ድንቅ ምስክርነት - 2 እንጨት ነው የምትመስለው // የባልንጀራ ግፊት//ስሞትልህ የኔልጅ እቺን ቅመስልኝ//ፓስተር ፍፁም.. ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 30

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ Год назад

    ቢያወራ ቢያወራ የማልጠግበው ወንድም ጌታ በብዙ ይባርክህ

  • @ShawilFikadu
    @ShawilFikadu 7 месяцев назад

    ድንቅ ነዉ ጊታ ለን ድንቅ ነዉለኔ

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 года назад

    አቤት ጌተሆይ ተባረክ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 года назад +3

    ወይ ጌታ ግርም ትላለህ የረዳህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ መልካም እናት ደሞ ዛሬን ማየት ሆነላት በጣም ደስ ይላል

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 2 года назад +1

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እሱ ድንቅ

  • @dejenemeseret700
    @dejenemeseret700 2 года назад +1

    ፓስተርዬ እውነት ነው በንተ ምክንያት የየተረፉ ብዙ ልጆች አሉ አልከሰርክም እና ጌታ ምስክር ነት ሰለሁሉም ነገር እግዚብሄር የይመስገን በግል እኔም እመሰክርልሃለሁ

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 2 года назад +1

    ገራሚ ምስክርነት:ይችላል እግዚአብሔር:ተባረክ በጣም::

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 2 года назад +1

    Amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja elillelililie Tebareku Betam dnki melekt 🙏😇❤️❤️🇪🇷

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla 2 года назад +1

    Eduye betam banchi agelegilot eyetakemku nw berechi bless you

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 2 года назад +2

    ይህንን መዝሙር አስታወሰኝ
    የማይነጋ ሌሊት የለም የማይነጋ
    ያ ደጉ እግዚአብሔር ያ ታማኝ እግዚአብሔር
    ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ታምርን ሰሪ እግዚአብሔር
    😭😭🍾🍾🙏🙏🙏ሃሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ገና ብዙ ጎበዞች ይፈታሉ አምናለው.

  • @fevenpaulos1710
    @fevenpaulos1710 2 года назад

    Bemskrnthe tbrklhu geta kbrne ywsede leka geta sew alwe

  • @saralove3388
    @saralove3388 2 года назад

    tebarek fsa

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 года назад +2

    👏👏👏👏👏👏👏 glory to our lord Jesus , we have hope in Christ Jesus! Amen haleluja!!!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 года назад

    ይችላል ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው ።

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 2 года назад +1

    Amazing testimony!!!!!!!

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 2 года назад +1

    zemenachehu yibareke

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад +1

    ወንድም ስለአንት እግዚአብሔር አማስግነሉው እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካ ፀጋ ይብዘል ለምልምልን በነገር ሁሉ ተክነውን እግዚአብሔር አንቲንም እንደቲ አይነቲንም እግዚአብሔር እንድረደቹ እፀልየለው ቅዱስን እግዚአብሔር እንደ ፍፁም አይነት ትውልድን እንድየስነስ ውድ እግዚአብሔር እንጩ እስም ጩሀታችንን ይስመል ስምቶ የምመልስ አምለክ ከለይ አለ ኢዲዬ ዘመንሽ ይበረክ ፀጋ ይብዘልሽ ይህ ትገት አይዉስዱቢሽ ሁለቹንም በወደዳኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም እውደሀለው

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 года назад +1

    Jesus is hope🤗🤗🙌🙌❤the lord is love🌺

  • @mestawetdegeto2252
    @mestawetdegeto2252 2 года назад +1

    ኤዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌ የምትመጭበት መንገድ ሁሉ ይገርመኛል አይንሽን ከፍቶ ሁሉን እንድትቃኚ ያደረገ ጌታ ይባርክሽ :
    ሌላውፓስተር ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ ይሚገርም ምስክርነት ነው :: ሌሎችን እንድታድን እግዚአብሔር በአንተ ስለጀመረው ድንቅ ስራ ክብሩን ይውሰድ :: በርታ ቤተክርስትያን ይህን ታላቅ ስራ መስራት መቻል አለባት ከወንጌሉ ጎን ለጎን ትውልድን መናጠቅ መቻል አለባት የምንሰማው ጆሮ ጭው ያደርጋል :: ቤተክርስቲያን ሆይ ተንሺ ተተኪ ትውልድን እየተንጠቅሽ ነው ይህን በአንፃሩ ደግሞ ለማገልገል ተነሺ እንዲህ ሸክሙ ካላቸው ሰዎች ጋር ተጏደጂ ተጣምረሽ ትውልዱን ተናጠቂ :: ፓስተር ፍፁም በርታ እግዚአብሔር ይረዳሃል እኔም በፀሎቴ አስብሃለሁ ጌታም ይረዳኛል በርታ ከአንተ ጋር ያለው ብርቱ ነው ተብርኩ ኤዱ::

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 года назад

    አሜን ሃሌ ሉያ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 года назад

    Oww Ellshadai Hallelujah!!! I Can't Stop Listening Yr Testimony Fetsumye Almighty God More Bless you More And more 🙏 🙌 ❤ ♥

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 Год назад

    Abet egzibher diniqi neh asleqesengi

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 2 года назад

    yadenal eysuse yasemeltal semu yibarek

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 2 года назад +1

    ክማየውና ክምስማው የተነሳ ዪትብ ጠልች ነበር አሁንም የጌታ ስራ ይብዛልሽ በርች!!

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 2 года назад

    Enot now Tbarek 💕

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад

    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Год назад

    Bruk nek

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 года назад

    ተባረኩ ድንቅ ፕሮግራም ነው የፓስተር ፍፁም ስልክ ብትፅፌልን ጥሩ ነበር

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 2 года назад

    eyesuse gata new

  • @meseretweldesenebet9580
    @meseretweldesenebet9580 2 года назад

    ✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏