Ethiopia - ‘’ጦሩን ማንም አያዘውም’’ ደብረጺዮን፣ በሶማሊያ ተቃዋሚዎች እየታጠቁ ነው፣ ጂቡቲን ያስደነገጠው የኢትዮጵያውያ ውሳኔ፣ ስለ ጂጂ የተሰማው
HTML-код
- Опубликовано: 24 сен 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እስኪ አብዛኛውን ዜና አተ አቅርብ በጣም ነው ምወድህ ማርያምን ❤❤❤❤
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
በጀግናውና ቆራጡ መሪ በአብያችን የሚመራው የአፍሪካ ታላቅ ሠራዊታችን ያላንዳች ጥርጥር ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ድባቅ በመምተታት ታላቅና አስደናቂ ድል እንደሚቀዳጅ ቅንጣት ታክል አንጠራጠርም ።
ቀሽም
😅
@@MakiM-wc1xi በተግባር ታየውና ያኔ ቀሺሙ ማን እንደሆነ እንመሰክራለን ።
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤❤
እነዚህ በሁለት መካፈል አላማ ከሆነ የራሳቸውን 7በት እየቆጠሩ መዉሰድ
ጉራ ብቻ ከምነፉ
ውይኔ! ትግራይ!
ዶክተር እጅጋየሁ በል
King le ❤❤❤❤
Do you mean 8 million liters or just 8 liters?
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
ለአንዲት ተራ አዝማሪ ይህን ያህል ማውራት ስራ ፈትነት ነው :
ከእውቀት የራቀ ሃሳብ
ድል ለፋኖ
አይ ደፂ፣ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ።እንዲሉ ፣ጌች በመንግስት የተሰጠውን ስልጣን በወጉ መጠቀም ስላልቻለ እነ ደፂ ጦር ማዘዝ አትችልም እያሉ ያፌዙበታል Dtion😅is right ,because getachew cant manage his position properly.
ጅጅጅዬ ምን ሆነች
ፈሳሙ ፋኖ ጫካ ተደብቆ ይፎክራል 😂
እረ አባትህ ብሩሀሩ ጅላ ነው ጀግና ጥንብ ጋላ 😂 ሁለት አመት አለፈህ አድ ክልል ላይ ፋይዳ ሳታመጡ አህያ ኦሮሞ
Inanite sewoch amo'achihal.
ሠላምን የሚነሳ ደ/ር ደብረጽዮን ስለሆነ ማረፊያ ቤት (እስር ቤት) ማስገባት ነዉ።
መዝሙር 46
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።
² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም።
The entity which allocated the budget can over see all the activities performed .The same is true for interim-government led by Ato Getachew Reda. Debretsion must know the ABC of governance before he became the political leader .
Army without command and leader cannot exist. Taking the condition in to consideration, the transitional govt. led by Getachew Reda should play it's role to the extent of taking measure on other groups undermining the government.
bravo fanooooooo
ምድነው ድምጥህ
P
Feta feta
1
ኢትዮጽያን አሑን የሚያዋጣት የውስጥ ችግሯን በውይይትና ድርድር ፈታ :ከቻለች የአሠብ ወደብን ሕጋዊ በሖነ መልኩ ካልሖነም በሐይልና በጉልበትም ቢሖን ማሥመለሥና መጠቀም መቻል አለባት።ካልሖነ ግን አሑን ባለው የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት ነገሮች በዚሕ ሑኔታ መቀጠል የሚችሉ አይመሥልም።ቢቆይም በመጨረሻ የሚሖነው ይሔ ይመሥለኛል።