የእህታችን የአበባ ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 14

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 17 дней назад

    ደስ ብሎናል ሁላችንም እኛ ክርሲቲያኖች እምንፈልገዉ የዘላለም ህይወትን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናችሁ ብዙዎችንም አድኑ ወደ ቀጥተኘዉ ምገድ ይምጡልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Год назад

    እግዝአብሐር. ይመሰገንለ ዘላለም አሜን 😢😢😢😢😢 አቤቱ መህረትህ. በዚነው 😢😢😢😢😢እንኳን በሰላም መጣሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekariyasgetnet1711
    @zekariyasgetnet1711 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማለን !
    በርታ ወንድማችን !!
    ክብር ይስጥልን !!!!
    ዛሬም ክብሩ ይስፋ ይመስገን

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l День назад

    አላህ ይጠብቀን ከጥመት አላህ ሽቶብሽ ነዉ ተሰደብኩ ብለሽ አንድ የሆነዉን አላህን ትክክለኛ ነሽ ቁራአኑን አላዉቁም ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለዉ,በዉሸት ሰዉን ለማሳመን ስትሞክሪ ሱባሀን አላህ ከጀነት ወደ አዛብ ሄድኩ ብትይ ይሻላል

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልሽ ኤኔም ያነብሽውን ቁራን እየሳቁ ነው ያነበቡኩት የድንግልማሪያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ

  • @yawkalsemagn
    @yawkalsemagn 8 дней назад

    የድንግል ልጅ የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በህይዎትሽ የእውነት ምስክር ይሁንልሽ

  • @Fixhc-d7d
    @Fixhc-d7d 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ተመስገን አምላኬ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 3 месяца назад

    Egzabheri yimesigen 🙏🙏🙏❤️✝️✝️✝️✅✅❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ASDFGH123-or5hc
    @ASDFGH123-or5hc 4 месяца назад

    እግዛብሔርይመሥገንእንኳንደሥአለሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 5 дней назад

    በቆሸሸአ አስተሳሰብ የታነፃችሁ እስልምና እዱንያዊ አለማዊ ፍትሀዊ እምነት እንጅ እንደናተ በጥላቻ የጨቀየ አስተሳሰብ አይደለም መቸም ጠላት የቅባል ጠላት ቢሆንም እስልምናን ማጨለምም ሆነ ማደብዘዝ አይቻልም ጨረቃን በእጅ እንደመያዝ ነው የናኔተ በውሽማ በቅምጥ የተሞላው ህይወት ዝሙትን ራቁ የሚልን ለመተቸት ሞራል የለውም

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 4 дня назад

      ቁራንሽን በደንብ አንብበው ከዛ ነፃ ትወጫለሽ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 4 дня назад

      @@Abyssiniannews7
      የእየሱስን ንግግር ሙሉ በሙሉ ከተቀበልሽና ካመንሽበት አምላክነቱን ትተሽ የተላከ መልክተኛ መሆኑን ታምኛለሽ ግን በግድ አምላከሰ ሁን ብሎ አስተምሮቱን ከተቃረኑ ነፃ መውጣት አይቻልም
      እኔማ አልሃምዱሊላህ አንድ አምላክ እንዳለ ይናገራል አምናለሁ ሁሉንም ነብያቶች በነብይነታቸው አምናለሁ ።