⭕ዘመዴ አኬን እና ቀሲስ ዘበነን አልፋታም ብሏል | ታቦታችን ላይ ያሾፉትን ለህግ ቀርበዋል❗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 216

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 7 дней назад +5

    ልጆቹ በኦሮምኛ የተናገሩት በአጭሩ :- ቤተሰቦቻችን እንኳን ኦርቶዶክስ ውስጥ አሉ እኛ ደሞ ሳናቅ አጥፍተናል ሰው ይቅርታ ከጠየቅ ይቅርታ ማለት ደሞ ያለ ነው በቃ ይቅርታ አርጉልን ተሳስተናል : ነው ያሉት 🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад +6

      አመሰኛለሁኝ ወንድሜ፡፡ ሶማልኛ የምተረጉምልኽ ሲኖር ደግሞ ንገረኝ እኔ አለሁኝ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React 7 дней назад +2

      🤭 አሺ 🙏

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 7 дней назад +1

      ፈጣሪ እግዚአብሔር ይፈርዳል ስርአት መያዝ ግን ይኖርባቸዋን በቃ እኛ እናምልክበት ይተውን

    • @ephremteshome1699
      @ephremteshome1699 7 дней назад +2

      ፀጋዬ የማን ደጋፊ ነህ የዘመድኩን ወይስ የአኬ ?
      በቃ ዘመድኩንን ከአሁን በሃላ በታቀርበው ባይ ነኝ እንደኔ!!!!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад

      @ephremteshome1699 የራሴ ደጋፊ ነኝ 😅😅😅 ጎራ መለየት ሱስ ሆነ በቃ?

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 7 дней назад +6

    ዘመድኩን እውነት ነው የተናገረው አንድ ሰው ቃለ እግዚአብሔርን ለመናገር ሲጀምር ስመ ሦላሴን ሳይጠራ ሳያማትብ መጀመር ተገቢ አይደለም

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 7 дней назад +23

    እኔ አኬን በጣም እወደዋለሁ ግን ዘመድኩን የተናገረው ማመን የማልፈልገው ሐቅ ነው😢

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 7 дней назад +5

      ሀቅ ሁሌ ማንም አይወዳትም ካለ ሀያሉ አምላክ , ዘመዴ ከመሬት ተነስቶ ሰውን አይነካም በፍፁም , ማንንም ምን ይለኛል ይሉኛል አይልም , እውነትም የሐረር ልጅ , ለዛውም ቆቱ ❤

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 7 дней назад

      ​@@bemnethailu1663zemedkun is political. Forget him.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 дней назад +3

      ተሳስተሻል ኣኬ ብዙ ግዜ ያማትባል፡ የማማተብ ትርጉምም ነግሮናል።

    • @YeberhaFertochi
      @YeberhaFertochi 7 дней назад +2

      አኬ ስለ ማማተብ ብዙ አስተምሯል በጭራሽ በዚህ ጉዳይ አይከሰስም በዛ ላይ ቲክ ቶክ ላይ ነው ያለው ሃሳቡን ለማስረዳት ስለሚፈጠን አለ አላ ተብሎ የሆነ ነገር አይያዝበትም

    • @Eden_7269
      @Eden_7269 7 дней назад +3

      አኬ ምንም ያጠፋዉ ነገር የለም በብዙ እየሰራ ያለ ወንድማችን ነዉ በራሴ ህይወት መመስከር እችላለሁ ምን ያህል እንደለወጠኝ እኔ ነኝ የማዉቀዉ ጌታ ኢየሱስ ክፉዉን ያርቅለት 🙏

  • @Werkenesh-e6i
    @Werkenesh-e6i 7 дней назад +7

    ተደ የሥላሴ ስም የማይጠራ Orthodox ነው እንዴ ዘመድኩ እውነት ነው 👍👍👍❤❤❤ዘመድኩን እንወደዋለን ❤❤❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 7 дней назад +4

    እነዚህን ነገሮች ባላቀርብ ደስ ይለኛል አልክ ፀጋዬ ነገሩ ሐሰት ከሆነ ማቆም ይገባል ያልተናገሩትን አይደለም የተናገሩትን ቃል በቃል ቪዲዮውን አቅርቦ ነው ሰለዚህ በማስረጃ ስለሆነ ስለእውነት ብለህ ሥራ ።

  • @shewitKebede-w2p
    @shewitKebede-w2p 5 дней назад +1

    አኬ የኛ ነው ማርያምን ዘመድኩን ነቀለ

    • @selamawitHaile-n2g
      @selamawitHaile-n2g 5 дней назад

      ዘምዴ ላንቺ አቅም ይከብድሻል እብድ ስለ እብድ ብቻ ነው የሚያወራው እብዶ

  • @GunuMare
    @GunuMare 7 дней назад +4

    ዘመድኩን ግን መፅሀፍ ቅዱስ አስተምረህ ታውቃለህ ?

  • @MeliAbichu
    @MeliAbichu 7 дней назад +8

    ዘመድኩን ከይዋሽም አወ ያሰፋል የሚዲያው ተፅኖ ነው ግን አክሊሉ እሽ ማለትን መልመድ አለብህ ሌላው ዘመዴ ቤተክርስቲያንን በጣም ይወዳል ይቆረቆራል ይሄ ሀቅ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 дней назад +3

    በእውነት እመኑኝ የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ , ዘመዴ ትክክለኛ ሰው ነው , ስለ አገሩ , ስለ ሐይማነቱ ከንገቱ ይሰጣል ትክክለኛ ሰው ነው የሚባልበት ቀን ይመጣል እመኑኝ በእውነት , እግዚአብሔር የልቡን አይተዋል , ሀቅ ነው የሚናገርው ማስመሰል በፍፁም ዘመዴ ጋር አይሰራም , ለሰው ልጀሰ ሐቅ ትመረዋለች ( ትመራናለች ) 😢 ለእግዚአብሔር ግን ሀቅ ተወዳጅ ናት ❤

  • @Menfesawi_hasaboch
    @Menfesawi_hasaboch 7 дней назад +6

    በአሁን ጊዜ በስመ አብ ብለህ ጀምረህ፣ ትልቅ መስቀል አድርገህ፣ ለተዋህዶ ሀይማኖቴ እያልክ ሰው ብትገድል በእግዚአብሔር ላይ በደል ብትሰራና መሰሪ ብትሆን ሰው በደስታ ይቀበልሀል!
    እውነትን የምትወዱ ሆይ በመንፈሳዊ እውቀት ያደጋችሁ ሁኑ

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 7 дней назад +6

    አባካችሁ ስድብ ይቅር ነውር ነው
    አነ አኬ ትልቅ ሥራ አየሰሩ ስለሆነ ዘመዴ በ ውስጥ አናግረው አንጂ አቱሳድብ

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 7 дней назад

      @@asegedechbelayneh7896 zemedkun kefu sewe newe.he is mixing politics and religious things. It's not allowed 🚫 by God.

  • @jeonk-u8d
    @jeonk-u8d 7 дней назад +8

    ዘመዴ ግን አንተም እኮ ለዚህ መስቀል ተያቂ ነህ ከንተ በነበርክበት ዘመንም መስቀሉ ነበረ አሁን የአጀንዳ መፍጠሪያ አደረከው እንጅ በጣ አከብርህ ነበር አንተ ግን ሁሌም እራስክን ቅዱስ ሌላውን እርኩስ አድርገህ ለዚችቤተክርስቲየን የማታገሉ ልጆችን ለመናፍቃን ታግዛሐህ።

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 7 дней назад +3

    መፅሐፍ ቅዱስ ሲገልጥ ያማትባል ልጁን ለቀቅ አድርገው ሰውዬ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 7 дней назад +7

    እኔ ሁልጊዜ ግርም የሚለኝ የልባቸውን ይናገሩና ይቅርታ ስላላወቅ ነው ማለታቸው ነው ይሄ የዋህ ህዝብ ደግሞ በቃ ይቅርታ ጠይቋል ተዋቸው ይላል ለዚህ ነው ከአመት አመት እየባሰባቸው የመጣው ጠንከር ያለ እርምጃ ስለማይወሰድባቸው ሲቀጥል ሰው ያላስተዋለው ከፊት ሆነው የሚያላግጡትን ነው ካሜራ ይዞ የሚቀርፀውስ ለምንድነው ለህግ የማይቀርበው እስከ መቼ ነው በሀይማኖታችን የሚቀልዱት

    • @meskeremgirma2507
      @meskeremgirma2507 7 дней назад +1

      እውነት የልባቸውን ከሠሩ በኃላ ይቅርታ የለም የ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን በታቦቱ የቀለዱ ሁሉ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ልጅ አዋቂ ሳይል

  • @emano5974
    @emano5974 7 дней назад +5

    ዘመደ ግን ሙቼ እወደዋለሁ ለምን ማንም ባላጋለጠበት ጊዜ እነበጋሻውን እነትዝታውን ያጋለጠ እናታለም ግሼን ስያስተምር ዘመዴን ያኔነው እውነተኛ ኦርቶዶክስ መሆኑን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 7 дней назад +18

    ዘመዴ የቤተክርስቲያንን ጥፋት አይፈልግም አስመሳይም አይደለም በጉዞ ገዳማትን ከጠረፍ ጠረፍ ያስተዋወቀና ፊት ለፊት የሚጋፈጥም ነው ሌላ አመለካከቱ የግል መብቱ ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 дней назад

      ስነ ስርዓት ግን የለዉም።

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 7 дней назад

      እውነት መናገር በአሁኑ ሳዓት ሰማዕት እነት ነው ተመሳስሎ መኖር ይቻላል እኮ።

  • @AssebeGirma
    @AssebeGirma 7 дней назад +5

    የቤተክርስቲያን ጉዳይ እስከሆነ ድረስ በስመአብ ማለት ግዴታ ነው።

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 7 дней назад +1

    ትምህረት ካለ በትምህርት ትገልፃለህ ከሌለ ግን የሰው ን ኃማኖት ትነካለህ ነገር ግን በቡዙ አቅጣጫ ማየት ነው ያዘዛቸው ሊኖርመ ላይኖርም ይችላል

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 7 дней назад +1

    ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለህ ከእውነት ፈቀቅ አትበል ዘመዴ እውነት አለው

  • @HayetHayet-y7e
    @HayetHayet-y7e 7 дней назад +4

    ፀግሽ በናትህ አዎ አታቅርበው ሰው በዚህን ያህል መተቻቸት ለምን አስፈለገ?እባክህ ሰው እንዴት በዚህን ያህል እኔ ብቻነኝ ትክክል በማለት ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት

  • @AmaneaSara
    @AmaneaSara 7 дней назад +2

    የማንን ጩኸት ነው የፈራኸዉ
    የመናፍቃንን?በማንኛውም ጊዜ ስትጀምር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለን መጀመር መቻል አለብህ.

  • @yigoethgetu
    @yigoethgetu 7 дней назад +2

    ወንድም ፀጋዬ:
    ሰው ሁሌም ፍፁም አይደለም በተለያየ ምክንያት መስመር ሊሥት ይችላል:: የተሳሳተውን ደግሞ ገስፆ መመለስ ቤተክርስቲያዊ ነውና ደግፈው እንጂ አትጥላው:: አንተም ለላይክ እና ስድብ ፈርተህ በስመ አብ ብለህ በመባረክ መጀመርህን አታቁም::

  • @etetuabebe2306
    @etetuabebe2306 7 дней назад +2

    ቤተ ክርስትያን ለዚህ ሰውዬ ማን ሰጠው። የስድብ መንፈስ የተጠናወጠው። በእድሜ ታላቅ ነህ ግን በእውቀት ግን ገና ጥሬ ነህ። እነዚህ ልጆች ዘመኑን ዋጅተው በዚህ ፕላትፎርም ወንጌል እያስተማሩ ብዙዎችን እየመለሱ ያሉ ናቸው። ቢሆን ጉድለታቸውን ቀረብ ብሎ እንደታላቅነት መምከር ነበር እንጂ ሁሌ ስድብ ብቻ። ልብ ይስጥህ። ከቅናት በሽታ ያድንህ።

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 7 дней назад +6

    በቃ ወሬ አትለቃቅም አኬአኬ አትበል ልጅን ተፋቱት በማርያም ትምህርት አቅርብ ዘመዴ እንደሆነ ዛሬ ከዚህ ነገ ከዛ ነው

  • @derejeEthiopia2330
    @derejeEthiopia2330 7 дней назад +2

    የዘመዴን አጋንንት የሚያስውጣ ሰው ይጥፋ?

    • @selamawitHaile-n2g
      @selamawitHaile-n2g 5 дней назад

      እውነት መስማት ይከብዳል አይደል

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 5 дней назад

    ዘመዴ በጣም ተባረክ እውነት እውነቱን ንገርልን አኬ አብጧል

  • @mekdesadmite8534
    @mekdesadmite8534 7 дней назад +7

    ፀጋዬ እባክህን የዘመድኩንን አታቅርብ ባለፈው ሲያሞግሰው ለምን አትባርክም አላለውም እስከ ዛሬ ዘመድኩን ዘመድኩን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት አንስቶ አስተምህሮ ያውቃል እከሌ የድሃ ልጅ እከሌ እንዲ ነበረው እንዲበለው ግደለው እንጂ ምን ሲያደርግ አየነው እባክህን ፀጋዬ ከዚህ በኋላ እንዳታቀር ከቀረብክ እኔ አንተ ተከታይ አልሆነም

    • @johnbelayneh3025
      @johnbelayneh3025 7 дней назад +2

      ልክ ብለሻል እህቴ ዘመዴ ሲጀመር ማነው በዚች ቤተክርስቲያን ላይ የፈለገውን እንዲሳደብ የሾመው ይሄ ሚዲያ እራሱ የነዘመዴን አጀንዳ እንዲያራግብ ተከፍሎት ይሆናል።

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 7 дней назад

      @mekdsa.......ሰው ጥሩ ሲሰራ ይመሰገናል ሲያጠፋ ደግሞ ይተቻል

    • @johnbelayneh3025
      @johnbelayneh3025 7 дней назад

      @@HannaHelwa ሲጀመር አንቺ ሆንሽ ዘመዴ ምንድነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያላቹ የሰራ ድርሻ ፣ እቅበተ እምነት ላይ ነው የምትሰሩት ወይስ ቀኖና ምትቀንኑት እናንተ ናችሁ ?? ደግሞ ጥሩ ሰው ለመሆን አትሞክሪ በየቪዲዮ ላይ እየገባሽ ወጥር ዘመዴ ስትይ አደል ምትውይው ?? አንድ ቀን በስተት ስለእምነት አስተምሮ ያውቃል ያንቺ ዘመዴ ?? ስተት እንኳን ቢኖር ሲኖዶሱ እንጂ ዘመድኩንና የሱ ተከታይ ግሪሳዎች አይመለከታችሁም ወንበዴ ሁላ።

    • @etetuabebe2306
      @etetuabebe2306 7 дней назад +2

      ​@@HannaHelwa ማን ስልጣን ሰጠ? የሚመለከታቸው አባቶች አሉ እኮ። በወንድማማቾች መካከል ፀብን የሚዘራ እኮ እግዚአብሔር አብዝቶ ይፀየፈዋል።

  • @mbjmbj228
    @mbjmbj228 7 дней назад

    ስለ ጎንደር ላልከው ታቦታትን ካስገቡ በኋላ ባህላዊ ጭፈራ ያለና የነበረ ነው የኛ ፓስተር

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 7 дней назад +4

    አክሊል ትንሽ የልጅነት ጠባይ አለችበት እንጂ ክፋት ያለበት አይመስለኝም። የሚሻለው ታላላቅ ወንድሞቹ ሲገስጡት ስህተቱን አምኖ ራስን ማረም ይበጃል። እነርሱም ምክር ሲሰጡ ልጁን ሳያስደነግጡ ቢሆን መልካም ነው።

  • @AyiteyefTossa
    @AyiteyefTossa 7 дней назад +2

    ምድረ እምነት የለሽ ምንም የሚያመጡት ነገር ባይኖርም ይብላኝ ለእነሱ ተዋህዶ እንደሆነች ማንም አይነቀንቃትም።

  • @eskeges2611
    @eskeges2611 7 дней назад +2

    አመንም አላመንም ዘመዴ ሰው ነው ሰው ሲባል ከባድ ሚዛን!!
    በቅዱሱ ታቦት ላይ የሚቀልዱት ከመንግስት ተብየው ፈቃድ ተሰጧቸው ከማናደዱም በላይ አጀንዳ መስጠታቸው ነው። ለጊዜው ቢያዙም በአንድ ሳምንት ይለቀቃሉ።
    ህህህህህ... ሐይማኖትን ከሐይማኖት እያባላ ፈተና ላይ ሆኖ ይባላል?? ኦሮሞ ስለሆነ...
    ሐገሬ ሆይ ምን ላይ ጣለሽ!???

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 7 дней назад

    አኬ በዘመድኩን የሚያስተቸዉ የቃላት አጠቃቀሙ ነዉ የሚጠቀማቸዉ ቃላቶች የመናፍቃንን ነዉ ይህንን ቢያርም ጥሩ ነዉ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 дней назад

    ለመምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ልቦና ይስጣቸው

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 7 дней назад

    ዛሬ ገና አሳዘንከኝ ስሌሌላው አያገባኝም መንፈሳዊ ነገር እያስተላለፍክ አማትቦ መጀመር ያስፈልጋል

  • @aemi576
    @aemi576 7 дней назад

    Le sew wekesa bleh new ende besmeab yemtlew?

  • @FyoriAlemayehu
    @FyoriAlemayehu 7 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Bless_me_mother_of_the_creator
    @Bless_me_mother_of_the_creator 7 дней назад

    አለሞቼ ያለው ኩፍኝ በሚባለው ዘመናዊ ስም የሚጠራው መንፈስ እንደሆነ ጠረጠርኩ። መክንያቱም ገቢሮቹን ስለማውቃቸው!

  • @TigistSahle
    @TigistSahle 7 дней назад +1

    Akine adenkwalwe❤gen Amatebo sijemer ayechiwe alwekem

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 дней назад +1

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በማንኛውም መንገድ ሲበላ ,መንገድ ሲጀምር ,ሲያስተምር, በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ ማማተብ አለበት።።።።።።።

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 7 дней назад

    እኔ የምለው ታቦቱ ላይ ከቀለዱ ታቦቱ ራሱ ሊቀጣቸው አይችልምን? የሰው ጥበቃ ያስፈልገዋልን?

  • @zelalembelay2184
    @zelalembelay2184 7 дней назад +2

    የስምህን መጀመሪያ ፊደል ወደ T ብትቀይረው መልካም ነው እልሃለሁ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 7 дней назад

      ብዬ ብዬ የደከመኝ ይሄ እራሱ አይሰማም

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 7 дней назад +1

    Ere zemedkun betekerstianeyaferse newe .I think he has mission.

  • @eyerusaalema3084
    @eyerusaalema3084 6 дней назад

    ሰዉ ያሞገሰዉ ሰዉ ከጋኔል ነዉ ግን ዘመዴ ዋጋ የከፈለ ነዉ እየከፈለም ነዉ አተ ይቱበር ግን በሞከበት ነገር ነህ የከሌን የከሌን ወረደበት ነዉ እርቅስህ ሁሉ ሰዉን ሳይሆን የምንከተለዉ ፀሀይ ፅድቅ ክርስቶስን ነዉ 🙏

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 7 дней назад

    የዘመድኩን እስከመጨረሻው ልቀቀው የተናገረው አለ በቴሌግራም የለቀዉትን ምን እንደሚያድረጉት

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 7 дней назад +3

    ዲ/ያ ዮርዳኖስ አበበ ሁሌ እደጮኸ ነዉ

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 7 дней назад +1

      የእኛ እንቁ መምሕር የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይጠብቅልን❤

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 7 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiopiataddese
    @Ethiopiataddese 7 дней назад +3

    እና አንተም ተከታያችን ከሚቀንስ በስመ አብ ብሎ ስመ እግዚአብሔርን መጥራት ይቅር እያልህ ነው??? ወዴት ወዴት???

    • @AmaneaSara
      @AmaneaSara 7 дней назад

      @@Ethiopiataddese የማንን ጩኸት ነው የፈራኸዉ
      የመናፍቃንን?በማንኛውም ጊዜ ስትጀምር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለን መጀመር መቻል አለብህ.

  • @kebebushtasew
    @kebebushtasew 6 дней назад

    መ/rzemedkune sedb yesytan newu

  • @HaregLema-h9i
    @HaregLema-h9i 7 дней назад

    poletakena mannm metechet aychelm
    zer eyetera sisadeb ywal enji mecha haymanotun sebko hzebn adan

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 7 дней назад

    በጣም ያሳዝናል ሁሉም ማድርግ የሚፈልገውን እያደርገ ይቅርታ ይላል እነዚ የዛር ውላጃች ስንት ሰይጣን እነደሚወልዱብን አስቡ ሰው መግደል ሀጣይት ባይሆን እነደዚ አይነቶች የዛር ውላጅ ምንም ጥቅም የላቸውም ማሰወገድ ነበር ለማንኛውም ፍርዱን ለታቡቶ ባለቤት ለእግዚአብሔር ትችዋለው ይችን ፍሽን ግን ማስቆም አለብን ሁሉም አላማውን እያሳካ ይቅርታ

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 7 дней назад +1

    ልክነህ ዘመዴ አክሊሉ ሲጀመር ኢየሱስ አይልም የሱስ ነዉ የሚለዉ።

    • @shewitKebede-w2p
      @shewitKebede-w2p 5 дней назад

      ኢየሱስ ነው እሚለው አኬ የሱስ አይልም የወንድሞች ከሳሽ ስሙ

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 6 дней назад

    ምቀኝነትን በአካል አየነው 😂😂😂

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 дней назад +1

    እና በሰመአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ ብላችሁ ስትጀምሩ ሚያያችሁ ይጠፋል?? 😂😂😂😂😂😂 እና ከዚህ በላይ ውርደት የለም ልቀቅና ሌላ ስራ ስራ ወይ ጉድ ማይሰማ ነገር የለም😊

  • @hiwotmasifen2662
    @hiwotmasifen2662 7 дней назад +1

    አንተስ አማትበህ ከስድብ የዘለለ ምን አደረግህ ምናለ ስለራሳችሁ በውስጥ መስመር ብታወሩ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 7 дней назад

    ዘመዴ አንጀት አርስ ነው አንዳንዴ ያናድደኛል…ግን እውነቱ ዘመዴ አይመቻመችም እውነት ነው ላለው አቋም አለው

  • @shewitKebede-w2p
    @shewitKebede-w2p 5 дней назад

    መቅሰፍት ሚመጣው በሚጨፈርበት አገር በኩል ነው ልብ ይስጠን

  • @henokeSiyume
    @henokeSiyume 7 дней назад +1

    Zemdukune laye tekurte abzake lala teru negre ylme

  • @dagizeldeta9601
    @dagizeldeta9601 7 дней назад +2

    ዘመድኩን ስለ አኬ ሲናገር በዘር ዙሪያ ያለውን ሳይሆን ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን አንፃር እንመልከተውና የአኬን ቪዲዮዎች እንይ ለምሳሌ ስለቅዱስ ቁርባን ሴት ሰፋ ያለ ከሆነ ሱሪ ለብሳ ብትቆርብ ችግር የለውም ያለ እኮ ነው በነገረ ድህነት ዙሪያ የሚላቸው ነገሮች እንዳሉ ሆኖ ለምንስ የግብፅ ቤተክርስቲያን ላይ ጥገኛ እንድሆን ይፈለገል እነሱ ምዕመኖቻቸውን ከምናጣ ብለው የፈቀዱትን ሁሉ እንፍቀድ ?

    • @emano5974
      @emano5974 7 дней назад +1

      እውነት ነው የነሱም የራሳቸው ስርአት ነው የኛም የራሳችን ስርአት አለ ቀኖና ቦታ ስለሚለያይ ይስተካከላል ዶግማችን ግን አንድ ነው ስለዚህ የቅዱስ ቁርባኑ ትክክል አስባችሆል እኔም ሰምቼዋለሁ ግን የመሰለኝ ቆርበው ከሄዱ በሆላ መስሎኝነበር

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 дней назад

      እንደዚህ ብለን ነው ቤተክርስትያን ቆራቢ የሌላት ኣድርገን ያስቀረናት፡ ያሳዝናል።.

  • @seifugirma-u2w
    @seifugirma-u2w 7 дней назад +3

    በግብረገብ ያደገ አይመሥለኝም ዘመድኩን

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda 7 дней назад +1

    አማርኛችሁን ብታስተካክሉ? ኦርቶዶስ ቤተክርስትያንን ጥቂት ሰዎች ስሟን እያነሱ የሚበጠረቁበት እየሰማን ብናዝንም? " ዘመድኩን በተክርስቲያንን አሳልፎ አይሰጣትም!" ማለት ምን ማለት ነው???አንድ እብድ ቤተክርስቲያንን የማሳለፍ÷ወይንም የማዳን ስልጣን ማን ሰጠው???የምን መጃጃል ነው:::

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 7 дней назад

    ጎንደር እንዲህ በአስረሽ ምቺው ከሆነ የጥምቀትን ዕለት ያሳለፈችው በዚህ ምሕረት በሚገባ ዘመን ልመናው ማረን ማለት ተረስቶ ያሳዝናል ለልመናም የማይመች መሆን ደግ አይደለም ዲያቆን ዮርዳኖስ ሰለቸውሳ ዝም አለ ምነው።

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እግዚኦ እግዚኦየእኛ የኢትዮጵያን ሀጤያት በደል ወዮ ወዮ ወዮ😭😭😭😭እናልቅስ ወገኖቼ ይህን ያክ ለታቦት በእግዚአብሔር ላይ መዘባበት እረረ ወዮዮዮ መካሪ ማጣት ወጣቱ ወደየት እየሔደ ነው እረረ ወዮዮዮ 🇨🇬🇨🇬😭😭 ይህ ሁሉ የእኛ የሀይማኖቱ ተከታይ ነን የምንል ድክመት ነው ተዋርደን ለአዋራጅ አሳልፈን የሰጠን ሀይማኖታችንን ከአባቶች ጀምሮ ከምዕመናን ድርስ ዋዛ ፈዛዛ እያደርግን ይህው የባሰ መጣ አይይይ

  • @aemi576
    @aemi576 7 дней назад

    Yhe be ykrta syahon be ktat new yemistekakelew

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 7 дней назад

    አረ ወንድሜ እን ዘመርኩ ያሉትን አታቀርብ አሁን ዘመድኩን ስንዱን እየሆነ ነው እነዚህን ብርቱ ውንድሞቻችን አያስቀየማቸው የሌላ ስም ነው የሚስጣቸው

    • @selamawitHaile-n2g
      @selamawitHaile-n2g 5 дней назад

      ከቤተክርስቲያን ክብር ይልቅ ምነው የሰው ክብር አሳሰበሽ? እንደናንተ አይነቱ ነው ቶሎ የሚኮበልለው፣

  • @Frewt23
    @Frewt23 7 дней назад +3

    ወንድሜ እንደዘመድኩን አይነት ዘር እና ሀይማኖተን በማበጣበጥ ኑሮውን የመሰረተውን ሰው ሚዲያ ላይ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም በአሁኑ ጊዜ ግራ የተጋቡ ፕሮቴስታቶች በጥያቃቸው መሰረት አጥጋቢ ምላሽ እያገኙ ወደ ኦርቶዶክስ በሚመለሱበት ጊዜ እንደዚህ የወረደ ክስ በፕሮግራምህ በተከታታይ ማቅረብ ማቅረብ አይገባም

    • @TsehayKassa-xh7ns
      @TsehayKassa-xh7ns 7 дней назад +1

      አትሳሳት መቼነዉ ያበጣበጠዉ ፕሮግራሙን የተቆራረጠዉን ሳይሆን ሙሉዉን አዳምጥ እባክህ /ሽ

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 7 дней назад

    እግዚአብሔር መዘበት አይቻልም መቀጣት አለባቸው ምንም ይቅርታ አይደረግም መቀጣት አለባቸው

  • @Neww452
    @Neww452 7 дней назад

    ፀግሽ ያንተ እኮ ሁሉንም የሚዳስስ ሚዲያ ነው አኬ የሀይማኖት ተግባር ስለሆነ ማማተብ ግድ ምክንያቱም እዛ የሚሄድው ሰው አኬ ክርስቲያን ነኝ ብሎ ሊያሰተማር እደሚቀርብ ያቃል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад +1

      ሀሳብኽን ተቀብያለሁኝ

  • @henokeSiyume
    @henokeSiyume 7 дней назад +1

    Zemedkne yembale yeorthodox telate

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 7 дней назад +1

    ዘመድኩን ላለመረሳት ሁሌም የሚያጠቃው ስው ይፈልጋል ይህን ገደብ የለቀቀ አፋን ተጠቅሞ እየዞረ እንደእበደ ውሻ መናከስ ነው ስራው

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 7 дней назад

    He is not here to teach orthodoxy because he is not a teacher but like all orthodox Christians he has the right to defend our faith Just like Zemedkum! However orthodox Christian apologetics also must be ready to get warnings from school teachers and counselor or even called to office to get disciplined! This is the orthodox way!

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 7 дней назад +1

    ወንድሜ አክባሪክ ነበርኩኝ ተሳሳት 😢 እንዴ የሀይማኖት ትምህርት እያስተማርክ በስመ አብ ወወልድ ማለት ካፈርክ ምኑን ትምህርት ነው ሰው ነው እግዜአብሔርን የምትፈራው😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад

      ካፈርክ?

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 7 дней назад

      @Tsegayekiflu
      አዎ የሚዲያ ሰው ሰለሆንኩ( ስለሆንን) አልክ!
      እና ማፈር ነው እንጂ ምን ልንለው ነው????
      አኬም በስመ አብ ሲል ሰው ከሸሸው ምኑን አስተማረ የትምህርት ሁሉ መሰረት የሆነውን ተትቶ ወንጌል የለም። በቅድስት ቤተክርስቴያን ሰበር ዜና የለም ቃሉን የሚያስተምሩም አልጠፎ ብዙ ሊቆች አሉን እግዜአብሔር ይመስገን።

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 7 дней назад

    ይኼ አይሰራም አዲስ የመጣ ዘዴ ነው፡፡ የልባቸውን ሰርተው ይቅርታ ማስተላለፍ ያለበትን መልእክት አስተላላፈዋል አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ስለዚህ አስፈላጊውን ቅጣት መሰጠት አለበት አስተማሪ የሆነ ቅጣት

  • @Dibabe-y9s
    @Dibabe-y9s 7 дней назад

    Medianealem lehulum libi yisitachew

  • @mesanintmolla1166
    @mesanintmolla1166 7 дней назад

    እና በሰው ለመከበር ሲባል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ማለት ይቅር ማለት ነው፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ ሰው ሳይከተልህ ቢቀር ይሻላል፡፡

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 дней назад +2

    ዘመዴ የቤተክርስቲያን ሰው እንዳልልህ ተሳዳቢ የሰውን ሚስጥር የማትደብቅ ፖሎቲከኛም ልበልህ ሁለገብ

  • @FyoriAlemayehu
    @FyoriAlemayehu 7 дней назад +1

    ዘመዴ ከቤተክርስቲያን ቅሩ ነው እኛ ሰው አንከተልም አ ን ቀ ር ም

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 7 дней назад

    ሄዳችችሁ ከቤታቸዉ አዉጥታችሁ አትቀጠቅጧቸዉም የምን ህግ ነዉ ህግ የታለ

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 7 дней назад

    balege yesew balege...mnihm kristosn yemayasnafk balege sew zemedkun....ejig askeyami sew

  • @ሂሩትዬ
    @ሂሩትዬ 7 дней назад

    ጎንደር ዘፈኑን ያውም በጥምቀት እንደገና በዚህ በክፉ ፈተና ጊዜ ተደፍታችሁ እግዛብሔር ነጻ እንዲያወጣችሁ ከመለመን ፈንታ አስረሽ ምችው ያዋጣልን? ጎንደር እኮ ዛሬ አይደለም መከራ የደረሰባት በየጊዜው ጦርነት የሚወዳት ከተማ ናት ይልቅ ከመጨፈር በቃ በለን ብላችሁ በጥምቀት ብቻ ሳይሆን በየቀኑ ተደፍታች አምላካችንን ለምኑ

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 7 дней назад

    ኢንደንዝህ፣አይነት፣ሰዉቸ፣አሳሳቸናቸዉ፣አኬ፣ትቴህዉ፣ዉጣ፣ይህ፣በሺተኛነዉ።

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if 7 дней назад

    Politician tewewena wedehaymanoteh temeles belut zemeden alebelezeya 2 bota lay menborachek yehonal

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 7 дней назад

    እና አተ የሚያሳስብክ ላይክና እይታ ነው ማለት ነው በስመአብ በወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ካልክ የሚያስጨነቅክ ማለት ነው ማማተብ እኮ ነገሮችህ ሁሉ ይከፈትልሀል

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 7 дней назад

    ዘመድኩን ቃሉን ማስተማር አይችልም ወሬና የስድብ ክምርና ዘራፍ ማለት ብቻ ነው ስራው

  • @HannaAdugna-p3x
    @HannaAdugna-p3x 7 дней назад +2

    ዘመድኩን ምን እየሰራ ነው እንዴፖለቲካ አልሳካለትም ስል ወደ እምነት ግብ። ወዴትእንድልህ

  • @ሂሩትዬ
    @ሂሩትዬ 7 дней назад

    በይቅርታ ብቻ መታለፍ የለበትም በፍርድ ቤት ቅጣታቸውን በህግ መወሰን አለበት አለዚያ ነገ ሌላውም ተነስቶ ሀይማኖቱን መቀለጃ አድርጌ ይቅርታ አጠይቅና ነጻ እወጣለሁ ብሎ ስለሜያስብ

  • @barkentube1614
    @barkentube1614 7 дней назад

    በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ዘመዴን ባያስነሳልን ኖሮ እንደነ አኬ ተብዬ ለሃጫም አይነት ቤተክርስቲያን ላይ ሲዘባበቱ ይኖሩ ነበር

    • @michaelgesit7920
      @michaelgesit7920 7 дней назад

      @@barkentube1614 ከዘመድኩን በላይ ለሀጫም ልጋጋም አለ እንዴ ደሞ በአለም ላይ ቆሻሻ የሰው ቆሻሻ ይብላኝ follow ለምታረጉት በጎች

  • @kidushabtamu0910
    @kidushabtamu0910 7 дней назад +3

    ዘመዴ የሚገርመኝ ነገር አንተ በስማም ብለህ ስትሳደብ አፍህን ስትከፍት አልነበረም! አኬ የወንጌል ሰው ነው በጋሻውን አንተ በጩሄት አባረርከው እንጂ በወንጌል አላስረዳህ .. አኬ የተማረ ነው አንተ አንድ ወንጌል መቼ አስተምረህ ነው !ወሬ ብቻ ነው ስንት ፕሮቴስታንት አፍ ያዘጋ አኬ ነው.

    • @Neww452
      @Neww452 7 дней назад +1

      ለአንተ ክርስትና ጴንጤ አፍ ማዘጋት ነው ማንም ሰው ለግለሰብ ከተከራከረ ያ ሰው አጋነንት አድሮበቷል እኔ አላልኩም ስማው ዲያቆን ዮርዳኖስን

    • @MeliAbichu
      @MeliAbichu 7 дней назад

      ወሬ ምነው በጋሻውን ያባረረው ዘመዴ ነው ወሬ ሁላ እውነት የሚናገርን አትወዱም ዘመዴ አወ ተናጋሪነው ግን የቱጋር ነው የዋሸው አሰደናተ ስላላሸሞነሞነ ው ወረኞች

    • @Neww452
      @Neww452 7 дней назад

      እራስህን ፈተሽ ሁሌም ሰይጣን በግልፅ ክፋ ሆኖ አይመጣም ረቀቅ ባለ ተንኮል ይመጣል ስለዚህ ተሀድሶን ለመረዳት ብዙ አመት እንደፈጀብህ ከፈጀብህ አመነኝ በዚህ ዘመን ጊዜ የለህም በክህደት ጎርፍ ተወስደህ ከመንጋው ትለያለህ

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 7 дней назад

    እውነት ነው ባካቹ ጥምቀት ካልገባቹ ጎንደር አትሂዱ

  • @alem7972
    @alem7972 7 дней назад

    ክክክክክክክ ኡፍፍፍፍፍ ከዘመዴ ጋር አትጣላ፣ ለምን ጸግሽ አኬም ዘበነም ለተናገሩት መልስ ያስፈልጋቸዋል አሁን ዘበነ መልስ ሰጠሁ ብሎ ሌላ ታሪክ ነው እያወራ ያለው፣ በጎንደር ስንት ወጣት እየረገፈ፣ ዘር እህል እየተቃጠለ ገበሬ መኖር አንቻለም ይሄ ሁሉ እያለ ጎንደር ይጨፍራል

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 7 дней назад

    ሁላችንም እንደሰው እንቀናለን ለዘመድኩን የተሰጠው የሺሰው የቅናት መንፈስ ነው ምቀኛ ይሉሃል ዘመድኩን ነው እስቲ የትኛው የእግዚአብሔር ቃል አስተምሮ ቀርፃ ነው ለኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ የምታደርጉት ትገርማላቹ

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy 7 дней назад

    Ere be KIDANMIHIRT yehin Aki mikrut setoch suri lebsew mekureb yechilalu sile semahut. Min gud nw

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 7 дней назад

    መምህር ዘመድኩን እውነት ስለሆነ የሚናገረው ብዝዎችን ያበሳጫል ግን ወጥር ዘመዴ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 7 дней назад +1

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።
    ሁሉንም ውብ ያደርግልሃል በርታ ::የትክቶክ ግርሳ ሁለት መስመር ብትፅፊ በቅ ነው ገና ሳትነከ ተንጫጩ እኮ

  • @FyoriAlemayehu
    @FyoriAlemayehu 7 дней назад

    እባካቹ የነቀሉትን ተዋቸው ቀውሶች ናቸው
    ለራስህ ሳታውቅ ላስተምርህ ትላለህ

    • @FyoriAlemayehu
      @FyoriAlemayehu 7 дней назад

      አትጩህ አጭበርባሪ በኅሰት ትመሰክራህ ሆዳም

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 дней назад +1

    በርታ ዘመዴ ሰብረህ ሰብረህ ጣለው ምድረ አደርባይን👍

  • @soliyanamery9312
    @soliyanamery9312 7 дней назад

    እኔ ምልክ ዘመድኩን በጣም ነው የምትቀናው ምክንያቱም አንተ የዚህ ችሎታው የለክም

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 7 дней назад

    ተሳዳቢው ዘመድኩን ዛሬም አፉን መክፈቱን ቀጥሏል።

  • @MichaelTsegaye-ih1dm
    @MichaelTsegaye-ih1dm 7 дней назад

    ethiopia ዉስጥ የተለመደ አንድ ጥሩ ሚመስል ግን በጣም መጥፎ ነገር አለ የልብን ተናግሮ ከዛ ይቅርታ 😅😅 ዘመድኩንis taking it personally ኧረ ትላልቅ ሰዎች ምከሩት ይሄን ለመቃብር የቀረበ ሰዉዬ😂😂😂😂

  • @esutsega8119
    @esutsega8119 7 дней назад +1

    ይገርሜል በሃይማኖት ጉዳይ ዘመድኩን ብቻ አይደልም የእምነት ተከታይ የሆንን ሁሉ ይመለከተናል ። አኬ ሆነ ዘበነ ስለ መስቀሉ የተናገሩት ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም ስህተት ነው ። ዛሬ ይህን ተናገሩ ዝም ከተባሉ ነገ ወደ ዶግማው ቀስ እያሉ እየሸረሸሩ ይገባሉ ። ሳይቃጠል በቅጠል ።

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 7 дней назад +1

    ዛሬ በታቦተ ህጉ የቀለዳችሁ ነገ በቁጣው ጅራፍ ትገረፋላች ጠብቁ!