የአለማችን 96% ህዝብ ስለማያስብ ከፈተና ጀርባ ያለው በረከት አይታየውም@DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2022
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official RUclips channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #Ethiopia #addis_ababa #DawitDreamslifesuccusscoach #Motivation #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #ethiopian news

Комментарии • 108

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Год назад +10

    ዳዊትዬ አንተ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በኢትዮጵያ ምድር ሲያመጣህ ይህንን ማስተዋል የራቀውን መኖር ብር ብቻ ነው ብሎ ህሊናውን የሸጠውንና ብር ብሎ የጠፋውን እንድትመልስ መሆኑን ገና ትውልድ የገባው አይመስለኝም። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀትን ያብዛልህ። አከብርሀለሁ፣ እወድሀለሁ ብርታትህ ከላይ ከሰማይ ቢሆንም እኔም በርታ እልሀለሁ።

  • @bebest-
    @bebest- Год назад +17

    #አሜን!
    የሰማሁት እንዲገባኝ እየፀለይኩ ነዉ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +2

    ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድሕ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሕ የኢትዮጵያ ተሠፋ ታሥፈልገን አለሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👝

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Год назад +9

    እግዚአብሔር ሊያነሳህ ሲፈልግ በውድቀትህ ነው እላለሁ ስትወድቅ አለሁልህ ብሎ ቡድግ ያደርግሃል ድንቅ ነው የእርሱ ስራ ክብር ለፈጣሪ ይሁን 🙏🙏🙏 መፈተንን አትጥሉት በራሴ ስላየሁት ነው

  • @legesserikiba5941
    @legesserikiba5941 2 месяца назад

    ጌታ ዘመንህን ለበረከት ያድርግ

  • @yonasabebe236
    @yonasabebe236 Год назад +10

    አንተ ለኔ ትለያለህ 10 class እያለሁ ሙሉ ክላስ አላመለጠኝም ህልሜን ያወኩት ባንተ you tube video ነው በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳዊት💪💪💪💪😘😘😘

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Год назад +6

    ደዊት ድሪም ምርጥ ሰዉ እግዚብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያገኝዉ ነዉ

  • @tigista1977
    @tigista1977 Год назад +16

    እንኮን በደህና መጣክልን ዴቭ ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለው።

  • @diboradibora
    @diboradibora Год назад +2

    በትክክለኛው ሰአት እየሰማሁህ ነው ረጅም እድሜና ጤና ዴቭ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Год назад +3

    ዳቫአ እናመሠግናለን እድአመሠግን ያረከኝ አተ ነህ ሥለትፋሼ ሥለአካላቴ አሥቤ አላቅም ነበር ሙሉ አካልና ጤና ሥላለኝ በቂ ሥራ ሥላለኝ አመሠግናለሁ ሥላተ እግዚአቢሆር ይባረክ እወድሀለሁ ❤️

  • @batsemesfin2231
    @batsemesfin2231 Год назад

    እኔ ድንቅ ነኝ ሠላምክ ይብዛልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 Год назад

    Dawit dreams እድሜናጤና ይስጥህ!!🙏👏👏👏

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад +3

    ድንቅ ሰው አናመሠግደናለን✌🙏

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Год назад

    መልካም አስተማሪ ከህይወት ተመክሮህ በጣም እናመስግናለን "በረከት በፈተና ተሸፍኖ ይመጣል"

  • @meditadesse3360
    @meditadesse3360 Год назад +1

    OMG It’s wonderful! Thank you!

  • @gm63
    @gm63 Год назад

    በጣም አመሠግንሃለሁ

  • @solution365
    @solution365 Год назад +1

    እናመሰኛለን ዳዊት እውነትም ድንቅ

  • @user-mu9dd8kd3j
    @user-mu9dd8kd3j Год назад

    የማምነው ሰው ቢኖ አንተን ነው እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Месяц назад

    አመሰግናለሁ

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Год назад

    እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia8751 Год назад +1

    Thank you Deva

  • @fedila2587
    @fedila2587 Год назад +1

    Thank you

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 Год назад +1

    Thank you❤❤

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад

    ዘመንኸ ይባረክ ዴቭ

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 2 месяца назад

    God Bless you more and more 🙏🙏

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Год назад +1

    Thank you bro

  • @user-vb6vb4yt3h
    @user-vb6vb4yt3h Год назад

    ተባረክ አቦሁልም የምሰጥንትምህርትበጣምሀርፍነዉ

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 Год назад

    ትክክለኛ መምህር ነህ ፈጣሪ ይባርክ።

  • @thaymelaku8801
    @thaymelaku8801 Год назад

    thanks D

  • @gechman2299
    @gechman2299 Год назад +1

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Год назад

    አመሰግናለው ዳዊት ድሪም!!!!!

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +1

    ድንቅ ትምህርት 👍👍👍

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Год назад

    THANKS

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Год назад +2

    ማሸነፍ ያቃተኝ እንቅልፌን ነው

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 Год назад

    Thank you!@

  • @biniamgebretnsae9264
    @biniamgebretnsae9264 Год назад

    በጣም ጥሩ ግንዛበ እያገኞዉ ባንተ ቡዙ እየተማሀርኮ ነዉ በጣም እናመሠግናለ ዳዊት ገበዝ ነ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад +1

    ዴቭ.ጀገናችን

  • @tigistwakene5975
    @tigistwakene5975 Год назад

    Fantastic ❤

  • @fedila2587
    @fedila2587 Год назад +1

    thank you

  • @bettyabera4294
    @bettyabera4294 Год назад

    It’s a good lesson for life Thank you a lot 🙏

  • @amentertainment1049
    @amentertainment1049 Год назад

    በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ዴቭ

  • @bettyabera4294
    @bettyabera4294 Год назад

    Btam Btam telke temherte nwe Thank you 😊

  • @mezagebrefe4604
    @mezagebrefe4604 Год назад +1

    💖🙏💖god bells you

  • @endalkachewmokonen362
    @endalkachewmokonen362 11 месяцев назад

    Dave tebarek enameseginalen ❤❤❤

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 Год назад

    Wawww dawetya edmh ybarak tanaaysth fatare bozo eya tmaran naww tanks 🙏🙏🙏🙏💯💯💯❤❤❤❤👍🏽

  • @hagosjuju9960
    @hagosjuju9960 Год назад

    ሁሉም ትምህርት በጣም የምራል እና ለሱኣድ ሙኩታር ጀግና ሴትዋ ብትጋብዝልነ ደሰ የሚል ነዉ በቢዝነስ ብዙ ተመክሮ ኣለት

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад +1

    የኔ ፈተና በዛ ይሀው ሳይሰለቸኝ በተደጋጋሚ እሞክራለው ተመስገን እግዚያብሄር ሆይ በፈተና የምፀናበትን ትዕግስት ስጠኝ

  • @esayasesayas1090
    @esayasesayas1090 Год назад

    Dawit very good thanks bro

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Год назад

    Deveye ante tastemraleh yemigerm new , fetari endeigeban yadergen, Amen! Tebarek!

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 Год назад

    አልሀምዱሊላ👏❤

  • @lemelemayele2928
    @lemelemayele2928 Год назад +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 1=1$ ተሳክቷል ...................

  • @beteseb1281
    @beteseb1281 Год назад

    Respect ✌️

  • @makbeltikue
    @makbeltikue Год назад

    Eunet dawitiy tenkyou

  • @wintaabraham8241
    @wintaabraham8241 Год назад +1

    Wowwww

  • @egzyabharyimsegenegzyabhar8908
    @egzyabharyimsegenegzyabhar8908 Год назад +1

    ዳዊቴ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልኝ

  • @negasiwoldu5707
    @negasiwoldu5707 Год назад +1

    አቦ ይመችህ የብዝወች አረያ ነህ

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 Год назад +1

    Thanks dave እኔን ለብቻዬ የምታወራኝ የሚመስለኝ ነገርስ.....

  • @menbereassefa719
    @menbereassefa719 11 месяцев назад

    True

  • @almaz1360
    @almaz1360 Год назад

    Selam❤❤❤

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 Год назад +1

    ሀገር ሀገረ የምትሆነው እነደዚሕ ባሉ ልጆቿ ነው!!!!!!

  • @user-dd9jl9qo9m
    @user-dd9jl9qo9m 3 месяца назад

    Dawitye lmesgnh new yegebahu endante yabzaln🙏

  • @HiluT
    @HiluT Год назад +1

  • @fatimaabrahim6532
    @fatimaabrahim6532 Год назад

    ❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zi7rl6ue8r
    @user-zi7rl6ue8r 11 месяцев назад

    Amesegnalew.memer!!!

  • @eyobmamo-yb7jr
    @eyobmamo-yb7jr Год назад

    betam arif sew neh ena betam amesegnalehu betam bzu teamr neh sew kefelge tamrgn kalfelge sebebega endehon asaytehgnal enam tamr eyeserahu new amesegnalehu

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Год назад

    ደሞዙ በነጻ ላይክ ነው

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l 7 месяцев назад

    Anet edemena tena yiseteh ewenet amesegenalew

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Год назад

    ሂወቴ ተለወጠ አተን መከታተል ከጀመርኩ በህዋላ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @MilkiyasKelbesa-jv9ck
    @MilkiyasKelbesa-jv9ck 9 месяцев назад

    Ene mnm alalim beka egazabaher yetbekelgn deviye antn selsetagn amlken amsaganaulau

  • @kassamamo-xz8jh
    @kassamamo-xz8jh Год назад

    Denk neh!!!!

  • @totomkonen5616
    @totomkonen5616 Год назад +1

    በእዉነት ልጅያለሁ የተመኝሁት ነገር ሁኖል ግን ምኞቴ ትንሽ ነበር

    • @adnanahmed4812
      @adnanahmed4812 Год назад

      አሁንም ጠይቁ ይሰጣችኋል ነው ግን ማመን ያሰፈልጋል

  • @toybemhamde2415
    @toybemhamde2415 Год назад

    ህልም አለኛ መፅሀፍ እንደ ማግኛት እንችላለን እዉጭ ላለነዉ

  • @tekatulu4624
    @tekatulu4624 Год назад +2

    ዳዊት amesginlw ant len mertu sawu nha

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Год назад

    አንተ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ

  • @firehiwotyohannes6748
    @firehiwotyohannes6748 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ወንድም ሳዳምጥህ ታጠነክረኛለህ

  • @TsegabBekele-li6eq
    @TsegabBekele-li6eq 11 месяцев назад

    እኔን ታውቀኝ ነበር እዴ

  • @firehiwotyohannes6748
    @firehiwotyohannes6748 Год назад

    መስራት እፈልጋለሁ ግን

  • @amelemandefro6091
    @amelemandefro6091 Год назад

    Bitkikil yenien limad new ysetemarkew

  • @kebedeibrahim1194
    @kebedeibrahim1194 Год назад

    hey , how I get this book plisse?

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Год назад

    እባክህ ስምህ ውስጥ ተ ወይም ሰ ፊደላት ያነግሳሉ ይባላል ዳዊትትትትት

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 Месяц назад

    ዲቪ የሆነ ሳአትላይ አሳቅከኝ ኪሳራ በጥፊ ሲልህ ስተል የራሴ ሂወት አስታወስከኝ እኔ ከ1ሚሊዮን በላይ ኦንላይን ንግድ ከስሬላሁ ዶሞኮ ህልሜ አይደለም አሁን ግን ነቃሁ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 Год назад +1

    መፅሐፉን እንዴት ነው የማገኘው

    • @solution365
      @solution365 Год назад

      yet new yaleshw?

    • @sofiseid6257
      @sofiseid6257 Год назад +1

      እኔ ሶፊያ እባላለሁ ጅማ ነኝ መፀሀፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @tigista1977
    @tigista1977 Год назад +2

    መጽሐፍክን እዴት ማግኘት እችል ይሆን?

    • @dudu281
      @dudu281 Год назад

      Its everywhere ....የሚያዞሩትም ይይዙታል

    • @solution365
      @solution365 Год назад

      yet new yaleshw?

    • @tigista1977
      @tigista1977 Год назад

      Dubai

  • @FerhanAhmedabdellah-jb9ck
    @FerhanAhmedabdellah-jb9ck 9 месяцев назад

    WAN baredadha nu dhamte galatomi

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 Год назад

    Share my experienc .
    e: My son, when he was Five years old use to ask me to buy him all stuff he see by road side while I drive him to school. One day he asked me to buy him a horse, I said I don't have enough money. Funny reply/question from My son. Why don't you buy more money, he said. It's funny and shows innocence of children.

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Год назад +13

    the good part of dawit dreams inspiration coincides with biblical principles

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Год назад

      And if you had read Quran, you would say the same

  • @temesgenkeyo4851
    @temesgenkeyo4851 Год назад

    bewnet Ntgerm Sew Neh Endet Endemtchl

  • @dollar225
    @dollar225 Год назад

    1.ገንዘብ
    2.ገንዘብ
    3.ገንዘብ
    ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

  • @emebetworku2230
    @emebetworku2230 Год назад

    Thank you

  • @ethiopan100
    @ethiopan100 Год назад

    Yezemnu jegna nehe lesw yetnore hiwot new waga yalewu

  • @Omjumjad
    @Omjumjad Год назад

    Thank you

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 11 месяцев назад

    Thank you