ሰበር ዜና - አስደሳች ዜና ባንዲራ ህገመንግስት የአመታት ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ ነው | መከላከያ ስለ አዲሱ መንግስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 432

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 года назад +73

    ~ Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼 !!
    አቢቾ መልካም የስራ ዘመን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +119

    ምርጥ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደሰ አለን ሀገራችን ሰላም ትሁን ለመሪያችን መልካም የሰራ ዘመን🇪🇹👏

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 года назад +1

      አሚንንንን

    • @tummeetujuuba1075
      @tummeetujuuba1075 3 года назад +1

      ብዙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አገር፡ለመረከብ ዝግጁ አልነበሩም ፡፡ አንዳንዶቹ የሕዝብ ይሁንታ ሣያገኙ የራሣቸዉን የሕልም መንግሥት አቋቁመናል ብለዉ ይቀባዥራሉ፡፡ ታዲያ ለእንዲህ ዓይነቶቹ አጉል ቅዠታሞች ምን አድርጉልኝ ብለህ ነዉ አገርህን አሣልፈህ የምትሠጠዉ ? ጌቾ መላሱ የጣዕር ወሬዉን ማስተጋባት መብቱ ነዉ ። አንድ ቀን በቅርቡ በአረቄ የደነደነ ምላሱን አንቆርጥለታለን ። እነርሱ የቅንጅትን ጣቶች እንቆርጣለን እያሉ ሲፎክሩ አልነበር ? ጌቾ ብድር በምድር ይሉሃል ይኸዉ ነዉ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 года назад

      አሚን

    • @emanaaa733
      @emanaaa733 3 года назад

      አሜንንንን

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 3 года назад

      amen 🙏 congratulations

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 3 года назад +34

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አገራችሁ የምትወዱ ስላምዋ የምትመኙ👍👍👍👌👌💚💚💛💛💚💕💖💗💘💘💎💪💪💪💪💪💪

  • @ayeleches1628
    @ayeleches1628 3 года назад +75

    አምላኬ ሆይ ለኢትዮጲያ ህዝብና ለአዲሱ የመግስት ተሿሚዎች መከራና ሠቆቃ የማናይበት የስራ ዘመን አድርግልን🙏🙏🙏

  • @ስልምለመድሃኒታለም
    @ስልምለመድሃኒታለም 3 года назад +29

    እሰይይይ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተርር አብይ እንኳን ደስስስ አለክ ምርጥ የ ኢትዮጵያዊ መሪ

  • @birhanebirhane1333
    @birhanebirhane1333 3 года назад +12

    ክልል እና የክልል ባንዲራ የማናይበትና ወደፈለግንበት የሃገራችን አከባቢ እንደፈለግን መንቀሳቀስ መኖር የምንችልበት እና የህዝቡ መከራ ስቃይ የሚቆምበት ዘመን ይሁንልን አንድ ባንዲራ አንድ ኢትዮጲያ አለቀ ፡፡ተረኝነትን ይቁም !!

  • @bf7767
    @bf7767 3 года назад +77

    ጌታ ሆይ ለተመርጡት ንፁህ ልብ የህዝብ ህመም የሚያማቸው መሳደድ መፈነቀል እርስ በርስ መከፍፈል በቃ የሚል ልብ ስጥልን ኢትዮጵያን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርገህ ጠብቅልን 💚💛❤

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 года назад +33

    ዶክተር አብይ አህመድ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ሠላም አማን ለናት ሀገራችን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @Sarina971
      @Sarina971 3 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 3 года назад

      amen 🙏 congratulations 🎊

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ ያረብ

  • @kukihabshawit7221
    @kukihabshawit7221 3 года назад +23

    ደስ ብሎኛል ሰላም ለአገራችን🙏

  • @jannathwondimu2686
    @jannathwondimu2686 3 года назад +2

    Congratulations doctor abey and have blesse life time for ethiopia 🇪🇹

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 года назад +29

    ገና ብዙ ህጎች ይሻሻላሉ ❤🙏🇪🇹

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 3 года назад +18

    አቡቹ መልካም የስራ ዘመን ቅን መሪ ከድንቅ ስራዎችህ ጋ ወደፊት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏💚💛♥

    • @betehabezabh9041
      @betehabezabh9041 3 года назад

      መልካም የሰራ ዘመን ነወ የሾመህ ጌታ የታመነ ነው ቃል ያለው ምን ግዜም ባለድልነው አሁንም ጥበቡን ሰላሙን ከፍታውን ፍቅሩን ያብዛል ህ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም አብዝቶ ይባርክህ አገርህን ያኮራህ ጀግና አንኳን ደሰ አለሽ ሀገሬ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለን አቤሎ

  • @bettybetty7039
    @bettybetty7039 3 года назад +2

    ጀግና መራችን እንካን ደሰአሎት መልካም ሰራዘማን ይህሁንል

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 3 года назад +46

    አብቹ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ሀገራችንን ከፍ እደምታረጋት ተስፋ አለኝ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @salamyonas9975
    @salamyonas9975 3 года назад +2

    እንኮን ደስ አለህ መሪዬ

  • @kachelid8337
    @kachelid8337 3 года назад +1

    I Love d.r Abiye Ahmed I love Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 3 года назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን። የቤሄር ባንዲራ ቢጠፋ ጥሩ ነው

  • @habeshanrecap
    @habeshanrecap 3 года назад +10

    በመጨረሻም ፈጣሪ ሰማን....ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Favor3
    @Favor3 3 года назад +1

    Congratulations

  • @ሰምንአየሐንአ
    @ሰምንአየሐንአ 3 года назад +1

    ኢትዮጵያአጠቃለእንኳደሰይረልችንን

  • @Gameworld-fx5sf
    @Gameworld-fx5sf 3 года назад +2

    💚💛♥ ኢትዮጵያ

  • @zedlove9231
    @zedlove9231 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለን 💚💛❤💚💛❤

    • @zedlove9231
      @zedlove9231 3 года назад

      ጌቾ ያልከው ሁሉ በአንተው ና ባተው ነው ወናፋ

  • @mahrtytube9396
    @mahrtytube9396 3 года назад +1

    ዓብያችን ኡንኳን ደስ አሉት🇪🇹🇪🇹

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 года назад +10

    መልካም የስራ አመት አብቹ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው💚💛❤

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 3 года назад +1

    አብያችን ተባረክልን

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 года назад +11

    ውዱ መሪያችን አብቹ እንኳንደስ ዓለህ መልካም
    የስራ ዘመን ይሁንልህ😍😘2014 አገራችን🇪🇹
    ሰላምና አንድነት የሚመጣበት ዘመን ይሁን♥🙏
    ኢትዮ አገራችን ትቅደም ጠላትዋ ይውደም ያረቢ☝

  • @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ
    @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ 3 года назад +6

    እንግዲህ ለተሾሙት ሁሉ መልካም የሚሰሩበት እግዚአብሔርንም የሚፈሩ እና ለሕዝብ የሚያገለግሉ እንዲሆን አማኑኤል ያድርግልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @rihanarihana3829
    @rihanarihana3829 3 года назад +1

    እልልልልል እንኳን ደስ አለህ አብቹዬ

  • @tytu1497
    @tytu1497 3 года назад +8

    ንጉሳችን እግዚአብሔር ነው ለኢትዮጵያ አብይን የላከላት ፈጣሪ ነው

  • @ያረብበረህመትህያአላህ

    እንካንደስአላህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ አይያችን

  • @bezanegash8964
    @bezanegash8964 3 года назад +1

    Egziabehr yemsegen 🙏

  • @basazinabdisa2056
    @basazinabdisa2056 3 года назад +2

    መልካም የስራ ዘመን ።

  • @betelove1798
    @betelove1798 3 года назад

    አብቹ የኛ ጀግና እንኳን ደስ አለክ ሺ አመት ምራን

  • @hayatsaid4877
    @hayatsaid4877 3 года назад

    መራቺን የኔጀግ እንኮን ደስ አለህ አደራ አገራችንን አደራህዝባቺንን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 года назад +8

    አዲስ መግስት ተመሰረተ ጥሩ አዲስ ባዲራ እና ደሞ በየ ክልሉ የሚሰሩ ባዲራወች መቅረት አለበት አዲት ኢትዮጵያ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 года назад

      እናንተ ልሙጡን ባንድራ ካልተዋችሁ የክልል ባንድራ አይቀርም

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 3 года назад

      @@sabontuwalloo4444 limutu eko tarikk alew laniem lenem. Ortodox atagenagnew esu lela new

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 3 года назад

      የክልል ባንዲራ ይቅር ማለት ብሄር ብሄረሰብ ይቅርና አንድ ልሙጡ ባንዲራ ይሆን ከሆነ ይገርማል ግን ለምን????

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 года назад

      @@bettybbc777 አላልኩም ግን ሁሉም እየተነሳ የክልል ባዲራ ይይዛል በዚህ መካከል መለያየት እየመጣ ነዉ ይህ ምን ይሉታል

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 года назад

      @@bettybbc777 አዎ የአማራ ህዝብ አስተሳሰብ አንድ መሆን ነው እሄ አስተሳሰብ ግን ዋጋ ያስከፍላል አንድ ያልሆነን ህዝብ አንድ ማድረግ አይቻልም ሁሉም ህዝብ በማንነቱ መከበር አለበት አንድ የሚባል ነገር የለም 84 ቤሄሮች ነን ልዩነታችን ውበታችን ነው

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 3 года назад +8

    የዘመኔ ጀግና እንኳን ደስ አለን አላችሁ ለወዳጅም ለጠላትም

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 3 года назад

    አብችሆ የኔ1ኛ ነህ ሺ አመት ንገሰ ፍጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን አገር አፍራሾችን ከምድረገፃ ያጥፋልን አሜን

  • @maru-dessie
    @maru-dessie 3 года назад +7

    አብቾ መልካም የሰራ ዘመን ኢትዮጲያየ መልካም ብልፅግና ይሁንልሸ 💚💛❤️

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +7

    አቤልታዬ💝 ባንዲራችንን እንዳትነኩ
    💚💛❤ ስንት ጀግኖች የወደቁላት 💚💛❤

    • @abdulmajidmusema9760
      @abdulmajidmusema9760 3 года назад

      @Brook haile No need to remove the star otherwise it will be just orthodox flag, and that does not represent me don't seek for a problem where it don't exists, live the flag alone

  • @ህልምናፍችው
    @ህልምናፍችው 3 года назад +19

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሰላም ለግሳቸው ከሴሬኞች ተንኮል ጠብቃት

  • @fenet7654
    @fenet7654 3 года назад

    Doctor Abiy enkuan des ale malkem yesira zemen ,fetari Ethiopian yetebikat

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +4

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ከቀይ ምጣፍ ወደ ቢጫ አድገናል

  • @እመብርሃንk
    @እመብርሃንk 3 года назад +10

    ኢትዮጴያዬ እንኮን ደስ አለሽ 💚💛❤

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 года назад +1

    እንኳ ደሰ አለህ አቢቾ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @rukiyaomarerukiyaumee3401
    @rukiyaomarerukiyaumee3401 3 года назад +4

    እንኳን ደስአላችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች👌🇪🇹💋💋ነብስ ይማር ጁንታ😐

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 года назад +37

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ ባእል አደርሳችሁ እምነታችሁን ማህተባችሁን አጥብቁ ሰብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ ሀገራችን ኢትዮ ሠላም ያርግልን

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 3 года назад +2

    ኡፍ እሰይ ተሳካ እልልልልልልል

  • @hubiabdu6086
    @hubiabdu6086 3 года назад

    ያረቢ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሪ ነህ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 3 года назад

    እመብርሀን ለአስራት ሀገርሽ መልካም ህሊና የመምራት አቅም መልካም ልቦን ማስተዋል ያለው መሪ እንዲሆን አቅም ብቃት ስነምግባርን አላብሽልን

  • @nigiibrahima2592
    @nigiibrahima2592 3 года назад

    እንኳን ደስ አለን ወደ ኢትዮጵያ አንድነት ሰላም ፍቅር ለህዝባችን

  • @selamtube4801
    @selamtube4801 3 года назад

    ኢትዮጵያ አገሬ ሰላም ይብዛ

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 3 года назад +4

    ጌቾ አዎ ዛሬ ንጉሳችንን በዙፋኑ ላይ አንግሰነዋል መልካም የመቃጠል ዘመን ይሁንልህ ላንተም ለጀሌዎችህም

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +2

    እምዬ ኢትዮጲያ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ደስ አላችሁ ብሩህ ዘመን አዲስ ምዕራፍ ለእናት ሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ አቤላ እናመሰግናለን

  • @qashtimucaashawa6921
    @qashtimucaashawa6921 3 года назад

    Congratulations Congratulations Congratulations Abichuu koo Bagaa gamade Abichuu Abichuu gotaa Ethiopia ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊✊

  • @xhaysem3998
    @xhaysem3998 3 года назад +4

    Congration 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 3 года назад +4

    እግዝአብሔር ምንም አይሳነውም አገራችንን የሚመሩትን ሁሉ ልቦናውን ይስጥልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቻን ይጠብቅ አሜን🙏💚💛❤

  • @selamarebaguguu1904
    @selamarebaguguu1904 3 года назад +1

    Congratulations Abichuu koo 🇪🇹💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የድንግልልጅ-ቈ5ወ
    @የድንግልልጅ-ቈ5ወ 3 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን እንኳን ደስ አለዎ ጠቅላልይ ሚኒስቴር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ እኛንም በስደት በአረብ ሀገር ያለነውንም እየጎበኙን ኢንባሲ ባሁን ሰአት አይዘጋም አስቡን ስንት በሽተኛ አለ ወደ ሀገር የሚገቡ ዛሬ ላይ ግን ኢንባሲ ሲዘጋ ምን እንደሚገጥመን ያውቃሉ እባክዎ ዶክተር አብይ እኛም ዜጋ ነን በሰው ሀገር እንዴት እንቅር ኢንባሲ ይከፈትልን እባክዎ እባክዎ እባክዎ ዶክተር አብይ

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 3 года назад +8

    እንኩዋን ደስ አለን ሰላማዊ የመንግስት ምስረታ ስለተፈጸመ!!! ጠቅላይ ሚኒስተራችን መልካም የስራ ዘመን ያድርግላቸው ዘንድ ጸሎታችን አይለያቸው፡፡ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @እመቤትሌልሰ
    @እመቤትሌልሰ 3 года назад

    እንኳን ዳስአሌይ አብችዬ ብራቦ

  • @betehabezabh9041
    @betehabezabh9041 3 года назад

    የሾመህ ጌታ የታመነ ነው ጥበቃውና ጥበቡን ከፍታውን ያብዛልህ

  • @bettybetina3758
    @bettybetina3758 3 года назад +1

    We Love uuu abechuee

  • @aloenta2447
    @aloenta2447 3 года назад

    ጌታ ሆይ ተመሰገን!
    P.m Dr abiy እንኳን ሰደ አለህ! መልካም የሰራ ዘመን
    ወገኖች እንኳን ደሰ አላችሁ!
    እግዝአብሔር ኢትዮጵያን የምጎበኝበት ጦሪን ግጭትን ሞትን...በቃ የምልበት ዓመት ይሁንልን!!
    ኡፉፉፉፉ ወገኖች የሀገሬ ሰላም እንደት እንደ ናፈቀኝ plz ሁላችን እንፀል እግዝአብሔር ለእምዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምና ፍቅር... Endiset!!

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን
    መሪያችን እንኳን ደስ አለህ
    እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 года назад +10

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ጀግናው መሪያችን 💚💛❤️😍ድል ለኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊታችን😍💚💛❤️🇪🇹🥰

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 года назад +1

      መልካም የሥራ ዘመን ለኢትዮጵያ ጥሩ ጊዜ ይሁንልን

  • @alemlebanon8448
    @alemlebanon8448 3 года назад

    አብቺ መልካም የስራ ዘመን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 3 года назад

    የረብ ሰላም አድርግልን የረብ መልካም ዘመን መልካም ስራ

  • @abirhamdemeke8062
    @abirhamdemeke8062 3 года назад +2

    ዋዋዋዋዋዋ‼️‼️ Congregations Abiy Aham

  • @eliasmalasa8442
    @eliasmalasa8442 3 года назад +2

    አማልክ ሆያ ታምስጌ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ ኮራት ይሳማል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ዛላልም እስኪ ዛላልም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባራክ 🇪🇹🇪🇹

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 3 года назад

    አብቾ ስልጣን ያዳብር በርታልን ጠላቶችህ ይውደሙ አይ ጌቾ ማን ተጠያቃው ለዚህ ችግር የዳረገን

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 года назад

    ድል ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ibrahimbabuk9775
    @ibrahimbabuk9775 3 года назад

    God bless Ethiopia 🇪🇹 congratulation our prime Minister Dr Abiy Ahmed.

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 года назад +26

    ሃገሬ ብረሃን በራልሽ እንኮን ደስ አላችሁ የሃገሬ ልጆች ከአንቹ ጋር ወደፊት እንጓዝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @wpletesilasie9303
    @wpletesilasie9303 3 года назад +2

    ህገ መንግስቱ ይቀየር ገዳይ ነው በተለይ የአማራን ህዝብ ጨርሷል ስለዚህ ህገ መንግስቱ ይቀየር የምትሉ

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 3 года назад

    ሠላም ኢትዮጵያ

  • @የማርም_ልጅ
    @የማርም_ልጅ 3 года назад +1

    ስላም፣ለሀገራች፣💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 года назад +11

    ከአሸባሪው ጁንታ ጋር ድርድር የሚባል ነገር የለም። ጁንታውን ቀብረን ከመቃብሩ ላይ ድንጋይ እንደረድራለን በዚህ ብቻ ነው የምንስማማው

  • @nswanawa635
    @nswanawa635 3 года назад

    ደስ ይላል

  • @samriauysara1897
    @samriauysara1897 3 года назад +1

    Congra yene jegina meri💞💞💞ethiopa lezelalem tinur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 3 года назад

    Congregation Abchu

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 3 года назад +2

    ሰላም ላገራችን ለምየ ኢትዮጲያ አብቾ መልካም የስራ ዘመን

  • @ዙዙየሑረልዓይንሱመያየድን

    አላህ ሆይ አተ ሀገራቺነን ሰላም አረግልን ሁሌም በዴስታን አጂ ክፉ አታስማን ዶክተር አብይ መልካም የስራ ዘምን ያርግልህ አላህ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሶፍያመከተ
    @ሶፍያመከተ 3 года назад +1

    እንክዋን ደስ አላቺሁ ኢትዮጲያዊያን

  • @adimassunagawo7861
    @adimassunagawo7861 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ ኢት/ያ

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 3 года назад

    Tank you able you are best ethiopian journalist fast information true news 👍 avery day

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 3 года назад

    የክልል ባንዲራ አንፈልግም ዘረኝነት እዳይጠፋ ያደረገው የክልል ባንዲራ ነው አንድ እደሌሎቹ ሀገሮች አንድ ባንዲራ ብቻ ይሁን ።

  • @Sarina971
    @Sarina971 3 года назад +1

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላሟን መልሥልን በቃ በለን

  • @estu29estu38
    @estu29estu38 3 года назад

    Wow ezebar yimesgn Ekuan dasi Yenya Jegena🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @ሓማል
    @ሓማል 3 года назад +1

    እድሜህ ይጠር አብይ🤑🤑🤑🤑

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 3 года назад +1

    እካን ደስስ አለሽ ሀገሬ እካን ደስ አለህ ዶክተር አብቹ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ይሁንላችሁ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 3 года назад

    የኔ ቅን መሪ በፍቅር እንጂ በጥላቻ የማያምን የኢትዮፒያን ጠላቶቺና ተቀናቃኞቺህን እግዛቢሄር ከምድረ ገፅ ላይ ያጥፋቸዉ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልህ የኔ ዠግና

  • @bettybetina3758
    @bettybetina3758 3 года назад

    We love uu abeye

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 года назад +1

    Abicheye melkam ysira zsben yenenlke melkamehu hhulu zeben Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @etaworku8060
    @etaworku8060 3 года назад +4

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ ..💚💛❤ የክልል ባንዲራ ቢነሳ ውሰጤ ነው ::

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    Enkuwan des alake D/r Abiy melkam ye sera zemen emanalawe egizabher ka ante gare yehune, selam la Ethiopia yehune

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 3 года назад

    ጠቅላያችን አላህ አገራችንን ካለችበት መከራ የምታወጣት ያድርግህ

  • @tariqwatariqwa6047
    @tariqwatariqwa6047 3 года назад

    ክርሰቶሰን እኔ አንጀቴን ይበላኛል ጠቅላይ ሚኒሰተራችን ፈጣሪ ይጠብቅክ