ኩዚ ጉኒ ክፍል 178 | Kuzi Guni episode 178

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 132

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
    @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 8 месяцев назад +46

    ሳይለቀቅ ላይክ ና ኮሜት የምትሰጡ ልጆች ግን ጤነኛ ናችሁ እነሱም እኮ ይህን ጉጉታችን አይተው ነው የጠገቡብን

    • @Hadcho_tube
      @Hadcho_tube 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂betkkl😂😂😂😅

    • @wubeይቱብ
      @wubeይቱብ 8 месяцев назад +3

      እንኳን ሳይለቀቅ አንድም ቀን ላክ አድርጌ አላቅም አይተ ዘወር ነው 😂

    • @AGv-qy5ii
      @AGv-qy5ii 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤​@@Hadcho_tube

    • @Hayat-kn7iw
      @Hayat-kn7iw 8 месяцев назад

      😅😂😂😂

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 8 месяцев назад +9

    ኩዚ ጉኒ ዲራማ በጣም ቆንጆ
    ይሀዲ ራማ ልያልቅ ነው👍👍👍

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 8 месяцев назад +15

    ከምንም በላይ እዚህ ፊልም ኩዚ አስጠልቶኛል እጭ ሲያናድድ ጭቅላቱ ማሰብ አይችልምደ ምንድነው አይኑን የጋረደው የምር በጣም ነው የሚያናድደው😤😤😤😤😤😤

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 8 месяцев назад +1

      እኮ ደነዝ😅

    • @heesan7389
      @heesan7389 8 месяцев назад

      እኮ ከብቶ😅

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 8 месяцев назад +13

    መርማሪ ሰርፍን ጀግና ነው ምችመ ተሰፍ ኣልቖሯጥም ሰወድሽ😂😂😅

    • @SuleymanMuhammed-dt1tm
      @SuleymanMuhammed-dt1tm 8 месяцев назад

      ኤርትራዊ ነሽ እህቴ
      አፃፃፍሽ እንደሆነ ነዉ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 8 месяцев назад +21

    ጉኒ ግን የተረገመ ነው እኮ ካን እና ቡራንክ ስወዳቸው

  • @BeSh-d3d
    @BeSh-d3d 8 месяцев назад +7

    በፊት የተለያዩ ሀገራት ፊልም ታሳዩን ነበር አሁን ቱርክ ብቻ ኸረ ቀላቅሉልን

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww 8 месяцев назад +16

    ጉኒ አውራሪስ እድሜህ ይጠር

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz 8 месяцев назад +6

    ካና የኔ ውድ ሳያምር💘💘የቆንጆ ሽበላ❤

    • @AZREALTEKELU
      @AZREALTEKELU 8 месяцев назад

      😂😂😂😂ማነው ካና

    • @HhYgg-k2t
      @HhYgg-k2t 8 месяцев назад

      ባለ ትዳር ነው😮😅

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 8 месяцев назад

    ኩዚን የምትሳደቡ ሰዎች ግን ደናናችሁ አደል🙄😂😂 ምክንያቱም አንዳንዴ እኛ ማዬት ያለብንን ብቻ እናያለን ልቡ ደግ ስለሆነ ነው ወንድሙን ማመን ስለፈለገ ነው አትፍረዱበት ከእንደ ጉኒ አይነት ወንድሙን ከሚያሠቃይ ወንድም ይጠብቀን በእውነት በራስ ሰው መከዳት ያማል🥺😭😭ብቻ ክፉ ሰዎችን ልቦና ይስጣቸው🥺🙏

    • @Athanasiustube
      @Athanasiustube 8 месяцев назад

      የኬምሬ ግፍ ነው ባሪስን ለዚህ ያበቃው።

  • @mesaymam
    @mesaymam 8 месяцев назад +2

    ወይ ጉኒ ከግሊዝ የምትመጣወን ልሰልልነበር አካሄድህ 😂😂😂 ወይዘሮ አይኑርግን ይሄን ጨመደድ ሽማግሌ ጥለሺው አቴጅም ሀዳን እደፍጥርጥሯ ትያዘው ሆይ አላብዛውም

  • @MadiMadi-j6s
    @MadiMadi-j6s 8 месяцев назад +4

    ወይ ጉኒ ትወና አንደኛ

  • @sdds1849
    @sdds1849 8 месяцев назад +2

    ኩዚየ ስማኝማ ልንርህ ወንድምህ እየተጠቀመብህነዉ ንቃ ጂ እንዴ ታዉርሃልኮ እሄ ኣስመሳይ ጉኒ😂😂😂

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 8 месяцев назад +9

    ወይኔ ጉኒን የሚጠል እጅ ☝️😂

  • @NafekotHop
    @NafekotHop 8 месяцев назад +3

    ከቱርክ ድራማዎች አንደኛ ነው

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 8 месяцев назад +2

    አቶ ኩዚ አይኖን ይግለጡ ጉኒ እየተጠቀመወበት ነዉ😂😂

  • @امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت
    @امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت 8 месяцев назад +8

    ጉን መቼ ነዉ ምገለጠዉ የች ቃን ነፈቃችኝ😏😒

  • @SadSad-xp3cf
    @SadSad-xp3cf 8 месяцев назад +5

    ኧረ ይሄጉኒ የሚባልሰዉ ምድንፍጥረትነዉ

  • @SenedTube
    @SenedTube 7 месяцев назад

    ኩዚ የ በጣም የምወድህ❤🎉❤❤

  • @FatmAbd-g4g
    @FatmAbd-g4g 8 месяцев назад +4

    ጉኒ ስልጣን ይቀናብሀል

  • @هلا-ل5م
    @هلا-ل5م 8 месяцев назад +5

    ያልተረዳቹሁትነገር ቢኖር ጉኒ ነዉ ፊልሙን እሚሠራዉ ያለዉ

  • @Naxitey
    @Naxitey 8 месяцев назад +7

    የጉኒ መጨረሻ ናፈቀኝ😭😂

    • @Ksa88-bb4el
      @Ksa88-bb4el 8 месяцев назад +1

      እኔም😅

    • @NaimaNaima-p9t
      @NaimaNaima-p9t 8 месяцев назад +1

      እሥር ቤት ሆኖ ነዉ ያበቃዉ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 8 месяцев назад

      አይባልም ለፊልምኮነው

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 8 месяцев назад +1

      መጨረሻው እስር ቤት ነው😅😅😅

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 8 месяцев назад +6

    በዚ ውስጥ ጉኒ እና ዘይነብ የቅናት ጥግናቸው።

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 4 месяца назад

    ከውነተኛዋምራትሽነውአላለችም🙄🙄🙄😁😁😁😁😁😁

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 8 месяцев назад +2

    ወዮ ጉኒ ምፍራት ቢቻ ንጹህ ስው ኣይፍራም ኢውነት ኣይድብቅነ😂

  • @qeerrootube1863
    @qeerrootube1863 8 месяцев назад +3

    Yesterday??????

  • @ماسه-ت2ز
    @ماسه-ت2ز 8 месяцев назад +2

    ኬሚሬናዘይነብ😂😂😂😂😂😂😂እነጎቢሁሌእትሪካ😂😂😂

  • @KhanGull-hx6tf
    @KhanGull-hx6tf 4 месяца назад

    ኩዚሲናድ😅😅😅😅

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 8 месяцев назад +2

    አይ ጉኒ መጨረሻው አይጥል ነው

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 8 месяцев назад +6

    ተጫወታችሁብን ትናትና ዛሬ

    • @wubeይቱብ
      @wubeይቱብ 8 месяцев назад +3

      አይዟችሁ እያለቀ ነው ከዛ በኋላ በቃና ድርሽ እምትይ ካለሽ ልብ የለሽም ሁልሽም

    • @fatmamensur3205
      @fatmamensur3205 8 месяцев назад

      ሀ፣​@@wubeይቱብ

  • @edrisassen
    @edrisassen 8 месяцев назад +3

    ወይዘሮ ሀዳን ከትክክለኛ ሀማትሽ አላላችም🤕🤕

  • @AzizhAl-p4n
    @AzizhAl-p4n 7 месяцев назад

    የባሪስ ነገር ይገርማል 😂😂😂😂

  • @YeEhr
    @YeEhr 8 месяцев назад +6

    የምታቁ ካላችሁ የጊኒ ወጀል መቸነውየሚጋለጠው ንገሩኚኚኚኚኚኚኚ

    • @Hadcho_tube
      @Hadcho_tube 8 месяцев назад +1

      ነገ😊

    • @HayatHayat-l3n
      @HayatHayat-l3n 8 месяцев назад +1

      መጨረሻላይ

    • @YeEhr
      @YeEhr 8 месяцев назад +3

      @@HayatHayat-l3n ክፍል ስንት ውደ የወሬ ጥማት ትጠያለሺ

    • @MadiMadi-j6s
      @MadiMadi-j6s 8 месяцев назад

      እረፊ እንይበት😂

    • @YeEhr
      @YeEhr 8 месяцев назад +1

      @@MadiMadi-j6s አረተይ ይንገሩኚተይ የነውድድድድድ

  • @heesan7389
    @heesan7389 8 месяцев назад +1

    ኡኡኡኡ ፊልሙ ሊያሳብደኝ ነው 😮😮

  • @genettadese832
    @genettadese832 8 месяцев назад +2

    ኩዚ ምን ያቀራፍፈዋል አይነቃምዴ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 7 месяцев назад

    የተለያዩ ሀገራት ፊልም ልቀቅሉንጂ ለምን ቱርክ ብቻ

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
    @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekyimekyi7584
    @mekyimekyi7584 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከፍቶኛል ወለህ እህቴ ኮንታራት ቤት እያታሰቃዬችብኝ ነው ምን ልሁን እኔ ደም ጣፍቼ ነው ያምሰራው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbrhtHaylay
    @AbrhtHaylay 8 месяцев назад +1

  • @RaydanTelecon
    @RaydanTelecon 8 месяцев назад +4

    አንድ ቀን አሳልፋችሁአል ስለዚ 2ክፍል ይለቀቅልን

  • @demkabebe290
    @demkabebe290 8 месяцев назад +2

    ምንድነዉ ብርቅነዉተዉት

  • @saratube8534
    @saratube8534 8 месяцев назад +1

    Guni fareh zareh gana 🤣🤣🤣🤣

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 8 месяцев назад +1

    💔💔💔💔💓💓💓💓💓💓

  • @BbB-hf3qz
    @BbB-hf3qz 8 месяцев назад +2

    መሬማሪ ሰርፈ ስልኩ ኢደተጠለፈ ኣላቀዉም

    • @HayatEmam-iy3ir
      @HayatEmam-iy3ir 8 месяцев назад

      የሲማይ ነው የተጠለፈው

  • @SayedaAhmad-og7du
    @SayedaAhmad-og7du 8 месяцев назад +1

    ዘይነብ የሆነች መቀስ አፈር ብይየተረገመች

  • @BeSh-d3d
    @BeSh-d3d 8 месяцев назад +1

    የጠፋ ስምን ልቀቁልን

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 8 месяцев назад +1

    መርማሪ✅

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 8 месяцев назад +1

    Wiyyy guni 😂😂😂

  • @NurzeynDeltata
    @NurzeynDeltata 5 месяцев назад

    Kuzi dedeb

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 8 месяцев назад +2

    ሚስኪንኩዚ አሁንምያምነዋልጉኒን

  • @aemriyZeya
    @aemriyZeya 8 месяцев назад +2

    አዪ ኩዚ የታራጋ ምክ ሴጣናክ

  • @מולומלסה-י8ק
    @מולומלסה-י8ק 8 месяцев назад

    ለምን ተቋረጠ ?

  • @ቅዱሴገብረኤልጥብቅኝ
    @ቅዱሴገብረኤልጥብቅኝ 8 месяцев назад +3

    ዘይንብ ግን ምን ኣይነት ሰይጣን ናት እፉ ሰታናደዳ😏

    • @Eyerus-f8m
      @Eyerus-f8m 8 месяцев назад +1

      ያምር ታስጠላለች 😉

  • @رشاالمطيري-ح5ج
    @رشاالمطيري-ح5ج 8 месяцев назад +1

    ልቀቁት😮😮😮😮ኦኦኦኦኦኦኦኦኦበሕግ አምላክ

  • @MabiMaebelet
    @MabiMaebelet 8 месяцев назад +8

    ሰበይቲ ባሪስ እየ ላይክ ግበሩለይ😅

    • @EVEN.TR10
      @EVEN.TR10 8 месяцев назад +1

      ane yegeded like zegber 😂🙄

    • @MabiMaebelet
      @MabiMaebelet 8 месяцев назад

      @@EVEN.TR10 😁😂

    • @AZREALTEKELU
      @AZREALTEKELU 8 месяцев назад +1

      አነለ ኢየ ልአይለ😂😂😂😂😂

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @WilcoxMeroy-y5y
    @WilcoxMeroy-y5y 4 месяца назад

    Gonzalez Brian Walker David Perez Margaret

  • @genet1261
    @genet1261 8 месяцев назад +2

    ኣይ ጉኒ የሕርርካ😢

  • @MulugetaGhiwet
    @MulugetaGhiwet 8 месяцев назад +3

    ተበዱ ምደረ ኣህያ
    ለምንድነወ በኛ የምትቀልዱ ቀናወች😢

  • @mariamawitalemu2804
    @mariamawitalemu2804 8 месяцев назад

    serfe yemesele mermari uff esu becha nw guni meserinet yemiyakew kuzi zem belo yejajaleletal ay kuzi mnm eko nw matakew guni mn atefa yelal demo ayyy

  • @zakiaahmed1061
    @zakiaahmed1061 8 месяцев назад +2

    Miskin baris😢

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 8 месяцев назад +1

    የሀዳን ጫማ😂😂😂

    • @AZREALTEKELU
      @AZREALTEKELU 8 месяцев назад

      ጀልባ 😂😂😂

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 8 месяцев назад +1

    አራ እዝቤት ምድናዉ አይለቃቅዋይ

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 8 месяцев назад +2

    ሲያናድድኩዚ😡😡😡😡

  • @uadh7751
    @uadh7751 8 месяцев назад +1

    😢😢😅😅😅😊😊😊😢😢🎉😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub 8 месяцев назад +1

    Guni😡

  • @amaamm3223
    @amaamm3223 8 месяцев назад +1

    ልቀቁልን

  • @AhmedSs-u9n
    @AhmedSs-u9n 8 месяцев назад

    እኔ እሚገርመኝ የሀዳን ኳቴ

  • @SenedTube
    @SenedTube 7 месяцев назад

    ጉኒ ሚባል ሰው የተረገመ

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 8 месяцев назад +1

    👍❤👍❤🌹🌹💓💓👌💛💛

  • @linaanbese7902
    @linaanbese7902 8 месяцев назад +8

    ኩዚ ግን ደደብ ነው ኤጭ

  • @WilliamNordstrom-l6s
    @WilliamNordstrom-l6s 4 месяца назад

    Thompson Patricia Brown Jason Moore Laura

  • @amaamm3223
    @amaamm3223 8 месяцев назад +1

    የተረገማችሁ ምናለ ብትለቁት

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 8 месяцев назад +1

    ልቀቁት

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 8 месяцев назад +5

    ጉኒ የምትባል ሰይጣን ስጠላክ የአላህ ውሻ

    • @yebitgraweyti8489
      @yebitgraweyti8489 8 месяцев назад +1

      እንዴ🙄ፊልሚ መሆኑን ረስተሽ ነው😅 የተሰጠው ካራኽተር ኮ ነው የሚሰራ

  • @SayedaAhmad-og7du
    @SayedaAhmad-og7du 8 месяцев назад +1

    ጉኒ ሰይጣን ነው አስመሳይ ነውየተረገመ

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 8 месяцев назад

    ❤😂❤😂

  • @MuluyaEyasu
    @MuluyaEyasu 8 месяцев назад +1

    ባሪስ ነቀለ

  • @MdShamima-wd4hw
    @MdShamima-wd4hw 8 месяцев назад

    ጉኔ ዉጥመድ ገበ

  • @BbB-hf3qz
    @BbB-hf3qz 8 месяцев назад

    ጉዝ ሚኒም ኣይገባዉም

  • @EntisarEntisar-b8h
    @EntisarEntisar-b8h 8 месяцев назад

    ????????

  • @Meronmeron934
    @Meronmeron934 8 месяцев назад

    😡😡😡😡

  • @Marrybrauhan
    @Marrybrauhan 8 месяцев назад

  • @YasiraJabal
    @YasiraJabal 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EntisarEntisar-b8h
    @EntisarEntisar-b8h 8 месяцев назад +1

    በሳቱ ይለቀቅ

  • @SanaSana-qc9br
    @SanaSana-qc9br 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Moun-xw6rm
    @Moun-xw6rm 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @HiUae-mf5zj
    @HiUae-mf5zj 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Man-k1p
    @Man-k1p 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤