ዶሮቼ የምስራች እንቁላል መጣል ጀምረዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 74

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አለክ ማሞንዬ ስለመጣህም ስላዬሁህም በጣም ደስ ብሎኛል እንዲሁም ደግሞ የልፋትህ ውጤት ነው መልካም ፍሬን የምታፈራበት ያድርግልህ ወንድማችን 😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞዬ የኔ ምርጥ ሠላምክ ይብዛልኝ የምስራጁ ግን ገራሚ ነው እውነት በጣም ጀግና ነክ የስራ ችሎታህ ግን ግሩም ነው ታድለክ በርታ ጎበዝ ነክ ቀጥልበት 👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад +2

    ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነህ ወድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ ወድሜ እኳንም ደሳለህ ዶሮችህ እቁላል ጣሉልኝ ነው ያልከው በል አድ ሁለት አስቀምጥልኝ እሽ የመጀመሪያውን ፍጥር ነው ለጋራ ነው የሚበላው እሽ እናም በሉ አሁንም የበለጠ እቁላል እድሰጧችው ምግባቸውን በደብ አብላቸው ወድሜ ጀግናነህኮ

  • @sofitube439
    @sofitube439 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞ ሰላምህ ይብዛ ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ሀሪፍ ስራ ነው ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ልክ ነህ እንቁላል ሲጡሉ ለወደፊት ተስፋ ኑኖህ እንድሰራ ያደርግሀል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሶፊዬ አመሰግናለው👍👍👍👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +1

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማችንእንኩዋን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ የድካሙን ሲያገኝ ደስ ይላል ለኛም አርያችን ነህ ሀገርችን ስንገባ ምን እንስራ ብለን አንጨነቅም የተለያዩ የስራ መስኮችን እያስተማርከ ስለሆነ እናመስግናለን ሌላዉ ደስ ይላል እንቁላል ቀስበቀስ ብግሯ ትሄዳለች ይባል የለ ጥሩ ነዉ ወደዶሮ ቀይረዉእናመሰግናለን የተቀደሰ ሥራ ይሁንልህ 😍🙏

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥል እንኳን ሰላም መጣህ
    ሚሞዬ ጀግናው ወንድማችን ዋውው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለህ
    ሰው ከሰራ የስራውን ውጤት እንደሚያገኝ ወይም ማግኘት እንደሚችል በተግባር የምታሳየን ወንድማችን ስለሆንክ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን በርታልን

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 2 года назад +1

    ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞንየ መሻአላህ የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ስለምሰጠን የሰራ አይነትና ተስፋ ሰጭ ነገር ከልብ እኔመሰግናለን ሀራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልንን አማንን ጀግናየ በዚሁ ቀጥልበት ቀጣይ የበለጥ እጠብቃለን

  • @zedmedia3181
    @zedmedia3181 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሚሞን ወንድሜ እንደት ነህ ሰላምህ ይብዛ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ሁሌ የምታሳየን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን💚💛❤️👌👍

  • @shemistube
    @shemistube 2 года назад +1

    ማሽአላህ እኔዶሮእርባታ በጣምነው የምወደው ስለዚህ አገርስገባ በአላህ ፍቃዲ ዶሮእርባታ እከፍታለሁብየአስቤለሁ የልፋት ዋጋሲታይ ደስስስይላል በጣም

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞ ወድሜ ዋው በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +1

    ሰላም ይብዛልህ ወድሜ ዋው ምርጥ ስራነው እናመሠግናለን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    ሚሞንዬ በርታልን ወደፊት ብዙ እንቁሎች ብዙ ለውጦች እናያለን በዚህ ቻናል ስልክህን ግን እስካሁን አላገኘሁም

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ይቅርታ እሺ ላይቭ ላይ እንገናኛለን እሺ🙏🙏🙏🙏

    • @kidistkaltube16
      @kidistkaltube16 2 года назад +1

      መቼ ነው ላይቭ የምትገባው

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 года назад +1

    ሰላም ወድም ሚሞ እንኳን በሠላም መጣህልን ዋው ደስ ይላል

  • @gwarotube
    @gwarotube 2 года назад +1

    እንካን ደስ አለህ ደክመህ የልፋትህን ዋጋ ስታገኝ በጣም ልዩ ደስት ይስጣል ደስታህን ስላካፈልከን እኛም እናመስግናለን

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞንዬ ወድሜ ሰላምህ ይብዛ እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ደግሞ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክልኝ

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አለህ የልፋትህ ውጤት ነው ጎበዝ ። "እልልል እሰይ እሰይ ዶሮቼ እንቁላል መጣል ጀመሩ " ብዬ ነበር የምቀውጠው እኔ ብሆን 😊 ከዚህ ሁላ ድካም በሁዋላ የተገኘ እንቁላል ደሞ ተወዷል አይደል ?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ ምርጦች የእንቁላል ዋጋ ጨምራል በዛው ልክ የምግባቸውም ዋግ እየጨመረ ነው አንዱ ለብቻው አይጨምርም በላተኛው ይጎዳል🙏🙏🙏

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 года назад +2

    ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞዬ እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ እና ደስ የሚል የግብርና ዘርፍ ነው እናመሠግናለን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን እና አንድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ዮዲትዮ ተጠፋፋን በሰላም ነው🙏🙏🙏

  • @Geze1212
    @Geze1212 2 года назад +1

    Selamh yibzalgn momiye endet neh egizabheri yimesgen bewunet gobezhi neki fetaryi yuchemirlh berta tilki derega derseh yeminayih yihun👌

  • @mulutamru
    @mulutamru 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምክ ብዘት የበልልኝ ወደም አለም የኛ አሰተማሪ እኒ በበኩሊ ጀገና ብየካለው ስራወችክ ያሰደስቱኛል በርታ ወደም ባየው እካን አልጠገብም ስራወችክን በተለይደኛ አየነቱ ለመዳም ቅመሞች አሪፊ ትምረት ነው እኒም ለአገሪ ያብቃኝ ፈለገክን ነው የምከተለው በርታልኝ አይዙክ

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሚሞንዬ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ ይላል ያማረ ፍሬን የምታፈራበት ያድርግልህ በእወነት ወንድሜ ጠፍተህ ነበር የኔ መምህር ጀግና ብየሀለሁ እንኳን ደስ ያለህ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አመሰግናለው የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 года назад +1

    እንኳን ደሰ አለህ ጠንካራ ወጣት አደንቅሀለው።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад +1

      አመሰግንሻለው እህቴ👍👍👍👍

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 года назад +1

    ሞየ እንኩዋን ደህና መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዋወ ጀመሩ እዴ እዴት ነወ የቁላል ምርት እዴት ደስ ይላል የልፍትን ሲገኙ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም ሳሮን አሁን ጀምረዋል በሂደት አብዛኞቹ መጣል ይጀምራሉ ተስፈሰጪ ነው ያሳዩኝ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @fikeryashenfal4041
    @fikeryashenfal4041 2 года назад +1

    እንኴን ደህና መጣህ ሚሞዬ ወንድሜ እንኳንም ደሳለህ ይከ የልፋት ዋጋህ ነው እግዚአብሄር አምላክ የልፋት ዋጋህን ይክፈልህ ወንድሜ የእኔ ጀግና

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አመሰግናለው ፍቅር🙏🙏🙏🙏

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደረስ አሚና ቤት የነበር ቆይታ በጣም ጡሩ ነበር ጥያቄ ለጫወታ አቀረብ ነበር መልሱን ስለ አገይታሀል ዩቱብ ነው አመሰግናለሁ በርታ❤️❤️

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ኦ አስታወስኩት ትክክል ነኝ አደል ሽልማቱን እጠብቃለው የኔ መልካም👍👍👍

  • @mugoሙጎተራራ
    @mugoሙጎተራራ 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ወንድም እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣክ 👍👍👍👍

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ምሞ ወንድሜ እንኩዋን ሰላም መጣህ ዋዉ ጀናነህ እንኩዋን ደስ አለህ ሰዉ የለፋበትን ፍሬዉን ሲያገንይ ደስብ ይላል ላንተም ትበረታለህ በርታ ምርት ሰዉ ሁለም ደስ ይበልህ 😍😍

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አመሰግናለው 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @aminatmulleta5625
    @aminatmulleta5625 2 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ። ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ቶሎ እቆላል ጣሉ

  • @learnenglishwithesra
    @learnenglishwithesra 2 года назад +1

    Great sharing

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 года назад +1

    Selam selm wondimachen ewunatim yemisirach betam dasa yilal enkwan lazh baku yelafahibat nw bartaln allah yerdah

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ይሻጣሉ እነኝህ ዶሮዎች ለናቴ እገዛለሁ ይርቡልህ ብያለሁ ላይክ ሼር

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም ሰላም የኔ መልካም አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 года назад +1

    ሰላም እኳን ሰላም መጣህ በርታልን

  • @Nati-hv9rr
    @Nati-hv9rr Год назад +1

    እውነት እንቋን ደስ አለህ ወንድሜ እኔም ደስ ብሎኛል ይመችህ በሻን ጉራቻ ነኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Год назад

      ምን ላግዝክ🥰🥰🥰🥰

    • @Nati-hv9rr
      @Nati-hv9rr Год назад

      የቦቫንስ ዝርያ የ60 ቀን እስከ ሀምሳ ዶሮ የት አገኛለሁ

  • @tube9919
    @tube9919 2 года назад

    ሰላም ሰላም እደትነህ ዉዶሜዬ ሰላም ነው አሻረህ ዋውውው 👍👍👍

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    እንኳን ደስ ያለህ ሚሞንዬ ደስታህ ደስታችን ነው የመጀመሪያውን እንቁላል ጠብሰህ ተመገብልኝ😂

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 2 года назад +1

    Congratulations

  • @misraketsehay4522
    @misraketsehay4522 2 года назад +1

    እስኪ የ ሀባብ አተካከል አሳየን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አመሰግናለው አንድ ሳምንት ብቻ ጠብቂኝ አዘጋጃለው

  • @AydoganIletisim-f5p
    @AydoganIletisim-f5p 9 месяцев назад

    ወንድሜ ዶሮቼ 4ወር ከ15ቀናቸው ነው ግን ኩሳቸው ውሃ ነው ቤቱ በጣም ጭቃ ሆነ ምን ትመክረኛለህ

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад +1

    ሠላም ሚሞ እኳን ደህና መጣህ መሽአላ በጣም ጎበዝነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    ወይ እዚህ ላይ ልፃፍልህ የኔን?

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 года назад +1

    👍👍👍💐💐

  • @PRIMATEKNIK
    @PRIMATEKNIK 2 года назад +1

    Please come too...my friend👍😍

  • @TigistSemano
    @TigistSemano 8 месяцев назад

    ዶሮችክ ስንት ናቸው

  • @Aande621
    @Aande621 Год назад +1

    አይጨከኩም እንደ ያጀመአ

  • @jamalmohammad411
    @jamalmohammad411 2 года назад +1

    የኔ ወድም ሥልክህን ብቻ ላክልኝ

  • @barkhadali2968
    @barkhadali2968 2 года назад +1

    Unken Des aleh

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም ሰላም አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @nardos8908
    @nardos8908 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 года назад +1

    ወንድሜ ይቅርታ ግን የዶሮችህ ዝርያቸው ምንድነው።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад +1

      ሰላም ይቅርታ አይጠየቅም ከኔ መረዳት የምትፈልጊውን ነገር ሁሉ ጠይቂኝ እሺ ዝርያቸው የእንቁላል ጣይ ቦቫንስ ናቸው