Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ የክርስቶስ እየሱስ ተከታይ ነኝ ግን መስቀል አይረገጥም መስቀሉን ስናይ መከራን ስቃይ ያየበት እየሱስን እናስባለን ቢነሳ ጥሩሁ ነዉ
ወገኔ ወደዛች አካባቢ ዝር እንዳትል ነው ይልቅ እንናበብ እንግባባ እንፀልይ ዛሬም ነገም አንድ እንሁን ይህነው የሚጠቅመን
ልክ ነው ወለሉ መቀየር ነበረበት ህዝቡ እራሱ ያሰራው ነበር
እዬኔ ጼንጤ አርጎት ቢሆን ኖሮ አቤት ጉድ ለማንኛውም መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ህይወት የሚሰጠው
ደረትህ ላይየለጠፍከውን የወርቁን እርገጥ ቢሉህ ገንዝብ እምላክህ ስለሆነ አታረገውም መሬ ላይ ያለው ቅርፅ ለእኔ የከበረ ደሙ የፈስስበት እኔን ለመዋጀት እዳዬ ሃጥያቴን የተዋጀሁበት የጌታዬ ህይወት ያለፈበት ሁሌ በልቤ ይኖራልና እንከባበር አንተ ያባቴ ባሪያ ልጅ ሁን ለሁሉም !
እግዚሃብሄር ለሁሉም ነገር መልሳለው አስመሳይም የጥልቁ አለም ተባባሪም ይዋረዳል
ፀጋዬ አንተ ትክክል ነህ ከዶ/ር ግን እንደዚህ የወረደ አስተሳሰብ አልጠብቅም ነበር በይኖስኮ ተመዝግቧልና እንደፈለገ ይሁን ማለት ግን ...
ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ!!!
ሁሉም ነገር ከመስቀሉ በታች ነው ምክንያቱም መስቀሉ ላይ ደም ተከፍሏል በዚህ ድርድር የለም
ለምን ግን እያወቅን እናጠፋለን ወንድሜ መስቀሉን አንተ አላየህም ይልቅስ አባቶቻችን በዝ ዘመን ያላቸውን ክብር ተመልከት በጣም ያሳዝናል እንቴን ስለ ሙዳይ ምፂዋት ያሳዝናችዋል ግን ብታውቁ እንድህም ያሳበዳቼው ገንዘቡ እንደሆኔ እናውቃለን
ስላሴዎች ፍርዱን ይሰጣሉ
እረባክ የማንሕ አንተመስቀል እየረግጥሕ ታቦት ታከብራለሕ ነች ስብከት ነሕ ከፊትችን ዘወር በልልን የብቅል ጠላት
ምእመንን ማሰናከል ሀጥያት ነው መስቀሉ መቼም ይነጠፍ መቼ ምእመን ከተሰናከለበት ቢነሳ መልካም ነው ዘመኑ መስቀሉን ለመርገጥ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ይወገዱ።
እኔ ጴንጤ ነኝ መስቀል መርገጥ ትልቅ ነውር ነው የእምነቱ ተከታዮች በሚጨፈጨፉ አገልጋዮችን እንድሁም ቤተ ክርስቲያኖች በብርቱ መጠበቅ አለባችሁ
ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መስቀል!!!!!
ወንድማችን አኬ ሀሳብህ ትክክል ነው እግዚሐብሄር ያክብርህ
አኬ እንወደዋለን ቢገለባበጥም ሰው ከተቃወመ ይነሳ ካልተቃወመ ሰወ ሰው የሚል አገልግሎት በቃችሁ እግዚአብሔርን ደስ አሰኙ ት::: መስቀሉን እየረገጣችሁ ድረራማቸውን ይስሩ ተዋጠላችሁ
አባቶች እባካችው ደሬዘወይንዬ ትክክለኛ አማኝ ነው እናንተ ለሆዳችው ያደራችው በፖለቲካ ተጨማልቃችዋል ገንዘብ በልጦባችዋል ስላጋለጣቸው ነው ደርዬ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ😊
በጣም ሃይማኖትና ፖለቲካን ይለይሉን እግዝዬ እግዛብሄር ጅራፉን እንዳያነሳ😢😢😢😢
Doctor edema tana yesetehi Doctor leki nawe❤❤❤
ይቅርታ በመጀመሪያ ደረጃ መስቀሉ ካልተነሳ ቤተክርስቲያን አትምጡ ማለት የማይመስል ነገር ነው ማንን ለማስደሰት ነው የምቀረው ከምዬ ቤተክርስትያን በስመአብ ባይሆን የምንወዳቸውን አባቶቻችንን መፋለም ይሻላል ከመሀከላቸው ፈርሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው ሊኖሩ ይችላሉ ደግሞም አሉ
ቤተ ክርስትያንን የሚመራት ዩኔስኮ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ነው።
አሁንስ በዛ ማነው እውነት የሚናገር ሽበትም ዋጋ አጣ ያሳዝናል።
ምነው ህንፃውን ያነፀው ሰው እኮ ነው ለምን ባለሙያዎች ባሉባት ሀገር አስተካክለው ለምን እንዲታረም አይደረግም መስቀል በመላው አለም ያሉ የሁሉም ምልክት ነው በመሆኑም ህዝቡን የሚያስቆጣ ከሆነ መታረም ይገባዋል ብዬ አምናለው የመስቀል ምልክት እኔም የወንጌል አማኝ የሆንኩትን አሳዝኖኛል የአንድ ካምፓኒ የብራንድ ምልክት እንኳን ክብር አለው።
አባቶችም እባካችሁ ይህን አገልጋያችሁን ታዛዥ ህዝባችሁን ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ እንኳን ስሙን በናንተ ድክመት ስንቱ ሐይማኖተ ቢስ እንደሆነም ሳትረሱ ማለት ነው።
በዶክተር ላይ በጣም ተቃውሞ አለኝ እንዴት እንደዚሕ አይነት አስተያየት ይስጠናል አዋ ልክ ነን መስቀልን ረግጠን አንገለገልም በንጱ ልቡ ከሆንን በቤታችን የምናደርገው ፀሎት እንደሚስማ እናምናለን በጣም ቅር ብሎናል ትክክል ያልሆነ ኮመንት ነው የሰጠው ለቲክቶክ አርበኛችንም ይቅርታ ይጠይቅ
አሁንስ የሚታመን ጠፋ ሚገርመኝ ነገር ምእመኑ አንሱልን እያለ አባቶች ዝምታን ና ነገሩን ቀለል አድርገው የሚያዩበት መንገድ አለገባኝም በማህተቤ ደርድር የለም አንሱል እናንተ ወራዶች።
እጅግ የሚገርመው ጉዳይ በዕውነት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለብዙ ዓመታት በመርገጥ ወለል ላይ የመስቀል ምስል ከነበረ እንዴት ምዕመናንንና ካሕናት በዝምታ ኖሩ? ይገርማል። አሁን ይህ የመስቀል ምስል በቤተ ክርስቲያን ወለል ላይ ካለ በአስቸኳይ መወገድ አለበት። ካልተወገደ ነገሮች ያድጉና የእስካሁኑ ጾም ጸሎታችን ሁሉ ከንቱ እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ። ወንድማችን መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንዲህ ብዙ ባያወሩ መልካም ነው። ርምጃ ለመውሰድም ኾነ ለማስወሰድ ትዕግሥትና ጊዜ ያስፈልጋል። ምናልባት የመስቀሉ ምስል በቅርቡ የዘመኑን ቴክኖሎጂ ሰዎች ተጠቅመው የቀቡትም ሊሆን ቢችል እንጂ እንዴት እስከዛሬ ሳይታይ ወይም ሳይታወቅ ኖረ?
Memher Dereje he did all his research before his video
Yenem tiyake new zare Min tegegneto new eskezare hulm bemasmesel neber yenornew😢😢😢😢😢😢😢😢
@@arsemadesalegn439 አሁን ለእድሳት ምንጣፉ ሲነሳ ነው የታየው እንጅ ህዝብ አያውቅም ነበር! ቤተክህነት ግን ሁሉም አያውቁም ነበር ለማለት ይከብዳል! ስለዚህ ለምን እስከዛሬ ለሚለው ጥያቄሽ በምንጣፍ ተሸፍኖ ሳይታይና ሳይታወቅ ሲረገጥ ስለኖረ ነው!! ግን አሁን ከታወቀ በኃላ እያወቁ ቅዱስ መስቀሉን መርገጡ ነው ትልቁ ሃጥያት!!
ዩኖስኮላይ የሚመዘገበው ጌታችን መዳኒታችንእኛን ከጨለማው ወደ ብርሓለማምጣት ሲል የተሰቀለበትን መስቀል መርገጥ ነው
አሜን አሜን አሜን ለማንኛውም አቤቱ ማስተዋሉን ይስጠን ።
ሲጀመር የተወገዙ አባቶች ለስጋ ማደራቸው አይገርምም ሲቀጥል ወጣቶችን በስድም ለማሸማቀቅ አትሞክሩ
ልቦናችን ያብራልን👏👏👏
አሜን
መድኃኒዓለም ይቅር ይበለን
አኬ መስቀሉ መነሳት አለበት ቀለል ባታረገው ጥሩ ነው የመስቀሉን ነገር ሊከበር ይገባዎል የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን በመሸከሙ ክቡር ደሙ ስለሰሰበት የእግዚአብሔር ሰውነቱ የነካው ቦታ የረገጣትን ቦታ እራሱ የተባረከ ነው እና አክሊሉ ቀለል ባታረገው ጥሩ ነው ያንተን ጥሩ ስራ እንደምንቀበለው ሁሉ ስትሳሳትም የመስቀሉን ነገር ቀለል ስታረገውም እንቃወምካለን ሰምተካል
ትግል ጥሩ ነው ታገሉ ከዚያ በላይ የተሳሳቱ አስተምህሮችንና ተረታተረቶችን ከወንጌል አንፃር ፈትሹ መርምሩ ስህተት ሆኖ ሲገኝ ተቃወሙት ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ብላችሁ
@@የቤትልጅ 🤣🤣🤣
ባለመነፅሩ ተንታኝ ፣ በጣም ቀለል አደረከው ይሄ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው እኛ እምናመልከው እየሱስን ነው የተሰቀለበት መስቀልም ኀይላችን ነው ፣መስቀል የነፍሳችን መድሃኒት ነው .....ስለዚህ ዝም ብላችሁ እርገጡት እያልከን ነው የተሸፋፈነውን ገልፆ እሚያይ አምላክ አለ ።
አሁንም ቢሆን መስቀሉ መነሳት አለበት!!!
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!
ዓይን እያዬ ያለውን መካድ አይገባም ምን ማለት ነው ሠይጣን ገብቶ ሊያሳስት ሊያጣላ አይነት ንግግር አሳፋሪ ነውር ነው ይህ በሽተኛነት ነው ጤናማ አነጋገር አይደለም አዎ አሁን አልተሠራም ምንጣፍ ተሽፍኖ ነው የኖረው ሌላ ነገር ነው አሁን ታዬ በቃ ልክ አይደለም አያጨቀጭቅም ማንሳት ነው መስቀል ተሰርቶ የተቀመጡትን ሴራሚኮች ማንሳት ተገቢ ነው ይህ ሊያጨቃጭቅ አይገባም ከዓይናችሁ ጆሮዋችሁን እመኑ አይነት ጨዋታ አይገባም ። ግን ግን ጳጳሳቱ ምን እየነካቸው ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው ። የመስቀሉን ቅርጽ ለማሳየት እንደ ላሊበላ ከላይ ከጣሪያው ከግድግዳው ለይ እንጂ የእግር መረገጫ ላይ መስቀል ሠርቶ ማስረገጥ አይገባም ።
መስቀል እንሥመዋለን እንጂ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ ይሕ መሥቀል መረገጥ የለበትም መዳኛችን ነው ተጠንቀቁ
የአሪዎስ ተከታዮችና መምሕራን እየበዙ መጡ ምራባውያንን ወደኳስና ወደጭፈራቤት የሸኛቸው ጳጳስነኝ ሰባኪነኝ ባዮች አስመላኪዎች ናቸው ግብረሰዶምን እምነት ያደረረጉትየማያመልኩ ጳጳሳትና ካህናትና ሰባኪነን ባዮች ተባብረው ህጋዊነው ቅዱስነው ሲሉት መቆሸሽ ቅዱስ ከሆነ ጭፈራም ቅዱስነው በተክርስቲናችሁ አንመጣም አሉና የኳስና የጨፈራ ጣዖት እንዲውጣቸው አደረጉ ከተነቃ ይስተካከል መስቀል ሓይላችን ከተባለ መረገጫችን አናድርገው ምዕመኑ ትክክል ነው የያዘውን አስጣልከው ያመነውን ካቃለልክበት ከምራቡ ተማር።ይተውሓል ክርስስም እቃውም ቅዱስ ክቡር ኸደሚባሌበት ይሔዳል ።
ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ በመንፈሱም ተመሩ፤ ሁሌ ለአገሪቱ የብጥብጥ አጀንዳ አትሁኑ፡፡ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ የነፍሳችሁ አዳኝ እንደሆነ ብትቀበሉ የእግዚአብሄር ልጆች ትሆናላችሁ፡፡ እርሱም ክፉውን ከመልካም የምትለዩበትን መንፈስ ይሰጣችኋል፡፡ የቤተክርስቲያን/የተዋህዶ ልጅ መሆን ሳይሆን በክርስቶስ መሆን አዲስ ፍጥረት ያደርጋል፡፡
እዎን የሚከበር እንጂ የሚረገጥ መስቀል የለኝም ለምን መቶ እመት እይሆነውም ምቶ እን ድ እመት እንዳይደገም ማንሳት ግዴታ ነው ችሩ መድሀኒእለም ድሮ እገር ቤት እያለን ሳናውቅ ለረገጥነው ይቅር ይቅር በለን እሁን ግን እያወቁ ማጥፍት የለም በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚደረግው ስርእትእለመጠበቅ እንተ መልሱን ስጥልን እሁን ደግሞ ቤተመቅድስ ውስጥ ስልፊ መነሳት የእግዚአብሔር ስጋና ደም የሚፈተትበትን መጋረጃ ከፍተን እናሳይ ፎቶም እነሳ እያሉ ነው እምልኬየምንስማው ነገር ሁሉ ልብ የሚያደማ እንጀት የሚያቆስል ነው እንድቤተክርስቲያን ልጅ ይሄንን መስማት ያንገበግባል ከለቅሶ ከእንባ ሌላ ምንም ማድረግ እንዳለብን እንተበችርነትህ እስበን ስለእናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔መስቀል ሀያላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል መዳኛችን መስቀል መርገጥ እግዚአብሔር ማሳዘን
የክርስቶስን መስቀል ከመርገጥ በላይ የሚያሳስብ ነገር አለ????
በእውነት እኚህ አባት አሁን ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየቃቸው ? እኚህ አባት እኮ ምንም አያውቁም ብዙም የሚያዩ ከይደሉም በእውነት አለቀስኩኝ 😭😭😭 አሁን አባታችን ለማታለል ምእመናንን አፍ ለማዘጋት ነው የተጠቀሙባቸው በጣም ያማል 😭 ወየውላቹህ አባቶች በድፍረት ነው እየተናገራቹ ያላቹህ ወየውል 😭😭😭
እረባካችሁ ጸልዬ
ወይ ጉድ አባቶች ግን ምን ነካቸው 😢😢😢😢😢
አኪ ካንተ አልጠብቅም ነበር ያንን መልስ እንደዚ አይነት ነገር ቀለል ማርግ ዋጋ ያስከፍላል ነጮችም እንዲ ነበር የጀመርቻው ለምሳሊ እኒ ቲምበርላንድ ጫማ በጣም ነበር የምወደው ባለማወቅም ሀገር ቢትም እያለውም ገዝቺም አርጊም ነበር ግን ከሀገር ከወጣው በኋላ ስለ ጫማው በቂ ግንዛቤ ስላገኝው ተጠቂሚው አላቅም አለቀ
መስቀልያ ሆኖ ይገንባ ነው የተባለው እንጂ ወለሉ ላይ መስቀል ተሰርቶ ይረገጥ አይልም ።
እውነት ነው ከመስቀሉ ጠላቶች ጋር አልተባበርም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እንመካበታለን እኔም እዚህ ደብር አልሄድም።
ኤልሳቤጥ ወ/ሥላሴ በጣም ታሳዝኛለሽ እምነትሽ ምን ያህል ነው?? መርምሪ
መምህር ተስፋይ አበራ ደብተራ ጠንቋዩች ቤተ ክነትን ወረዋታል ሲል አንሰማ ብላችሁ እዚ ደርሰዋል አሁንም ንቁ የጥቂት ጳጳሳት መነኮሳት የመምህራን ማንነት መርምሩ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቁ!!!
Ere bakhe andu tenkuwaye tesfaye ena girma adelu ende mothekene felege bezihe letazenaga newe
Melkamoche alu zeme belachu huluneme chefelakchu tekuware menamene eyalachu tejajalu andu abatochine yemebetene sera yemiserute Ene girma ena tesfaye yegerema leje lemaferese yeseralu 😢
እራሱ ጠንቋይ ነው
Ante dedeb.. ferenjoch nachew eko yeserut..
@@Anson..23-s2l yetesefayene yegerema teketayoche eko besedebe number 1 nachewe yemechachu medere tekuwarame hula 😂😂
ዶር እንደዚ አይነት አስተሳሰብ አልጠብቅም ነበር መስቀል ክብራችን የማንነታችን መለያ ነው ስለዚህ አንረግጠውም የተጠየቀው ይነሳልን ነው ስለዚህ ህዝቡን ስለናቁት ነውጂ ማንሳት ቀላል ነው ግድ የላችሁም እንዲህ ልባቸው የደነደነውን አባት መሳዮች በተለያየ ምክንያት አምላካችን ስራቸውን እየገለጠባቸው ይሆናል ፍፃሜያቸውን ያሳየን ህዝብና ንፁህ ካህናት ላይእንደቀለዱ አይቀርም የጃቸውን ማግኘታቸው ግዜ ለኩሉ
ወንድሜ ልክ ነህ ነገርግን መሰቀሉ መረገጥ የለበትም ነገርግን መስቀሉን በመርገጥ ክሀደት የሚፈፀጽሙ ሰላሉ አሁንም ለህሊና ሰለሚከብድ ከርቀት ማክበር እንጂ አንገባም
ምን ማለት ነው ሰውን የሚያውክ የምትለው አንተም ተባባሬ ነእ ማለትነው ግን እኔ ካተየበለጠ አውቄ አይደለም ምንም ቢሆን እንደዚ አላደኩም ምስቀል ክብር ነው እያምነው ያለነው በደበብ ይነሳ ደሞን ውሽትም አይደለም በደብ እየታየነው ብታሰብበት ይሻላል እግዚአብሔር ይጨመርበት አሜን አሜን አሜን
ሥላሴ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እንኳን አደረሳችሁ እባካችሁ ክፍ እና አንናገር የምመሕናኑ ጥያቄ በጣም ጥሩ ነው ይነሳልን ማለቱ የህድሳቱ ፕሮግራም የምመለከቱው ማስተካከል ነበረበት አሁን ደብዳቤውም የምለው በተክርስቲያኑ በመስቀል ቅርጽ ይሰራ ንው እንጅ ወለሉ ላይ ይነጠፍ አይልም ስለዚህ እንዳዩ ማንሳት ይቻል ነበር መልካም ነው እግዚአብሔር እደሥራና እንዳካሄድ ይሰጣል ግን አይቸኩልም እና የስጠንን ግዜ ሐሁን ነው እንድሁም ወንድሞቼ እባካችሁ የዝቡን ጥያቄ አድምጡ ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
እኔ የፕሮቴስታንት ተከታይ ነኝ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በስላሴ ነው የማምነው የድንግል ልጅ የናዝሬቱ እየሱስን ነው የማምነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም የምታምነው በስመአብ በስመወልድ በስመ መንፈስ ቅዱስ በሥላሴ ነው የምታምነው ታዲያ በወንጌል የዶክትሪን ልዩነት ቢኖረንም መስቀል አይረገጥም መስቀል ኃይልነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መዳህኒነ ነው መስቀል መርገጥ የሠይጣን ነው የ666 ነው ባለማወቅም ለጌጥ ብለው ወለሉ ተሠርቶ ከሆነ ይነሣ መስቀሉን ለማስነሳት እኮ ቀላል ነው እለህኝነት ካልሆነ በስተቀር መምህር ደረጀ ባሉት ዶክተርም በሰጠው አስተያዬት እስማማለሁ እባካችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች በመነጋገር በመስማማት በመግባባት አስነሱ መስቀል አይረገጥ ።
ደረጄ ዘወይንዬ ልክ ነው።አኬ እና ሌሎቹም ይህንን ዝግጅት የሰራኸው ልጅ።፤በጣም ማስተዋል ርቋቹሃል።ሲጀመር ቤ/ክ አሰራሩ የጥንት የኢትዮጵያውያን ሥርዓት ሳይሆን የካቶሊክ ነው።መስቀሉ ቁጥሩ 13 ነው።በኢትዮጵያ ቀመር 13 የሰላም ቀመር ነው።በፈረንጆቹ ደግሞ የሞት ቁጥር ነው.....ብዙ ማለት ይቻላል።እባካቹህ አስተውሉ።መስቀል ኃይላችን ነው።እንሸከመዋለን እንጂ አንረግጠውም።
Awo..be European stayl new yeteseraw..be ferenjoch new yeteseraw 🎉
ወንድሜ ለክርስቲን መስቀል ከመርገጥ በላይ የሚያስጨንቀው ምንድነው?ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለ ላልክው አስተያየት ሰጪው ማለቴ ነው :: ብቻ የስራዊት አምላክ እግዚአብሔር መርጦ ከዚህ የፈተና ጊዜ ያ ሳልፈን : :
እባካችሁ እንደማመጥ ለወደፊቱ ሲኖዶሱ ውይይት በወቅቱ ያድርግ የእነሱ ዝምታ ነው ለሰይጣን መንገድ የከፈተው ደግሞስ ህንፃውን የሚያሳድስ ኮሚቴ የለውም ለምን አልጠየቀምና በውስጥ አልተፈታም ነበር
ሚዲያ ጥቅም ያለውን ያክል ለቤተክርስቲያንም ሆነ ለሀገር ጠንቅ እየሆነ መቱዋል በዛላይ ከአስተዋይ ትውልድ ይልቅ የማያስተውል ትውልድ መብዛቱ በእውነት እንዴት አሳፋሪ ነው።ሚዲያ የሚባል ቢጠፋ ጥሩ ነው በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ።
ጡሩግ በል ።
ሆዳም ጳጳሳት የራሳቸው ችግር በምተና በሌለ ሰው አሳበው የራሳቸውን ሐጥያት ምዕመናን ለማታለል ከዛሬ ሰማንያ አንድ ዓመት በፊት ወዴት ወዴት ለካስ ስላሴን 81ዓመት ሙሉ እዚያው ያለ ያተቀየረ ምንጣፍ እነስ የገረመኝ መሰቀሊን የሸፈነው ምንጣፍ ሰማንያ አንድ ዓነት መሉ ባለመሳቱ ቤተክርስታኑን ወደ አምካችን ፍርድ የቀረበ ሰው እሱ የለም ብሎ በማስብ በምተ ሰው ላይ መላከክ ምን ዓይ አገልጋዮች ናቸው በዚህ ሐይማኖት ውስጥ የተስገሸጉት ያሰኛል አንዳንድ ኦርቶዶክስ የሆድ መሙያ ገቢ ማግኛ ያደረገ መጥራት ይቅር መስማቱ እራሱ ውስጤ ምን እንደማፈጠርብ ሰለማውቅ እንዴት ምንም አይደል ይባላል
እርኩሳን አባቶቻችን አይዞአችሁ አርጅታችኋል አሁን ደግሞ ልክ እንደኛ በሞት ትወገዳላችሁ !ወንድማችን አክሊል ከማንም የተለየ ሰው አይደለም የሶሻል ሚዲያ ተከራካሪ ንጉስ ነው ስለዚህ ማንም ዩቱዩበር የመስቀሉን መረገጥ አለሳልሶ አሳንሶ ቢያልፈው አስተዋይ ሕዝበ ክርስቲያን ግን የመስቀሉን መረገጥ ይፈራዋል ያፍረዋል ሰባኪው ይገርማል የሰይጣን ወሬ ነው አለ በአባቶች ቀሚስ የተሸሸገው ሰይጣን እራሱ ይሕንን አለ !እግዚአብሔር ግን ሃያል ነው
ጎበዝ አሰተውል
የተሀድሶ አባላትን መንጥረን ልናወጣ ይገባል
ሁልጌዜም ምእመናኑ ነዉ እሚያሰከበረዉ ቤተከርሰቲያነነ አጀራ ላይ በእግርህ ትቆማለህ ከቻልክ እጀራዉን አጥፍና ቂምበት ምን አደሚሰማህ ታዉቀዋለህ ለኔ ጠንካራ ከርሰቲያን ባልሆንም መሰቀል ላይ መቆም ከአንጀራዉ የበለጥ ይሆንብኞል ወሰጤም መቀበል አይችልም እናም ትውልዱን አታለማምዲት መከራችንም አላልቅ ያለዉ ለዚህ ነዉ😢😢😢😢😢
በፊት ሳናውቅው እረገጥን እሱ ለእኛ ከፍብሎ ተሰቅሎ እኛን ከሀጥያት ባርነት ቀንበር ነጻ አወጣን እስከመቼ ለስጋችን እንዲህ ዋጋ እንከፍላለን ባለማወቅ እረገጥን አሁን ግን እያወቅን አናደርገውም ለምን በአንገታችን ከፍ አርገን የምናደርገው ዋጋ ስላለው ነው እንዴት የውሸት ነው ትሉናላችሁ በአይናችን ያየነውን እውነታበጆራችን እንድናምን ትፈልጋላችሁ?
አክሊል ወንድሜ Day 7 ይቱብ ብትከታተል ይገባሀል እኔም ከአንተ እንዲህ አልጠብቅም እባክህ ትውልዱን እንዳይነቃ ብሬን ወሽ አታድርገው እንዴት ነው የማናገናኘው የሉሲፈር የጨለማው ማህበር አባላት ነብሴን ለዴቨቭል ሸጬያለሁ ወርሺኘ የማደርገው እያሉ ትውልዱን ከእግዚአብሔር ቤት ከብርሀን ወደጨለማ በገንዘብ ነብሱን እያሸጡት ምንድነው የምትሉት አልገባኝም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏ኤሶፕ ኢትዬጵያ ይቱብ ተከታተል እባባክህ በእግዚአብሔር ማወቅ መልካም ነው ካለማወቅ ትውልድ እየጠፋ ነው 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
ትክክለኛ አስተያየት ነው አኬን ከዚህ በኋላ ተጠራጠርኩት፤ የመስቀሉንና የኢሉሚናቲን ጉዳይ ለማስተባበል የሄደበት ሁኔታ???።
አኬ እባክህ ከዚህ ጀመረ ምንማለት ነዉ ቅድስ ስላሴ ዉስጥ ከገባ የት መሄድ አለብን
ሰላም ወንድሜ እግዚአብሄር ይድረስልን ይሄ መስቀል እውነት ነው ቤተክርሲታናችን መበጥበጧ በዛ
አረ እግዚያብሔር ይማረንይታረቀን
😢💔 i don't know what they doing so sad we need to pray please very hard time 😢
አዎ በስላሴ ቤተክርስቲያን ያለው መስቀል አልተነሳም ከቅዳሴ በኋላ ገልጠን አየነው ያው ነው ማንን ነው የሚያታልሉት ወይስ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ስውር ሃይል ከፖለቲከኞች መንደር አብሮ የሚሰራ አለ ??? እውነትን እውነት ማለት ምን ይከብዳል ። እኔ ግን እላለሁ በሁለት ቀን ውስጥ ቡኒ ወይም ግራጫ እምነበረድ በሰፋፊ ተቆርጦ በ30ደቂቃ በሚደርቅ ሲሚንቶ ማስተካከል እየተቻለ ይህን ያክል ጩኸት አያስፈልግም ነበር ።ለአባቶቻችን እንፀልይ ለሁሉም ጊዜ አለውና !
ምንጣፉ እኮ በማስቲሽ ይጣበቅ ነበር አልተጣበቀም እንዴ?
@biniyamkasahun5503 ቦታው ሔደህ ማረጋገጥ ትችላለህ ወንድም
እኛ ለአባቶች የምንፀልይበት ስልጣን የለንም ሀጢያተኛ ነኝ ነገር ግን መስቀሉ ስለ ክብሩ ሲል ይፋረድ
አንተ ለምን ትዋሻለህ? ገልጠን አየነው ትላለህ?? በፈጣሪ ስም ይቅር ይበልህ
ኧረ ተጣብቋል የውሸትም ልክ አለው
እድሳት ማለት ማስተካከል ማለት ነው ሰናስተካክል መሆን የሌለበትነ ብንተወው ምንድነው ችግሩ የኢትዮጵያውየን ስስ ጓናችንን ባይነኩን ምንአለበት ምንድነው አንዳንዴ ከስተታችን ብንማር እባካችሀ የሰው ለጅ ሁለነገረን በጉልበት ልትቀሙን ትችላላችሁ ህሊናን ግን የሚቀማ አላየሁም እኔ ካባቶቼ አሌልበልጥም ስለተሰቀለው ፈጣሪያችን ስትሉ ሀሳቡን የህዝቡን ተቀበሉት።
ልክነው ደረጄ ምክንያቱም ጎራውን መለየትነው ያለበትነው
አዎ መስቀል በሚረገጥበት ቤተ ክርስቲያን ሄድክ ማለት አንተም ተባብረሀልና ትቀሰፋለህ ይፈረድብሀል! 666 ደግሞ ሰው ነው ትላለህ እንዴ እንዲሁ ቀለል አድርገህ? 666 የእርኩሳን መናፍስት ነው! ሰው ደግሞ የሱ ተከታይ ነው period! ሌላው ስላለ ዝም ብለህ አታጩኸው የራስህ ማንነት ይኑርህ! አክሊሉ ተብዬውንም ጓደኛህ ከሆነ ንገረው እሱ ደሞ ባልተማረው ነገር ዝም ብሎ እየገባ "አወቅሽ አውቅሽ ሲሏት ..." አይሁንብን፡ ገብስ!!
የሚገርመው ከዚህ ሁሉ ችግር ለምንድነው አባቶች መስቀሉን ከመሬት በንቀል ያቃታቸው ለምንድነው በቤተክርስቲያናችን ላይ ችግር ይፈጥራሉ ለምንስ መስቀላችን እያወቅን ይረገጣል በፊት በምንጣፍ ተሸፍኖ ነው እረ አባቶች ምንሆናችኆል ማሰርያ ወጪ ነው መቼም አትሉም ምን አጣችሁ እረ ይሄንን ህዝብ አታወዛግቡት ወንድሞች ስንት ነፍሳትን ለማዳን ዳቆናት እየደከሙ ባሉበት ሰአት እናንተ ቤተክህነት ያላችሁ ምነው ይሄን ህዝብ እንደመሰብሰብ ይልቅ ልትበትኑን ተነሳችሁ
እንዴት ነው ነገሩ? መስቀል አትርገጡ በማለት ሀሳብ መስጠት ምኑ ነው ስህተት? ያልተባለውን ተባለ እያሉ "መስቀል አትርገጡ" በማለት የሚያሳስቡ ክርስቲያኖችን መዝለፍ አግባብ አይደለም ።
አውደ ምህረት በሉ የነበረ ታላቅ ሥም ነው በድረክ አይባልም።
እግዚሐብሄር ሆይ ፍረድ
ዶክተርየ ስርኣት ብትይዝ ጥሩ ነው ላልሆነ በስተቀር ኣወቅኩ ብለህ እንደፈለግክ መናገር ከምናምነው ና ከምናውቀው መስቀል ምዳኒታችን ደህና ከሆነ ምናለበት ማለትህ ይህ ትንሽ በትንሽ ሃጢኣት መለማመድ ነው ! እኛ ቤተክርስቲያኒቱ እንድንቀደስ ! ከሃጢኣታችን እንድንነጻ እንጂ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሃጢኣት ወጥመድ እንዲጠብቀን ኣደለም ! ደሞ ለሰው ክብር ብለው ሳይሆን ላምላክ ክብር እንጂ ! በተረፈ ( ዩኔስኮ ተመዝግቦ ማለት ምእራባውያን ጥልቅ ምስጢራቸው ( ፍላጎታቸው ) መመርመር ኣለበት !!
ደሬ ልክ ነው
እነሱ፣ድብቅ፣ተባባሪነት፣ወጣቱ፣እያለቀ፣ነው፣፣
መስቀሉ የረገጠ በሞላ ተረግጦዎል የከብረ ሞት አልሞተም መሰኪን ምህመናን ኑ እንረገጥ ማለት ነወ
ጥያቄ አለኝ መልአክት ለምንድነው ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚነጠፉት?ሲቀጥል እንደዚህ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ ?
እባካችሁ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ መርገጥስ ከፈራን እየተከባለልን ብንገባስ ምንይለናል።
Tesasatik betam bizu sew new yeneberew Weregna, ke ante gar enkuwan yeminegager yelem. Ye lela there orthodox tekefay selehonk. Meche segedk
protect your eye tsgish
ቤ/ክርስቲያን አትሄዱ ማለት አይገባም ይባስ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው የራሳቸው ለማድረግ ስንቱ ሙዜም ለማድረግ አሰፍስፎል መ/ር ደረጄ ዘወይንዬ አሳብ አልስማማም ለማን ነው የምንሰጠው መፅናኛ ቤታችንን ለማን ነው የምናስረክበው የምንተወው ገረገራ ቆሞ በማስቀደስ መስቀሉ ለማስነሳት መታገል እንጂ ተቀብሩ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም እንደ እሌኒ ንግስት መስቀሉን ቆፍራ እንዳወጣችው ምህመናንም ተረጋጉ አምላክ ጊዜ አለው አባቶችን አናስለቅሳቸው ታቦቱ የተሸከሙት እስኪያለቅሱ ድረስ እንረዳቸው ጭንቀት ላይ ናቸው እንጂ ለእኛ ለልጆቻችን አባቶቻችን ይሰሙናል ለመስቀሉ ሰይወዱ ቀርተው አይመስላኝም ከነሱ በላይ አናቅም ጊዜ እንስጣቸው ዛሬ ቤተክርስቲያናችንን ምዕመናንን በማራቅ የሚደረገውን እያየን ቅ/ጊርጊስን ጊ/ገብርኤልን እንመልከት የባስ ከቤተክርስቲያን መራቅ መፍትሄ ይሆናል፡፡ ወደላይ በማንጋጠጥ እንፀልይ
Slase esat yikekubachihu esu ga emtageleglu wshetamochi wenbedewchi
ምነው ወንድሜ ሰውንማ ያውካል መስቀል እየረገጡ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከዚህ በላይ ምን አለ
""Yehen Mwakekachihun alsimim "" yemil Hilm taytowal. Mesķelu yenesa.
ወይኔ ጉዳችን
አኬ እወድ ነበር ምንድን ነወ የምታወርዉ ከመስቀል በላይ ሌላ ምን ተልቅ ጉዳይ አለ
አር አኬ ወረድክብኝ
የክርስቶስ መስቀል አህዛብ ቀብሮ ተገኝታል መፍረስ ካለበት ካቴድራሉ ይፍረስ
አወ ይነሳልን መስቀሉ
ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው ። ስለ አርክቴክት ውበት ስለውጭ ተራ ቱሪስት የክፉውን አለም አላማውን ያልተራዳም የተረዳም በመሰለኝ እና በደሳለኝ እርስበርሱ ይናናቃል። የዚህ ሁሉ ችግር አባትነን የሚሉት ናቸው። መስቀል መሬት ላይ ስላለ እንሳለመዋለን እንደው ውሃ ይቋጥራል?
አኬ ላንተ መስቀሉ መረገጡ አይረብሽህም ማለት ነው
እና እደናተ መስቀል ረግጠን መግባት ነበረብን ወይ የማይመሰ አነጋገር እኔ ክርስቶስ የተሰቀለበትን አረግጥም በጣም ያሳፍራለ ንግግር
Ere begirih eyeregetikewi newi misegidewi ? Yihun eshi beyewahinet bitl yishal neber balege newi wef zeràsh yilal ende ?
Yizgachihu
ከይቅርታ ጋር አኬም ቢሆን አላየሁትም ለማለት ነው አልገባኝም ሲቀጥል ዶክተር ተብየው ትገርማለህ የት የነበርል ነህ እነዚህ ልጆችን ልትሳደብ የደፈርከው ሌላው አዎ መሬት ላይ መስቀል እረግጦ መግባት ተገቢ ነው እረ ስለእግዚአብሔር እያሰብን እንናገር ።እኔ ግን እላለሁ የጌታየን የመዳኒቴን መስቀል እረግጨ እዚህ ቤተክርስቲያን አልገባም ቤተክርስቲያንን በሞላበት ሀገር 😢
እኔ የክርስቶስ እየሱስ ተከታይ ነኝ ግን መስቀል አይረገጥም መስቀሉን ስናይ መከራን ስቃይ ያየበት እየሱስን እናስባለን ቢነሳ ጥሩሁ ነዉ
ወገኔ ወደዛች አካባቢ ዝር እንዳትል ነው ይልቅ እንናበብ እንግባባ እንፀልይ ዛሬም ነገም አንድ እንሁን ይህነው የሚጠቅመን
ልክ ነው ወለሉ መቀየር ነበረበት ህዝቡ እራሱ ያሰራው ነበር
እዬኔ ጼንጤ አርጎት ቢሆን ኖሮ አቤት ጉድ ለማንኛውም መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ህይወት የሚሰጠው
ደረትህ ላይየለጠፍከውን የወርቁን እርገጥ ቢሉህ ገንዝብ እምላክህ ስለሆነ አታረገውም መሬ ላይ ያለው ቅርፅ ለእኔ የከበረ ደሙ የፈስስበት እኔን ለመዋጀት እዳዬ ሃጥያቴን የተዋጀሁበት የጌታዬ ህይወት ያለፈበት ሁሌ በልቤ ይኖራልና እንከባበር አንተ ያባቴ ባሪያ ልጅ ሁን ለሁሉም !
እግዚሃብሄር ለሁሉም ነገር መልሳለው አስመሳይም የጥልቁ አለም ተባባሪም ይዋረዳል
ፀጋዬ አንተ ትክክል ነህ ከዶ/ር ግን እንደዚህ የወረደ አስተሳሰብ አልጠብቅም ነበር በይኖስኮ ተመዝግቧልና እንደፈለገ ይሁን ማለት ግን ...
ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ!!!
ሁሉም ነገር ከመስቀሉ በታች ነው ምክንያቱም መስቀሉ ላይ ደም ተከፍሏል በዚህ ድርድር የለም
ለምን ግን እያወቅን እናጠፋለን ወንድሜ መስቀሉን አንተ አላየህም ይልቅስ አባቶቻችን በዝ ዘመን ያላቸውን ክብር ተመልከት በጣም ያሳዝናል እንቴን ስለ ሙዳይ ምፂዋት ያሳዝናችዋል ግን ብታውቁ እንድህም ያሳበዳቼው ገንዘቡ እንደሆኔ እናውቃለን
ስላሴዎች ፍርዱን ይሰጣሉ
እረባክ የማንሕ አንተመስቀል እየረግጥሕ ታቦት ታከብራለሕ ነች ስብከት ነሕ ከፊትችን ዘወር በልልን የብቅል ጠላት
ምእመንን ማሰናከል ሀጥያት ነው መስቀሉ መቼም ይነጠፍ መቼ ምእመን ከተሰናከለበት ቢነሳ መልካም ነው ዘመኑ መስቀሉን ለመርገጥ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ይወገዱ።
እኔ ጴንጤ ነኝ መስቀል መርገጥ ትልቅ ነውር ነው
የእምነቱ ተከታዮች በሚጨፈጨፉ አገልጋዮችን እንድሁም ቤተ ክርስቲያኖች በብርቱ መጠበቅ አለባችሁ
ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መስቀል!!!!!
ወንድማችን አኬ ሀሳብህ ትክክል ነው እግዚሐብሄር ያክብርህ
አኬ እንወደዋለን ቢገለባበጥም ሰው ከተቃወመ ይነሳ ካልተቃወመ ሰወ ሰው የሚል አገልግሎት በቃችሁ እግዚአብሔርን ደስ አሰኙ ት::: መስቀሉን እየረገጣችሁ ድረራማቸውን ይስሩ ተዋጠላችሁ
አባቶች እባካችው ደሬዘወይንዬ ትክክለኛ አማኝ ነው እናንተ ለሆዳችው ያደራችው በፖለቲካ ተጨማልቃችዋል ገንዘብ በልጦባችዋል ስላጋለጣቸው ነው ደርዬ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ😊
በጣም ሃይማኖትና ፖለቲካን ይለይሉን እግዝዬ እግዛብሄር ጅራፉን እንዳያነሳ😢😢😢😢
Doctor edema tana yesetehi Doctor leki nawe❤❤❤
ይቅርታ በመጀመሪያ ደረጃ መስቀሉ ካልተነሳ ቤተክርስቲያን አትምጡ ማለት የማይመስል ነገር ነው ማንን ለማስደሰት ነው የምቀረው ከምዬ ቤተክርስትያን በስመአብ ባይሆን የምንወዳቸውን አባቶቻችንን መፋለም ይሻላል ከመሀከላቸው ፈርሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው ሊኖሩ ይችላሉ ደግሞም አሉ
ቤተ ክርስትያንን የሚመራት ዩኔስኮ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ነው።
አሁንስ በዛ ማነው እውነት የሚናገር ሽበትም ዋጋ አጣ ያሳዝናል።
ምነው ህንፃውን ያነፀው ሰው እኮ ነው ለምን ባለሙያዎች ባሉባት ሀገር አስተካክለው ለምን እንዲታረም አይደረግም መስቀል በመላው አለም ያሉ የሁሉም ምልክት ነው በመሆኑም ህዝቡን የሚያስቆጣ ከሆነ መታረም ይገባዋል ብዬ አምናለው የመስቀል ምልክት እኔም የወንጌል አማኝ የሆንኩትን አሳዝኖኛል የአንድ ካምፓኒ የብራንድ ምልክት እንኳን ክብር አለው።
አባቶችም እባካችሁ ይህን አገልጋያችሁን ታዛዥ ህዝባችሁን ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ እንኳን ስሙን በናንተ ድክመት ስንቱ ሐይማኖተ ቢስ እንደሆነም ሳትረሱ ማለት ነው።
በዶክተር ላይ በጣም ተቃውሞ አለኝ እንዴት እንደዚሕ አይነት አስተያየት ይስጠናል አዋ ልክ ነን መስቀልን ረግጠን አንገለገልም በንጱ ልቡ ከሆንን በቤታችን የምናደርገው ፀሎት እንደሚስማ እናምናለን በጣም ቅር ብሎናል ትክክል ያልሆነ ኮመንት ነው የሰጠው ለቲክቶክ አርበኛችንም ይቅርታ ይጠይቅ
አሁንስ የሚታመን ጠፋ ሚገርመኝ ነገር ምእመኑ አንሱልን እያለ አባቶች ዝምታን ና ነገሩን ቀለል አድርገው የሚያዩበት መንገድ አለገባኝም በማህተቤ ደርድር የለም አንሱል እናንተ ወራዶች።
እጅግ የሚገርመው ጉዳይ በዕውነት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለብዙ ዓመታት በመርገጥ ወለል ላይ የመስቀል ምስል ከነበረ እንዴት ምዕመናንንና ካሕናት በዝምታ ኖሩ? ይገርማል። አሁን ይህ የመስቀል ምስል በቤተ ክርስቲያን ወለል ላይ ካለ በአስቸኳይ መወገድ አለበት። ካልተወገደ ነገሮች ያድጉና የእስካሁኑ ጾም ጸሎታችን ሁሉ ከንቱ እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ። ወንድማችን መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንዲህ ብዙ ባያወሩ መልካም ነው። ርምጃ ለመውሰድም ኾነ ለማስወሰድ ትዕግሥትና ጊዜ ያስፈልጋል። ምናልባት የመስቀሉ ምስል በቅርቡ የዘመኑን ቴክኖሎጂ ሰዎች ተጠቅመው የቀቡትም ሊሆን ቢችል እንጂ እንዴት እስከዛሬ ሳይታይ ወይም ሳይታወቅ ኖረ?
Memher Dereje he did all his research before his video
Yenem tiyake new zare Min tegegneto new eskezare hulm bemasmesel neber yenornew😢😢😢😢😢😢😢😢
@@arsemadesalegn439 አሁን ለእድሳት ምንጣፉ ሲነሳ ነው የታየው እንጅ ህዝብ አያውቅም ነበር! ቤተክህነት ግን ሁሉም አያውቁም ነበር ለማለት ይከብዳል! ስለዚህ ለምን እስከዛሬ ለሚለው ጥያቄሽ በምንጣፍ ተሸፍኖ ሳይታይና ሳይታወቅ ሲረገጥ ስለኖረ ነው!! ግን አሁን ከታወቀ በኃላ እያወቁ ቅዱስ መስቀሉን መርገጡ ነው ትልቁ ሃጥያት!!
ዩኖስኮላይ የሚመዘገበው ጌታችን መዳኒታችንእኛን ከጨለማው ወደ ብርሓለማምጣት ሲል የተሰቀለበትን መስቀል መርገጥ ነው
አሜን አሜን አሜን ለማንኛውም አቤቱ ማስተዋሉን ይስጠን ።
ሲጀመር የተወገዙ አባቶች ለስጋ ማደራቸው አይገርምም ሲቀጥል ወጣቶችን በስድም ለማሸማቀቅ አትሞክሩ
ልቦናችን ያብራልን👏👏👏
አሜን
መድኃኒዓለም ይቅር ይበለን
አኬ መስቀሉ መነሳት አለበት ቀለል ባታረገው ጥሩ ነው የመስቀሉን ነገር ሊከበር ይገባዎል የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን በመሸከሙ ክቡር ደሙ ስለሰሰበት የእግዚአብሔር ሰውነቱ የነካው ቦታ የረገጣትን ቦታ እራሱ የተባረከ ነው እና አክሊሉ ቀለል ባታረገው ጥሩ ነው ያንተን ጥሩ ስራ እንደምንቀበለው ሁሉ ስትሳሳትም የመስቀሉን ነገር ቀለል ስታረገውም እንቃወምካለን ሰምተካል
ትግል ጥሩ ነው ታገሉ ከዚያ በላይ የተሳሳቱ አስተምህሮችንና ተረታተረቶችን ከወንጌል አንፃር ፈትሹ መርምሩ ስህተት ሆኖ ሲገኝ ተቃወሙት ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ብላችሁ
@@የቤትልጅ 🤣🤣🤣
ባለመነፅሩ ተንታኝ ፣ በጣም ቀለል አደረከው ይሄ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው እኛ እምናመልከው እየሱስን ነው የተሰቀለበት መስቀልም ኀይላችን ነው ፣
መስቀል የነፍሳችን መድሃኒት ነው .....
ስለዚህ ዝም ብላችሁ እርገጡት እያልከን ነው የተሸፋፈነውን ገልፆ እሚያይ አምላክ አለ ።
አሁንም ቢሆን መስቀሉ መነሳት አለበት!!!
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!
ዓይን እያዬ ያለውን መካድ አይገባም ምን ማለት ነው ሠይጣን ገብቶ ሊያሳስት ሊያጣላ አይነት ንግግር አሳፋሪ ነውር ነው ይህ በሽተኛነት ነው ጤናማ አነጋገር አይደለም አዎ አሁን አልተሠራም ምንጣፍ ተሽፍኖ ነው የኖረው ሌላ ነገር ነው አሁን ታዬ በቃ ልክ አይደለም አያጨቀጭቅም ማንሳት ነው መስቀል ተሰርቶ የተቀመጡትን ሴራሚኮች ማንሳት ተገቢ ነው ይህ ሊያጨቃጭቅ አይገባም ከዓይናችሁ ጆሮዋችሁን እመኑ አይነት ጨዋታ አይገባም ። ግን ግን ጳጳሳቱ ምን እየነካቸው ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው ። የመስቀሉን ቅርጽ ለማሳየት እንደ ላሊበላ ከላይ ከጣሪያው ከግድግዳው ለይ እንጂ የእግር መረገጫ ላይ መስቀል ሠርቶ ማስረገጥ አይገባም ።
መስቀል እንሥመዋለን እንጂ ከታየበት ጊዜ ጀምሮ ይሕ መሥቀል መረገጥ የለበትም መዳኛችን ነው ተጠንቀቁ
የአሪዎስ ተከታዮችና መምሕራን እየበዙ መጡ ምራባውያንን ወደኳስና ወደጭፈራቤት የሸኛቸው ጳጳስነኝ ሰባኪነኝ ባዮች አስመላኪዎች ናቸው ግብረሰዶምን እምነት ያደረረጉትየማያመልኩ ጳጳሳትና ካህናትና ሰባኪነን ባዮች ተባብረው ህጋዊነው ቅዱስነው ሲሉት መቆሸሽ ቅዱስ ከሆነ ጭፈራም ቅዱስነው በተክርስቲናችሁ አንመጣም አሉና የኳስና የጨፈራ ጣዖት እንዲውጣቸው አደረጉ ከተነቃ ይስተካከል መስቀል ሓይላችን ከተባለ መረገጫችን አናድርገው ምዕመኑ ትክክል ነው የያዘውን አስጣልከው ያመነውን ካቃለልክበት ከምራቡ ተማር።ይተውሓል ክርስስም እቃውም ቅዱስ ክቡር ኸደሚባሌበት ይሔዳል ።
ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ በመንፈሱም ተመሩ፤ ሁሌ ለአገሪቱ የብጥብጥ አጀንዳ አትሁኑ፡፡
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ የነፍሳችሁ አዳኝ እንደሆነ ብትቀበሉ የእግዚአብሄር ልጆች ትሆናላችሁ፡፡ እርሱም ክፉውን ከመልካም የምትለዩበትን መንፈስ ይሰጣችኋል፡፡ የቤተክርስቲያን/የተዋህዶ ልጅ መሆን ሳይሆን በክርስቶስ መሆን አዲስ ፍጥረት ያደርጋል፡፡
እዎን የሚከበር እንጂ የሚረገጥ መስቀል የለኝም ለምን መቶ እመት እይሆነውም ምቶ እን ድ እመት እንዳይደገም ማንሳት ግዴታ ነው ችሩ መድሀኒእለም ድሮ እገር ቤት እያለን ሳናውቅ ለረገጥነው ይቅር ይቅር በለን እሁን ግን እያወቁ ማጥፍት የለም በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚደረግው ስርእትእለመጠበቅ እንተ መልሱን ስጥልን እሁን ደግሞ ቤተመቅድስ ውስጥ ስልፊ መነሳት የእግዚአብሔር ስጋና ደም የሚፈተትበትን መጋረጃ ከፍተን እናሳይ ፎቶም እነሳ እያሉ ነው እምልኬየምንስማው ነገር ሁሉ ልብ የሚያደማ እንጀት የሚያቆስል ነው እንድቤተክርስቲያን ልጅ ይሄንን መስማት ያንገበግባል ከለቅሶ ከእንባ ሌላ ምንም ማድረግ እንዳለብን እንተበችርነትህ እስበን ስለእናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔መስቀል ሀያላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል መዳኛችን መስቀል መርገጥ እግዚአብሔር ማሳዘን
የክርስቶስን መስቀል ከመርገጥ በላይ የሚያሳስብ ነገር አለ????
በእውነት እኚህ አባት አሁን ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየቃቸው ? እኚህ አባት እኮ ምንም አያውቁም ብዙም የሚያዩ ከይደሉም በእውነት አለቀስኩኝ 😭😭😭
አሁን አባታችን ለማታለል ምእመናንን አፍ ለማዘጋት ነው የተጠቀሙባቸው በጣም ያማል 😭 ወየውላቹህ አባቶች በድፍረት ነው እየተናገራቹ ያላቹህ ወየውል 😭😭😭
እረባካችሁ ጸልዬ
ወይ ጉድ አባቶች ግን ምን ነካቸው 😢😢😢😢😢
አኪ ካንተ አልጠብቅም ነበር ያንን መልስ እንደዚ አይነት ነገር ቀለል ማርግ ዋጋ ያስከፍላል ነጮችም እንዲ ነበር የጀመርቻው ለምሳሊ እኒ ቲምበርላንድ ጫማ በጣም ነበር የምወደው ባለማወቅም ሀገር ቢትም እያለውም ገዝቺም አርጊም ነበር ግን ከሀገር ከወጣው በኋላ ስለ ጫማው በቂ ግንዛቤ ስላገኝው ተጠቂሚው አላቅም አለቀ
መስቀልያ ሆኖ ይገንባ ነው የተባለው እንጂ ወለሉ ላይ መስቀል ተሰርቶ ይረገጥ አይልም ።
እውነት ነው ከመስቀሉ ጠላቶች ጋር አልተባበርም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እንመካበታለን እኔም እዚህ ደብር አልሄድም።
ኤልሳቤጥ ወ/ሥላሴ በጣም ታሳዝኛለሽ እምነትሽ ምን ያህል ነው?? መርምሪ
መምህር ተስፋይ አበራ ደብተራ ጠንቋዩች ቤተ ክነትን ወረዋታል ሲል አንሰማ ብላችሁ እዚ ደርሰዋል አሁንም ንቁ የጥቂት ጳጳሳት መነኮሳት የመምህራን ማንነት መርምሩ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቁ!!!
Ere bakhe andu tenkuwaye tesfaye ena girma adelu ende mothekene felege bezihe letazenaga newe
Melkamoche alu zeme belachu huluneme chefelakchu tekuware menamene eyalachu tejajalu andu abatochine yemebetene sera yemiserute
Ene girma ena tesfaye yegerema leje lemaferese yeseralu 😢
እራሱ ጠንቋይ ነው
Ante dedeb.. ferenjoch nachew eko yeserut..
@@Anson..23-s2l yetesefayene yegerema teketayoche eko besedebe number 1 nachewe yemechachu medere tekuwarame hula 😂😂
ዶር እንደዚ አይነት አስተሳሰብ አልጠብቅም ነበር መስቀል ክብራችን የማንነታችን መለያ ነው ስለዚህ አንረግጠውም የተጠየቀው ይነሳልን ነው ስለዚህ ህዝቡን ስለናቁት ነውጂ ማንሳት ቀላል ነው ግድ የላችሁም እንዲህ ልባቸው የደነደነውን አባት መሳዮች በተለያየ ምክንያት አምላካችን ስራቸውን እየገለጠባቸው ይሆናል ፍፃሜያቸውን ያሳየን ህዝብና ንፁህ ካህናት ላይእንደቀለዱ አይቀርም የጃቸውን ማግኘታቸው ግዜ ለኩሉ
ወንድሜ ልክ ነህ ነገርግን መሰቀሉ መረገጥ የለበትም ነገርግን መስቀሉን በመርገጥ ክሀደት የሚፈፀጽሙ ሰላሉ አሁንም ለህሊና ሰለሚከብድ ከርቀት ማክበር እንጂ አንገባም
ምን ማለት ነው ሰውን የሚያውክ የምትለው አንተም ተባባሬ ነእ ማለትነው ግን እኔ ካተየበለጠ አውቄ አይደለም ምንም ቢሆን እንደዚ አላደኩም ምስቀል ክብር ነው እያምነው ያለነው በደበብ ይነሳ ደሞን ውሽትም አይደለም በደብ እየታየነው ብታሰብበት ይሻላል እግዚአብሔር ይጨመርበት አሜን አሜን አሜን
ሥላሴ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እንኳን አደረሳችሁ እባካችሁ ክፍ እና አንናገር የምመሕናኑ ጥያቄ በጣም ጥሩ ነው ይነሳልን ማለቱ የህድሳቱ ፕሮግራም የምመለከቱው ማስተካከል ነበረበት አሁን ደብዳቤውም የምለው በተክርስቲያኑ በመስቀል ቅርጽ ይሰራ ንው እንጅ ወለሉ ላይ ይነጠፍ አይልም ስለዚህ እንዳዩ ማንሳት ይቻል ነበር መልካም ነው እግዚአብሔር እደሥራና እንዳካሄድ ይሰጣል ግን አይቸኩልም እና የስጠንን ግዜ ሐሁን ነው እንድሁም ወንድሞቼ እባካችሁ የዝቡን ጥያቄ አድምጡ ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
እኔ የፕሮቴስታንት ተከታይ ነኝ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በስላሴ ነው የማምነው የድንግል ልጅ የናዝሬቱ እየሱስን ነው የማምነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም የምታምነው በስመአብ በስመወልድ በስመ መንፈስ ቅዱስ በሥላሴ ነው የምታምነው ታዲያ በወንጌል የዶክትሪን ልዩነት ቢኖረንም መስቀል አይረገጥም መስቀል ኃይልነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መዳህኒነ ነው መስቀል መርገጥ የሠይጣን ነው የ666 ነው ባለማወቅም ለጌጥ ብለው ወለሉ ተሠርቶ ከሆነ ይነሣ መስቀሉን ለማስነሳት እኮ ቀላል ነው እለህኝነት ካልሆነ በስተቀር መምህር ደረጀ ባሉት ዶክተርም በሰጠው አስተያዬት እስማማለሁ እባካችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች በመነጋገር በመስማማት በመግባባት አስነሱ መስቀል አይረገጥ ።
ደረጄ ዘወይንዬ ልክ ነው።አኬ እና ሌሎቹም ይህንን ዝግጅት የሰራኸው ልጅ።፤በጣም ማስተዋል ርቋቹሃል።ሲጀመር ቤ/ክ አሰራሩ የጥንት የኢትዮጵያውያን ሥርዓት ሳይሆን የካቶሊክ ነው።መስቀሉ ቁጥሩ 13 ነው።በኢትዮጵያ ቀመር 13 የሰላም ቀመር ነው።በፈረንጆቹ ደግሞ የሞት ቁጥር ነው.....ብዙ ማለት ይቻላል።እባካቹህ አስተውሉ።መስቀል ኃይላችን ነው።እንሸከመዋለን እንጂ አንረግጠውም።
Awo..be European stayl new yeteseraw..be ferenjoch new yeteseraw 🎉
ወንድሜ ለክርስቲን መስቀል ከመርገጥ በላይ የሚያስጨንቀው ምንድነው?
ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለ ላልክው አስተያየት ሰጪው ማለቴ ነው :: ብቻ የስራዊት አምላክ እግዚአብሔር መርጦ ከዚህ የፈተና ጊዜ ያ ሳልፈን : :
እባካችሁ እንደማመጥ ለወደፊቱ ሲኖዶሱ ውይይት በወቅቱ ያድርግ የእነሱ ዝምታ ነው ለሰይጣን መንገድ የከፈተው ደግሞስ ህንፃውን የሚያሳድስ ኮሚቴ የለውም ለምን አልጠየቀምና በውስጥ አልተፈታም ነበር
ሚዲያ ጥቅም ያለውን ያክል ለቤተክርስቲያንም ሆነ ለሀገር ጠንቅ እየሆነ መቱዋል በዛላይ ከአስተዋይ ትውልድ ይልቅ የማያስተውል ትውልድ መብዛቱ በእውነት እንዴት አሳፋሪ ነው።ሚዲያ የሚባል ቢጠፋ ጥሩ ነው በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ።
ጡሩግ በል ።
ሆዳም ጳጳሳት የራሳቸው ችግር በምተና በሌለ ሰው አሳበው የራሳቸውን ሐጥያት ምዕመናን ለማታለል ከዛሬ ሰማንያ አንድ ዓመት በፊት ወዴት ወዴት ለካስ ስላሴን 81ዓመት ሙሉ እዚያው ያለ ያተቀየረ ምንጣፍ እነስ የገረመኝ መሰቀሊን የሸፈነው ምንጣፍ ሰማንያ አንድ ዓነት መሉ ባለመሳቱ ቤተክርስታኑን ወደ አምካችን ፍርድ የቀረበ ሰው እሱ የለም ብሎ በማስብ በምተ ሰው ላይ መላከክ ምን ዓይ አገልጋዮች ናቸው በዚህ ሐይማኖት ውስጥ የተስገሸጉት ያሰኛል አንዳንድ ኦርቶዶክስ የሆድ መሙያ ገቢ ማግኛ ያደረገ መጥራት ይቅር መስማቱ እራሱ ውስጤ ምን እንደማፈጠርብ ሰለማውቅ እንዴት ምንም አይደል ይባላል
እርኩሳን አባቶቻችን አይዞአችሁ አርጅታችኋል አሁን ደግሞ ልክ እንደኛ በሞት ትወገዳላችሁ !
ወንድማችን አክሊል ከማንም የተለየ ሰው አይደለም የሶሻል ሚዲያ ተከራካሪ ንጉስ ነው ስለዚህ ማንም ዩቱዩበር የመስቀሉን መረገጥ አለሳልሶ አሳንሶ ቢያልፈው አስተዋይ ሕዝበ ክርስቲያን ግን የመስቀሉን መረገጥ ይፈራዋል ያፍረዋል
ሰባኪው ይገርማል የሰይጣን ወሬ ነው አለ በአባቶች ቀሚስ የተሸሸገው ሰይጣን እራሱ ይሕንን አለ !
እግዚአብሔር ግን ሃያል ነው
ጎበዝ አሰተውል
የተሀድሶ አባላትን መንጥረን ልናወጣ ይገባል
ሁልጌዜም ምእመናኑ ነዉ እሚያሰከበረዉ ቤተከርሰቲያነነ አጀራ ላይ በእግርህ ትቆማለህ ከቻልክ እጀራዉን አጥፍና ቂምበት ምን አደሚሰማህ ታዉቀዋለህ ለኔ ጠንካራ ከርሰቲያን ባልሆንም መሰቀል ላይ መቆም ከአንጀራዉ የበለጥ ይሆንብኞል ወሰጤም መቀበል አይችልም እናም ትውልዱን አታለማምዲት መከራችንም አላልቅ ያለዉ ለዚህ ነዉ😢😢😢😢😢
በፊት ሳናውቅው እረገጥን እሱ ለእኛ ከፍብሎ ተሰቅሎ እኛን ከሀጥያት ባርነት ቀንበር ነጻ አወጣን እስከመቼ ለስጋችን እንዲህ ዋጋ እንከፍላለን ባለማወቅ እረገጥን አሁን ግን እያወቅን አናደርገውም ለምን በአንገታችን ከፍ አርገን የምናደርገው ዋጋ ስላለው ነው እንዴት የውሸት ነው ትሉናላችሁ በአይናችን ያየነውን እውነታበጆራችን እንድናምን ትፈልጋላችሁ?
አክሊል ወንድሜ Day 7 ይቱብ ብትከታተል ይገባሀል እኔም ከአንተ እንዲህ አልጠብቅም እባክህ ትውልዱን እንዳይነቃ ብሬን ወሽ አታድርገው እንዴት ነው የማናገናኘው የሉሲፈር የጨለማው ማህበር አባላት ነብሴን ለዴቨቭል ሸጬያለሁ ወርሺኘ የማደርገው እያሉ ትውልዱን ከእግዚአብሔር ቤት ከብርሀን ወደጨለማ በገንዘብ ነብሱን እያሸጡት ምንድነው የምትሉት አልገባኝም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏ኤሶፕ ኢትዬጵያ ይቱብ ተከታተል እባባክህ በእግዚአብሔር ማወቅ መልካም ነው ካለማወቅ ትውልድ እየጠፋ ነው 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
ትክክለኛ አስተያየት ነው አኬን ከዚህ በኋላ ተጠራጠርኩት፤ የመስቀሉንና የኢሉሚናቲን ጉዳይ ለማስተባበል የሄደበት ሁኔታ???።
አኬ እባክህ ከዚህ ጀመረ ምንማለት ነዉ ቅድስ ስላሴ ዉስጥ ከገባ የት መሄድ አለብን
ሰላም ወንድሜ እግዚአብሄር ይድረስልን ይሄ መስቀል እውነት ነው ቤተክርሲታናችን መበጥበጧ በዛ
አረ እግዚያብሔር ይማረንይታረቀን
😢💔 i don't know what they doing so sad we need to pray please very hard time 😢
አዎ በስላሴ ቤተክርስቲያን ያለው መስቀል አልተነሳም ከቅዳሴ በኋላ ገልጠን አየነው ያው ነው ማንን ነው የሚያታልሉት ወይስ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ስውር ሃይል ከፖለቲከኞች መንደር አብሮ የሚሰራ አለ ??? እውነትን እውነት ማለት ምን ይከብዳል ። እኔ ግን እላለሁ በሁለት ቀን ውስጥ ቡኒ ወይም ግራጫ እምነበረድ በሰፋፊ ተቆርጦ በ30ደቂቃ በሚደርቅ ሲሚንቶ ማስተካከል እየተቻለ ይህን ያክል ጩኸት አያስፈልግም ነበር ።ለአባቶቻችን እንፀልይ ለሁሉም ጊዜ አለውና !
ምንጣፉ እኮ በማስቲሽ ይጣበቅ ነበር አልተጣበቀም እንዴ?
@biniyamkasahun5503 ቦታው ሔደህ ማረጋገጥ ትችላለህ ወንድም
እኛ ለአባቶች የምንፀልይበት ስልጣን የለንም ሀጢያተኛ ነኝ ነገር ግን መስቀሉ ስለ ክብሩ ሲል ይፋረድ
አንተ ለምን ትዋሻለህ? ገልጠን አየነው ትላለህ?? በፈጣሪ ስም ይቅር ይበልህ
ኧረ ተጣብቋል የውሸትም ልክ አለው
እድሳት ማለት ማስተካከል ማለት ነው ሰናስተካክል መሆን የሌለበትነ ብንተወው ምንድነው ችግሩ የኢትዮጵያውየን ስስ ጓናችንን ባይነኩን ምንአለበት ምንድነው አንዳንዴ ከስተታችን ብንማር እባካችሀ የሰው ለጅ ሁለነገረን በጉልበት ልትቀሙን ትችላላችሁ ህሊናን ግን የሚቀማ አላየሁም እኔ ካባቶቼ አሌልበልጥም ስለተሰቀለው ፈጣሪያችን ስትሉ ሀሳቡን የህዝቡን ተቀበሉት።
ልክነው ደረጄ ምክንያቱም ጎራውን መለየትነው ያለበትነው
አዎ መስቀል በሚረገጥበት ቤተ ክርስቲያን ሄድክ ማለት አንተም ተባብረሀልና ትቀሰፋለህ ይፈረድብሀል! 666 ደግሞ ሰው ነው ትላለህ እንዴ እንዲሁ ቀለል አድርገህ? 666 የእርኩሳን መናፍስት ነው! ሰው ደግሞ የሱ ተከታይ ነው period! ሌላው ስላለ ዝም ብለህ አታጩኸው የራስህ ማንነት ይኑርህ! አክሊሉ ተብዬውንም ጓደኛህ ከሆነ ንገረው እሱ ደሞ ባልተማረው ነገር ዝም ብሎ እየገባ "አወቅሽ አውቅሽ ሲሏት ..." አይሁንብን፡ ገብስ!!
የሚገርመው ከዚህ ሁሉ ችግር ለምንድነው አባቶች መስቀሉን ከመሬት በንቀል ያቃታቸው ለምንድነው በቤተክርስቲያናችን ላይ ችግር ይፈጥራሉ ለምንስ መስቀላችን እያወቅን ይረገጣል በፊት በምንጣፍ ተሸፍኖ ነው እረ አባቶች ምንሆናችኆል ማሰርያ ወጪ ነው መቼም አትሉም ምን አጣችሁ እረ ይሄንን ህዝብ አታወዛግቡት ወንድሞች ስንት ነፍሳትን ለማዳን ዳቆናት እየደከሙ ባሉበት ሰአት እናንተ ቤተክህነት ያላችሁ ምነው ይሄን ህዝብ እንደመሰብሰብ ይልቅ ልትበትኑን ተነሳችሁ
እንዴት ነው ነገሩ? መስቀል አትርገጡ በማለት ሀሳብ መስጠት ምኑ ነው ስህተት? ያልተባለውን ተባለ እያሉ "መስቀል አትርገጡ" በማለት የሚያሳስቡ ክርስቲያኖችን መዝለፍ አግባብ አይደለም ።
አውደ ምህረት በሉ የነበረ ታላቅ ሥም ነው በድረክ አይባልም።
እግዚሐብሄር ሆይ ፍረድ
ዶክተርየ ስርኣት ብትይዝ ጥሩ ነው ላልሆነ በስተቀር ኣወቅኩ ብለህ እንደፈለግክ መናገር ከምናምነው ና ከምናውቀው መስቀል ምዳኒታችን ደህና ከሆነ ምናለበት ማለትህ ይህ ትንሽ በትንሽ ሃጢኣት መለማመድ ነው ! እኛ ቤተክርስቲያኒቱ እንድንቀደስ ! ከሃጢኣታችን እንድንነጻ እንጂ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሃጢኣት ወጥመድ እንዲጠብቀን ኣደለም ! ደሞ ለሰው ክብር ብለው ሳይሆን ላምላክ ክብር እንጂ ! በተረፈ ( ዩኔስኮ ተመዝግቦ ማለት ምእራባውያን ጥልቅ ምስጢራቸው ( ፍላጎታቸው ) መመርመር ኣለበት !!
ደሬ ልክ ነው
እነሱ፣ድብቅ፣ተባባሪነት፣ወጣቱ፣እያለቀ፣ነው፣፣
መስቀሉ የረገጠ በሞላ ተረግጦዎል የከብረ ሞት አልሞተም መሰኪን ምህመናን ኑ እንረገጥ ማለት ነወ
ጥያቄ አለኝ መልአክት ለምንድነው ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚነጠፉት?ሲቀጥል እንደዚህ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ ?
እባካችሁ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ መርገጥስ ከፈራን እየተከባለልን ብንገባስ ምንይለናል።
Tesasatik betam bizu sew new yeneberew Weregna, ke ante gar enkuwan yeminegager yelem. Ye lela there orthodox tekefay selehonk. Meche segedk
protect your eye tsgish
ቤ/ክርስቲያን አትሄዱ ማለት አይገባም ይባስ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው የራሳቸው ለማድረግ ስንቱ ሙዜም ለማድረግ አሰፍስፎል መ/ር ደረጄ ዘወይንዬ አሳብ አልስማማም ለማን ነው የምንሰጠው መፅናኛ ቤታችንን ለማን ነው የምናስረክበው የምንተወው ገረገራ ቆሞ በማስቀደስ መስቀሉ ለማስነሳት መታገል እንጂ ተቀብሩ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም እንደ እሌኒ ንግስት መስቀሉን ቆፍራ እንዳወጣችው ምህመናንም ተረጋጉ አምላክ ጊዜ አለው አባቶችን አናስለቅሳቸው ታቦቱ የተሸከሙት እስኪያለቅሱ ድረስ እንረዳቸው ጭንቀት ላይ ናቸው እንጂ ለእኛ ለልጆቻችን አባቶቻችን ይሰሙናል ለመስቀሉ ሰይወዱ ቀርተው አይመስላኝም ከነሱ በላይ አናቅም ጊዜ እንስጣቸው ዛሬ ቤተክርስቲያናችንን ምዕመናንን በማራቅ የሚደረገውን እያየን ቅ/ጊርጊስን ጊ/ገብርኤልን እንመልከት የባስ ከቤተክርስቲያን መራቅ መፍትሄ ይሆናል፡፡ ወደላይ በማንጋጠጥ እንፀልይ
Slase esat yikekubachihu esu ga emtageleglu wshetamochi wenbedewchi
ምነው ወንድሜ ሰውንማ ያውካል መስቀል እየረገጡ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከዚህ በላይ ምን አለ
""Yehen Mwakekachihun alsimim "" yemil Hilm taytowal. Mesķelu yenesa.
ወይኔ ጉዳችን
አኬ እወድ ነበር ምንድን ነወ የምታወርዉ ከመስቀል በላይ ሌላ ምን ተልቅ ጉዳይ አለ
አር አኬ ወረድክብኝ
የክርስቶስ መስቀል አህዛብ ቀብሮ ተገኝታል መፍረስ ካለበት ካቴድራሉ ይፍረስ
አወ ይነሳልን መስቀሉ
ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው ። ስለ አርክቴክት ውበት ስለውጭ ተራ ቱሪስት የክፉውን አለም አላማውን ያልተራዳም የተረዳም በመሰለኝ እና በደሳለኝ እርስበርሱ ይናናቃል። የዚህ ሁሉ ችግር አባትነን የሚሉት ናቸው። መስቀል መሬት ላይ ስላለ እንሳለመዋለን እንደው ውሃ ይቋጥራል?
አኬ ላንተ መስቀሉ መረገጡ አይረብሽህም ማለት ነው
እና እደናተ መስቀል ረግጠን መግባት ነበረብን ወይ የማይመሰ አነጋገር እኔ ክርስቶስ የተሰቀለበትን አረግጥም በጣም ያሳፍራለ ንግግር
Ere begirih eyeregetikewi newi misegidewi ? Yihun eshi beyewahinet bitl yishal neber balege newi wef zeràsh yilal ende ?
Yizgachihu
ከይቅርታ ጋር አኬም ቢሆን አላየሁትም ለማለት ነው አልገባኝም
ሲቀጥል ዶክተር ተብየው ትገርማለህ የት የነበርል ነህ እነዚህ ልጆችን ልትሳደብ የደፈርከው ሌላው አዎ መሬት ላይ መስቀል እረግጦ መግባት ተገቢ ነው እረ ስለእግዚአብሔር እያሰብን እንናገር ።
እኔ ግን እላለሁ የጌታየን የመዳኒቴን መስቀል እረግጨ እዚህ ቤተክርስቲያን አልገባም ቤተክርስቲያንን በሞላበት ሀገር 😢