Aye semeneh ketafi leba ye hizeb sekay ena mekera gudayeh selalehone ye gizew ye ager ena ye zih telatochen selemategafet awo manem ayenekahem leba asemesay neh
I am one of the people who admire you, I am not satisfied with the answer you gave regarding eating meat product. There is a high cholesterol problem that is affecting a health of many people, that bring a heart problem so we should eat lean meat and less frequently might be a better answer.
ይህን የመሰለ ልጅ ኢትዮጵያ አላት ድንቅ ስጦታ ከፈጣሪ ነው ለስሜነህ እጅግ ጨዋ ስሜቱን ለእውነት የማይደብቅ እና መልካም አምሮ ከመልካም ስብእናው ጋር የተላበሰ ልጅ ነው ተባረክ በርታ ዛሬ ደግሞ ልዩ ስእብናህን ተመለከትኩ ከእውነት ጋር መቆም እና ለህሊና መኖር ማለት ይሄ ነው ። አደንቅሀለሁ
የምር በጣም ጀግና ነህ ካየኋቸው ጋዜጠኞች የሚወዳደርህ የሌለህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
ዝግጅቱ የተሳካ ነው :: በጣም አመሰግናለሁ :: ስሜነህ ጨዋ ሥብእና ያለው የአላማና የተግባር ሰው በመሆንህ ብዙዎች ካንት እንማራለን ብዬ አምናለሁ ::
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም ነው የምትመቸኝ የነጮች አይነት ጋዜጠኛ ነህ ደፋር ትክክለኛ ኢንቴርናሽል ጋዜጠኛ ❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ፡ አቀራረብ ፡ አስተማሪ የበሰለ ፡ ቃለመጠይቅ ፡ ነበር ፡ በርቱ ፡ በርቱ👏🏽
አቶ ስሜነኸ በጣምበጣም አከብርሀለሁ ወንድሜ ጤናእናዕድሜይስጥህ በርታልኝ
ስሜነህ የስራ ሀላፊነቱ የውጣ ጀግና ጋዜጠኛ!!
እናመሰግናለን ወንድማችን ስሜነህ።
❤❤❤እምወደው እማደንቀው ጋዜጠኛ
በጣም: ጀግና: የሆነ:ጋዜጠኛ: ነው: የምትጠይቃችው: ጥያቄዎችህ: እንዴት: እንደሚያስደስቱኝ: በእውነት: ኢትዮጵያ: ውስጥ: እየኖርክ:እንዲህ: አይነት: ጥያቄ: መጠየቅ: ምን: አይነት: ቆራጥነት: ነው:: ሌሎች: እኮ: ጠይቀው: እራሳችው: ነው: መመለስ: የሚፈልጉት: ነው:የሚመስሉት:: እራስህን: ጠብቅ: ጤናና: እድሜ: ይስጥህ: ኑሩልን::
መሰጠት ይልሀል ይሄ ነው::እንዳንት ዓይነቱን አስተዋይ ጋዜጠኛ አብዝቶ ይስጠን ::
ጋዜጠኛ ስሜነህ የህዝብን ስሜት ነዉ የሚጠይቅ
ገኒዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺልን ከዚ በላይ እንጠብቃለን 😍😍😍
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
በጣም ጀግና ልጂ ነዉ ቁምነገር ስሜነህ ባይፈርዲ ይመቺህ
ገነት ያግባህ መሠሎችህን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ! በዚህ በዘቀጠ ፖለቲካና ማህበረሰብ ውስጥ እንዳንተ በድፍረት እውነት መናገር ያስፈራል።
አቃቂ ቃሊቲ ላይ መምህር ነኝ በአንድ አጋጣሚ ለቅሶ ላይ አግንቼው ነበር የሚገርም ስብዕና ያለው ተጫዋች ኮሜዲ ሰው ነው። የሚገርመው ሰው መሃል ሳየው ወይኔ እንዳይጎዱት ቢዬ ስጨነቅ ነበር። ግን በቃ ቀለል ብሎ ነበር ከጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ነበር ደግሞ ኮሚክ ፌዘኛ ሰው ነው። ጀግና የደራርቱ ትምህርት ቤት ልጅ
ጆሮ ያለው ይስማ ሁሉም ምን አለ እንደ አንተ ቢሆን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የእግዚአብሔር ቃል ነው የተናገርከው ዋጋ የከፈልበታል ግዜ አለው ቢነቁ ሁሉም ተኝቷል።
የአማዞን ሊንክ እባክህ ለሰሜን አሜሪካ 🙏
ድንቅ ጋዜጠኛ
ከጀርባ ድምጽ ይረብሻል ለማንኛዉም አንተ ጀግና ነህ
Maximum respect for you big man!!
የአገር አለኝታ የእውነት ጠበቃ ነህ!
ስሜነህ ባይፈርስ ምጡቅ አይምሮ ያለው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው ። መፀሀፉን ባገኘው ለመግዛት ዝግጁ ነኝ ።
As always much respect, can’t wait to read yr book
Wow I love the he answer about his bosses true saying cheerleaders
ጀግናየእዉነትአባትነህእድሜጤናያድልህስሜነህጀግናዉ
እውነተኛጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
በየመልሱ መጨረሻ አሪፍ የምትይውን ተይው ። ተራ ጭውውት ያስመስልባችኋል ።
ብቸኛው እውነት ፍረጥ አዲረጎ የሚጠይቅ ለሙያው ክብረ ያለው የዘመኑ ጀግና ጋዜጠኛ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ?
እኔ ብዙ ባልከታተለው በጣም ይመቸኛል ነገር ግን ጥያቄየ ልፋትህ ድካምህ በዚህ ሰአት በጣም ይከብዳል ሰው የፈጣሪን ትዕዛዝ ትቷል።
እናቴ ትልቅ ጋዜጠኛ ሰለሆነ በጣም አሪፍ አትበይ ለሱ አይመጥነውም
አስሬ እየደጋገምሽ በጣም አሪፍ የምትዪው ነገር በጣም ያስጠላብሻል ታረሚ።
ስሜነህን ጠንከር ያለ ጥያቄ ነው መጠየቅ የሚወደውም እንደዚህ ነው
ስለጠየቀ የሚታሰር የለም የሚያስርም ቀሽም መንግስት የለም ነው ያልከው. ተው እንጅ😊
ጎበዝ እና ጀግና ጋዘጠኛ
ትክክለኛ ማንንም የማይፈራ ጀግና ጋዜጠኛ ለ ለ
ጀግና ወንድም ስሜነህ
ስሜነህ ጥሩ እንዳለችው መርማሪ ጋዜጠኛ ነህ ።ጠያቂዋንም ሳላደንቅ ኣላልፍም።እንዲናገር በቂ ግዜ ትሰጣለች።ጥያቄዋም በሳል ነው።
❤❤❤❤❤wow great and honest jorney don't regret u r working parfact
ሰላም ነው ጀግናው
ምርጥ ጋዜጠኛ
ይቺን ዛሬ ገና ማየቴ ነዉ ትልቅ ነዉ ብላችሁ የምታስቡት ጋዜጠኛ ሁሉ እኮ አሪፍ ሲል ነዉ የሚዉለዉ
ስሜነህ እንኩዋን አንተ እኔንም አናደድከኝ እንዴት ስልክዋን አትቀበልም. በዛ ቦታ ላይ ተከታይህ መሆንዋ በራሱ እኮ ልትደነቅና ልተበረታታ ይገባት ነበር
ስሜነሕን ለሞሆን መማር ያስፈልጋል እንዴ እኛ ሰው ሲዋረድ ስለምንወድ አውቆ የሚጫወት አሪፍ የመንግስት አገልጋይ ነው ስምሻ ያራዳ ልጅ ገብቶሻል
ከቢሊዮን በላይ በእጥፍያብዛህ የኢትዮ የስስት ልጅ
ስሜነህ ባይፈርስ ጠንካራና እውነተኛ ጋዜጠኛ ነው ፍርሀት የሌለበት
Teykwa gaztgha keshem nech
❗ስሜነህ ቱልቱላ ነህ እሺ ድኩማን❗ ስለ ራስህ ያለህ አስተሳሰብ ድኩማንነትህን የዘነጋ ነው❗እንኩቶ
ተወዳጁ ሰሜነህ ጀዋርን ብታቀርበው?
ልጅ ማለት ለአቅመ_ዓዳም ያልደረሰ ሰው ይታሰራል እንዴ? ህግ ምን ይላል በዚህ ዙሪያ።
Aye semeneh ketafi leba ye hizeb sekay ena mekera gudayeh selalehone ye gizew ye ager ena ye zih telatochen selemategafet awo manem ayenekahem leba asemesay neh
Temechegnaleh
I am one of the people who admire you, I am not satisfied with the answer you gave regarding eating meat product. There is a high cholesterol problem that is affecting a health of many people, that bring a heart problem so we should eat lean meat and less frequently might be a better answer.
'Arif' is not amharic word.
Pls correct.
❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ማለት ምን ማለት ነው?
ዶ/ር አብይን ጠይቅልን
ለዚህ ገዳይ በደም የተጨማለቀ መንግስት የሚያጨበጭብ ሰዎች ብዙ ናቸው እነዚህ ሰዎች የወንጀል ተባባሪዎች ናቸው! አንተም ከዚህ ገዳይ መንግስት አንዳች ነገር ግንኙነት እንዳታደርግ እራስህን ሆነህ ቀጥል ብዙ ስራዎች ይጠብቁሀል !
ይህን የምትለውን (በአሁኑ ጊዜ ስልጣን ላይ ያለው ጨካኝ ሰብስብ አንደሆነ)ሰሜነህ የሚያምን አይመስለኝም።
በጣም: የደከምሽ:ጋዜጠኛ:ነሽ: እስቲ:ስንት:ጠቃሚ: ጥያቄ:እያለ: ትንበዛበዣለሽ;
"በባም:አሪፍ": ብቻ:ነው:የምታውቂው? ሲዘገንን: አራዳ:መኮኑ:ነው? Please 🙏 ሌላ: ስራ:ሞክሪ
ምንው አንተ የእርሱዋን ቦታ ላይ ተቀምጠህ ባየንህ ዝም ብለህ ሳታላምጥ አትዋጥ ሞራል ለመስጠት ቅንነት ካጣህ ቢቻልህ ዝም በል
የግል ቂም አለብህ? ከልጅቱ ጋር በርቺ ቆንጆ እሺ
አልተመቸኸኝም ለዚህ መንግስት አሽቃበጥክ!!!😡😡😡.....አጉል ተወጣጠርክ
ያልታሰርከው:የኢትዮጵያ: ጠላት:ስለሆንክ:ነው:አረ:ወያኔም:በጣም:ይወድሀል:
ስሜነህ ባይፈርስ የዚህ አገዛዝ ባንዳ ነው የሚያሳዝነው ስንት ድንቅ ጋዜጠኞች በነበሩባት ሀገራችን ኢትዮጵያ የሱ አይነት ደደቦች ጋዜጠኛ ተብለው መጠራታቸው ነው ምን ይደረግ እንደከብት የሚነዳ ሰው ያለበት ግዜ ስለሆነ ይሄን የሚረዳ የለም ያሳዝናል 😊
እረ ተው ከፈረጃ ወጥተህ ሀሳቡ ላይ አትኩረ
የደከምክ ነሕ ሬሳ ባዶ ቀፎ
You your self dedeb!!!
መንግስት አልነቃበትም ይህ ሰው አላማው እንደስሙ ማፍረስ ነው
አንድም ቀን ይህ ጥሩ ስራ ነው ሲል ሰምተን አናውቅም
መሀይም ነህ። እሱ በሳል ጋዜጠኛ ነው።
@demelashwoldegiorgis5663 የተፈጥሮ አሸርጋጅነትና መገለባበጥ ከዘርህ ነው ነገ ስትሰድበው እንሰማለን. ቆሞ ቀር ዘገምተኛ
አድር ባይነት ግባር ቀደም ጋዜጠኛ አተነህ ሆዳም እና አስመሳይ እና የምግስት ምጣፍ ጎታች ሆዳም የጋዜጠኝነትን ሙያ አታሞላም እሽ።