የሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ መንፈሳዊ ፊልም ሙሉ ፊልም Apostle Peter full movie

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • የሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ መንፈሳዊ ፊልም ሙሉ ፊልም Apostle Peter full movie
    አማርኛ ፊልም፣ መንፈሳዊ ፊልም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #መንፈሳዊ ፊልም፣ #ፊልም
    #menfesawifilm, Menfesawi film, Orthodox tewahdo menfesawi film, Amharic film

Комментарии • 90

  • @BizunehKebede
    @BizunehKebede Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ጴጥሮስ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ምት አብ ቅን 😢😢😢😢ለአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 11 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን 😢ቃለ በርክት ያስማልን 🥺 የአባቶቻችን በርከት በሁላችንም ላይ ይደርብን❤❤❤አሜን ፫

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e 2 месяца назад +2

    የቅዱሳን የአባቶቻን በረከት እረዴታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-yc9st8ts7n
    @user-yc9st8ts7n 2 года назад +17

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱስ ጴጥሮስ በረከት አይለየን🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 20 дней назад

    የአባቶቻች በረከት እረድኤት ይደርብን❤🙏❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Год назад +10

    በረከትን ረዲኤትን ናይ ቅዱሳን ኣይፈለየና ኣሜን

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጴጥሮስ እረዴት በረከቱ ይደረብን አሜን

  • @kokob5829
    @kokob5829 2 года назад +10

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መንፈሳዊ ፊልም ስላሳያችውን አብዝቶ ይባርካችው እመብርሃን አናታችን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን💚💛❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    የአባቶቻችን እረዴት በረከት ከእኛ ጋር ይሁን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Год назад +3

    የአባቶቻችን ፀሎታቸውና በረኩታቸው የሰማእታት ፀሎትና ምላጃ ይደርብን

  • @esataidube6776
    @esataidube6776 Год назад +2

    በእውነት ያባቶቻችን በረከት እረደት ይደርብን አሜን

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 11 месяцев назад +2

    በእውነት የቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ ይደርብን❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማል

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r 5 месяцев назад

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን😊🙏

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት የስመዐልና በረከታቸው ይሕደረና🤲

  • @danielgebrehiwet4495
    @danielgebrehiwet4495 2 месяца назад

    Bereket nay kudusan abotatna zelealm mssana ykun amen

  • @user-py6yh8pm7z
    @user-py6yh8pm7z 2 года назад +3

    ኣሜን ቃለ ሰናይ ያሥማልን የቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ ይደርበለን👏

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Год назад +4

    በእውነት የአባታችን በረከተ ረዴኤት ይደርብን

  • @hfjhhvh3725
    @hfjhhvh3725 11 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያስምዐልና ናይ ቅዱሳን ኣቦታት በረከት ረድኤት ኣይፈለየና አሜንንን

  • @senaitsenaitabadi4258
    @senaitsenaitabadi4258 Год назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐልና በረኸት ናይ ቁዱስ ጴጥሮስ ምስ ኹላትና ህዝበ ክርስትያን ይሕደር🙏💒🌿

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki Год назад

    የቅዱስ ጴጥሮስ እረዳቱ በረከቱ ይደርብን ጌታችን ሆይ የጴጥሮስን እንባ ስጠን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን(፫)

  • @DigafeAsigelil-pt6ie
    @DigafeAsigelil-pt6ie 10 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ምልጃና ፀሎታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Год назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @sraap-z6u
    @sraap-z6u Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e Год назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይደረብን ላቅራቢም ቃለህይወትን ያስማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ቸሩአምላካችን አሜን፫❤❤❤

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ያባቶቺችን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @aynalemeshete5491
    @aynalemeshete5491 Год назад +3

    በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 6 месяцев назад +1

    ወይይይይ መመረጥ የቅዱስ ቤጥሮስ በረከታቹ ይድረብኝ❤

  • @user-wb7dm8xj2j
    @user-wb7dm8xj2j 9 месяцев назад

    Amena Amena 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ በኛላይ ይደር በፊልሙላይ የተሣተፉትን እግዚአብሔር ይባርካቸው ለተመልካቹደግሞ የሠማነው በአይምሯችን በልባችን ያሣድርብን 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Год назад

    ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነት

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад

    በእውነት በረከታቸው ይደርብን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Год назад

    በረከታችሁ ይደርብን😢😢❤❤❤

  • @niyathadish3778
    @niyathadish3778 Год назад +1

    Kal hiwet yasemaln ye qdus petros bereket Ena rediat ayleyen Amen 🙏

  • @danielgebrehiwet4495
    @danielgebrehiwet4495 6 месяцев назад

    Tselotamn berketomn nay kidusan abotatna yhderna amen

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጴጥሮስ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏ቃልሂወትያሰማል🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Israel9563
    @Israel9563 11 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @monika-js2us
    @monika-js2us 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwoten yasemalen

  • @aysheshimabate
    @aysheshimabate Год назад +1

    ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጴጥሮሰ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 Год назад +1

    በውነት በረከታቸው ይድረሰን አቤቱ እኔ ድካማ ልጅህ አስበኝ
    እናመሰግናለን ምታስተላልፉልን

  • @djgdic
    @djgdic 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shitayeurge4882
    @shitayeurge4882 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @haweltenegussie1237
    @haweltenegussie1237 2 года назад +3

    ቃልዪት። ያሰማለን። ሌላም። መፈሳዊ። ፊልም። ካለ።ይጨመርልን

  • @eyarusmarta
    @eyarusmarta Месяц назад

    Amen berktchu yidrbn❤❤❤

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l 3 месяца назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel 11 месяцев назад

    ኦ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱሳንና ሰማእታት ብለህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲

  • @tegestnegesh365
    @tegestnegesh365 Год назад

    ጌታ ሆይ የሐዋርያው የቅዱስ ጴጥሮስ በረከት አሳድርብን

  • @user-nk9qu2zl6j
    @user-nk9qu2zl6j 7 месяцев назад

    የሐዋርያው በረከት አይለየን🙏🙏🙏

  • @Afomia12
    @Afomia12 Год назад

    የድንግል ልጅ ልዑለ ባህርይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Cr7siuuu103
    @Cr7siuuu103 7 месяцев назад

    ቅዱስ ጴጥሮስ አንተ ጠብቀኝ

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 4 месяца назад

    ጌታሆይ እርዳን

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @wnye9032
    @wnye9032 2 года назад

    የቅዱስ ዼጥሮሰ በረከትን ተራዳእነቱን አይለየን

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 💚💛❤

  • @FamousMobile-ue5rm
    @FamousMobile-ue5rm 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    Egziabher yistln sle filmu🙏🙏🙏
    Ye hawariyawun kidus Yohanesn film sruln

  • @BurteMucaamariyaami-ub5ym
    @BurteMucaamariyaami-ub5ym Год назад

    Ameen Ameen Ameen Yaa Waqayyoo qulqulloota keef jedhii nu marii dhifaama nuf godhii 🙏🙏🙏

  • @teheshfilimon3417
    @teheshfilimon3417 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-kg9qm7ew9c
    @user-kg9qm7ew9c 2 года назад

    ቃለ ህይወት የሰምዐልና

  • @tegestnegesh365
    @tegestnegesh365 Год назад

    ጌታ ሆይ እኛንም በሃይማኖት አፅናንንኔ❤❤❤

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 10 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ve2yb3ls9l
    @user-ve2yb3ls9l Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😥

  • @Firu1221
    @Firu1221 4 месяца назад

    yeabtuchachin brkt slotchu mlgachu yedrbn 🙏

  • @user-bs7hx3ef9b
    @user-bs7hx3ef9b Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 года назад

    አሜን❤

  • @samrawitbitew1027
    @samrawitbitew1027 19 дней назад

    Yehewarew berket yetbiken

  • @user-sp4po9yj4c
    @user-sp4po9yj4c 12 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Месяц назад

    abetuu tagen sila hulumu nagari
    hunt bant izaberi hoo lebe wadate haqanyi hulii gize adara haxiyate bazanyi hiqata sixanyi imate adarshin ✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢 Qaliyoot asamalen izaberi hixachu bant zagahun hibichu hika zalami Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒🤲🤲😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Melu_mell-18
    @Melu_mell-18 9 месяцев назад

  • @user-ei4rb8sg9y
    @user-ei4rb8sg9y Год назад

    Amen ❤❤❤❤

  • @abelayenew1216
    @abelayenew1216 2 года назад

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ጥሩነው ነገር ግ ን ተዋናዮቹ ብዙም አይታዩም ደብዘዝ ያለነው ቢስተካከል

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Год назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mmss8278
    @mmss8278 Год назад +1

    በእዉነትቃለሂዉትያሠማልንአሜንአሜንአሜንበርከታቾሁደርሰን❤❤❤❤❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @hgghjjj1185
    @hgghjjj1185 2 года назад

    Yenebyu musien yemaybet link lakulgn eski weys youtube

    • @demon8923
      @demon8923 2 года назад

      ruclips.net/video/jLy54P_Y8g8/видео.html

  • @zaydigrimay880
    @zaydigrimay880 2 года назад

    🌹🌹🌹❤❤❤🌹🌹🌹💝💓💖

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 2 года назад

    ለምንድነው ሚለያየው የኣንድ ሃወርያ ሳለ ግን የሰለያያል

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    🤲🤲🤲🤲

  • @biniamghebre6981
    @biniamghebre6981 Год назад