አርቲስት አየለ ተካ የውራግኛ ድምፃዊበባለቤቱ ላይ ያደረሰው ሰቆቃና ስቃይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2023
  • @Donkey Tube@seifu oNEBs@ebstv worldwide@Dere News@sHEGR #lNFo@Eyoha@Feta Daily@wollo @tube@አዳነች ካሚራAdagnu camera@ @Jamal husen@Brex @Habeshawi@አብርሽ የቄራው የስደተኛ ወዳጅ @tube@ሐዲስ ዜማቲዩብ Haddis @zema tube@እማማ ጨቤ Ekru @tube@Dmtsi @weyane Television

Комментарии • 85

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Год назад

    ሰላም ስንቱ ደናነሽልኝ ወይ ጉድ ዘንድሮ ማለቂያ የሌለው የማያባራ ችግር በተለያየ መልኩ የሴቶች ጥቃት ነው እየተሰማ ያለው በጣም ታሳዝናለች ልጅቷ በእውነት ቤት ይቁጠረው እንጂ በመጥፎ ወንድ ጉዳት ያልደረሰባት ሴት የለችም ሲጀመር ለጥቅም ብሎ የቀባት መሆኑን አይታ መንቃት ነበረባት በጊዜ ሂደት የሆነው ሆነ እራሷን አጠንክራ ተሽላ መገኘት አለባት እሱን ብሎ አርቲስት ደሞ አጭበርባሪ ነው በተዘዋዋሪ ግልፅ ሌብነት ነው በመረጃ ተደግፋ ብትከሰው እራሱ መልካም ነው ለሌሎች መማሪያ ይሆናል ሴቶች አስተዋይ ሁኑ አጭበርባሪ ወንዶች ሀገራችንን አጨናንቀዋታል በመጥፎዎቹ የተነሳ ጥሩዎቹም አብረው ይሰደባሉ ፈጣሪ ይደግፋት እህታችንን በእውነት

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Год назад

    በጣም ካባድ ነው ከደዝ አይነቱ አልላህ ይጠብቀን መቃጠል ነው ብቻ በሰላም ኡካን ለቀቃት ብር አላፊ ጠፊ ነው

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 Год назад

    ውይይይ ኧረ የት እንሂድ አምነን ስንጠጋ መካድ ልብ ስብራት የኔ ምስጊን በጣም አንጀቴን በላችው ብቻ ታሳዝናለች ፈጣሪ ይሁናት ስደተኛዋ እህቴ😥

  • @MelesechWeldesembet
    @MelesechWeldesembet Год назад

    Awo balega new labanw

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት አላችሁ ቤተሰቦች በያላችሁበት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ማለት ነው ያሳዝናል በጣም

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስትዬ አገራቺንን ሠላም ያርግልን ማስተዋል አቅቶናል በእውነት

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Год назад

    በጣምይገርማል ያሳዝነል ሴቶችዬ ልብግዝው ውድ ሰታፈቅሮው በሙሎው ልባችው አታፈቅሮው ፈቅር እዳለ ፀብምአለ

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Год назад

    ሰላም ሰላም ስንቱየ የስደት እህቶቸ ልብ ግዙ ወድ ልጂ አትመኑ ቤተሰብ ሳያውቅ ምንም ነገር አታድርጉ ጥንቃቄ ግድ ነው

  • @user-yg9hs2lo7o
    @user-yg9hs2lo7o Год назад

    ሰላም በጣም ያሳዝናል የኔ ምስኪን መቼም ይሆናል ብላ ነው ሰው ጨው አይደል አይቀመስ ውይይይ ግፋ ነው እውነት እራስ ወዳድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @hayatedelu2246
    @hayatedelu2246 14 часов назад

    ወይ ጉድ እኔን😢😢

  • @sirguttube
    @sirguttube Год назад

    አቤቱ ማሰረተዋልን አድለን ስታሳዝን የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @AyeleTeka

    ፈጣሪ ከላይ ያለው አምላክ ይፋረድብሽ የመኪና አደጋ ያርግሽ እኛስ ወልደን ስመነል አንቺ ወልደሽ አትሳሚ፣

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 Год назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እኳንደህናመጣሺልኝ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ

  • @menGistu-nm6lr

    የዉነት ነዉ

  • @yengutube
    @yengutube Год назад

    ዋውዋውዋውዋው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @BelachewYibgeta-er2vn

    ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ይስጣቸዉ ።ተናጋሪዋ እህቴ ግን ብችይ ወደ ሰላም ለማምጣት ብትሞክሪ መልካም ይመስለኛል

  • @user-ok5bv8xy7c
    @user-ok5bv8xy7c Год назад

    ሰላም ሰላም ሰንየ እንካን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍቆይታ ነበር አላህ ልቦና ይስጣቸው የሴትልጅ ከንዘብ እንድህ ከበሉ ቡሀላ እሳን አውጥተው የሚጥሉ

  • @tititube9079
    @tititube9079 Год назад

    አህለን የኔ ዉድ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍒🍒🍒

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Год назад

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዝልኛ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ እኛሴቶች እንቃ ለዉድ አንስጥ እዉነት በጣምነዉ ያሳዘነቹኛ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እህቴ ከባድ ነው መካድ