ሰበር ዜና - ከሶሪያ መሬት በታች አስደንጋጭ ጉድ ተገኘ ኢትዮጵያን ከመሬት በታች ወጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 304

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 День назад +52

    እኛ ስንጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል ።
    ተስፋ የቆረጡ እህት ወንድሞቻችን ለወገን አይን ያብቃችሁ ።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 День назад

      እውነት.ነው

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 2 дня назад +19

    ይገርማ ትረፍ ያላቸው ነፍሶች😢🙏ሀገራችንም እድህ አይነት ጉድ ስንት ይኖር ይሆን😢😢🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 дня назад +48

    አቤቱ ስንት አውሬ መንግሥት አለ ወገኖች ደስ አላቸው እናመሰግናለን አቤል

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 День назад +15

    እንደ ጨው የተበተኑ የሀገሬ ልጆች እንኳን ተወለዳችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ክብሩ ይስፋ 🎉

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 День назад

      አሜን! እንደ አሸዋ ነዉ የሚባለዉ። 🙏🙏🙏

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 дня назад +56

    አምላኬ ሆይ፦ስለምህረትህ ብቻ ተመስገንንን፡፡አሜን፣፣

  • @BeyenechBelete
    @BeyenechBelete 2 дня назад +38

    ወይኔ ወገኖቼ በየቦታው መከራ 😢እንኳን እግዚአብሔር ደርሰላችሁ የሀገሬ ልጆች
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዓለም ይሁን ሰላም አውለን

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 2 дня назад +19

    መዝሙር 38
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አቤቱ፥ በቍጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ።
    ² ፍላጾችህ ወግተውኛልና፥ እጅህንም አክብደህብኛልና።
    ³ ከቍጣህ የተነሣ ለሥጋዬ ጤና የለውም፤ ከኃጢአቴም የተነሣ ለአጥንቶቼ ሰላም የላቸውም።

  • @SaraDesta-m6g
    @SaraDesta-m6g 2 дня назад +21

    ሞተዋል ተብለው የተውናቸው እህቶቻችን ይገኙልናል

  • @makinmakin315
    @makinmakin315 2 дня назад +8

    አይ እኛ አበሾች በየቦታው አለን እንኳን ደስ አላችሁ እግዛብሔር ይዘገያል እንጂ ህዝቡን አይተውም ለፊሊስጤማዊያንም ይድረስላቸው

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 2 дня назад +17

    አላሁ አክበር ርዕሱ ያስደነግጣል ኸየሩን ያሰማን

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 2 дня назад +15

    አባ ጌታ ሆይ ወገኖቻችንን ታደግ 😢😢😢

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 2 дня назад +29

    ይህን እስር ቤት እኔ አውቀዋለሁ ታስሬ ነበር እንደድል ሁኖ ታምሜ ስጮህ አንድ ክርስቲያን ፓሊስ እረድቶኝ አገሬ አሳፈረኝ 😢😢😢

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 2 дня назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ///

  • @abdukeyru
    @abdukeyru 2 дня назад +19

    አላህ ከእውነት ጋር ነው

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun 2 дня назад

      እስራኤል አላህ ረጂም እድሜ ይስጥሽ ።

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 2 дня назад +5

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 дня назад +9

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 День назад +6

    ይገርማል !እዚህ እኛ አገር ግን የሶሪያ ስደተኞች እንደልባቸው ይሆናሉ !

  • @tewahdonegn1539
    @tewahdonegn1539 2 дня назад +27

    ድምፅ ብቻ ከሚሆን ከዜናው ጋር የተየያዘ ምስል ብትጨምርበት ጥሩ ነው እላለሁ

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 2 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 дня назад +18

    አቤል ለኤርትራኖች ድምጽ ሁንላቸው ንብረታቸው እየዘረፉ እየተባረሩ ናቸው🇪🇷❤🇪🇷

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 2 дня назад +4

      ከየት ?

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 дня назад +1

      Keyte😢😢😢

    • @Mahi-f9j
      @Mahi-f9j День назад

      Ezaw lerasachew dimise hunu mikigha hula

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk День назад +1

      😂😂 esey kagerachen tekmetachewho agerachen mabetabet atechelwem bezwe wejelochen eyserachewho new

    • @Stikyman1238
      @Stikyman1238 День назад +1

      Yet new yetazarafut????

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 2 дня назад +29

    የአላህ ድል ለንጹሀን 😢አይ ወገኖቼ በየቦታው ስቃይ😢

  • @Henokdadu
    @Henokdadu 2 дня назад +3

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ነፃ ወጣቹ ያገሬ ልጆች

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 дня назад +7

    ጌታዬ ሆይ ህዝብህን አድን

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 2 дня назад +6

    አላሁ አክበር ርዕሱ ያስፈራል ኸይር አሰማኝ ያአላህ እስርኞቹስ ያሳዝናሉ ቪደዎ አይቸ ነበር

  • @DuEf8
    @DuEf8 День назад +4

    ኣላሀምዱልላ አላህ በሰላም ያውጣቸው

  • @SleEwunetTube
    @SleEwunetTube 2 дня назад +41

    ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ
    እግዚአብሔር ከምንሰማዉና
    ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን
    ዘመናችሁ ይባረክ
    ሰላማችሁ ብዝት ይበል
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    የተስማማዉ
    አሜን ይበል

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 2 дня назад +4

    ታላቁ አምላክ እንኳን ከዚ መከራ አወጣችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌴🌴🌴🌿🌿🌿🌿💐

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 День назад +2

    ጎበዝ በርታ አቤል!! እጅግ፡ ጎበዝ፡ ነህ።

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 дня назад +11

    ድል ለንፁሀን 💔😢

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 2 дня назад +4

    በርታ የምታቀርባቸው ቭድዮች አስተማር ናቸው ።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 дня назад +16

    እትዮጵያን በሶርያ ያላቹ ሲግደተኛ መለቀቃቹን ትላትና ሰማን እኳን እግዝአቢሔር ረዳቹ

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 2 дня назад +10

    የሌላውን ብቻ ከምታወሩ በቅርብ ርቀት ያሉትንም የራሳችሁንም የስቃይ ሥፍራዎች በ ምድራችሁም ፈትሹ ።

    • @semirabdu7288
      @semirabdu7288 День назад +1

      እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን አለ መንጌ

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 дня назад +3

    አቤቱ አድነን ወገኖቻችን እንኳን ተፈቱ የኢትዮጵያውያን ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 2 дня назад +15

    አዎ ከእስር ቤት የወጡና መግቢያ ያጡ ኢትዮጵያውያንን በግሌ አናግሬያቸዋአለሁ ለግዜው ሰው ባለማወቃቸው የሶርያ ዜጎች ጋር ተጠግተዋል እኔም ትንሽ ስለተረጋጋ ዳግም ዛሬ ላገኛቸው ዝግጁ ነኝ!

    • @DamenechafaroDamenechayanagmai
      @DamenechafaroDamenechayanagmai 18 часов назад

      Yes before 13year 😢😢me b they thanks so my code 😢😢🎉🎉😢

    • @Melat-h6w
      @Melat-h6w 17 часов назад +1

      Ebakeshe yene ehet abebeche ehet nat semuwa tetrtuwal befetari ehet erjin ebakhe sele fetari beleshe abebeche tebelo tetrtuwal ehet nat ebakeshe erjin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 16 часов назад

      ​@@Melat-h6wayezoshe eske zare yetbkachwe ahunme ayetweme 🎉

    • @DamenechafaroDamenechayanagmai
      @DamenechafaroDamenechayanagmai 8 часов назад

      @@Melat-h6w yene kojo yet new y'all chu

    • @Melat-h6w
      @Melat-h6w 3 часа назад

      Tegehu yetbalew bota semuwa tetrtuwal abebeche tebelo yabat sem gn aletetrm abebeche nw yehet sem tefetabghalech erdugh ebakchu

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 2 дня назад +5

    በየቦታው ቢታይ የፓለቲካ ጉዳይ ከባድ ነው 😢ስንቱ ይስቃያል 😢

  • @gulilatelias9587
    @gulilatelias9587 2 дня назад +4

    አቤል ዎንድሜ👍

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 дня назад +3

    አቤትትት መቸም ‼‼ የእግዚአብሔር ሐይል ነው 🙏🙏🙏 እንጂ ማን ያወጣችሁ ነበር ⁉⁉⁉ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል የተከበረ ስሙም እግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏 አይ ወገን መቸም ተንከራተ ትን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏 መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ አቤላ በርታ 2/4/17

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የቀሩትን እግዚአብሔር ያውጣልን ስንት አውሬ ሰው አለ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 2 дня назад +1

    ጀግና ታጣቂዎች አሏህ ከያአዝህ የማይሳካ ነገር የለም አሏህ ወክበር

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r 2 дня назад +6

    ምን ያህል ሙጅሪም ሰዉ ነዉ ጉደኛ ሰይጣን የዚህ አይነት ሰዉ ሩሲያ ማስጠጋቷ ያሳዝናል ዛሬ እና ሊገደሉ የተዘጋጁ ነበሩ አላህ እንደገና ወለዳቸዉ አለህ ዋአኩበር

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሎታቸው ደረሰላቸው ማለት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @askask9433
    @askask9433 День назад +1

    አባገነኖች እኛ ብቻ አንኑር ነዉ የሚሉት

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 дня назад +6

    አሉዴ ሶሪያ የኛወቹ 😢 በቃ በየአለሙ ተሰራጭተናል ማለትነው አይይይ ድህነት

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 2 дня назад +3

      በጣም ይገረማል እኛ የሊለንብት የለም

    • @zinet2542
      @zinet2542 День назад +3

      በፊትሠራተኛ ትወሥድነበር

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 День назад +2

      በሶርያ.አልፈው.ነው.ቱርክ.ሚገቡት.ለዛ.ፓሊስ.ከያዛቸው.ሶሪያ.ነው.ሚታሰሩት.ለዛ.ነው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 дня назад +4

    መቼ ይሆን የእኛስ መከራ ማብቂያዉ😢

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 День назад +1

    ወይ የሰው ልጅ መከራ በያለበት ስንት ጉድ አለ
    ፈጣሪ ሆይ የኛንም መከራ በአጭር ቅጠፍልን
    ኢትዮዽያን እግዚአብሔር በቃሽ ይበላት🙏🏽💚💚💛💛💔💔💔💔❤️

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!😢😢

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 День назад +3

    እሰራኢል እዳበድውሻ ያንንም ያንንምተ ትለክፍለይ

  • @najatwassihun9627
    @najatwassihun9627 День назад +2

    የሀገራችንም የወደፉት እጣ ፋንታ ምን ይሆን ዋ ለራሴነው እርስ በእርስ ተጫረሱ የኛም መጨረሻም ጠላት መግባቱ አይቀሬነው የታሰሩትንም አላህ ይድረስላቸው ሀገርም የለን በሽፍታ እየተሠቃዩነው ቤተሠባችን

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 День назад +2

    ጎበዝ!

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 дня назад +3

    ጌታ ሆይ ህዝብህን ብቻ አስበን 🙏😢😢

  • @huteda
    @huteda День назад +1

    አላሕ ይገዛቸው አገራንም አላሕ ሠላም ያርግል ያረብ የሰውአገርሳይ አገሬ

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 2 дня назад +1

    ተባረክ ውድ ወንድማችን አቤል

  • @Ayinad
    @Ayinad 2 дня назад +2

    ወይ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው ክብርህ ይስፍ

  • @OkOk-px6lw
    @OkOk-px6lw 2 дня назад +3

    ጀግና ሙጆሂዶች

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 2 дня назад +5

    ጭካኔዉ ያሳዝናል።

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 20 часов назад +1

    ለሁሉም ምክንያት አለው መድሃኔዓለም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የነዚህ የሰዎች ግፍ ነው እሱንም ታስልጣኑ ምን ቅር አርጎ የጣለው

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 День назад +3

    እሰራኢል ሁሉም የኒይሁን አለቸ አንድቀን እሱም ትወገዳለቸ ቢዘገይም

  • @SittyBeshir
    @SittyBeshir День назад +2

    ሰላምለእምዬስላምለአለምህዝብ

  • @Gejeraw
    @Gejeraw День назад +2

    ፈጣሪ ሆይ የነ አብይ የምድር ውስጥ እስር ቤት የምናይበት ጊዜ አቅርብልን።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 дня назад +4

    ወይኔ ወገኖቼ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 дня назад +31

    ልደታ ማርያም እናቴ በምልጃዋ በእናትነቷ
    አሁን ካላችሁበት መከራ አሁን ትድረስላችሁ

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 дня назад +3

    እግዚኦኦኦ😭😭😭😭😭

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 2 дня назад +3

    አልሃምዱሊላህ 😢😢😢አላህ መቸምቢሆእውነትአትቀረም

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 День назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቀን አለው 😢❤❤❤❤

  • @muzzo1440
    @muzzo1440 17 часов назад

    መልካም እንዳሰማኸን እ/ግ ይስጥህ መጨረሻውን ያሳምርልን ማመን አቅቶኛል የኛም እህት አበበች ነው ስሟ

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 День назад +1

    from south Africa love u all

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 2 дня назад +1

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት 2 дня назад +4

    የእስር ቤቱ ጉድ 😢😢😢😢 የእውነት አለም ላይ የሌለ እስር ቤት ነው ሰው እንዴት በገዛ ህዝቡ ላይ እንዲ ይጨክናል 😢😢😢😢

    • @Only-true-
      @Only-true- 2 дня назад

      እረ ኢትዮጲያ ከምድር በታች ስንት ሺህ ነው የተገኙት እና አብይ የፈታቸው። ቶሎ ስለምተረሱ ነው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +1

    ወይ ጉድ ህይወትን ለማሸነፍ በሰው አገር ስቃይ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 День назад +2

    ወላሂ እኔ ካየሁት ሁለት ቀን ሆነኝ ሾሻል ሚድያ ሚጠቀሙው ሰዎች ቢያያቸው ብዬ ኢትዮጵያ ዊ እስረኞች አልሀምዱሊላህ አቤሎ ደስ አለኝ 😢😢😢😢😢

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 2 дня назад +1

    ኡፍፍፍ ባጣም ያሳዝናል የኛ ቤት ልጅ እስካ አሁንም አልታጋኛም ሞተ ታብሎ ላቅሶ አልታቃማጡም ፍላጋ ለይ ናቸው 😢ስታሳዝን እናቱ

  • @Habiba-x3m3c
    @Habiba-x3m3c 3 часа назад

    ሱብሀን አላህ እደት ከምድር በታች ሰሩት አላህ ነጃ ያዉጣቸዉ መጪዉ ግዜም የተሻለ ያድርግላቸዉ ለሶሪያ ፍልስጤምንም ሀገራቸዉን ሰላም ያድርግላቸዉ ያረቢ

  • @one-107
    @one-107 2 дня назад +6

    አቤል አስተካክል የአል አሳድና የቤተሰቦቹ ሀውልት ብቻ ሳይሆን ለበአድ አምልኮነት የተሰሩ ሀውልቶችም ጭምር ነው እየወደሙ ያሉት። ምክንያቱም በፈጣሪ ላይ የተጨመረ ባእድ አምልኮነት ስለሆነ ።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +2

    ሁሉም ለበጎ ነው እንደ አሸዋ ተበትነው ያሳዝናሉ

  • @halikahalika
    @halikahalika 2 дня назад +2

    አለሁ አክበር ጋና ውሎ ሲታዳር ብዙ ይሰመል ሲቆፍሩ ሰይ ምን ልያወጡናው እያልኩ ወይ ጉድ

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 дня назад +4

    ወንድ በወንድሙላይ ከተነሣ ጥላት ይገባባቹሀል የተባለው ልክነው

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 2 дня назад +4

    ታይላንድን ትተህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባን ቅረፅና አሳየን ።

    • @mahmoudabdelkany-xz3yv
      @mahmoudabdelkany-xz3yv День назад

      ሌሎች አገሮችንም ቢያስጎበኘንም ችግር የለውም

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 День назад

      እኮ.ኢትዮጵያን.መቅረጽ.አለበት

    • @ketemaketema997
      @ketemaketema997 День назад

      @@hanhn7623 ትክክል ነሽ ሀኒሾ ቆንጆ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 9 часов назад

    አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርገው

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 2 дня назад +4

    ኢትዮጵያ ላይ ያሉት ሶርያውያን እንደልባቸው እየሆዱ የኛን ዜጎች እንዴ እንደዚህ ያረጋሉ

    • @LemraSolomon
      @LemraSolomon 15 часов назад

      የራሱንም ነው እኮ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 дня назад +12

    አሳድን የጣለ ጌታ ባንዳው የሰው ደም ጠጭ አብይንም በቅርብ ቀን ይጣልልን የንፁሀን ወገኖቻችን ደም የአብይ አህመድን ውድቀትና ውርደት ሞት ያቅርብልን የኢትዬጵያ ህዝብ እንባና ሰቆቃ በቃ ይበለን አብይ አህመድ እንደ አላሳድ በቅርብ ቀን ያድርግልን 🙏💚💛❤ ድል ለንፁሀን ድል ለእውነት ድል ለኢትዬጵያውያን በሙሉ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h 2 дня назад

      👉👅👅👅👅

    • @freehoue
      @freehoue 2 дня назад

      የሰራዊት ጌታ የሆንከው ጌታዬ ፀሎቷን አትቀበላት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 дня назад +1

      ገፊ የትም አያመልጥም የተገፊ ደም ይፈርድበታል ግን ይዘገያል

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 2 дня назад +2

    ጌታሆይ 😢😢😢😢

  • @hirutarega1571
    @hirutarega1571 2 дня назад +1

    ተመስገንንን

  • @lioulewnetu4243
    @lioulewnetu4243 2 дня назад +2

    Ere ታይላንድ ሰለቸችን ትቀየርልን እንጂ ከእግር እስከ ራሷ አየናት እኮ

  • @muluk974
    @muluk974 День назад

    እሰይ እግዚአቢሒ ይማሰገን❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 дня назад +1

    ❤🎉🎉በሺር አላሳድ አምልጠኸ መሄድህ ያሳዝናል ተወዳዳሪ የማይገኝልህ አረመኔ ነህ ።በሶሪያ የምትገኙ ወገኖቻችን እመቤታችን ልደታ ከናንተ ጋር ሆና ትታደጋችሁ።🎉🎉❤

  • @MeronMita
    @MeronMita 2 дня назад +1

    እውነት ነው ሲጠየቁ ነበር

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 2 дня назад +3

    ሰንት አይነት መንግስት አለ አቡቱ እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ምህረቱ ሰዎች ስንባል ምን ጉዶች ነን በሰዎች ላይ እርስ በራስ እንደዚህ መጨከን ይህ መንግስት መታሰር መቀጣት ነበረበት ከሰው ቢያመልጥ ከእግዚአብሔር አያመልጥም

  • @SobhSobh-tj2kj
    @SobhSobh-tj2kj 2 дня назад +1

    ለመጀመርያ ግዜ ማስታወቅያ የምወድ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 День назад

    ፈጣሪ ይድረስላቹ እንኳን ፈጣሪ ገለበጠው አሳድ ፈጣሪ ነው ያነሳህ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ኢስራኤል ግን ምን ይሻላታል አህንም ጦርነት ትልካለች ቢያንስ ደስታቼውን ቢያጣጥሙ ብትተዋቼው

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 День назад +2

      ደም.መጠጣት.አትጠግብም.እስራሄል

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 5 часов назад

    ህዝቡ ግን እንዴት ያሳዝናል😢😢

  • @Omanselman-p9d
    @Omanselman-p9d 2 дня назад +3

    አጃኢብ ነው እዛም አለን

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 2 дня назад +1

    ተመስገን ፈጣሪ ሆይ እኛ ኢትዮጵያን ያልገባንበት ያልተበተንበት ሀገር አለግን???😢😮😢

  • @yayahala615
    @yayahala615 22 часа назад +1

    የታሉ ኢትዮጵያዊያን ዘገባውሰ ??? bbc ላይ አልታዬም

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 День назад

    እግዚኦ አምላኬ 😢

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 дня назад +2

    ጉድ በህይወት እያሉ ከምድር በታች በጨለማ በረሀብ በስቃይ ቀበራቸው😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 дня назад +2

      ከእነ ህውቱ ሰው ይቅብሩ ነበር አሏህ ግፍኝች ያጥፋልን

  • @huteda
    @huteda День назад +1

    እደኔ ያለቀሠአለወይ በደሥታ

  • @woine123
    @woine123 18 часов назад +1

    የአብይ አህመድ ስልጣን ዘመን ሲያልቅ ከዚህ የማይተናነስ ጉድ ይወጣል::

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 2 дня назад +1

    ምን ጉድ ነው የሰውልጅ ክፋት 😢😢😢😢