ወንድ ሁሉ የሚመኘኝ ጉረኛ ሴት ነበርኩ ምኔን እንደነካኝ አላዉቅም እንዲህ ጉድ አደረገኝ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio
HTML-код
- Опубликовано: 3 сен 2021
- #SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
✅ ድፍን አዲስ አበባን ያስደነገጠ ክስተት! ሚስቴ አንድ ቀይ አንድ ጥቁር መንታ ወልዳ አስታቀፈችኝ።
• ድፍን አዲስ አበባን ያስደነገጠ ክስ...
✅ እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ጉድ ሰምቼ አላዉቅም! ከካናዳ ስደት ስመለስ በገዛ እናቴ ያልጠበኩት ጉድ ደረሰብኝ በእርቅ ማእድ
• እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ጉድ ሰም...
✅ ልብ አንጠልጣዩ የDNA ውጤት። በህዝብ ፊት በቀጥታ ስርጭት ሚስት የተነገራት የልጇ አባት ማንነት።
• ልብ አንጠልጣዩ የDNA ውጤት። በህ...
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
Amharic film, Amharic Music
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ - Видеоклипы
የባል ቤተሰቦች የትም ቦታ ምቀኞችና መርዞች ናቸዉ ግን የወንዱ ጥንካሬ ይወስነዋል ፍቅርን ማጥበቅ ለነሱ በፍጹም በፍጹም ጣልቃ እንዲገቡ ክፍተት አለመስጠት እንጂ ከነ አባባሉም የባል ዘመድ ባይኑ ሙሉ አመድ ይባላል እራቅ ብሎ መኖር ነዉ ቤተሰቦቼ ፊት አለመስጠት
ኧረ ተይ ቃልዬ የባልሽ ዘመዶች እንዳያዪብሽ
@@saramekonen6760 ቃልዬ የእርቅ ማዕድ በፍቅር ነው የምትጂው አይደል ሁሌም አትጠፊም
Tikikl bileshal Rita
@@saramekonen6760
Biyakatelot yehonala
በስማም ሰው ሁሉ ጨካኝ!ኧረ ሴቶች ባልን አቅፎ ቤተሰቡን አይናቸው ለአፈር ማለት በጣም መርዝነት ነው!ወልደው አሳድገው እራሱን ሲችል እኮ ነው የተቀበላችሁት እንጅ አሳድጋችሁ አይደለም ምታገቡት!
ይገርማል የውንድ እህቶች እናሳዝናለን ማለት ነው በቃ የወንድም ሚስት እረጋሚአችን ናት ማለት ነው!
ዉይይይይይ የባል ቤተሰብ ኡፍፍፍፍፍ አቀዋለዉ ቅናታቸዉ ክፋታቸዉ ኡፍፍፍፍፍ እግዜር ያበርታሽ እህቴ አይቸዋለዉ የባል ዘመዶች ያዉም ከሀገር ዉጭ ነዉ እኛ ያለነዉ ነገራቸዉ ክፋታቸዉ ባህርማዶ ወቶ ያቃጥላል
ሁሉም አይደሉም
ዩኔ የባሌ ዘመዶች በጣም ጥሩውች ናቸው ከባሌጋ ከተጋባን 33 አመት ሆነን ቤተሰቦቹን በጣም ይወዱኛል እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸው
Balesh new yaskbersh...the problem is withe ethiopan men ..they are not mattered all life time offfff habsha wend medrki new terfu
Setoch ebkachui metew mebal nger alghi
የእኔ ቆንጆ ወንዶች እንዲህ ናቸው እጃቸው እስክያስገቡ ብዙ ቃል ይገባሉ እውነተኛ አፍቃሪ ይመስላሉ እጃቸው ላይ ከገባሽ ወደያ ማታውቂው ሰው ነው
Fq
ሁላችሁም የጊዜ ማነስ አለባችሁ
ከጅምሩም ብዙ ስህተቶች ያሉበት በሁለቱም ቤተሰብም በእልህ የተሞላ ነው። በእርግጥ እናት እና አባትሽ ብዙ ቅራኔ ኑሮባቸው ለዘመናት አልተገናኙም ግን የማይፍቀው እውነታ ሁለቱም የጋራ ልጅ አለቻቸው ስለዚህ ለአንች ሲሉ ለ 10 ደቂቃ ሽማግሌዎች ፊት ቢቀመጡ ምን ችግር አለው? ዋናው አላማቸው የልጃቸው ጉዳይ አድርገው ለልጃቸው ደስታ ማሰብ ነበረባቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የባል ዘመድ እንደዚህ የሆኑብሽ ምናልባትም ስላንች በሚሰሙት ነገር ነው ።በሀገራችን ሴት ልጅ አይደለም ለሌላው ስብእና ለአመጋገቡአ፣ ለሳቁአ ፣ለአረማመዱአ፣ ለልብሱአ .. ትልቅ ትኩረት ይሰጣታል ።አንች ወንዳወንድ ነኝ አራዳ ሀይለኛ ስላልሽ እንደተረዳሁት ይህች ባለጌ ናት ሚስት አትሆንም የሚለው በሀይምሮአቸው ተቀምጡአል ። ግን ቀርበን ስናያቸው እንዴውም መልካም ስብእና ያላቸው እንዲህ አይነቶች ናቸው ልክ ፍንዳታ እንደምንለው አይነት አስበውሽ ነው። ሊቀበሉሽ ያልቻሉ
ወደ ትዳራችሁ ስመጣ ሰው አጥታችሁ እንጂ ይህ ትዳር መፍረስ አልነበረበትም ልጁ መልካም ስብእና አለው ታድያ አመዛዝነሽ በጊዜ ሂደት ሊስተካከል የሚችል ነበር። ለምንድነው ስህተቱ ብቻ ጎልቶ የታየሽ? ልጆችን ቤት ውስጥ ማሳደግን ለምን እንደ ውድቀት እንደቆጠርሽው አላውቅም ትልቅ እድል ነው ልጆች ትምህርት እስከሚገቡ ማሳደግ ይህ በሁሉም ሀገር ደህና ገቢ ካላቸው አስደሳች ውሳኔ ነው ግን የኑሮ ነገር ከበድ ስለሚል በዚህ በውጭ በፈረቃ ባል እና ሚስት ይሰራሉ። አንች በጣም አንገፈገፈሽ ።በጣም ፍላጎት ቢኖርሽ በእርቀት መማሩን ባልሽ ይከለክላል ብዬ አላስብም ምክንያቱም ከምትነግሪን አንፃር መልካም ሰው ነው።
ግን ትንሽዬ ድክመቱ ለምን ጎልቶ እንደታየሽ እኔ ግራ ነው የገባኝ ቀስ እያልሽ በሂደት ኑሮም ያስተምራል እኮ መመለስ ትችይ ነበር ያሉትን ጉድለቶች ። ግልፅነት ውይይት በሁለታችሁም ቢኖር ጥሩ ነበር።
ቤተሰብ እባካችሁ በልጆች ትዳር ጣልቃ አትግቡ።
አመሰግናለሁ አለምሰገድ እና ሣሚ💚👏
Please please look after your self
መጀመሪያ አንቺ ሰላም ስትሆኚ ነው ሁሉም የሚሆነው ጉዳትሽን የፍቅርሽንም ጥግ አየሁት አየሽ ለልጆሽ በጣም ታስፈልጊያቸዋለሽ ጌታ ይርዳሽ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ትዳራችሁን ያድስ
አንቺ ያለቀሽውን እንባ እህቱ ታልቅሰው እናትዩውም ይቅመሱት እግዚያብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ
አታልቅሽ እማ በማርያም ግማሽ የእኔ ታሪክ አለው ለልጆቼ ብዬ በማልቀስ ቀን እየገፊው ነው አንድ ቀን ወደራሱ ይመለሳል የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ
She is so brave to publicly speak about mental health and depression. i see some comments here. Some people think just because he makes money and takes care of her they say she should be happy and grateful. Life is not about money.some thing is missing in her life, she doesn't feel fulfilled .There has to be communication ,mutual respect and pushing each other to full fill their dream.and she shouldn't choose b/n her marriage and her family..she keep saying she is not close with her family anymore. That relationship has to be rebuild .Also she has to start school or work.i hope you she gets the help she needs.
We try to evaluate everything in terms of money & materials that is where things start going wrong
እኔ የምለው ግን አንቺ ያላወቅሽው የሆነ አምልኮ ይኖረዋል ቤተሰብ የዚህን ያህል የተጫኑት እሱም ድንዝዝ ያለው አንቺ ያልደረስሽበት የነሱ ማንነት አለ አምላክ በጥበብ ያውጣሽ ፀልዪ እግዚያብሔር ያሸንፋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የጋብቻ አማካሪዎች ያስፈልጉናል:: ባልየው አስተዳደጉ የተበላሸ ሠው ነው: ልጅን እንደ እድሜው ሃላፊነት እንዲስማው አድርጎ ማሳደግ ያስፈልጋል:: በትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ማድረግ ለመጪው ዘመናቸው የስኬት ማማ ላይ እንዳይደርሱ ያደርጋቸዋል:: በራሳቸው እንዳይተማመኑ ያደርጋቸዋል:: በተረፈ ወላጆች በልጆቻቸው ትዳር ጣልቃ እንዳይገቡ ለራሳቸው ቃል ይግቡ::
ሴቶችየ የቤተሰብ ግጭት መስማማት ከመጀመሪያው ከሊለ በድፍረት ትዳር የሚባል ነገር ውሰጥ አትግብ። ወደዳቹም ጠላቹም እንደቤተሰብ እጃቸውን ማስገባታቸው አይቀርም ቢዘገይም እጃቸውን አርዝመው ቤታቹን ማተራመሳቸው አይቀርም። ፍቅርት ብቻውን ህይወት ትዳር አይሆንም❗️❗️ ያ ያለው በልበወለድ ትረካ መፅሀፍ ፌልም ውሰጥ ነው በ እውነተኛ ገሀዱ አለም አይሰራም። ሰዋች ነን በሄደት ስሜታችንን ተሸርሽሮ እራሳችንን ችለን መቆም የማንችል ደካሞች እንሆናል ሰለዚህ ከመጀመሪያው እናሰብ እህቶቼ😊
ግን የምትናገረው ነገር ግራ ነው የሚያጋባው ሦስት ልጅ ከወለድን በኋላ ስራ ትጀምሪያለሽ አለኝ ብላን ወዲያው ሥራ ልጀምር ነበር እርግዝና መጣ ትላለች ።ቀጠለች ሌላ ሃሣብ እያመጣሁ ነግሬው ጥሩ ውጤት አመጣን ስትል ሰምተን ።እንደገና እኔ የምነግረውን አይሰማም ጓደኞቹ የሚነግሩትን ነው የሚሰማው ትላለች እኛን እንደዚህ ያዞረችብን ቧሏን እንዴት ታዞርበት የእረቅ ማዕዶች ለእናንተ አሰብኩላችሁ ምኑን እንደምትይዙት
ሀይለኝነት እልኸኝነት ራስን ይጎዳል እለኽኛ ናት
የእኔ እናት አይ ዞን ለልጆችሽ ስትይ በርቺ ሁሉ ነገር አንቺ ስትኖሪ አንቺ ስትበረቺ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ቤተሰቡን ጣልቃ ሚያስገባ ወንድ እርሱ መቼም ለትዳር አይሆንም አንቺ ያጠፋሽው ያለሺን አምነሽ ሰተት ብለሽ ቤቱ የገባሽ ቀን ነው እራስሽንም እናትሽንም ያዋረድሺው
እረ ተው ያስደገ እና ወልዷ የጣለ አንደ አይደለም ለእናት ከብር ይገባታል ለፍታ ላስደግች
የታመመው ባለቤትሽ እንጅ አንች አይደለሽም:: ባለቤትሽ ፀበልሄዶ እንዲጠመቅ እመክረዋለሁ::ቤተስቦቹ ያደረጉበትን ነገር ማን ያውቃል ? በዚያ በኩል የመንፈስ ችግር ከሌለው ሁለታችሁም የስነ ልቦና ሃኪም ምክር ያስፈልጋችኆል:: በባለትዳሮች መሃል ግልፅነት ለዘላለም ይኑር::openness will last for ever between marriage.
የእናንተን 5 ግዜ እጥፍ በትዳር አለም ቆይቻለሁ :: የልምዴን ነው የማካፍላችሁ:: ስለተሮጠም የትም አይደረስም:: የምንሮጠው ለቤተስብ ነው:: እንደ አቅማችን እንሩጥ:: እምባ እዳ ነው :: የዚች ልጅ እምባ አንተንና ወላጆችህን እህትህን ጨምሮ ያቃጥላችኆል:: ልጆችህንም የአይምሮ ጠባሳ ያሳድርባቸዋል:: ባልየው ቆፍጠን በል:: ዝተት አትሁን::
የወንድ ቤተሰብ ምን እንደሆነ አላውቅም ትዳር በጥባጭ ናቸው እግዚአብሔር ይገስጻቸው
ውይ የባል ዘመድ ፈጣሪ የሚስቶችን እንባ ያብስ
ውይይይይ በተለይ የባል እናት ና የባል እህት የገብበት ትዳር አይሳጣችሁ
ድንቅ ና ጠንካራ ሴት ነሽ እውነት አይዛሽ ብዙ ነገር የመለወጥ ብቃት አላት ሴት . እድለኛም ነሽ መታልጅ መውለድ በጣም ነው የምፈልገው መጀመሪያ እንድ ወልድ እፈልጋለሁ ፈጣሪ ያድርህልኝ
እኔ ከምሰማቸው ነገሮች ትዳር ፈራሁ የምር እደትይሻላል ሴቶች ባልሽ ማይረባ ከረፈፍነው ቤተሰቦቹ ምቀኞች አች ባለጌ ቀድመሽ እሱጋ መግባትአልነበረብሽም በደንብ በሽማግሌ ተለምነች ፎጭያለጥለሽ ጥሎልሽ ተንበርክኮ ቀለበት አድርጎልሽ ኮራብለሽ ማግባት ሲገባሽ ዘለሽ የራስሽ ችግርነው ለዚ የዳረገሽ ሲቀጥል ባልሽ ብስብስነው ወዶ አስገብቶ ቤተሰብ የሁሉም ማዳከር ይወዳሉ የሱብቻ አይደለም
Very strong character “the gold on.your hand is counting like a copper “I don’t know about his side but he should have supported you on your education and up bringing with your children it should not be left anything on our partners we must share everything equally.
እህቶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን ለወንድ መስዋዕት የምታደርጉት?ፍቅር ማለት መሰቃየት፣መናቅ፣መጨቆን፣መበደል ማለት አይደለም።ኧረ ቆም ብላችሁ አስቡ
The culture teaches us to do that, the culture is killing women, that is why the land is cursed, the mothers cry!
To break the culture we have to unlearn what we learned and work on our psychology and mindset
You are the smartiest person on this program, You are crying because you know you deserve more!! And Your husband is not careless, He knows what he is doing! As you said he knows you are going to be in better place than him if you get the opportunity!! So he is trying his best not to give you the opportunity!! Don't blame yourself! Still it's not too late! You can change your life!! He lost you!!
Well said dear 👏🏾👏🏾
በ አማርኛ አማርኛ ፃፉ ሁሉም እንዲግባባ።
That is true
Ayezosh ehetachen hulum Teru yehonal demo enba Tiru behonem Amlakesh fit alkesh sew fit Tirfu bizu ayedelem Berchi Gobez enat nesh
This is that of it very much clever another together comunicashin alrady very very danjaras
እረ አካበበዱት እኔ እናትና አባቴ በልጅነት ነው የተለያዩት ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ እናቴጋር ነው ያደኩት። ሽማግሌ ግን የተላከው አባቴጋር ነው ። አባቴ ።ፍቅር የሆነ አባት ስለሆነ ስለሚጎበኝየኘ ኝ ።በፍቅር ሁለቱም ተለያይተውም አሳድገውኛል ስለዚህም ። ለምን እኔ አሳድጌ አባቷ ጋር ይላከላ ሳትል ።እሷ ናት ወደሱ እንዲላክ ያደረገችው። የመልካም ነገር ቁልፍ ያለው። በየትኛውም። መንገድ ፍቅር ብቻ ነው
ከአላሰደጋትስ ?
Yene konjo! Esu kerebet!! Anchi gena tilik bota tedershalesh!! Ayzosh 🥰🥰🥰
አይዞሽ እህት ያጋጥማል በግዜ ሂደት ሁሉም ነገር ይስተካከላል አብሽሪ
አይዙሸ ኡፍፍ እዴ ነገ ሌላ ቀን ነው ውዴ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላችሑ ትዳር ፈተና የተሞላበት ነው ግን ጀግና መሑን አለብሽ ለልጅችሸ ሥትዬ እሺ ውዴ🇪🇷❤🇪🇹❤️
ወላሂ ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ የኔ እህት አይዞሽ አላህ ትዳርሽን ይመልስልሽ ቤተሰብሽ አይበተን ዳግም ስቀሽ ልይሽ በመካከላቹ ጣልቃ ገብተው ኑሮአቹን የሚያጨልሙ አላህ ማስተዋልን ይስጣቸው እኔስ ደከመኝ የምለው ነገር አጣው አብሪያት ነው ያለቀስኩት
ውይይይይይ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አታልቅሺ እኔንም አስለቀሽኝ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁኚ
Yene wude ye bale beteseb..merze newu
ማሬ እረዳሻለሁ እኔ ሴትም ወንድም ሆኜ ነው የምኖረው በለቤቴ ከኔ ጋር ከመገናኝቱ በፊት ይሰራ ነበር አሁን ግን ከኔጋ አብረን ሰንኖር ሰራውን ተወው እና ለምን አትሰራም ሰለው የመንግሰት ተቀጥሬ አልሰራም አለኝ በዚህ ሆነታ እያለን አረገዝኩኝ እና ለጅ እየመጣ ነው ሰለው አጥጋቢ መልሰ የለውም እናም እኔ አረብ ሀገር ሰርቼ ያጠራቀምኩትን ብር አውጥቼ መኪና ገዝቼ ሰጠሁት በል ሰራ አልኩት እየሰራ እያለ በመኪናው ገቢ መተዳደር ጀመርን ከዛም አንዴ ዛሬ አልሰራሁም አንዴ መኪና ተበለሸታብኝ እያለ ሲያሰቃየኝ በመሀል ወለድኩኝ ከዛም ነገሩ እየባሰ ሲሄድ ልጄ አመት ሲሆነው መኪናውን ሸጭ ልጄን እናቴ ጋ አድርጌ ተመልሼ ሰደት ነው ያለሁት እናም አሁንም ከናቴ ላይ ልጄን ወሰደ እናም ልጄ እንዲማር በማለት ብር ለሱ ነው የምልከው እናም ቀጣይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አላውቅም እኔ ከሱ ጋር አብሮ መኖር አልፈልግም እና ምን ትመከሩኛላችሁ የእርቅማዶች አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
Gobez yekerbshe yaleshibet honesh lejeshin asadegi
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር መልካም ነው
ወንዶችም ሴቶችም ባሁን ሰዓት አስቸጋሪ ሆኖዋል ብቻ ደጉን ዘመን ይመልስልን
Efff Ehita😭Alqisa Asleqesehigne😭😭😭
Ayizon Ehita💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏
Ebashen Yabiselish Amen(3)Yefeqir Amlak🙏
Qidus Egzabihar🙏Yeqedmew Feqirahiun💔
YimeliselihiuAdeYadergahiu Amen Amen Amen
በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እንደሚረዳሽ ተስፋ አደርጋለሁ።
ሴቶች ባካችሁ ለማግባት አቸኩሉ ትዳር ማለት መታሰር ነው መጀመሪያ አላማቹን ለማሳካት ጓጉ ለትዳር አትጓጉ እራሳቹን ቻሉ ያኔ ፈተናን ትቋቋማላችሁ
Ewunet newu
ሴት ልጅ ለማግባት ስትፈጥን ስትዘገይም ጫናዎች አንድ ናቸው።እግዚአብሔር መልካሙን ይስጥ እንጅ!
አይዞሽ እማዬ የኔ እናት ፈጣሪ ቤትሽን መልሶ ያቁምልሽ 🙏
እስኪ ልስማዉ የኛ የሴቶች
ስቃይና ለቅሶ አያልቅም
በቂ ገቢ ካለ ልጅን እቤት ሆኖ ማሳደግ ትልቅ መታደል ነው ግን አንዳንዶቻችን አይገባንም ።ገንዘብ ካለሽ።ልጆችሽን ይዘሽ የሚዝናኑበት ቦታ ይዞ መሄድ እቤት ለስራ የምትረዳሽን መቅጠር ። ጥሩ ጓደኛ መፈለግ አብሮ ለማውራት ልጅ ካላቸው ከሌሎች ጋር ማውራት ጥሩ ነው
ሰው የራሱ ድክመትም አይታየውም እኮ በአብዛኛው።
ሲጀመር ትዳር ውስጥ የትዳር አላማን ይዞ እንጅ ሚገባው ከትዳር በፊትም በኋላም መሆን የሚችሉትን ህልሞች ይዞ መጋባት ልክም አይደለም ከባድም ነው።
It depends, if you are a carrier person, it is too hard to be a house wife.
@@yeethiopiahabesha3868very true but we habeshas dont understand being a carrier person. We clap for those who are housewives other than working moms or moms who want to work.
አብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች እራሳችሁ ላይ ልትሰሩ ይገባችኋል። የቤተሰብ መሠረት ባልና ሚስት ሲናጋ ተጐጂዎች ልጆች ናቸው።
Ayezosh ehti tarikesh yenim nw ayzosh yalfal
ሱብሀን አላህ አይዞሽ እህት ሁሉም የፈጣሪአችን የወሰነው ነገር ስለማይቀርነው የተሻለውን ይስጥሽ
ሲጀመር አንች ሳይፈልጉሽ ነው የተቀመጥሽው እኔ ብሆን ሹልክ ብየ እወጣ ነበር
You are right
Eko
ሀቅ👌❤
ለጥቅም ነው የገባችው። አስተምርሻለሁ ከእኔ ጋር አብረን እንኑር ሲላት ነው እኮ እሽ ብላ ተስማምታ ሽማግሌ ይላክ የተባባሉት አስተውሉ እንጅ ወገን!
ከዛ ከምትፈልገው ትምህርትም ስኬትም ስላልደረሰች እንጅ ከትዳሩ ምንም የጎደለባት የለም።
ሙዚቃው በጣም ነው የሚረብሸው አጥፉት❤
አይዞሽ እህቴ
የኔ፣ቆንጆ፣አይዞሽ፣እግዝያብሔር ህይወትሽን፣ያስተካክለው።
ሃይዞሽ የነ እናት ብቻ ፀልይ እጊዚአብሄር ታርክ ቀያሪ ነው
ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይላል የሀገሬ ሠዉ ጥፋቱ የራስሽ ነዉ ቤተሠቡ ሳይወድሽ ማን ግቢ አለሽ አንች ቤተሠብሽን አዋርደሻል እሡ ጎበዝ ነዉ ቤተሠቡን ስለሚያከብር እህቱን እዲጣላት ስትገፋፊዉ አልሠማሽ አለ አይሽ ልዩነት ባለጌ ነሽ ባጭሩ ቅናተኛ
እውይ ፈተና አይዞሽ እህቴ እግዝያብሄር ይርዳሽ ደሞ በጣም ጠንካራ ነሽ በሱ ቤተሰብ የሆነ አምልኮ ያለ ይመስልኛል ብቻ መጨርሻሽ ይመር እህቴ አሜን
የባል ዘመድ ሺ ግዜ ብወዱም ከባል ጋር ትንሽ ቅራነ ካዩ ወድያው ነው የምቀየሩት ደርሶብኛል
you want a cute relationship
you're bolster
Selam
አይይይይይ እንደው ወንዶች ምን ይሻላችኅል? 😢😢
The same my marriage I understand you
እኔ ከስዋንግግር የበለጠ በትህትና ሁሉንም የልቧን ስትናገር በደንብእያዳመጣት ያለው የፕሮግራሙ መሪሳላደንቅህ አላልፍም እሷ ህመሟ ተተነፈሰቹ ለሃኪሟ ሃኪሙ ብትህትና ማዳመጡ። በጣም ገርሞኛል እድሜከጤናጋር እመኝልሃለሁኝ አንቺንም እኅታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ በትዳርመሀከል ልምን የወለድነውልጅ አይሆንም ሶስተኛ ወገን ከገባ በጣም መጥፎ ነው የባልም የሚስትምቤተሰብ በትዳርውስጥ ባይገቡ መልካም ነው
ውይይይይይ የኔ እህት እንዴት ነው አጀቴን የበላሹ በስማም።
ልውል እግዛብሄር ይርዳን እህቴ
Sewuyew anchin ena ljun defend yamayaderg sihon, cheltegna sihon, astemrshalehu blo yegebawun kal siafers endet amneshew endegena tweljalesh? Ere setu fezual egziabher mastewaln yisten.
መጀመርያ ያጠፋሽዉ እራስሽ ነሽ ቤተሰብ ካልፈለገሽ ከተይዉም ነበር
Anchie maneshe ferage yehoneshewe erashene zore belshe eyewe maneme bemaneme meferede ayecheleme yenge hiwetshene atawekime selzie sewe laye yemeteferdu mediyie yeferedebachu kelaye tazo engie maneme yehine hiwote yeminore yeleme befekere aleme
Andi ken sidersibesh tayewalesh zum belelshi atekedege
@@hananabdena4051 ekekame kedada anchie neshe selerashe ewekie megemerya yachie ayebese boterafa
@@abeykinyozi6653 ባረታሪኳ አንች ነሽ እንዴ ሲጀመር የባል በቴሰብ ካልፈለገሽ እናትሽን አሳዝነሽ እንዴት ታገቢዋለሽ
Mene agebashe enie lehone alechekeme keberebere beyie newe kebale kelegochie kebetesebochie kebetesebochu fa yeminorewe yalebelashene atekekie fekere mene laye enedemirelshe betesbeshe laye mene endemetaregie atawekiweme ketegodu behala yegebachewale sewe laye egachebene anesenzere aneferde ngenie benie laye mene yemetale malete
esuu serto kametalsh anchi menchegershi kaltechgersh koy
ምንም ኣዲስ ነገር እያወራች ኣይደለም
ተመስገን ብላ መኖር ኣቅቷት ነዉ ስንቷ ሴት ትቸግራ
ልጆቿን ኦንደምታሳድግ ብታዉቅ
ሁሉም የባልየው ጥፍት ነው እራሱ ተዋርዶ ያዋረደሺ እግዚያብሄር ይካስሺ
በጣም አስቸጋሪ ነው እህቴ የኒ ባለቤተም እንደዚው በሂሪ አለው ገንዘቡኑኮ አግቶ የአችው ለትዳሩ ነው የኒው ደሞ ለቤተሰቦች ልቡስ እንኳን ሳይቀር በዙ ህልም ነበረን ቡዙ ንቡረት ነበረን ግን ምላድርግ እኒ ትዳሬን ስል እሱግን ቤተሰቡን ሲሊ እየሰማ እሺ እያለ እሺ ሁሉን እቀበላለው እያሉ ጉድነው የሚሰሩር እህቴ በጣም ያሳዝናል እያስመሰለ እንደ እውነተኛ ፍቅር እንደ ሚሰጥ ሰው እየመሰለ ሁላችንም አሳቡዶ ይለቃሉ
ሀገራችንም ልክ እንደዚህ ቤተሰብ ነው እየሆነች ያለችው ቤተሰብ መተሳሰብና መተዛዘን ቢኖር መልካም ነበር እንደ እኔ እህቱን መርዳቱ አያስቀናም ምንም አያበሳጭም ለምን እኔ ቤቴ ሙሉ ከሆነ ምን ችግር አለው ለእህቱ ቢያደርግ ለማንኛውም ትዕግስት የሚባል ነገር ያስፈልግሻል እህቴ ሰዎች በማጣት ትዳራቸው ይበተናል አንች ግን ለምን ለእኔ ቦታ አይሰጠኝም ብለሽ ነው ትዳርሽን ልጆችሽን የተውሽው ሁሉም ነገር በቦታው አይቀጥልም ይቀየራል አንች እሱን ነው መቀበል ያቃተሽ
Setoch balim lijochum behonu ye Allah nachew mistihin yikir bileh temeles alebeleziya metifyah yihonal.
ሲገርም አብዛኛው ታሪክ ምኖረው ነው
ታድለሽ
ሰላም እርቆቼ😘🌹
betam yeljint bahri new mitaybat Endalk andande ymetakerbut tarik lademach aymetnem
የባል ቤተሰቦች እረ ይድፋቹ መልሳቹ ልጃቹህን አታገቡት ምን ይቆለቹሃል ብሽቆች ሁልጊዜ አለም ላይ የባል ቤተሰቦች እርኩስ ናቸው ጌታ ሆይ ቤተሰብ የሌለው ባል ስጠኝ🙏
አሜን ለኔም
ክክክክክክክክ.ገናአልሰማውትም.ግንአሜልበል
Balwoeee,kwotesho
አሜን
ስው ስንባል በስሜት ነው የምንፈርደው ቤተሰብ የሌለው ባል ስጠን የምንለው ቆይ ግን እኛ ወልደን ድረን የልጅልጅ ማየት አንፈልግም እኔስ ከነክፋታችው ቢኖሩ ነው የምሻለኝ ወንዶቺ ልጆች አሉኝ ነግበኔ ነው
የኔ ባል ቤተሠቦች ግን በሞት እንካን እንድንለያይ ነበር የሚፈልጉት። ያደረሱብኝ ስቃይ ለ7"አመት ማመን ሁሉ አልችልም። አሁንም ሊተውኝ አልቻሉም። በቁሜ ሊበሉኝ ነው የሚፈልጉት።
This is what am trough too my sister life is like this
Betam kebad new yabzehagaw life endezik new
ሰላሙን ያዉርድላችሁ ቤተሰብ ነዉ የበጠበጣችሁ😥
እኔንም አስመርሮኛል የባል ቤተሰብ 99 ፐርሰንት የሁሉም ችግር ነው አይዞሽ እህቴ
Selam new
እህቴ በቂ የስነልቦና ምክር ያስፈልግሻል
ውይ ምነው አንተ ደሞ ዛሬ ገና ደስ የማይል ነገር አልክ የፈለገ አይነት ጓደኝነት ቢኖራቸውም ድሮ ያላስታረቋቸውን ሰዎች አሁን ነው እንዴ የሚያስታርቁት ያሳደገች እናት ልጅቷ አባቷን እንኳን አታውቀው እና ለዚህ አይነቱ ሰውዬ ነው መፍረድ ይከብዳል የምትለው በእውነት እንዳልክ ዘሬ በጣም ተቀየምኩክ ባይሆን ሃሳብ ባትሰጥ ይሻልክ ነበር።ሰዎቹ ባይሆን ከባህላችን ውጪ ናቸው ምናቸውም ደስ አይልም የኛ ልጅ ብትሆንስ እኛ ብንሆንስ ያላሉ ህገ ወጦች ናቸው ። አንተን ግን በጣም ተቀየምኩክ።
ወንድ ልጅ በኢኮኖሚም ሆነ በትምህርት መበለጥን አብዘሀኛዉ ወንዶች አይፈልጉም እናም ሴቶችዬ እባካችሁ አላማ ኑሯችሁ በገንዘብም ሆነ በትምህርት በልጠሽ ከተገኘሽ ወንድ የትም አይሄድም ቅድሚያ ራስሽን ሁነሽ ስኬት ላይ ተቀመጪ ያኔ ከጫማሽ ስር ይሆናል በባዶዉ በለበሺዉ ልብስ ትገቢና ቡሀላ ፍቅሩ ሲጠፋ ወታችሁ በሚዲያ እዬዬ ማለት ይሆናል ስራሽ አስተዉሉ ልቦና ይስጣችህ
አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!
Shut up
@@helenalamin9762 ይቅር ይበልሽ።። በዚህ ክፉ ዘመን ክፉ መሆን መልካም አይደለም።
አነች ጥብ አሂን የተወረው ሌላ አንች እምዘባርቄው ሌላ
💗💗💓💄
Oh my god yebal zem bayenu amed abo indih yale sat kyetem aygenim igzabher yerdash ihita
የኔ ጀግና ልባም ሴት ነሽ ጀግና አታልቅሺ አንቺ ጀግና ነሽ❤
ወይ ጉድ የኔን የቤት ነገር ነው እየሰማሁ ያለሁት
እኔም በባሌ እህት እየተቃየሁ ነው ይሄ ታሪክ እኔም ጋር አለ
እኔም እንዳች በባሌ እህት ተሰቃይቸ ነበር ግን የማይሳነው እግዜያቤር ከቤቴ አወጣልኝ አንችንም እኔን የሰማ እግዚያቤር ይስማሽ
እራቂያት አይዞሸ
Betam gobez nesh gn Anegagersh
Dro yadekobet akebabi 1 set nbrchi suqe milket tilkenena yalchinen gezetinelat senmils zermanzerun yechers beteseb yelelew bal yesxachu tiln nbr merkat nw weys ergeman elat nbe , gin awin gebagh
ሲጀመር ከትውውቅሽ እስከ ጋብቻሽ ስህተት ነው። ጓደኛ ያለሽ ሴት ነሽ የምትሔጂው ገዳም ነው የኦርቶዶክስ እምነት ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ዝሙት ነው አይልም እንዴ ?ሲቀጥል መፅሀፍ ቅዱስ እናት አባት ይተዋል ከሚስቱ ወይም ከባሉ ጋር ይኖራል ይላል ።ሌላው አንቺ ትንሽ ትልቁ ያስከፋሻል ያደግሞ ከራስ አለመተማመን የሚመጣ ነው self-confidence ቢኖርሽ የማንንም አስተያየት አትሰሚሚ አትከታተይም የምታዳምጪው እራስሽን ነበር ባጠቃላይ ብዙ ጥፋት ያለው አንቺጋር ሲሆን የሱ ወይም የቤተሰቦቹ ጥፋት በሽምግልና በኩል አንቺ ላክ ያልሽበት ቦታ ነው ሽማግሌ የሚላከው።እንኩዋን ለፍታ ያሳደገች እናት እያለች አይደለም ሰው እናት አባት እያለው ያሳደገው ዘመድ ከሆነ እዛ ነው የሚላከው እነሱ ሊመርጡልሽ አይገባም ልጃቸውን እንጂ እነሱን አታገቢም።
ትንሽ ትልቁን አትከታተይ አለፍ አለፍ በይ አንቺ ገና ብዙ ይቀርሻል በትንሽ በትልቁ ትጨቃጨቂያለሽ አሁን እህቱ ጋር በልጆች መሀል ለዚያውም ዘመዳሞች ውይ ኧረምኗ ነሽ ለዚያውም ነብስ ያላወቀች ልጅ ተሳቀባት ብሎ እንዲህ መሆን ባጠቃላይ አንቺ እራስሺን ባዶ ነኝ ብለሽ ደምድመሻል self-confidence self-confidence first you need to build your self-confidence self-confidence
እንደኔ እንደኔ ለተወሰነ ጊዜ ተለያዩ እና ስለትዳር ተምረሽ ተመሀሽ
ትክክል በራሱ ማይተማመን ሰው ውሃ ቀጠነ ይበሳጫል!ሲቀጥል ልጅቱ ትዳር ውስጥ የገባችው የመማር የመለወጥ ህልምን እንጅ የትዳርን ህልም ይዛ አይደለም ትዳር ውስጥ የገባችው።ሲቀጥል እሷ ወንድን አፍቅር ቤተሰቧን እንደተወች እና እንደተራራቀች ባልየውም ቤተሰቡ ጋር እንዲራራቅ እንዲተው ትፈልጋለች ይሄ ነው ሚያስቆጫት እልህ እና ቁጭት!
ወላጅ ወልዶ አስተምሮ እራሱን ሲችል ያገኘችው መሆኑን ትረሳለች።ባጠቃላይ የራሷ ችግር አልታያትም!
እሷም የራሷን ችግር ትወቅ ሰው ላይ ከምትፈርድ ብዙ ጊዜ የባል ህህት እና ወንድም ን አይወዱም ልብ ይስጣቸው።
አይ ወንዶች እራሰ ወዳድ ናቸው
ብዙ ቤት እንዲህ አይነት ችግር አለ ግን አንቺ እንደ ምንም ብለሽ ስራችን ስሪ ልጆችሽን ወደ እራስሽ አምጪ አንቺ ያላሳደግሽው ልጅ ትርጉም የለውም ሲጀመር ለቤተሰቡ መስጠት አነበረብሽም ግን ሆነ እህቴ ጎበዝ ሁኚ ምንም የሱ ፍቅር ቢኖርብሽም አንቺነትሽን አትርሺ ብልጥ ሁኚ አቅምሽን አጎልብቺ ተማሪ ፣በኦላይን የሚወሰዱ ካላሶች ውሰጂ ተስፋ አትቁረጪ የምን ማልቀስ ነው ሴት እኮ ነሽ ብልህነት አለሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ተጠቀሚበት እህቴ አይዞሽ
ውይ የዛሬው እንካን አይመጣም ምቀኛ ከመሆን ይስውርን ምቀኛናት
cheken blesch lijocheschin adadigi egziabher lijochn yasadgal
እንዴት ነው ነገሩ እሷማ ችግር አለባት ጤናዋ ላይ ችግር ያለ ትመስላለች
Ayezoshe yena konjo teregagi yena enate ayezoshe
ወይ መከራ ድቃሜ ስትቀርቢ አዝነሽ ሳይሆን ስቀሽ እድትቀርቢ ምኞቴ ነው እህቴ
she is. right about that because you're not good
you're crazy that way even when took Lier l.I don't want to you
you don't have respect you have to respect his family
you're jealous jealous of the setoped
you're not going to good
Me too a man with many TROPHIES and regret that I could not love ONE LADY.
ውይ አንዳንድ ቤተሰብ የተረገሙ ናቸው
Anch kifu endatbay yemilew ayaskedm mistun sayteks lije tgodabgnalech malet yichil neber.
ሚስኪን አህቴ አይዞሽ ልፊትሽን ይቁጥርልሽ
አእምሮሽ ለትዳር ብቁ አይደለም ሰው ስንት ተቸግሮ የሚበላው አቶ ይሰቃያል ኑሮንም ነገ መልካም ይሆናል ብሎ ይኖራል ያንቺ ምንም ሀሳብ ስለሌለብሽ ምክንያት ትፈጥሪያለሽ ለማለቃቀስ ሴት ብልሀተኛ ነች ብልጥ ሁኚ እቤት ብትውዬም ከልጆችሽ ጋር ነሽ ተመስገን በይ ልጆችሽን በጥሩ ስነምግባር አሳድጊያቸው ይሄ ላንቺ ከበቂ በላይ ትርፍሽ ነው።በስንቱ እንበጥበጥ በፈጣሪ🤔
ሀቅ❤❤👌
ተባረኪ የገባሽ!እኔ የልጅቱ ማለቃቀስ እና ቁጭት ንዴት ገብቶኛ።ይሄውም መማር መለወጥ ህልምን እንጅ የትዳርን ህልም አይደለም ይዛ ትዳር ውስጥ የገባችው።እናማ የሴት ማለቃቀስ ማስመሰል እንዳለ ሁኖ ከፈለጉበት አለመድረስ እልህ ቁጭት ነው ሚያስለቅሳት።ሰምታችኋት ከሆነ በመሀል እኮ እኔ ቤት መቀመጥ አልወድም ብላለች።እና ልጅን ቤት ቁጭ ብሎ ማስተማር ማሳደግ ህልሟ አይደለም።
@@ethiosenytube2138 የልጅቶ ምክንያት በእህቱ ትቀናለች ስው ስንት ችግር እያለበት ነገሚ ሌላ ቀን ነው ብሎ ይኖራል አሉ ባልታ ነው የምታወራው ብስይ ብስይ ትዳር ተቻችሎ ነው አትቅኒ
እውነት ነው ግን ሴት ልጅም እምትፈልግት ባታ መድረስ ትችላለች ምን ማለት ነው
ላንች ያርግልሽ ወረኛ
የሰው ችግር የማይገባሽ
Enedezi ayenete negere hulacheneme bate ale yeteleye negere yelewume
Ehte ye ene qonjo fexari keanchi gar yhun, ymarsh yeljochsh amlak ersunm anchinmymarachu 😚😚😚😚bzu tarik adamxalehu gn alqshe alawqm be anchi tarik gn alqshalehugn
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭yene enat amlak tdarshn yadnlsh
የኔና ያንች እድል አንድ አይነት ነው እኔም በብዙ ተሰቃይቻለሁ ትዳር ብዬ በሽታ አትርፌ ነው የወጣሁት ዛሬ በስደት እንከራተታለሁ ወደሀገሬ መግባትንሳስብ ይመኛል የትናንቱ ህመሜ ዛሬን አለ
ወይ ብቸኝነቴ እወድሻለዉ
እረ በስንት ጠአምሽ ጎበዝ እንዴት ነዉ ወደ ትዳር እምንሄደዉ
❤