‹‹ የፋኖ ትግል 100% ምክንያታዊ ነው ›› ከሰላም ምክክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያቸው ተሻለ ጋር የተደረገ ቆይታ | ልዩ ዝግጅት @Asham TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 760

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 3 месяца назад +96

    "የፋኖ ትግል ምክንያታዊነው" ብለካል በምክንያት የተጀመረ ትግል ደግሞ በሰይጣኑ ህፃንአብይ እና እንዳንተ አይነት ግልገል ባድን የሚቆምና ወደኃላ የሚመለስ ትግል አይኖርምም የለም እሺ ድል ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 месяца назад +6

      yes👌👌

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 3 месяца назад +4

      ትክክል ጀግናችን

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +3

      ትክክል

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u 3 месяца назад +1

      ቅዠት አይከለከልም😂😂😂 ቅዠታም!! ደብተራንና ችግርን ሳያጠፋ ንጉሳችን ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ እንቅልፍ የለውም::

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +3

      @@kalkidanteshome-j8u ቅዘናም ቅዠታሙ ቅዠታም ይላል ጭራቅ ጋላ😏😖

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493 3 месяца назад +26

    የአማራን ህዝብ በድሮን እና በከባድ መሳሪያ የሚጨፈጪፈውን መንግስት አብይ አህመድን እርምጃህ ትክክል ነው እያልክ ስትለፈልፍ የነበረውን የምንረሳ እንዳይመስልህ።
    በሆዱ ተታሎ ፓርማ ውስጥ ለአብይ አህመድ በቅዳሴ እንዳወደሰው ቄስ ከአንተም ቀንህን ጠብቅ የእጅህን ታገኛታለህ።

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 3 месяца назад +1

      ያለበትን ሊንክ አውጣ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 3 месяца назад +9

    እኔም ፋኖነኝ ጫካ የገባና ጫካ ያልገባ ፋኖ አለ አላለም ጀኔራል አበበውም ፋኖነኝ ብሎናል😂😂😂😂😢😂😢😂😢😂ድል ለሀቀኞዎቹ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 3 месяца назад +30

    በአዴን ለመጣ ለሄደው አልጋ ማንጠፍ እንጂ የአማራን ጥያቄ ይፈታል ብሎ ማሰብ መሞኘት ነው አዎ ለፋኖዎች መንገዱን ይልቀቁላቸው ።

  • @kidistsisay1426
    @kidistsisay1426 3 месяца назад +10

    ድርድሩ ከማን ጋር ነው???
    ከብልፅግና ጋር ከሆነ ፥ በንፁሐን ህዝብ ማሾፍ ነው።
    ይሄንን ወጠጤ ማን ነው የላከው?
    ስንት የንግግር ማብቃት እና ዓላማ ያላቸው ጀግናዎቿ እያሉ ፤ ለምን እና በማን ነው ይህ ሰው ለማደራደር ተመርጠው።
    ትግሉ የእቃቃ ጨዋታ እየሆነ ነው 😭

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад +15

    የህዝብ ተቆርቋረ መስለህ የአማራን ትግል ለመቀማት ባዳ እንዳትሆን አደራ ገና ልጅ ነህ እንዳትቀነጠስ በእናቶች እርግማን አደራ

  • @EthAgu
    @EthAgu 3 месяца назад +44

    የኦሆዴድ አማርኛ ተናጋሪ ካድሬ ነው።

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 3 месяца назад

      እንደዚህ ያሉ ግልገል ካድሬዎች፣
      ከወጣበት አካባቢ ከገበሬ መካከል ቀለም ቆጠር ባለዲግሪ መሆኑ ድግር ከሚጨብጥ አርሶአደር የተሻለ ስለሆነ ከሁሉም አማራ የበለጠ የመሰለው ደናቁርት ነው።
      * ሲያድግ እነሱን ለመሆን ይመኝ የነበሩ የመንደር ለማዳ ከብቶች አገኘሁ ተሻገርን ለመተካት አክት የሚያደርግ ውርንጭላ ነው።
      * በአማርኛ የተናገረው ሁሉ ቃላት ከመደርደር ውጭ ብዙ ወደአማርኛ መተርጎም ያለበት ስሕተትም ግድፈትም ያለው ዝባዝንኬ ተበትኖበታታ ገና ፋኖ ምን እንደሆነ ሳያውቅ ዘምቷል፣ ቂቂቂ
      * ይህ ሰገጤም ማርሸት ፀሃዩም ሁለቱም ፋኖ ሁለቱም አማራ ተብለው ተቆጥረዋል?! የፈረደበት አማራ ! ምነው ሸዋ አልበዛም?
      * ሁለቱን አቅርብና ፋኖና አማራው ይለይለት!!😅😂

  • @lofysis
    @lofysis 3 месяца назад +8

    😢ምነዉ ለመበላት አቀዠቀዠክ እረፎ አተድክማን ፎክሮ የገባዉ ህዝባችንን የጨፈጨፈዉን ለህግ ሳናቀርብ ንቅንቅ የለም እኛ አማራ ነን ካልደፋነዊ ባናት አንመለስም እቃቃ አይደለም የምነረጫወተዉ እደናተ😂

  • @mekoyatube1
    @mekoyatube1 3 месяца назад +3

    ጥያቄ
    1) ካውንስሉን ማን አቋቋመው?
    2) የካውንስሉ ዋና መቀመጫ የት ነው?
    3) የካውንስሉ የገንዘብ ምንጭ ማን ነው ?
    4) የካውንስሉ የበላይ ጠባቂና ተቆጣጣሪ ማን ነው?
    //
    መልስ
    1) አብይ / ብልፅግና
    2) አ.አ. (ቤተ መንግስት)
    3)አብይ / ብልፅግና
    4) አብይ / ብልፅግና
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 3 месяца назад +46

    ፋኖ አማራ ነው። እያቸው አማራ ከሆነ የአማራ አረም ነው። ጦርነቱ ሲጀመር ፋኖ ጽንፈኛ ነው አለ። ዛሬ ፋኖ ምክንያት ስላለው እንደራደር አለ። ነገ ፋኖ ልክ ነው፣ ዓቢይ ወንጀለኛ ነው ይላል። ዱላ አንዳንዴ ጥሩ ነው። ድል ለፋኖ።

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад +37

    ንግግር ይችላል እንጂ ለመንግስት የሚሰራ ቀይ፣እሰስት ነው ወልቃይትን ከአማራ ፋኖ ጋር አቃቅሮህ ካከፋፈላችሁ ቡሀላ ወልቃይትን መንግስት ለወያኔ ነው የሚሰጠው ወደድክም ጠላህም አሁን አንተ የአማራጭቆና ሞት አይመለከተኝም ወልቃይትን ሲሰጥብን ብቻ ነው ከመንግሰት ጋር የምንጋጨው በአማራ በጅምላ በመንግስት ቢገደልም አያገባኝም ያልከው አማራ ነት ሳይሆን መሬት ነው ትግልህ።

    • @עםישראלחי-כ6ה
      @עםישראלחי-כ6ה 3 месяца назад +2

      ትክክል ገብቶሃል። አብዛኛው የሰሜን ጎንደርበተለይ ደግሞ የወልቃይት ሰው ችግሩ እነሱ ትግላቸው የወልቃይት ጉዳይ እንጅ የሌላው አማራ መገደል አይደለም። ምኞቴ ወያኔ በወረራ በያዘቻቸውና አፈር ድሜ ባበላቻቸው።

    • @filmonteferi4760
      @filmonteferi4760 3 месяца назад

      ስማ የወልቃይት ህዝብ በደርግ በኢሀዲግ ወያኔ ሲጨፈጨፍ ወደ ክልል 1ሲጠቃለል ጎጃም ወይስ ወሎ ወይስ ሸዋ ነው የረዳው የጎንደር ህዝብ ከወልቃይት ወንድም ሲተባበር
      በአዴን ፈርሞ ሲሸጠው እናንተ ወንድሞቻችን ተገፉ ማነው የለው ከጎንደር ህዝብ ውጭ
      ሰንት ወንድሞቻችን ነው ያሐቁት ከመሬታችን ተፈናቅለን በአገራችን በቅኝ ግዛት 25 አመት ተገዝተን የታባህ ነበርክ ?

    • @aledwake
      @aledwake 3 месяца назад

      ​@@filmonteferi4760Araji GALLA 👹👹🌳🐂🌳 Galam arada hone ? Wiyegeze 😂😂😂😂

    • @dantamiru2645
      @dantamiru2645 3 месяца назад

      ኧረ ተነፉ ማፈሪያ ሁላ እዚህ ትጣላላችሁ ጭራሽ!?

    • @Henok-m4m
      @Henok-m4m 3 месяца назад

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 3 месяца назад +24

    የዚህን ልጅ ማንነት ሲጠየቅ ከሚመልሰው መልስ ለመረዳት ይቻላል ትክክለኛ እና ቀንደኛ ብአዴን ነው የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል የሚደረግ አመቻች ካውንስል ነው።

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 3 месяца назад +2

      በትክክል

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @mrY-y1i
      @mrY-y1i Месяц назад

      የደብረማርቆስ ዮኒቨርሲቲ የተማሪ ፕሬዝዳንት የነበረ የ 2013/14 ባች ተማሪ ነበረ:: ሁሉም ያውቃል ሆድ አደር ነው::

  • @gashawmenberu6215
    @gashawmenberu6215 3 месяца назад +2

    •አንድ አይሆኑላችሁምን ምን አመጣው፤ ከመንግስት፡፡ ስለድርድር ስለሰላም የሚነገር ከሆነ ፋኖ አንድ አይሆኑም የሚል በመንግስት እንዴት ተነሳ?
    •መጀመሪያ ቃለ መጠይቅ የሚደረግለት እያቸው ተሻለ ወሬውን ሲጀምር በአጋጣሚ ነው የተጋበዝኩት ብሎ ነው የጀመረው ነገር ግን ከጋዜጠኛው ጋር ውይይቱ ሲያደርግ በአጋጣሚ በነበረው መድረክ በአጋጣሚ የተገኘ አይመስል፡፡
    •የዚህ ልጅ ውይይት እንዴት አሻም ላይ ቀረበ? የሚለውም አንድ ነጥብ ነው የማነሳው ይያዝልኝ፡፡
    •በአጋጣሚ ትምህርት ላይ ነበርኩ ብሏል፡፡ አንድ ሲቀጥል ግን ውይይቱን ስትመለከቱ እንዴት እንደሚንተከተክ ስታዩ ሕዝቤ ሌላም ድግስ እንደተደገሰለት ማሳያ ነው፡፡
    •ዕድሜየም ዕውቀቴም አይፈቅድም ላልከው በእርግጥ ንስኃ ነው፡፡ እና ለምን አትተውም ነበር፡፡
    •ጫካ ያሉት ይላል፡፡ መድረክ ላይ ስላወራ ደም እና ሂዎትን የሚከፍልን የሕዝብ ልጅ ማቅለል መልካም አይደለም፡፡
    •የፋኖ ጥያቄ የመጀመሪያው የህልውና ጥያቄ ነው፡፡ ሲቀጥል አማራ እና ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በእኩልነት እንደ ችሎታው የሥራ መስክ ያግኝ እኩል የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ምህዳር ይኑር/ይስፈን ነው፡፡
    •አሁን የአማራ ጥያቄ የሆነው የተከበሩ የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አማራን ማስከበር የሚቻለው ብቸኛ አማራጭ በኃይል ሲቆም ነው፡፡ የሚል እና ትክክለኛ እሳቤ ነው፡፡ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ስለሚያሳይ፡፡ ነገር ግን ይሄን የማስከበር ሥራ እንዴት የመስመር ምናምን እየተባለ የሕዝቡን ህልውና ታጠፋላችሁ፡፡ እባካችሁን ድርድር ምናምን የምትሉት የየዋህነት/የትግል መቀማት ሊባል ይችላል ሀሳቡን አቁሙ ተው!!! የሕዝቡን ችግር እጅግ እያቀለላችሁ አትቀጥሉ፡፡ እነ ዶክተር አምባቸውን ያስበላ ዕሳቤ ይዛችሁ ወይም ለእራሳችሁ አትሆኑ ወይም ለሕዝቡ አትሆኑ፡፡
    •ፋኖ ማን ነው? ይሄ ልጅ ማን ነው? ፋኖ ማለት አማራ አማራ ማለት ፋኖ እኮ ነው ፋኖዎች እያለ እራሱን እዴት ገለልተኛ ያደርጋል፡፡ አማራ ከሆነ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለምን አያይም አማራ በቀሪው የኢትዮጵያ አካባቢ እኮ ኢትዮጵያዊነቱን ተነፍጎ እየተሰቃየ በችሎታው እና በሐቁ ማግኘት ያለበትን ሁሉ በግፍ እየተነጠቀ እኮነው፡፡ እስኪ ዘወር ዘወር ብለህ ተመልከት እና ሕዝቡ ምን ያህል እየተሰቃየ እንደሆነ ለመገንዘብ ሞክር፡፡ አማራ እንደ ሕዝብ መብቱ ሲከበር ደንበሩም ይከበራል የወልቃይት ጥያቄ የወልቃይት አካባቢ ብቻ አይደለም የመላው አማራ ሕዝብ ጥያቄ ነው፡፡
    •የቃለ መጠይቁን አውዱን እባካችሁ በደንብ አድርጋችሁ ተረዱት የተያዘው ጉዳይ የአማራን ጥያቄውን ማዳፈን ነው እባካችሁ፡፡
    •ይሄ ልጅ እባካችሁን የአንደበቱ መግቻ ይኑረው!!! አንድ ጊዜ ያለዕውቀታችን ይላል!!! በነገራችን ላይ ብሎ ከፊቱ አገላለጽ ጀምሮ የንቀት ንግግር ነጭ አንበርክከናል የሚል ጉራ ማውራት እያለ ሕዝብን ይዘልፋል፡፡ በውይይቱ ውስጥ በጽሞና አዳምጨዋልሁ፤ እሱ እና የላከው አካል አካሄዱ ለአማራ ሕዝብ እጅግ አደገኛ ነው፡፡
    •ይሄን ልጅ ስትሰሙት ፖለቲከኞቹም የሚሉን ይሄው ነው እኛ ስለህዝቡ ካላቦካን ሕዝቡ ተሳስቷል እንደሚሉት አሁን ስሙት እሱ አደራዳሪ ካልሆነ የአማራ ሕዝብ/ፋኖ ትግል እርባና የለውም ማለቱ ነው፡፡ እንግዲህ ስሙ ልጁ ገና ልጅ ነው እስኪያረጅ አማራን ለማስበላት አይነተኛ መሳሪያ ሊሆን ነው፡፡ ወይኔ!!! የዚህ ሕዝብ ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው? ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በግንባር ቀደምትነት ሀገር የሰራ ሕዝብ እንዲህ ሁኖ ይቅር በአዴን ለከፈው በቃ የዘላለም በሽታው ሁኖ ቀረ፡፡
    •መጀመሪያ አንተም እኮ ለዚህ ሕዝብ ጥያቄ የምትመጥን ሰው ነኝ ብለህ አታምንም እኮ!!! መግቢያህ ላይ እንዳልከው ደግሞም ልክ ነህ፡፡ ሲቀጥል ትልቅ የሆነን የሕዝብን ብሶት ቀለል ማረግ የምትችልበት ምንም አይነት ምክንያት የለህም፡፡ እባክህን አደብ አድርግ ልጅ!!!
    •ለአማራ እና ለቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ከምንም በላይ የሚተካው አማራጭ የለም፡፡ ነገር ግን ሰላምን በጽኑ ለማምጣት ሁኔታዎች መንገዱን ይወስናሉ እና እስኪ በአሁኑ ሰዓት ይሄ ሕዝብ የህልውና ማስከበር ተግባር ለማስፈን አማራጩን በደንብ አጢኑት ሁኔታው ወደ የት ያመዝናል፡፡ በኃይል ወይስ በሌላ??? ፍርዱን ለመስጠት በሚዛኑ እንወስን፡፡
    •እኔ ጽንፈኛ አይደሉም!!! እንደ ኢትዮጵያዊ ዜግነቴ በእኩልነት በሀገሬ መኖር ብቻ ነው የምፈልገው!!! ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል የሆነ የፖለቲካ ተጠቃሚነት እና እኩል የሆነ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንዲኖረው አበክሬ እሻለሁ!!! መለያየት ለማንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደማይጠቅም ግልጽ ነው!!! ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን በሰላም የሚያስተዳድር ከአድልዎ እና ከዘረኝነት የጸዳ የፖለቲካ ምህዳር ይኑር!!! ኢትጵዮጵያ ሰፊ ናት ለሁሉም የምትተርፍ!!!

  • @ENYEWA1986
    @ENYEWA1986 3 месяца назад +1

    አገኘሁ ተሻገርን ነው የሚመስለው። ወንድሙ መሆን አለበት ለዚህም ነው ተላላኪ ሊሆን የቻለው

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 3 месяца назад +3

    መጃጃል ካልሆነ የአማራ ህዝብ ጥያቄ በድርድር ሊፈታ የማይችል በፖሊሲና ሰትራቴጂ ተደገፎ የሚፈፀምበት በደል ነው። ድርድር የሚፈታው ቢሆን ኖሮ የወልቃይትና ራያን የመሳስሉትን አካባቢዎች አብይ አህመድ ዓመታዊ በጀት እንኳን ያልመደበበት ምክንያት ያልገባህ አማራ ነህ ማለት ነው።

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ሸንፍት ለፀረ አማራውች

  • @goldfield3187
    @goldfield3187 3 месяца назад +14

    ይህ እንጭጭ የብአዴንና የፋኖ ዓላማ አንድ ነው ይላል እንዴ ? ሲጀመር ከወልቃይት ያለፈ የአማራን ጥያቄ መረዳት ያልቻለ የካድሬ ተወካይ ነው።

  • @AntenhGATIE
    @AntenhGATIE 3 месяца назад

    አሻም ቲቪ በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን የዘመኑ በማንም እጅ ያልተጠመዘዛችሁ ነፃ ሚዲያ እናተ ብቻ ናችሁ በርቱልን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ በተለይ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 2 месяца назад

    ጥሩ ውይይት ነው። አንድ እርምጃ ነው

  • @አጋይቱታደሠ
    @አጋይቱታደሠ 3 месяца назад +12

    ይሄ ልጅ የጀግኖቻችን ትግል አልገባውም አድበህ ብትቀመጥ እመክራለሁ ካድሬ።

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад +21

    ገና የምትወጣ ልጅ ነህ አማራ እንደአህያ በሆዱ ትገዛዋለህ አታስብላቸው ደስ አላልከኝም።

  • @getachew8662
    @getachew8662 3 месяца назад +16

    "ፋኖ ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም" እና አሁንስ ፅንፈኛ ነው ብለህ ታምናለህ ማለት ነው ? እስኪ መጀመሪያ በአማራነታቸው የታሰሩ አማራዎችን አስፈቱ እስኪ ?

  • @tesfayegetu8155
    @tesfayegetu8155 3 месяца назад +1

    ጋዜጠኛውን በጣም እናመሰግናለን

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 3 месяца назад +18

    የሴረኛ ተላላኪ አሻጉሊት የፋኖን ትግል ሊጠልፍ አይችልም ፋኖ ያቸንፋል

    • @enkoy-tube
      @enkoy-tube 3 месяца назад

      መቼ😂😂

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 3 месяца назад

      ​@@enkoy-tube🤑🤑🤑🤑🤑ጠብቅ አትቸኩልያሸናሀል

    • @enkoy-tube
      @enkoy-tube 3 месяца назад

      @@hadiaha3001 ቅዠት ነው አትልፋ

  • @thestar2137
    @thestar2137 3 месяца назад +3

    ጦርነቱ በአማራ እና በሰው በላው ኦሮሙማ እንዲሁም ለመጣና ለሄደው ከሚያጎበድደው ብአዴን ጋር ነው done ሳናሸንፍ ወደኋላ የለም እናሸንፋለን

  • @Yonas-s8q
    @Yonas-s8q 3 месяца назад

    የኔ ወንድም እማራ ላይ ያለዉ ችግር የወልቃይት ብቻ እኮ አደለም ፍርጅ ብዙ ብዙ ብዙ ነዉ ከወልቃይት ውጭ ያለ የአማራ ችግር ምንም አደለም ማለት ነዉ አትግደሉ አታፍናቅሉን እንደሌላው ብሄር መብታችን ይከበር አረ ስንት አለ ወልቃይት ማቃሌሌ አይደለም ብረሳሽ ቀኝ ይርሳኝ ነው

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 месяца назад +6

    አመቻች ኮሚቴ ተብየወች እዉነት ብልፅግና እናንተን ያቋቋመዉ ለአማራ ፋኖ እዉቅና ሰጥቶ የሚደራደር ይመሥላችኋል ብልፅግና በአማራዉ ንፁሀን ላይ የዘርፍጅት ያልፈመ ይመሥላችኋል እዉነቱን ካወራን ወንጀሉ በደብ ተፈፅሟል ❤ መንግሥት ከፋኖ ጋር ለድርድር ከመቀመጡ በፊት የአማራዉን ህዝብ ከወገቡ ጎንበሥ ብሎ ትልቅ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገበዋል ምንአልባት ሞራል ኖሮት ይቅርታዉን ለአማራዉ ጉዳት የሚመጥን ይቅርታ ከጠየቀ ድርድሩ ሊሰምር ይችል ይሆናል አመራዉ ለመንግሥት በሰሜኑ ጦርነት የከፈለዉ ዋጋ የዋለዉ ብርቱ ዉለታ ለደረሰበት እልቂትና ዉድመት መካሥና መደጎም ሲገባ በንቀትና በጥላቻ በማየት ትጥቁን ብቻ ሳይሆ ቀበቶዉን አስወልቃለሁ በሚል ፖሮፓጋንዳ ባህሉና እሴቱ የሞራል ልእልናዉ የማይፈቅደዉን ፖሮፓጋንዳዎች ተደረጉበት ወገብክን ሥጠኝ ተባለ እዚህ ጋነዉ የመንግሥት ቀይ ሥህተት አማራዉ በወለጋ የዘር ፍጅት ሲፈፀምበት ሀብትና ንብረቱ ጥርኝ አመድ ሲደረግበት ቆሞበማየት እንዲያዉም የችግሩ አካል እራሱ መንግሥት በመሆን ለክፈለ ዘመናት ከኖረበት ቀዬዉ ከጥርነት ፍጅት የተረፈዉን አማራ በማፈናቀል በረሀብና በበሽታ እንዲያልቅ ተደረገ ይህ አልበቃ ብሎ የሀገሪቱ ህገመንግሥት በፈቀደሐት በራሱ ክልል በድሮንና በታንክ ተጨፈጨፈ አማራዉ እየደረሰበት ላለዉ ግፍና በደል መልሥ ለመሥጠት ህሉናዉን ለማቆየት ህሉናዉን ለማሥቀጠል ወገቡን ታጥቆ ጫዉን አጥብቆ ቢነሳ ምኑነዉ ነዉሩ ከሀሉና መጥፋት እራሱን መከላከል በፍፁም ነዉር ሊሆን አይችልም አሁን መንግሥት ይህንን ችግር ለመፍታት ከወገቡ ጎንበሥ ከጉልበቱ በርከክ ብሎ የአማራዉን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅ ቢረፍድም ድርድር ማድረጉ አማራጭ የሌለዉ አማራጭ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤ 💛💛💛💛💛💛💛💛 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    አማራም ሁንዎም ባማራም ደም ሚዋኘዉ ሀህዝብንም አማራም ጠላትም አድማንም በታኝንም ከንንም ህዝብንም እየገደለም የህዝብንም ልጅዎችም ፋኖንም አራችዎችንም ነንም ገዳያችንም ማስወገድም ከክልልም አማራም ብልፅግናም ማስወገድም ግድንም ነዉም ሀገርም በሀያም ባስቸካይም አዋ ሀይልዉም ጦርዉንም ድሮንዉም ይዝዎንም ከምድርንም ገፅም ትጠፋላችሀልም ብልፅግናም አድማንም በታኝምም በደም ህዝብንም አማራም እየዋኘም በክልላችንም በህዝብ ደም አይቀጥም በደም ህዝብንም አማራም አይዋኝም ማንም ይላከዉ በማንም የታዘዙ ገዳይም አራጅም አጋችም ነዉ አድማንም በታኝንም ላማራም ህዝብንም ።

  • @dawittedo
    @dawittedo 3 месяца назад +10

    አምልጦት ፋኖ ፅንፈኛ አልነበረም ያኔ አለ😅

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 3 месяца назад

    ድርድሩን መንግስት ከተቀበለን አላለም፣ እኔም ፋኖ ነኝ አላለም!!! አይይይይ ገና ጉድ ይሰማል አለ ዘፋኝ ታድያ እንዲህ ብየ ሃሳቤን ካልገለፅኩ ስንቱን ተንትኘ ልፃፍ!!!
    ደሞ እኮ ተመስጦ የሚያወራው ነገር!!! ህዝብ ያልወከለው የህዝብ ተወካይ። ሲሞትላችው ለዚ እሩጦ ላልጠገበ ህፃን የአማራ ልጅ ሲታረዱ እና ሲከተከቱ የሚታየውን ቪድኦ አሳዩልኝ!!!

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 3 месяца назад

    እያቸው በጣም በሳልና ጎበዝ ልጂ ነው፡፡በምንም ምልኩ እሚታማ ልጂ አይደለም፡፡

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 3 месяца назад +6

    ክልል ክልል ሲልህ ብአዴናዊ ቋንቋ መጠቀሙን ያሳያል ይህ ግልገል ብአዴን። ደግሞ አያፍርም ፋኖ ነኝ ይላል ግልገሕ ባንዳ። ትቀጫለህ ጠብቅ

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 3 месяца назад +5

    በስላም በተደጋጋሚ በስላማውይ ሰልፍ አትግደሉን የመጨረሻ ስልፍችን ነው ሰይፍ እናነሳለን ዋ አለ ህዝብ ስሚ ጠፍ ታዲያ ዝም ብሎ ለምን አልታረድም ለምን ይፈራገጣል ነው አሁን ሁሉም አማራ ተነስቷል ዝም ብሎ አይታረድም ከጆኖሳይደር ጋር ድርድር አይደረግም ስሚ ስለሌለህ እርግጠኛ ነኝ ከወር በላይ እድሜ የለህም ትከስማለህ እስካሁን እንደከስሙት ኮሚሽኖች

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 месяца назад +6

    ትንሺ እውቀት አይተውብህ እደሆን ሊያሥገድሉህ ነው ብሞትም ልሙት ብለህ ከሆነ አተው ታውቃለህ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 месяца назад +1

    ፋኖዎችየ እንዳትሰሙት ድርድር የሚሉትን እንዳታምኑት ዘምየን ባህር ዳር ላይ እንታረቅ ብለው ጉድ ሲስሩት እናማ እጃችሁን እንዳትሰጡ ድርድር የሚሉት ሊያፍኑአችሁ ነው. ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 3 месяца назад +4

    በአጠቃላይ ይቺ እንጭጭ መንግስት የሰጣትን የተዋናይነት ሚና እንኳን በአግባቡ የመወጣት አቅም ያላት አይደለችም። ጋዜጠኛው ራቁትዋን ነው ያስቀራት።

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch 3 месяца назад +7

    ሲጀመረ እሱ የአማራን ህዝብ ወከልክ እኛ አማራወች የሚወክለን ፋኖ ብቻነው

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 3 месяца назад

    እኒ ሰወች የሰላም ድርድር ምትሉት የአማራ አመራሮች እስርቤት ተወርውረው ትፔሌፍን ታግለው አታግለው ከስልጣን ያስወገዱትን የአማራ ልጆች አስሮ ድርድር የሚቀመጥ የፋኖ አመራር አይኖርም ቢኖርም ህዝብ አይቀበለውም ቅድሚያ የአማራ የታሰሩ አመራሮች መፈታት አለባቸው ብልግና ከሆነ አፈኘ እና አስሪ የምሰራውን ስራ እሰራለሁ ማለት ትፔሌፍ አስተምሮናል አማራን በማሰር በመጨቆን የአማራን እርስት ለቲፔሌፍ ሊሰጥ የራያን እና የወልቀይትን መሬት አሳልፎ ሊስጥ ነበር አማራን ሳይጠይቅ እሰጣለሁ ብሎ የፈረመ ኦሮሞን ማመን ቀብሮ ነው።

  • @dhfghr6303
    @dhfghr6303 3 месяца назад +7

    ጋዜጠኛውን በጣም አከበርኩት ቢያሥ የህዝብ ጥያቄወችን ግልፅ አርጎ ሥለጠየቀልኝ ተጠያቂውም ግልፅ አርጎ ለመመለሥ ሞክሯል

  • @dawittedo
    @dawittedo 3 месяца назад +36

    ብአዴን ነሽ ቀንሽን ጠብቂ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 3 месяца назад

      He is already dead body he can talk but he is zero

    • @MengstuMengstu-rg2lv
      @MengstuMengstu-rg2lv 3 месяца назад

      ደቆሮ ጀግና ነው ልጁ

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 месяца назад +3

      እንደዚህ ያለውን ባንዳ በግዜ ማሥወገድነው

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 месяца назад

      ምን አለ እስኪ ተርጋግተን እናዳምጥ መንግስት የፋኖ ትግል ምክንያታዊ አይደለም ሺፍታ ነው እያለ ልጁ ደግሞ የፋኖ ትግል ምክናታዊ የህዝብ ትግል ነው እያለ እየሞገተ ነው ትግል እኮ በተለያዩ የሃሳብ ጭምር ነው ድርድሩ ይሆናል ወይስ አይሆንም የሚለው የሚወስነው ፋኖ ነው ግን ልጁ ምንም አላጠፋ😢

    • @sileshimekbib1202
      @sileshimekbib1202 3 месяца назад

      ይሄ እኮ ፖለቲካ ነው ፋኖን ለማታለል የተናገረው ነው አብይን ሲያወድስ የነበረ ልጅ ዛሬ የፋኖ ትግል ምክንያታዊ ነው ሊል አይችልም አማራ በሆዳም አይታለልም ከዚህ ቡሀላ የአማራ ጥያቄ የሚፈታው በፖለቲካዊ ንግግር እንጂ በሽምግልና አይደለም፣የአማራን ግድያ የምታስቆመው ገዳዮችህን ስታስወግድ ወይም ለፍትህ ስታቀርብ ነው አማራ የሚሸወድበት ጊዜ አብቅቷል አገናዝብ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 3 месяца назад +6

    😮ይኸ ልጅ ትንሹ አገኘሁ ተሻገር ነው። ቅድ አፍ ነው

    • @dawittedo
      @dawittedo 3 месяца назад

      ይገርማል

    • @dawittedo
      @dawittedo 3 месяца назад

      ብልጽግና ይቀበራል። ተስፋ ቁርጥ
      አብረህ ትደመሰሳለህ

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 3 месяца назад +4

    ይህን አብይ ጠቦት የወረወረልህን ልብስ ለብሰህ ሳትጨርስ ትደፋለህ ሕዝብን ባንተ አፍ አትጥራ

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew 3 месяца назад +4

    ይህን ልጂ ብታጠኑት በእርግጠኝነት ብአዴን ዘመዱ ተተክቶ የመጣ ነው

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 3 месяца назад

      ራሱም ነው እኮ ሲጀመር ሰው ከመንግሥት ጋር አይሰበሰብም እኮ። እናንተ በምትሉተይ። ትውልዱ ሰሜን ጎንደር ነው።ይህን ያልኩት ጎጃምም ሆነ ፤ወሎም ሆዳም አረም አይጠፋም።ይህች ፋኖ የተበታተነ ነው የምትለው ፕሮፖጋንዳ የብልፄ ናት።

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 месяца назад +2

    አትልፉ የኦሮሙማ ብድን ግዜ ለመግዛት የጠነሰሰው ስብስብ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም ይሄ ስርኣት ይገረሰሳል ድርድሩ ቁጭ በሉና እንግደላቹ እንደማለት ነው ስለዚህ አትልፉ #ፋኖ ያሸንፍል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii 3 месяца назад +3

    አንተን የአገር ሽማግሌ ማን አባህ አረገህ የብልፅግና ወታደር ክልል ላይ ካልወጣ ይደመሰሳል ተስፋ ቁረጥ ከጠላት ጋር አንደራደርም ድል ለፋኖ

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku 3 месяца назад +3

    መቼም የበላኸው ብር ነው ያለዕውትህ የምትፍጨረጨረው እንዲህ አይነቱ የአማራ ሆዳም እኮነው ያስቸገረን አቦ ኧረ ልሳንህ ይዘጋ ደሞ ነጭ አምላኪ ይላል እንዴ ለእኛ ሲሆን ነው ነጭ አምላኪ የምንባለው ኧረ ባጭር ያስቀርህ ትንሹ ቀንድ አውጣ

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku 3 месяца назад +15

    ይህ ልጅ ብልፅግና ነው የጎንደር። ፋኖ በጊዜ ቢሸኙት ጥሩ ነው

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 3 месяца назад +2

      ማርያምን ጎንደር ባንዳ ያለ አይመስለኝም ነበር

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 3 месяца назад +2

      ​@@seblenegenkebabilon258ዋናው የት ነው ያለው ያስቸገረን እሱ አደል ትግሬ ጋር ተቀላቅሎ አንድ አማራ ምናምን አኪላ

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +1

      ትክክል ወላሂ ይህ የጭራቅ ጋላ ኦነግሸኔ አብይ ዳይፐር ዳይፐር

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +1

      ​@@seblenegenkebabilon258ወላሂ እኔም በጣም የሚናበቡ ነበር የሚመስሉኝ😢

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ፋኖም ግልይም ፍልኖም ጦርንም ነዉ
    ለረላትም መዳህኒትም ነዉ አንበርክኮንም ፋኖንም አራሽንም ህዝብንም አማራም ትግልም ለጠላትዉ ጤርንም አከርካሪዉንም ብልዎም። ጣልም የጠላትም ሱስተም የቢሄርንም ጦርንም ስምዉ መከላከያም እያለም ህዝብንም አማራም ግዛትዎችንም ይጨፈጭፋልም በዚህም ጨፍጫፊንም መከላከያም ጦርንም ይህ አደገኛም ጠላትም ህዝብንም አማራም ከህዝብንም አማራም ልጅዎችም። እየገጠመንም ያለም ጦርንም መምታትም አከርካሪዉንም ማለትም ነዉም መፍትሄዉንም ለገዳይም ህዝብንም ጦርንም።

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 3 месяца назад +4

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ገብቶሃል እናመሰግናለን ።

  • @MassiveMimo-rn3we
    @MassiveMimo-rn3we 2 месяца назад

    Dear Eyachew,
    As a facilitator and PR representative for the peace council, your initiative and the progress you've made are truly impressive! Ultimately, peace is the only way to end the current conflict and devastation. Continue with your commendable efforts and advocacy to unite all Fano forces!

  • @alemguchale575
    @alemguchale575 3 месяца назад +5

    እባክህ አትቀባጥር ቀባጥረህ ችግርህን ፍታ የአማራ ፋኖ እራሱ በክንዱ ይወጠዋል እንኳን እንዳንተ ያለ የአብይ አሽከር ቀርቶ በማንም አይደራደር ማፈሪያ ነህ

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 3 месяца назад +3

    ተልኳቸው ፋኖ ድርድር አይፈልግም በማለት ከህዝብ የመነጠል ሴራ ነው።

  • @mogesbekele404
    @mogesbekele404 3 месяца назад +1

    አደራዳሪ መሆን ያለበት ከሁለቱም ተደራዳሪወች ወገን ነፃ የሆነ አሸማጋይ ነው መሆነ ያለበት ይሀ ምላሳም ልጅ ግን አዲስ አበባ ላይ የአማራን ብልፅግና ወክሎ ለብልፅግና ምስጋና ሲያቀርብ ነበር ለነገሩ ሁል ግዜ ለአማራ የሚወከለው በሰተጀርባ ለማረጃ ቢላ የሚያቀብል ነው

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 3 месяца назад

    የዚችን ልጅ አድራሻ ካላችሁ ስጡኝ። ቶሎ መወገድ ያለባት የአብይ ተላላኪ ሆዳም ነች።

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku 3 месяца назад +3

    የፋኖ ትግል መቼ ገባው ዝም ብሎ ንግግር ለማሳመር ይጥራል ብልፅግና ስንት ቢከፍሎህ ነው ጨቅላ እጭጭ

  • @sileshimekbib1202
    @sileshimekbib1202 3 месяца назад

    የፋኖ ትግል ከምክንያታዊነትም በላይ ነው ምክንያታዊ ከሆነ ደግሞ ትግሉ የሚቆምበት ምንም ነገር አይኖርም የአማራ ጥያቄ ፖለቲካዊ እንጂ በሰፈር ጎረምሳና የሀይማኖት አባት ግዝት የሚፈታ አይደለም።አብይን ሲያወድስ የነበረ ጎረምሳ ዛሬ የፋኖ ትግል ምክንያታዊ ነው ቢል አያሳምንም ግልገል ብአዴን ነው ልጁ ሲጀመር አማራ ላይ ደግም ብአዴን አር የነካው እንጨት ነው አማራ አይፈልግም ከዚህ ቡሀላ ገረድ ፓርቲ የአማራን ጥያቄ ይመልሳል ብሎ ማሰብ አዳም ዕፀ በለስ በልቶ ገነት ቆየ እንደማለት ይቆጠራል፣አማራ ነቅቷል ከዚህ ቡሀላ በድለላ እና ፉገራ የአማራ መከራ አይጠለፍም።

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed 2 месяца назад

    አማራ ክሞሞትና ክምፍናቅል ክመታረድ የሚድነው በማሸንፍና ማሸንፍ በቻና ነው ።

  • @zahraa3088
    @zahraa3088 3 месяца назад +3

    አተጡርባፊት ከክልሉ ዉጭ እሚታረደዉ አማራስ

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr 3 месяца назад +7

    ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነህ

  • @Epha-pj1kh
    @Epha-pj1kh 3 месяца назад

    ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነው

  • @Worku3928
    @Worku3928 3 месяца назад +1

    እውነት ነው።
    አንተ የኦህዴድ ብልፅግናን ጡጦ መጥባት እንጂ ለዚህ እንዴት ልትመጥን ትችላለህ።
    ጨቅላ!!

  • @GizachewamsaluGizachew
    @GizachewamsaluGizachew 3 месяца назад

    እውነት ለመናገር የፖለቲካ አካሄዱም አልገባህም ወንድሜ ፋኖ ህዝባዊ ነው ለምን ብትል የትግራይ ወረራ ጊዜ የህልውና ጉዳይ ነው ብሎ ነው በነቂስ የወጣው አንተ ምትለው አራባና ቆቦ ነው ወንድሜ አማራነትህ ደስ ይላል ግን ውጣ ውጣ

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 3 месяца назад

    ወዳጄ ጦርነት እኮ ውሀ መረጫጨት ወይንም አናናስ ፓፓዬ መወራወር አደለም ሺህ ሚሊዮኖች ንፁሀን በግፍ የሚገደሉበት ነው እንደኔ ፋሽስቱን አብይ አህመድን በቶሎ አስወግዳችሁ የህዝቡን ሰቆቃ ቀንሱ

  • @BewketBewket-b7k
    @BewketBewket-b7k 3 месяца назад +1

    በድርድር ካልክማ ያው መርዛም ብአዴን ነህ ከዚህ በኋላ በድርድር የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ 💪💪💪 በክንድ ብቻነው

  • @DemewezWerkye-vw6ll
    @DemewezWerkye-vw6ll 3 месяца назад +6

    እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ በእውነቱ መገኘቱ አስደናቂ ነው !!!he is an out standing activist

  • @abebetesema4826
    @abebetesema4826 3 месяца назад +6

    በጣም የምንወደህ ወጣት ልጅ ነህ:: የዚህን መንግስት ሴረኝነት ጠንቀቅህ የምታውቅ ግን አልመሰለኝም:: በዚህ ደረጃ የምትሸወድ አልመሰለኝም::

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 3 месяца назад

    አሻም🙏

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 3 месяца назад

    ★በቅድሚያ ጋዜጠኛው አድምቶ አልጠየቀም ልጁ እንደሚዘላብድ እያወቀ በዝምታ አልፎታል።
    * ይህ ሠባኪ ፋኖ ቃላት ይደረድራል ግን በአማርኛ የሚተረጉም ሰው ያስፈልጋል።
    * ሶስት ፋኖ ፈጥሯል
    (፩) የአማራ ጥያቄን እናውቃለን እየፈታነው ነው፣ ጦርነት ጀምራችሁ ሕዝቡን ድሃ አደረጋችሁት እንጂ ሕዝቡ ትልቅ ዕድገት ላይ ነበር ፫ ሚሊየን አማራ ልጅ ትምህርት ቤት ያልሄደው ጫካ በገባው ፋኖ እንጂ አብይ አህመድ በሚያስርበው፣ ቦንብ በሚጥልበት፣ በድሮን እያቃጠለው አደለም ብሎ የሚያምን ብአዴን(ባዕድ/ በድን) እና ደናቁርት ምሁር ተብዬዎችን ያጠቃላል።
    (፪) ብአዴን ፴፫ ዓመት አማራ ለመሆን እየተመኘ ያልተሳካለት ፎርጅድ አማራ ስብስብ ነው። ከውጭ ጠላት ይበልጥ አማራ የተጎዳው ብአዴን በሚባል ምንጣፍ ጎታች ሻንጣ ተሸካሚ ባለ ሁለት እግር ተናጋሪ እንስሳ ስለሆነ ቀድመን እንነቅለዋለን እናርመዋለን አስመሳይ ካድሬ ምሁር ይመነጠራል ከማናቸውም ጎረቤት ጋር በመከባበርና በእኩልነት አብሮ መኖር ይቻላል ጎረቤት ሀገሮችም ወዳጅ እንጂ ጠላት አደሉም ብሎ የአማራን ማንነት ባሕል ሃይማኖት ትሁፊት አፅመእርስት ሊጠብቅ ሊያስጠብቅ በሕግ ሊከራከር በመተማመን ሊደራደር ፣እንቢኝ ካለ የዘመናት በደሉን ዕውቅና ከሚሰጡ በሰላም ጉርብትና አብሮ ለማደግ በመተባበር ለሚሰሩ ሁሉ በኮን ፌደሬሽን ሊኖር ሞት ንቆ ጫካ ገብቷል። የአማራ ብሶተኛ ሕዝብ ከጉዳት ጥቅሙን እየመዘነ ቅቡልነት እየሰጠው ይገኛል።
    (፫) የተቀባዠረበት ነፃነትና ዕኩልነት ባለፈው አንድ ዓመት የተገለጠለት በትግራይ ጦርነት ብዙ ፎቶ የተነሳ፣ በእየጠላቤቱ ጥይት ያባከነ፣ ብአዴንም ብልጥግናም ፋኖም ኢትዮጵያዊነትም አማራነትም የተምታታበት ኮተትም አለ። ፋኖ የሚባል ትግታግ እንዲህ ገኖ በሳምንት ተቋም ይበትናል፣ ከተማ ያስተዳድራል፣ ለመደራደር ይለመናል፣ ሥርዓተ መንግስት መመሥረት የሚችል አፍርሶ የሚሰራ ፖለቲካውንም ጦርነቱንም ኢኮኖሚውንም የሚተነትን፣ የትግታግ የጠበብት ስብስብ በጠረጴዛ ዙሪያ ለመደርደር ሳይሆን ጠረጴዛ ላይ ቆሞ እንቢኝ ያለ ትውልድ አለ ብሎ ያልገመተ፣ ያልጠበቀ፣ ጭኑ የረጠበ የሀገር ውስጥ ግትልትል የሀገር ውጭም ደንባራ፣ አፉን ከፍቶ የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶበት ይቀባዥራል።
    ★ ይቺ ወጠጤ የምትሞጣሞጠው ብዙ የሚታረም የሚቀነስ የሚቀነደብ የሚላጭ ያለበት ስብስብ ስለሆነ ጎበዝ ንቃ !
    " አማራ የሚያደርገን ሁሉ ወዳጃችን ነው ?!
    "እኔ የከተማ የሠላም ፋኖ ነኝ"
    " የትጥቅ ትግሉ አማራን ጎድታል" ይላል።
    * ትጥቅ ትግል ሕዝብ መጉዳቱን ካወቀ ትግሬን ሊወጋ የሄደው አትክልት ውሃ ሊያጠጣ ነበር? ለወንበራቸው ሲሉ ድሃውን ሕዝብ እሳት ማግደው ጋቢ ለብሰው ተሳስበው ሲሳሳሙ ይህ ወጠጤ ለአማራ ምን አተረፈ? አሁንም አብይን አትንኩ ችግሩ በሠላም ይፈታ ሲል አንድ ዓመት ሙሉ የተጨፈጨፈው አማራስ፣ የታረደው፣ ገደል የተወረወረው፣ በጎጆ ቤቱ ውስጥ ቤተሰቡ የተቃጠለውስ፣ የተፈናቀለው ንብረቱ የተዘረፈው፣ ልጆቹ የታገቱ የመዘዋወር መብቱ የተነፈገው፣ ከኢኮኖሚም ከሀገር የተገለለው አማራስ ጉዳይ?
    *"ወታደሩ ወልቃይት ሁመራን ይጠብቅ እናንተ ፋኖን ጠብቁ"
    * እናንተ ከምትሸመግሉ ከእናንተ ጋር እንደራደር " የሚለው መከላከያ ፋኖን ከኋላ ለማስወጋት እያሰለጠናቸው፣ እያስታጠቃቸው፣ ለሥለላ እያሰረጋቸው፣ ፋኖን ለመበተን አንድ ቦታ ሆኖ አላገኙትም፣ ፋኖ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር አንፈራጦ ወደአንድ እየተኮሰ ግራ አጋብቷቸዋል፣
    " ፋኖ ብዙ ነው ከማን እንደራደር ይላሉ የምትል ቧልትን ይስማማል ይደጋግማል። ፋኖ መቀጠል ያለበት በዚሁ ነው። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!

  • @mengistgashe
    @mengistgashe 3 месяца назад +5

    እንዴት ነዉ የምታስበው ብሮ እንዴት ነው ተመሳሳይ አላማ ያለው?, ካለውስ ለምን በሰላማዊ መንገድ ይፈታል ካለ ለምን ይዋጋል ::መቼም አንድ አላማ የላቸውም ፖሊስ, ሚሊሻ, አድማ ብተና ሁሉም ባንዳዎች ናቸው 💯💯

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 3 месяца назад +7

    ሲፈልግ ማርስም ይደራደር እኛ አይመለከተንም የሚል ምላሽ መስጠት በራሱ ድብቅ ፍላጎት መኖሩን ነው

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne 3 месяца назад

    ሲጀመር እሱ አማራ መሆን ይፈልጋል ግን አማራን ሳይሆን ወልቃይትን ብቻ ነው የወከለው ፣ማለት የፈለኩት ወልቃይት አማራ ከሆነ አማራ እንደ አማራ ሰላም ካልሆነ ወልቃይት ብቻዋን አገር ለመሆን ትችላለች እንደማለት ነው።

  • @mumuye5
    @mumuye5 3 месяца назад +3

    ተረጋጋ ሲጀመር የተመረጥከው አብይን በማወደስ ነው እንጅ በሌላ አይደለም። እውነት አማራ ከሆንክ ዘርህን በድሮን እያጠፋ ላለ ስርዓት አደራዳሪ ሆነህ አትመጣም ነበር። ብልፅግና ተጠቅሞብህ ይጥልሃል ከወገንህ ጎን መቆም ይሻልሃል። አንተ እንዳልከው የጫካ እና የሰላም የሚባል ፋኖ የለም ፋኖ አንድ ነው የአማራ ሕዝብ በሙሉ ፋኖ ነው የሚታገለውም ለመኖር ነው የህልውና ትግል ነው።

    • @asfaw_70
      @asfaw_70 3 месяца назад

      ጅል አትሁን ! በዚያን ጊዜ ሁላችንም በአንድ ወቅት የአብይ ደጋፊ ነበርን ምንአልባትም አንተን ጨምሮ

    • @mumuye5
      @mumuye5 3 месяца назад

      @@asfaw_70ራስህ ስለደገፍክ ሌላው ሁሉ የደገፈ ይመስልሃል? ቀባጣሪ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ቢኩተርያም ስምምነትም ኦሮሞም እናም ትግርየም ነዉም። አማራም ነገደልም በራያም በፀለንትም ዋልቃይትም አልቆመም ድራናንም ጋላም መንግስትም ቡኩተርያም ነዉም አማራም አይወክልም ይህንም ድራማንም ነዉም አልቆመም መገዳደልዉም ካናራም ትግርየም አልቆመም ገናም እንፋለም አለንም የገደልዉነን ከቤታችንም እራያም ፀለምትም መተዉ ጠላ ትግርየም ገባም ዋፋቸዉ ገከርካሩያቸዉ። ሙባልዉበትም ግዝየም ይጠበቃል ።

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 3 месяца назад

    ምላሷ ቀድማ እየተውለበለበች ነው ተሞልታ ነው የመጣችው ።ለመዘጋጀት ሞክራለች ግን የኩታራ ወግ ናት።

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 3 месяца назад +14

    ግለገል ብልጽግና።ማን ይሰማሀል።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 месяца назад +35

    እያቸዉ በፉፁም የፋኖ ትግል አልገባዉም ዝም ብሎ ነዉ የሚሮጠዉ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 3 месяца назад

      ቆሻሻ ጠበታም ጋላ

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo 3 месяца назад

      በደንብ ገብቶታል የሱ አላማ ሌላ ነው!

  • @Jemaltesefey-sw8rq
    @Jemaltesefey-sw8rq 3 месяца назад +5

    ፍኖ ያሽንፍል ድል ለተገፍው ላማሀራ ህዝብ

  • @asmaremengist9854
    @asmaremengist9854 3 месяца назад

    ልጁ ምንም ይሁን ማን ያቀረበው ሀሳብ ጥሩ ነው ሀሳቡ ተቀባይነት በብዙዎች ዘንድ ያለው ይሁንም አይሁንም ሀሳብን በተለያየ አገባብ ማየት እና መቀበል ጥሩ ነው።
    1. ልጁ የፋኖን ሀሳብ ለመከፋፈል የሄደበት ርቀት መጥፎ ነው ፋኖ ሰላማዊ ፋኖ አለ ጦርነትን የሚፈልግ ፋኖ: ሌባ/ዘራፊ ፋኖ አለ ጨዋ ፋኖ አለ በሚል የሚጠቀመው አገላለፅ በፓለቲካዊ እይታ ካየነው ሰይጣናዊ ነው። ፋኖ አንድ ነው የህዝብ ህልውና የሚረጋገጠው በጦርነት ነው ያለ ከፋኝ ያለ ጦር መዞ እየተዋደቀ ያለ ነው በቃ ፋኖ እርሱ ነው። ከዛ ውጭ ከተማ ቁጭ ብሎ ቁርጥ እየበሉ ውስኪ እያጋጩ ፋኖነት የለም። ፋኖ ለመብቱ ለነፃነቱ ፋነነ ዱር ቤቴ አለ ማለት ነው። ሌባ ፋኖ አለ የሚለው ለሌብነት የወጣ ሰው ፋኖ አይደለም የሚባለው ሽፍታ ነው በአገራችን በምናውቀው።
    "እኔም ፋኖ ነኝ" እርሱ የድርድሩ አመቻች የሚሆነው በምን መስፈርት ነው። ፋኖ እንዴት ተደራዳሪ አካል እንጅ የድርድር አመቻች ሊሆን ይችላል።
    አዴፓ የፋኖ የትግል ጥያቄዎችን ይረዳል how የአማራ ህዝብ የትግል ግቡ የአሁኑን መንግስት አስወግዶ እንደማንኛውም ዜጋ እኩል የሚታይበትን በወርዱ በቁመቱ ልክ የሚወከልበትን ሁሉን አካታች የሆነ መንግስታዊ ስርዓት እንዲመሰረት ማስቻል ነው። ብአዴን መንግስትን ለማስወገድ እየታገለ ነው ካለን ፋኖ ብአዴን ውስጥ የውስጥ አርበኞች እንዳሉ ቢያምንም እንደድርጅት ድርጅታዊ ግቡ ነው ብሎ አያምንም። ብአዴን እንደ ድርጅት ኦህዴድ ቁጥር 2 ነው ብዙው የብአዴን አባል ሲፋቅ ኦህዴድ ነው። ኮንዶም በገባበት ብልት ይታዘዛል እንጅ ብልት በኮንዶም አይታዘዝም (ለቃሉ አገላለፅ በጣም ይቅርታ)።
    ልጁን ማንነው አመቻች አድርጎ የመረጠው? በምን መስፈርት ስንት የተማሩ: የሰከኑ እና ፈሪሀ እግዚአብሄር ያላቸው ለእውነት የሚሞቱ እያሉ ማን ይሄን ዘሎ ያልጠገበ ቀባጣሪ ሊመርጠው ይችላል?
    ዘይገርም ነው።

  • @FoziaSeid-os6rb
    @FoziaSeid-os6rb 3 месяца назад +2

    እኛ ወንበር ፈልገን አይደለም ሰላም ስጡን ነው ጥያቄውችን እየሞትን ነው😢😢😢😢

  • @bekaluferede3632
    @bekaluferede3632 3 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ ትትክለኛ የመንግስት ደጋፌ ነው አስመሳይ

  • @Uuu-ld1en
    @Uuu-ld1en 3 месяца назад +1

    ይቺ ሠውዬ አድባ ብትቀመጥ ይሻላታል በምተ ብአደን ታዳጊ ብአደን ለመሆን አትጋጋጥ ብአደል ካሁን በሃላ ተቀብራል እዳይነሣ አድርገነዋል

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne 3 месяца назад

    ይቺ ትንሽየ ድቃቃ የብአዴን ካድሬ ንግግሯን ብታሻሽል ይሻላታል እኛ ስለ ፋኖ አያገባነም እኛ እሚያገባን ወልቃይትን ብቻ ተነካ ነው እምንገጥመው እያለ ነው ልቡ ውልቅ ይበል ና ፋኖ ቀይ መስመር ብሎ ለድርድር ሲያቀርብ የወልቃይት ጉዳይ እንዳነሳ አልሰማም መሠለኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን የዚህን ዲዳ አስተሳሰብ አልቀበለውም ምክንያቱም አማራ እንደአማራ ነው መታገል ያለበት እንጂ ጎጃሜው ወለጋን ካልካ መከላከያ ሽዎው መተከልን ካልነካ ወሎው ራያን ካልነካ እሚባል ትግል ለአማራ አያስፈልገውም ምክንያቱም የአንድ አማራ ትግልን አንድ እርምጃ ወደ ሃላ ያጓትታል።ስለዚህ የዚች ወጠጤ ዲዳ ወልቃይቴ አስተሳሰብ በአጭሩ አልተመቸኝም።

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 3 месяца назад +12

    ያልታወቁ ሀይሎች ይጕበኙሀል

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 3 месяца назад

    ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም ፋኖ ማለት እኮ አሁን መንገዱን ስቶ ፅንፈኛ ሁኗል ማለትህ ነዋ😂

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 месяца назад +22

    ለማስመታት ለማዘናጋት ለፋኖ እና ለአማራ ተቆርቋሪ ለመምሰል የአማራን ህዝብ ጥያቄ የጠየክ መስለህ ቀርበህ አምነው ሲገቡ ለመንግስት ልታስመታቸው ነው ።

    • @sileshimekbib1202
      @sileshimekbib1202 3 месяца назад +1

      በትክክል አብይን ቆሞ ሲያወድስ የነበረ ወጠጤ ጎረምሳ ዛሬ የአማራን ትግል በውሸት ለመጥለፍ ይላላጣል አማራ አይታለልም ከዚህ ቡሀላ

  • @Betsehaenyew
    @Betsehaenyew 3 месяца назад

    ለጋዜጠኛው ክብር ይስጥልን
    እኔን የታየኝ የአማራ ህዝብ ጥያቄን የወልቃይት ጥያቄ ብቻ የሚመስላቸው ነገርሳ😮

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 3 месяца назад

    አይ አማራዬ እንዲህ በህጻናት መጫወቻ ትሆኝ

  • @سعيداثيوبي-ك2ض
    @سعيداثيوبي-ك2ض 3 месяца назад

    ጀግናው ጋዜጠኛችን እናመሠግንሀለን ይህን የአማራ ተወላጅ ሆኖ ህዝብን እና ሀገሩን በሆዱ የሽጠ ትርፍ አንጀት በቅርቡ ይወገዳል።

  • @የአብነትትምህርትቤት
    @የአብነትትምህርትቤት 3 месяца назад

    በደንብ የሰለጠንሽ የወያኔና ብአዴን ግርፍ ነሽ እኔ አንቺን ብሆን ጫካ ገብቼ አቢይን ከነሰራዊቱ ድራሽአባቱን ነበር የማጠፋው
    ይሄ ሁሉ ጭንቀት ውስጥ ከምትገባ ጠቅለህ ለምን ጫካ አትገባም ፋኖ ነኝ ሰላማዊ ድርድር እያልክ ለአራጅህ ጊዜ ለምን ትገዛለህ አቢይ እንደሆነ እንኳን አንተን ጓደኞቹን አርዶ የበላ ነፍሰበላ ነው ያለእድሜህ እንዳትቀጭ እግዚአብሔር ይታድግህ ግን ቶሎ ወስነህ ጫካ ግባ ወንድም ዓለም።

  • @SemayneshiWorku
    @SemayneshiWorku 3 месяца назад +1

    ለምን የአማራ ህዝብ እዳይገደል ከፈለክ መከላከያ ከአማራ ክልል ለቆ ይውጣ አላልክም ፋኖ እኮ በራሱ ቀዪ በሀገሩ በሩ ድረስ ሄዶ እኮነው መንግስት አማራን እየጨፈጨፈ ያለው

  • @mikimamo2370
    @mikimamo2370 3 месяца назад +11

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 3 месяца назад +3

    ትንንሽ ባዴኖች እየመጡ ነው አማራው ጥቃ

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 3 месяца назад +3

    የዘመናችን ነፃ ሚዲያ አሻም ታሪክ የማይሳው ዘመን ላይ እያለፋችሁ ነው

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf 3 месяца назад +11

    ጠያ ቂው ን እና አመሰግናለሁ

  • @dawittedo
    @dawittedo 3 месяца назад +3

    አንተ ከእውነተኛ ፋኖዎች ጋር አብረህ ለምን አትታገልም?

  • @sartt3754
    @sartt3754 3 месяца назад

    ይባዳ ሆዳም. ፋኖ በትግራ ጦርነት ስቶቹ ወድሞቻቺን. ተሰዉ. አማራ ልዮሀል አፈረሰ እክልሉ ደረሰ መቶ ትጥቅ ፍታ አዲሳባ አገቡም በየቦታዉ የሚታረደዉ የሚፈናቀለዉ አማራ ነዉ. ሰለዚህ ድል. ለአማራይቱ. ልጂ ፋኖ ያሸንፋል. አተአማራን አወክልም አተትግሬ የጋለ አሺከር ነህ።ጠብቅተሸኛለህ. አተላ

  • @BerhanuMelaku
    @BerhanuMelaku 3 месяца назад +2

    ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡የህዝብን፡ችግር፡የተረዳህ፡ድሮም፡እንደዚህ፡ያለቡችላ፡ነው፡የአማራን፡ምሁራን፡ያስበላ

  • @Ethiopia258
    @Ethiopia258 3 месяца назад +6

    አንድቀን በደረትህ ይገባልሃል ያኔን ነው የሚገባህ

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад

      ትክክል 😂

    • @enkoy-tube
      @enkoy-tube 3 месяца назад

      አማራን መግደል ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ

  • @mesfinyayeh6251
    @mesfinyayeh6251 3 месяца назад +2

    እያቸዉ፣ ለሀቅመ ሽምግልና ያልበቃ ሰዉ!!

    • @NbsGtub
      @NbsGtub 3 месяца назад

      እኔም እያልኩ ነበር 😂😂😂

  • @shimelesasaminew1848
    @shimelesasaminew1848 3 месяца назад

    ቀሽም ሲጀመር አንተ መንግስት አለ ብለህ ነው የምታስበው???? ከየትኛው መንግስት ጋር ነው የምታደራድረው።የሰላም ካውንስል እና የምክክር ኮምሽን የሚባልን የአብይ ኮንዶም ማንም አይሰማውም።💪💪💪💪💪