bermel Georgis አለማዊ እውቀታቸው ባዶ ሆኖ ነው የታያቸው ፀበል ውስጥ ሲገቡ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Комментарии • 151

  • @ethopiagr
    @ethopiagr 8 месяцев назад +40

    አቤት አገላለፅ አቤት ተስጦሽ. እመ አምላክ ሞገስ ሆናሽኮ ነው ፀጋውን ያብዛልሽሽሽሽሽሽ. አሁንም. አትለይሽ. እህታችን. እምነትሽ. አስደነቀኝ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 8 месяцев назад +3

      በጣም እፁብ ድንቅ ብያለሁ 😢😢😢😢😢😢 የምር ፈጣሪ ሲወድሽ ወላድት አምላክ ስትወድሽ😢😢😢😢😢😢

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @tiruneshiwale8920
    @tiruneshiwale8920 8 месяцев назад +45

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የተዘጋ ልቦናየን ክፈትልኝ ፍቅርህ በልቤ ይንገስ ሀጥያተኛ ልጅህን አስበኝ መድሀኒተ አለም ሆይ አድነኝ ማረኝ😢😢😢😢

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 8 месяцев назад +25

    ኦ ፈጡነ ረድኤት ከአይምሮ በላይ እጹብ ያንተ ስራ 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 8 месяцев назад +28

    አለምዬ ፈጽሞ ይማርሽ እኔም በ አውደምህረት ምስክርሽን ሰምቻለው ደስስስ ብሎኛል ክብረ ለመዳኒያለም ከእነ አናቱ ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 8 дней назад

    ምን አይነት ምሥክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የራስሽን ህመም እንኳን ተውት አድርገሽ ስለ ህፃኑ ቅድሚያ ስጥተሽ ለእግዚአብሔር አሳሰብሽለት እሱንም እንቺንም እግዚአብሔር ብርክ ያድርግላችሁ አንቺስ ምሥክርነትሽን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ነው አሁንም ጤናችሁን እብዝቶ ይስጣችሁ ከአገር ውጭም በነበርሽ ጊዜ ያስታመሙሽንም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እኔንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ይሰማዕቱን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን ሰማዕቱ ቅ/ጊዮርጊስን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እንድንፈወስበት እንድንድንበት የተስጠን ቦታ ነው የሚመስለኝ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 8 месяцев назад +17

    አንቺን የረዳና የፈወሰ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን። ሰማዕቱን የፈጠረልን ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ክብር ምስጋና ይግባው ለገወርጊስ አምላክ አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እህታችን ለአንቺ የደረሠ የጊወርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን እንቆቅልሻችን ይፈታልን አሜን ፫❤❤😢

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 8 месяцев назад +14

    ኦ ፍጡነ ረደኤት ጊወርጊስ ቅረበኒ በምህረትህ

    • @ethopiagr
      @ethopiagr 8 месяцев назад

      አሜንንንንንን

    • @ayinadisadmasu
      @ayinadisadmasu 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜንንንን❤

  • @mamituabebe241
    @mamituabebe241 8 месяцев назад +15

    ❤❤❤❤በጉጉት ነበረ ስጠብቃችሁ ነበር ድምጻ እራሱ ሞገስ አለሁ የተባረከች ልጅ ስርአት ያላት ልጅ

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g 7 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዝኣብሄር ይመሰገን ቃለህወት ያሰማልን ያቺ የሰማ ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮሪጊስ ለኔም ለሃጥያተኛ ስደተኛ ልጅህ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s 4 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በቸርነቱ ይጥራን

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 Месяц назад

    አቤት ምስክርነትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ለተጨነቀው ሁሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ በያለንበት በምህረት እጁ ይዳብሠን አሜን አባቴ የልዳው ሠማእት በምሀረት ለደጅህ አብቃኝ

  • @bereketebrahim1125
    @bereketebrahim1125 7 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እህታቺ የደረሰው ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 8 месяцев назад +7

    እፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ እመ አምላክ ትለያለች😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 8 месяцев назад +13

    ለመዳህንያለም የሚሳነው ነገርየለምና ሁላችንም ይማርን

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 8 месяцев назад +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን።ወንድማችንም እኅታችንም አገልጋዮችም ቃለሕይወት ያሰማልን።በርቱልን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 8 месяцев назад +4

    ዕፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ላንቺም ለወንድምሽም ልጅ የደረሰ የሰመዐቱ ምልጃ ለኔ ለሀጥያተኛው ልጁ ይድረስ!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር!!!

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 7 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ደካማዋንም ተመልከተኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @asmarechmekonin8080
    @asmarechmekonin8080 7 месяцев назад +1

    ጌታ መደሀንያለም ሀገራችንን ኢት ሰላም አድርገህ ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊ ስ ደጅ አድርሰህ ታምርህን አሳየኝ እና ልደሰት

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 6 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር የድግልማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሄር ይመስገን
    ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ፈውስን አድለን

  • @MuluneshWolde-jk8dc
    @MuluneshWolde-jk8dc 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ብላቹ

  • @Anbarbernegash
    @Anbarbernegash 7 месяцев назад +2

    ለእናንተ የደርሰ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረት ቸርነቱ ለኔና ለቤተሠቦቼ ይደርግልን አሜን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 7 месяцев назад +3

    እረ ሰማእቱ የእኔስ የመዳኛዬ ቀን መቼ ይሆን እረ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረ ምረህ አስምረኝ እደጅህም እቤትህም መጥቼ ለመባረክ አብቃኝ እረ በጣምነው የናፈቀኝ ይሄንን ቀን መቼ እንደ ሆነ ግን አላውቅም ከስደት ተመልሼ በሰላም ሀገሬ ገብቼ የምፈወስበት የምድንበት ቀን እና የምባረክበት ቀን ልክ እንደኔ ይሄንን የድህነትቀን የምትናፍቁ ሁላቹም ይሙላላቹ ይሳካላቹ ይሳካልኝ አሜን፫❤❤❤

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 8 месяцев назад +6

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @mebeacake
    @mebeacake 7 месяцев назад +2

    አቤት እንዴት ደስ የሚል የሚስብ ታሪክ ነው፣ ክፍል አንዱንም እንዴት በተመስጦ እንዳየሁት፣ እንኳን እግዚያብሄር ረዳሽ ፣ትልቅ ምስክርነት ነው፣ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @JohniAyalew
    @JohniAyalew 2 месяца назад

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድነኝ አሜን

  • @Abrilala
    @Abrilala 7 месяцев назад +2

    ሰማዕቱ ለናንተ ያሳየውን በረከት ለሁላችንም የዚ በረከት ተካፍይ ያድርገን።ወለተ ማርያም ብላቹ በጸሎታቹህ አስቡን

  • @batitube6573
    @batitube6573 2 месяца назад

    ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሚገርም አገላለጽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛም ለደጁ ያብቃኝ ከነ ቤተሰብ ቦቼ

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ ቤተሰብ የደረሰ መዳኒአለም ለኛም ቤተሰብ ይድረስልን ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 22 дня назад

    እግዚያብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው አገላለፅሽ ይለያል

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እኛም ለመመስከር ያብቃን የልባችንን መሻት ይስጠን

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 8 месяцев назад +4

    የግሪካ ቅድስት ኪዳነምህረት አሀዱ አብ ብዬ ያወኩበት ሰሚናት እናታችን ኪዳነምህረት

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 8 месяцев назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💐💐💐🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 Месяц назад

    ላች የደረሰ ፈጣኑ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን!

  • @temesgengoytom6984
    @temesgengoytom6984 8 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen kale hiewet yasemalen

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    Amen Amen Amen
    🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤

  • @user-oy4rs9wx6r
    @user-oy4rs9wx6r 2 месяца назад

    እመቤቴ ማሪያም አትለይሽ በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እኔንም በፀሎት አስብኚ እህት ወድሞቼ ወለተብረሀን አስብኚ ፀልዩልኚ

  • @HanaMelkamu-ob7qo
    @HanaMelkamu-ob7qo 4 месяца назад

    yene enat Kalehiwet yasemaln mefeskdus adru bachilayi yastemaren amlak yikber yimesgen❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 8 месяцев назад +1

    አሜን ፫! የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    ኤልሻዳይ መንፈሳዊ ጉዞን እኔም በyoutube አይቼ ነበር ከናንተ ጋር የተጔዝኩት እጅግ በጣም የሚደነቁ ስርአት እና ትህትና የተላበሱ ወንድሞች ያሉበት ማህበር ነው ከነሱ ጋር በመጔዝ ተጠቀሙ።
    አላዬ ወንድማችን እናመሰግናለን!

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p 7 месяцев назад

    አቤቱ ለደጂህ ያብቃኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s 8 месяцев назад

    እህቴ ኣሁንም እግዚ ኣብሔር ኣይለይሽኣችን የሰማ ኣምላክ እኛንም ይስማን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 8 месяцев назад +1

    መቅደሰ ማርያም መድኃኒዓለም ፀጋውን አብዝቶ ያድልሽ፣ላንቺ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን።
    ኪዳነምህረት ጨርሳ ትማርሽ ፣ ፍጡነ ረድኤት ሰማእቱ አባቴ በየትም ቦታ ድንቅ ስራውን ይሰራል ግን ያንንን ትልቅ ቦታ እንዳይና እንድመሰክር ይርዳኝ አባቴ እሱ የተለየ ነው እንደምመጣ ስለማውቀው መቼም ተስፋ አልቆርጥም ❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ

    • @bogaledesu3840
      @bogaledesu3840 7 месяцев назад +1

      Mekdes maryam lanchi yederese amlak legnam yidiresln amen lnsha mot yabkan

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    Eshi Dingil Maariyaam nuu haa gargartu
    ❤❤❤❤❤

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 7 месяцев назад

    Amen qale hewit yasemalen ehtachn egzabher xegawun yabzalsh betam new dess yalen Temsgen 🙏🙏🙏❤️

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱ በነፍስ በሰጋ ለታመምን ይሁንልን አሜን ❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 8 месяцев назад +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ በጆሮዬ የሰማሁትን በዓይኔ አሳየኝ ጠላቴ ወደ ሲዖል ሲጣል አሳየኘ እኔም ቆሜ ልመስክር።እመ ብረሃን ከልጅሽ አማልጂኘ።

  • @yordim1240
    @yordim1240 4 месяца назад

    በስመ ስላሴ ምን አይነት መባረክ ነው አገላለጿ ደስ ማለቱ !

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 8 месяцев назад +1

    በጣም የምትገርም ልጅ ጥልቅ መረዳትሽ እምነትሽ እውቀትሽ ኣስደንቆኛል በቤቱ ጸንተሽ ተተክለሽ ኑሪ።
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስን።💕🙏

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 8 месяцев назад

    Egzaberh yimezgen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 6 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ በበረከቱ አብዝቶ ይባርክሽ ግሩም አንደበት አለሽ❤❤

  • @user-vv1qz4ul3j
    @user-vv1qz4ul3j 8 месяцев назад +1

    እውነት ነው እህቴ በግጥሙ ውሰጥ ነውር ሣይገልጥ ሳይነቅፍ ይቀበላል ጠንቋይ ቤት ምድራዊ ቤት ሲኬድ ግን እንዲህ አድርገሻል እያለ እየወነጀለ እያሳቀቀ ነው የሚቀበለው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 8 месяцев назад +1

    እማ ፍቅር ትዳብስሺ ፈረሰኛዉ በፈረሱ ይድረስልሺ ሰማታቱ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የነገርሁህን አደራህን ባምላክህ ፊት እቀበልህ አለሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @ethopiagr
    @ethopiagr 8 месяцев назад +5

    መንፈሳዊ ቅናት ቀንቻለሁ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    እመስቀሉ ስር ሁነሺ ያነባሺ እንባሺ የእኔ እናት አመብርሀን 😢😢ተነግሮ አያልቅም ያንች ትህትና

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree1366 8 месяцев назад +5

    አሜንአሜንአሜንቃለህይዎትያሰማልንእህታችን።

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 7 месяцев назад

    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ❤

  • @marhma-ek5xf
    @marhma-ek5xf 6 месяцев назад

    አችን ለምረት ያበቃሽ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ኤልሻዳይ ሚዲያዎች አሥቡኝ በፀሎታችሁ የክርሥትናሥሚ ወለተህይዎት ነዉ በጣም እያመመኝነዉ የለሁት በስደት ነዉ

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 7 месяцев назад

    በእውነት ድንቅ ነው ግን ላይክ አድርጉ ኧረ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 8 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን እግዚአብሔር ባከበረሽ ልክ ክብር ምስጋና ይገባሻል ሰማዕቱ ጊዮርጊስ በቃል ኪዳንህ የሸፈንከን ተመስገን ።መሄድ ለምንሻዉም ለደጁ ያብቃን እንደፈቃዱ ይሁን ይደረግ አሜን።

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 8 месяцев назад +1

    አዎ እህቴ በጣም አስተማሪና የእግዚአብሔር ፍቅርንና ደግነት የሚያሳይና እምነትን የሚያጠነክር ነዉ አንቺን የደረሰ የቅዱስ ሰማእት አምላክ ለኛም ይድረስልን እህቴ ብርቱና አንደበተ ሩቱ ነሽ ።

  • @belansamuel9140
    @belansamuel9140 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w 8 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜን እህታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @bbhh211
    @bbhh211 8 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ከአንች መዳን የበለጠ በወንድምሽ ልጅ መዳን በጣም ተደሰትኩ የአክስቴ ልጅ ይሄው ከ30 አመት በላይ ሆነው እድሜው አላገባ አልወለደ በሚጥልሰሽታ እየተሰቃየ አለ

    • @abaytaye7208
      @abaytaye7208 7 месяцев назад

      የቅዱስ ዑራኤል ፀበል ቃልኪዳን አለው አስጠምቂው በአንድ ሠባት ይድናል

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አባቴ ቁዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @user-gq7ix4im7x
    @user-gq7ix4im7x 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 6 месяцев назад

    እመብርሃን ተስፋችን ነች

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 7 месяцев назад

    Selam egziabher amlak kehulachn yhunnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 8 месяцев назад +1

    አቤት የማስረዳት ችሎታሽ አደንቃለሁኝ ችሎታሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ

  • @ethopiagr
    @ethopiagr 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 7 месяцев назад

    በፀሎታችሁአስብኝ😢

  • @sarahabte507
    @sarahabte507 8 месяцев назад +2

    ወይኔ በጣም በጣም በጣም ደስ በሚል ነው የገለፀችው።

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад

    ላንቺ የደረሰው ለሌሎቻችንም በበረከቱ ይጎብኘን። ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወደዱህና ላመኑብህ እደጅህ መጥተው የፈወስካቸው ሁሉ ብርክት እኛም በሀጢአት ሰንሰለትና ምድር ውስጥ በስደት ታስረን በጉጉት ተውጠን ያለነውን በተገባለህ
    ቃልኪዳንና በረከት ለኛም በፈረስህ ድረስልንና ፈውሰን ይቅርታህን አድርግልን።

  • @user-vh8fd2et4m
    @user-vh8fd2et4m 7 месяцев назад +3

    ለአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊ ምህረት ቸርነት ለእኔና ለቤተሠቤ ይድረስልኝ ለደጁም ያብቃኝ።

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c Месяц назад

    በእዉነት እፁብ ድቅ ታምርነዉ የሰማአቱ ሥራ

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b 8 месяцев назад

    ቃለሕይዎትያሠማልን

  • @almaz1219
    @almaz1219 8 месяцев назад

    Amen

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 2 месяца назад

    sle emebetachin stnagere yeleben nw yegeletseshew! i experience her empathy to me always. my mom St. Marry

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 8 месяцев назад

    እህታችን እምነትሽ አገላለፅሽ ድንቅ ነው ያንች የደረሰ አምለከቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-vf5he7qy5u
    @user-vf5he7qy5u 8 месяцев назад

    አችን የረዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g 7 месяцев назад

    ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን ኢህታችን ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ደጅህ መጥተን ኢንድንፈወስ ፊቃድህ ይሁን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z 8 месяцев назад

    የኔጌታክብሬ ሞገሴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሃጢአቴ ምክንያት ከአንተ እንዳልለይ አይነ ልቦናዬ የታወረ ደካማ ነኝ እርዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 8 месяцев назад

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እሕታችን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን ሁሌም እንደምልሕ እኔንም ስደተኛዋን ልጅሕን እንድሁም ቤተሰቦቸን ለደጅሕ አብቃን
    እሕታችን ግን ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ የሚለዉ አባባል ከልምድ የመጣ ነዉ መባል የለበትም ብለዉ መምሕር ዶክተር ዘበነ ለማ አስተምረዋል ግቡና አዳምጡት አይባልም ብለዋል እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረገልኝ ነገር ሁሉ ነዉ የሚባለዉ ብለዋል

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 7 месяцев назад

    እናመስግናለን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🤲🤲

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 8 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 8 месяцев назад +1

    Amen amen amen Ezgabher ymesgen Enquan Des alachu.

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e 8 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል በረከትሽን ያድለኝ።

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 7 месяцев назад

    የኔስ ቀን መቼ ነው የምወድ መዳንያዓለም

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 7 месяцев назад

    Kalihiyotin yasamalin ihitachin

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን የተቸገርነውን ሁሉ ስአቱን ያቅርብልን😢

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን 👏🙏🥰

  • @user-pk4jj9kt6x
    @user-pk4jj9kt6x 8 месяцев назад

    ሰላም የእመብርሃን ልጆችች ስል ቁጥር ጻፈልኝ ወንድሜ በማሕበር የሚሄድ ሰው አለና እና

  • @GezaeShden
    @GezaeShden 8 месяцев назад

    Lanhy yederesa amilke gorges lecham ydiresiln 🙏 🙏 🙏