🔴 የታዬ ደንደኣ አሳዛኝ የፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ| በችሎቱ ላይ የታዩ አስደንጋጭ ክስተቶች|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን

Комментарии • 31

  • @AkliluDamene
    @AkliluDamene Месяц назад +8

    አቶ ታዬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስለ ሆኑ እንኳን ከዚህ መዥገር ስርዓት ራስዎን ነፃ አወጡ !አይዞ ልነጋ ሲል ይጨልማልና ነገ ሌላ ቀን ነው።ድል ለእውነት!

  • @almazteferra9786
    @almazteferra9786 Месяц назад +10

    እነዚህ የአገር ጠንቆች ለግል ክብርና ጥቅም የሚሮጡ እስር ቤት ይቀመጡ

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz Месяц назад +4

      Laba dadabe
      Ategedalu ateseraqu malate yahugare taneqe nawe

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Месяц назад +1

    ሚስኪን ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድለት

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw 24 дня назад +1

    መፈታትክአይቀርምእውነትአለህለጭቀንህዝብለህ

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y Месяц назад +1

    Allah yawutahe

  • @abel8835
    @abel8835 Месяц назад +2

    ታዬ ደንደኣ ጥቁር ድንጋይ ነው😂

  • @user-ge3lt6ev1c
    @user-ge3lt6ev1c Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Месяц назад +1

    ።።። አቶ ታየ በጣም እናከብሮታለን። እውነት ተደብቃ አትቀርም።።አይዞት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @iamfree347
    @iamfree347 Месяц назад +1

    ድሮውስ ፡ ሰላም ፡ በሌለበት ፡ ሀገር ፡ የሰላም ፡ ሚኒስተር ፡ ሁነው ፡ እንዴት ፡ ተሾሙ

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz Месяц назад +1

    አማራው አማራን በላው አሁን ደሞ እውንነትን ሃስት በላው።

  • @blackstone07
    @blackstone07 Месяц назад

    ሰበርታ ውስጠኔ!

  • @1birryoutube
    @1birryoutube Месяц назад +1

    በሰፈርከው ቁና መሠፈር ማለት እንዲህ ነው። ገና ፍረዱ ያገኛል ገና ገና ..

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 16 дней назад

    ብዙ አታውራ የስው ህሀገር ጥለህ ጥፋ የራስህን ሀገር ማስተዳደር ይል ልክ ትግሬ እንድትገነጠል ኦሮሞን መቶ አመት ተገዛህ የምትል አሳፋሪ ከግብፅ ጠላታችን ጋር የምትደራደር ኢንጂነር ስም ነውን የት ቀበርካቸው የሀገራችን ዓይን ክብር በእጅህ ላይ ደም አለ ሱዳንን በሀገራችን ገብቶ እንዲዋኝ የምታደርግ ጆሮ የለኝም ዓይን የለኝም የምይጫወት እነ በቲ የአራት ልጆች አባይ አቶ ግርማ የስባት ልጆች አባት የት አለ የምትል ብዙ ብዙ ደም ብእጅህ አለ አባትና ልጅ በገዛ ሀገራቸው ስለ ነፃነት ቢታገሉ የተገደሉት የሁሉም ደም ይጮሃል ይስማሉ በቀላል አይቀርም

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Месяц назад +1

    የታሰሩት. ሁሉ. ይፈቱልን.

  • @user-wv3qb1kr3h
    @user-wv3qb1kr3h Месяц назад +1

    Minale Bifetut

  • @Gtsadik-r8q
    @Gtsadik-r8q 20 дней назад

    ምነዉ ደጋገምከዉ ዋይ! ኣፈር ብላ

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Месяц назад +4

    ታዪ እስር ቤት ቤቱ ነዉ : ዉጪ ወቶ በሰላም መኖር አይችልም ትንሽ ከበላ ከጠጣ ያለ ታዬ ሰዉ እዝህ ምድር ላይ ያለ አይመስለዉም!:: እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል ደካማ አስተሳሰብ ያለዉ

    • @serkalemabate8133
      @serkalemabate8133 Месяц назад +1

      እውነተኛ ስለሆነ ነው ምንዲነው ሽመልስ ማነው የበላይ ያደርገው ? ምን ልዩነት አለው ሁለቱም እኩል ናቸው

    • @ruthjj7405
      @ruthjj7405 Месяц назад

      ግልፅ እና እውነተኛ ስው ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ ብቻ ግድ የለም እውነት ነፃ ያወጣዋል ምድረ ወንጀለኞች ንፁሀን ላይ ፈራጆች እግዚአብሔር ጊዜ አለው የእጃችሁን የምታገኙበት እንኳን ሌላ በአደበታችሁ የምትናገሩትን ይህን አይነት የጭካኔ እና የድፍረት የክፋት ንግግራችሁ የዘራችሃትን ታጭዳላችሁ

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 Месяц назад +3

    Ye Wuunet Amlaak yetebkewo🇲🇱🇲🇱☔️

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 Месяц назад

    እርባና የሌለው ዜና

  • @EremyasNegashu
    @EremyasNegashu Месяц назад

    ጃርመሮው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Месяц назад +1

    ፍትህፍትህለዚጀግን😢😢😢

  • @semerekahsay1331
    @semerekahsay1331 13 дней назад

    U

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Месяц назад

    ምን የሠላም ሚንሰትር ነው የሸብር እንጂ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Месяц назад +2

    እረ በጣም የሚያሣዝን ነው ልብ ይሰብራል አገራችን.ወዴት እሔደች ነው አምላክ ሠላም ያስፍንልን😢😊

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Месяц назад +2

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Месяц назад +1

    ታዩ ሰው ነው አብይ ግን ሎሲፈር አጋንት ስለሁነ ከአብይ ምንም አትጠብቁ??