"በሱ እናት ውስጥ የእኔ እናት አለች"ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 12,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 248

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +57

    የኔ እናት አይዞሸ 😢😢😢😢አሳዘነችኘ ጌታን እናቱ ሀffffffff በሱ እናት ውሰጥ የኔም እናት አለች😢😢😢😢😢😢😢Getan እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሀfffffff Yonii ዮኒ ምን ልበልህ👆👏👏👏👏👏👏

    • @samrih1270
      @samrih1270 5 лет назад +2

      እኔም.... ጌታ ሆይ ስም ይባክ !!

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 5 лет назад +3

    አቤት ጌታ ሆይ ስንቱን ታደግህ ወጣትነት የሚባለው ጊዜ ምን አይነት ነበልባል ነው ስንቱን እናት አባት ቤተሰብ አቃጠለ አሁን ግን እየሱስ እያንዳንዱን ጎትቶ እያወጣ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ሰላምሰላም-ቐ7ሠ
    @ሰላምሰላም-ቐ7ሠ 5 лет назад +37

    እርሪሪ አልቅሼ ልሞት ነው የኢትዮጲያ እናቶች እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @bornagain67
    @bornagain67 5 лет назад +2

    የፅድቅ ብርሃን ወጣ ለኢትዮጵያ☀️ ያህዌ አባ ተባረክ 🙌🙏ገናናው ስምህ በኢየሱስ ስም ይባረክ🙏🙌 እናፈቅርሀለን ❤️አንተ አምላካችንና አባታችን ነህ 🙏🙌ከዘለአለም ቸርነትህና ምህረትህ አልተቆረጠችምና🙏🙏👏👏👏

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 лет назад

      አረ ሰወች አንድ በሉኝ ማለቀስ ሱስ የሆነበኝ መሰለኝ ። በእሱ እናት ውስጥ የኔ እናት አለች እፉፉፉፉፉፉ ዮንየ ዘመንክ ይባረክ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 лет назад

    እስይ የኔ ጌታ ስም ይባረክ የእናቶችን እንባ አይታሃልና ዮኒ ዘመንና አገልግሎት ሁሉ ጌታ ይባርካሁ

  • @tiruneshhaile2424
    @tiruneshhaile2424 5 лет назад +1

    የኢትዮጵያ እነቶች እንኮን ደስህ አለቹው እንበቹው ያበሰ እግዚአብሔር ይበራክ እግዚአብሔር የመንንም እንበ በለኤደ አይዳለም ዮኒ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግነለው ከክፉው ሁሉ ይጣብቅህ

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад

    Uuuuff የእኔ እናት አይዞሽ ጌታ እኮ ደርስልሽ አሁን መልቀስ አበቃ ክብር ለ ጌታ ይሁን ዮኒዬ አንተ ቡሩክ ስው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ @1ኛ ❤🙌🙌

  • @tulahsithulashi6458
    @tulahsithulashi6458 5 лет назад

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ
    ጌታ ሆይ ተመስገን አምላኬ ዮኒ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ለበረከት ሁን እናት እንኳን ጌታ ደረሰልሽ የተደላ ቤተሰብ ናቸዉ ክብሩ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜንን አሜንን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 лет назад

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ ዮኒ ተባረክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +17

    እረ እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ ማንም የለም ደንዳናውን ልብ ሰብሮ እንዲህ የሚለውጥ ማነው እንደ ኢየሱስ እናትዬ እንኩአን ደስ አለሽ

  • @mahimahi-kd7qq
    @mahimahi-kd7qq 5 лет назад +13

    አይ ጌታ ምን ይሳንካል ስምክ ይክበር የእናቶቻችን እባ እየታበሰ ነው ጌታ ሆይ ተመስገን ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @tsedijacob6393
    @tsedijacob6393 5 лет назад +1

    አመመኝ በጣም አመመኝ የእናቶቼን እንባ ሳያው። ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረኪ።

  • @የሂዊታላቅእህትነኝ
    @የሂዊታላቅእህትነኝ 5 лет назад +3

    ተመስገን አምላኬ እየሱስየ
    ዮኒየ ልዩ የኔንም ወንድም ባገኘክልኝ ጌታ በረዳኝ እናቴ ባረፈች

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +4

    አቤት አቤት ዮኒዬ እንኳን ተቀባህ የእናቶች እንባ የሚታበስበት ቀን መጣ

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад +4

    አሜን የኔ ልዬ መልካም ሰው ዮንዬ ስላንቴ ጌታ ክብሩን ይውስድ ምንም ቃላት የለኝም አንቴ የሰሩ እጆቹው ይባረኩ ውድድድድ

  • @edendina4241
    @edendina4241 5 лет назад +1

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡ ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @mohammedalshehhi302
    @mohammedalshehhi302 5 лет назад

    ኡፊፊፊፊፊ ዮኒዬ የወጣቶች አባትነክ እመቤቴ እድሜናጤናይስጥክ የስንቱን እናት እንባ አበስክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @martamarta1590
    @martamarta1590 5 лет назад

    ጩኑ ፒስ ነው ዋው በጣም ደስ ይላል እናት እናት የምር ውይ ያጥረኛል በቃ ብቻ አላለፈብህም ደርሰህበታል በረታ በርታ

  • @kalabtsegaye2232
    @kalabtsegaye2232 5 лет назад +15

    “ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥13

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    አሜን ኢየሱስ ማንንም አይተውም እናቴ 😭😢😢 እንኩን ጌታ ደረሰላቹ ኢየሱስ በፍቅር ስንቱን አንበረከከ አሜን እናቶቻችን እግዚአብሄር እድሜያቹን ያርዝም 💚💛♥

  • @zabebazbzub1278
    @zabebazbzub1278 5 лет назад +13

    ዮኒ ተሳክቶልሀል የእውነት የብዙ ወጣቶች ዘመን ብርሀን ሆንክ የብዙ እናቶች እንባ አባሽ አረገህ ወላሂ ውድሀለው ❤😍😍

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 5 лет назад +1

      Zabeba Zbzub 🤗😘😘❤️❤️❤️

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 5 лет назад +1

      ዘቢባዬ እውነት ብለሻል እዚች ምድር ላይ ያለ ፈጣሪ ፍቃድ አንዳች ነገር አይከናወንም እሱን ተጠቅሞ የብዙ እናቶቻችንና አባቶቻችንን እንባ አባሽ አደረገው እኔም በዚህ አይነት እይወት ውስጥ ስለነበርኩኝ አውቀዋለሁ።አሁን ሰባት ዓመት ሆነኝ ከሱሶች ሁሉ ተላቅቄ አሁን እናቴ እንዴት እንደምትደሰትበኝ።ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ!!!

  • @cell7153
    @cell7153 5 лет назад +14

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
    ማንንም ንቆ አያውቅም በጎዳ የጠየቅሹን በአደባባይ ይመልሳል

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 лет назад

    አቤት አቤት አቤት እናት እናት አባት እሥካሉ እናከብረቸው አንዴ ካጣናቸው አጣናቸው ነው

  • @aseratdibaba9734
    @aseratdibaba9734 5 лет назад +2

    በውኑ ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ስሙ ይባረክ

  • @almaztemtme6362
    @almaztemtme6362 5 лет назад +4

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ የእናቶችን
    ጸሎት ሰማ : እንባንም አበሰ::

  • @zaratube608
    @zaratube608 5 лет назад +10

    OMG ልብ ይነካል እናቴ ጸሎትሽ ተሰምቷል እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይብዛልን በሕይወታችን

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад

    እእእእፍፍፍፍ 🙏😭😭😭😭
    አይዞሽ የኔ እናት አሜንንንን እግዚአብሔር
    ለሁሉም ነገር ግዜ አለው እንኳን እግዚአብሔር አሰመለጠችሁ ወገኖቼ
    ዮኒዬ የእግዚአብሔር ጸጋ እጥፍ ድርብ ይብዛልህ

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 лет назад

    የኔ እናት ጌታ የፀሎቶትን መልስ ይዞ በዮኒዬ አማካይነት ይህው ወደ እርሶ ቤት መጣ ስሙ ይክበር እርሶን ያዩ አይኖች ጩኸቶትን የሰማው ጆሮዎቹ ይባረኩ ተባረክ የአባቴ ብሩክ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    የኔ ለቅሶ ምን ይበሉት አሁን ቀኑን ሙሉ በለቅሶ መልካም ወጣት ከጀመረ ይሄው እዳለቀስኩ አለው

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 лет назад +4

    ጌታ ሆይ ምን ይሳንሀል ተባረክ እየሱሴ

  • @insherahqaddoura8991
    @insherahqaddoura8991 5 лет назад

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር በታችህ በምድር ላይ ማን እንደናት ስናዝን አዝና ስንደሰት ተደስታ ስንከፋ አብራን ተከፍታ አራ እግዚአብሔር ሆይ የእናቶችን ደስታ አብዛ ይብቃቸው ማዘን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sinidudegetomellese3232
    @sinidudegetomellese3232 5 лет назад +1

    ዮኒ ይህን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ ነው የማለቅሰው ውስጤ ነው የሚነካው ወደው አይደለም ጠላት አይምሮአቸውን ተከራይቶት ነው ግን እየሱስ ጌታ ነው አይዟችሁ እናቶች ዘመን መጥቷል:: ዮኒ ተባረክ

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 5 лет назад

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ስምህ ይባረክ የእናትና ያባቶቼን እንባ እያበስክ ስላለህ ተባረክ

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 5 лет назад

    አሁን ጊዜው ነው ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 лет назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    አየን አሸናፍነቱን
    ኃያል እንደ እርሱ የለም
    ይንገሥ ለዘለዓለም
    አሜን
    ይንገሥ ለዘለዓለም

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 лет назад

    ዛረ ባደባባይ የደስታ ለቅሶ ለኢየሱስ ጌታ ለሆነዉ ሀለሉያ እባን አባሽ ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @beteltewolde399
    @beteltewolde399 5 лет назад +4

    አረረረረረ..... በ ለቅሶ ታመምኩ ጌታ ሆይ ተመስገን 👏

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ

    uuuuufffff እናት እኮ ሁሌም እናት ናት ምንም ብናጠፋ የሚጨክን ልብ የላትም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ

    ስለም ለእናንተ ይሁን ቅዱስን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketvdbereket6360
    @bereketvdbereket6360 5 лет назад

    ለትውልድ መዳን ምክኒያት ስላደረገክ እግ/ር የመስገን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዮኒ

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 5 лет назад

    Ayizoshi yene enate geta eyesus tsolotishign samtowal geta yibareki Enkuwan daraselashi geta geta yibareki ye Egezabehar sawe yonuye

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад

    አይይይ የኢትዮጵያ እናቶች ከኔ ጀምሮ ልጆቻችንን ልቦና ይሥጥልን አይዞሽ እህቴ እባዬ አልቆም አለ ውይይይይ እኔም ልጄ ያለእድሜዋ አልፈልግሽም ብላኝ በሥደት አነባለውውው ሁሉን ነገር አድርጌ ሞባይል ሣይቀር ግን ከመገድ ወጣችብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hannagigli1764
    @hannagigli1764 5 лет назад

    Aeslkhugne enate wetatoche enbaye alkomeme algne tebarku ere Iysus ye kerbachen abate new. Yonatane tebarke tebarke 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @elsayegata7943
    @elsayegata7943 5 лет назад +1

    wow mamaya Zara yelkeso kene abeka yesake zemene new lemelawe ye Ethiopia enthoce edema yesetacew yoni tesaketolkale lewetate merte abate neke

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +4

    ክብር ልጌታ ይሁን አሜን የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢🌹😘

  • @samrimeles4446
    @samrimeles4446 5 лет назад

    መንፈስቅዱስ እንዳው እየገፋ ያመጣቸው ጨርሶ እኮ ነው:: ከድቅድቅ ሲኦል ወደ እዚህ ወደሚደነቅ ብርሃን የሚገቡት የሆነ መለኮታዊ ቅንብር በሰማይ እና በምድር ስለሆነ ነው:: የሰው ልጅ ሊሰራው ያልቻለው በመንፈስ ብቻ የሆነ ፈውስ ነው:: ጌታ ይባረክ በሃዘን ፈንታ በደስታ እንባ ፊታችን ስለታጠበ:: ዮናታን እና ማርሲል አገልጋዮች የጌታ ፀጋ አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ሃሌሉያ

  • @mekidesgodisgreat2293
    @mekidesgodisgreat2293 5 лет назад

    Temesegen getahoyi yenatochi. Enba selabesek keber lezelalem eyesuseye #yoni ysew magna 1!1!1!1!1!1!1!1!1!............nek beyesuse sem tebareke

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 лет назад +2

    ያድናል ጌታ ኢየሱስ የእናቶችን እንባ አበሳ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    😢😢😢ጌታ ስሙ ይባረክ😢😢😢

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 лет назад +3

    ዮኒዬ በጌታ ፍቅር ዉድድድድ አንተ ልዩ

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 лет назад +6

    የእናት እንባ ፈሶ አይቀርም ጌታ እንባን ከጉንጭ አብሶ ደስታን ሰጥቶላን ዳግም እናቶች አያለቅሱም

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    እናንተ አንደኛ ናችው ተባርኩ

  • @senaityemanne422
    @senaityemanne422 5 лет назад +1

    Yoni, tesaktolihal!! Agere wond alat, Agere set alat!!! Tebarkeh kir. You are amazing!! God bless you and everything yours!!

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 5 лет назад +31

    እረ አልቻልኩም ሰዎች ከምር ግራ አጋባቹኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ምስክርነት ከሚሰጡት አንዷ ነኝ እናቴን በጣም በድያታለው መቼ ነው ልክ እንደናንተ ይቅርታ ምለው ተጨነኩ ከምር አስቤ ማላቀውን ነገር. አሳሰባቹኝ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ይቅርታ አስተምሩኝ ተባረኩ ቀናሁባቹ

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 5 лет назад +1

      Kidi Mengs ahune dewelesh enatesh yekereta meteyeke techeyalesh yene ehete ena esua emetewedewen bemaderege mekase techeyalesh

    • @tedlaalemseged6357
      @tedlaalemseged6357 5 лет назад +1

      አይዞን ጌታ እደል ይሰጥሻል ዘመዴ

    • @tube-jp8hb
      @tube-jp8hb 5 лет назад

      Ayizoshi dawuleshi ENatishn Yikrta Tayiki

    • @Tube-zs1vg
      @Tube-zs1vg 3 года назад

      Ayzosh tteykiyalesh geta mroshal

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 5 лет назад

    ጌታ ድንቅ አምላክ ነው በእውነት

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 лет назад +9

    አይዛሽ እናት ዛሬ ጌታ ምርኮሽን መልሶዋል

  • @jerusalemzewge8779
    @jerusalemzewge8779 5 лет назад

    Tebark yonye!

  • @naniwizkla1041
    @naniwizkla1041 5 лет назад

    wowwwwwwww yoniyeeee wuste 111111111 degna yoniye tebarekilg

  • @glorry8336
    @glorry8336 5 лет назад

    ኡፍፍፍ እየሱስ ጌታ ነው

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 года назад

    አረ ዮኒ በቃ እን ምንም አልልክ❤❤❤❤❤❤

  • @abdubati9946
    @abdubati9946 4 года назад

    tebarek yoni

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 лет назад

    Enate ayizosh geta dersolishal enbash tabsuwal yoniye tebarek

  • @rozazmramelkiyasemlniroza6240
    @rozazmramelkiyasemlniroza6240 5 лет назад

    Huffff alichalikumi

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 лет назад

    Misikirinet mayet litewew endea enbaye eyebeza aschegeregni lezih geata min yibalal endihu temesgen tebarek libelih

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 лет назад

    ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @pause4563
    @pause4563 5 лет назад +1

    በለቅሶ ብቻ ራስ ምታት ልገለኝ ነው
    እፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይይይይይ ምን ልበልህ

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 5 лет назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 лет назад +2

    ጌታ አንቴ እኮ ድንቅህ ነክህ

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 лет назад

    ያገኛል ጌታ ኬትም ዋው

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 2 года назад

    ቷብረኩበብዙ አሜንኧሜን. አሜን አሚን ኧሚአሜን. አሜን ኧሚንሀ

  • @mimiyenatawnafaki6758
    @mimiyenatawnafaki6758 5 лет назад

    Uuufffeeee woyynee belakso mutkung iko

  • @fanunegash3484
    @fanunegash3484 5 лет назад

    uuuffffii yaa waaqayyoo gooftaa ulfadhuu yaa nama waaqayyoo gooftan koo amasii kanuma calaa ayyaanna isaa sif haa baayisuu Yoni

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 года назад

    Geta yibarik yoni😍

  • @sinidudegetomellese3232
    @sinidudegetomellese3232 5 лет назад +1

    እህቴ አይዞሽ እግዚኣብሔር ደርሷል ለትውልዱ

  • @samilovetube7216
    @samilovetube7216 5 лет назад +4

    God belss you #yonii more #Thenku Jesus about this family

  • @robelmanaye445
    @robelmanaye445 5 лет назад

    ዮኒ ኪዳነምህረት ትርዳክ

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 лет назад +2

    እኔም ቀን ወቶልኝ ወንድሜ ወደ ራሱ በተመለስ በጌታ እናቴ እንባዋ አለቀ እኮ ፍሶ ፍሶ አባቴ ተስፍ ቆርጦበታል በቃ በማጨስ ብዛት አይኑ ተቃጠለ ጋንጃ ሲበዛ አይን ይቃጠላል እኔ ምን እንደምል አላውቅም ሀገሬ ገብቼ ወንድሜን እንደምንም ብዬ መልካም ወጣት በወሰድኩት ብቻ😭😭😭

    • @hannatekie9899
      @hannatekie9899 5 лет назад

      Le wendemesh geta yederseletal yeraraletal ..yawekewal ...yemelesewal ayezosh

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 лет назад +1

      @@hannatekie9899 አሜን አሜን ጌታ ያውቃል🙏

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 5 лет назад

    Edlina nachwooo ewnet be hiwot norew yikerta maltachu geta eysus geta new amen

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад

    ዩኒየ ተባረክ የኔ መልካም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ

    ዮን ወጣቱ ብቻ ሳይሆን አንቴም
    መልካም ሰው ኔክ

  • @sifani2904
    @sifani2904 5 лет назад

    Ameeen Ameeen geta malik new taberaku

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 5 лет назад

    Ende iyesus bamidr lay falge atew anten masey ufffffffffff yone geta yibarkh inat inkan das alshign 😘😘😘😘😘😘😘

  • @ተምኪናተምኪና
    @ተምኪናተምኪና 5 лет назад +3

    ዮኔዬ ምን ልሁን ቆይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @ተምኪናተምኪና
    @ተምኪናተምኪና 5 лет назад +5

    ዘንድሮ የኢትዮ እናቶች የሚስቁበት አመት ነው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад +2

    የእግዚአብሄር እንኳንም አገኝህ ወንድሜ አይዞህ አሁን የካሳ ዘመንህ ነው እናትህን የምታስደስትበት

  • @yididiyaatile3787
    @yididiyaatile3787 5 лет назад +1

    Weyyyyy 😭😭😭 enkuwan geta dereselesh yene enat enkuwan wedeterachew temelesulesh geta ewnet melekam nw

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 лет назад

    uuuuuuuuuuuufffffffffffffff
    Yene Enat Ayizosh Egziabher Lemelkam New
    Egziabher Enbashin Yabesahal Uuuuufffff

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ

    ዮን ጸጋ ይብዛልክ

  • @gabibezo2970
    @gabibezo2970 5 лет назад

    Ameeen

  • @mohgh1411
    @mohgh1411 5 лет назад

    ጌታ ስሙ ይክበር

  • @blenaddisu6449
    @blenaddisu6449 5 лет назад

    Yon ilove

  • @betiyenelij4715
    @betiyenelij4715 5 лет назад

    yene Enat Enkuwan Ebibash Tabasalish

  • @ዘርሁንኤልያስ
    @ዘርሁንኤልያስ 5 лет назад

    Uuuuuuuuffff ምን ይስጠሀል የኔ
    ጌታ ከፍ በል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад

    ዩኒ አተጋ ያለው ሀይል ቦታ አይወሥነውም ርቀት አይገድበውም ለኔም እባዬን ያበሥልኝ ልጆቼን የተሻለቦታ አደርሳለሁ ብዬ ተሠድጄ እግልቱ ሣይበግረኝ የኘሡ መበለሻሸት አይምሮዬን አዙሮታል 😭😭😭😭

    • @miganlove5248
      @miganlove5248 5 лет назад

      Ayzosh geta lanchim ydreslish yene enat

  • @rozahussen803
    @rozahussen803 5 лет назад

    በጣም ያገርማል ተባረኩ

  • @jesuscentered2020
    @jesuscentered2020 5 лет назад

    Egzabher melkam new

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 5 лет назад

    Kibire legeta yihune🙏🙏🙏

  • @awonegn8166
    @awonegn8166 4 года назад

    ይለውጣል ኢየሱሱ፣እንደገና ያድሳል።