እናት አመኑ..አዎ የባለቤቴን ብር ለማስመለስ ወጣቱ ላይ መስተፋቅር አሰርቻለሁ። የምንሰማውን ማመን አቃተን።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • እናት አመኑ..አዎ የባለቤቴን ብር ለማስመለስ ወጣቱ ላይ መስተፋቅር አሰርቻለሁ። የምንሰማውን ማመን አቃተን።

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 6 месяцев назад +454

    አንተን የወለደች እናት ምነዉ ሁለት መንትያ በሆንክ ጀግና 😢😢😢😢😢😢 በጣም ይገርማል ይህ ጋዘጠኛ ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @EyeyHhhd
      @EyeyHhhd 6 месяцев назад +3

      ZEMENU YIBSREKII JEGINA NAWU🥰🥰🙏🙏🙏💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 6 месяцев назад +1

      Ameen

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 6 месяцев назад +1

      አሜን ይጠብቀው

    • @ጀምቲዮብ
      @ጀምቲዮብ 6 месяцев назад +4

      አሮጊቷ ለገብ ብላ መስተፋቅር አደረገችበት በወጣቱ ላይ የስራሽን ይስጥሽ ቆሻሻ ባልቴት ደግሞ የልጆቹ መቅለብለብ

    • @user-ti7lw5dn1d
      @user-ti7lw5dn1d 6 месяцев назад

      አሜን ይጣብቅ❤❤❤❤

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 3 месяца назад +12

    አንተን የወለደች እናት ምነዉ ሁለት መንታያ በሆንክ ጀግናችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 6 месяцев назад +135

    ወይኔ ይሄን ጋዜጠኛ ስወደው ጀግና👍👍👍👍👍👍

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 6 месяцев назад +25

    ምን አይነት ሴት ናት ጨካኔ አባቱን ገለው ልጁን ሊገሉት ልጆች በጣም ነው የሚያናደዱት ጀግና ጋዜጠኛ ማርያም

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 6 месяцев назад +184

    ልጆቹ ልጁ ላይ እጃቸውን ይቀስራሉ እንጂ ዋናው የችግሩ ምንጭ ሴትየዋ ናቸው

    • @fatuma7299
      @fatuma7299 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላተ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ ጀግና

    • @Fanuel_H_Wazza
      @Fanuel_H_Wazza 6 месяцев назад +4

      ሴት ልጆቿ እንዴት ቋቅ እንዳሉኝ ሲያስጠሉ በፈጣሪ እንዴት እንዴት ነው ሚያረጋቸው

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 4 месяца назад

      እዉነት ነዉ።❤❤❤

  • @TeshayDesiye
    @TeshayDesiye 6 месяцев назад +23

    እኔማ እነዚህ ልጆቿ የራሳቸውን ቤተሰቦች እንደ ፃድቅ የሚያስቡት ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን እናቲቱ ግን ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት

  • @hagereteferi6980
    @hagereteferi6980 6 месяцев назад +74

    እዉነት እነዚህ ሴት ልጆች ገፍትረህ ብታወጣቸዉ ደስ ይለኛል እዉነተኛና ጀግና ጋዜጠኛ

  • @SurprisedBassetHound-ih4lc
    @SurprisedBassetHound-ih4lc 6 месяцев назад +8

    አንተን ጋዘጠኛ የወለደችክ እናት ደግማ ደጋግግማ በወለደችክ የኛ ደግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 6 месяцев назад +83

    አንተ መቸም ድል ሳታደረግ ሔደሕ አታዉቃም እንደዉ በረታልኝ መደሐኒአለም ይባረክሕ ብርክ በልልኝ ተባረክ

  • @shitayegizaw-if9kq
    @shitayegizaw-if9kq 6 месяцев назад +13

    እባክህን የአብርሐምን ሞት የሰማሁ እለት ሌሊቱን አልተኛሁም እስካሁንም ያንገበግበኛል እህቱም በመተት ተይዛ ስለሆነ እሷንም የት እንደደረሰችና ካለችም ፀበል ብትወሰድ እባክህን የደረስክበትን ግለጽልን በተረፈ ጀግና ነህ የእውነት አምላክ ይርዳህ

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 6 месяцев назад +69

    እዉነት ፡አንተን የወለደች እናት ምነዉ ሁለት መንትያ በሆንክ ፡የጀግና፡ጀግና ነህ ።ፈጠር ይጠብቅህ🎉❤🎉❤

    • @lixmony9570
      @lixmony9570 6 месяцев назад

      እውነት ነው ማርያምን🥀❤

  • @abayneshgebremariam2955
    @abayneshgebremariam2955 6 месяцев назад +39

    ኢሄንን ጋዜጠኛ የሚወደው ካለ🎉🎉🎉

    • @wengelberahn8036
      @wengelberahn8036 4 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 6 месяцев назад +61

    እውነት ለመናገር ልጁ ለበቀል የቀረባቸው መስሎኝ ነበር ይገርማል ቅሌታም አረጊት ከገንዘብ የሴትነት ክብር ይበልጣል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 6 месяцев назад

      እኔም

    • @zhararashad3159
      @zhararashad3159 6 месяцев назад +2

      በጣም ቅሌታም በሱቦታልጇብትሆንስ በጣምቆሻሻወራዳአሮጊትናት እረአፈርብይ
      ጋዜጠኛው አላህይጠብቅህብሮ❤❤

  • @ghvuf1228
    @ghvuf1228 2 месяца назад +2

    እኔም በጣም የማከብረው የምወደው ጋዜጠኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው 8:41

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 месяцев назад +60

    እውነት ለመናገር ወንድማችንን አለማድነቅ አይቻልም ሸር አድርጉለት ቤተሰብ❤

  • @SelmawitMikyas
    @SelmawitMikyas 2 месяца назад +2

    ሴትየዋ እራሶ መሰተፋቅር አርጋበታለች ፈጣሪ ይጠብቅክ እራስክን ጠብቅ በጣም ነው የምወድክ እፀልይለካለው!!!

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +81

    ጀግናው ወንድማችን ጌታ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +12

    የእውነት ጀግና ነህ ፈጣር ከክፉ የጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 месяцев назад +45

    የዚህ ጅግና ጋዜጠኛ እሚያቀርበዉ ስራ እስከ ጥግ ደርሶ መጨረሻዉን ስለሚያቀርብልን እጅግ በጣም ምስጋና ይገበዋል ተባረክ ወንድሜ።

  • @SelamawitKalayu
    @SelamawitKalayu 6 месяцев назад +7

    እሜቤታች ዋሰ ጠበቃ ትሁንህ እንዳንተ አየነት ሰዉ ያበዛልን❤❤❤❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 6 месяцев назад +346

    ወንድሜ በማርያም የአብረሃም ሞት አጣራ በጣም ያሳዝናል ነፋሱን ይማረው😭

    • @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ
      @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ 6 месяцев назад +5

      አብረሀም ማነው😢😢😢ይሄ ወፍጮ ቤት የሚሰራው የነበረ ልጅ ነው 😢😢😢😢በአላህ ንገሩኝ😢😢😢

    • @zinazina853
      @zinazina853 6 месяцев назад +17

      ​@@መሀመድሬድዋን-የ1ዀአይደለም ባሌ ምልነር ልጅ አወክሽዉ አባቱ ምልነር ሆኖ ለማኝ ነበር 😢😢😢😢😢እሱ ነው

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 6 месяцев назад +7

      ውሸት ባረገው😢

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 6 месяцев назад +10

      ​@@መሀመድሬድዋን-የ1ዀየወፍጮቤቱ መጨረሻ ኣላየሽውምንዴ መጨረሻውኮ ደስስ የሚል ሆነለት😍

    • @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ
      @መሀመድሬድዋን-የ1ዀ 6 месяцев назад +6

      @@zinazina853 ወይኔ በአላህ አወኩት አሁን😪😪😪😥😥😥

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd 6 месяцев назад +36

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ ያሰብኩት ልጁ ለመበቀል ብሎ መተት አድርጎ ነው የቀረባቸው ብዬ አስቤ ነበር ፣ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በፍፁም እንደዚህ አልጠበኩም።
    ጋዚጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ
    @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ 6 месяцев назад +6

    ወይኔ ይህን ጋዜጠኛ ስወደው የኔ ወንድም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲♥️

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 6 месяцев назад +96

    እነዚህ ማፈሪያ የሆኑ ልጆቿ እናታቸውን ጨዋ አድርገው ስወግኑ ነበር ግን እውነታው ወጣ።ማን መተተኛ እንደሆነ ታወቀ።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 6 месяцев назад +1

      የገንዘብ ነገር መከሯው ይሄ ነው

    • @zinazina853
      @zinazina853 6 месяцев назад +1

      ሲያስጠሉ 🤣

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 6 месяцев назад +1

      ምን ያድርጉ እናት እንዲህ ታደርጋለች ብለው እንዴት ይመኑ

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b 6 месяцев назад +9

    ጋዜጠኛችን በውነት ቃል የለኝም አን ምገልፅበት የኤን ፀጋ አይፈግክ ፈጣሪ በውነት የኤ ከላይ የተሰጠክ ፀጋ ነው ኡሉንም ሰራክን እከታተላለው ግብ ያልመታህበት የለም ተባረክ በእድሜ በጤና መዳኒአለም የድግል ማርያምልጅ የጠብቅክ እንወድአለን ጀግናችን በርታልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 6 месяцев назад +132

    በርታ መንድማችን የአብርሃም መሞት ግን በጣም ያሳዝናል በእውነቱ

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 6 месяцев назад +2

      እኔም በጣምነው ያሣዘነኝ መቸም ጥሩነገር ማየት አልቻልንም

    • @Sara-dq3rz
      @Sara-dq3rz 6 месяцев назад +2

      @@zinetaragie6261 በጣም ጭራሽ ድኖ ይመጣል ስንል ሞተ ሲባል አባትዮ ሲያሳዝኑ በማርያም ምስኪን

    • @bmm3152
      @bmm3152 6 месяцев назад +3

      ወለህ እኔም በጠም ነዉ የዘኩት ሀገርችን ለይ የሌለ ጉድ ዬለም

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 6 месяцев назад

      በጣም ያሳዝናል

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 6 месяцев назад +3

      እውነት ነው አብርሀም ከልብ በጣም ያሳዝናል

  • @evagamer7723
    @evagamer7723 3 месяца назад +1

    አቤት ዉላድት አምላክ ስንት ነገር አለ እንዴት ያለ ፈተና ነዉ አንተ ግን የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ለስዉ ልጂ በደል ፍትህ እንድያገኚዉ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ 6 месяцев назад +21

    የምትደነቅ የምትመሰገን ጋዜጠኛ ነህ ጤናህ ይብዛልህ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 2 месяца назад +2

    ልጆቹ የናድዳሉ አንተግን ትእግስትህ ጌታይጠብቅህ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 6 месяцев назад +116

    ኣንበሳ ጋበዝ ጋዜጠኛ እግዚኣኣብሄር በሄድክበት ቦታ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 6 месяцев назад +19

    ጋዜጠኛው ጉብዝናክ ጥንካሬክ እዳለ ሆኖ በጣምምም የማደቀው ትግስትክ ልጆቹ ድርቅናቸው በጣም ያናድድ ነበር ጌታ አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl 6 месяцев назад +39

    እግዚአብሔር ልጁን ሊያድን ሲፈልግ በልጆችዋ መንገድ መጣ ይገርማል😢
    ጃግና የሆንክ ጋዜጠኛችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️🥰

  • @muleabdisa
    @muleabdisa 6 месяцев назад +4

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ እ/ር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 6 месяцев назад +40

    ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበል ጀግናናናናናናናናናናና❤

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 6 месяцев назад +4

    ወድሜዋ እ/ር ይስጥህ የልጆቹን ምላስ ቁረጥልኝ አተ ተባረክ ተባረክ እመቤቴ አትለይህ

  • @LullabyTaye
    @LullabyTaye 6 месяцев назад +22

    ጀግና ነህ አንተን የወሐደች መሀጸን የተባረከች ትሁን የፈጠረህ አምላከ ይባረክ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 месяцев назад +7

    ጋዜጠኛ ትለያለህ በጣም ማለት ነው የያዝከው ነገር ከመጀማርያው ጎርጉረህ ነው ምታወጣው ተባረክ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 6 месяцев назад +14

    አንተ ልጅ ተባረክ ትልቅ መርማሪ ነክ ገወርጊስ ይጠብቅክ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 месяцев назад +9

    በጣም painful የሆኑ ሴቶች ናቸው
    ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም
    በርታ ወንድሜ 🤗🤗🤗

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 6 месяцев назад +28

    ዉይ የጋገዘጠኛ ድካሙ አሳዘንኝ በጣም የደግነቱ ጥግ ዘመንክ ይባረክ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ የአብራሃም ሞት ዉስጠን በላኝ

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 6 месяцев назад +13

    የሚገርም ጋዜጠኛ ነው አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣን አሉ የሚገርም ልጆቿ ግን በጣም ራስ ወዳድ ናቸው

  • @Mehalate
    @Mehalate 6 месяцев назад +62

    መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበረ ልጆቹ ግን እንዴት እንደሚያስጠሉ አንተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h 11 дней назад +1

    እንተን የወለደች እናት ምነው መንታ በሆነ እድሜ ጤናይስጥህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 месяцев назад +16

    🎉🎉🎉 በጣም ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ስለሆንክ እናትህ ይባረኩ ። አንተን ስለወለዱህ።።ዘመንህ የደስታ ይሁን።።

  • @saramohammed9953
    @saramohammed9953 2 месяца назад +1

    ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ
    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ልጁን ፀበል ውሰዱት ለምን በእጁ ያለውን ብር አሮጊትዋ ሳትጨርስበት የልጁ ህይወትም ያሰጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 6 месяцев назад +24

    መቼም አንተ ልጅ ምን ልበልህ እውነት ኢትዮጵያ አንተን የመስለ ጀግና እውነተኛ ለወገን ተቆቆርቃሪ ሁሌም አሽናፊና ረቺ የሆነ ልጅ ፈጥራልናለች የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አንተ ለተጎዱ ወገኖቻችን ታስፈልገናለህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ተበረክ

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 6 месяцев назад +6

    እነኝ አሰደግ የበደሉ ልጆች እናታችን አበታችን ፀድቅ ነው አሉ በለጌዎች ከነብስ ገንዘብ በልጦነው እንዴ እናትና ልጆች ተመከክሮ ነው አንተን የሚያበሰጩህ ወንድሜ እቺ አሮግት በማር የተለወሰች መርዝ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 6 месяцев назад +29

    እነዚህ የሴትየዋ ልጆች ስርዓት ያላቸው አይደሉም እንደእነሱ ሁኔታማ ቢሆን ነገሩ ይበላሽበት ነበር ዘሌ አንበሳ በመሆንህ ምስጢሩ ተዳፍኖ ይቅር ነበር። ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 4 месяца назад

    ወይ ጀግናዉ ቃላት አጣሁ የሚገልፅህ እዉነትን በመፈለግ የምታደርገዉ ጥረት ችሎታህ በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ ተባረክ

  • @fhhghfgyu.40
    @fhhghfgyu.40 6 месяцев назад +50

    ኤሄንን ጀግና ገዜጠኛ አለመድነቅ አይቸልም ምክንየቱም አንድ ነገር ከጀመረ አስከ ማጨረሸ ይታገለል ጎቦዝ በርታ አለሀ ይጠብህ

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 6 месяцев назад +3

    እናትህ እንዳንተ አይነቱን መንታ መንታውን በወለደች ❤ አንተን የወለደች እናት ትባረክ

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 6 месяцев назад +74

    ያብርሀምን ሞት ግን በጣም ያሳዝናል እውነቱን ማወቅ አለብህ አክስቶቹ ይሆናሉ የገደሉት😢😢😢

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 6 месяцев назад

      በፍፁም እነርሱ አይሆኑም

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 6 месяцев назад +1

      Agetoti yehuni ene alamini alku😢

    • @መኪያ.ሠድተኛዋ
      @መኪያ.ሠድተኛዋ 6 месяцев назад

      እኔ አላወኩትም አብረሃም አለ ቪዶ እዚጋ የተለቀቀ ባየዉ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 6 месяцев назад +5

      በጣም ያሳዝናል 💔😭 ሰራተኛዋ መጠየቅ አለባት ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ክፋት በዝቷል 😭

    • @አሚራይቲብ
      @አሚራይቲብ 6 месяцев назад

      የታለሞተየተባለውቢድው

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ❤ የናታን ፍቅረኛን ትዕግስት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እሜበታችን በሰላም ትምጣሽ ❤❤❤

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 6 месяцев назад +11

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የአተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 6 месяцев назад +3

    አንተ ጅግና ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ :እንወድሃለን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትቀድምልህ

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 6 месяцев назад +16

    #ለጋዜጠኛዉ #ወረቢ ቃል የለኝም ጄምሮ መጨረሻዉን ካላሳዬ እረፍት የሌለዉ ጋዜጠኛ ማሻ አላህ 🌹♥️

  • @habibsirba6014
    @habibsirba6014 6 месяцев назад +9

    ሴትየዋ እንደ ባልዋ በህግ መቀጣት አለባት፣ ምክንያቱም ከገንዘብ በፊት ውድ የሆነው የሰው ልጅ ህይወት ይቀድማል፣

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +150

    ከእናታቸው የበለጠ የተረገሙ ሴቶች ልጆች ማፈሪያ እስከ መጨረሻው ይከራከራሉ ሲያስጠሉ በጌታ 😭

    • @AliAli-wl8ic
      @AliAli-wl8ic 6 месяцев назад +6

      እናታችው ትክክል ናት ገንዘብ እካ ነው የተካደው ባሌ እስር ቤትም ይገባው

    • @akaletedla5940
      @akaletedla5940 6 месяцев назад +4

      አለማወቃቸው እኮ ነው? በጭምት ያደጉ ሰለሆኑ ነው? ለልጆች ብዙ ነገሮችን ሳያሳውቁ የኖሩ ለልጆቻቸው የሚየሣዩትና በስተጀርባ ልዩ ሆኖ ስለተጋጨባቸው ነው❗ አትፍረድ በማታውቀው ነገር?

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 месяцев назад +4

      በጣም ይገርማሉ አነሱ አምጥተው ክርክራቸው ይገርማል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад +3

      ልጆቹ ግን ነቄ ቢሉ ኖሮ ጥሩ ነበር እናትየው አሪፍም ባይሆን ገንዘቡን ለመቀበል ያደረጉት ሲስተም ቆንጆ ነው ችግሩ ልጆቻቸው አልተረዷቸውም

    • @selamlehagere7757
      @selamlehagere7757 6 месяцев назад

      @@LeyoLeyo-i6n መስተፋቅር ማድረጋቸው ነው ትክክል? ለመሆኑ መስተፋቅር ማሰራት ሰይጣናዊ ስራ ነው። ይህን የሚሰራ ሳር ማሽ ቅጠል በጣሽ አግዚኣብሒደር ይገስጸው። አድሜ ለነ መምህር ተስፋዬና መምህር ግርማ ፡ ስግደት ጾም ጸሎት በማድረግ ሰይጣንን ማሰር አንደሚቻል ተምረናል።፡ አባካቹ ገጠመኝ ኣዳምጡ።

  • @khairiyahussain-f5v
    @khairiyahussain-f5v 6 месяцев назад +4

    ራስን ጠብቅ ታቆጠጠሪ የሌለዉ የእትዮጲያ ህዝብ የጣፈሃ የምስክኖች አባት ነህ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 6 месяцев назад +21

    እረ ልጁ ወዶ አደለም የሆነማ ችግር አለ ሴትየዋን ግን ብዙም ውስጤ አልተቀበላትም ባልየውን ነበር ከስር ቤት ማምጣት ጉዷን ባየ የፈላባት አሮጊት ልጆቿም ቆሞ ቀሮች የናታቸውን ውርደት ወደ ልጁ ልጁ ፈዟል ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እንዳትለቃት

  • @tesfagabrtsegay1922
    @tesfagabrtsegay1922 6 месяцев назад +3

    ጀግናው ለእውነት እስከ ህይወቴን አስይዛለህ ማለትህ ፥ ላንተ ያለኝ ክብርና መውደድ በጣም በጣም ጨምረዋል ፥ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ !

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 6 месяцев назад +15

    ይህን ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይችልም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 6 месяцев назад +9

    እይ ሙጢ ልጃች ተረጋጉ ሚዛናዊ ሁኑ እናታችን ፀዲቅ አባታችን ፀዲቅ እያላቹ አትጭው አገናዝቡ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 6 месяцев назад +29

    አሮጊቷ ነች መስተፋቅር ያደረገችበት ብያለው ባለፈው😢

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 6 месяцев назад +8

    በወላጂ ስተት ልጂ መጎዳቱ ያዛዝናል😢እመብርን ትፍታዉ ልጁን😢ሴቶቹ ልጆቿዋ ደሞ ከሶዋየባሱ ደናቁርት ናቸዉ ሲያስጠሉ

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 6 месяцев назад +43

    አንተ ጀግና ፈልፍለህ እንደምታወጣው እርግጠኛ ነበርኩ ምን ልበልህ የህዝብ ልኡል ነህ አንተ እኔ ላተ ቃላት የለኝም ጀግናዬ ፈጣሪ የጠብቅህ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 месяцев назад +3

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤ ጀግናነህ አባቴ ይሙት 💪💪💪💪

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +33

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክ አደርጉኝ ጋዜጠኛው ክበርልን የእውነት አባት

  • @faraway6159
    @faraway6159 6 месяцев назад +3

    እግዘብሔር ነፃ ሲያወጣ እንደዚ ነው ለእናታቸው ሲፈሩ ለልጅ ፈጣሪ ደረሰ። ወንድሜ መስተፋቅር መተት በብር ይታሰራል እንጂ በብር ፈፅሞ መፈታት አይችልም።ልጅ ፀበል ይሂድ ሴትዮዋም ትሂድ ። ከእግዚአብሔር ጋር ደሞ በቻልከው ሀቃቸውን አስመልስ። ጀግንነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቅክ።

  • @haimanotdebabe4372
    @haimanotdebabe4372 6 месяцев назад +32

    ይሄ ምስኪን ቀን ይውጣለት ሲል ነው ልጆቹ ቤተሰቦቻችን ቅዱስ ናቸው ብለው ነበር

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 6 месяцев назад +2

    ጎበዝ ልጅ ነህ ገንዘበ የራሳቸው መሆኑን በጠንቋይ አውቀው መተት አድርገዋል ልጆቹ በማያውቁት አደናቀፉ ህ

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw 6 месяцев назад +157

    እነዚህን ሁለት ሴት ልጆቿን በጥፊ ነበር ማጠናገር ባለፈው አነጋገራቸው እንዴት እንዳበሳጨኝ ቅዱስ ቅዱስ ያጫውታቸዋን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +2

      ትክክል ነሽ እህቴ

    • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
      @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 6 месяцев назад +1

      ነይ በያቸው 😂😂😂🎉

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 6 месяцев назад +1

      @@ZEBlDAR በውነት አቃጥለውኛን

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 6 месяцев назад +4

      ኡፍ አቃጠሉኝ 😡😡😡😡😬😬😬😬😬😬

  • @semegn9760
    @semegn9760 6 месяцев назад +3

    አንተን የወለድች እናት ማህፀና ይባረክ

  • @shita276
    @shita276 6 месяцев назад +3

    የኛ ጀግና በርተልን አንተን የወለደች እናት መህፃኖ ይበረክ

  • @KidistNegash-oj2ce
    @KidistNegash-oj2ce 6 месяцев назад +4

    እኔ እምፈራው ለአንተ ነው እግዚያብብሄር ይጠብቅህ

  • @eexx5392
    @eexx5392 6 месяцев назад +52

    ልጆቹን ምላሳቸውን ነበር መቆረጥ የእኛ እናት ታማኝ ነት አታፍሩም የሱም አባቱ ነው የሞተ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 6 месяцев назад

      በትክክል

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 6 месяцев назад

      አፈረይብሉወላሒበጣምነውየሚያነድዱት
      ወላሒበጥፊማለትሲያንሳቼውነው

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 месяцев назад

      @@shaimashaima5044 በጣም

    • @ad1187
      @ad1187 6 месяцев назад

      በጣም ነው የሚያቃጥሉት ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 месяцев назад

      @@ad1187 በጣም እመ አምላክ ትጠብቀው ተቃጥይ ጨረስኩት

  • @eteneshtefera7098
    @eteneshtefera7098 6 месяцев назад +3

    አንተጀግናጋዜጠኛ፡ነህአቤት፡ተሰጦህ፡ይለያል፡መርማሪ፡እንዳተ፡ብቃት፡የለውም፡በርታ

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp 6 месяцев назад +42

    አሮጊቷ እድሜዋ ይጠር አይማራት የልጁን ይወት አበላሸችው

    • @tseganeshtesfayesamuelitse9424
      @tseganeshtesfayesamuelitse9424 6 месяцев назад

      Awo wushanate balege nate

    • @BezaWolde-x4s
      @BezaWolde-x4s 6 месяцев назад +1

      የእሷ ላብ ምን ይሁን በልጁ አካወንት በሐጽያት የገባው?

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 6 месяцев назад +2

      ብሩ ያቃጥላል ክህደት (የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይባላል 😂😂ሟች ከባድ ሰው ነው የሠው ላብ መካድ

  • @AberashAb-tc8vv
    @AberashAb-tc8vv 4 месяца назад +3

    የሚቀፉ ልጆች የእናታቸውን ቅሌት ሳያቁ ድርቅ ይላሉ ሲቀፉ

  • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
    @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 6 месяцев назад +24

    ልጆች ምናይነት ሚጥሚጣ ናቸው በጌታ ኧር ፀበል ውሰዱት እሷን አትለማመጣት

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 6 месяцев назад +4

    ሁሉም ልጅ እናት አባት ወጀለኞች ናቸው ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ገዳዮች ራሳቸውን እደጨዋ ያያሉ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 6 месяцев назад +40

    የፈጣሪ እንጂ የሰው ፍፁም የለውም እናታችሁን እንደ ፍፁም ማየታችሁ ትክክል አይደለም ጋዜጠኛውን እና አድማጮችን ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ

  • @MemeGetachew-d8c
    @MemeGetachew-d8c 6 месяцев назад +3

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ መቼም ልጆቹ በጣም ያፍሩ ይሆናል እንደዛ በእርግጠኝነት ሲከራከሩ አሁን ምን ይዋጣቸው እባክ የአብርሃምን ነገር አሳውቀን እሱንም ገሉውት ይሆናል እግዚአብሔር እውኑቱን ያውጣ አንድ ልጃቸው ላይ ክፉ ያደረጉ ሰዎች ካሉ እግዚአብሔር ይበቀላቸው አባትየው እግዚአብሔር ያጽናቸው በጣም የማቀው ያህል ነው የተሰማኝ

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 месяцев назад +16

    ጀግነ ገዜጠኛ በምን ቀል ልግለፂህ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @mareyam.21
    @mareyam.21 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይከተልህ ላንተ ሁሌም አምላኬን እለምነዋለሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 6 месяцев назад +17

    ልጆቹን ነበር በጥፊ ማለት በጣም ነው ቅንጭላት የሚነኩት ባለፈውም አባታችን አይነካም አባታችን አይገልም ሲሉ ነበር ስለማያቁት ነገር ይከላከላሉ

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 2 месяца назад +1

    ልጆች በጣም እስቸጋሪወች ናቸው። ሴትየዋ ከልብ ናት የምትናገረው ያስታውቃል።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 6 месяцев назад +27

    ናታንን ወደ ፀበል ዉሰዱት። ከዚያ እዉነቱን መድሐኒአለም ያወጣዋል።

  • @lilyabebe1143
    @lilyabebe1143 2 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ የሚሰራዉ ሥራ ከእድሜዉ በላይ ነዉ በርታ

  • @geeraaejasidan6396
    @geeraaejasidan6396 6 месяцев назад +7

    የኔናት አርግዛ እኳን ትግስቷ የኔናት አላህከሷጋይሁን ❤❤❤❤

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 2 месяца назад +1

    እንዴት አይነት ጀግና ነህ።ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 6 месяцев назад +8

    ማሪያምን እኔም ብያለሁ ጋዜጠኛዉ እመብረሀን ትጠብቅህ በርታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወድሜ ጀግና ነህ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 месяцев назад +6

    በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ በእግዚአብሔርም ፊት እንስተካከል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @ትዕግሥት-ጘ9ለ
    @ትዕግሥት-ጘ9ለ 6 месяцев назад +6

    ልጆቹ የተማሪ ናቸው ሰው ግን መረዳት አይችሉም እናታቸው ጋር ትልቅ ነገር እንዳለ ያስታውቃል ናታሊ ፀበል ይዛችሁ ቲዩዱ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад +5

    ልጆች እንግዲህ ጉዳችሁን ስሙ እናታችን አታደርግም ያላችሁበትን ጉዳይ ?
    እኔ ገና ሚስጥሩ ሳይወጣ በፊት አውቄ ነበር ክፍል 1 ላይ አሮጊቷን እወዳታለሁ ሲልና አሁን ደግሞ ፍቅረኛው የ 4 ወር እርጉዝ ሆና የድሮ ፍቅረኛዬ ነበረች ሲል ገብቶኝ ነበር ?
    ጋዜጠኛው ግን የምትደነቅ ጀግና ነህ እኔ ብሆን ኖሮ አላስወራ ቢሉኝ ጥያቸው እሄድ ነበር ?

  • @Emabet-t1t
    @Emabet-t1t 6 месяцев назад +39

    አቤት ጋዜጠኛዉ እኮ የተቀበረ ያወጣል ጀግና ድምፅህ ብቻ ኮ በቂነዉ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 6 месяцев назад

      ቀላል ያወጣል ጥላቶቹን አሏህ እጂ እግር ኤጃቸውን ይያዛችው አይናቸው ጨለማ ይልበስ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад

      ​@user-tt5ne9አሚንንን ያረብብብuv4s

  • @alemkefe739
    @alemkefe739 6 месяцев назад +4

    Wow you are amazing. Let God protect you more and more!!!

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 6 месяцев назад +5

    እመቤቴ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ የኔ ጀግና እንደው ላንተ ቃላት የለኝም ጭራሽ ህይወትህን እስከማስያዝ እኔጃ ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 6 месяцев назад +3

    ልክ ነህ አባት ተባረክ ልጆቹ መጀመርያ ፈልገውህ ነው የመጡ ለምን እንዳትነገርኮ እየከለከሉህነው አንተ ግን የእውነት አምላክ ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamberhanu4269
    @biniyamberhanu4269 6 месяцев назад +17

    2ቱ ልጆች እራሱ በገዛ እናታቸው እንዳይጠራጠሩና እንዳያገናዝቡ መተት የተሰራባቸው ይመስለኛል, ጋዜጠኛውን (መረማሪውን) ግን አደንቃለው❤