ከአደጋው በላይ ልጄ እማዬ አይንሽን ግለጪው ስትለኝ መቋቋም አቃተኝ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 249

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Год назад +35

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ሴት የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🙏

  • @aazz2412
    @aazz2412 Год назад +34

    የኔም እህት አላህ ካለ ከኩላሊት በሽታ ድናልኝ ታወራ ይሁን እህቴ ላቺ የደረሰ ፈጣሪ ለህቴም ይድረስላት እኳን አተረፈሽ ማማ

  • @godislove8937
    @godislove8937 Год назад +36

    አቤት ጽናት እምነት ፈጣሪ መንገድሽ
    ያቅናው የኔ ቆንጆ!!!!❤

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Год назад +33

    የኔ እህት እንኳን የልጅሽ አምላክ ከሞት አተረፈሽ! ህይወት ከባድ ነው ! ጠንክሪ ! ቀሪ ህይወትሽን ከነልጅሽ ይባርክልሽ!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +1

      Betam yigerimal gadegna senorish sitamiri new yemewodish Allah bicha new zemedachin yemaytewon.

    • @DagmawitBekele-bx5gg
      @DagmawitBekele-bx5gg Год назад

      Amen

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +11

    እንደስምሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዳግም ወልዶሻል የኔ እህት ችግር በመጣ ግዜ ስዎች ይንሽራተታሉ ይሄ ደግሞ እኛ ስውን እንዳንደግፍ ምርኩዛችን ፈጣሪያችን ብቻ እንደሆነ እንድናውቅ ነውና እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጨመረልሽ አይናችንን ከስው ላይ እናንሳ ፈጣሪን አምኖ የወደቀ የለም ጠንካራ ሴት ነሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏🏾❤️

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +2

      Ene Gena beliginete new sewoch bizu kifat alebachew gin sewochin alayim ene amilak Allah ale hule esu ale metsnagnaye.

    • @DagmawitBekele-bx5gg
      @DagmawitBekele-bx5gg Год назад

      Amen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +5

    ወይ የሰው መመሳሰል ጋዜጠኛ ኤደንን ትመስያለሽ ይገርማል
    ግን የሰው ነገር ይገርማል እነዛ የተውሽ የእውነት ጉአደኞችሽ አይደሉም።
    ምንም ላሞግስሽ አልፈልግም በጣም ውብብብ ነሽኮ እህቴ።
    አይንሽም ሁለቱ ቢሆንስ ? ልጅሽን ስታድግ ማየቱ ፣ፀጉሩአን መስራት ትምህርት ቤት መውሰድ ትልቅ ነገር ነውኮ ። አካልሽ ሙሉ ነው አትራመድም ተብለሽ መራመድ ችለሻል ።ለማንም ሸክም አልሆንሽም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
    ጎበዝ በርቺ ፣ጠንክሪ 💐💐👏👏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +9

    ፈጣሪሽ እንካንም አተረፈሽ እንካንም ድጋሚ የመኖር እድል ስጠሽ ስው ከባድ ነው ስትወድቂ ማንም አይፈልግሽም የአንዱ ህይወት ለሌላው መማሪያ ነው አይዞሽ የተሻለ አለ ደና ስታገኚ የተውሹ ተመልስው ይመጣሉ

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o Год назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ሁነሽ መትረፍሽ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ነው

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Год назад +10

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሸ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +3

    ሓፍተይ ኳዕ ተረፍኪ ኣጆኺ መልክዕ ሲጋ ንሓመድ እዩ ንፍልሖ ዋና ሓንጎል እዩ ሓንጎልኪ ጥራይ ኩዕ ተረፍኪ ኣጆኺ በርትዒ የሙሮኺ ስጋብ ዝተረፍኪ ብድሓን ተሓጎሲ ጎበዝዝዝ ❤❤ ኪዳነምህረት ኣደይ ኣብዚሓ ትምሓርኪ ❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Год назад +5

    አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባህ የአንተ ቸርነትህ ምህረትህ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው፡፡ ተመስገን፡ተመስገን፡የማትለወጥ አንተ ብቻ ነህ ሰው ሲንቅ ሰው ሲለወጥ አንተ ብቻ ቸር አንተ ብቻ እውነተኛ ዳኛ ነህ፡፡ የነገን ማንነታችን ወይም የሚደርስብንን ሣናውቅ ሰው ሲታመም የምንሸሸው በጣም ያሣዝናል አንተ የማትለወጠው አምላክ አሁንም ተመስገን ተመስገን፡፡ እንኳን አተረፈሽ እንኳንም ተርፈሽ ለእኛ ትምህርት እንድትሰጪ ያቆመሽ አምላክ አሁንም ክብር እና ምስጋና ይግባው ምን ብዬ ላመስግነው አማኑኤል፡፡ መሲዬ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Год назад +1

    እኛም በደቂቃ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም እህቴ እንኳን ለልጅሽ ተረፍሽላት ላይችል አይሰጥ የኔ ቆንጆ ህይወት ይቀጥላል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +11

    እንኳንም ለልጅሽ ሲል አተረፈሽ ያረቢ 😭😭

  • @ethiomaraton-
    @ethiomaraton- 4 месяца назад

    እህታችን ፍፁም ጠንካራ ነሽ ❤❤❤አንደበተ ርቱ ነሽ እርጋታሽ ብዙዎችን ማጠንከር ትችያለሽና በማህበረሚዲያ ዘርፍ የራስሽን ነገር ይዘሽ ብትመጪ እኛም ብናግዛት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +4

    እንኳን አተረፈሽ እህቴ ይህን መልካም የሆነ አንደበትሽን በርትተሽ አበረታሽን አንዳዴ ፈተና ያበረታል ያንቺግን ይለያል ቃላቶችሽ አስለቀሱኝ ለኔ ጀግና ነሽ ብዙ ተማርኩ ለጥንካሬሽ ዋናዋ ልጅሽ ናት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በርቺ ከዚህ የበለጠ ተሽሎሽ ለማየት ያብቃን ተባረኪ

  • @aynadistadese-fc9ey
    @aynadistadese-fc9ey Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተረፍሽ አዎ እናትነት ,አንች ጀግና ነሽ እጅግም ካንቺ የባሱ አሉ የሰውን ነገር ተይው እግዚአብሔር አላማ አለው አሁንም በርቺ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад +1

    እሕቴ አይሽ የኔቆንጆ ጀግና ነሽ በጣም አድንቄቫለሑ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ታሪክ ይቀየራል❤❤❤

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +2

    የልጅሽ አምላክ እንኳንም አተረፈሽ የኔ እህት አሁንም እኮ ምንም የተለወጠ ነገር የለም በጣም ቆንጆ ነሽ አካልሽ ቢጎድልስ ኖሮ እሆቴ ጠንካራ ነሽ ነገ ትልቅ ቦታላይ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ በርቺ የኔቆንጆ❤

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ቆንጆና አንደኛ ብርቱ ሴት ነሽ ክብር ለመድሃኒ አለም ሞትም አለ 🙏🏽🙏🏽🥺

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ነሽ እኅታችን እምነትሽ ጽናትሽ በጣም ለኛም አስተምሮናል እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤ ሰው ቢርቅሽም የምታመልኪው አምላክ ሁሌም ካንችጋር ስለሆነ ዛሬ ላይ ወጠሽ መሰከርሽ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +4

    የኛ የኢትዮጵያን ሌላው ትልቁ ችግራችን ለእካለ ስንኩላን ያለን አመለካክት በጣም በጣም የደከም የዋላ ዋላ ነው አካለ ጎደሎ የሆነ በሁሉም ነገር አካል አለን ከሚለው 100/100 የበለጠ ናቸው አይዞሽ እህቴ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ፈጣሪ ሃሳብሽን በሙሉ ይርዳሽ!!!

    • @betegbareneyew4331
      @betegbareneyew4331 Год назад

      አካለ ስንኩላን እና አካለ ጎደሎ ከማለት የአካል ጉዳት ተብሎ ቢጻፍ የተሻለ ነዉ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Год назад

    የእምነትሽ ጽናት እጅግ ደስ ይላል፡፡ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ጠንካራ ነሽ የሌሎችም አርአያ የምትሆኝ ነሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Год назад +1

    አቤት መታደል አቤት ፅናት እመብርሃን አሁንም ብርታት ትሁንሽ እህቴ መሲዬ አይን ባንክ ቢረዷት አይችሉም ?

  • @user-ip2jx1xm4c
    @user-ip2jx1xm4c Год назад +2

    የእኔ እህት የልጅሽ አምላክ እንዃን አተረፈሽ ሰውእኮ ግብዚ ነው አንች ጀግና ሴት ነሽ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አንደኛ እንኳን አተረፈሽ ሁለተኛ እዳልሽዉ እጅሽ ወይ እግርሽ ቢቆረጥ ነበር ተስፋ የሚያስ ቆርጠዉ ለበጎ ነዉ ምን አልባት ያዉበት ቢኖር እግዚአብሔርን ልታሳዝ ትችይ ይሆናል ምክኒያት ለዉ አሁን እግዚአብሔርን ነዉ የምትፈልጊዉ የምታመሰግኚዉ ብቻ በርች ጎበዝ ነሽ ሁላችንም የአቅማችንን ብግዝሽ የራስሽ ፀጉር ቤት ትከፍቻለሽ ካክስ ቢገዛልሽ የስድስት ወር ቤት ክራይ ቢከፈልልሽ አይዞሽ በርች የበለጠ❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +3

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እሕታችን በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад +2

    እግዚሀብሄር የወደደውን ይፈትናል ጀግና ሴት ነሽ እምነትሽ በራስ መተማመንሽ ገና እግዚሀብሄር ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ቤተሰቦችሽም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-pg1qj2ws3n
    @user-pg1qj2ws3n Год назад +8

    Thank God that you are recovered from your injuries and you are very strong and confident beautiful woman. I’m so glad that you didn’t give up I’m sure there is a lot of people can encouraged by your strength including me. May God bless you and your daughter.😊

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ለልጅሽ አተረፈሽ አንች ጠካራ ነሽ እህቴ

  • @yeshitikse6008
    @yeshitikse6008 Год назад

    እግዚያብሔር ሊያስተምር ሲፈልግ በብዙ ነገር ያስተምራል እኽቴ ጠንካራነሽ በርቺ አይዞሽ ጓደኛም ቢኾን ደኽና ስትኾኚና ሲኖርሽ ነው የሚወድት እግዚያብሔር ካንቺጋር ነው

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ለልጅሸ አተረፍሸ ፅናት ጥንካሪሸ ካሰብሸው በላይ የልብሸን መሻት ይፋፅምልሸ 🥰🥰🥰😍😍😍

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +3

    አዳድጌዚ ሄወት ባላሠብነዎ ቦታትጥለናለች አድም ለመልካም አድም ለውድቀት ለመልከካም ሤሆን ተክታይ ይበዛል ሠውላገኘው ሠውይወዳል ለምን እደሆነ ሥትወድቄ ባጠገብሺ አይገኙም ያልፋንም የማይመሥላቸው አሉ ግን ደሥ የሜለው እግዚአብሔር ❤ሁሉ ይቻለዋን ከወደቅንበት ያነሣል እኳንም አተረፈሺ እህቴ ልክነሺ መታገስ ዋጋለው መሤየ እመብረሀን ትጠብቅሺ❤❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Год назад +2

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ያተረፈሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ንሰሐ ገብተሽ በቅዱስ ቁርባን መታተም አለብሽ እግዚአብሔር ያተረፈሽ እድሜ ለንሰሐ ሊሰጥሽ ነው ውድ እህታችን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ።

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 Год назад +1

    በጣም ድቅ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል አሁንም በርቺ ጥሩ ደረጃ ትደርሺያለሽ ❤❤❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ የምትመኝውን ነገር ሁሉ አምላክ ይፈጽምልሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 11 месяцев назад

    እንኳን ለልጅሽ ተረፍሽላት! እንኳንም ለመኖር ሁለተኛ እድል ተሰጠሽ፤ መኖር ደስ ይላል እንኳን ተረፍሽ! የሆነው ሁሉ ሙሉነትሽን አያጎድለውም። የትኛውም አካል ጉዳት ማንኛውም ሰው ላይ በየትኛውም አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፤ ይኼን ሀቅ መቀበሉ ህይወትን ቀላል ያደርጋታል። ማህበረሰባችን ያለውን የተዛባ አመለካከትም ከቁብ አትቁጠሪው። በርቺ ውዲቷ!

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ አቅም አለሽ ገና እግዚያብሄር ይህርዳሻክ ደግሞም ያስገርምሻል

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад +1

    እንካን እግዚአብሔር የማረሽ የደረስብ ከባድ ሞት ነበር እግዚአብሔር 2 ጊዜ መኖር እድል ስለስጠ እግዚአብሔር አመስግኚ ቤተስቦች እግዚአብሔ ያኑርልሽሽሽ

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 Год назад +3

    አይዞሸ ጀግኒት ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤❤❤

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Год назад +1

    እህቴ አች በጣም ጀግናነሽ እኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ጠካራ ነሽ በርች ለሌሎች አራያ ነሽ በእውነት እራሴን እድፈትሽ አድርገሽኛል ክበሪልኝ ጨርሶ ይማርሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Год назад

    አሁንም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ውበት ሞገስ ሆኖሻል ምህረትን አርጎልሽ እድሜ ስለጨመረልሽ ክብርሁሉ ለእየሱስ ይሁን ።

  • @feven1919
    @feven1919 Год назад +4

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ያ ከባዱ ጊዜም አልፎልሻል

  • @user-lq6cn3er5o
    @user-lq6cn3er5o Год назад +4

    ትረፍ ያላት ነብሥ አይዞሽ እማኮ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад

    ወላሂ. አብሽሪይ እኔም እዳቺይ ቆጂየ እህት አለችኝ አይኖዋ. በልጂነቶዋ አታአ. ጀግና በጣም ጎበዝ ቆጂይየናት ግን አግብታ የሁለት ልጆች እናት ሁናለች ግን ለምንእደሰው ለምን አረባገር አልሄድኩም ብላ ትነድባለች እኔደሞ. አመስግኝ እህቴየ ምንም አልጎደለብሽ እላትአለሁ

  • @menberegetachew8620
    @menberegetachew8620 Год назад

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት እውነት እኔ አጠነከርሽኝ ትንሽ ጤና መታወክ ደርሶብኝ አንችን ሳይ ተጽናናው ጽናትሽ ሰውን ያበረታል

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Год назад +7

    alhamdulillah you are alive and saved for your daughter.

  • @tsehayemikre5803
    @tsehayemikre5803 Год назад +3

    መስዬ የዛሬዋ እንግዳሽ በጣም ትለያለች

  • @lemlemdejene2231
    @lemlemdejene2231 Год назад +1

    ቃላት አጣሁ በምን ቋንቋ ላመስግኘው?እግዚአብሔር ይመስገን!በርቺ በርቺ!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +2

    ተባብረን ፀጉር ቤት በከፈትንላት አዋተን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад

    በፈተና የሚፀና እሱ ምስጉን ነው፣
    ዳግማዊ በቀለ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ፤ እግዚአብሄር የሰጠሽ ዕምነትና ፅናት የሚደንቅ ነው፣
    በርቺ፣ ቤተሰቦችሽ በጣም ጥሩ ናቸው፣ ልጅሽን አግዚአብሄር ያሳድግልሽ
    የግል ስራሽን እንደምትጀምሪ ተስፋ አደርጋለሁ፣
    ዳጊዬ እግዚአብሄር በረዳሽ መጠን ሙሉ ምርመራ አድርጊ ፣ ያለሽበትን የጤና ሁኔታ ከእግዚአብሄር ጋር ብታውቂ መልካም ይመስለኛል፣
    መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Год назад +2

    አይዞሽ ጀግኒት ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፈሽ ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ ሲል አቁሞሻል በአሁኑ ሁኔታሽ ደስ የተሰኘሽው ያተረፈሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺጋ ስላለ ነው ። ጥንካሬሽ ለእኛ ብርታት እንድትሆኚ አድርጎናል ። ያሰብሽው ይሳካ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ። በንጹሃን ላይ ይሄን ግፍ ያደረገውን እግዚአብሔር ይፍረድበት ። ግፍ የሰራ የሰራውን የስርራውን ያገኛል

  • @wedneshdissasa2556
    @wedneshdissasa2556 Год назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ተመስገን ነው እነዚያ የተፀየፉሽ ሰዎች የአይምሮ በሽተኞች ናቸው አንቺ ይሄ ሁሉ ደርሶብሽ እንዴት እንደምታሪ አልገባሽም መልክሽ ብቻ አይደለም ጭንቅላትሽ በጣም የበሰለ ነው ወደፊትም ብዙ ነገር ልትሰሪ ትችያለሽ አይዞሽ ልጅሽን ማሳደግ አለብሽ እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው በርቺ ❤😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Год назад +1

    እግዚኦ። እንኳንም እግዚአብሄር በህይወት አተረፈሽ።

  • @yeneneshzeleke6101
    @yeneneshzeleke6101 Год назад +1

    እህቴ እግዚአብሄር እንኳን አተረፈሽ በርቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ

  • @kokobess243
    @kokobess243 Год назад +1

    እንኳን ነፍስሺ ተረፍ የእግዚአብሔር ለለዉ ነዉ የሆነዉ የኔ ጀግና

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад

    በጣም ጠንካራ ልጂነሽ እማ ❤❤❤❤❤

  • @senayt1822
    @senayt1822 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ እመኝኝ ጥሩ ቦታ ትደርሻለሽ ካለሽበት ደረጃ ከፍ ትያለሽ ለምን እንደሆነ ታውቂለሽ እግዚአብሔር አንችጋር ነው ቤተሰብ ማለት ሃገር ማለት ሁለቱ ለሂወትሽ ትልቅ መሰረት ናቸው አይዞሾ እንዳልሽ አይዞችሁ ብለሽ የምታፅናኚ ጀግና ነሽ ከሌለኝ ነገር ይልቅ ያለኝ ነገር ይበልጣል አንዳንዴ የኛ ያልሆነውን ይወስዳል ለምን ከዛ የበለጠ ስለሚሰጠን ተመስገን የኔ ጌታ❤

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ አተረፈሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Год назад +1

    😢ወይኔ እኔ ፊቴላይ ማዲያት ወጣብኝ ብዬ ሰዎች ከሚሰበሰቡበት ቦታ እራሴን አግልያለሁ የአንቺ ግን ይገርማል ፣ፈጣሪዬን ምን ያህል አሳዘንኩት ግን 😢 ውድ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ !!❤❤❤

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Год назад +3

    የኔ እህት እኳን አተረፈሽ ላቺ ጓደኛ ባዳ ነው ለልጅሽ ኑሪላት❤🎉

  • @yeti2828
    @yeti2828 Год назад +3

    እንኳንም ለልጅሽ ኖርሽላት አይዞሽ በርቺ

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Год назад

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ይሆናል እግዚአብሔር ላይ ተደገፊ እሱ መቼም አይጥልም አይሰለችም

  • @emuyetilahun6068
    @emuyetilahun6068 Год назад

    ጵናታ የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድስሽ እህት አለም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን 🙏🙏🙏 እንኳን ሕይወትሽ ተረፈ ሌሎችም ጭምር

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад

    የኔናት እኳኘን ለዚአበቃሸ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 Год назад +2

    ተመስገን ቸሩ መዳኒአለም ምን ይሳነዋል

  • @GoogglePlayy-yn8vb
    @GoogglePlayy-yn8vb Год назад +1

    ዳጊ የኔ እህቴ ጎበዝ ነሽ ሁሉንም አፈሻል እንዳቺ ጀግና እህት ስላለኝ ደስተኛ ነኝ

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i 4 месяца назад

    እናቴ የሰባትአመት ልጅሁና ሰዉባመጣዉ ቦብ እጆን አይኖን ተመታ 😢ሰድባቸዉ ከሰዉእኩል እያሉ ያሸማቁናለ እህት ወንድም ዘመድ አዝማዱ ከመሳደብ አይቆጠቡም ፈጣሪ ይፈረድ😢😢😢

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዚህ አበቃሽ ጀግኒት ነሽ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +1

    ❤❤❤እግዚያብሄር ከንችጋር ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Год назад

    እህቴ አይዞሽ አንች ጠንካራ ነሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +1

    ጠካራ ጀግና ሴትነሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ምንገድ አለው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር በሕይወት አተረፈሽ ለልጅሽ መኖርሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው እኛ ሰዎች ስንባል ግን ይገርመኛል አንድን ሰው በጤናው ጊዜ አብረን ሆይ ሆይ እንልና የሆነ ችግር ሲደርስበት ደሞ ከአጠገቡ እንሸሻለን እንደዚህ አይነት ነገር መሆን የለበትም እኛንም ምን እንደምገጥመን አናውቅም እህቴ በእውነት አንቺ ጠንካራና ጀግና ነሽ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @yohanesshimales4468
    @yohanesshimales4468 Год назад

    We proud of sister dagm we all know that ur strong starting from child hood

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @serkalemkifle
    @serkalemkifle Год назад

    እንኳንእግዚያብሄር ይህቺንቀንእንድታዪአደረገሽእግዚያነሄርይመስገን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Год назад +2

    የኔቆጆ አሁንም ቆጆነሽ እኔካች ብዙተምሪአለሁ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Год назад

    መሥዬ እንዴት ሰነበሽልኝ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ልክ ብለሻል እውነት ብለሻል ስታምሪ ሲኖርሽ ነው ሰው ሚፈልግሽ ሚገርመው ያደጋው አይነት ይለያይ እንጂ በኔም ደርሶብኛል ብቻዬን ስተክዝ እናቴ ትዘፍንልኝ ነበር መታሰሩን ታሰር ነገ ትፈታለህ ወዳጅና ጠላት ትለይበታለ መታሙም ታመም ትማርበታለክ/ ታመሰግናለክ እያለች ታበረታ ነበር በርቺ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад

    እንኳን እግዛብሄር አተርፈሽ 🙏

  • @MariyAap-lh5ee
    @MariyAap-lh5ee Год назад +1

    እንደው የኔ እት መላአኩዉ ቅድስ ገብረኤል በዋአዜማአው አትርፎሻአል ውነት ቅድስ ገብረኤል 3 እፃአናአቶችን ከሳአት ያአወጣአው መላአኩዉ ቅድስ ገብረኤል እራአሱን ባአንቺ ምስክር ነት ታአምሩን ገለፀ የልጅሽ አምላአክ አወጣአሽ ተመዝጌን በይ ቀኑን አክብሪ።

  • @samerass4680
    @samerass4680 Год назад

    ጀግና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 Месяц назад

    እግዚአብሔር እንኳንም አተረፈሽ እንኳንም ድጋሚ የመኖር እድል ስጠሽ

  • @saeedhussen6224
    @saeedhussen6224 Год назад

    An iron lady. Appreciate your strength. Wish you every success you may dream to have. God bless you and your family. Dear, young lady.

  • @AlemAmsalu-fe6yp
    @AlemAmsalu-fe6yp Год назад

    ጀግና ነሽ አይዝወሽ መጠንከር አለብሽ
    እግዚአብሔር ምክንያት አለው

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Год назад

    ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ እህቴ ❤❤❤

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Год назад

    እግዚአብሔር አሁንም ካችጋር ይሁን ::

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад

    ፈጥሪ ይጠብቃት እመቤቴ አይነሺን ታብረው ፈጥሪ አይናሺን ይብረው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +2

    አይተን ስንጨርስ አስተያየት ብንፅፍ መልካም ነው። ችኮላችሁ ይገርመኛል

  • @betigeda7693
    @betigeda7693 Год назад

    በርቺ አሁንም ጌታ ይረዳሻል

  • @BeziBe
    @BeziBe Год назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ አሁንም

  • @tgze2435
    @tgze2435 Год назад +1

    እንኮን ፈጣሪ አተረፈሽ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Год назад +4

    God is great 🙏🙏🙏

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Год назад

    Yena konjo enqan kidusi Geberale bewazemawo aterfesh. Egzabehare hilmeshne yasakalesh. Yerdash.❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Год назад

    እንኳን አላህ አተረፈሽ ያለእናት ህወት ጎዶሎነች

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад +1

    እንካን እግዚያብሔር አተረፈሽ እህት

  • @Absalat700
    @Absalat700 Год назад

    Yeny konjo batam jagen nash LANY tasfa new yehunshegn egzhabaher zamensh lijesh yeberk ❤❤❤

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Год назад

    እንኳን ለልጅሽ እግዚያብሔር አተረፈሽ