🟣በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 28

  • @MadenaAbdullah
    @MadenaAbdullah 21 день назад +3

    የኔ አሰትዋይ እህት ላይ ሸር አሪግሻልሁ ጥክሬ የኔወድ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  20 дней назад

      ምስጋናዬ ከልብ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @MisirIove
    @MisirIove 20 дней назад +2

    ጎበዝ ነሽ በእዉነት ተባረኪ አቦ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  20 дней назад

      አመስግናለው የኔ ቆንጆ 🙏😍

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 22 дня назад +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 22 дня назад +2

    ሀሊማየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  20 дней назад

      አመስግናለው የኔ ውድ 🙏😍😍😍

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 22 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 22 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 22 дня назад +2

    🌹🌹🌹🙏

  • @መሙመሙ
    @መሙመሙ 19 дней назад +1

    አህለን የምወድሽ እንኮሰላም መጣሽ ዛሬ ህልሜ አብራኝ እምሰራልጅ አሰሬየ ሁለት ሽብር አርጌልሻለሁ ተግድህ ሁለትሽብር ነው ደሞዝሽ ይላታል እባክሽ በኮሜት ፍችልሽ ሊክ አትላኪልኝ ሁሉንም አይቸዋለሁ ቪዶሽን🎉🎉🎉❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  17 дней назад

      ፈጣሪ ይውደድሽ 🥰🥰🥰😘
      * ለስራህ እውቅና: ምናልባት በስራህ ላይ በጣም ጥሩ ስትሰራ እንደሆነ እና ይህንን እውቅና እንደምትፈልግ ሊያሳይ ይችላል።
      * የገንዘብ ደህንነት: ደሞዝ መጨመር ብዙውን ጊዜ የገንዘብ ደህንነት እና በራስ መተማመን ጋር ይያያዛል።
      * የግል እድገት: ይህ ህልም በአጠቃላይ በህይወትህ ውስጥ ወደፊት ለመራመድ እና ለመሻሻል ያለህን ፍላጎት ሊያንፀባርቅ ይችላል።

  • @LobabaHasen
    @LobabaHasen 20 дней назад +1

    ሽኩሪን ውዴ አመሠግናለው የህልሜ ቱርጉም አግይቻለው ስልክቁጥሬን ከሰጠሁት ሰውዬ በስተቀር ??? ????

  • @RhDu-b8d
    @RhDu-b8d 22 дня назад +2

    መጀመሪያንኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 22 дня назад +1

      😅😅😅 እኔ እቀድምሻለሁ

    • @RhDu-b8d
      @RhDu-b8d 22 дня назад +1

      @Zinab-co2ix አትይኝምኪኪኪኪ

  • @Naniya-v7x
    @Naniya-v7x 17 дней назад

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ መንገድ ላይ በጣም ብዙ በጎች አየሁ ከበጎቹ መሀል አንዷ እየወለደች ነዉ ሰዉ ከቦ ያያል የሚያምር ግልገል ወለደች አላገባሁም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  15 дней назад +1

      * አዲስ ጅምር: ግልገል መወለድ አዲስ ጅምርን እና እድገትን ይወክላል። በህይወትህ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ሊጀምር ይችላል። ይህ አዲስ ፕሮጀክት፣ አዲስ ግንኙነት ወይም አዲስ አመለካከት ሊሆን ይችላል።
      * ፈጠራ: ግልገል መወለድ ፈጠራን እና አዲስ ሀሳቦችን መወለድን ይወክላል። በአእምሮህ ውስጥ አዲስ ሀሳቦች እያበቁ ሊሆን ይችላል ወይም አዲስ ችሎታ እያዳበርክ ሊሆን ይችላል።
      * እድገት: ግልገል መወለድ እድገትን እና ለውጥን ይወክላል። በህይወትህ ውስጥ እያደግህ እና እየተለወጥክ ሊሆን ይችላል። ይህ ለተሻለ ለውጥ ሊሆን ይችላል።
      * ደስታ እና ተስፋ: ግልገል መወለድ ደስታን እና ተስፋን ይወክላል። በህይወትህ ውስጥ ደስተኛ ጊዜዎች እየመጡ ሊሆን ይችላል ወይም ለወደፊት ተስፋ እያደረግህ ሊሆን ይችላል።

    • @Naniya-v7x
      @Naniya-v7x 15 дней назад

      @HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ዉዴ 🙏

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 22 дня назад

    በህልሜ ፍቅረኛየ ወንድሙ ቤት የደስታ ድግስ ተደግሶ ጠርተውኘ ይመስለኛል ሂጄ የገባሁት ኩሽናቸው ነው የወንድሙ ሚስት ሻይ እና ሶስት ጣፈጭ በነጭ ስሀን ትሰጠኛለች ተቀበልኳት አያቴም ትመጣና የተቆላ ለውዝ ፍሬሽ ትሰጠኛለች እዛው ህልም ላይ ደሞ ውሀ ልቀዳ አየሁ ምድነው ውዷ ካስቸገርኩሽ ይቅርታ በጣም ህልም አያለሁ በሂወቴ ያለውን ሁሉ ያሳየኛል

  • @ساره-س7ث4ق
    @ساره-س7ث4ق 22 дня назад

    ሰላም እህቴየ ህልማችን ብምገባ ሰለምትፈትልን እጅግ እናመሰግናለን እኔየ ዶም የድሮ ፊቅረኛየ በህልም ስልክ እያወራ ይመስለኛል ከዛ ሳየው ቀንተሽ ነው ይለኛል እኔየዶም ምን ያስቀናኛል ተለያይተናልኮ እልዋለሁ ከዛ እሱ ይስቀኛል ከዝ ዶም እኔየ እየተራመድኩ እያለሁ ተከትሎኝ እጅ ልእጅ ተያይዘን ኣብረን ተራመድን ስውች ይመለኩትናል ኣላገባሁም እህቴየ ፊችልኝ😢

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  13 дней назад

      እኔም አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
      ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=y2HvBpKFyCSYERxv

  • @HawaAdem-yq7un
    @HawaAdem-yq7un 22 дня назад

    አሰላም አሊከም ሀሊማ በአላህ ፍችልኝ ጥቁር አባየ ከነ ኒቃቡ ለብሽ ቦርሳም ይዣለሁ እና እናቴ ትመስለኛለች ከበት ሊንወጣ የመስለኛል እና ከተለያየ ቤት እንውጣና አንድ በር ላይ እንገናኛለን በጣም ደስተኛ ነበርን እበሩላይ ሊፍት አለ ሊፍቱ በቁልፍ ይመስለኛል የሚከፈተው ቁልፉን አንስታ እናቴ ትከፍተዋለች ከዛ እገባለን ከገባን በሆላ ሁለት ሴቶች ይመስሉኛል አዶ ትወጣለች አዶ እዛ እኛ ጋ ናት እሶም አባያ ከነ ኒቃቡ ነው የለበሰችው እኔ ደግሞ በሊፍቱ መስታወት ልብሴን ሳይ በጣም ያምራል ፍችልኝ በአላህ እዳታልፍኝ

    • @HawaAdem-yq7un
      @HawaAdem-yq7un 22 дня назад

      ሴትዪዋን አላቃትም እኔ የተፍታሁ ነኝ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 22 дня назад

    ውደ ቅቤ ማጠር ምድነው ሁለተየ አየሁ እድሁም የቅቤ ነጋዴ አየሁ ባለትዳርነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  13 дней назад

      ruclips.net/video/FyNmxQXR4UU/видео.htmlsi=QGyBh--SZEchQuom

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 22 дня назад

    በህልም በግ ማረድ ምንድነው ነጭ በግ ብዙ ሊጥ በእግሬ እያቦካዉ ነበር ባለ ትዳር ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  13 дней назад

      ruclips.net/video/mYqZkQ2JOJQ/видео.htmlsi=z2oHES0lFUxx5Pjf