад +9

    ኦረቶዶክስ. ለዘላለም ተኑር. አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gf5oy8jj5o
    @user-gf5oy8jj5o 2 месяца назад +15

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሄር አይለይሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx 2 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስላንች
    እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p 2 месяца назад +12

    ተዋህዶ እምነቴ የዘለመለም ቤቴ
    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔርይመስገን የድግልጅ ይክበር ይመስገን 🙏💔🙏💓🌷🌷🍃🍃💓💓

  • @Habiba-pj5ex
    @Habiba-pj5ex 2 месяца назад +5

    የአላሕ ወደቀጥተኛመሥመር አልሽ ያላሕ እርግማን ሑሌም አይለሽ አፈርብይ በደፋሽ አልሐምድሊላሕ ሙሢልም ያረከኝ አምላክብለሽ የምታመልኪው የአላሕ መልእክተኛእጂ ፈጣሪ አይደሉሙ ሡለሑ አይሒ ወሠላም ሠላምናሠላት ይውረድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏሕ

    • @naeema8184
      @naeema8184 2 месяца назад +2

      አላህ ከሺረክ ይጠብቀን ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ ኢናሊላሂ😢

    • @user-kj7bv7sd9g
      @user-kj7bv7sd9g 2 месяца назад +2

      አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ሙስሊም ባሪያወችህን ሁሉ መጨረሻቸውን አሳምርልን ዋና መጨረሻ ነው አላህ ይመልስሽ ብላችሁ ዱአ አርጉላት አትሳደቡ መሳደብ የኛ የኢስላሞች ባህሪ አይደለም
      ስለህልሟ ደግሞ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አሳቅሽኝ በጣም

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 2 месяца назад +1

      አህዛቦች ግን እርግማን ስትወድ ድሮስ የተረገመ ስው መረገም እንጅ ምን ያውቃል ጨለምተኖች።

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад +1

      ስድብ እኮ ሐጢያት ነው ለምን ትሳደባላችሁ ሆይ

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 2 месяца назад

      ኢናኒላሂ

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube1484 2 месяца назад +6

    እንኳን ወደ ትክክለኝዋ ሃይማኖት በሰላም መጣሽ በዚህ በእምነትሽ ያጽናሽ ያስፈጽምሽ

  • @mulye-ko2qq
    @mulye-ko2qq 2 месяца назад +8

    አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የወደዳት ነፍስ እልልልልልልልልልልልል እንኳንም ፈጣሪሽን አወቅሽ ተመስገን ❤🙏🙏

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok 2 месяца назад +4

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ማዳን ስራው ድንቅ ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 месяца назад +11

    ደግሞ ስያምር ደስ ሲሉ የኔ ባለማህተቦቹ ✝️🙏🌸

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 2 месяца назад +4

    እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናስህ እህታችን።

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ይላል. የአንድ ነብስ መዳን በሰማይ ባሉ መላዕክትደስታይሆናል. ❤❤❤

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እልልልልልልልል ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p 2 месяца назад +3

    እንኳን ደናመጣሽልን. እህታችንዬ በቤቱያፅናሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግማርያም ያሰብሽ ትፈፅምልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🌷🌷🙏🙏

  • @Sara-gs4oj
    @Sara-gs4oj 2 месяца назад +3

    እስይይይይይይ እንኩን ደና መጣሽ የኔ ወርቅ እልልልልል ብለን ተቀበልንሽ እግዚአብሔር ይምስገን ለሁሉም ❤️❤️❤️❤️

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 месяца назад +10

    እንኳን ደህና መጣሽ😊😊😊😊 ጋዜጠኛዋ ትህትናሽ🥰🥰🥰🥰

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m 2 месяца назад +1

    የኔውድ በጣም ደስስስስ ብሉኚል እመብሪሀን ትጠብቅሺ ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 2 месяца назад +2

    የውልሽ ሚጣዬ አንቺ ድሮም ሙስሊም አልነበርሽም ግን ደስይበልሽ እኳን ደናመጣሽ!!!

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 месяца назад +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል መጨረሻሽን ያሳምረው።

  • @user-vw4bh2xz1d
    @user-vw4bh2xz1d 2 месяца назад +4

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን ልኡል እግዚአብሔር በቸርነቱ በቤቱ ያጽናሽ ልቤናሽን አይቀይረው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ባቤቱ ያፅእናሽ መደናሌም የምፈልጉው ሳዎቺን ይመርጣል ክብርና ምስጋና ላድንግል መርያም ልጅ 🙏🥰🥰

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 месяца назад +7

    ሠላም ለናተ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ 🙏🌸እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተዋህዶ መጣሽ እህታችን

  • @user-rj9ld3rc2h
    @user-rj9ld3rc2h 2 месяца назад +2

    እንኳን ወደ እናት ቅድስ ቤተክርስቲን በሰላም መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤❤

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የተሳሳቱትንም እዳች ይመልሳቸዉ መጨረሳችንን ያሳምርልን ክብር ምስጋና ይግባዉ የድግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 2 месяца назад +8

    ያአላህ ወደቀጥተኛው መንገድ አልሽ ሱብሀን አላህ ያ አላህ ማለት ለዘላለም ህያው ያልወለደ ያልተወለደ የአለማት ጌታ ነው

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 2 месяца назад

      😂

    • @kidist5941
      @kidist5941 2 месяца назад

      ​@@serkiyimer6536እኛን ለማዳን ስጋን የተዋሀደ በንፁህ ደሙ ያዳነን የድንግል ማርያም ልጅ የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም ለዘለዓለም የሚኖር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bihaftaabrha1523
      @bihaftaabrha1523 2 месяца назад

      😂

    • @NahomYuhanes-bj8kf
      @NahomYuhanes-bj8kf 2 месяца назад

      Esu yemame kzet nw anebew kureanun amaregnawn anbew eski

    • @user-vi5fw8hc4h
      @user-vi5fw8hc4h 2 месяца назад

      የእኔውድሰውካላመሽመፅሀፋችሁንበድንብአንብኩ 1:01 ቢውእስልምናከየትእንደመጣታገኝዋለሽይህንንስላልኩሽይቅርታ

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆጆ እኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ👏❤

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 2 месяца назад +2

    ደስ የሚል ነገር ወደ እውነተኛይቱ ወደ ቀዳሚቱ ሀይማኖት እንኳን ደና መጣሽ!!!

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад +2

    መመረጥነዉ እንኳን ወደቀጥተኛዉ እምነት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ ድንግልማረያም ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад +1

    ያች የደረሰዉ የደስታ አብሳሪ መላኩ ገብርኤል እኛንም ያልታሰበ ደስታ ይስጠን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን❤❤❤💒💒💒

  • @user-jc9lj3wk9j
    @user-jc9lj3wk9j 2 месяца назад +4

    እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ

  • @solomonanagaw7429
    @solomonanagaw7429 2 месяца назад +10

    ኦርቶዶክስ ስትሆን ሁሉ ነገረህ ክርስቶስን ይስበክ

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ እህት

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገንእኳን ወደቀጥተኛዋእምነትመጣሽልን በቤቱያፅናሽእህታችን በርቱልን ኢትአርቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 2 месяца назад +1

    በቤቱ ከጸኑት ውስጥ ያድርግሽ ያድርገን።አሜን

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 2 месяца назад +4

    ፈጣሪ ያፅናሽ።

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 месяца назад +10

    ውድ እሕታችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ የጥንቷ የጥዋቷ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤

    • @sikosilo3072
      @sikosilo3072 2 месяца назад

      ,😂😂😂😂😂😂ዉሽታም

  • @Igifugjc
    @Igifugjc 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አባት ሙስሊም ነበር እኔ ተወልጄ ቀየርሁት ወደ ክርስትና 🎉❤😢❤❤🎉ተመስገን ክብሩ ይስፋ መደሐኒ አለም

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 месяца назад

      Egziabher yemsgne eeelllllllleeeeelllllllll❤ temsgne betam gobez Egziabher eskmechershaw bebto yatsnachu

    • @bihaftaabrha1523
      @bihaftaabrha1523 2 месяца назад +1

      በቤቱ ያፅናሽ

    • @Igifugjc
      @Igifugjc 2 месяца назад

      @@bihaftaabrha1523 አሜን

    • @user-is2dm1dv6v
      @user-is2dm1dv6v 2 месяца назад +1

      አንበሲት በርቺ ❤❤❤🎉

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣሽልኝ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን✝️♥️🤲🙏

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 2 месяца назад +2

    ጎበዝ በርቺ፣ጸልይ፣ ፈተናዎች ይኖራሉ፣ በጸሎት መበርታት ነው።

  • @user-lt7en7cq4u
    @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +10

    ከእስልምና የመጡትን አቅርቧቸው በእነሱ ምክኒያት ብዙ ነፍስ ይድናል ጎረቤቶቻችንኮ ከኦርቶዶክስ ወጥተን እያሉ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታቸን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ አይደለም እያሉ ሎቱ ስብሀት በየሚድያቸው እየተጋጋጡብን ነው

    • @RgbRgb-pj5bh
      @RgbRgb-pj5bh 2 месяца назад +4

      እስልምና እኮ አሁን አሁን እያበቃለት ነው የማሜ ተረት እየተጋለጠ ነው በዓረብኛ የነበረ ቁርአን በአማርኛ በእንግሊዘኛ በተለያዩ ቋንቋዎች ሲተሮጎም ትክክልኛ መንገድ አለመሆኑ እየተጋለጠ ነው የማሜ ተረት ሲጋለጥ😁😁😁😁😁

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +2

      @@RgbRgb-pj5bh
      ሲጄመር እሱኮ የሴት ሰሰኛ እንጂ ነብይ ሊሆን አይችልም😞😞😞😞

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      @@user-lt7en7cq4u
      ሴሰኝነትንና ባርነትን የሚያበረታታውን ዋናውን አንቀፅ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻቹ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾🫢

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e 2 месяца назад

      አኢዙቢላ እናተጋር ያመመዉእጂ ጤነኛ አይመጣም የምትናገሩት ግምግም ይላል
      ደሞ ልጂቱ እናቶ ካፊር ስለሁነችነዉ እጂ አዉቃዉአደለም😂😂😂😂ገለቴ እስልምና ሁሌም ከፍይላል የኔመገድ ግቢና ተመልከች ትታነቂነበር የሚመጣዉ ጉድ
      ተመጣታቸዉም መምህርሁነዋል ወይም ኡስታዝሁነዋል ብዙወቹ🕌🕌❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +1

      @@user-ei7hi8ek1e
      በመጄመሪያ አነጋገርሽን አስተካክሊ እናቱ ደግሞ እስልምና ምኑነው ከፍ እሚለው የሙሀመድን ተረት የተሸከመ እስልምና እስኪ ቁርአንሽን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ተርጉሚና እይው እራስሽ ታፍሪበታለሽ በተለይ ስለእናንተ ስለሴቶች የለው ገድ በስመአብ
      ደሞኮ እሚገርመኝ ሙሄን የምትወዱት ነገር ነው አሁን ይሄ ምኑ ይወደዳል ከነፍሳችንም በላይ እንወደዋለን ትላላችሁ ከነፍስ በላይ እሚወደድ አምላክጂ ፍጡር ወይም ነብይ አይደለም

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደናመጣሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 2 месяца назад

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ መምረጥ ነው ❤መላእክቱን ቅዱሳኑን ነብያቱን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው❤

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 2 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን መመረጥ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 2 месяца назад +3

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do 2 месяца назад

    ❤❤❤እኳን ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን🎉🎉

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 2 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 2 месяца назад +2

    ❤እግዚአብሔር ፣ ይመስገን ።
    አሜን !!!

  • @saiful_rana5075
    @saiful_rana5075 Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ የእግዝኣቤሔር ሊጆች ሆናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cn6cw4ml6z
    @user-cn6cw4ml6z 2 месяца назад +2

    መጨረሻ ቀን ያሳምርልሸ እህናታችን❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 месяца назад +2

    እህታችን ደስ ይላል ጠንክሪ እግዛብሄር እኳን ወደ ቤቱ አመጠሽ❤❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 месяца назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 2 месяца назад +4

    ስጀመር እኮ እውቀት የለላቸው ጃህሊል ናቸው እስላም ነበርኩ እያሉ እሚቀባጥሩት እንጅ ብታቂ ኑሮ ጌታሺ እሚያድንሺም እሚገልሺም አንድ አላህ ነው አላህየ አንተ መርተህኛንና መጨርሻየን አሳምርልኝ ያለ እውቀት ከምናገር አንተ ጠብቀኝ ቤተሰቦችንም ጌትነትህን አሳውቅልኝ ያርቢ አንተ የመራህው ማንም ሊያጣመው አይችልምና አንተ ያጣመምከው ማንም ሊያቃናው አይችልም ያርብ

  • @teguadamengste
    @teguadamengste 2 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በርችልን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 месяца назад

    እግዛአብሔር ይመስገን

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሂር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን ከጨለማ ወደ ብርሀን መታደል ነው

    • @bvUge
      @bvUge 2 месяца назад

      ምኑነው ጨለማው ቱቱቱ ቆሻሻ ካፊር
      አፈርብሉ

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy 2 месяца назад +2

    የእኔም ሙስሊም ጎዴኞች ብዙአሉኝ ክርክራቸው አሰልች ነበር ግን አንድት ታማየዳናች ሙስሊም እህታቸው በቅዱስገብርኤል ፀበል ድና መጣችና ክርክራቸውን አስቆመቻቸው በምስክርነቱ አመኑ በሰላም መሄድመጣት ቻል ክርስቲያ ትንሽ ሰለነበር ጫናአለበብዙ ግን አሰማቸውም አይወልድም አይወለድም ነበር የሚሉን ድንጋይ ብለን ዝምነበር የምንላቸው😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ተቃራኒው ቁርኣን ያላዘዘውን ፡ በአቅጣጫው በቀን እስከ አምስት ጊዜ የሚሰገድለት ፡ በመካ ከተማ የሚገኘው ፡ ካባው ስር ጠርዙ ላይ ያለው ጥቁር ድንጋይ ፡ እስከ ሰባት ጊዜ እየተዞረ ፡ የመሳምና የመዳሰስ ጣኦት መሰል አምልኮ የሚፈፀምለት ለምን እንደሆነ እነሆ ፥
      - “ይኼ ድንጋይ ፡ በትንሣኤ ቀን ፡ ሁለት ዐይኖች የሚያይበት እና አንድ ምላስ የሚናገርበት ይ’ሰጠውና ፡ በፍፁም ታማኝነት እነማን ይዳብሱት እንደነበር ይመሰክራል ፡” ብሎ የ’ኣሏህ’ መልክተኛ (ሙሐመድ) መናገሩን ፡ ኢብን አባስ እንደሰማ ፡ ሳኢድ ቢን ጁቤር ተናግሯል።
      . ሀሰን (ዳሩሰላም) ፡ መፅሀፍ ፳፭ ፣ ሀዲዝ ፴፻፶፯ - በአረብኛው
      . ጥራዝ ፬ ፣ መፅሀፍ ፳፭ ፣ ሀዲዝ ፳፱፻፵፬ - በእግሊዝኛው
      📖👈🏾🕋🫢

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 2 месяца назад

      ​@@TruthEz😂

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 2 месяца назад

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 месяца назад +4

    እንኳን ወደቤትሽ አመጣሽ❤❤❤

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ድስ ሲል ❤🎉🎉🎉🎉

  • @HhHh-qj9qs
    @HhHh-qj9qs 2 месяца назад +39

    እየሱስ የአላህ ባሪያ እጅ አምላክ አደለም የሚል ላይክ

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 2 месяца назад +1

      አላህ ጣኦት ነው

    • @HhHh-qj9qs
      @HhHh-qj9qs 2 месяца назад +1

      @@amsaleyaya9550 አላህ ፈጣሪ ነው ያልወለደ ያልተወለደ አምላክ ነው ጣወት እኮ አምላክ መሆን አይችልም ለራሱም አይሆን እኳን ፍጡራንን ለመርዳት ጣወት ከጨት ወይም ከዲገይ ወዘተ የተጠረበ ነገር ጣኦት ይባላል ታዲ ይሄን እዴት ነው ማምለክ የሚቻለው
      ብሎም ደሞ ሰዎች እራሳቸው ጠርበው አብጅተው እራሳቸው አምላክ ወይም ፈጣሪ ብለው የሚያመልኩት ነገርስ

    • @user-mg2ql7qe9x
      @user-mg2ql7qe9x 2 месяца назад

      ​​​@@amsaleyaya9550
      አላህ ከምትሉትና ከምታሥቡት የጠራ ነዉ ምሥጋና ሁሉ ለሡ ነዉ
      እናንተ አምላክ ብላችሁ የምታመልኩት እየሡሥ ለኛ የአላህ መልክተኛ ነዉ እናንተ አምላክ ብላችሁ ድበር አለፍችሁበት እደት እደናተዉ ተረግዞ የተወለደ ሠዉ አምላክ ትላላችሁ ? አምላክ እደት ምሥት ልጅ ይኖረዋል? እሥኪ ከጥሃቻ ዉጡና ለነፍሣችሁ ሥትሉ ልባችሁን አጥርታችሁ እዉነትን ፈልጉ አብቡ ። እዝህ ምድር ለይ አደየ ነዉ እምንኖረዉ ከሄድን መመለሥ የለም ። ልዳማ አይጠቅምም ። የፈጠረንን አምላክ ክደን የፈጠረልንን ሠዉ እየሡሥ ማለት ነዉ አምልከን ሥንሄድ ያሠዉ አምልኩኝ አላልኩም የላከኝን አምልኩ ነዉ ያልኩት ብሎ ከኛ ሢጸዳ ምን ሊበቃን ነዉ? አላህ እኛንም በኢሥላም ላይ ያጽናን እናተንም ወደ ተቀጥተኛዉ ይምራችሁ
      አላህ እድህ ይላል
      አተ ያአላህ መልክተኛ ሙሀመድ ሆይ በላቸዉ
      አላህ እሡ አንድ ነዉ
      አልወለደም አልተወለደም
      እሡም የሁሉም መጠጋ ነዉ
      ለሡም አንድም አምሣያ አቻ ቢጤ የለዉም።
      ከአላህ በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እደሌለ እመሠክራለሁ ( ሙሀመድም ሦለሏህ አለይሂ ወሠለም የአላህ መልክተኛ መሆናቸዉንና የመሬም ልጅ ኢሣ ወይም እየሡሥ የአላህ መልክተኛ ባራ መሆናቸን እመሠክራለሁ። አላህ በዝህ ላይ ጽናቱን ይሥጠኝ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 месяца назад

      ላይክሽን ይዘሽ ሴሰኛው መሀመድ እና አላህ ተብዬው ሰይጣን ወደ ሲኦል እየጎተቱሽ ነው እራስሽን አስጥዪ ...መሀድመድ የነገረሽ በእናንተ እምነት ውስጥ ያለው ኢሳ እሚባለውን አይደለም እኛ እምናመልከው...እኛ ስለምናምልከው አምላክ ለማወቅ ስለጌታችን ስለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለማወቅ መንፈሳዊ video ዎቻችን ተመልከቺ እግዚአብሔር አይነልቦናሽን ይክፈትልሽ እና የሱን አምላክነት ያሳይሽ አሜን፫❤

    • @HhHh-qj9qs
      @HhHh-qj9qs 2 месяца назад +1

      @@mariyamawit አወ እየሱስ ያአላህ ባሪያ ነው አሁንም የምናግርሽ እናት አለው እሷም ማሪያም ትባላለች
      ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ አንድ ፍጥሩ የሆነ አካል ፈጣሪ መሆን ይችላል ወይ?
      እየሱስ ማለት የተወለደ ሳው እኮ ነው አደለም ካልሽ አስረጅኝ
      ማሪያም የየሱስ እናት ናት እሷን መጀመሪያ ማን ፈጠራት ?እሷ አምላክን ከፈጠረች ማለት ይሄን መልሽልኝ

  • @galwukro
    @galwukro 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን☦️❤️🙏

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o 2 месяца назад +1

    እንኳንም ደህና መጣሽ እህታችን በርች በቤቱ ያፀናሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-bc4tp5om9p
    @user-bc4tp5om9p Месяц назад

    Christian is the best for piece in the world❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣች እህታችን
    በቤቱ ያፅናሽ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 месяца назад +1

    Hallelujah, enkuan denametash

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d 2 месяца назад +3

    እኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ ጠክሪ ስለሃይማኖትሽ እወቂ ጭራሽ ሚድያ ላይ እምወጭ ከሆነ ጠከር በይ ምክንያቱም አህዛቦች ስድባቸው እራሱ በስመአብ

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 2 месяца назад +1

    Ellllllllllllll እንኳን ወደ ትክክለኛ እምነትሽ ተመለሰ እህታችን❤❤

  • @01tigray
    @01tigray 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግን 🙏❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ወደቅድሰ ተዋሕዶ ኦረቶዶከሰ በሰላም መጣሺ እህታችን በቤቱ ያጽናሺ ዉድ እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍂

  • @zufabz1049
    @zufabz1049 2 месяца назад +3

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ካለ የማይሳነው አምላክ ታድለሽ ወደ ቤቱ ጠራሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @ShibirieGashaw
    @ShibirieGashaw 2 месяца назад +1

    አላህ ወደተወለድሽበት ሀይማኖት ይመልስሽ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ እናቴ

    • @user-yu2eo2gw6f
      @user-yu2eo2gw6f 2 месяца назад

      አሚን

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 месяца назад

      አላህ እምትይው ሰይጣን እንጂ እውነተኛ አምላክ አይደለም ሰይጣን ደሞ ቀጥታ ሲኦል ነው እሚወስድሽ ንቂ ...እግዚአብሔር ከሷ ጋር ነው ❤❤❤አንቺንም ይርዳሽ❤

    • @ShibirieGashaw
      @ShibirieGashaw 2 месяца назад

      @@mariyamawit የኔውድ ሀይማኖት የግል ነው አላህ አንድ ነው ከአላህ ሌላ አምላክ የለም ነብያቶች ብዙ ናቸው

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 месяца назад

      @@ShibirieGashaw OK ሀይማኖት የግል ነው ካልሽ ለራስሽ ያዥዋ ሀሳብሽን የጠየቀ ሰው አለ??

    • @ShibirieGashaw
      @ShibirieGashaw 2 месяца назад

      @@mariyamawit እኔማ ይዠዋለሁ ያውም ጠበቅ አርጌ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 месяца назад +1

    እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ እንድትገቢ እግዚያብሄር እረዳሽ

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w 2 месяца назад +1

    በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 2 месяца назад +1

    በቤቱ ያፅናሽ❤እኳን ቀጥተኛዉን እምነት መጣሽ❤❤❤

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 месяца назад +1

    በቤቱ ያጽናሽ!

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን😊😊😊😊