Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገዚህ ፊልም የተረዳሁተሰ ነገር ቤኖረኘሰ እወነተኛ ሰው ስቃይ ፈተና የሚበዛበት መሆኑን ነው ኩዚ በጣም ለሰው አሳቤ ለሰው ጭቅ ደራሽ ነው ግን እሱነው ብዙ ስቃይ እሚደርስበት እወነተኛ ሰው እወነተኛ አፍቃሪ ከምሪ ኩዚ እደነሱ አይነት ፍቅር እዲሰጠኝ እመኛለሁ ያው ፊልም ቤሆንም አሰተምሮኛል እኔ ብዙ ስቃይ ፈተና አሳልፋለሁ ነገርግን ፈጣሪንእምለምነው ከዘብ አደለም ገዘብን ሰርቸ አገኘዋለሁ ጤና እና ጡሩ ትዳር የማከብረኝ እማከብረው በፍቅር የምኖርበት ትዳር ምኞቴነው ማርያምን የውነቴነው አሁን ፆፁቴ ቤዘገይም አድቀን ይሳካል በየ አምናለሁ እስካሁን ያለፍኩባቸው አፀየፊም😭 ለኔ ከባድምነው ብቻ ሁላችንንም ከዝሙት መፈስ አላቆ ሙሉ ትዳር እምንይዝ ያርገን ፈጣሪ
ማነው የኩዚ ቴስታ የተመቸው 😂😂ጀግና ኩዚ 💪💪
አባካቹ በ youtube ለመነክታተል ሰዎች ከሀገር ውጭ ለምንኖር ወገኖቻቹ ቶሎቶሎ ልቀቁልን የሰው ሀገር ኑሮ ቢያደክመንም ቢያንስ እናንተ አዝናኑን plees 🙏🙏🙏🥰
ኩዚ አሳዝኖኛል እናተስ 😢😢👍👍
ኩዚ ጀግና ነዉ የምለዉ በምክናት ነዉ😂😂😂😂 ባርስን አናቱን ፈራካሰዉ ዬት አባህ😊
😂😂😂እዴት እዳሳቀኝ
አይ ሴቶች ስንባል እኮ ሀዳን ከሄደ በሀላ ነው የሚቆጨኝ 😂😂😂😂አይዞሽ ኩዚ የኔ ሚስኪን
ኣለም ሙሉ ያለው ፊልም ኩዚ ቢተውነው ❤❤❤
መብረቅ ይልቀቅባችሁ እና ምን አባታችሁን ነው የማትለቁት ደብሮኛል
😂😂😂😂😂😂
መብረቅ ድራማን እይ እስከዛ 😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😅😅
ወይዘሮ ሀዳን ቱን ቱን እያልሽ በገዛጅሽ ትዳርሽን አፍርሰኝ አሁን በቅናት ጭርጭር ይገባሻል 😂😂 አቺ ማለት ካዱ ልጅሽ አዱን ልጅሽን የምታስበልጪ ከቱነሽ ደግሞኮ እደናት ቢያይሽ ጥሩነበር
😅😅😅😅
Kuzi barisn ሲመታዉ ደስ ያለው 👍like ያርግ
ኩዚዬ😢😢የኔ ወድ ❤ትለያለህኮ
Are wadaza adade yabazal
ምን አልባት አንድ ቀን ከሸቃልነት እኖጣለን ምን አልባት ምኞታችንም ይሣካ ይሆናል😢
አይዞሽ ይሳካል እግዚአብሔር እያለ 🙏🥺
ይሳካል ዋናው ተስፋ አለመቁረጥና በፈጣሪ መመካት ነው
ኣይዞሽ ኣንድ ቀን ይሳካል ከፈጣሪ ጋ🙏❤️
ኢሻላህ
ምናልባትም እንሞታለን
ኩዜ ባሪስን በቴስታ ሲለው እዴት ደስ እዳለኝ
😂😂😂😂እኒም 😂😂የሚቀመስ ሰው ካለሽ እኒም አቀምስልሻለው😂😂😂
ኩዚ መታሰር የለበትም ነበር😢😢😢
ኩዚ ትናት በጣም አናዶኛል መርማሪዉን ሲማታ
ኩዚ ከልብህ ጀግናነህ ደገ አቀመሠከዉ ባሬስን ለከሚሬነዉ አላለም ክክክክክክ
ኩዚ ያሚሲቅበት ቃን ናፋቃኝ😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👈💖💖
ከካሜራ ውጪ በክፍያው እየተዝናና ይስቃል😂😂😂
😂😂😂😂@@zematube8985
@@zematube8985 ያምር 😂😂😂😘😊
ኩዚ ነገሮችን የሚፈታው በዱላ ነዉ በቃ😂😂😂😂😂
ኩዚ በጣም አበዛው..ንዴቱን መቆጣጠር አይችል..አያዳምጥ ..መጮክ መማታት ሆሆሆ
መረጋጋት አይችልም 😂😂😂😂
አቦ እኔንም አናዶኛል ገገማ ነገር ነው
እኔ እራሡ በጣም አሥጠላኝ ኡፍፍፍ እራሡ መቆጣጠር አይችልም አናደደኝ
ዝም ብሎ ብቻ ይጮሀል እንዴ ይህ ኩዚ ሥለራሡ ብቻ ነው የሚያሥበው እኔም እራሡ በሡ ምክንያት ጨጓራዬ አለቀ😢
@@yytt2901 በጣም አያዳምጥም መጮክ..መደባደብ ይሄ እኮ ድራማ መሆኑ እንጂ real life ቢሆን ብዙ ሰው ይጠላዋል
Cosy like my brother my brother like same Cousy everything I love this movie
ውይ ጉኒ ምንአይነቱ መጋጣነው ግንገዘብ ያላት ሴትካየ ጠጋነው እዴ ስግብግብ
ኩዚ ለባሪስ የሰጠኸው ቦክስ ተመችቶኛል 😂
ቴስታ ነው ቴስታ 👈🙄
እሱን ለመታው እኔን አመመኝ
@@nuhamin ብቻ ጥሩ አደረገ
እናንት ሲመቻችሁ ትለቁታላችሁ ካልተመቻችሁ አትለቁም ይምራችሁን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አደለም😅😅😅😅
ምናምን አይልቀቅባቸውና😂😂😂
ደስ የሚል ፍልም ነው ❤❣️🌺💙
ኩዚ ብቻውን ያልተደራጀ ጀግና ፋኖ ነው
😂😂😂
😅😅😅😅😅
አፌ ቁርፕ ይበልሽ ኡፍፍፍፍ
ኪዚዬ እማ ያልተደራጀ ቄሮ ነው❤
😢የህ ልኪሚሪ ነው። አልልም😂
ሀንዳን 😂😂😂😂😂😂 አንች ባትኖሪ ማን ያስቀን ነበር 😂😂😂 ኮርማታ ቀራፎ
🤣🤣🤣 የሆነች ሾካካ
ቀራፎ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Denez neger nechi😂😂😂
Kuzii 😮😊😢😢😢
😮 wow ቲስታ 😂😂😂 ኪሚሻ ያንቺ ፎንቃ አረ ገና😂😂😂😂
well come❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Guni on the fire 🔥
ኤጭ አበዛው አሁንስ ኩዚ እንዴ አያዳምጥም ዝም ብሉ ይጮሀል ይደባደባል ስውን ተርጋግቶ አያዳምጥም ገገማ
Please 🙏 ketay
ተትና እትና ተሸጋገር ጉኒ😂😂😂😂ያዋጠሀል ከምሬ አትገኝም
ኩዚጀግና🎉🎉❤❤❤
ኔ የገረመኝ ፈርሀት ያንን ኩላ ነፍስ አጥፍቶ ምንም ያልተባለውን አሁን ለሱ ይሄ ሁሉ ጭቀት😂😂
ብዙ ነገር ደብቋል አው የገደለው ሰው መረጃ አለው ብሎ ነው
ኩዚ ለምን ታሰረ ሲያናዱ ፍትህ የሌላቸው😥😥😥
አይ ኩዚ እውነትን አጥብቆ ይዞታል 👌👍
Are lkakut😢😢😢😢😢
Guni gin minu balega naw😂😂
Kusi yen qojoo ❤❤
አይ ኩዚ ይሄ ለኬሚሬ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂
አይ ኩዚ የምር ዛሬ አሳቀኝ ደካማ ሆነብኝ
ኩዝ የኔ ጀግና አይዞህ ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 kuzi jegina
ጉኒ እየዞርክ መጥምጥ 😂
ቃጣዪ ❤❤😂🎉ቃጣዪ
ኬሚሬ ኣልወዳትም እኔ ለራስዋ ብቻ ነው የምታስበው
👍👍👍👍👍👍👍😢
Eniem betam nachow yastliuni guzin cemrem😢😢😡
❤❤🎉🎉❤❤
እረ ዘይነብ ጭራሽ ቡራግን እንመሳሰላል እያለይው እኮ ነው እዳችማ መጥፎ ሰው አይደለም
ቅጣት ለምን አትለቁልነም ለምን???
የትስታ ነገር ግና በጣም ተሞትቾኛል😂
ኩዚ ና ኬምሪ 😢ሰወደሽ🥹🩵🫶
Enem❤❤
😢😢የኔአንበሳ ኩዚ
እረ ልቀቁልን እኔ ግን ባሪስ ነው የሚያስቀኝ ሲናደድ ባለፈው በሩን ሲዘጋ እዴት እዳሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣እኔም ስናደድ እዱሱ ነው የምዘገው መዳሜ በሩን ልሰብ ሪው ነው እዴ ትለኛለች
ምነው ባሪስ እኳን የራሱ በር ነው አንችስ የሰው በር እንድህ ይዘጋል ብሰበርስ ቡሃላ የወር ደሞዝ እንዳትቆርጭብሽ😂
አኔ ደሞ እኩሺና ገብቼ ዱላብው እየከፈትኩው ደገሜ ደገሜ ነው የምዘጋው እቃውን ከአንድው አንድውጋ ነው የማጋጨው 😂😂😂😂😂😂 ሲናደድ ማንንም አለፈራ ማንም ብኖር
@@aeshimohammed9684 እኔም ነኝ ብቻ ፈጣሪ ትክስት ይስጠን
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
Kuzi 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
ahunisi barisi asixalanyi
😅😅😅😅😅😅😅😮ባርስ ከባኑ የባሰ እብድ
Gaguchielow lemelkeku
ኩዚ ጀግና💝
ወይ ኩዚ ጀግና😂😂
ፓሪሲ የወንድ አልጫ ለእህትህ ያለሆንክ ጁንታ ኩዚ የወንድ ፈረስ ለወንድምህ ያለሆንክ ባንድ ሲግብግብ
Guni Afarr belaa 😭
አይኩዚ😢
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
Hanadin kefaru indet new argechi😂😂😂😂
ketayi kifil
የአስሊ ግን ትክክለኛ ስሟ ድሜት ነው😂
ወይ የቱርክ ጎረቤቶች😂😂
😢😢
ምስቅልቅል ያሉትን ሰም አንጠራም 😂😂😂😂😂አይ ከምሬ እና እናቶ አነጋገራቸው ያሰቃል😂😂😂😂
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
👍👍👍👍💛❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩዚጀግነዉ በርስን በትስተ ገጪዉ
ቴስታው ለባሪስ ይገባዋል።
አመታት እንድህነው አቤት ጉዚ
💚💗💓💙❤😷😷👍👍
አቶ ሳሚ ሰላም አገንቶል😂
Kuzi abezaw btm
😢😢😢😢😢😊😊
ይህ ድራማ ኛምራል ንገርኝ
ዛሬ ነው እዴ ያወቃችሁት
ለምንድነው ግን ደገ ስወች እሚጉዶ
❤❤❤❤❤😢😢😂
👍👍👍👍👍💜💛💛💛
ልቀቁልን
ጉኔ ተልከሰከስ
🤔🤔🤔🤔
ኩዚ ብሽቅ ነህ መጀመሪያ ከመጮህ በፊት አደምጥ
👍👍👍👍👍😂😂😂
ቅጣትን ለምን አቋረጣችሁት ተፈፀመ እንዴ
አረ ገና ነው ስራቸውን መስራት ስላልቻሉ ነው
ለምን ሰበስክራይብ አታነሱም እጭ ስታናድዱ እኔ አስቻለው ስለቁ አያለው ላይክም አላረግም ግሞች ጦዛቹህ ሀሽሽ ነው ጫት ነው ምትቅሙት ክብረብሶች
ምነው ወረሽባቸው 😂😂😂😂😂
@@rosarose2433እንድህ በጉጉት ስጠበቁ ጥባራቸው ወይም ዝርክርክ ነሆናቸው ለተመልካች ክብር ስለለላቸው ነው ደሞ ወንድ ነኝ
@@SanjumTube9448 ኦኬ
አይይይ ኩዚ አንዳንዴ መቸኮልህ እንጅ እኮ ጀግንነትህ 👌👌 ለባሪሥ የሠጠኸዉ ቴስታ ተመችተኛል 💗💗
😅😅
ቅጣት ልቀቁልን
❤😂❤😂
ፈሪሃን ድገሙልን
ልቀቁት❤❤