ያንተ እና የምታደንቀው ሰው ልዩነታችሁ! || Manyazewal Eshetu Motivation

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 93

  • @TiruB
    @TiruB 2 года назад +20

    በጣም ትክክል ለእውነት የሚኖር ሰው ሞት አያስፈራውም ማኔ የኔ ምርጥ እውነት ያለምንም ጥርጥር በቀን ሶስት ቪድወ እሰማለሁ እንደምቀየር አምናለሁ በቃ አድናቂህ ነኝ ነገ ሌላ ቀን ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +12

    ከምንም በፊት እግዚአብሔርን ብናስቀድም ፍርሃት የለ ጭንቀት የለ ሙሉ ልባችን ቢያምን ጥሩ ነበር ማኔ ምርጥ እውቀትህ ከላይ ጭምር ነው ተባረክ ብሮ❤❤

    • @amharaFano2123
      @amharaFano2123 2 года назад

      ruclips.net/video/p7KDrMj5vKM/видео.html

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 года назад +14

    ሞትን እፈራለው ስል የምፈራበት ምክንያት የ ፈጣሪን ቅጣት ፍራቻ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ሞትን አልፈራም ይቺ አለም ከንቱ መሆኑዋን ያመንኩት እናቴንም አባቴንም ገና በ 11አመቴ በ 1ወር ውስጥ ሳጣቸው ነው ከዛ ቡሃላ ያሳለፍኩትን የልጅነት ከባድ እና መከራ የበዛበት ሂዎት እኔ እና አላህ እናውቀዋለን ከዛ ቡሃላ ከሞተ ሰው ይልቅ በአካል ኖሮ ሰው ሲታመም ወይ ሲጎዳ አዝናለው እንጂ ሞት ምንም አይመስለኝም በሴኮንድ ውስጥ እንደሚመጣ አምኛለው✌🏻

    • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
      @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 года назад +3

      የኔ ብርቱ አይዞሽ እማ ጨምሮ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ 🙏ህመምሽ ተሰማኝ 🥺

    • @hayatbesher7221
      @hayatbesher7221 2 года назад +1

      Yeni konjo

    • @nuale23
      @nuale23 2 года назад

      ጠንካራ ነሽ ማማዬ

    • @muhammedmuhammed8374
      @muhammedmuhammed8374 2 года назад

      አይዞሽ እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እነሱንም ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 года назад +11

    ❤"ነገ ደስ የሚል ሁኔታ ይታየኛል ህይወቴ ያማረ የደመቀ እንደሚሆን አምናለሁ ወንድሜ ❤ጌታ❤አብዝቶ ይባርክህ❤

    • @onlyfootball5784
      @onlyfootball5784 2 года назад

      ************************************************************************************************************************

    • @unknown-pu8fg
      @unknown-pu8fg 2 года назад

      Amaric 👍

  • @havendemeke6949
    @havendemeke6949 2 года назад +2

    ማኒ በጣም ነው የማደንቅህ አንተ የምታደንቃቸውን ሰወችን አያለሁ እንደምቀየረ አምናለሁ በተለይ ምን ያክል እምነታችን ላይ ጠንካራ እንድንሆን የምትገልፅበት መንገድ በጣምምምምም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የማደንቀው

  • @keres5182
    @keres5182 2 года назад +6

    በጣም የተማርኩብክ ሰዉ ነኝ ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ

    • @abdusemed1204
      @abdusemed1204 2 года назад

      የተማርሺውን አተግበረሺዋል ?

    • @keres5182
      @keres5182 2 года назад

      @@abdusemed1204 በትክክል

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 2 года назад

    ያአንተልጅ,ነገር,አደራ,ምርጥ,አራዳነህ,ወላሂ,ትመቸኛለህ,ወላሂ,እራስህንነህ,

  • @dagiteklu5574
    @dagiteklu5574 2 года назад +3

    Wow luv u man bertalen👌♥️♥️

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 года назад

    Tebarek 🙏❤️

  • @millionalemayehu9679
    @millionalemayehu9679 2 года назад +5

    ፍቅር የሆነ ፈጣሪ ምንም ሐጢያት ሳይኖርበት ይቅርታ ካለ እኛ የሀጢያት መከማቻ የሆንን ሁሉ ይቅር ማለት ለምን ከበደን !!!!!!!????

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 2 года назад

    Selam Selam enet neh Des yelal gobez neh yemer temechegnaleh betam Des yelal ewenet wooowwwww ❤️❤️❤️❤️😍😘😘

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 2 года назад

    እውነት ነው ይቅርታ ፍቅር ሰላም ኃይል ማንነትን የምናገኝበት ነው እኔ በሕይወቴ የተማርኩት ነው ተበድዬ ተከፍቼ ይቅርታ ብዬ ሁሉንም ረስቻለሁ የእውነት ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
    አንተን የሚሰማ በእውነት ይጠቀማል

  • @hawariyaw7408
    @hawariyaw7408 2 года назад +1

    manyazewal eshetu you ae amazing keep up the good work.

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад

    ዘመንኸ ይባረክ ማኔ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +1

    We love you my brother 🙏🏻😘👏💕

  • @ysakshewaye6408
    @ysakshewaye6408 2 года назад

    Mane you are specially talented person , I have repeatedly thought that why not our Ethiopian leaders act or see or follow your philosophy????? either they might have been cooked their bread betterly or make us live safe!!!

  • @feyselmohammed8008
    @feyselmohammed8008 2 года назад +1

    ሰው ነግሮኛል ከሚለው ይልቅ ቁርአንን ብታነብ ይሻላል ብዬ እስባለሁ። ማኔ በርታ አመሰግንሃለሁ

  • @teferitsegaye2930
    @teferitsegaye2930 2 года назад

    "mane betam new makebrih mitamnew amlak hulem kegonih yihun

  • @موسىموسى-و8ح9ث
    @موسىموسى-و8ح9ث 2 года назад +1

    "ማንያዘዋል እሸቱ ምርጥ ሰው ፡ከተኛሁበት ሰለቀሰቀሰከኝ እጂግ በጣም ነው የማመሰግንህ አሁን ያንተን ቪዶዎች በቀን ያለማጋነን 5 እና ሰዲሰት ቪዶዎችን ሳላይ መዋል አልችልም በሰሜት በፍቅር ነው የምከታተልህ ምክንያቱም ሁሉም ጠቃሚ ሆነው ሰላገኘኋቸው

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    Ewenet new tebarke eshiiii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 2 года назад

    በትክክል ታድለክ የተሰጠክ ጥበብ እረቂቅ ነው

  • @mekitendale7243
    @mekitendale7243 2 года назад

    Thanks bro 🙏🙏❤

  • @haimiyonelateta6953
    @haimiyonelateta6953 2 года назад

    manye yene Astemari btam tanekakagnalh

  • @Msmhhyr
    @Msmhhyr Год назад

    Yih sew yebilitsegina wongel sebaki new.

  • @UmairKhan-pf7rt
    @UmairKhan-pf7rt 2 года назад

    Mana yena gegina betam enesgenaen Berta

  • @fitsumhelina
    @fitsumhelina 2 года назад +1

    ስለ እጣፈንታ እና ስለ እድል በነዚህ ዙሪያ ያለህን አስተሳሰብ ብታጋራን ።

  • @merhawiberhe4462
    @merhawiberhe4462 2 года назад

    Am from Canada u right bro gobez

  • @bezibariyaye2933
    @bezibariyaye2933 2 года назад

    ይቅር ማለት እችል ይሆናል መርሳት ግን አልችልም

  • @helinatsegaye5731
    @helinatsegaye5731 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ አቦ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 2 года назад

    ማኔ ሂወቴን ቀየርከው ባንደበትህ ከስደት ለሀገሬ ያብቃኝና ያንተን ሴሚናር ለመከታተል ፍላጎት አለኝ በጣም አመሰግናለሁ ዘወትር ዩቱዩብ ላይ እከታተልሀለው

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 2 года назад +1

    የኔመምህር😘

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    Sewdhe emebetn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏EGZIABHER yestelen

  • @netsanettowlde2395
    @netsanettowlde2395 2 года назад

    የጪቀቴ መዳህኔት እኳን በሰላም መጣህ🙏

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤️

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 2 года назад

    berta broooo

  • @Abreham7
    @Abreham7 2 года назад

    Enamesegnalen mane

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 года назад

    Bexam emesegnalen

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 года назад

    በርታልን ወድሜ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад +1

    ማኔ ድሮ አትመቸኝም ነበር አሁን ግን አንደኛዬ ነክ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 года назад +1

      ለምን. አይመቺሺም?!! አሁን ምን ስለሆነ ነዉ የሚመቺሺ ????በጣም ጀግና ልጂ ነዉ በራሱ ጥረት ያደገ እራሱን ፈልጎ ያገኘ ድሮም ማን ያዘዋል ነዉ ዛሬም ማን ያዘዋል ነዉ።

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 2 года назад +1

      እይታ ለመሳብ ፈልገሽ ካልሆነ በስተቀር መጀመሪያ ገና ሲጀምር ሚዲያ ላይ ሲዎጣ ጀምሮ አውቀዋለው ሚያስተላልፈው መልክት ሃሳቦቹ እያደጉ እና የተለያዩ እየሆኑ ይቀርባሉ እንጂ ድሮም አሁንም ሚያስተላልፈው እኛን ሚጠቅም መልክት ነው ታዲያ ማይመችበት ምክንያትሽ ምንሊሆን ነው ?🤷🏻‍♀️🤦🏻

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 года назад +1

      @@halapiyartube7229 ትክክል ማማየ

  • @Mohammedyimer-r4y
    @Mohammedyimer-r4y 2 года назад

    እኔ ሞትን አልፈራም ምክንያቱም እደማይቀር አዉቃለሁ ቴኪዉ ብሮየአሪፍ ትምህርት እኔምእማዉቀዉንባገኚሁት አጋጣሚ ተናግሬ አስተምሬ አልፈለሁኚ ግን ምን አዉቃ አዉኩኚ ብላ ነዉአዲበሺተቀመጪ ትላት ተነስተሺ አቺ እኔን ልታስተምሪ ነዉ ይሉኛለ እኔአልሰማቸዉም እልቤ ዉስጥ ያለዉ ማንነት እልቤ ዉስጥያለዉ ሀይል ጥንካሬ ከፈጣሪ ጋር ያለዉን ግንኚነት ስለማዉቅ በራሴ እተማመናለሁ አልሰማቸዉም አዲቀን ይፈልጉኚ ይሆናለ ብየአልፈቸዋለሁኚ እና ጥሩ ደረጃ ላይ ነኚ

  • @adey3941
    @adey3941 2 года назад

    Edme ena Tena yistk Bro

  • @keres5182
    @keres5182 2 года назад +1

    አደኛ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @hayatbesher7221
    @hayatbesher7221 2 года назад

    Perfect 😗

  • @melakea2671
    @melakea2671 2 года назад

    Zegi the way he talk is emitting

  • @nesynesi8431
    @nesynesi8431 2 года назад

    አንተ ማን ያዘዋል የሚትበል ልጅ ከልቤ ነዉ የሚነግረህ በዚህ ዘመዊብሰውት እንደገና

  • @edenaltaye
    @edenaltaye 2 года назад

    ምነው ሞትን ለሚፈሩት ትቶ ወደ እኔ በመጣ ያለፍርሃት አየጠበቅኩት ነበር።

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 2 года назад

    ለምሳሌ እኔ ዩቱብ ውስጥ ስገባ ያተ ፕሮግራሞች እና የኮሜድያን እሸቱ መለሰ ናቸው

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 2 года назад

    Ye donkey tube wedederu yet new akababiw pls meleselegn brooo 😍😍😍

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    Yo mama watching

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 года назад

    Thanks ber.

  • @Nanitube0825
    @Nanitube0825 2 года назад

    bro yemil sew ymechegnal

  • @sebahmohammed8611
    @sebahmohammed8611 2 года назад

    ❤❤❤

  • @hayatmurad7122
    @hayatmurad7122 2 года назад

    💜💜💜👏👏👏👏

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @danadd1544
    @danadd1544 2 года назад +2

    ኑ የመዳም ቅመሞች እስማ

  • @desutube1319
    @desutube1319 2 года назад

    🙏🙏❤👍

  • @mekidemekonen8523
    @mekidemekonen8523 2 года назад

    enamasagenalen

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    What's happening

  • @neimatube1
    @neimatube1 2 года назад

    ፍትህ ሰውድ አረብየ እስር ቤት የሉ ወገኖቸችን

  • @welotube463
    @welotube463 2 года назад +4

    ጥሩ ትምህርት ነው ኑ እንደማመር የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      እሽ እህቴ ነይከኔጋ እንደማመር

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 года назад

    ግልግል ነበራ

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    I used to tho

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 2 года назад

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    My mommy is 68 years old

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    Any amarcians

  • @estertafesa1898
    @estertafesa1898 2 года назад

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    Sup

  • @unknown-pu8fg
    @unknown-pu8fg 2 года назад

    Idk amaric

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 года назад

    *ሠላም ሠላም ውዶቸ እስኪ። 🇪🇹በቅንነት* *ፕሮፍይሌን🇪🇹 በመጨን ቤተሠብ ይሁኑኝ🇪🇹* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 года назад

    አበሳው