Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም የተማላ ትዳር አላህ ይሰጥን😭🌹
🥰
አሚን
አሰላሙአለይኩም እህቴ እደትነሽ አይዞሽ እኔም እዳችው ሁለትልጆች አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን ባሌትንሽ አስቸጋሪሰውነው ማለቴ ስሙን ባልናሚስትነን እንላለን ግንሁለታችነን የሚያስተሳስረን ከልጆቹውጭ ምንምየለም እስኪዱአ አርጉልኝ
ኢሻአላህ አላህ የተሻለ ሂወት ያርግልሽ ደግሞ ትግስት አርጊ ጊዜ የማይቀይረው የለም
የእኔ እህት እኔም የአንች አይነት ህይወት ነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
እኔ ከባለቤት በጣም እንዋደዳለን ግን ከሷ የበለጠ እወዳታለሁ ባለቤቴ ግን እደምወዳት ሙሉ በሙሉ ሁሉም ግልጰ አርጌ አልነግራትም ለምን ሴትልጅ እደምትወደድ ካወቀች ፀባይ ትቀይራለች ስለ ተባለ ግን በጣም እወዳታለሁ አልወለድንም አራት አመታችን ነዉ ልጅ እንወዳለን ግን ያአላህ ምኞት ሆኖ ነዉ መሰለኝ ግን ወድማቹ እና እህታቹን ድዋ አድርጉልን ግን አዳንዴ ስልኳ እና ስደዉል በጣም እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ለዚዉም ድዋ አድርጉልን ስነግራቹ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሚስት ነች ለሷም ድዋ አድርጉላት
Jgu Jvhgማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹህ
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ምኞታችሁን በሙሉ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
Allah Salih Leje Yesetachu Yareb
በጣም ተሳስተሀል እኛ ሴቶች ከቃልም ሆነ ከተግባር እንድሠጠን ከባላችን እፈልጋለን/ የኛ የሚሥቶችም ፍቅር ለባሎች ይጨምራል። ወይ የማላቀው ባሌ ይናፍቀኛል
@@jdggxggh864 እኔም እንዳንተ ባለቤቴን በጣም እወዳታለሁ እንደምወዳት ታቃለች ከተጋባን 4 አመት ሞላን ልጅ አልወለድንም በዚህ ጉዳይ ሁልጊዜ እንጬቃጬቃለን አሁን አሁንማ ፍታኝ ማለት ጄምራለች ምን እንደማረግ አላቅም በጣም እወዳታለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ ያጀመአ
አላህ ትክክለኛዉን ፍቅርና ትዳር ይወፍቀን
እኔ ባለቤቴን ካገባሁ 10 አመቴ ያገባሁት በ15 አመቴ ነው አላፈቅረውም አይቸውም አላቅ መልኩራስው ጥቁረ ይሁን ነጪ ምንም አላቅ ግን ቀስ በቀስ ፈቅረ ይመጣል አሁን በጣም እወደዋለሁ እንዋደዳለን ግን ያው አዳዲ ግዝያ መጋጨት አለ ግን አይጠነክረም አሁን ያአዲ ልጂ እናት ሁኝአለሁ አልሀምዱሊላ ምስጋና ያገባው
እኔ ከባለቤቴ ጋ አጋጣሚ ከእኔ ዉስጥ ምንም አይነት ፍቅር ሳይኖር ነዉ የተጋባነዉ አሁን ግን አምስት አመት ሆነን አልሃምዱሊላህ ያከብረኛል አከብረዋለሁ እንተዛዘናነል
Masha Allah sah yefeqer mekefecha metemamen be din ewqet yetemeseret becha sehon nw Allah yewfeq le hulum yarab
Jazakallaahu keyra
አለሁ አለም ባሌ ግን እስከሁን ይውደኛል አልሀምዱሊላሂ ግን 10 አመታችን ከተጋባን አልሀምዱሊላ እስከሁንም ተጣልተንም አናቅ ጨራሽ ይብሠብታል ፍቅሬ ለምን አለውቅም
መሸአላህ አላህ እስከ መጨረሻው ያድርግችሁ ወላሂ ያረብ
ማሸአላህ ሁቢ
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም እንወደድ ነበር አልሀምዱልላ ግን እሁን ይንገትትዳሬ ሊፈርስ ነው እንለያይ አልፈልግሺምአለኝምን ትሉኛላችሁ
@@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ አብሽሪላንች፣ያለው፣አለ፣የወደዱትን፣መለየት፣ግን፣በጣም፣ከባድ፣ነው
ማሺአላህአላህየጨምራላችሁ
ውዶች እስኪ ምከሩኝ እኔ ባለቤቴን በ አመት እበልጠዋለሁ ተዋደን ነበር የተጋባን በተጋባን በ10 ወራችን አረገዝኩ አሁን እርጉዝ ነኝ ግን ልጅ ልውለድ ብየጅ ያረገዝኩ አላፈቅረውም እንደውም በጣም እንቀዋለሁ በሁሉም ነገር አይመቸኝም ባላገር ነገር ስለሆነ ብነግረውም አይገባው ስሜቴን አይረዳኝም አይጠብቀኝም በዛ የተነሳ በጣም እየጠላሁት መጣሁ ከጣገቤ ሳየው ጩሂ ጩሂ ይለኛል ከወለድኩ በሁዋላ ልለያይ አስቤያለሁ እሱ ግን በጣም ይወደኛል እኔ ግን እንደነገርኳቹሁ አይረዳኝም እጠላዋለሁ እና ምን ትመክሩኛላችሁ ኡፍ ሂወት ጨለመችብኝ
ኢሻአላህ ታገሺ ፍቅር ይመጣል
የኔ ቢጤ
ተወያዩ
እንዴት ሆንሽ እህቴ
ጀዛኩምሏህ ኸይር እኔም ጥያቄ አለኝ ከዚህ ለየት ያለመሠለኝ ዘግይቸ ነወ ያገኘሁት አወደወን ከደረሣችሁ መልሡልኝ
ጀዛኩም አላህ ክይር
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ እደት ነችሁ እኔ አልሀምዱሊላ የኢስላም ልጅ ሁሉ በድአችሁ እድትረዱኝ ነው እኔ ባለቤቴን ያገባሁት በቤተሰብ ነው አልወደውም ግን በድኡ ማሻአላህ ነው ግን እኔ እዳልወደው ያደረገኝ ቢኖር ይውደደኝ አይውደደኝ እማቀው ነገር የለም ስንኖር የድል ባን ንሮ ይመስላል ብዙ ግዜ ፈታ እድል እድሁም ግልፅ እድሆንልኝ እሞክራለሁ ምን ምልክት የለውም ስለዚህ እድንለያይ ስመርጥ ቤተሰቦቸ በጣም ይቆጡኛል ስለዚህ አማራጭ ስለለኝ ዝም ብየ መኖር ሁናል እና በድአችሁ እትርሱኝ
አብሺሪ፡አላህ፡ትደርሽን፡የስዉብልሽ
መማዬ አብሽሪ አች ብቸ ጡሩ ሁኝለት እጅ እሱሚ ግዜዉን ጠብቆ ይስተከከለል አብሽሪ ሁብ
ماشا ءالله تبا رك الله
ጀዚከላሁከይረንአላህየዋድን
Jezakahla kaihrana mashahlaa
What language is that? Very beautifull letters
Amharic letter's (Ethiopian language)
አለህ ትክክለኝዉን ፍቅር ይወፊቀኝ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኽይር
ያረብ አላህ ትክክለኛውን ትዳር ይወፍቀን
Era enen maal balung bakerb new yagabut gen tegbten samint sae mola shortaa ezoo ager gabto lane.biloo tamliso mataa.ewdengal yakbrngal ena gen menm aemslngm menm fekr mebaal weste yelam lasu😭😭😭😭😭
ጃዝክ አላ ከይር ውድ
እኔ ባለቤት ጋር በተጋባን በ 8 ወራችን አረገዝኩ እንዳረገዝኩም ተፋታን በወለድኩ በ2አመታችን ተማለስን እኔም ልጀን ሌላ አባት ከማመጣለት ከሱ ጋር ይሻላል ካንድ መውለድ ይሻለል ብየ ምናልባትም እሱም ተቀይሮ ጥሩ ሰው ይሆናል ብየ ነበር ግን እንደድሮው አላገኘሁትም ጭራሽም ባሌም አይመስለኝም እንደ ሚስቱ አይከባከበኝም ወንድ ልጅ ሚስቱ ስትወልድለት ፍቅሩ የሚቀንሰው ለምንድን ነው ግን ፍቅር ይቀንሳል እንዴ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል
ኢንሻአላህ እህት አላህ ይገዝሽ
@@መልካምነትበኪሎአይለካም አላህ የባልሸን ልብ ይመልሰለት አይዞሽ
😢😢😢አብሽሪ እህት አላህ ቀልቡን ይመልሰለት ለከይሩ ነው
እኔም እዳችው ነኝ ምን ማደረግ አላውቅም ብቻ አዳድጌዜ ባያገቡስ እላለሁ እራሴን እወቅሳለሁ
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛካላህ ኸይር ወጀዛ አቡ ቢላል ሀባይብ ትምህርት እንውሰድ ማሻላህ
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
ጀዛኩሙላህከይር
Jezakelah heyer allah besemanew menetekem yaregen yareb
ጀዛክላህኸይረን
ወአ ወረ ወበ ጀዛከሏህ ኸይር ደስ ይላል
እልላህስዋሊህየሆነውንመልካምትዳርወፍቀንያርብብ
Mashallah jzkayiran dunya waa akkira inshaa Allah
ጀዛካላህ ኸይር
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሸአላህ
አሰላምአለኩም ወራህመቱህ ወበርካትሁ እኔ 12አመት 3ልጅችም አሉን ግን አንድ ቀን የሰኩበት ቀን የለም እኔ ሀቅና ከዛሬ ነገ የሻለአል ብልም ልሆንል አልቻልኩም በጣም ከባዲ ሆኖብኛል ኑሩ አሁን ግን አብርሃ ከምኖር መለየቴን መረክ ዶአ አርጉል እህቴቸ ከእኔ አልፍ ቤተሰብም አይወድም እኔንም እሰው ፊት አይከብርኝም እረ ምኑ ቅጡ
እኔ በአረብሀገር ስወዛወዝ የትዳር ትርጉሙን አላውቀውም እና
አይዛሺ
አይዞሺ
امين يارب جزاكم الله خير
አልሀምዱሌላእስላምላረገኝአላህሽኩርይገባው
አህለን
ጀዛክ አላ ከይር
N0530393209 N0530393209 ማሻአላህ አላህይወፍቀንፍቅርንይጨምርልን ያርቢ ትክክለኛአፍቃሪያድርገን
ስላመአለይኩም ወንድም እስኪ ልጠይቅህ አንድ ባል መጀመሪያ እንደሚወዳት መስሎ ይኖርና ከዛ ልጅ ይወለዳል ከዛስ ባል ፍቅር ምንም ነገር እንደለለው ትገነዘባለች ስትጠይቀውም ይነግራታል ግን እንዴት ይለያዩ እስዋን የያዙዋት ልጇቿ አባት አልባ ማሳደጉ ለልጆቿ እሌናቸው እንዳይጎዳ ስትል እንደማይወዳት እያወቀች አሁንም ትኖራለች ግን ውስጧ እንደ ሻማ እየቀለጠ ከማይወድህ ስው ጋር መኖር ምን ያህል ይከብዳል የደረስበት ይፍረድ አንዳንዴ ሀዲስ ከምስማው ለወንድ ብቻ ይመስለኛል ማለቴ የባል ሀቅ ምናምን የሴት የምስትስ ሀቅ እንዲያው አልተፃፈም ቁርዓን ላይ ለምንስ አንድ ስው ሚናገር የለም ስምቸ አላውቅም ???
hanan ahmed ahmed ሀቢበቲ አች ራስሽ ቀይሪው ራስሽን ጠብቂ ተቀባቢ ልበሽ ምናልባት እደዛ ይፈልግ ከሆነ የጎደለውን ጠይቂው ዱአ አድርጊ
hanan ahmed ahmed ትክክል የሀያቲ እውነት ለመናገር ወንዶይ ቢሰሙት እንኳን የሚተገብሩት ከመቶ አስር ነው አይሰሩበትም የወንዶይ ልብ ዲበብቅነው ልጁ እስከሚወልዲ ዲረስ ዝም ብለው ይኖራሉ ልጂ ስወልዲ ግን ባህሪው አህላቁ ይቀየራል እኔ አግብቸ ባያጋጥመኝም ብዙ እህቶይ የባል ፍቅር ማጣት ሲብሰከሰኩ አያለሁኝ ፣አላህ ያማረ ትዳር ይሰጠን
hanan ahmed ahmed። እህት ሀድስ ላይማ ሰምተሺ ከሆነ ለሴት የተሰጣት ሁሉ ለውድም ተሰቶታል። በተቃራኒው። ብዙ ሀድሱች አሉ አዳምጭማ
hanan ahmed ahmed እህት ሀድስ ለወንድ የታዘዘው ለሴትም ነው ግን እሱ ፍቅር እንዲይዘው ማድረግ አለብሽ።1 እራስሽን መጠበቅ ማለት የግል ንፅህናሽን 2 ጥሩ ስነምግባርሽን ማሳየት 3 ለሱ ቅርብ ሰው ለመሆን ሞክሪ .እንደ ልጅ አጫውችሁ .እንደ እናት እዘኝለት .እንደ ኅደኛ ሚስጥር አውሪው ያው እንደ ሚስት መሆን ያለብሽን ሁኒለት 4 ዋናውና ትልቁ ድርጊት ዱአ ነው እና ዱአ አድርጊ ።
ዲነል ኢስላም ውስጤ ነው!!!!! ስላመአለይኩም እህቴ ለምክርሽ አመስግናለሁ ግን ያልሽውን ሁሉ አድርጌያለሁ ምንም ፀባዬንም አልቀዬርኩበትም ግን ምን ላድርግ በዱዓሽ አትርሽኝ አላህ እማይቀይረው ነገር የለም
Jazakum Allh heyre
MaSha Allah Jzkl kheyren
As.wr.wb.jezakumula.kayri.
Masha allaa jzk
Masha Allah. Jzkl 💙
Yasmin Alharbi
mashaaallaah
Yasmin Alharbi as wr wb
አሰላም አሌኩም ሀባይቤ እስኪ ምክር ከናተ እፈልጋለሁ ባለቤቴጋ በጣም እንዋደዳለን በትዳር3አመት ሆኖናል ግን ልጅ አሎለድንም በድብቅ ከሌላ ሴት እደወለደ ሰማሁ ስጠይቀውም አመነልኝ ግን አብረን ነው የምንኖረው እሷን እመሚፈታት እየደጋገመ ይነግረኛል እኔግን እዳይፈታት ብዙ ጥረት አድርጊያለሁ አሁን ምን ማረግ እዳለብኝ አላውቅም እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
ሀያቲ አንች ትግስት አድርጊ እደፈታ አታድርጊ ምዳሽን ከአላህ ታገኛለሽ እደሚከብድ አውቃለሁ ቢሆን አንች ታገሸ ከባለሽ ከጎኑ ለልጅ ብሎ እንጅ ለፍቅር ብሎ አልሄደም ብታስፈቻትም ሀራም ይሆንብሻል
@@Fatuma-om6lk ጀዛ ከላ ኸይር ማማየ አሚን አላህ ሶብሩን እዲሰጠኝ ዱአ አርጊልኝ
@@nejuyegetachew282አይዞሽ እህት ታገሸ ምን ቢሆን ለልጅ ብሎ እንጅ ካንች እደማይሶበልጣት እውቂ አንች ካልተጨቃጨቅሽው ባልሽ ላች ያለው ፍቅር እየጨመረ የሚሄደው ከተጨቃጨቅሽው ወደሷ ገፈተርሽው ማለት ነው ላችም አላህ መልካም ልጆች አላህ ይስጥሽ አይዞሽ በዱአ በርች
ehete.lelj.belo.selhune.atafacewe.mastedader.kechale.Allay.tegestun.yesteshe ehete
@@sefiynalj6927 amin emwdsh lalagebachehutem allah teruwn bal yewfkachehu
mashaallaj
አሚን አላህ አሚን ያረቢ
ጀዛኩም አላህ
ያ ጀምአ ሴቶች በኢስላም የሚለው ፕሮግራም በግሩፕ ካለ እባካችሁ አስገቡኝ ውዶቼ
አምርያ ቢንት ሰይድ ወላሂእኔም እፋልጋለሁግሩፕካለ
አኔንም አስገቡኝ ውዶች
جزاك الله خير እኔንም ጉሩብ ካለችሁ ብታስገብኝ
እሺ
እኔንም አስገቡኘውዶች
ግጥም
አሚን አላሁማ አሚን ያረበላለሚን
امين ياارب
ሰብ እንዛመድ
አሚንአላሁመአሚን
መሻአላህ
ማሻአላህ
መሽ አልሀ
መሽ አለሀ
አምንንንንን
😭😭😭😭☝👂👍
ጀዛክላህ ህይረ ያኡስታዝ
Amiiin jazakum allahu keyran
የአላህ ሶሌህ የሆነ ባል ወፍቀን ያአላህ የማላቀው ባሌ እንደሚፈቅረኝ አውቃለሁኝእመኛለሁኝ
Wi wr wb
Mashaallha jzkl
እስላም አለይኩም ውድ ጋደኛች አስኪ ምክራችሁን ለግሱኝ እኔ ካገባሁ 6 አመት እየሆነኝ ነው እንናም 4 አመት አብረን ነበርን አሁን ግን ውጪ ነኝ ግን በቆይታችን አንድም ቀን አንድም ቀን የማንጣላበት ጊዜ የለም ፍችን ስጠይቀው መቸም እንደማይፍታኝ እና እንደሚያፍቅርኝም ይነግረናል ስንጣላ ይሳደባል ይማታል እና አንድ የሚያፍቅር ሰው ይህን ያደርጋል እስኪ ንገሩኝ
Jzk
አይይይይይይይ ዱኒያ
ማሻአላህጀዛክአላህ ኸይር
ጀዛከላህኸይር ጀዛ
አላሁመ አሚን
Jkz
Jezakumalah hayiir
ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም የተማላ ትዳር አላህ ይሰጥን😭🌹
🥰
አሚን
አሰላሙአለይኩም እህቴ እደትነሽ አይዞሽ እኔም እዳችው ሁለትልጆች አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን ባሌትንሽ አስቸጋሪሰውነው ማለቴ ስሙን ባልናሚስትነን እንላለን ግንሁለታችነን የሚያስተሳስረን ከልጆቹውጭ ምንምየለም እስኪዱአ አርጉልኝ
ኢሻአላህ አላህ የተሻለ ሂወት ያርግልሽ ደግሞ ትግስት አርጊ ጊዜ የማይቀይረው የለም
የእኔ እህት እኔም የአንች አይነት ህይወት ነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
እኔ ከባለቤት በጣም እንዋደዳለን ግን ከሷ የበለጠ እወዳታለሁ ባለቤቴ ግን እደምወዳት ሙሉ በሙሉ ሁሉም ግልጰ አርጌ አልነግራትም ለምን ሴትልጅ እደምትወደድ ካወቀች ፀባይ ትቀይራለች ስለ ተባለ ግን በጣም እወዳታለሁ አልወለድንም አራት አመታችን ነዉ ልጅ እንወዳለን ግን ያአላህ ምኞት ሆኖ ነዉ መሰለኝ ግን ወድማቹ እና እህታቹን ድዋ አድርጉልን ግን አዳንዴ ስልኳ እና ስደዉል በጣም እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ለዚዉም ድዋ አድርጉልን ስነግራቹ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሚስት ነች ለሷም ድዋ አድርጉላት
Jgu Jvhgማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹህ
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ምኞታችሁን በሙሉ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
Allah Salih Leje Yesetachu Yareb
በጣም ተሳስተሀል እኛ ሴቶች ከቃልም ሆነ ከተግባር እንድሠጠን ከባላችን እፈልጋለን/
የኛ የሚሥቶችም ፍቅር ለባሎች ይጨምራል።
ወይ የማላቀው ባሌ ይናፍቀኛል
@@jdggxggh864 እኔም እንዳንተ ባለቤቴን በጣም እወዳታለሁ እንደምወዳት ታቃለች ከተጋባን 4 አመት ሞላን ልጅ አልወለድንም በዚህ ጉዳይ ሁልጊዜ እንጬቃጬቃለን አሁን አሁንማ ፍታኝ ማለት ጄምራለች ምን እንደማረግ አላቅም በጣም እወዳታለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ ያጀመአ
አላህ ትክክለኛዉን ፍቅርና ትዳር ይወፍቀን
እኔ ባለቤቴን ካገባሁ 10 አመቴ ያገባሁት በ15 አመቴ ነው አላፈቅረውም አይቸውም አላቅ መልኩራስው ጥቁረ ይሁን ነጪ ምንም አላቅ ግን ቀስ በቀስ ፈቅረ ይመጣል አሁን በጣም እወደዋለሁ እንዋደዳለን ግን ያው አዳዲ ግዝያ መጋጨት አለ ግን አይጠነክረም አሁን ያአዲ ልጂ እናት ሁኝአለሁ አልሀምዱሊላ ምስጋና ያገባው
እኔ ከባለቤቴ ጋ አጋጣሚ ከእኔ ዉስጥ ምንም አይነት ፍቅር ሳይኖር ነዉ የተጋባነዉ አሁን ግን አምስት አመት ሆነን አልሃምዱሊላህ ያከብረኛል አከብረዋለሁ እንተዛዘናነል
Masha Allah sah yefeqer mekefecha metemamen be din ewqet yetemeseret becha sehon nw Allah yewfeq le hulum yarab
Jazakallaahu keyra
አለሁ አለም ባሌ ግን እስከሁን ይውደኛል አልሀምዱሊላሂ ግን 10 አመታችን ከተጋባን አልሀምዱሊላ እስከሁንም ተጣልተንም አናቅ ጨራሽ ይብሠብታል ፍቅሬ ለምን አለውቅም
መሸአላህ አላህ እስከ መጨረሻው ያድርግችሁ ወላሂ ያረብ
ማሸአላህ ሁቢ
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም እንወደድ ነበር አልሀምዱልላ ግን እሁን ይንገትትዳሬ ሊፈርስ ነው እንለያይ አልፈልግሺምአለኝምን ትሉኛላችሁ
@@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ አብሽሪላንች፣ያለው፣አለ፣የወደዱትን፣መለየት፣ግን፣በጣም፣ከባድ፣ነው
ማሺአላህአላህየጨምራላችሁ
ውዶች እስኪ ምከሩኝ እኔ ባለቤቴን በ አመት እበልጠዋለሁ ተዋደን ነበር የተጋባን በተጋባን በ10 ወራችን አረገዝኩ አሁን እርጉዝ ነኝ ግን ልጅ ልውለድ ብየጅ ያረገዝኩ አላፈቅረውም እንደውም በጣም እንቀዋለሁ በሁሉም ነገር አይመቸኝም ባላገር ነገር ስለሆነ ብነግረውም አይገባው ስሜቴን አይረዳኝም አይጠብቀኝም በዛ የተነሳ በጣም እየጠላሁት መጣሁ ከጣገቤ ሳየው ጩሂ ጩሂ ይለኛል ከወለድኩ በሁዋላ ልለያይ አስቤያለሁ እሱ ግን በጣም ይወደኛል እኔ ግን እንደነገርኳቹሁ አይረዳኝም እጠላዋለሁ እና ምን ትመክሩኛላችሁ ኡፍ ሂወት ጨለመችብኝ
ኢሻአላህ ታገሺ ፍቅር ይመጣል
የኔ ቢጤ
ተወያዩ
እንዴት ሆንሽ እህቴ
ጀዛኩምሏህ ኸይር እኔም ጥያቄ አለኝ ከዚህ ለየት ያለመሠለኝ ዘግይቸ ነወ ያገኘሁት አወደወን ከደረሣችሁ መልሡልኝ
ጀዛኩም አላህ ክይር
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ እደት ነችሁ እኔ አልሀምዱሊላ የኢስላም ልጅ ሁሉ በድአችሁ እድትረዱኝ ነው እኔ ባለቤቴን ያገባሁት በቤተሰብ ነው አልወደውም ግን በድኡ ማሻአላህ ነው ግን እኔ እዳልወደው ያደረገኝ ቢኖር ይውደደኝ አይውደደኝ እማቀው ነገር የለም ስንኖር የድል ባን ንሮ ይመስላል ብዙ ግዜ ፈታ እድል እድሁም ግልፅ እድሆንልኝ እሞክራለሁ ምን ምልክት የለውም ስለዚህ እድንለያይ ስመርጥ ቤተሰቦቸ በጣም ይቆጡኛል ስለዚህ አማራጭ ስለለኝ ዝም ብየ መኖር ሁናል እና በድአችሁ እትርሱኝ
አብሺሪ፡አላህ፡ትደርሽን፡የስዉብልሽ
መማዬ አብሽሪ አች ብቸ ጡሩ ሁኝለት እጅ እሱሚ ግዜዉን ጠብቆ ይስተከከለል አብሽሪ ሁብ
ماشا ءالله تبا رك الله
ጀዚከላሁከይረንአላህየዋድን
Jezakahla kaihrana mashahlaa
What language is that? Very beautifull letters
Amharic letter's (Ethiopian language)
አለህ ትክክለኝዉን ፍቅር ይወፊቀኝ
አሚን
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኽይር
ያረብ አላህ ትክክለኛውን ትዳር ይወፍቀን
Era enen maal balung bakerb new yagabut gen tegbten samint sae mola shortaa ezoo ager gabto lane.biloo tamliso mataa.ewdengal yakbrngal ena gen menm aemslngm menm fekr mebaal weste yelam lasu😭😭😭😭😭
ጃዝክ አላ ከይር ውድ
እኔ ባለቤት ጋር በተጋባን በ 8 ወራችን አረገዝኩ እንዳረገዝኩም ተፋታን በወለድኩ በ2አመታችን ተማለስን እኔም ልጀን ሌላ አባት ከማመጣለት ከሱ ጋር ይሻላል ካንድ መውለድ ይሻለል ብየ ምናልባትም እሱም ተቀይሮ ጥሩ ሰው ይሆናል ብየ ነበር ግን እንደድሮው አላገኘሁትም ጭራሽም ባሌም አይመስለኝም እንደ ሚስቱ አይከባከበኝም ወንድ ልጅ ሚስቱ ስትወልድለት ፍቅሩ የሚቀንሰው ለምንድን ነው ግን ፍቅር ይቀንሳል እንዴ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል
ኢንሻአላህ እህት አላህ ይገዝሽ
@@መልካምነትበኪሎአይለካም አላህ የባልሸን ልብ ይመልሰለት አይዞሽ
😢😢😢አብሽሪ እህት አላህ ቀልቡን ይመልሰለት ለከይሩ ነው
እኔም እዳችው ነኝ ምን ማደረግ አላውቅም ብቻ አዳድጌዜ ባያገቡስ እላለሁ እራሴን እወቅሳለሁ
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛካላህ ኸይር ወጀዛ አቡ ቢላል ሀባይብ ትምህርት እንውሰድ ማሻላህ
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
ጀዛኩሙላህከይር
Jezakelah heyer allah besemanew menetekem yaregen yareb
ጀዛክላህኸይረን
ወአ ወረ ወበ ጀዛከሏህ ኸይር ደስ ይላል
እልላህስዋሊህየሆነውንመልካምትዳርወፍቀንያርብብ
Mashallah jzkayiran dunya waa akkira inshaa Allah
ጀዛካላህ ኸይር
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሸአላህ
አሰላምአለኩም ወራህመቱህ ወበርካትሁ እኔ 12አመት 3ልጅችም አሉን ግን አንድ ቀን የሰኩበት ቀን የለም እኔ ሀቅና ከዛሬ ነገ የሻለአል ብልም ልሆንል አልቻልኩም በጣም ከባዲ ሆኖብኛል ኑሩ አሁን ግን አብርሃ ከምኖር መለየቴን መረክ ዶአ አርጉል እህቴቸ ከእኔ አልፍ ቤተሰብም አይወድም እኔንም እሰው ፊት አይከብርኝም እረ ምኑ ቅጡ
እኔ በአረብሀገር ስወዛወዝ የትዳር ትርጉሙን አላውቀውም እና
አይዛሺ
አይዞሺ
امين يارب جزاكم الله خير
አልሀምዱሌላእስላምላረገኝአላህሽኩርይገባው
አህለን
ጀዛክ አላ ከይር
N0530393209 N0530393209 ማሻአላህ አላህይወፍቀንፍቅርንይጨምርልን ያርቢ ትክክለኛአፍቃሪያድርገን
ስላመአለይኩም ወንድም እስኪ ልጠይቅህ አንድ ባል መጀመሪያ እንደሚወዳት መስሎ ይኖርና ከዛ ልጅ ይወለዳል ከዛስ ባል ፍቅር ምንም ነገር እንደለለው ትገነዘባለች ስትጠይቀውም ይነግራታል ግን እንዴት ይለያዩ እስዋን የያዙዋት ልጇቿ አባት አልባ ማሳደጉ ለልጆቿ እሌናቸው እንዳይጎዳ ስትል እንደማይወዳት እያወቀች አሁንም ትኖራለች ግን ውስጧ እንደ ሻማ እየቀለጠ ከማይወድህ ስው ጋር መኖር ምን ያህል ይከብዳል የደረስበት ይፍረድ አንዳንዴ ሀዲስ ከምስማው ለወንድ ብቻ ይመስለኛል ማለቴ የባል ሀቅ ምናምን የሴት የምስትስ ሀቅ እንዲያው አልተፃፈም ቁርዓን ላይ ለምንስ አንድ ስው ሚናገር የለም ስምቸ አላውቅም ???
hanan ahmed ahmed ሀቢበቲ አች ራስሽ ቀይሪው ራስሽን ጠብቂ ተቀባቢ ልበሽ ምናልባት እደዛ ይፈልግ ከሆነ የጎደለውን ጠይቂው ዱአ አድርጊ
hanan ahmed ahmed ትክክል የሀያቲ እውነት ለመናገር ወንዶይ ቢሰሙት እንኳን የሚተገብሩት ከመቶ አስር ነው አይሰሩበትም የወንዶይ ልብ ዲበብቅነው ልጁ እስከሚወልዲ ዲረስ ዝም ብለው ይኖራሉ ልጂ ስወልዲ ግን ባህሪው አህላቁ ይቀየራል እኔ አግብቸ ባያጋጥመኝም ብዙ እህቶይ የባል ፍቅር ማጣት ሲብሰከሰኩ አያለሁኝ ፣አላህ ያማረ ትዳር ይሰጠን
hanan ahmed ahmed። እህት ሀድስ ላይማ ሰምተሺ ከሆነ ለሴት የተሰጣት ሁሉ ለውድም ተሰቶታል። በተቃራኒው። ብዙ ሀድሱች አሉ አዳምጭማ
hanan ahmed ahmed
እህት ሀድስ ለወንድ የታዘዘው ለሴትም ነው ግን እሱ ፍቅር እንዲይዘው ማድረግ አለብሽ።
1 እራስሽን መጠበቅ ማለት የግል ንፅህናሽን
2 ጥሩ ስነምግባርሽን ማሳየት
3 ለሱ ቅርብ ሰው ለመሆን ሞክሪ .እንደ ልጅ አጫውችሁ .እንደ እናት እዘኝለት .እንደ ኅደኛ ሚስጥር አውሪው ያው እንደ ሚስት መሆን ያለብሽን ሁኒለት
4 ዋናውና ትልቁ ድርጊት ዱአ ነው እና ዱአ አድርጊ ።
ዲነል ኢስላም ውስጤ ነው!!!!! ስላመአለይኩም እህቴ ለምክርሽ አመስግናለሁ ግን ያልሽውን ሁሉ አድርጌያለሁ ምንም ፀባዬንም አልቀዬርኩበትም ግን ምን ላድርግ በዱዓሽ አትርሽኝ አላህ እማይቀይረው ነገር የለም
Jazakum Allh heyre
MaSha Allah Jzkl kheyren
As.wr.wb.jezakumula.kayri.
Masha allaa jzk
Masha Allah. Jzkl 💙
Yasmin Alharbi
Yasmin Alharbi
mashaaallaah
Yasmin Alharbi as wr wb
አሰላም አሌኩም ሀባይቤ እስኪ ምክር ከናተ እፈልጋለሁ ባለቤቴጋ በጣም እንዋደዳለን በትዳር3አመት ሆኖናል ግን ልጅ አሎለድንም በድብቅ ከሌላ ሴት እደወለደ ሰማሁ ስጠይቀውም አመነልኝ ግን አብረን ነው የምንኖረው እሷን እመሚፈታት እየደጋገመ ይነግረኛል እኔግን እዳይፈታት ብዙ ጥረት አድርጊያለሁ አሁን ምን ማረግ እዳለብኝ አላውቅም እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
ሀያቲ አንች ትግስት አድርጊ እደፈታ አታድርጊ ምዳሽን ከአላህ ታገኛለሽ እደሚከብድ አውቃለሁ ቢሆን አንች ታገሸ ከባለሽ ከጎኑ ለልጅ ብሎ እንጅ ለፍቅር ብሎ አልሄደም ብታስፈቻትም ሀራም ይሆንብሻል
@@Fatuma-om6lk ጀዛ ከላ ኸይር ማማየ አሚን አላህ ሶብሩን እዲሰጠኝ ዱአ አርጊልኝ
@@nejuyegetachew282አይዞሽ እህት ታገሸ ምን ቢሆን ለልጅ ብሎ እንጅ ካንች እደማይሶበልጣት እውቂ አንች ካልተጨቃጨቅሽው ባልሽ ላች ያለው ፍቅር እየጨመረ የሚሄደው ከተጨቃጨቅሽው ወደሷ ገፈተርሽው ማለት ነው ላችም አላህ መልካም ልጆች አላህ ይስጥሽ አይዞሽ በዱአ በርች
ehete.lelj.belo.selhune.atafacewe.mastedader.kechale.Allay.tegestun.yesteshe ehete
@@sefiynalj6927 amin emwdsh lalagebachehutem allah teruwn bal yewfkachehu
mashaallaj
አሚን አላህ አሚን ያረቢ
ጀዛኩም አላህ
ያ ጀምአ ሴቶች በኢስላም የሚለው ፕሮግራም በግሩፕ ካለ እባካችሁ አስገቡኝ ውዶቼ
አምርያ ቢንት ሰይድ ወላሂእኔም እፋልጋለሁግሩፕካለ
አኔንም አስገቡኝ ውዶች
جزاك الله خير እኔንም ጉሩብ ካለችሁ ብታስገብኝ
እሺ
እኔንም አስገቡኘውዶች
ግጥም
አሚን አላሁማ አሚን ያረበላለሚን
امين ياارب
ሰብ እንዛመድ
አሚንአላሁመአሚን
መሻአላህ
ማሻአላህ
መሽ አልሀ
መሽ አለሀ
አምንንንንን
😭😭😭😭☝👂👍
ጀዛክላህ ህይረ ያኡስታዝ
Amiiin jazakum allahu keyran
የአላህ ሶሌህ የሆነ ባል ወፍቀን
ያአላህ የማላቀው ባሌ እንደሚፈቅረኝ አውቃለሁኝ
እመኛለሁኝ

ጀዛክአላህ ኸይር
ጀዛከላህኸይር ጀዛ
ጀዛክላህ ህይረ ያኡስታዝ
አላሁመ አሚን
Jkz
Jezakumalah hayiir