ለምን ቤተ ክርስቲያኗን ይጠላታል?"ከቤተ ክህነት በተባረርኩ ሰዓት የተቀበለኝ ዐቢይ ነው" ዳንኤል ክብረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 7

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Месяц назад +1

    አይ አንተ መሬት እንዴት ትቀበልሕ ይሆን ቤተክርስቲያንማ በአንተ ተስፋ ነበረሰት የምትናገረው ሁሉ ይከብዳል ይሕሁሉ መከራ በ ቤተክርስቲያን ላይ ሲወርድ ምንም ያልተነፈስክ ሰለ ስምሕና ስለሆድሕ እንዲሕ መሆንሕ ያሳዝናል ለካም በእውነት እግዚአብሔር ን አተውቀውም ነበር በዘመኑማ በአንተ ትምሕርት ተጠቅመን ነበር እንግዲሕ አንተ እንዳስተማርከን አይሁድም ከበረከቱ ተካፍሎ ለ30 ብር አሳልፎ ሽጦታል አሁንም ይሕ ነው የሆነው ፍርድ እንጠብቃለን መልካም የንግስና ዘመን ይሁንለወት::::

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 Месяц назад

    አቶ ዳንኤል በጣም የምትገርም ሰው ነህ እኔ የመንግሥት አገልጋይ ብትሆንም ዜጋ እስከሆንክ ድረስ መብትም አለህ
    አገልግል ።
    እንደክርስትያን ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተከታይ እስከ ሆንክ ደረስ በእምነትህ ልክ ለቤተ ክርስቲያን እና ለተከታዮቿ ግዴታህን መግለጽ ያስፈልግኃል ወደቀልብህ ተመለስ ወንጌል ያልፈወሰህን መደመር የሚል ።ፍልስፍና ከነፍስህም ከስጋሕም ይበትንሃል ።እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ ።።።

  • @tadlamesafint
    @tadlamesafint Месяц назад

    እንጀራዬን የበላ ..... አለ ይሁዳዊ ጸባይ ይኸ ነው

  • @yirgulemma5321
    @yirgulemma5321 Месяц назад

    ሲሳይ አጌና እና ዳንኤል አየተናዘዙ ነው በቅርብ ዎራት ግብአተ መሬታቸው ይፈፀማል!!!!!

  • @Yesqwertyuiop109
    @Yesqwertyuiop109 Месяц назад +1

    Ante leba, Tikur anbesa eymetah golla micheal setasmer jemero leba mehonen aweken neber, ante Gena kotebe diploma eyetemark lante transport 25 cents eyawatan enesheneh neber, leba Dakon.

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 Месяц назад

    ወንድሜ ራስን ፈትሽ
    የሃይማኖት ሰው ዲያ.ቄስ
    ውሉደ ክህነት ፖለቲካዊና
    ዘረኛ ከሆነ ኣብቅተዋል።