በፍቅር ተጠምዳ ኢትዮጵያ የቀረችው ኒውዚላንዳዊት: ሙሉ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024
  • በፍቅር ተጠምዳ ኢትዮጵያ የቀረችው ኒውዚላንዳዊት:
    This is the story of
    Kim Seifyu and her husband Yonas Taye. Kim Seifyu is Cambodian born, raised in New Zealand.
    Kim and Yonas started living in New Zealand for about seven years. However, the heart of the two lovers was in Ethiopia, they returned back to start a new business and share their talent and life experience.
    This is not only the love between opposite sexes. It includes all humanity. All the damages, killings and disasters are the result of absence of love. When we learn to love others, peace prevails; when we learn to love others, difference will be narrowed. Whenever we learn to love others, we can spread positivity. That is the great secret of love.

Комментарии • 535

  • @kimseifu7032
    @kimseifu7032 2 года назад +110

    Thank you / betam enamesegnalen everyone for all the love and encouragement. We are beyond inspired to continue on our journey and raise the positive vibration in our community. Grateful to Fana for seeing the value of our story and sharing at this time in the country when we need to smile and unite the most. Looking forward to meeting some of you at our cafe 'Enitewawek' in Addis. Blessings to all ❤

    • @atakiltabebe9722
      @atakiltabebe9722 2 года назад +4

      Yes, raising the positive vibration is the key for this country which opens the gates of haven. You are a blessing for this country!

    • @Ethiopiatomorrow
      @Ethiopiatomorrow 2 года назад +2

      Your stories are very inspiring and encouraging. I am so excited to hear from others who love and care about un privilege children and also use their given talent to change the world! Thanks also for sharing that love can do anything and doesn’t have boundaries. If you have love , you have everything! Praise be God for people like you. Especially right now where our country is on difficult situation. To talk about love of people and country. God willing we will meet one day when I come to Ethiopia! I will definitely share your story on my FB to reach out more people. People has to hear your inspiring story! May God continue to bless you and your beloved family!

    • @samru1921
      @samru1921 2 года назад +8

      You guys have to open your on RUclips channel very entertaining and educational video I like your honesty

    • @astertaddesse5364
      @astertaddesse5364 2 года назад +4

      Kim. You are so sweet and positive. Just what we need for our beloved Ethiopia. God bless you.

    • @mojamj
      @mojamj 2 года назад +6

      I’m a Canadian 🇨🇦 citizen but my background is Ethiopian! It really touches me when you guys talk about avoiding plastic bags and stuff. I wish for my country to use decomposable (Perishable products) for the environment. Everything will be green asap. In shaa Allah

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 2 года назад +87

    ፍቅር ዘርን አይመርጥም ።ፍቅር ፍቅር ነው። ባህላችን በራሱ ፍቅር ነው።ኢትዮጵያ ደግሞ ልዩ ፍቅር ናት።ኢትዮጵያኖች ያለን ነገር ሁሉ ፍቅር ነውና በፍቅር እንጠቀምበት።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +2

      Thank you my brother. That is what we need . Sew zer ayasifeligewum fikir enji….

    • @Ella_1994
      @Ella_1994 2 месяца назад

      እውነት ነው! ያለን ነገር ሁሉ ፍቅር ነው! 😊

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 года назад +17

    በጣም ደስ ትላላችሁ አንተ ግን እውነት ለነጭ ባል መሆንህ ሴትዮዋ እድለኛ ናት ድብቅ ያልሆንክ እድለኛ ናት አበሻ በተለይ አዲስ ትውልድ ድብቅ እባብ ነው አንተ ግን የማትኮፈስ ለሰው ፈታ ቀለል ያልክ ነህ ኧረ ይመችህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አማረኛ አስተምራት እንግሊዝኛ ስታናግርህ በአማረኛ መልስላት ቀስ በቀስም አስተምራት "ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሀሳብ ይዞ መምጣት ጡሩ ነው" ብለሃል ጎበዝና መልካም ሰው

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 месяца назад +1

      ነጭ አይደለችም። ቪየትናሚዝ ኤሽያን ሆና፡ የኒውዚላንድ ዜግነት ያላት ናት። መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው!

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 2 года назад +118

    ደስ የሚልና የሚያዝናና በጣም የሚያስቅም ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 2 года назад +43

    ኧረ በፈጠረህ ያገር ልጅ ብዙ ባለ ቀና ልብ ለሃገራችን ስለምንፈልግ ከሥራችሁ ጎን ለጎን ልጆች ውለዱልን
    ቀና ሠው አምርቱልን እባካችሁ ልጅ በመያዝ እረዳችኋለሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 года назад +73

    “I can't get Ethiopia out of my Heart, Out of my mind, I decided to come back “what a genuine Testimony by Kim

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 2 года назад +3

      Yes Indeed.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      Let me know when you coming back. I can help you visit nice places.

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 2 года назад +1

      @@sweetman5249
      definitely will keep in Touch I do appreciate your offer my fellow Country Man
      Thank you So much

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      @@lrn2-lrn224 No problem. We can hang out whenever you are there.

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 2 года назад

      @@sweetman5249
      Thanks again bro 👍appreciate you

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 года назад +18

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ: የምትደነቅ ምርጥ ሴት እድለኛ ነህ ፤ እግዚአብሔር በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይባርካችሁ።

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 года назад +48

    ዋው በጣም ደስስስ የሚል ታሪክ ነው በሳቅ ነው የተከታተልኩት አደራ ታዲያ ተንከባከባት እንደፍቅራቸው.....ከባድ ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🙏

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 2 года назад +10

    በጣም ደስ ትላላችሁ ወንድሜ አንተም ዕድለኛ እና ንጽህ ልብ ያለህ ስለሆነ ነው ያገጣጠመህ « ፍቅር በቃንቃ ነዉ » የሚባለዉን አባባል ዜሮ ያደርገዋል ያስባችሁት ሁሉ እንዲሳካ ምኞቴ ነወ።

  • @girmah2003
    @girmah2003 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም አጋጣሚና ታሪክ ነው ያላችሁ! ይህ ሁሉ ግን ከእግዚአብሔር ነውና ፈጣሪ የሰጣችሁን ሁሉ በአግባቡና በጥንቃቄ ኑሯችሁን በእርሱ አድርጉ! ብዙዎችን ሊያስተምርና ሊለውጥ የሚችል መንገድ/መስመር ላይ ናችሁና ተጠቀሙበት!! የኪም ችሎታም የሚደነቅ ነው፡፡ ጅማ ከተማችን እውነትም የፍቅር ከተማ መሆኗ አስደስቶናል፣ ብቅ ካላችሁ ያው ቡና እንጋብዛችኋለን!!!

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 года назад +32

    This couple are true examples of “Love is unconditional “

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 2 года назад +2

    በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሄር ሰላምና ፍቅሩን ያብዛላችሁ። በተረፈ ግን እሷ ትእግስቷ ፅናቷ እሚገርም ነው ፈጣሪ ችሮኻል ተንከባከባት። ግን እንደኔ ወደ ሀገር መመለሻችሁ ግዜ አሁን ላይ ባይሆን ጥሩ ነበር ። ኒውዚላንድ በ እንሠሣት እርባታ እና በግብርና በጣም የበለፀገች ሀገር ነች እዛ ላይ ተምረህ ሠርታችሁም ብትመለሡ ሀገራችን ላይ በጣም አሚጠቅም ነበር ። ላሁኑም ግን ፈጣሪ በበረከት ይጎብኛችሁ ። ከምር በጣም ታምራላችሁ።

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 2 года назад +71

    Both my parents are Ethiopian, I went to Ethiopia for the first time in 2012 (I was 24yo at that time). I fell in love with the country right away. I thought it was because of my Ethiopian background but since then I learned that people who are not Ethiopian fall in love with Ethiopia as well. It is really a special country.

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 2 года назад +2

      Thanks Jake

    • @endoftheworld6630
      @endoftheworld6630 2 года назад +1

      Ethiopia is a mess. Always at war. Tell me a period of time ethiopia was at peace????

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 2 года назад +4

      @@endoftheworld6630
      ETHIOPIA and Ethiopians are full of Love Just disrupted their Peace periodically by foreigners and their Paid Homegrown mercenaries

    • @haylualemm2706
      @haylualemm2706 2 года назад +2

      You did it man. Bravo all the way she was testing u and u passed it and finally u did her urs. Great still respect her feeling.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад

      @@endoftheworld6630 Aren’t you a Junta? Stop 🛑 your propaganda. We are at war because of you.

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +15

    ወይኔ እንዴት ደስ እደምትሉ የሆነ ፊልም ነው የሚመስለው አብሶ የዱዳውን ልጅ ፈተና በሳቅነው የሞትኩት ግን ደስ ይላል ፈጣሪ አምላክ ፍጻሚያችሁን ያሳምረው

    • @tilethio
      @tilethio 2 года назад

      የህፃኑ እና የዬኒ ግብግብ ..... ማን ነው ከኪም ጋር አብሮ የሚተኛው 😃 😃 😀

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 года назад +3

    የጂማው በጣምያስቃል ወይኔ ልጁን ያየሁት መሠለኝ ሊጠብቃትነዋ አልተኛም ያለው

  • @eskeet9086
    @eskeet9086 2 года назад +34

    “People have time for each other “ it’s a good way to look at life in Ethiopieye. 💚 💛 ♥️

  • @habeshawitcamper1337
    @habeshawitcamper1337 2 года назад +24

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። በጣም ቆንጆ እና አሥተዋይ ሚሥት ሰጥቶሃል። ሁለታችሁም ጥሩ ልብ ያላችሁ ናችሁ። የጅማው ጉዞህ ግን በሣቅ ነው የገደለኝ 😂 በዛ ላይ አማቾችህ ያሉች ነገር በጣም አሥቆኛል 🤣🤣🤣ሥመጣ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ ። አድራሻችሁን ግን አልተናራችሁም ።

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 2 года назад +33

    Kim, Anbesa and Yoni, I am super proud of you guys 🥰. You all are beyond awesome! 😊 Happy to see you on Fana!!!

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 года назад +20

    She is so right, no place like Ethiopia. We are blessed to be Ethiopians. We have a great culture and a great place to live.

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 2 года назад +2

      Indeed.

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Месяц назад +2

      But, the politicians are making our country down. So sad 😭

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Месяц назад

      Right, but when I see people on TikTok I scared to back home 😢

  • @elssabeterdheim4014
    @elssabeterdheim4014 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል እውነተኛ የሆነ ታሪክ ነው በጣም በርቱ የማያልፍ የለም ግን መተማመን እና መጠንከር ያስፈልጋል ።
    የራሳችሁን በእውነተኛ የተመረኮዘ ታሪክ ያለው ዩቱብም ብትሰሩ በጣም ነው የምትመቹት👍👍👍

  • @hambelu2544
    @hambelu2544 2 года назад +38

    What a lovely family. I am glad you found peace of mind in Ethiopia. Home is where your heart is.🥰🤗

    • @almazheriakos6458
      @almazheriakos6458 2 года назад +4

      God bless you and your family. You're beautiful and amazing! I wish the World have more people who don't see difference but pure Love. That's from God. God is Love 💕

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +2

    What amazing story!!! Many blessings!💚💛❤🙏

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 года назад +13

    BEATFUL GOD BLESSED you FAMILY Love and peace to all Ethiopa people 👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 2 года назад +35

    ውለዱ ክበዱ
    ይናንተ ደስታ
    የኢትዮጵያን ፀጋ ነው

  • @tilethio
    @tilethio 2 года назад +4

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: ጠንካራ ሴት እና የባለቤቱን ምክር የሚያዳምጥ ጠንካራ ወንድ ታሪክ ነው ይሄ:: ራሳቸውን ቀለል አድርገው ከማህበረሰቡ ጋር አቀላቅለው የሚኖሩና የሚያምር ልጅ ያላቸው ቤተሰብ:: ፈጣሪ ጥረታችሁን ይባርክ::

  • @MrTibebe
    @MrTibebe 2 года назад +23

    Beautiful couple, i think many habesha men should learn from him in terms of being cordial and obedient to their women when they need to be. መታዘዝ ከመስዋእትነት ይበልጣል ይላል መጽሀፉ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው እና ሁልጊዜ እግዚአብሄር ያለው ያዘዘው በምንም መንገድ አይቀርም እና በርቱ እስከመጨረሻው እግዚአብሄር ይደግፋችሁ እኔ የማምነው የማንም ሃገር ሰው ይሁን ዋናው መግባባቱ ነው ዛሬ የራሳችን ሰው የምንላቸው በተጋቡ በ3ቀን የተፋቱ አሉ ዛሬ ተጋብቶ ስንቱ ነው አብሮ የሚኖረው እና የናንተ ጥሩ ነው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 года назад +11

    የሚያሰቅ እና ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ሀበሻው ሲያውራ በጣም ደሰ ይላል

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 года назад +4

    አይ ዮናስ የናትህ ባህሪ ከኔ እናት ጋር ይመሳሰላል በጣም ነው እየሳኩ ያየሁት ቆንጆ ታሪክ ነው ያላችሁ በርቱ👍👍

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 года назад +20

    ኒውዝላንድ ፊላንድ የሚባሉት አገሮች እጅግ ስው ወዳድ ያላቼውን የሚያካፍሉ ውጤት ሌብነት የማይወዱ ናቼው እኔም ከነሱ ጋር እኖር ስለነበር በደንብ አውቃቼዋለው

    • @Rahel-m3e
      @Rahel-m3e 2 года назад +2

      Lke neshi Enem New Zealand new yalhut betam teru sewchi nachew selamawi ager new

    • @Woineshet-s4l
      @Woineshet-s4l Месяц назад

      Ere ignanim wusedun kazih keseqoqa hager​@@Rahel-m3e

  • @menberayalew6256
    @menberayalew6256 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ ሰለ ወላጆቻቸው በደንብ ብሰማ ደሰ ይለኛል የባህል ልዩነት በሁለቱ ወላጆች መካከል ስላየው ነው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 2 года назад +43

    I am always moved when I hear those who are not Ethiopians but fall in love with Ethiopians and the country and choose to live there. Almost five decades ago when I came to NYC for college from Ethiopia, none of the girls I fell in love with wanted to know about Ethiopia, let alone want to come to Ethiopia. You look like a lovely couple and may your child and others around you learn from you as to how to navigate ones lives through it all. በርቱ። አይዞአችሁ። ትደርሱበታላችሁ።

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 Месяц назад +1

    Both couples faced cultural shock. Authentic talkshow.

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 2 года назад +43

    I'm extremely proud of you both. Being Patriotic is really by this far practical. Really inspiring. Shine and am sure our dream and vision for the peaceful, united, rich, and developed Ethiopia is coming soon! Let's meet and work together with these three beautiful souls! RESPECT!

    • @ምንጩመኳንንት
      @ምንጩመኳንንት 2 года назад +3

      ዮናስ ኮርንብህ! ሰንዴቅ ዓላማችንን አልብሰህ ኢትዮጵያዊ ወገን ስለ አስገኛህልን እንኮራብሀለን!

  • @tedgebre595
    @tedgebre595 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን በጣም ጥሪ ነዉ ፕሮግራም thank you!

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 года назад +13

    የጅማው ታሪክ ተመቸኝ ሀሀሀሀ በጣም ያዝናናል

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 2 месяца назад +1

    ይሁና አለች ማዶና። ይህንን ፍልም ሳይ ትዝ ያለኝ በዚህ ተመሳሳይ አንዲት ጀርመናዊት ኬንያዊን ወደድኩህ ብላ ፣ብዙ ብዙ ከሄዱ በኋላ የምትፈልገውን ጥናት በለው ሌላም ከጨረሰች በኋላ ቤተሰብ ጠይቄ ልምጣ ብላ ሄዳ በዚያው ትቀራለች። ልጁም ለተወሰነ ጊዜ በጣም ተቸገረ። ብዙ ነው የተሰቃየው ። ብቻ እኔ ብዙ ስለማላምናቸው ነው ይህንን ማበቴ። ካዘለቀላቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ልጁ የአእምሮ ዝግጅት ማድረግ አለበት ባይ ነኝ።

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 года назад +15

    I really like Yona's honesty and effort to get what he wanted. Good on you bro. Also I admire Kim's courage and ambition to love and live in my beloved Ethiopia. ❤

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 2 года назад +17

    I can see both of have a good heart!!! God bless your life !!!!!!

  • @haimanottesfaye7879
    @haimanottesfaye7879 2 года назад +2

    Amazing work of God.You're here for a reason.God bless you more!!

  • @abibereket5277
    @abibereket5277 2 года назад +2

    destiny!!! Destiny!!! Destiny!!! be amarigna we say it Ehl Wuha. Wow, how much I love your story. I pray to God, God make your life full of joy and happiness!!

  • @lydiattf
    @lydiattf 2 года назад +11

    Beautiful family! Yonas is naturally funny and very authentic. Kim you are a beautiful person and your quest for connecting with people and culture brought You to Ethiopia Where you are welcomed with open arms and hearts. Wish you all the best.

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +2

    አሱም በጣም የሚያምር ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነው እድለኛ ነች።

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 2 года назад +2

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ የዲዳው እና የእናት በጣም ፈታ አርጎኛል ይመቻችሁ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 года назад +9

    Good heart people! Yonas struggle to get the love of your life... What a lovely creature she is? All the very best to the family!!!!

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 года назад +12

    ፍቅር ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +8

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    በጣም ደሰ ትላለችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
    May God bless you guys !

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 2 года назад +12

    አስቂኝም አስተማሪም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @vernetify
    @vernetify 2 года назад +3

    What a lovely story; just a joy to watch ! Although I could not understand the Amharic part it was still wonderful. As a British born American I first went to Ethiopia in 2018 and fell in love with it; the beautiful people, the amazing culture and their incredibly varied landscape. Half my heart is still there (I have returned twice since) and will return again as soon as possible. There is a spiritual depth to it which doesn’t exist here in the USA, despite all the churches…..sorry.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +3

    ውይ ደስስትል የኔ ማር እናመሠግናለን እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሠቦቻቹሕ

  • @Koki1993
    @Koki1993 2 года назад +8

    Wow! "People have time for each other." Well said!

  • @helenmokennen7919
    @helenmokennen7919 2 года назад +2

    በጣም ደሰ ይላል በተለይ የልጁ አና የአናትህ 3 ሸንኩርት በጣም አሳ ቀኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁሉችሁ

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 2 года назад +17

    YES, ETHIOPIA🇪🇹 NEEDS LIKE U CREATIVE & POSITIVE MINDS TYCOON!) U ARE WELCOME TO ETHIOPIA🇪🇹!))

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад +3

    She is amazing intelligent,I love her ❤️🇪🇹beautiful family ❤️ Ethiopian diaspora from Germany 🇩🇪

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371 2 года назад +1

    It’s so beautiful event she is good person, and your nice person too . proud of u!

  • @tinjanomedianetwork4561
    @tinjanomedianetwork4561 2 года назад +32

    Put subtitles in English! You will be able to reach a lot of people!

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 года назад +1

    የሚያነቃቃ ቤተሰብ በጣም ውድድ አድርጌው ነው ያዳመጥኳችሁ በጣም እየሳቅኩም ቁም ነገሩ ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ መለወጥ እንደምንችል ነው እናመሰግናለን። ጊዮን የምወደው ልዩ መዝናኛዬ በተለይ ዋናው ንፍቅ ።

  • @menanaomna9675
    @menanaomna9675 2 года назад +5

    Am from Eritrea
    . Yonas good man 🎈🎈
    I love you guys conversation and she is wonderfully woman with good behavior

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 года назад +10

    Kim you are an amazing person lovely ❤️ you can be a roll to our women loving someone without anything starts love from scratch be somebody and successful I hope a lot of people do learn from you guys God bless !

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 года назад +17

    You guys you need to sign up for documentary or movie about the cultural difference, how you lived in NZ in her family, How you lived in ETH with your family, and also all the funny stuff...just write the script and shot a movie... It is gonna be a success... How about RUclips Channel to broadcast her dance and life coaching session? You deserve more and more...Keep it up! Create movie!

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    *ፍትህ በእስር እየሞቱ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህህህ አለቁብና የገኖቻችን የፍትህ ያለህህህ😢😢😢😢😢*

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 2 года назад +13

    Wow😯😯, what an amazing and wonderful life history👌 , i really proud of both of you , and i really appreciate it what you guys doing for our country, ❤🇪🇹❤, have have family 🤵‍♂️❤👰👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer 2 года назад +4

    What an authentic and inspiring story! May God bless this lovely family. Thank you for featuring them. 🙏

  • @sami25668
    @sami25668 2 года назад +1

    ይሄ ሰውዬ በሳቅ ገደለኝ ። ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 года назад +6

    “Bring a Winning Idea - and be the change you wanted to See” yonas
    Well said bro - Thank you

  • @antenehnima6318
    @antenehnima6318 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ደስ ሚሉ ጥንዶች ናቸው ባልየው አንደኛ ነው 🙏

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +2

    You husband and wife are very strong.

  • @sol7166
    @sol7166 2 года назад +6

    Love your story, it’s inspiring for Ethiopians who live abroad . I am one of those and wish you all the best from the bottom of my Heart ❤️🙏🏼

  • @KidsCutes
    @KidsCutes 2 года назад +8

    እናመሠግናለን በጣም ትምህርታዊ ነው

  • @humanist7410
    @humanist7410 2 года назад +20

    Your are made for each other my God bless your marriage.

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +8

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ልጁ ለምን እሱዋ ጋ መተኛት ፈለገ ???እግዚአብሔር ይባርካችሁ !ልጃችሁን ይባርክ።የናንተ አስተሳስብ በአሜሪካ ፣በአውሮፓ ባጠቃላይ በውጭ እየኖርን ባለነውው ላይ ቢስርፅ በእውነት ሀገሪቱ ትልቅ የእድገት ማማ ላይ ትደርሳለች እና ተሞክሮአችሁን በሶሻል ሚዲያ በፊስ ቡክ፣ በዩ ቲዩብ ሼር አድርጉ ለናተም ፣ ለሀገርም ህዝቡን ለምዕራቡ ዓለም ያለውን አመለካከት ይቀይራል !!!ይጠቅማልም።

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 года назад +1

      ምኑ ነው የሚቀይረን እኛ ኢትዮጵያኖች የራሳችን ባህልና ወግ አለን ከሰራንበት።የውጭ ችግር አያስፈልገንም

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 2 года назад +6

    3ሽንኩርት 4ድንች በቃ ለምን ኮረና የለም ስብሰባ አልሰበሰብም I love Ethiopian እናት ግልጽነታችሁ በጣም ነው የተዝናናሁት

  • @itsmydam3406
    @itsmydam3406 2 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም እናመሰግናለን።

  • @limayahe363
    @limayahe363 2 года назад +5

    I found your story to be heartwarming and lovely. Both of you worked towards loving each other. I wish you and your boy all the best.

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 2 месяца назад +1

    Wow! You guys have a clear vision ,purpose ,and dedication for life. you inspire so Many people in various direction Maye God bless you!

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 2 года назад +4

    እኔ በሂወቴ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ደስ ያለኝ የተመቸኝ ያዝናናኝ እና ከልብ ያሳቀኝ ፕሮግራም የለም በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን

  • @hailu866
    @hailu866 2 года назад +2

    very bright idea. your thoughts are much important than anything else. go ahead with making your vision a reality

  • @mathdeme5060
    @mathdeme5060 2 года назад +14

    Hi Fox, i really found your Video very interssting. Being my self an expat ethiopian i really understand your experiences. Ethiopia is a nice Places for life. People are very friendly and take time others. ( Some times to much) a western mentality doesn't funktion in Ethiopia 😀 simply " do as Romans do". However you'r a good match. Enjoy your time together. All the best despite very Challenging time in the Country!!!. Inspite of I've never been to new zealand i really like the impressive All Black rugby 🏉 Team 👍🏼
    Regards

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 2 года назад +1

    እውነተኛ ፍቅር እኮ ብሔርንና ኤጀንሲ የለውም ሡበሐን አላሕ በጣም ደስስስ የሚል ፍቅር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @genettelahun7710
    @genettelahun7710 2 года назад +3

    You guys are truly blessed! You were meant to be together. Such a lovely boy that God has given you. Your son is ready for a sister. Don’t be afraid to have more kids because God will provide the provision for you to raise them. Continue with your love! Continue to focus on working for the community. 👏👏👏

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371 2 года назад +1

    Kim safe your Amharic word is very interesting keep it up.I like you respect each love each …. Mistr Taye also the way he talk nice and genuine,good family.

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 2 года назад +2

    It is very amazing story. Love knows no boundaries. Good luck. Stay in Ethiopia. It makes us Ethiopians happy.

  • @wondimuwoldemengesha5174
    @wondimuwoldemengesha5174 2 года назад +4

    I learned alot of thing from you, distance, culture, resource does not matter, what matter is getting option and being honest.

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 2 года назад +9

    God bless your family, very uplifting story!

  • @rahmajemal8240
    @rahmajemal8240 2 года назад +2

    በጣም የሚያ ዘናና ዉነ ቡትቀጥሉበት መሳቃ ናፍቆን ነበር

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 года назад +16

    you guys grow through cultural differences and language barriers and still manage to keep your love bonded even Stronger - Love Wins

  • @AbebeBirhanu
    @AbebeBirhanu 2 года назад +2

    such beautiful story. I really love yonas' honesty.

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 2 года назад +10

    Thank you Fana for sharing the experience of these Amazing coupe! 😁

  • @neladegefa6928
    @neladegefa6928 2 года назад +2

    Very encouraging ideas! God bless you all!

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 года назад +2

    ዎው ወንድሜ ዮናስ መልካም ሰው እንደሆንክ ከአንደበትህ መረዳት ችያለሁ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +5

    Wow,what is the great story,I’m from Ethiopia,born in Addis Ababa,I work in New Zealand Microsoft in Auckland,I want there to work from Dubai I stay there almost 3 years for work now live in Sydney,Australia still move here for work Microsoft to be honest NZ is beautiful place but very quiet and sometimes boring specially when I was moving from Dubai...however,I wish you all the best and good future

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +2

    ዋው ስታምሩ ውለዱ ክበዱ አደራ እንዳታስከፋት 👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 2 года назад +2

    Thank you sister you are real ethiopian and you remind me RUTH history in the BIBLE and see her line to JESUS the saviour of human being from her. We love you and your family GOD bless you !!!

  • @tadifull
    @tadifull 2 года назад +11

    I loved it. Inspiring and Funny. Your work is also exemplary.

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 года назад +3

    Wow beautiful family ! Indeed , people have time for each other. Well said Kim , BIG respect !!!

  • @misginateklezgi7973
    @misginateklezgi7973 2 года назад +2

    What a true Love, I have been in New Zealand Wellington for a couple of weeks, it is very beautiful green country people called New Zealand heaven in earth. So she is amazing women, these shows her how she is a true lover!!!
    May God Bless you all !!!!
    I will visit your cafe when I come to Ethiopia.

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 2 года назад +8

    Antem Melkam sine mygbar yalehe lije negh, proud of u brother

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 года назад +2

    Wow what a wonderful woman what a beautiful woman and what a man of dignity is Yonas. Thank you for loving beautiful Ethiopia. Ethiopians are actually good people. Please Kim make some videos please.

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +5

    We Love you በርቱ ኢትዬጵያ ትበለጵጋለች

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 года назад +12

    God blessed you all Beautiful couples