ሀዋሳ ለትምህርት ሄዳለች የተባለችው ወጣት ጎዳና ላይ አብዳ ተገኘች። እህቴ ጨካኝ ናት ከቤት አስወጣችኝ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 апр 2024
  • ሀዋሳ ለትምህርት ሄዳለች የተባለችው ወጣት ጎዳና ላይ አብዳ ተገኘች። እህቴ ጨካኝ ናት ከቤት አስወጣችኝ።

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 месяца назад +141

    ❤❤ይህ ጅግና ጋዜጠኛ ዘንድሮ ለስንቱ የተበደሉ ሰዎች እንደደረሰላቸዉ እዝጋብሔር ይጠብቅህ ክፉም ኣይንካህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 13 дней назад

      Woy zendro Ehitim, wondimim,Enatim, Abatim begenzeb abaze chekagn honoal. Yalsemanew gif yetignawn yihon Ethiopia wust. Yesew jib beza. Fetari ere endet yilemenen tadiya..yenat lij bezih dereja aremene yihonal. 100 amet ko aninorim. Nefisish ayimar anchis...😢😢

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 13 дней назад

      Satisfying endemitimoch tayiwalesh esti yesew gif kenyn kotiro woderas simeta. Beseferut Kuna mesefer ayikerim. Ye Fetari kitat abiren enayewalen esti...🙏🙏🙏🙏

  • @workineshgebrewahid4149
    @workineshgebrewahid4149 3 месяца назад +104

    ይኸ ጀግና ጋዜጠኛ ጠቅላይ ሚኒስተር ቢሆን በላይክ ግለፁት!!!

    • @hawulet-rv9tf
      @hawulet-rv9tf Месяц назад

      ትክክል መሆን ያለበት ይሄ ነዉ 👍👍👍👍👍

    • @Geneteshata
      @Geneteshata 2 дня назад

      ወድሜተባረክ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 3 месяца назад +128

    ከተበዳይ የበለጠ አንተ ታሳዝነኛለህ ❤ለሰው ልጅ ያለህ ጭንቀት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 2 месяца назад +1

      እኔም እንዲሁ ነው የሚሰማኝ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 месяца назад +1

      Allah yerdhk edemena tena yestek inshaallah lejetanm geta yemarat

    • @tewekeltualellah6835
      @tewekeltualellah6835 2 месяца назад +1

      Allah yrdah. Allah Tienawan ymelslat

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 3 месяца назад +28

    ለዚ ጀግና ዎድም ከመግስት ሺልማት በእውነት ያስፈልጋል ኢትዮጵያ ህዝብ ሼር አድርጉ

  • @AlazarMokonen
    @AlazarMokonen 3 месяца назад +373

    ወንድሜ ቀጣዮን ክፍልና እህቷን ለፍርድ ለማቆም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጋሼ

    • @fatimahmadinah9016
      @fatimahmadinah9016 3 месяца назад +5

      አላህይጠብቅህእዳተያሉትንያብዛልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጀገናጀግና

    • @MerryMulugta-ui3sc
      @MerryMulugta-ui3sc 3 месяца назад +6

      አሜን ሁላችንም እንፀልይ😢😢😢😢😢😢 ወደ ጢናዋ እንድትመለስ

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 3 месяца назад +4

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ።እችን ሌባ ሆዳም ለፍርድ መቅረብ አለባት።የእናቷን ልጅ ከቤት አባራ አሳብዳ እሷ ቁጭ ብላ የቤተሰቧን ቤት እያከራየች ልትበላ ነው እችላለሁ ጨካኝ ሆዳም።ፈጣሪ ያጋልጥሽ

    • @user-vo7jy2ic8x
      @user-vo7jy2ic8x 3 месяца назад +3

      አላህካተጋርይሁን
      ወድምዊ❤❤❤

    • @gidetekelab1003
      @gidetekelab1003 3 месяца назад +2

      እድመና ጤና ላንተ ይሁን

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 месяца назад +62

    አተልጅ አተኮ ጀግና ነህ ዘርህ ይባረክ እናትህ እንዳተ አይነት ሺ ትውለድ መድሀንያለም ይጠብቅህ

  • @user-kx1vq4ms7p
    @user-kx1vq4ms7p 3 месяца назад +19

    ወይኔ አምላኬ ሆይ አሁን ፈራሁኝ ምን አይነት ትውልድ ደረሰን ሰው እንዴት በእህቱ እንዲህ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @nigatugebretsadik4946
    @nigatugebretsadik4946 2 месяца назад +12

    ትግስትህን አደንቃለሁ እንደነዚህ ዓይነት ከአዲዎች ሞልተዋል አንተ ደግሞ መድሃኒት እየሆንክ ስለሆንክ በርታልኝ ።

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +328

    እባካችሁን ላይክ አድርጉ ለዚ ጀግና በርግጠኝየት የአባቷ ገዳይ እሷ ነች

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 3 месяца назад +85

    ያንች ሀብት ንብረት ገደል ይግባ ቅል እራሥ 1000 አመት የምትኖር አትመሥልም በነገራችን ላይ እህት እናት አባት ወንድም የሚፈራበት ጊዜ ላይ ደረሥን😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 3 месяца назад +2

      በጣምምምምምም😭😭😭😭

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 месяца назад +2

      እኮ

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 3 месяца назад +1

      ከእናት አባት ከህት ከወንድም ገንዘብ የበለጠበት ጊዜ ላይ ደረሥን የገንዘብ ፍቅር በለጠ ከቤተሠብ እውነት በጣም አሥፈሪ ሁኔታ ላይ ነን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +2

      በጣምምምምምምምምም እኔ ለራሴ ፈራሁ የእውነት😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 месяца назад +16

    😢😢 እኔ ከዝህ የተረዳሁት በጣም መጥፎ ሠውች የሚያወሩት ንግግረ በተቃራኔው ነው የሚያወሩት የሚሠሩት በተቃራኔው ነው ያረብ ከአሥመሣይነት ከጥመት ከሰይጣን መንገድ ሁሉ ይጠብቀን

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 2 месяца назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @hayeriaa.11hayeria62
    @hayeriaa.11hayeria62 Месяц назад +5

    አሏህ የስራዋን ይስጣት ለውርስ ብላ ውድ የናቷን የምዬን ልጅ አሳብዳ ያዞ እንባ ታነባለች አሏህ የስራዋን የጇን ይስጣት

    • @user-oz1rp7cw3l
      @user-oz1rp7cw3l 19 дней назад

      በአላህ የእዉነት ነዉዴ😢😢😢

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q 3 месяца назад +76

    ፀበል የእኔ መድሀኔ አለም ምህረት የበዛ ነው ወስደውት 😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 месяца назад +45

    ጋዜጠኛው፡ወንድማችን፣አንተን፡የወለደች፡እናት፡በድባብ፡ትሂድ።ለጀግንነትህ፡ወደር፡የለውም።ተባረክ።

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k 3 месяца назад +5

    ጋዜጠኛ በጣም ጅግና ነህ ተባረክ❤❤ ግን ራስህን ጠብቅ ሰው ያስፈለጋሀል

  • @user-my8qj6md7z
    @user-my8qj6md7z 2 месяца назад +3

    ያሳበዱን በተራቸው አብደው እንያቸው እኛስ ተፈወስን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 месяца назад +76

    የእህቶን ሆድ እቃዋን መዘርገፍ ነዉ እንዳዉ ምን ያህል እድሜ ልትኖሪ ነዉ በእህትሽ ላይ ይህን ያህል ያስጨከነሽ እንዳዉ ታመሽ ዘመንሽን ሙሉ ስትማቅቂ ኑሪ😭😭😭😭😭

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 месяца назад +3

      ለእናተና.ለአባት.ያልቀመ.ንብረት.አራም.ወላ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 месяца назад +6

      😢😢😢የገረመኝ እሱነውኮ ለየትኛው እድሜዋ ነው ይሄን ያሀክል ጭካኔ ይህች ቦርጫም ጨካኝ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад +2

      Amen Amen Amen

    • @uaex2464
      @uaex2464 3 месяца назад +2

      ፈጣሪ ልቦና ይሰጥሽ የዘራሽዉን ታጭጃታለሽ መሰሪ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 месяца назад +99

    2ት አንገት እና 3እግር አለ ብሎ ግራዉንድ ላይ ያሰሩዋት ልጅ መጨረሻሳ 😢ራስህክን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @addisw1713
      @addisw1713 3 месяца назад +4

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-ud9fy1cm9g
      @user-ud9fy1cm9g 3 месяца назад +4

      የኔም ጥያቄነው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 месяца назад +4

      ወህግ ሠለሚጠየቁ ፕሮሰስ አለው እሱ የሠረው ሁሉ ህግ ሥለመየዘው

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 месяца назад +2

      ፕሮሱስ አለዉ እኮ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад

      ትክክል ​@@user-xn7ub1mn9k

  • @frusye6380
    @frusye6380 3 месяца назад +8

    እዳንተ አይነት ሰው ግን አይገኝም ጀግናው እግዚያብሄር ይጠብቅህ❤

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 3 месяца назад +4

    አባትዋ የገደለቹ እስዋ ናት ስራዋ ነው የሚያለቅሳት ስራዋ አሳበደቻት የምታለቅሰዉ እባክህ በፍጥነት ወደ ህግ አቅርባት ጀግናችን በርታ ወንደሜ ❤😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 месяца назад +77

    የሰውን ልጅ እደዚህ አይደረግም ማመናጨቅ ቱቱቱቱ አፈር ነሽ እህትሽን ለንብረት እኛ አረብ ሀገር ሰርተን እንረዳለን😢 አንተ ጌታ ይባርክህ❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад +7

      እኮ እኔ እኮ ግርም ይለኛል እኛ እህት ወንድም ለማስተማር ትስደን እናስተምራለን ቀለብ እንገዛለን ቤት እናድሳለን እር ስንቱ😢😢😢

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 3 месяца назад +5

      እውነት ነው አረብ አገር ያሉት ለቤተሰብ የተሰደዱ ናቸው አውሮፓ እና ሌላው አገሮች በትንሹም ብንረዳም እንደናንተ የራሳችንን ህይወት አስይዘን አይደለም መርዳታችሁ ጥሩ ነው ግን ለራሳችሁ አስቡ እግዚአብሔር የደከማችሁበትን ይባርክላችሁ።

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 22 дня назад

      እይወላህ

    • @user-yo7oy4fb5x
      @user-yo7oy4fb5x 16 дней назад

      ጭራሽ ትምርህት ከብዷት አባ ይሆናል አላለችም በስምወወልድ በእህትሽ እንዲህ ያህል ልክ ያለፈው ጭካነ መጋኛ ሞታት ይሆን እግዚኦ😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ አይነት እህትናወንድም ጠብቀን እግዞ እግዞ እግዞ😢😢😢😢 መታሰር አለባት የምር ፍርዱ ከፈጣሪ እስከ ምታገኝ😢😢😢😢

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 3 месяца назад +39

    በዚ ልክ የእህት ጭካኔ ለዛውም በአባታቸው ንበረት እቺማ አፈር ማስበላት ነበር ከቱ እደምለውም እራስህን ጠብቅ ለብዙ ሰው ታስፈልጋለህ ጀግናው❤

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 3 месяца назад

      I have the same sister who does the samething mine is the youngest one but i control everything especially she was doing alot of bad stuff with other people's to do bad thing against to me because she want to sale my house but didn't make it with the help of God am still a live & i have my house in my hand please every one take care ur self and ur property especially diaspora's most of as are victims by our brother and sister may God keep as safe from those kind of evil's one Amen 🙏very sad to see this 🤔🤔 heavenly father help as from those evils no one can help as 🙏🙏

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 3 месяца назад +6

    ወንድማችን እግዚአብሔር በፊትህ ይቅደምልህ🙏ሰው በራሱ ቤተሰብ እየተጨካከነ ለገንዘብ ብሎ እህቴ ለሁለታችሁ በቂ ነበር የራሷን ሰተሽ በሰላም መለያየት አይሻልም ነበር እንደዚህ ከማድረግ 🙏😭😭🇪🇷

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 3 месяца назад +10

    😢😢😢አይ ሰው እኮ የማይነበብ መጽሐፍ ነው እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 2 месяца назад

      ትክክልእህት

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 3 месяца назад +89

    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ❤🙏
    ንብረቱ ለእናትሽና ለአባትሽም አልሆነም ጥለውት ነው የሄዱት 😡😡

  • @enateneshtesfawe2323
    @enateneshtesfawe2323 3 месяца назад +30

    እባክህ ወንድሜ እኔ ስለአንተ በጣም እየፈራሁ ነዉ ገንዘብ የማይሰራዉ ነገር የለም ከፈጣሪ ቀጥሎ እራስህን ጠብቅ መልካም ጊዜ እንዲሆንልህ እመኛለሁ ።

  • @user-fy7ur6vl1d
    @user-fy7ur6vl1d 8 дней назад

    በደንብ አላበደችም ትሎ የሚያድናት ሰው ካገኘች ትድናለች ሙሉ ለሙሉ አላበደችም እንዲህ ያረገች እህት ፈጣሪ ይይላት ለየትኛው እድሜዋ ይሆን

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 месяца назад +3

    ተባረክ ለተገፉ ደራሽ ነህ እግዚያብሔር ብድርህን ይመልስልህ። እህትየዋም የዘራችውን ታጭዳለች

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +45

    ብቻህን የሺአዎች እንባጠበቂ የሆንክ ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @user-fn1tc3ib5w
    @user-fn1tc3ib5w 3 месяца назад +54

    ያንተ ቪድዮ ስመጣ ሁሉን ነገር ትቸ ነው ምመጣው የኛ ጅግና ♥️💪💪💪

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 3 месяца назад +3

    አንተ ጀግና አሑንሥ ያተ ጀግንነት ማሻአላሕ ካአይን ያውጣክ አተ የወለደች እናት ሺ አመት ያኑራት ከልቤ ዱአ አረግልካለሑ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 3 месяца назад +3

    እንዳያዉ ይህንን ጀግናችንን ምን እንበለዉ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን የስኬት ሰዉ ያድርግህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 3 месяца назад +183

    ወድሜዋ የአቶ ኤርሚያስን ልጆች ከተጠመቁበት ፀበል አስገባት ወደራሷ ትመለሳለች እ/ር ያበርታህ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 месяца назад +3

      አሜን፫ እውነት ነው ትድናለች

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 3 месяца назад +3

      ትድናለች ምስኪን ፀልዪላት። ዘንድሮ ሰው ሰይጣን ሰይጣን ሰው ሆኖ መጣ ጦርነቱ ረሃቡ ስደቱ አልበቃ ብሎ በየቤቱ በውርስ በገንዘብ የሚጠፋፋው ህዝብ በዛ መጨረሻ ላይ ሀገር ይኖረን ይሆን? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በዚህ ፆም ለሀገር ለህዝቡ በተለይ መንገድ ላይ ለወደቁት ለተበደሉት ፀልዪ ፈውስና ፍትህ እግዚአብሔር እንዲሰጣቸው ።

    • @awarAxmed-uv6hd
      @awarAxmed-uv6hd 3 месяца назад +1

      ዘሌ እባክህ ፀበል ውሰዳት በርግጠኝነት ወዳራሳ ትመለሳለች

    • @FasilAbera-ur5ju
      @FasilAbera-ur5ju 3 месяца назад +1

      yemn tsebel nw mitilut hay habesha

    • @user-eh4iv1fj4i
      @user-eh4iv1fj4i 2 месяца назад +1

      ደምሩኝየመዳምቅሞችች❤❤❤

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m 3 месяца назад +32

    የኛ እንቁ የአይን ብሌናችን እድሜና ጤና ይስጥህ የዛሬው ደግሞ አጃኢብ ነው

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t 3 месяца назад +1

    የውነት ወድሜ አገራችን ወዴት እየሄድን ነው እግዛቤሔር ይማራት እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ ልጆች ካላችሁ ፀልዩላት ወድሜ እባክክ ፀበል ውሳዳት ፈጣሪ ይርዳክ ❤❤❤ ውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እኛ በስደት ነጮች ጨከኑብን እንላለን ታድያ አገራችን ወዴት እየሄድን ነው

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 3 месяца назад +2

    አቤት ዘድሮ የማናየው. የማንሠማው የለም እግዛብሄረ ይጠብቅህ. የኛጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 3 месяца назад +48

    ጀግናው ወንድማችንን ላይክ ኣርጉ ኣያስከፍልም

  • @abraajabraaj6004
    @abraajabraaj6004 3 месяца назад +56

    ጀግና እኳነክ ወንድማችን ሰው ሁኖ ለሰው በደል የሚያደርሰው ሁሉ እያዝክ ለህግ አቅርብሊኝ ላንተ በስራህ ሁሉ ድንግል ማሪያም ከልጅዋ ጋር ትቅደምልክ በርታ ወንድማችን

    • @user-zx5mr7pr9h
      @user-zx5mr7pr9h 3 месяца назад +2

      አላህይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 месяца назад +2

    የኛጀግና ወድም በያዳዱ ረምጃህ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንህ የሚስኪኖች እባ አባሺነህና👍👍🌷🌷🌷

  • @UserB721
    @UserB721 2 месяца назад +1

    ለእህቷ ማሳውቅ የነበረብህ ልጂቱን ይዘህ ፀበል ቦታ ለውጥ ካመጣች ውይም እራሷን ማውቅ ስትጅምረ እዚህ ማን አመጣኝ ማለት ስትጅምረ ነበረ ከህቷ ጋ መህድየነበረብህ አሁንም ልጀቱም አንተም ካካባቢው ዘውረ ብትሉ ጥሩ ነው እህቷ ተነቃብኝ ብላ ሊላእረምጃ እንዳትውስድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሷንም ድና ለማየት ያብቃን ያማል በራስ ስው መጎዳት ከባይድስ ይሽ ሻል ከእህት ና ከውንድም ግን ውዴት ይሽሻል እረፈጣሬ ይማረን ይህን የከፉ መንፈስ ካለማችን ያጥፍልን ስቃይ በዛ😢😢

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 3 месяца назад +24

    በጣም አዝናለው ንብረት አባቱ ይጥፋና ይህ ንብረት ስንቱን አበላሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 3 месяца назад +30

    ጋዜጠኛው ውድ ወንድሜ እንወድሃለን❤ እናከብርሃለን።❤ ግን የጀመርካቸውን ታሪኮች ጨርስልን። መቅረፅ ባይመችህ እንኩዋን በቃልህ መጨረሻውን አሳውቀን።ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ። በጉጉት ነው ፕሮግራምህን የምከታተለው❤

  • @almazakalu
    @almazakalu 3 дня назад

    ጸበል ትሂድ ትድናለች አንተን ግን አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። አድነሀቶ እንዴያት ያብቃኝ።

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 16 дней назад +1

    ወይ በመድሃኒአለም😢😢😢 የኔ እህት ኡፍፍፍፍ😢 በእህት እንዲህ ይጨከናል እግዚኦ መሃረነ ፈጣሪ ሆይ ሃገራችን የገባ ሴጣን አውጣልን😢😢😢😢 ሰው ገንዘብ ብሎ ሊሞት ነው በስምአብ😢😢😢😢

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 13 дней назад

      Seyitan lelela bota ayimetamko sew rasu gin serawun ashenifo metal alebet. Ahun wotatu begenzeb, besesegninet, bemachiberber & sirkot sus tetemido kefetari rikwal som selot & sigidet ayakim leziyam new ye diyabilos michu bota yehonelet.. meseley alebin hulachinm le amilakachin..

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +36

    ሲጀመር አንቺን የሚያገባ እናትና አባቱ የረገሙት ነው ጌታዬ ሆይ 😢😢

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 3 месяца назад +5

      ደግሞ እኮ ታለቅሳለች የአዞ እንባ፣ አስመሳይ

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад +3

      @@user-vg4ij4jb2o ይለቀስላት

    • @hailuteshome3765
      @hailuteshome3765 3 месяца назад

      ማግባት አልፈልግም አለች እኮ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 3 месяца назад

      😢😢😂😂​@@user-fozeya

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 3 месяца назад

      Ameeeennn😢😢😢😢😢​@@user-tf2kx4dc6d

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 3 месяца назад +13

    አንተ ጀግና የግፉአን እንባ አባሽ ጋዜጠኛ የዚህን እና በእንጥልጥል ላይ ያሉ ስራዎችን የመጨረሻ ውጤት እንድታሳውቀን እንማፀናለ።❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 3 месяца назад +1

    ወንድማችን ጀግና ለተበዳዬች ደራሽ አላህ ይጠብቅህ እስኪ ለማንም ፍቅረኛ መኪና ልብስ እያላቹ ብራቹ ለሚትረጩ ለዚህ ጀግና ሸልሙት

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 3 месяца назад +2

    እንኳን በስላም መጣህ ጀግናችን የተጎጂ አባት በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 месяца назад +19

    ሠላም ጀግናው የመጀመሪያ ታሪኮች ታቀርብና የጉዳዩን መቋጫ ሣታቀርብ በጉጉት አንጠልጥለህ ትተዋለህ እና የጀመርከው ታሪክ ቋጭልን በተረፈ በርታ

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 3 месяца назад

      መቋጨቱ አይቀርም እየተደራረበበት ስለሆነ ነው

  • @Semiradawude
    @Semiradawude 3 месяца назад +17

    አንተ. ጀግና. ልጅ. በጣምነው. የምንወድህ አለህ. ይጠብቅህ🎉🎉❤❤❤

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 3 месяца назад

    አይ ሁለት እግር። ጋዜጠኛው ትግሰትህ ተባረክ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የኛ ጀግና በርታ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosgetachew7656
    @tewodrosgetachew7656 3 месяца назад +1

    Wey ante lij ,ke ye ATO armias lijoch sigermegn,🎉 awesome investigator , proud of u

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 3 месяца назад +19

    ጀግና ጋዚጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታ

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk 3 месяца назад +23

    የኛ ጅግና ተባረክ እኔ ያንተ ዩቶብ ሲወርድልኝ የጀመርኩትን አቆርጭ ያንተ ነው ማየው ማርያምን እንዴት እንደምወድክ ልነግርክ አልችልም በሄድክበት ፈጣሪ ይከተልክ እኔ ላንተ ቃላት ያንሰኛል

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 месяца назад +1

      BLKE.ARGYWE.ENDZALUJ..AFKERKHU..ENDTEY.TENSE..KOYTSE.KKKK

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 месяца назад

      😂😂እኔም ማርያምን

  • @user-gs4xs8ry4e
    @user-gs4xs8ry4e 3 месяца назад +1

    ላንተ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 3 месяца назад +2

    እህት እንዲህ ከሆነስ ጥቅር በይ እድሜሽ ይጠር ከአምላክ ቅጣትሽን ጠብቂ አሰመኔ ዲያቢሎስ ሲኦል ነሽ 🙈🙈🙈🙈😢😢💔💔

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb8595 3 месяца назад +40

    ወንድሜ እኔ ምንም አልልህም እንደ ሁል ግዜው ሁሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ከፊትህ እየቀደመ ይሄን ወራዳ መንፈስ ያሳፍርልህ አይዞህ የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ነው በእውነት ፣ እንዲህ ባራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ የሚለውን የቴዎድሮስን መዝሙር ጋበዝኩህ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 месяца назад +1

      መቶ አለቃ ጎርጊስ ከሞተ ቆየኮ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yemanealtaseb8595
      @yemanealtaseb8595 3 месяца назад

      ፈሳም ነህ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 месяца назад

      ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሚቀድም በመፅሐፍ ቅዱስ አንድ ማስረጃ ቢነግሩኝ መልካም ነዉ። የእግዚአብሔር ልጅ ባልሽዉ ላይ በጣም ትክክል ነሽ። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ከሁሉ ነገር ያሳርፋል።

    • @yemanealtaseb8595
      @yemanealtaseb8595 2 месяца назад

      መፅሐፍ ቅዱስ እማ በደንብ ነገረን ዘፀአት 23 ፣ 20 ስለመላክቱ እንዴት እንደሚቀድሙ ፃፈልን ዘፍጥረት 20 ፣ 7 ደግሞ እራሱ እግዚአብሔር ለንጉሱ ተገልጦ ያ ፃድቅ ሰው ካልፀለየልህ አልምርህም አለው
      ከዛም በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጢሞቲዮስ 3 ፣16 የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትን መፅሐፍ እንድንጠቀም አዘዘን ከዚህ ሌላ ምን ፈለጉ የተከበሩ የግድ በድሮ ግዜ ካልተፃፈ ማለት እግዚአብሔር አሁን አይሰራም ማለት አይመስልብዎትም ለሁላችንም እግዚአብሔር ይግለፅልን ለማንኛውም ብዙ ብናወራ ደስ ይለኛል ለመማማር ከሆነ ለጭቅጭቅ ግን ግዜ የለኝም አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @user-ms2uc6lp1j
    @user-ms2uc6lp1j 3 месяца назад +129

    የኛ ጀግና መጧል ላይክ አድርጉት❤

    • @user-lg6qh4ct3f
      @user-lg6qh4ct3f 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤😂🎉😢😮

    • @FikeruKebede-wk7mo
      @FikeruKebede-wk7mo 3 месяца назад

      ደላላው ነህ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 2 месяца назад +1

      😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 2 месяца назад

      ​@@FikeruKebede-wk7mo🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @selamdafaro5370
      @selamdafaro5370 13 дней назад

      😢😢😢😢

  • @user-zt7mq7rw4h
    @user-zt7mq7rw4h 3 месяца назад

    ወድማችን የሰማይ አምላክ እግዚሐብኤር በብዙ ይባርክ ተባረክ ልጅቶ አጀቴን ነዉ የበላችኝ ጌታኦይ እባክህ በምህረትህ ዳብሳት እባክህ

  • @user-en6ll2vg5p
    @user-en6ll2vg5p 2 часа назад

    በጣም ነዉ የምወድህ እግዚያቤር ይርዳህ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 3 месяца назад +58

    መተት አድርገውባት ነው ኧረ ሰው ክፉ ነው ቤተሰብ እንዴት በስጋው ይጨክናል እግዚኦ ኧረ ትጸድቃላችሁ ወደ ጸበል ውሰዷት ትድናለች ኡፍፍፍፍ😢😢😢

  • @user-tn9ng6ml9y
    @user-tn9ng6ml9y 3 месяца назад +37

    ይህን ያክል ጭካኔ ለገዘብ ለዝች አጭር ህይወት

  • @user-nq2gd2lo9s
    @user-nq2gd2lo9s 3 месяца назад +1

    ለመጀመራ ጊዜ ነው. ሳይህ በጣም ጎበዝ. ወድሜ በርታ❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 3 месяца назад +12

    ጀግናው እባክህ ወደ ፀሎት ቤት ዉሰድዋት ፈውስዋን ታገኛለች ጌታ ድካምህን ይቁጠርልህ እየሱስ ያድናል 👏

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 3 месяца назад +26

    የኔ እናትህ ምሳ ላቅርብልህ ራበህ አለች አይይይይ የስራሽን ይስጥሽ እህት ተብዬዋ ኧረ እንኳንም ይሄ ሚዲያ መጣ ሰው በልብሱ ሰው ይመስላል ሲታይ ለካስ ስንት ጉድ ተሸክሟል ቤት

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 3 месяца назад

      😢😢

    • @newaymulu7712
      @newaymulu7712 3 месяца назад

      ክፉ ሰው በጥርሱ ነው የሚገድልህ መመርመር ይገባል

  • @gfj5233
    @gfj5233 2 месяца назад

    አተን የወለደቺ እናት ማህፀኗ ይባረክ ሺ ሁንላት ፈጣሪየ ጥላ ከለላ ይሁንህ በሄድክበት መሸለም አለብህ

  • @user-br3vp4wy2i
    @user-br3vp4wy2i Месяц назад

    ወድሜ ተባረክ ነገርግን እህቷ ለህግ መቅረብና መጠየቅ አለባት

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 месяца назад +11

    በስመአብ ከእግዚአብሔር ፍጡር እና የእናትን ልጅ ለገንዘብ ብሎ ማሳበድ ምን ጉድ ነው 😢
    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 3 месяца назад +11

    እንዳትገድላት ፍጠኑ ጠባቂ አርጉላት ወይኔ የኔ እህት እንዴት ሆዴ በላችው ወደ ፀበል ትወሰድ የራስዋ ንብረት አላት አይደል የሚከታተላት ሰው ተከፍሎም ቢሆን።ድና ለማየት ያብቃን።

  • @user-sc5pn7wb8p
    @user-sc5pn7wb8p 18 дней назад

    wuy geta eyesuse ante melkam amlak nek geta simihh yetebareke yihun bezihh baryahh tetekmek yebizuwochn enbana netsa mewutate mikniyate yehonk tebarek. jegnawu tebarek zemenik yibarek

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 3 месяца назад

    አንተ ጀግና የተበደለን የምትረዳ እንባን የምታብስ ታታሪ ስለሆንክ እተማመንብሀለዉ የዚችን ልጅ ታሪክ እደምትቀይረዉ አምናለዉ ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ በጣም ነዉ ምወድህ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 3 месяца назад +9

    ዘርህ ይባረክ እጀራ ይውጣልህ ❤❤❤ የናት ልጅ በዚልክ ጭካኔ ለንብረት ብላ ሴትልጅ ሜዳላይ ጣለቻት የስራዋ ይስጣት

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 3 месяца назад +11

    ገንዘብ ጣኦትሽ ሰይጣን አጋርሽ የሰው ጥፉ መልካም አያስብም እሷን አስወግደሽ ኑኖ መኖር ይሆን ይመስልሻል መኖር በእግዚአብሄር ብቻ ነው የእህት ምቀኛ ተንኮለኛ ዋጋሽ በሰማይ እንደስራሸ‍እ ትልቅ ነው አሁንም ምንም ሰላምና ደስታ እንደሌለሽ ያሳያል ሀሰተኛ የዳቢሎስ ወዳጅ ነሽ ኣወንድማችን ተባረክ ይችን ግን እስር ቤት አስገባት በምድር ፍርድ ይገባታል ውጤቷን አሰታውቀን

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 3 месяца назад

    ጉልበትህ ይባረክ እግዛብሔር ይስጥህ ወንድማችን እህታ ግን መጥፎ ነች የጃን ታገኝዋለች ክፉ በወጣትነት እንደዚህ አይነት ጭካኔ ያውም በታናሽ እህታ ላይ ያሳዝናል እዝጊዎ ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን በመቤቴ።

  • @MengistuLemma-gq3ed
    @MengistuLemma-gq3ed Месяц назад

    የሰው ልጅ ለገንዘብ ሲል የማያደርገው ነገር የለም የሰው ልብ ክፉ ነው ማንስ ያውቀዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እና ይህ ነው በእነዚህ እህትማማቾች የሆነው አንተ ጀግና ወጣት የብዙዎችን ችግር ስትፈታ በደረሰብህ የጤና ችግር እ/ር ይፈውሰህ

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 3 месяца назад +32

    ብርቅዬ ጀግናችን ከፈጣሪ ጋራ እማትችለው ነገር እማትፈነቅለው ድንጋይ እማታወጣት እውነት የለም ት ች ላ ለ ህ አንተን ያለማድነቅ ያለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው መድሐንያለም በምትሔድበት ሁሉ መድሐንያለም ይጠብቅህ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 месяца назад +9

    ጀግናችን የእውነት አባት በርታልን የተበዳይ አባት

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እደምን አለህ እግዚሐብሄር ይርዳክ በርታ

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 3 месяца назад

    ጀግናው፡በርታ፡እንደዚህ፡የዘቀጡትን፡አዋርዳቸው።

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 3 месяца назад +29

    እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እስበሳችን እንዋደድ እንፋቀር ገንዘብ አላፊ ነው😢

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 месяца назад +9

    የሚስኪኖች ድምፅ በመሆንህ በጣም ነው የማደንቅህ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አንተም እራስህን ጠብቅ

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 3 месяца назад +2

    እውነት ጀግና ነህ እ/ር አይለይህ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 18 дней назад

    God bless you

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +14

    ሱባሀንአላህ. ጭካኔ እረ ይሄህዝብ ወዴትእያመራነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад +11

    ጀግናው አንበሳ ጋዜጣው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለስው የምትኖር ልዮ. ጋዜጣኛ ተባርክ ክአጉትህ ጋር እንዴት ሁንክ

  • @djhheye212
    @djhheye212 3 месяца назад

    Aneta lij Tebarek Esam Egezre yemarate

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v 2 месяца назад +1

    የቀጣፊ እንባ የባቂላ ፍሬ ያህላል አሉ በጣም ትገርሚ አለሽ

  • @user-vc1un6ks5y
    @user-vc1un6ks5y 3 месяца назад +10

    ወድሜ ለዉነት ስለቆምክ አላህይጠብ ቅህ እዳተያሉ ትንያብዛልን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +15

    አድስ አበባ ያህያ ስጋ የአይጥ ስጋ እበላ እርስ በርሱ ተበላላ ውይይይይይ አንተ ጀግናችን ያይናችን ብሌን ነህ እና እመቤቴ ትጠብቅህ አስመሳይ የበዛበት ዘመን😢😢😢😢😢😢

  • @NatnaelBele
    @NatnaelBele 3 месяца назад +1

    አምላክ ይፋረዳት ፀበል ውሰዳት በደንብ ትድናለች በርታ ወንድማችን

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 3 месяца назад +9

    ወላሂ ሀገራችን ስላም የጠፍው እርስበእርስተጨቃክነንነው ያአላህ ፍቅር ስጠን ወንድማችን።አላህይጠብቅክ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад +10

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታ እራስክንጠብቅ ዉለታክን ፈጣሪይክፈልክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 3 месяца назад +2

    ወድማለም አተማለት ጀግናነህ በተረፈ እራስህን ጠብቅ እዳተያለ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiruthiruthiruthirut5134
    @hiruthiruthiruthirut5134 3 месяца назад

    Jegna Neh Wendme Egziaber hulem Kefit Ykdemlh!

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 3 месяца назад +15

    እባክህ ስለእግዚአብሔር ወደ ፀበል ውዷት

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 3 месяца назад +13

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት ስታሳዝን እረ ምን ጉድ ነው እረ አዲስ አበባስ ምን አይነት ህዝብ ነው ያለበት እኔ ለከራተትልሽ እህቴ አንጀቴን በላሽው 😢😢 እህቷ የጇን ማግኘት አለባት ጀግናችን የሰው ጅብ ናት
    በርታልን ወንድማችን❤❤

  • @user-ml4hb6om6u
    @user-ml4hb6om6u 3 месяца назад

    የሰው ልብ እጅግ ክፉ እጅግ ተንኮለኛ ነው ማንስ ያውቀዋል ይላል ቃሉ

  • @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz
    @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz 8 дней назад

    ወድሜ ይችልጅለፍርድ አቅርባት ፈጣሪይርዳሕ ምረቱንይስጣት ቀጣይን እባክሕ አሳውቀን

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 3 месяца назад +18

    አቤት ሰው ክፉ 😢😢ወንድማችን ሰላም እራስህን ጠብቅ