Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምወዳቹ የተከበራቹ ቤተሰቦቼ video like shear and subscribe ማድረግ አትርሱ እወዳችዋለው ❤️🤍🤎
We're sharing. No worries. Pls, keep posting.
እስኪ ቻናሌን ሸር አድርጊልኝ የምውድሽ
U MEAN SHARE 😂
ስወድሽ❤❤
ከEfi ጋር ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ በቅርቡ አንድ video ስሩልን
እሩዚየ ደስ ብሎሻል እንኳን ደስ አለሽ የኔ የጓህ የኔ ጣፋጭ በጣም ጎበዝ ልጂ ኮፊደስ በቃ በራስሽ አለም የምትኖሪ ጀግና ነሽ❤❤❤
ሮዝዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ድፍረትሽን ጉብዝናሽን በጣም ነው የምወድልሽ የማደንቅልሽ በርቺ ያሰብሽ ሁሉ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ይጠብቅሽ በጣም ወድሻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ እሜዬ ደህናናቸው የሳቸው ፀሎት ይጠብቅሽ ጀግና ያሳደገው ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤
ግን ሶላት ትሰግጃለሽ ብሎ ማሰብ እራስን ተሸክሞ ቀብር እንደመውሰድ ይቆጠራል
አምላኳ ይጠይቃት አንተ ምንዐነህ
አስታይት ልስጣችሁ ሙሉውን ቪዲኦ አየሁት ተደማመጡ እኔ ብቻ ላብራራ ( ልናገር ) የምትይ ነው የሚመስለው እሱ ማብራራት ይፈልጋል ነገር ግን አንች የምትስጨው ፊት ደንግጧ ዝም ነው የሚለው እናም ለወደፊት አስተካክሉት አስታየት ነው
ወይኔ ሮዚዬ አዝኜ ነበር ታሠረች ወደሀገሯ ልገባ ነዎ ሲሉ ቲክቶክ ላይ 🤔✍️ወይ ሰው ግን በቃ አፍሰህ አቅመኝ ሁኗል ለኬ አላህ ይጠብቅሽ ውዷ❤
Amin ❤️
በብዙ ነገር እወድሽ አለሁ ጠንካራ ሴት❤❤
❤❤
@@Rosiye And qeni mexalo Rosiye
ትምህርትሽን ግን ተማሪ። ገንዘቡ እንደሆነ ተሰርቶ አይጠራቀምም
ጀግና ነሽ!!! ጎበዝ እዚህ አሜሪካ እጠብቅሻላን በርቺ!!!
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤እናመስግናለን ETV እንደዚ አላስጎበኘም
I like ur episodes & u. But, አንድ ነገር ወይም አካባቢ ስታስተዋዉቁን ካሜራዉን ዞር ዞር አደርጋችሁ "overall view" አንድናገኝ ብታደርጉ። ለምሳሌ ያሳያችሁን ድልድዮች በፎቶ ይታያሉ ግን እናንተ በዙርያዉ ያሉ ነገሮችና ድባቡ ጭምር ብታደርጉ like goes up ።
ሮዝ እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉 welcome
Rozi/Rosi: Downtown የሚባለዉን አሳይን። ለጀለሶቼ ሄጄ ነበር ብዬ የምጉራራበት።
ሮዚዬ ይመችሽ ረሙ ደነነው አብረቹ ብትሆኑ እንዴት አሪፍነበር
እሮዚ በጣም ትመቺኛለሽ ይመችሽ ትቺያለሽ::
😂😂😂😂😂😂😂😂ዴሜ ድማማነዉ አይ እሮዚ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Roziye, Kewededshine,Invitation Lakiligne.
ሄኒ ከልብ መልካም ነህ❤
ሮዚ ለምን ተገላለጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኢትዩጵያ ባህላዊ ምግቤትንም አስተዋውቁ
Rosiye ♥️♥️♥️♥️
❤❤❤ በጣም ሀሪፍ ነው የሰራችሁት ባሪያው ግን መላጣውን ደግመህ ደጋግመህ መላጣው አልሽው ምነው በሰላም ነው ባሪያእ
ደምሪኝ🎉
Yehe tekuru lege semune alawekewom betame tenkarana gobeze lege new berea 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Henok henye henuka heni new smu.👈😡
Hidaya setosh yedin sira yemitseri yargish
በእውነት ከዮኬ አረብ ሀገር ይሻላል 1000%
Roziye Welcome nice to see you
Thank you ❤
ብዙ ተሳስተሻል ኦይስተር£7 ነው ከ5ፓውን ቅርብ ጊዜ ነው የጨመረው ሄኖክ ጥሩ አኢንፎርሜሽን አለህ
ጎበዝ ጀግና እሮዚ❤
Kturck. Wde. Ldene lmehde. Edate. New. ?
London betame NW metwedate balhademe be video asayene endzi
ሮዚዬ ስወድሽ
አንቺ ግን ለንደን ሄደሽ ነዉ ወይስ ያለሽበት መቶ ነዉ???😂
Anchim tilant metesh abrarashiln ere shem
Rosi wow you smart I now
የኔ ቁጆ በርቺ❤❤❤❤
ሄናዬ ምርጥዬ።ትቻመናለህ።።።
የተጃጃለች ልጅ አላህን ፍሪ ሙስላም ሴት እንድህ አትሆንም ካፊሮችን አትመሳሰይ ነገ ሞት አለብሽ ዛሬ የሚያደንቁሽ ነገ ከቀብር ቅጣት አያድኑሽም ሁሉም ቀሪ ነው መልካም ስራችን ቢሆን እንች ተይ ወደ አላህ ተመለሽ
ሮዚየ የኔ ጠንካራ❤
Mndnew mtweqsat leraswa kalamat
Sheberebushe asayene please
ሮዚ እኔ ተከታታይሽ አይደለሁም እና ኮሜንት አልፅፍም ዛሬ ግን በስደት ስንቱ ተለውጧል አንች በዛው በነበርሽበት ቀጥለሽ ደስተኛ ነሽ ወይ ለነገ ምን ይልሻል ልብሽ???ሁላችንም መጨረሻችንን አናውቁም አሏህ ይዘንልን ያረብ
ሮዚ ወፈርሽ ለማኑም አምሮብሻል
Sint meter nw under ground 2tegnawnm gibi
ሙዚየሙን ናይት ብሪጅ ያለው ብዙ ነገር ማሳየት ትችያለሽ
Rozye konjo
Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:13
ቱርክ መስለሽኝ ለደን ብን ወሰደሽ 🙄
It’s TFL not TLf. Heni you are smart than her
Rozye ena London mehad feliga neber gin deport eyarege wede Romania eyelakh tebala ewenet newu erozeye nigergn hoda
ማንም አልተላከም። ወንጀል ሰርተው ከተያዙት በስተቀር
Tu Allah lbona yesteshi eslmenashi Ramdan Ameta bcha new Aned ken yeyazeshi kne gen edezeh bekelalu ayelkeshi .
Turkey ነው የለችው ብዬ ስንት ጊዜ ወለሂ ብዬ ተከራክሬ አቃለሁ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
ነበረች ቀይራ ነው
ሮዝዬ አይነነው ወፈረሺ😍
እሩግዝ ነሽ 🎉❤
ቶቶሎ ሰሪበት እዳይቀዘቅዝብሸ ይቱብሸ
5:13 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ROSSIEY HOW U?
Rosiye እንወድሻለን ❤❤❤
💖💖
Both of you need read about London a little bit Kakakaka……
💚💛♥️
እሮዝዬ በናት በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ በአላህ ወላሂ እፈልግሽ አለሁ❤❤💋💋
Rozi setamery
እኔ ከመዳሜ ጋር ለንደን ሁለት ጊዜ ሄጃለም ልጠፋ አስቤ ነበር አልተመቻቸልኝም❤
Jil !! Cherkean Makeean yelem zembleshe athegime ? Denze fezaza negerougne by senfef , ahmote- biss !🤨 next Time don't messes koften beye jezba .🤨
Uk yeyezusal gen Ireland makrat techetals
ወይ ሰው ታዲያ ይሄ ሁሉ ስድብ ለምን አስፈለገ በግድ ከዳተኛ ካልሆንሽ ተብሎ ትችት እና ስድብ አይይ ሀበሻ @@meskeremsaunier4216
@@habteselasebekele5578 what ever if you Land specialy western cantry you can escape but you have to be attentif voilà c'est tout.
አፈር😮
❤❤❤❤❤
Megebe kenshi fiteshi becha nw miwferw setyo mesleshi
Er share ena shear enelay 😎
T. F. L,.... Transport for London..
እየወፈረሽ ነው ጂም የለም 🥰🥰
ደምሪኝ
Kegebashibet ken jemro UK endehonsh awuke wl 🫤🙄❤️
ሥወዳቺሁ❤❤❤❤
በባሌም በቦሌም ከዚህች ደሀ ሀገር አምልጠሻል
❤❤🎉
mirtoch nachu arsenal asyun
LONDON EYE
ከሱ ሀገርሰ ወስዶ እሚጥለኝ ሰው ባገኘሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Boterakkkka fanooo
Roza acbarbari alama yalelash lej
ምን አደረገች
ሁለታችሁንምውድድ❤❤❤❤
😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Shantaune teleke weredeke
Tfl transort for London come on 😅
😀😀😀
ኦሮዝ ዎፍርሻህል ልጁን ባ ትክክሏ ማታሻህል 😂
የኛ ጋይደር
I don’t know the video make you little bit gain so you look like a big person so
ሮዚ በቃ ከሮሙጋር ተለያቹ😮
Capichno😎 💯 beychwalew yemchachu 🫡
ወይኔ እሮዚ ማርያምን በጣም ነው ምትመችኝ ❤❤❤
L ጠምኔልL ቪዲዮWho in God's Green Earth want to see "main London places" which we see'em alot of times by various youtubers!🍑
Now you got your good hair color! Please never never put that orange hair color again
አዲስ አበባን የምታህል አገር ትልቅ አታድርጊያት እንጂ
ሎንዶን ብቻ 3 አዲስ አበባ ይወተዋል በጣም ትልቅ ነው አዲስ አበባ በጣም ትንሽ ነች
Omg😂
አስብበት ካሁኑ እንደዚህ ከጨመርሽ አለቀልሽ አስቢበይ
Adena nen
ውፍረቷ ይታሰብባት ፊትሽ ጠፋብኝ ያው ቲክቶክ ነማቅሽ
ማንን ሁሌ እየደወልሽ
እምፍልግው ሶት ባድ ምየት😂😂🎉🎉🎉
የምወዳቹ የተከበራቹ ቤተሰቦቼ video like shear and subscribe ማድረግ አትርሱ እወዳችዋለው ❤️🤍🤎
We're sharing. No worries. Pls, keep posting.
እስኪ ቻናሌን ሸር አድርጊልኝ የምውድሽ
U MEAN SHARE 😂
ስወድሽ❤❤
ከEfi ጋር ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ በቅርቡ አንድ video ስሩልን
እሩዚየ ደስ ብሎሻል እንኳን ደስ አለሽ የኔ የጓህ የኔ ጣፋጭ በጣም ጎበዝ ልጂ ኮፊደስ በቃ በራስሽ አለም የምትኖሪ ጀግና ነሽ❤❤❤
ሮዝዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ድፍረትሽን ጉብዝናሽን በጣም ነው የምወድልሽ የማደንቅልሽ በርቺ ያሰብሽ ሁሉ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ይጠብቅሽ በጣም ወድሻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ እሜዬ ደህናናቸው የሳቸው ፀሎት ይጠብቅሽ ጀግና ያሳደገው ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤
ግን ሶላት ትሰግጃለሽ ብሎ ማሰብ እራስን ተሸክሞ ቀብር እንደመውሰድ ይቆጠራል
አምላኳ ይጠይቃት አንተ ምንዐነህ
አስታይት ልስጣችሁ ሙሉውን ቪዲኦ አየሁት ተደማመጡ እኔ ብቻ ላብራራ ( ልናገር ) የምትይ ነው የሚመስለው እሱ ማብራራት ይፈልጋል ነገር ግን አንች የምትስጨው ፊት ደንግጧ ዝም ነው የሚለው እናም ለወደፊት አስተካክሉት አስታየት ነው
ወይኔ ሮዚዬ አዝኜ ነበር ታሠረች ወደሀገሯ ልገባ ነዎ ሲሉ ቲክቶክ ላይ 🤔✍️ወይ ሰው ግን በቃ አፍሰህ አቅመኝ ሁኗል ለኬ አላህ ይጠብቅሽ ውዷ❤
Amin ❤️
በብዙ ነገር እወድሽ አለሁ ጠንካራ ሴት❤❤
❤❤
@@Rosiye And qeni mexalo Rosiye
ትምህርትሽን ግን ተማሪ። ገንዘቡ እንደሆነ ተሰርቶ አይጠራቀምም
ጀግና ነሽ!!! ጎበዝ እዚህ አሜሪካ እጠብቅሻላን በርቺ!!!
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤እናመስግናለን ETV እንደዚ አላስጎበኘም
I like ur episodes & u. But, አንድ ነገር ወይም አካባቢ ስታስተዋዉቁን ካሜራዉን ዞር ዞር አደርጋችሁ "overall view" አንድናገኝ ብታደርጉ። ለምሳሌ ያሳያችሁን ድልድዮች በፎቶ ይታያሉ ግን እናንተ በዙርያዉ ያሉ ነገሮችና ድባቡ ጭምር ብታደርጉ like goes up ።
ሮዝ እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉 welcome
Rozi/Rosi: Downtown የሚባለዉን አሳይን። ለጀለሶቼ ሄጄ ነበር ብዬ የምጉራራበት።
ሮዚዬ ይመችሽ ረሙ ደነነው አብረቹ ብትሆኑ እንዴት አሪፍነበር
እሮዚ በጣም ትመቺኛለሽ ይመችሽ ትቺያለሽ::
😂😂😂😂😂😂😂😂ዴሜ ድማማነዉ አይ እሮዚ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Roziye, Kewededshine,
Invitation Lakiligne.
ሄኒ ከልብ መልካም ነህ❤
ሮዚ ለምን ተገላለጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኢትዩጵያ ባህላዊ ምግቤትንም አስተዋውቁ
Rosiye ♥️♥️♥️♥️
❤❤❤ በጣም ሀሪፍ ነው የሰራችሁት ባሪያው ግን መላጣውን ደግመህ ደጋግመህ መላጣው አልሽው ምነው በሰላም ነው ባሪያእ
ደምሪኝ🎉
Yehe tekuru lege semune alawekewom betame tenkarana gobeze lege new berea 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Henok henye henuka heni new smu.👈😡
Hidaya setosh yedin sira yemitseri yargish
በእውነት ከዮኬ አረብ ሀገር ይሻላል 1000%
Roziye Welcome nice to see you
Thank you ❤
ብዙ ተሳስተሻል ኦይስተር£7 ነው ከ5ፓውን ቅርብ ጊዜ ነው የጨመረው ሄኖክ ጥሩ አኢንፎርሜሽን አለህ
ጎበዝ ጀግና እሮዚ❤
Kturck. Wde. Ldene lmehde. Edate. New. ?
London betame NW metwedate balhademe be video asayene endzi
ሮዚዬ ስወድሽ
አንቺ ግን ለንደን ሄደሽ ነዉ ወይስ ያለሽበት መቶ ነዉ???😂
Anchim tilant metesh abrarashiln ere shem
Rosi wow you smart I now
የኔ ቁጆ በርቺ❤❤❤❤
ሄናዬ ምርጥዬ።ትቻመናለህ።።።
የተጃጃለች ልጅ አላህን ፍሪ ሙስላም ሴት እንድህ አትሆንም ካፊሮችን አትመሳሰይ ነገ ሞት አለብሽ ዛሬ የሚያደንቁሽ ነገ ከቀብር ቅጣት አያድኑሽም ሁሉም ቀሪ ነው መልካም ስራችን ቢሆን እንች ተይ ወደ አላህ ተመለሽ
ሮዚየ የኔ ጠንካራ❤
Mndnew mtweqsat leraswa kalamat
Sheberebushe asayene please
ሮዚ እኔ ተከታታይሽ አይደለሁም እና ኮሜንት አልፅፍም ዛሬ ግን በስደት ስንቱ ተለውጧል አንች በዛው በነበርሽበት ቀጥለሽ ደስተኛ ነሽ ወይ ለነገ ምን ይልሻል ልብሽ???
ሁላችንም መጨረሻችንን አናውቁም አሏህ ይዘንልን ያረብ
ሮዚ ወፈርሽ ለማኑም አምሮብሻል
Sint meter nw under ground 2tegnawnm gibi
ሙዚየሙን ናይት ብሪጅ ያለው ብዙ ነገር ማሳየት ትችያለሽ
Rozye konjo
Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:13
ቱርክ መስለሽኝ ለደን ብን ወሰደሽ 🙄
It’s TFL not TLf. Heni you are smart than her
Rozye ena London mehad feliga neber gin deport eyarege wede Romania eyelakh tebala ewenet newu erozeye nigergn hoda
ማንም አልተላከም። ወንጀል ሰርተው ከተያዙት በስተቀር
Tu Allah lbona yesteshi eslmenashi Ramdan Ameta bcha new Aned ken yeyazeshi kne gen edezeh bekelalu ayelkeshi .
Turkey ነው የለችው ብዬ ስንት ጊዜ ወለሂ ብዬ ተከራክሬ አቃለሁ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
ነበረች ቀይራ ነው
ሮዝዬ አይነነው ወፈረሺ😍
እሩግዝ ነሽ 🎉❤
ቶቶሎ ሰሪበት እዳይቀዘቅዝብሸ ይቱብሸ
5:13 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ROSSIEY HOW U?
Rosiye እንወድሻለን ❤❤❤
❤❤
💖💖
Both of you need read about London a little bit Kakakaka……
💚💛♥️
እሮዝዬ በናት በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ በአላህ ወላሂ እፈልግሽ አለሁ❤❤💋💋
Rozi setamery
እኔ ከመዳሜ ጋር ለንደን ሁለት ጊዜ ሄጃለም ልጠፋ አስቤ ነበር አልተመቻቸልኝም❤
Jil !! Cherkean Makeean yelem zembleshe athegime ? Denze fezaza negerougne by senfef , ahmote- biss !🤨 next Time don't messes koften beye jezba .🤨
Uk yeyezusal gen Ireland makrat techetals
ወይ ሰው ታዲያ ይሄ ሁሉ ስድብ ለምን አስፈለገ በግድ ከዳተኛ ካልሆንሽ ተብሎ ትችት እና ስድብ አይይ ሀበሻ @@meskeremsaunier4216
@@habteselasebekele5578 what ever if you Land specialy western cantry you can escape but you have to be attentif voilà c'est tout.
አፈር😮
❤❤❤❤❤
Megebe kenshi fiteshi becha nw miwferw setyo mesleshi
Er share ena shear enelay 😎
T. F. L,.... Transport for London..
እየወፈረሽ ነው ጂም የለም 🥰🥰
ደምሪኝ
Kegebashibet ken jemro UK endehonsh awuke wl 🫤🙄❤️
ሥወዳቺሁ❤❤❤❤
በባሌም በቦሌም ከዚህች ደሀ ሀገር አምልጠሻል
❤❤🎉
mirtoch nachu arsenal asyun
LONDON EYE
ከሱ ሀገርሰ ወስዶ እሚጥለኝ ሰው ባገኘሁ
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
Boterakkkka fanooo
Roza acbarbari alama yalelash lej
ምን አደረገች
ሁለታችሁንምውድድ❤❤❤❤
😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Shantaune teleke weredeke
Tfl transort for London come on 😅
😀😀😀
ኦሮዝ ዎፍርሻህል ልጁን ባ ትክክሏ ማታሻህል 😂
የኛ ጋይደር
I don’t know the video make you little bit gain so you look like a big person so
ሮዚ በቃ ከሮሙጋር ተለያቹ😮
Capichno😎 💯 beychwalew yemchachu 🫡
ወይኔ እሮዚ ማርያምን በጣም ነው ምትመችኝ ❤❤❤
L ጠምኔል
L ቪዲዮ
Who in God's Green Earth want to see "main London places" which we see'em alot of times by various youtubers!🍑