Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያረብ ከሰው ከጃይ እንዳታደርገኝ ሁሌም አንተን ጠያቂ አንተኑ አመስጋኝ አድርገኞ ያከሪም መጨረሻዬን አሳምርልኝ
አወን ወላሂ አሚንንንንንን
አሚሚሚማንንን
አሜን አሜን አሜን
በጣምወላሂ
አሚን
ካስመሳይ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቀን ይገርማል ያለፈው የኔ ሕይወት ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በተሻለ ሁኔታ ላይ ነኝ አያችሁ ሁሉም ያለፋል አንድ ቀን ታርክ ይቀየራል ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል 🙏🥹🥰🥰🥰
እባክህ እግዚያብሔር ሆይ ልጆቼን የማሳድግበትን እድሜና ጤና ስጠኝ 🙏🙏🙏
አሚን ይስጠን
አባቶች ሁሉም ጀግኖች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💪💪💪💪💪
💔💔አይይ እናት ትኑር ተመስገን እስካሁን የሰውፊት አላየሁም ምናለ ሌሎቹንም እደልጅ ብናሀያቸው😢 እናት ለዘላለም ትኑርልን❤
እግዝአብሄር ከደዝች አይነት ሴት ይጠብቀን በተላይ ስደትላይ ሁነን መጨረሻችንን ያሳምርልን
አንቺን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እንደ እናትሽ ባለመሆንሽ ፈጣሪ ይወድሻል።
ይገራማቹሀል ይሄ የኔ ላይፍ ነው ግን በጣም ያማል ተጠግተህ በ አባቴ ስመቱ እኔ አላውቅም ብቻ ለ አባቴ ስል እስቃለው አባቴን ሳስበው እደአዲ መንፈሴ ይታደሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይህ የኔ ታሪክ ነው በ እውንት አመሰግናለሁ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የች የኔ አክስት የመስለች አስመሳይ ሆዳም ልጂቱ ግን እስይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልብ እሩህሩህ ነሽ
የምረ እንድህ አይነት አክሰት አለች?
መዳሜ ይቅርበይኝ😅😅😅😅😅😅😅
😂😂❤❤
እውነት ያስብላል 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅
😮😂😂😂😂
😂😂😂😂❤
የኔ እናት ከዛች አዉሬ እናቷ የተወለደች አትመስልም አቤቱ ፈጣሪ የእናቷ ጦስ ወደ እሷ እንዳይመጣ አደራህን!!!
አላህየ አደራህን ጠብቀኚ ከዲህአይነት ነገር መጨረሻየን አሳምርልኚ ጭራሽ በስደት😢😢😢
የኔ አክስት ልዩናት ስትወደን ስትቆረቆርልን ውይአባትየው የኔ አባት እኔ ወላሂ ያባቴ ውደታ እምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ሺ አመት ኑርልኝ የኔ አሳቢ
😢😢😢😢😢😢😢የኔውድ አባቴ😢😢ሁላቸሁም አባቶችለዛላለምኑ ሩልን ያረብ 😢😢😢😢😢😢 ልዬ እኔም ወላሂ አባቴን እወደዉአለሁ 😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
እምዬ የሳኡዲ አሰሪዎች❤❤❤ወርቅ ናቸዉ በናተ አይን❤❤
ከንደዚህ አይነት አክስቶች ዪጠብቀን
እግዚአብሔር አገራችንንሰላምአድርግልን
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
ቢቀጥል ደስ. ይልኛል አስተማሪ ነው ደራሲው ይበል ብያለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
በጣም ከባድነው ወላሂ የናትክፉ አይጣልነው😢😢
የልጀቶ መልካምነት የኔናት😢😢
ያረብ ወላሂ አባቶችን ሸአመት ያኑርልን ወላሂ😢😢😢😢አባተን ከህይወቴ በላይ ነው የምወደው
ይሄ የኔ ታሪክ ነው መንታ ልጆች እያዘልኩ አሳድጌ ምግብኳ አትሰጠኝም ነበር በጣም ይርበኝ ነበር በጣም ትመታኝ ነበር እንደቆሻሻ ነበር የምታየኝ አይ ብቻ ብዙ ነገር ግን ሁሉም አለፈ ተመስገን 😓😓😓😓😓😓😓
ልጆት ፈጠሪ ዪበርኪሽ❤
በፊት ነበር ለፊልም የማለቅሰው አውነት እየመሰለኝ😮አሁን ግን💁😂😂😂
❤️❤️❤️👍👍👍👍👍❤️❤️አቃና, ይድርጋሽ, ሁሌም አላክንች, ይሁን, ስዋድሽ
በጣም የሚገርም ሁላችንንም የሚያስተምር ፊልም እግዚአብሄር ይባርክክ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ዎይ የሰዉ ክፈት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ህምምምም እንደዚህች አይነት ፋቅር ልጂም አለ በዚህ አዉሬ ተዉልድ መሃል እምየ እኢትዮጵያ ዛሬ ሌሊት እንደዚህ በአንድ ሌሊት ወደ ቀድሞዉ ማንነቷ ተመልሳ ጧት የማያት መሰለኝ ህምም ያች የትላንትናዋየፋቅርየአንድነትየሰላም ሃገር የነበረችዉ ሃገሬ እምየ ኢትዮጵያ
አይ ማጣት ክፉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ሰዉ እጅ ከመጠበቅ የተን እጅ ተመላካች አደረገኝ😢😢😔😔🙏🙏ለማንኛዉሙ በገንዝብ አትመክ ገንዝብ አለቅነዉ😢😢ይህ በጣም አሰተማራነዉ አዴዴ ሰዉች አላቹሁ ሰዉን ንቃቹሁ ገንዝብ ለመትወዱ ሰዉች ይህ ለነተነዉ😢😔😔
የኔውድ አባት ለአባቶች ሺአመት ይስጥልን ያረብ ፣ግንእኔይሄአባት አባቴን አስታወሰኝ ስወደውኮ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔምየኔዉድ❤❤❤❤
@@SeadaMohammed-vf6gd አይዞን ማርዋ
ያክስት ክፉ አይድረስ ነዉ😢 እኔ እናቴ ሙታብኝ 💔እናትያየ ጋር አልኖርም ብየ ቀለጤቱ ያባቴ ያይኑ ብሌን ነበርሁ ግን የሰዉ የናትያ ክፉ ገጥማኝ አባቴ ሴት አልባ ከሆነ ይጎዳብኛን በማለት አክስቴ ልታስተምር ከናትያ እኔ አክስቷ አቅልጨ አኖራት አለሁ ብላ ወስዳ አሰቃየችኝ ከሰራተኛዋ በታች አድርጋ ብቻ አለፈ ያሁሉ አሁን ስደት መጣሁ እኳን ለራሴ ለሰዉ ተረፉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ❤😢😢😢አይዞሽ እህቴ ያልፋን ተባረኪ ልጅቷግን ዋዉ❤❤❤
በሁሉም ቤት የዚች አይነት ደነዝ ክፉ እራስ ወዳድ የስጋ ክፉ ምን ይደረጋል ልጅቷ ግን በጣም መልካም ልጅ ናት ተባረክ ሁሉም ነገር ያልፋል ቀን ተገልባጭ ነው ያጣ እንዳጣ አይኖርም ያለውም ይዞት አይኖርም ማጣትም አለ አስተማሪ ነው🎉
የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤
ያዛዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እፍ አክስት ድርሶብኛል 😢የተናገርቹኝ ቃል መቸም አይጠፋኝ😢😢
😢😢ያሳዝናል
እግዜወ የኔ አባት😢😢😢😢
አፉፉፉፉፉፉፉ አይ ማጣት ምናለ እስካለን ድረስ ብንተሳሰብ ሁላችንምኮ ወዳፈር እንቀየራለን አምላኬ ሆይ ንፀ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏
የሀበሻ ግፉ ልጅሽ ከማ ትበልጣለች የዘራሽው ታጭያለሽ ደግ ልጅ አላት ለምን ልጆቻን ክፋት እናስተምራለን እናት ደግ ስትሆን ነው ደስ የሚለው ሀቅ ተናግሮ በመሽበት ማደር እግዚአብሔር ይባርክሽ የወንድም ልጅ ማለት ልጅዋ ናት ኩፉ አክስት
በጣም እኔም አባታን እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መገንየሠዉቤት😢😢😢😢
አዳደየ ከክፋታቸው አፃር ድራማ መሆኑን እረሳውና በጣም ነው የምናደድባቸው ሠጭውም ነሺውም አላህ ነው ስው ደሞ ያለ ስው አይኖርም
ኡፉፉፉ በጣም ያሰዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢አባቴ😢❤
ደፋ ያርግሽ የአባቴ አምላክ
ከከከከከከከከከደራማ እኮ ነወ
አበቴ ጀግነ ❤❤
ይች የተረገመች😊😊
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አምላሆይከደዚአይነት ጠብቀን
የዘመድቤትውይ😢😢😢😢😢😢
ኡፍ እውነትም ሰላም እንደ ስምሽ ሰላም ነሽ ፣ ሰላሙን ያብዛልሽ፣ ክፉ የኢትዮጵያ ማዳሞች ነገ ልጄ ላይ ምን ይፈጠራል፣ በሕይወቷ ውስጥ ምን ያጋጥማታል ብላችሁ አስቡ አደራ ክፉ ማዳሞች!!! “ሕይወት ብዙ ውጣ ውረድ የበዛባት ጠምዛዛ መንገድ” ናትና ኑሮውን ለማሸነፍ ብሎ ሰዉ ቤት በሠራተኝነት የሚሰሩ ልጆች አስቡ፣ እትግዱ፣አታመናጭቁ፣ ይገርማል አንዳንድ ማዳምማ እንደ ሰው አያዩትም፣
demo sitamir yene mesikin ❤❤❤❤❤❤
እቺ የኔ አክስት ቢጤ
ውጭልኝ፡ስሰማ፡እባየ፡ይወርዳል፡እድ፡ተብየ፡ነው፡ወጥቼ፡የቀረሁት፡ሰውን፡ማመን፡እልችልም፡እስካሁን፡😭
ምን ትመስላለች አረመኔ ሰው ነው ለሠው ዘመዱ 😥 ብትሞቺ የሚቀብርሽ ዘመድ ነው ብር አይቀብርሽም ኧረ ሰው ይቀድማል ከሁሉም በፊት 😢
Abat hulem yenur😭😭😭😭😭😭
ቀጣይካለዉ እንጠብቃለን
Wow
አምላክ ያሳድግሽ ውይ የኒ የዋህ
ፈጣሪዬ ከገንዘብ አምላኪዎች አንተ ጠበቀኝ 🥹🥹💔💔💔😢😢
የኔአባት ሴሳዝን😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
እኔ እናቴ በ8አመቴ ነው የሞተችው ግን አክስቴ ለኔ እናቴ ሂወቴ ናት ❤❤❤ሁሉም አክስት እደዚክ አይሆንም
ያማል በጣም
ስንት አይነት የስው አውሬ አለ 😢😭😭
እግዛብሔር ይባርክሽ
😢😢አይ ዘመድ
ደራሱው፡እዋቂነው፡ገዘቤ፡እህት፡ወድም፡ተረድተው፡ከሀጅ፡ናቸው፡ስለደረሰብኝ፡😭
እግዚአብሔር ያሁኑን ትውልዶች እንዲዚ በፍቅር ና እግዚአብሔር ፍረሐ ያላቸውን እየፈጠረልን ነው ብየ አምናለሁ እጸልያለሁ አንዱ ላንዱ ካልተጋገዘ ምን ሰው ሆን
ማነዉያለቀሰዉ😢😢😢እደኔ
kanch ljesh tshalalech ልጅ እናትዋን ምጥ አስተማረች 😭😭😭
ግን የሚ ሾሿ ዲምፅ አለዉ በተረፈ አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት❤❤
ፈጣሬይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢yene abati
ቢቀጥል ደስ ይለኛ
ኧረ ጉድ እንደዚህ አዉሬ እህትም አለ ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ቤተሰብ እኮ የተባለዉ እንደ እግዛብሄር ቃል መተሳሰብ መረዳዳት ማለት ነዉ ኡፉፉፉፉ!!
wow.ulatu.lijoche.betam.dise.telalachu.tankeru
Besu fikadn selam beyilign anchi katelo set🤕🤣🤔yesetyowa lij des sitle tihut nat😢😢❤❤❤❤
ልጂቱዋ ዋዉ የኔ የዋህ አላህ እዴረጃው ያድርስሽ አክስትየዋ ግን ጭቅላቱዋን ነበር ማለት
yedifashi ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረወላሂበጣምነምታሥጠሊው የሠውልጂእደት በገዘብይለወጣል በጣምነምታሥጠላውይችሤትዮ ግንልጇከሧየወጣችአመሥለኝምመልኳምፀባዮም
ምን አይነት አክሰት ናት አረ በሰማም አሰመሳይ ናት ልጅቶ ግን መልካምነት😢
😮😮
አቤትጨኪን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንችንአላሕ,ይጨምረልሺ
ይች የተረገመች ሴትዮ የሱባለው እናትያናት ዲምጦኮ አያስውቅም የሱባለውን ገዘብ የቀማችው ናት ይችተከሲስ🎉🎉🎉🎉
ያሳዝን ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ውነት ነው ግን
አየ የሰው ክፋት 😢😢😢😢
የምር በጣምነዉ ይስለቀሱኝ😥😥
አንች ሴት በላፈው ጊዜ ልጅሽ ጠፍታ ያገኛሽ ሴት አይደለሽም እንደ? ምነው አሁን ደግሞ በድራማ መልክ ይህችን ልጅ አስለቀስሽ?
የባለፈውም ትወና ነው ያ ሚዲያ ብዙ ሀሰት ነገር ነው የሚያስተላልፉት
አራዳፕላስላይየባልዋገዳይናትብለዉነበር😂😂
አወ በጣም ነው የሚገርመው..ካሥ የመናየው ሁሉ ውሸት ነው😮
አበቴ ጀግነ
ክፉ ሰዉ በምንም አይመለስም ያዉ ክፉነዉ😢
እውነተኛ ታሪክነው ወይስ ፊልምነው በአላህ ንገሩኝ የምታውቁ በፈጠራችሁ 😢😢😢
ይገርማል
እውነተኛ ታሪክ ነው
ክፍልሀሉትእጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤
Pray and God will change your mom.
Yene Abat😢😢😢.nurgn
Uff😢😢😢😢
ያረብ ከሰው ከጃይ እንዳታደርገኝ ሁሌም አንተን ጠያቂ አንተኑ አመስጋኝ አድርገኞ ያከሪም መጨረሻዬን አሳምርልኝ
አወን ወላሂ አሚንንንንንን
አሚሚሚማንንን
አሜን አሜን አሜን
በጣምወላሂ
አሚን
ካስመሳይ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ይገርማል ያለፈው የኔ ሕይወት ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በተሻለ ሁኔታ ላይ ነኝ አያችሁ ሁሉም ያለፋል አንድ ቀን ታርክ ይቀየራል ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል 🙏🥹🥰🥰🥰
እባክህ እግዚያብሔር ሆይ ልጆቼን የማሳድግበትን እድሜና ጤና ስጠኝ 🙏🙏🙏
አሚን ይስጠን
አባቶች ሁሉም ጀግኖች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💪💪💪💪💪
💔💔አይይ እናት ትኑር ተመስገን እስካሁን የሰውፊት አላየሁም ምናለ ሌሎቹንም እደልጅ ብናሀያቸው😢 እናት ለዘላለም ትኑርልን❤
እግዝአብሄር ከደዝች አይነት ሴት ይጠብቀን በተላይ ስደትላይ ሁነን መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሜን አሜን አሜን
አንቺን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እንደ እናትሽ ባለመሆንሽ ፈጣሪ ይወድሻል።
ይገራማቹሀል ይሄ የኔ ላይፍ ነው
ግን በጣም ያማል ተጠግተህ በ አባቴ ስመቱ
እኔ አላውቅም ብቻ ለ አባቴ ስል እስቃለው አባቴን ሳስበው እደአዲ መንፈሴ ይታደሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ የኔ ታሪክ ነው በ እውንት አመሰግናለሁ 😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
የች የኔ አክስት የመስለች አስመሳይ ሆዳም ልጂቱ ግን እስይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልብ እሩህሩህ ነሽ
የምረ እንድህ አይነት አክሰት አለች?
መዳሜ ይቅርበይኝ😅😅😅😅😅😅😅
😂😂❤❤
እውነት ያስብላል 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅
😮😂😂😂😂
😂😂😂😂❤
የኔ እናት ከዛች አዉሬ እናቷ የተወለደች አትመስልም አቤቱ ፈጣሪ የእናቷ ጦስ ወደ እሷ እንዳይመጣ አደራህን!!!
አላህየ አደራህን ጠብቀኚ ከዲህአይነት ነገር
መጨረሻየን አሳምርልኚ ጭራሽ በስደት😢😢😢
የኔ አክስት ልዩናት ስትወደን ስትቆረቆርልን ውይአባትየው የኔ አባት እኔ ወላሂ ያባቴ ውደታ እምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ሺ አመት ኑርልኝ የኔ አሳቢ
😢😢😢😢😢😢😢የኔውድ አባቴ😢😢ሁላቸሁም አባቶችለዛላለምኑ ሩልን ያረብ 😢😢😢😢😢😢 ልዬ እኔም ወላሂ አባቴን እወደዉአለሁ 😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
እምዬ የሳኡዲ አሰሪዎች❤❤❤ወርቅ ናቸዉ በናተ አይን❤❤
ከንደዚህ አይነት አክስቶች ዪጠብቀን
እግዚአብሔር አገራችንንሰላምአድርግልን
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
ቢቀጥል ደስ. ይልኛል አስተማሪ ነው ደራሲው ይበል ብያለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
በጣም ከባድነው ወላሂ የናትክፉ አይጣልነው😢😢
የልጀቶ መልካምነት የኔናት😢😢
ያረብ ወላሂ አባቶችን ሸአመት ያኑርልን ወላሂ😢😢😢😢አባተን ከህይወቴ በላይ ነው የምወደው
ይሄ የኔ ታሪክ ነው መንታ ልጆች እያዘልኩ አሳድጌ ምግብኳ አትሰጠኝም ነበር በጣም ይርበኝ ነበር በጣም ትመታኝ ነበር እንደቆሻሻ ነበር የምታየኝ አይ ብቻ ብዙ ነገር ግን ሁሉም አለፈ ተመስገን 😓😓😓😓😓😓😓
ልጆት ፈጠሪ ዪበርኪሽ❤
በፊት ነበር ለፊልም የማለቅሰው አውነት እየመሰለኝ😮አሁን ግን💁😂😂😂
❤️❤️❤️👍👍👍👍👍❤️❤️አቃና, ይድርጋሽ, ሁሌም አላክንች, ይሁን, ስዋድሽ
በጣም የሚገርም ሁላችንንም የሚያስተምር ፊልም እግዚአብሄር ይባርክክ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ዎይ የሰዉ ክፈት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ህምምምም እንደዚህች አይነት ፋቅር ልጂም አለ በዚህ አዉሬ ተዉልድ መሃል እምየ እኢትዮጵያ ዛሬ ሌሊት እንደዚህ በአንድ ሌሊት ወደ ቀድሞዉ ማንነቷ ተመልሳ ጧት የማያት መሰለኝ ህምም ያች የትላንትናዋ
የፋቅር
የአንድነት
የሰላም
ሃገር የነበረችዉ ሃገሬ እምየ ኢትዮጵያ
አይ ማጣት ክፉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ሰዉ እጅ ከመጠበቅ የተን እጅ ተመላካች አደረገኝ😢😢😔😔🙏🙏ለማንኛዉሙ በገንዝብ አትመክ ገንዝብ አለቅነዉ😢😢ይህ በጣም አሰተማራነዉ አዴዴ ሰዉች አላቹሁ ሰዉን ንቃቹሁ ገንዝብ ለመትወዱ ሰዉች ይህ ለነተነዉ😢😔😔
የኔውድ አባት ለአባቶች ሺአመት ይስጥልን ያረብ ፣ግንእኔይሄአባት አባቴን አስታወሰኝ ስወደውኮ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔምየኔዉድ❤❤❤❤
@@SeadaMohammed-vf6gd አይዞን ማርዋ
ያክስት ክፉ አይድረስ ነዉ😢 እኔ እናቴ ሙታብኝ 💔እናትያየ ጋር አልኖርም ብየ ቀለጤቱ ያባቴ ያይኑ ብሌን ነበርሁ ግን የሰዉ የናትያ ክፉ ገጥማኝ አባቴ ሴት አልባ ከሆነ ይጎዳብኛን በማለት አክስቴ ልታስተምር ከናትያ እኔ አክስቷ አቅልጨ አኖራት አለሁ ብላ ወስዳ አሰቃየችኝ ከሰራተኛዋ በታች አድርጋ ብቻ አለፈ ያሁሉ አሁን ስደት መጣሁ እኳን ለራሴ ለሰዉ ተረፉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ❤😢😢😢አይዞሽ እህቴ ያልፋን ተባረኪ ልጅቷግን ዋዉ❤❤❤
በሁሉም ቤት የዚች አይነት ደነዝ ክፉ እራስ ወዳድ የስጋ ክፉ ምን ይደረጋል ልጅቷ ግን በጣም መልካም ልጅ ናት ተባረክ ሁሉም ነገር ያልፋል ቀን ተገልባጭ ነው ያጣ እንዳጣ አይኖርም ያለውም ይዞት አይኖርም ማጣትም አለ አስተማሪ ነው🎉
የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤
ያዛዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እፍ አክስት ድርሶብኛል 😢የተናገርቹኝ ቃል መቸም አይጠፋኝ😢😢
😢😢ያሳዝናል
እግዜወ የኔ አባት😢😢😢😢
አፉፉፉፉፉፉፉ አይ ማጣት ምናለ እስካለን ድረስ ብንተሳሰብ ሁላችንምኮ ወዳፈር እንቀየራለን አምላኬ ሆይ ንፀ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏
የሀበሻ ግፉ ልጅሽ ከማ ትበልጣለች የዘራሽው ታጭያለሽ ደግ ልጅ አላት ለምን ልጆቻን ክፋት እናስተምራለን እናት ደግ ስትሆን ነው ደስ የሚለው ሀቅ ተናግሮ በመሽበት ማደር እግዚአብሔር ይባርክሽ የወንድም ልጅ ማለት ልጅዋ ናት ኩፉ አክስት
በጣም እኔም አባታን እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መገንየሠዉቤት😢😢😢😢
አዳደየ ከክፋታቸው አፃር ድራማ መሆኑን እረሳውና በጣም ነው የምናደድባቸው ሠጭውም ነሺውም አላህ ነው ስው ደሞ ያለ ስው አይኖርም
ኡፉፉፉ በጣም ያሰዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢አባቴ😢❤
ደፋ ያርግሽ የአባቴ አምላክ
ከከከከከከከከከ
ደራማ እኮ ነወ