⭕ውጉዝ እና የተረገመኽ ነህ❓ አቤት የቤተ ክርስቲያን መከራዋ በዛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 102

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 22 часа назад +6

    የመምህር ፋንታሁን ንግግር የቆየ ሳይሆን ትላንትና ማታ በኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ ላይ በትላልቅ አባቶችጋ ያደረገው ውይይት ነው ሁላችንም ገብተን ብናዳምጠው ብዙ እናተርፍበታለን

  • @TadiyosMekuria-ex8uo
    @TadiyosMekuria-ex8uo 20 часов назад +2

    እረ ወዴት እየሄድን ነው ኦርቶዶክሳውያን ጭራሽ ጭፈራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የቤተ ክርስቲያን ወዟ እየጠፋ ነው

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 19 часов назад +2

    ገና ፈተና ይበዛብናል።ምክንያቱም አሁን ሁላችንም እየነቃን ነው ወጣቱ እየነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 22 часа назад +2

    የዚህ ሰውዬ ቅሌት በጣም ብዙ ጊዜ ሲሳለቅብን ስማችንን ሲያጠፋ ለካስ ቆይቷል በዚህ ልክ ጥላቻ ታቦት ለባለሀብት ተቀርፆ ይሰጣል ያለበት ቀን ማደር የለበትም ነበር ይሄንን ሰውዬ ነበር ቆራርጦ ስጋውን ለውሻ መስጠት ስንት ሰላማዊ ሰው ያለአግባብ ይሞታል ይህ ሰውዬ ምንም ቅጣት ቢቀጣ በቂ አይሆንም ከፈጣሪ ትክክለኛውን ቅጣት ማግኘት ይገባዋል ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 20 часов назад +1

    እንኳን በደህና በሰላም መኖር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረፍቷ አድርሰን ለመላው ካቶሊካውያን ኦርቶዶክሳውያን በሙል the dormation of Mary ብለን እናከብራለን። ተባረኩ ኦርቶዶክስን ውውውውውውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 17 часов назад

    አባቱ ከቅዱሳን መላእክት ሲለይ እኔ ፈጣሪ ነኝ።ፍጡር ይመስል እንዴት እሰግዳለሁ ስገዱሉኝ እንጅ።
    ፈጣሪ ባልሆን ከክብሬ ያዋርደኝ አለ። ከክብሩ አዋረደው እንጦሮጦስ አስገባው። ይኸም ሰውያ ያባቱ የዳቢሎስ ልጅ ነው።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 17 часов назад +1

    40ክንድ ወይም 200ሜትር ከታቦቱ እራቁ ነው እየተባልን ያደግነው።
    አሁንስ ድፍረቱም ቅጽፈቱም በዝቷል
    ቸሩ መድኃኔ አለም ወደ ቀልባችን ይመልሰን።

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል 15 часов назад +2

    ሰለ ዳ ሄኖክ ግዜ ይገልጠዋል እንደ ዳንኤል ክስረት ዘግይታችሁ ይገባችኃል

  • @ShimInsights1814
    @ShimInsights1814 19 часов назад

    መልካም ነው ወንድም

  • @HelenKidane-h1i
    @HelenKidane-h1i 6 часов назад

    Ere Egzio meharene kirstos😭😭😭

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 18 часов назад

    ወዮ! እንዳንሰማችሁ የአሸንክታ ብዛት!

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 19 часов назад

    በጣም ያሳዝናል
    እንዲህ በግልፅ አፉን እየከፈተ እንዴት ዝም ይባላል? ነው ጌታዋን የተማመነች እንደሚባለው አይዞህ ተብሎ ነው በተደጋጋሚ የሚያቀረሸው።

  • @samsonkebede8385
    @samsonkebede8385 9 часов назад

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ልክ ነው።የሚነቃ ካለ ይንቃ!!!!

  • @musiclyricsbydavidjunior1087
    @musiclyricsbydavidjunior1087 22 часа назад +1

    የሲኖዶስ ህግ ክፍል የሰጡት መልስ ማደንዘዣ ኪኒን!!!

  • @MeheretuTedla
    @MeheretuTedla 6 часов назад

    ስላሴ ይፍረዱባቹሁ ቅዱስ ሚካኤል የእጃቹሁኑ ይስጣቹሁ ቅዱስ ገብርኤል ሰይፉኑን ይምዘዝ እያንዳንዱ በየቤቱ እየገባ አፈር ከዱሜ ያባላቹሁ እነዚህ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው ሀሳባቸው ምዱራዊ ቅዱስ ኡርኤል የእሳት ጹዋ ያጣጠቻሁ መጋቤ ብርሃናት ቅዱስ ራጉኤል ያንንዳቹሁ መጋቢ ደናግል ቅዱስ ፋኑኤል ሰይፉ መዞ ያጨዳቹሁ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ያጨዳቹሁ አንተ ዘመዱኩን በቀለ የምትባል አረም በእጁህ ይዘህ የምትነገዱባት እመብርሃን አንደበትህ ዲዳ ታርግህ አንተ ጁብ አንተ ከርሳም ጉዱህ ከዚህ በኅላ የዘረፍከውን ብር ከባህታዊ ገብረ መስቀል ጋር የዘረፍከውን ልጨምርል ደግም ከእንግዳ ወርቅ ዘማሪ ነኝ ባዩ ቅዱስኡርኤልየእሳትጹዋያጣጠቻሁመጋቤብርሃናትቅዱስራጉኤልያንንዳቹሁመጋቢደናግልቅዱስፋኑኤልሰይፉመዞያጨዳቹሁሰባቱሊቃነመላእክትያጨዳቹሁአንተዘመዱኩንበቀለየምትባልአረምበእጁህይዘህየምትነገዱባትእመብርሃንአንደበትህዲዳታርግህአንተጁብአንተከርሳምጉዱህከዚህበኅላየዘረፍከውንብርከባህታዊገብረመስቀልጋርየዘረፍከውንልጨምርልደግምከእንግዳወርቅዘማሪነኝባዩ ልጨምርልህ በግሸን ጉዞ የዘረፉቹሁት አንተ የምዱር አተላ አሁን አላርፍ ካልክ ደግሞ ከዚህ የባሰ የኢትዪጵያ ህዝብ የማያውቅ አንተ በዱብቅ በጨለማ የሰራህዉን አሰጣሀለሁ ስሜኔ የምትፈልገው ከሆነ ደግሞ ከምዱረ ገጹ የማጠፉ አንተ አጋስስ አሜኬላ ዱጋሚ ስእለ ማርያም አይደለም ታቦት ይዘህ ብትቆም አልምርህም አንተ ዱንጋይ

  • @nahomdejenetamiru973
    @nahomdejenetamiru973 18 часов назад

    እውን ይህ በቤተክርስቲያን የተደረገ አይመስለኝም እና ይጣራ እውነት አባቶቻችን ባሉበት ከሆነ እንጃ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 21 час назад

    5: ይሂ የዛር ውላጅ

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 20 часов назад +1

    ይህ ሰው የሚናገር አሳማ ነዉ!!!!!

  • @tangsolo-l5f
    @tangsolo-l5f 13 часов назад

    ፖሊስ በምን መነሻ ሀሳብ ነዉ እርምጃ የሚወስደዉ ? በድብቅ የሚፈፀሙ ተግባራትን ቤተክርስቲያኒቱ በግልጽ ካላሳወቀች ?

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 21 час назад

    ጭፈራውን በሌላ ሚዲያ አይቼው ሲገርመኝ ነበር አባቶች ማስቆም ነበረባቸው

  • @tesfayefichala7817
    @tesfayefichala7817 20 часов назад

    ወገኖቼ :-
    1. ክርስቲያን ማለት እግዚአብሔር በውስጡ ያደረለት ሰው ማለት እኮ ነው (1ኛ ቆሮ. 3)። ስለዚህ ክርስቲያን ማለት እኛ በጣም አድርገን የምንመካባቸው ፍጡራን ከእግ/ር ጋር የሚያገናኙት ወይም የሚያስታርቁት ሰው አይደለም ማለት ነው።
    2.ደም ሳያፈሱና ደም ሳይይዙ ማማለድ የለም።ደም ያላፈሰሱትን አቅርበኝ፣ አማልደኝ፣አስታርቀኝ፣ወዘተ.ማለት የጌታ አዳኛችንን ደም መረገጥ እንደሆነም የታወቀ ይሁን። የጌታን ደም እየረገጡ ሊቅ፣ ሊቀ ሊቃውንት፣ የበቃ፣ ቀናኢ፣ወዘተ.መባባል ምን ይረባል!?
    3. ቀን ተመድቦላቸው፣በዓላት እየተደረገላቸው፣እየተደገሰላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸውና እየተሰገደላቸው አማልክት አይደሉም ማለት ዝም ብሎ ድርቅና ነው። አምልኮና መሥዋዕት የሚባሉት እኮ እነዚህ ክንዋኔዎች ናቸው።
    4. ህልቆ መሣፍርት የሌላቸው ድንቃ ድንቅ የሃይማኖት ታሪኮች እንዳሉን እየሰበክንና የአዳኙ ጌታን ሰባኪዎች በመናፍቅነት እየፈረጅን ብንቀጥል ምን ይጠቅማል።
    5. ግን ግን እጅግ አራቀን፣ ጉዳ ጉድ ታሪካቸውን እየተመካንባቸው የምንሰብካቸው ባለ ተዓምሮች፣ገድላትና ባለገድላት የሚያድኑ ቢሆን ኖሮ እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለመስቀል ሞት አሳልፎ ባልሰጠ!!!
    6. በመስቀል ላይ የሞተልን፣ የተነሳልን፣ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ እየመጣ ያለው ብቻውን ይበቃልና ወደ ሌሎች አንመልከት። በነርሱ ተስፋ አናድርግ።
    7. እሞትልሃለሁ/እሞትልሻለሁ እገድልልሻለሁ/እገድልልሃለሁ እያልን ሌሎች አማልክትን መስበኩ ለአሁኑ እልህ ጥሩ ቢመስልም ፍጻሜው ግን የዘላለም ውርደት መሆኑ የታወቀ ይሁን። ጌታችን ራሱ ሞተልን እንጂ በማንም ላይ ቂም አልያዘም፤ ማንንም አልሰደበም፤ማንንም አልገደለም።
    8. እባካችሁን በልባችሁ፣ በአፋችሁ፣በስብከታችሁ ሁሉ ከተሰቀለልን ክርስቶስ በቀር የጌታን ክብር የሚያዋርድ ስለሆነ የሌላ የማንንም ስም አናድንቅ።
    9. በቅዱስ ቃሉ እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ተብሎ ተጽፏል (1ኛ ቆሮ.1:23)። ሌላው ሁሉ የሰዎችና የአጅሬ ትዕቢት ውጤት ነው፤ በልጦ ለመገኘት በሚል።
    10. እባካችሁን ገዳይ የሆነውን እልህ ትተን ጌታ አዳኛችን ክርስቶስ የሱስን ና ወደ ልቤ ግባና ኑርልኝ ብለን በመቀበል ከላይ ወደ ቀረቡ አዳኝ ዕውነቶች በግላችን እንመለስና እናምልጥ፤ሌሎችም እንዲያመልጡ ምክንያት እንሁን!!!

  • @BezawitEwnetu
    @BezawitEwnetu 6 часов назад

    ቤተክርስቲያን በራሷ አውደ ምሕረት ላይ ጭፈራ ፈቅዳ ሰውን ወደ ንስሐ ሳይሆን ወደ ዘፈን እየመራች ለምን ዝም እንደሚባል ይገርመኛል ዘፈን ነው ጭፈራ እያቀረቡ ያለ ስለዘለልን እና ስለጮህን አመሰገን ማለት ነው ለምን የቅዱስ ያሬድ ዜማ ተዘነጋ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 День назад

    ሰውየው መታሰሩ አይቀርም ወናው ነገር ግን እኛ መጀመርያ እምንረግጠውን መስቀል እናንሳ ሌሎችን ለመውቀስም ሌላ ነገረ ለማለትም ትልቁን ስህተት እየሰራን ያለ ነው እኛ ነን መስቀል እየረገጡ አማኛ ነን ለማለት ይከብዳል

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb День назад

    ስልክህን ማግኝት ከቻልኩ የእናተን ማስታወቂያ ለማስነገር

  • @ShimInsights1814
    @ShimInsights1814 19 часов назад +1

    የአለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት ለምን ተዘነጋ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  19 часов назад +1

      አንድ ቄስ ጳጳስን አልያም ሲኖዶስን ማውገዝ አይችልም

    • @ShimInsights1814
      @ShimInsights1814 2 часа назад

      @@Tsegayekiflu ኧረ የክህነት ልዩነት የለም እኮ! የአስተዳደራዊ መዋቅር ደረጃ መለያየት የክህነት ልዩነት አያመጣም፤ ማለትም የቄሱም ሆነ የጳጳሱ የክህነት ስልጣን አንድ ነው፡፡ የተለያየ ነው የሚል አስተምህሮ ቢተክርስቲያን የላትም፡፡ እንደውም እንኳን ሊቀሊቃዉን ስርዓት ሲፋለስ የሚያርሙ አባት ቀርቶ የቤተክርስቲያን አባቶች ሁሉም ስርዓት ካፋለሱና ማስተካከል ካልቻሉ የሚያወግዝ ካህን ከጠፋ ምዕመንም አውግዞ ሊለያቸው አይችልም ብለህ ነው? ወንድማለም እኔ እንደዛ ነው የሚሰማኝ፡፡ ለማን ኛዉም የመድረክ ሰባኪን ሳይሆን እራሳቸዉን ከዘረኝነት፣ ከገንዘብ ፍቅር እና ከሌሎች አላስፈላጊ ነገሮች ነጻ የሆኑ ለህሊናቸው ያደሩ የበሰሉ አባቶችን ጠይቅ፡፡

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 часа назад +1

      @ShimInsights1814 ክህነት ልዩነት ከሌለው ለምን ቀሳውስት ዲያቆናትን አይሾሙም?

    • @ShimInsights1814
      @ShimInsights1814 2 часа назад

      @@Tsegayekiflu ወንድሜ ጳጳስ ከሌለ መሾም ይችላሉ፤ የቤተክርስቲያን ሰረዓትን የሚጠብቅ ጳጳስ አባት እያለ ግን ቄሱ የአስተዳደራዊ እርከኑን ተላልፎ አይሾምም፤ ይህ ማለት ግን ክህነቱ ከጳጳሱ ያንሳል ማለት አይደለም፡፡ በአለማዊውም አስተዳደር ተቋሙን የሚመራው ኃላፊ እያለ ተራ ሰራተኛ በሱ ደራጃ ያሉትን ሰዎች ሲቀጠሩ የቅጥር ደብዳቤ ላይ እንደማይፈርም ማለት ነው፡፡ እዚህ ጋር በቅን ልቦና ካየነው (አንተም መረጃው ይሰዎርብሃል ብየ አልገምትም) አባታችን አቡነ ጳውሎስ የቅዱስ ማርቆስን ስረዓት ሽረው የሊዮን ስርዓት ተክለዋል (በ1988 ዓም መሰለኝ ካልተሳሳትኩ "ቅዱስ ሲኖዶስ ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ" የሚለዉን "ቅዱስ ሲኖዶስ ተጠሪነቱ ለፓትሪያሪኩ" በሚል የካቶሊክን ፖለቲካ የተጠናወተው ህግ ያወጡት፡፡ ሊቁ አባት አለቃ አያሌ ታምሩ በዚህ ጉዳይ ስለቤተክርስቲያን እንዳለቀሱ ነው ያረፉት፡፡ አሁን በቅርቡ የተፈጸመው የስርዓት ጥሰት በምን መልኩ እንደቀጠለ ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡ እንዳንተ አይነት ለብዙ ሰዎች ተደራሽ የሆናችሁ ወንድሞች እውነትን ፈልፍላችሁ ለህዝብ ብታቀርቡ ታተርፉበታላችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ፡፡ ልክ አሁን እንደምታቀርባቸው አስተማሪና አንቂ አጀንዳዎች ማለት ነው፡፡ እኔ ካንተ ያነሰ እንጂ የተሻለ እውቀት የለኝም፡፡ ይህ ግን የታፈነ እውነት ነው፡፡

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii 5 часов назад

    አድ ዳቆን ቢሄድ እዴት ቤተከርስቲያን ይበተናል ባዳ ሰው የሚፈርስ ነው የኛ ሀይመኖት እዴት ነው የምታስቡት ??? አድ ሰው ቢሳሳት መናፍቅ ቢሆን እኔም ልሆን ነው ማለት ነው ሔኖክ እራሱን ቢያጠፋ እኔም እራሴን ላጥፋ ??? እ እሰኪ ንገሩኝ ??

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 21 час назад

    እንካንአብሮአደረሰንወድማችን🎉አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለንማረን😢

  • @malattedrose
    @malattedrose 3 часа назад

    ኦርቶዶክስ ስርአት አይደለም፤አዘማመራቸው ፤፤ ኦርቶዶክስ አምላካን ለማምለክ ድንግል ማርያምን ንፅት ነሽ ብሎ ለማመስገን እና ለማክበር የራሳ ሰራአት አላት ፤፤ዘፈን ለምን እንደሚከለከል ራሱ የገባቸው አይመስልም ፤ አባቶቻችን ጠንቅቀው ስርአትን አዘጋጅተውልን ሄደዋል ፤እሱን መጠበቅ ነው ፤፤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 20 часов назад

    አዳሚ በጉልበት እንዳይመስልህ አለሙ ሁሉ ቅኝ ግዛት ሲቀጠቀጥ እኛ የተርፍነው በታባቱ ነው አባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ በጣም ነበር የሚፈሩት አስባችሁታል ሕንድ 100 አመት ቅኝ ግዛት ተገዝተው አልችል ቢሏቸው ሰውነታቸውን በማሽተት እንግሊዛች እንዲወጡ አድርጔል ግን አስቡት ፊሊፕን 60አመት ተገዝተዋል😂😂😂😂

  • @TenaMogeez
    @TenaMogeez День назад

    Enkuan aderesen

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb День назад

    ማስታወቂያ ለመልቀቅ እናተ ጋር በምን ላግኛችሁ ስልካችሁን ፈልጌ ነበር

  • @zekitadesse
    @zekitadesse День назад

    ENKUWAN BEDHNA METAHE TEGSH

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 День назад

    የሲኖዶክስ የሕግ ክፍሉ "ካሉብን በርካታ ሥራዎች አንጻር " አሉ እውን እንዲህ በአደባባይ በሚዲያ ወጥቶ ከሚሳደብ ከሚያዋርድ የማይደረግና ተደርጓል ይደረጋል ብሎ ኦርቶዶክስን ከሚየጎድፍ በላይ ምን አስቸኳይ ጉዳይ ይኖር ይሁን ያ የተረገመ እግዚአብሔር ቀስፎ ያስወገደው መርገምት ጠቅላይ ሚኒስትር በአንድ ወቅት ስለኦርቶዶክስ የመንግሥትን ፍረድ ቤት ያጨናነቀው የኦርቶዶክስ የእርስ በእርስ መካሰስ እነደሆነ በሚዲያ በይፋ ነበር የተናገረው ያሳዝናል ዛሬም እርሰ በእርሰ አገልጋይን በመግፋት በማባረር የሚፈጠር ክስ ነው ጭቅጭቁ ስለዚህ ሊያስጨንቅ የሚገባው አሁን የተፈጠሩት ጉዳዮች ዘላፊው ተሳዳቢዎች ከጀመሩ ቆይተዋል ግን ማንም ምንም የተነካ የለም ይህም ላሁኖቹ የልብ ልብ የሰጣቸው የሕግ ክፍሉ ዝምታ ደንታ ቢስነት ነው አሁንም ጩኽቱ ስለበረታ ብቅ አሉ እንጂ ሲረሳሳ በዛው ታጥፈው ይጠፋሉ ይህ የተለመደ ነው ።

  • @natayadd
    @natayadd 19 часов назад

    Techet atabeza

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  19 часов назад

      ይህንን የሚያክል ጥፋት እያየሁኝ እንዳመሰግን አስበኽ ኖሯል?

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet 3 часа назад

    ጐበዝጠቋይአለካልክ፣ጐበዝሴጣንአለካልክአንተነሕማለትነውቀንሕንጠብቅከፈጣሪ

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l День назад

    PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new PROTESTANT ye wenbedewoch dirijit new..metfat yasfelgal. 🎉

  • @mtt733
    @mtt733 23 часа назад

    እናንተ ስለጠላችሁት እኔም አልጠላውም የሀ አባባል ትክክል አይመስለኝም ለመወደድና ለመጠላት ሳይሆን ጉዳዩ የበተክርስቲያንና የክርስቲያኖች ጉዳይ ነው መሆን ያለበት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  23 часа назад

      መረጃ ካለ ላክልኝ ስህተት ነው የተባለበትን ነው የኔ ሀሳብ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 День назад

    ዲያቆን ሐምሌ የጨለማው መንፈስ ነው የሚራምደው እመቤቴ እመነኝ ወንድሜ እኔ በአይኔ ጣልያን አገር መቶ የካቶሊክ ፖፖ ሲቀባው ነበር ከእርሱ የሰይጣን አገልግሎት ተምሮ ነው የሂደው በቴሌግራም ላይ ካገኘሁህ ፎቶውን እልክለሀለሁ የአብይ አህመድ ቀኝ እጁ ነው የ666 አባል ናቸው

    • @musiclyricsbydavidjunior1087
      @musiclyricsbydavidjunior1087 22 часа назад

      ዉሀ ሲወስድ እያሳቀ ነዉ እንደ ጴንጤ እየጨፈሩ መዝሙር የለም

  • @musiclyricsbydavidjunior1087
    @musiclyricsbydavidjunior1087 22 часа назад +1

    የአለቃ አያሌዉ የሲኖዶስ ዉግዘት መቼ ተነሳ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 час назад +3

      ከመቼ ጀምሮ ነው 1 ቄስ ሲኖዶስን የሚያወግዘው?

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 21 час назад

      @@Tsegayekiflu እሳቸው ቄስ አይደሉም ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ይባላሉ አሁን ካሉት ጳጳሳት ሊቃውንት መጋቢ ሰባኪ ቄስ ዲያቆናት በእጅጉ በመንፈስ ቅዱስ ይበልጡአቸዋል በረከታቸው ይድረሰኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 час назад +1

      @kannsein5607 ቄስ ካልሆኑ ጳጳስ ናቸው? ቅስና እኮ ክህነት እንጂ እውቀት አይደለም

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 21 час назад

      @Tsegayekiflu እውቀት ምን ያደረጋት በመንፈስ ቅዱስ መመራት ወይም የእግዚአብሔር ህግ አውቆ መተግበርስ አይበልጥም? መቼም እግዚአብሔር የዚህ አለም ምናምቴ አይመርጥም ስራ ተግባር ወይም እምነት ይበልጣል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 час назад +1

      @kannsein5607 የትኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ቄስ ጳጳስን ያውግዝ የሚለው?

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Час назад

    እረ አቡነ ናትናኤል አይደሉም ፓትርያሪኩ ናቸው ብፅዕ አቡነ ማቲያስ ናቸው ወንድማችን ።

  • @yade716
    @yade716 День назад +1

    የሄናክ ሀይሌ ተረት፦ እናንተም 8 መናፍቅ ገድላችሁ ጉድጓድ ውስጥ ገብታችሁ ጸልዩ፤ በመጨረሻ ታርጋላችሁ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День назад +5

      መናፍቅ እኮ ቀድሞውኑ ከእግዚአብሔር የተለየ ስለሆነ የሞተ ነው።

    • @yade716
      @yade716 День назад

      @Tsegayekiflu ጣኦትህን የገደለብህ ሰውዬ መናፍቅ አይደለም፣ የናንተው ሰው መሪጌታ ነው። አሱንስ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День назад +1

      ከናንተ ቸርች የተወገዘ ነው አላየኸውም መሰለኝ ደብዳቤውን?

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 День назад

      @@yade716 የእናተ መሪ ጌታ እዮ ጩፋ ዮናታ አክሊሉ ናቸው 🤣🤣🤣
      እኛ የምናመልከው የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ነው
      እሽ የጌታ 🤣🤣

    • @Koranziza
      @Koranziza 23 часа назад

      አቶ ፀጋዬ በቃ እንኪያ ሰላምታ ዉስጥ ገባህ አይደል 😏 መንፈሳዊ አስተማሪ ነህ ወይስ ማህበራዊ አንቂ? Spiritual content creator or social activist? Are you a religious vigilante? ችግርን ማቀጣጠል ምን ይጠቅማል?

  • @samsonkebede8385
    @samsonkebede8385 9 часов назад

    ሄኖክ ምዕመኑን ከግብረ እግዚአብሔር ወደ ግብረ ሰዶም እየመሰደ ያለ ነጣቂ ተኩላ ነው።

  • @Aabb-wf2fo
    @Aabb-wf2fo Час назад

    ነቃፊ ከመንቀፍ አትውጣ

  • @truth7844
    @truth7844 17 часов назад

    አቶ ፋንታሁን በለው እስቲ ክርስቲያን ስለሆነ።

  • @Aabb-wf2fo
    @Aabb-wf2fo Час назад

    ከአባ ግርማ ጨርሰክ ጎንደር ሄድክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Час назад

      ማን ነው ደግሞ አባ ግርማ?

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda День назад

    ፈንታሁን ዋቄ::😂😂
    አንዴ አስታውሳለሁ:- ባህታዊ ገብረመስቀል አቡነ ጳውሎስ የሚባርኳቸውን ቤተክርስቲያን አትድረሱ "አውግዤአለሁ" አሉ:::: እንግዲህ አንድም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክረስቲያን ቅፅር ምዕመኑ መሄድ የለበትም አሉ:: እንደ እሳቸው ፍላጎት በቃ ቤተክርስቲያን መሳለም እንኳ አንችልም ማለት ነበር:: አስቂኝ ውግዘት!!! በዋቄ አባባል ቤተክርስቲያናችን ወደ ኃላ ሄዳ ተንደርድራ ከፖትሪያሪኩ ጭምር "ውግዘትን" Reset ማድረግ አለባት ነው::: በዶ/ር አብይ ጥላቻ የማይመጣ ክስ የለም!!! አቶ ዋቄ ይኼን ፖትሪያሪኩን የሚመለከት የውግዘት ጥያቄ የዛሬ ስድስት ዓመት አቅርበህ ነበር???? ፖለቲካን ወደ ቤተክርስቲያን Sad!!!😮

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 22 часа назад +2

    ሔኖክ የቫቲካኑ ሰይጣን ፖፕ ጋር እጅ ከሳመ ጀምሮ ቀሏል ከአቡነ አብርሃም ጭምር አብረው ተዋሕዶን ሸጠዋል እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 час назад

      ከቅዱስ ዲዮስቆሮስ(451ዓ.ም) ጀምሮ ከካቶሊኮች ጋር ግንኙነት ነበር። ለመነጋገር ለመቀራረብ አብሮ ለመስራት ብዙ ቅዱሳን ሊቃውንት አድርገውታል ዲ/ን ሄኖክ ሄዶ መጨባበጡ ለምንድን ነው እንዲህ ብርቅ የሆነው?

    • @surafelkongo3239
      @surafelkongo3239 13 часов назад

      @@Tsegayekiflu ለክርክር ለምን ትቦዝናለህ ጠርጥር መንጥር ዝም ብለህ አትዘባርቅ እንዴት ይሄ አውሬ መንግስት አዕላፋት ዝማሬ ብሎ ይፈቅድለታል ብለህ ታስባለህ ምዕመኑን ለመስቀል ለጥምቀት ሚያስጨንቅ መንግስት እንዴት ለ ሄኖክ ፈቀደለት ብለህ ታስባለህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 часов назад

      @@surafelkongo3239 መች ፈቀደ? ከመስቀል አደባባይ እና ከጃን ሜዳ ያባረረው መንግስት አይደለም እንዴ? እንዴት ዓመት ሳይሞላው ትረሳላችሁ? ቦሌ መድኃኔዓለም የተገባው መንግስት አባሮት አይደለም እንዴ?

    • @surafelkongo3239
      @surafelkongo3239 44 минуты назад

      @@Tsegayekiflu ከቦሌ መድሀኔአለም እንዴት ሊያመልጥ ይችላል? እኔ ያልኩት መጠርጠር ግድ ነው እንጂማ ከአዳነችም ግኑኝነት አለው ልክ እንደ አቡነ ናትናኤል..

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  41 минуту назад

      @surafelkongo3239 ከአዳነች ጋር እንዳንገናኝ የሚከለክለን ምንድን ነው?

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 20 часов назад

    😂😂🫵🏽🫵🏽እናተ እየዘለላችሁ ስትዘምሩ ፅድቅ ለወንጌል አማኞች ጥፋት😮😮 hypocrisy ፈሪሳውያን🫵🏽🫵🏽🫵🏽

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros День назад +1

    ዝም ብለህ አታካብድ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 День назад

    እነዚህን እበቶች አባቶች እያልክ ስትጠራቸው ቲንሽ አለማፈርህ ?😏🤮

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  23 часа назад +1

      በአባቶቼ አፍሬ አላውቅም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 22 часа назад

      @ ድንቄም አባት አንተም የነሱ ቢጤ እበት አተላ ነህ😏 ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  22 часа назад

      @MikeAsmare3308 ስድብ ከአባትኽ ከዲያቢሎስ ነው። የኔን አባቶች አውቃቸዋለሁኝ 🤭

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 21 час назад

      @ አንተ አባቶች የምትላቸውን እበቶች የዲያቢሎስ ፈረሶች ማፈሪያዎች ከንቱ ካንተ ጭምር ቂጣቹሁን ሠይጣን በድቷቹሃል ወዮላችሁ እናንተ ግብዝ የእርግማን ልጆች ለማይቀረው ጠረጋ እራሣቹሁን አዘጋጁ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም እመኑኝ አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም የሚባል ነገር አይሰራም ሁልህም የዘራኸውን የምታጨድበት ቀን ደርሶልሃል የትም አታመልጥም ማን እንደሚተርፍ ማን እንደሚሸኝና እንደሚጠረግ በቅርቡ የምናየው ይሆናል እስከዛ ግን ማቀርሸት እርስ በርሳቹሁ በውሸት መሞጋገስ ጎንበስ ቀና እየተባባላቹሁ ማጎብደድ ማስመሰላቹሁ ለቲንሽ ቀናት ሊቀጥል ይችላል ነገር ግን የማትቀረዋ እውነተኛዋ የፍርድ የመከራና የለቅሶ የሠይፍ ጠረጋ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው ቻሉት አስጥሉን ደብቁን እያላቹሁ ስታለቅሱና ስትጮሁ ትሰማላችሁ በቅርቡ ከፓትርያርክ ተብዬው አባ ማቲያስ እስከ ቤተክርስቲያን ዘበኛ ድረስ ያሉት በሙሉ ለጥቅም ሲሉ ሂሊናቸውን ሸጠው ከመንግሥት ጎን በመሠለፍና በማጎብደድ የቤተክርስቲያናችንን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ክብር ያዋረዱ መሳለቂያ መነገጃ ያደረጉ ፈሪሣውያን የወንጌል ደላሎች ናቸው ስለዚህ አንተ አጫፋሪያቸውም ሆንክ እነሱ የታዘዘባቹሁን የፈጣሪ ቁጣና ሠይፍ እሣት በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ መልካም የሲኦል ጉዞ ይሁንላቹሁ አፈሩንም ሚጥሚጣ ያድርግላቹሁ 😏🤮😈

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 21 час назад

      አቤቱጌታሆይይቅርበለንስድቡቢቀርስ