የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች - ቫንስ እና ዋልዝ - ለምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቲክ ፓርቲዎችን ወክለው ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት እጩዎች፣ 'ሲቢኤስ ኒውስ' የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቭዥን ጣቢያ ማክሰኞ ለሚያካሂደው የምርጫ ክርክር ዝግጅት እያደረጉ ነው። እጩዎቹ ጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ ሊያተኩሩ የሚችሉባቸውን ፖሊሲዎች እና ክርክሩ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ ምን ይመስላል?
    - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
    🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
    ፌስቡክ - / voaamharic
    ኢንስታግራም - / voaamharic
    X - / voaamharic
    ዌብሳይት - amharic.voanew...
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
    ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
    📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
    VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.

Комментарии •