💥አዜማለሁ | ቴዲ ታደሰ | Azemalehu New song Teddy Tadesse vol.4 2016/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    You can find my Album Wa! on iTunes
    itunes.apple.c...
    Follow Me On Instagram / tedddytadessse
    Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
    #YEBEKURFIKRE #Newsong #religion #protestantmezmur #newgospelsongs #ethiopianmusic #newalbum2023
    Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
    Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/#Yebekurfikre #Protestant #Mezmur #yebekurfikre #Teddy_Tadesse #Ethiopian #protestant_mezmur #2015_2022!
    Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    Follow Me On
    / tedddytadessse
    / gospel-singer-teddy-ta...
    #yebekurfikre #protestant_mezmur #mezmure #live_band #Teddy_Tadesse #አዲስ #gospel_song #christian_music #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #worship #live #new_song #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopia #ፍቅር #YEBEKURFIKRE #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #eritrean_mezmur #protestant_oromiffa_mezmur #tigregna_mezmur #affan_oromo_mezmur #tigregna #zimare
    #cover_songs #አምልኮ #habesha #pentecostal #melkamwetat #melkamwetat #topvideos # #rhema #eregnaye #dir_ena_mag
    Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
    Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
    ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Комментарии • 198

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  8 месяцев назад +33

    ደሞ እንደገና ስለ ምህረቱ እንድዘምር እድል ካገኘሁ
    የበዛልኝን የገነነውን የእርሱን ፍቅር አዜማለሁ
    አዜማለሁ አዜማለሁ
    ኢየሱስዬን እወደዋለሁ
    የማለውጠው የበኩር ፍቅሬ
    የተሸከመኝ እስከዛሬ
    አባት የሆነኝ እስከዛሬ
    ወዳጅ የሆነኝ እስከዛሬ
    ረዳት የሆነኝ እስከዛሬ
    አጋዥ የሆነኝ እስከዛሬ
    ወንድም የሆነኝ እስከዛሬ
    አልረሳውም በሞትና በኔ መሀል
    አልረሳውም አንድ እርምጃ ሲቀር መቷል
    አልረሳውም በቃ ሲለው እንዳለው ሆነ
    አልረሳውም በመንፈሴ ሰላም ሰፈነ
    ማንም ያላየው ሰላም
    ማንም ያላየው ደስታ
    ማንም ያላየው እረፍት
    ምሉዕ ፀጋ በረከት
    አልረሳውም ንብ ማር እንደሚከብ ከቦኝ
    አልረሳውም የሞት ፍርሀት ከእምነቴ አጉድሎኝ
    አልረሳውም ጣልቃ ገብተህ አራቅኸው ከኔ
    አልረሳውም የዛሬዋን ቀን አይተህ ያኔ
    ተኩራርቼ ተመጻድቄ
    የምቆጥረው አይደለም ፅድቄ
    ተሸንፌ ልቤን ከፍቼ
    ብቃቴ ስለው እጄን አንስቼ
    ተኩራርቼ ተመጻድቄ
    የምቆጥረው አይደለም ፅድቄ
    ተሸንፌ ልቤን ከፍቼ
    አቅሜ ስለው እጄን አንስቼ
    ዛሬማ ይኸው በፀጋው ዛሬማ ቀና ብያለሁ
    ዛሬማ ክብር ለስሙ ደስ ብሎኝ እዘምራለሁ
    አዎ አይረሳም በፍፁም አይረሳም
    በርግጥ አይረሳም ኢየሱስ አይረሳም

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 7 месяцев назад +3

      አሜን ንን ንን አሜንንን ኡኡኡኡኡኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊ😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🎵🎵🎵🎵 🎸🎸🎼አሜንንንንንንንን ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይሁንላት ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ለኢየሱስ ይሁን በምህረቱ በቸረነቱ በፀጋዉ ይኖርልን እግዚአብሔር ቲድዬ ተባረክ ዘማንህ ይባረክ አዎ አይረሳም የኢየሱስ ፍቅር እድሜ ዘሜና ሁሉ በቤቱ ይኖርል እንወደሀልን❤ ❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraaNasserdine-bt4vn
      @ZahraaNasserdine-bt4vn 7 месяцев назад

      🥰💖

    • @ZahraaNasserdine-bt4vn
      @ZahraaNasserdine-bt4vn 7 месяцев назад

      DNNkinGHLsaLm

    • @ZahraaNasserdine-bt4vn
      @ZahraaNasserdine-bt4vn 7 месяцев назад

      👋👋🙏🙇‍♀️🇪🇹💖

    • @ZahraaNasserdine-bt4vn
      @ZahraaNasserdine-bt4vn 7 месяцев назад

      🥰💖🇪🇹

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 3 месяца назад +1

    ቴዴሻ መዠሙሮችህ የመንፈስ ቅድስ ህልውና ያለባቸው ናቸው:: እና በመዠሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው ሁሉም መዠሙሮችህ ለኔ መልክት ናቸው::እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ አገልግሎትህን ይባርክ ዘመንህ ይለምልም ኑልን❤

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 8 месяцев назад +28

    ቴዲዬ ተባረክ አንተ ድንቅ ዘማሪ ነህ አሁን ደግሞ እንደ ታላቅ ወንድም የምመክርህ ቶሎ አግባ ሚስት ሁሉ የሚያምረው በጊዜው ነው

    • @mimitube270
      @mimitube270 8 месяцев назад +1

      Besew guday talka alemegbat berasu sew merdat nw 🙂

    • @AshuMiraf
      @AshuMiraf 8 месяцев назад

      ምክር አትሰሚም ማለት ነው ወይም ምክር የማትቀበይ ነሽ እርሱ ተቀብሎኛል​@@mimitube270

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji 8 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 7 месяцев назад

      ትክክል ነህ❤

  • @EliasEli-dd6te
    @EliasEli-dd6te 8 месяцев назад +7

    የጌታን ውለታ እንደማትረሳ በእያንዳንዱ አልበምህ አይቻለው ከዚህ በላይ ውለታው ትዝ እያለህ እንድትዘምር ጸጋው ይብዛልህ።

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 7 месяцев назад +3

    አቤት አቤት ፀጋን አውቆ መቆም እንዲህ ነው ወድማችን ቴድያ በለሊት መዝሙር እዲሁ እንደሱ ፍቃድ በእርጅህናህ ዘመን ሁሉ መዝሙር እደምታዘም ፀጋው ይብዛልህ ማያልቅበት እየሱስ የማያልቀውን ዝማሬ ውስጥህ ጥፍፍ አርጎ ቀብታሀል ክብርን እራሱ መዝሙር ሰጪው አባትና አምላክ ይክብረት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesus-saves.
    @Jesus-saves. 8 месяцев назад +13

    አሜን:: ምህረት ያልበዛለት ማን አለ?
    በዝህች ምድር ሁላችን የ ኣብ አባት
    ልጁ ኢየሱስ የመስቀሉ ጣር ውጤት ነን::🙏

  • @HirutTirkaso
    @HirutTirkaso 8 месяцев назад +2

    በዘማን ሁሉ ላይ ልዑል እግዚአብሔር ክብርን ሞጎስን ጥበብን ኃይሉኒ ይስጥልኝ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 8 месяцев назад +3

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣አዜማለሁ ለኢየሱስ ሃሌሌሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነውውው👏👏👏📖🙏🙏🤚🙏🙏🙏🙏📖📖📖👏📖🙏🤚🤚📖

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r 8 месяцев назад +3

    አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይበርክ ወድ ወንድሜ ዘማንክ በብዙ ፀጋ ና በርከት ይባርክ ቴድዬ በጠም ነው ምወድክ ቡሩክ ነህ ይቢዘልክ♥♥♥♥♥

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 8 месяцев назад +3

    ልዑልእግዛብሔርይባርክከዚህየበለጠፀጋ:ሞግስይሁንዘመንክሁሉበጌታቤትይለቅበብዙተባረክቴዲእውድሀለውለምልምልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qg2wi4zp2r
    @user-qg2wi4zp2r 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤Tedo Tebarki

  • @yokabdAbayneh-yv3zn
    @yokabdAbayneh-yv3zn 8 месяцев назад +4

    Tediye ye egna bereket setotachen tebarekelen . Nurelen egziabeher betelek kefatawoch lay yakumek .Enwedehalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን የተሸከመኝ ጌታ ይባረክ ቴዲሻዬ ብርክ በልልኝ::

  • @muluemebetmengesha654
    @muluemebetmengesha654 8 месяцев назад +3

    ተባረክ

  • @ewondimu056
    @ewondimu056 8 месяцев назад +10

    ቴዶ ምርጦ ሰው.....ድምፅህ ራሱ ይጣፍጣል።
    ተባርከሃል።

  • @SELAMUSOL
    @SELAMUSOL 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቴዲሻ
    ደግሞ እንደገና ስለምህረቱ እንደዘምር እድል ካገኘው የበዛልኝ የገነነውን የእርሱን ፍቅር አዜማለው
    😭😭😭😭😭😭🤗🫡

    • @eliasesayas-pw2tl
      @eliasesayas-pw2tl 8 месяцев назад

      እውነት ነው ቴዲሻ ያልጠፈነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው
      Blesed

  • @Ela3.885
    @Ela3.885 8 месяцев назад +4

    ቴዲዬ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 8 месяцев назад +6

    ኡፉፉፉፉ አሜን አሜን የመዝሙሩ ባለቤት እራሱ ጨርሶ ይባረክ ተድ ዉድ ወንድማችን እኖድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faresopendoorministry8386
    @faresopendoorministry8386 7 месяцев назад +2

    እሙን ጎይታ❤❤❤

  • @mesii-ex3er
    @mesii-ex3er 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br4nh2qf6e
    @user-br4nh2qf6e 8 месяцев назад +1

    Tedye tebarek❤❤

  • @meeetealshamsi7607
    @meeetealshamsi7607 8 месяцев назад +1

    Tebareki 🥺🥺❤️🙏

  • @user-ns3ic1kq4c
    @user-ns3ic1kq4c 7 месяцев назад

    አሜን ቴድዬ ታበርኬናል ጌታ አሜንቴድዬታበርኬናልጌታይበርክ

  • @temesgentafesse878
    @temesgentafesse878 8 месяцев назад +1

    በረከታችን❤

  • @user-tb6dn7mj8v
    @user-tb6dn7mj8v 8 месяцев назад +1

    egzabiher yibarkih teddy

  • @goitomghebremariam215
    @goitomghebremariam215 8 месяцев назад +6

    Wonderful Song Teddy blessed!!
    Keep shining!
    You’re amazing!!!

  • @TARO4472
    @TARO4472 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ben_zema_Music2419
    @ben_zema_Music2419 8 месяцев назад +2

    My favorite track from the album. blessings Teddy,

  • @EyasuDesta-vx8sc
    @EyasuDesta-vx8sc 2 месяца назад +1

    ብሩክ ነህ❤

  • @user-qr8uk5bw7o
    @user-qr8uk5bw7o 8 месяцев назад +1

    God bless you

  • @fatimamohamade6381
    @fatimamohamade6381 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤wow amen man amen amen 🎉🎉🎉🎉wowamen

  • @TarekegnTeshome-qx3dt
    @TarekegnTeshome-qx3dt 8 месяцев назад +1

    Wendme tebareklgn

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 8 месяцев назад +2

    ተባረክ ቴዲየ። ይሄ መዝሙር ብርክርክ አድርጎኛል

  • @KalkidanTsehaye-zg6yz
    @KalkidanTsehaye-zg6yz 8 месяцев назад +2

    Blessed ❤😊

  • @Jabidesi
    @Jabidesi 8 месяцев назад +2

    Boom cinematography

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659 8 месяцев назад +1

    አንተ በረከታችን ነህ ❤❤❤

  • @Metu1996
    @Metu1996 8 месяцев назад +2

    Amen blessed

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 8 месяцев назад +2

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HirutTirkaso
    @HirutTirkaso 8 месяцев назад +2

    4:19 እግዚአብሔር አምላክ ገሸ ይሁንል ሞጎሱን ይጨምራል ታባረክልን🎉🎉

    • @HirutTirkaso
      @HirutTirkaso 8 месяцев назад

      ቴዲ ዘመንህ ይለሚልም ታበርክልን

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 8 месяцев назад +2

    God bless you all time

  • @user-zg1uv9cb4s
    @user-zg1uv9cb4s 8 месяцев назад +2

    God bless you❤❤

  • @Prathaml.c._official
    @Prathaml.c._official 7 месяцев назад

    I am from Nepal,but I must like ethiyopian songs,

  • @dagenetbayene
    @dagenetbayene 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኪ ዘመነ ሁሉ የተባረከ ይሁን እኔ በዚ ዝማሌ በጣም ነው የተባረኩት አንተም ከባረከ

  • @maseratdaniel4344
    @maseratdaniel4344 8 месяцев назад +2

    Amen tabaraki Tediye geta yibarikiii ❤👏👏👏🎻💯✅

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 8 месяцев назад +2

    Amen amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,, you are really blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 8 месяцев назад +1

    Amen

  • @eshafusage417
    @eshafusage417 8 месяцев назад +1

    Good bless you all them Agne and Again ❤

  • @elsaelsa9526
    @elsaelsa9526 8 месяцев назад +1

    አሜን ታባረክ❤️❤️🙏

  • @SmilingAardvark-un3rs
    @SmilingAardvark-un3rs 8 месяцев назад +2

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ የግታ ሳው 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @yokabdAbayneh-yv3zn
    @yokabdAbayneh-yv3zn 8 месяцев назад +1

    Tediye endet endemewedh wey 😍❤❤ egiziabeher abzeto yebarekeh betelek kefeta yakumeh . Tebarek!!!!!!!!!

  • @yosefbizuworkofficial4317
    @yosefbizuworkofficial4317 8 месяцев назад +1

    😊Tedye Geta kezi belay Yazemereh .... AZEMALEW!

  • @Linda_blessed
    @Linda_blessed 8 месяцев назад +3

    Wow Amenn wht a Blessed song God Bless you Teddy ❤🔥🙌🙌🙌

  • @DagiBelachew-mb7go
    @DagiBelachew-mb7go 8 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው ቴዳዬ ❤

  • @desalegnkebede8378
    @desalegnkebede8378 8 месяцев назад +3

    i love this song so much.
    God bless you 🙏
    You are blessed teddy

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 8 месяцев назад +2

    Ameeeeeeeeeeen
    Tebareki geta yibareki yibizaliki❤

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv 8 месяцев назад +1

    Amen🎉

  • @Eyahale
    @Eyahale 7 месяцев назад

    አሜን አሜን🙏

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 6 месяцев назад +1

    በዝቶልሓል ፀጋ አሑንም በኢየሱስ ስምይፍሰስልሕ

  • @eliasesayas-pw2tl
    @eliasesayas-pw2tl 6 месяцев назад

    ቴዲ አንተ ለእኛ በረከታችን በአንተ እግዚአብሔር ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ።

  • @SamuelRaRa
    @SamuelRaRa 7 месяцев назад

    Tebarek teddiye ❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад +1

    ameeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @officialdanielmoges5933
    @officialdanielmoges5933 8 месяцев назад +1

    Amazing ነው ቴዲዬ our Blessing😍😍😍😇🙏

  • @dayeedawiti7323
    @dayeedawiti7323 8 месяцев назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeeen
    Yezimare kibiri laiyesusi yihuni.
    Azemalow wowo matadal nw laiyesusi mazemi
    Teddy Liul Igiziabher abizito yibarikihi saga yibizalihi zimi Bila zamir tamartahali

  • @mimitube270
    @mimitube270 8 месяцев назад +1

    Tebarek

  • @jdhdhhdjfudu6274
    @jdhdhhdjfudu6274 5 месяцев назад

    በጣም ነው የሚወድ ❤❤❤❤❤❤

  • @bira-aanuusamuel4060
    @bira-aanuusamuel4060 7 месяцев назад

    tedsha sii haa ebbisuu waqaayyo

  • @Eliasso-
    @Eliasso- 8 месяцев назад +2

    Teddy you are the gift of God!!! Your songs are blessedness, God bless you too.❤❤❤❤

  • @Mis-tes
    @Mis-tes 8 месяцев назад +1

    Glory to God ,,,,,,May God bless you bruh for this amazing song again.

  • @user-il2mo3gr7n
    @user-il2mo3gr7n 8 месяцев назад

    Teddy Our blessing❤

  • @BizoBizonish-qd6fv
    @BizoBizonish-qd6fv 8 месяцев назад +1

    Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ inemi idili kagangaw azemalo tabarakiling

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 8 месяцев назад +2

    tedaye❤❤

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 5 месяцев назад

    በረካታችን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-pq9ji8bo9o
    @user-pq9ji8bo9o 8 месяцев назад

    ተባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegeredaberhanu9933
    @tsegeredaberhanu9933 6 месяцев назад

    Teddy more blessing!

  • @RedetEshetu
    @RedetEshetu 8 месяцев назад +1

    Wow amazing Gad bless you enkuan adereseh
    Melkam b|al
    ❤️❤️❤️

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 8 месяцев назад +2

    Your Music video's quality and directing is always amazing....more grace yet to come🥰🥰🙏🙏

  • @user-hu4fx3cf2s
    @user-hu4fx3cf2s 8 месяцев назад +1

    Biruk hun tediye tsega ybzalh

  • @user-uh1jw7cy9d
    @user-uh1jw7cy9d 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ተባረክልኝ ቴድዬ ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ደጋግሞ ይባርክህ

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus 3 месяца назад

    Eyesus ye zelalem hiwet new❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ እየሱስ ዘመን ይገባል ተባረኪ ✅❤🙏

  • @user-tz5xu5kr9v
    @user-tz5xu5kr9v 8 месяцев назад +1

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ታበርክ❤❤❤❤

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe 7 месяцев назад +1

    🤲🤲🤲🤝😍😘😘😘amenn

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 месяцев назад +1

    Amen You are Blessed You look so Awesome Teddy I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & Glory to God Keep Shining & You're Amazing & Tebarake Zemen Yebarake & I love this song Azemalehu💖💖❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @yisakmengesha6875
    @yisakmengesha6875 8 месяцев назад +1

    Wow❤❤❤ so amazing tediye tebarek tsega yibzalh ewdihalhu

  • @SelamawitFikadu-pj3cu
    @SelamawitFikadu-pj3cu 4 месяца назад

    Zemenh besu sir ylekilh wedma

  • @Helex1393
    @Helex1393 8 месяцев назад +1

    Amazing for New Year New start 2024 in Point Teddy Amen💕💫🙏🏾

  • @akililuyonase8170
    @akililuyonase8170 8 месяцев назад +2

    ተባራክ

  • @wubalem1791
    @wubalem1791 7 месяцев назад

    WOW 💗😍💗🥰💘😇💘😇🤗Tebarki Tedye

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 8 месяцев назад +3

    እልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንን
    ❤❤❤❤
    ክብር ለኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelempetros86
    @bethelempetros86 6 месяцев назад +1

    One of my best favorit song God bless you ❤❤❤❤

  • @hamoud4071
    @hamoud4071 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 8 месяцев назад +1

    God bless you amazing song

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 8 месяцев назад +1

    Did I see Christian Girma's keyboard playing its great to see him

  • @petroskasa9602
    @petroskasa9602 8 месяцев назад +1

    Amn Amn amn Amn amn🥰🥰🥰 🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-sw8tm3qn1h
    @user-sw8tm3qn1h 8 месяцев назад +1

    God blessed you more and more 🙏🏾🙏🏾🙌🏽

  • @faresopendoorministry8386
    @faresopendoorministry8386 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣሜን ኣሜንንን

  • @wudineshtesfaye1049
    @wudineshtesfaye1049 8 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ 🎉🎉 ሰማያዊ ዜማ💪🖐

  • @ChristSeedTube
    @ChristSeedTube 8 месяцев назад

    TEBAREK WENDEME Ye abate LIJ !!!

  • @meklitasegid1641
    @meklitasegid1641 3 месяца назад

    ኢየሱሴ❤❤❤❤

  • @fatimamohamade6381
    @fatimamohamade6381 7 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen 🎉🎉🎉amen amen amen