ዘግናኝ ጭፍጨፋ ተፈፀመ - የሽመልስ ነዉረኛ መግለጫ! | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 181

  • @betelhemasrat806
    @betelhemasrat806 Год назад +1

    በጨፈጨፉት ልክ መጨፍጨፍ ነው በቃ😡😡😡

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 3 года назад +9

    ሽመልስ እግዚአብሔር ሁሉን ይመለከታል።ፍርዱን በቤተስህ ያሳይን።እንጠብቀዋለ።

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 3 года назад +3

    ሽመልስ አብዲሳ አባ ዘርአይባረክ የነፃንደም በከቱ የሚፈሰው ባተየተነሳነው አተ ፈጣሪ የሰራክንይሰጥክ

  • @aster696
    @aster696 3 года назад +17

    በቢሄር የሚያስብ መግስት ገጥሞን ያሳዝናል በሰላም እረፉ ወገኖቼ ሁሉም የእጁን ያገኛል

    • @hanna8382
      @hanna8382 3 года назад

      አለቅን እነሱም ያልቃሉ አንድ ቀን

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 года назад +5

    ሲጀመር ሸኔ እና ሺመልስ ልዩነት የላቸውም

    • @helenbeautifulwomantube6517
      @helenbeautifulwomantube6517 3 года назад +1

      እንደውም የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ሽመልስ ነው

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 года назад +1

    አቤቱ አቤቱ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድሆች ብለህ ከዙፋንህ ተነስ🙏🙏🙏

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 3 года назад +13

    የኢትዮጵያን ሕዝብ መጨፍጨፍ ሽመልስ ለፍርድ ይቅረብ።

  • @BJ-ne5lu
    @BJ-ne5lu 3 года назад +7

    ሽመልስ የሚባል ሰውዬ ካልተገደለ ወይም ስልጣኑን ካለቀቀ መቼም ሰላም እይኖርም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    ይግባኝ ይግባኝ ለክርስቶስ
    ☝️☝️☝️☝️😕☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሄራ
    @ሄራ 3 года назад +7

    እግዝኦኦኦ 😭😱 የአማራ ክልል መንግሥት ለምን ወደ ክልላቸው እንድገቡ ጥሪ አያደርግም ኧረ ተጨፍጭፈን አለቅን አቤቱ ድረስልንንን😭😭😱

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 Год назад

      አማራ መንግስት ህዝቡን እንደሸጠው አታውቅም

  • @mr.t3165
    @mr.t3165 3 года назад +2

    ሰው ዝምብሎ ማውራት ነው ሽሜ ግን የዘር ማፅዳት ሥራውን እያገባደደ ነው

  • @cighgovi8462
    @cighgovi8462 3 года назад +3

    ተቃጠልኩኝ ለምን የአማራ አመራር ዝም ማለቱ

  • @dagusia9420
    @dagusia9420 3 года назад +4

    ደግ አርገውናን ሁሌ ማልቀስ አማራው ተኝቷል ስለዚህ ይበሉን

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 3 года назад

      እኔ እማዝነው ለምስኪኑ ንፁሃን ህዝብ በዘር ለሚጨፈጨፍው የትግራይ ተወላጅ ሲገደል ፤ ሲደፈር፤ ሲዘረፍ ፤ንብረቱ ሲወድም ሲስደዱ ፤መንግትን ደግፍችሁ ስልፍ ወጣችሁ ነበር አማራው በተለይ ውጭ ያለችሁ ምነው ዝም አላችሁ አሁን ይህ ሲፈፀም እስይማለቴ አይደለም ንፁሃን አይሙቱ ነብስ ይማር በግፍ ለተገደሉ በሙሉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 3 года назад

      @@meazahailemariam6813 ሁሉም ዘሩ ሲነካበት ነው የሚጮኸው በዘር ተከፋፍለን ተበላላን ሚስኪኑ ህዝብ አለቀ እራት በልቶ ለቁርስ የሚጨነቀው ወገኖቻችን አላህ ሰላሙን ያውርዲልን

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 3 года назад +6

    ውይ ሀገሬ....የሽመልስ መጫወቻ ትሁን?

  • @awugichewdamtekebede901
    @awugichewdamtekebede901 3 года назад +1

    በቃ የአማራ ህይወት ለብልፅግና መገንቢያ ና ማደራጃ ሁኖ ቀረ 😡😓።

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 3 года назад +4

    🇪🇹😭😭😭😭እረ ይብቃ በለን

  • @ekg2186
    @ekg2186 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም። ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ።

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 года назад +6

    👆👆👆👆ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😭🔴 🔴🔴🔴❗️

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    ሀገሬ እትዮ ሰለምሽ ነፈቀኝ ማቼ ይሁን ምሀያሁ

  • @SamiraSamira-vz7yi
    @SamiraSamira-vz7yi 3 года назад +5

    ምን አይነት በላ እደመጣብን ገዳይ ለምን እደሚገል ሟች በምን ሃጢያቱ እደሚሞት የማይታወቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል እሱ በቃቹሁ ይበለን ወየው ለራሴ😭😭😭😭🙏🙏እናተ ምስኪን ነብሳቹሁን ይማረው

  • @saramanyahilal8635
    @saramanyahilal8635 3 года назад +1

    አምላክ በራሱ ምስል የፈጠረው ና ያከበረው፡ሰው ደም ድምፅ ለፍርድ
    ይጮሀል!!!ውዪውለት!!!እጅያለበት!!! እርሱ በቁሙ የሞተ ነው!!!!!

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 года назад

    እግዚአብሔር ይፍረድ እወነት እውነት እግዚአብሔር ዘመግስት ይስተዋይ ለቦናይስጠው እዉነት ይፍረግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 3 года назад +7

    ኢትዮጵያ በምጥ ወይስ በጣር ውስጥ??
    ቀባሪዋስ ማን ገላጋዮስ ማን ነው???
    እግዚአብሔር በሀምሳሉ የፈጠረው ስው እንዴህ መከራ ሲገጥመው:
    እግዚአብሔር የራሱ ግዜ እና ስዐት አለው::
    ፈጣሪዬ ሆይ አትዘግይ እባክህ ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ድረስልን 😭😭😭

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 3 года назад

    የአላህ እንደው ምን ጉድ ነው?????

  • @hamuzy
    @hamuzy 3 года назад +5

    ሚስኪን ደሃ ህዝብ በጥጋበኞች ፖለቲከኞች ሴራ መገደል በጣም ያሳዝናል

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад +6

    አላህ ሆይ የኦሮሞ ልዩ ሀይል በላይ ያውርድባችሁ ምንም አልላችሁም በላ ያውርድባችሁ😭😭😭😭

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +1

    ሽመልስ አውሬ አንተ ቤት የህዝብ ለቅሶ ይገብ ሰላም እረፍት ይንሳህ ፈጣሪ አንተን ያጠፋክ

  • @yajibushalregassa225
    @yajibushalregassa225 3 года назад

    አረ ጌታሆይ ማረን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 3 года назад

    😭😭😭😭ይብቃ ፍትህ ፍትፍ😭😭😭😭

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 года назад

    በትክክል የመንግስት እጂ በትክክል አለበት እሄንን ያልኩበት በተደጋጋሚ እሄ ሁሉ ሲካሄድ መንግት ጆሮ ዳባ ልበስ ብለወ በዘረኚነት የቶሻሻሙ ባለስልጣ ኖች እራሳቸው ባለስልጣኖች እጂ አለበት .🇪🇹🕊✌🏽💚💛❤️

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 3 года назад

    አቤቱው ጌታይ ሆይ ህዝብህን አስበው ካላንት ማንም የሚቆምለት የለውምና

  • @እግዚኣብሔርፍቅርነው-ነ3ነ

    ይህ ሽመልስ የሚባል ሰው. ፈጣሪ ያንሳህ

    • @tameabe178
      @tameabe178 3 года назад

      We tired of ormo people

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +1

    አረ 😥😥😥በቃ በለን እግዚኦ
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 Год назад

    😭😭😭😭😭😭ሠላም

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy 3 года назад +3

    ሽመልስነው ገዳዪ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 года назад +1

    በስልጣኔ ዘመን በዘር አደራጂተውት ይህ ምንም የማያውቅ አርሶ ጭሮ የሚበላን ለዛውም ሳይበቀው እየራበው የሚሞት ምስኪን ህዝብ። እውን ይህን ህዝብ የሚገል በእውነት ጤነኛ ነው። ወይስ ይህን ምስኪን ህዝብ መታደግ አቃተን።

  • @animutengida7805
    @animutengida7805 3 года назад +9

    ኢትዬጵያ ሀዘንሽ በዛ ግን ለምንን??

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 3 года назад

    እኔ የምገረሙኝ ዘጋቢወቹ እደ አብይ እኮ ሥራዉ አማራን ማጥፋት ነዉ በፈጠራችሁ መግሥት ይደረሥልን እሚባለዉን ቃል አትጠቀሙ ጭራሺ ደሜን አታፍሉት አማራ መሪ የለዉም 😥😥😥😥

  • @sadeh5281
    @sadeh5281 3 года назад

    ሽመልስ አብደሳ ሞተ የሚል ዜና መስማት ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የምር ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @tsegayeshaye5001
    @tsegayeshaye5001 3 года назад +1

    የዕውነት አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @AliAhmed-vg7hb
    @AliAhmed-vg7hb 3 года назад

    Yasaznal Ethiopia

  • @rahmaabdullah1478
    @rahmaabdullah1478 3 года назад

    አይሀገሬ በሬሳመሰልጠን አይመግስት

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 3 года назад +2

    በእርግጠኝነት የምናገረው ቢኖር ትናንት ሚሚ ስብሃቱን ያች ቀን ስትደርስ ዋጋሽን ታገኛለሽ ባልሁበት አፌ ፣ ሽመልስ እና ግብረ አበሮቹ እንደ ነ ስዩም መስፍን ተራ እና ውዳቂ ባንዳወች ተብለው የሚጣሉበት ቀን እሩቅ አይደለም።

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 3 года назад +1

    ልዮ ሀይል ሳይሆን ልዮ የኦነግ ሸኔ ሀይል ነው ከምንም አያድንም

  • @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ
    @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ 3 года назад +1

    እወነትም ነውረኛ መቅለጫ
    ሁሌም ማታለል በሰው ነፍስ ላይ መቀለድ አይዘገናናቸውም እንደ ነፍሰ በላ

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 3 года назад

    ኧረ ጉድ ነው ወገኖቼ እዴት ነው የአማራ የብልግና ፓርት አማራ ካላለቀ ስልጣኑ አይቀጥልም ማለት ነው
    ማፈሪያዎች ከገዳዩ ጋር አማራ አብሮ መብላትም ሆነ መስራት አመራነት ሳይሆን ሆዳምነት ነው

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 3 года назад

    ያሳዝናል። ለምን እሱን አያስወርዱትም

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 3 года назад +1

    እረ ኦሮሚያ የደም መሬት ሆነች በሸኔ እያሳቡ ኦሮሚያ ብልፅግና የዘር ፍጅት ነው የተያያዘው

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 Год назад

    Wallagaa 😭😭😭 Ethiopia waalggaay 😭 Amarah 😥😥

  • @sadeh5281
    @sadeh5281 3 года назад +2

    💔💔💔😭😭😭😭ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እኔ ምን አቦቴ ልሁን

  • @henokalem8727
    @henokalem8727 3 года назад

    ዘንዶው አቢይ አህመድ እና ነፍሰበላው ሽመልስ አብዲሳ የጊዜጉዳይ እንጅ ለፍርድ ይቀርባሉ!ኦሮሚያ ክልል የደምመሬት(አኬልዳማ) እንኳንሰው እንስሳትም የማይኖርበት የተረገመ የተወገዘ ክልል ይሁን! ዘንዶው አቢይ አህመድ እና በደም የተጨማለቀው ብልግና ፓርቲ በእያንዳንዳቸው ቤት ከባድና የማይወጣ ሐዘን ይግባባቸው!

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Год назад

    ይከ የሰው ደም ያሰከረው ላም በሂወት እያለ ሰላም አይኖር የሰው ደም እየጠጣ ሀውት የሆነው ሺመልስ ላሙ ፈጣሪ መብረቅ ያውርድበት😭😭

  • @kaltefera2091
    @kaltefera2091 3 года назад +1

    ፈጣሪ ተመልከት በቃቹ በለን የምስኪኖችን እና የንፁሀን ደምን የሚያፈሱትን የሰው አውሬዎችን አንተ ተፋረድልን ሚደርስላቸው አተው በሰው አውሬች ክቡር የሆነውን ሰውነታቸው እያጡ ነው ፈጣሪ ተመልከት አንተን ብቻ ነህ የኢትዮጲያ ተስፋ

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 3 года назад

    አንተ ደንቆሮ ሽመልስ እምትባል እግዛብሔር ደምህን ያፍሰው አንተ ደንቆሮ ቆይ ሞቱ ደርሷል ጠብቅ 😭😭😭😭😭

  • @peacelove283
    @peacelove283 3 года назад +5

    "ኦሮሞ ስልጣን ላይ አይውጣ" ስትለኝ እጅግ አምርሬ የሞገትኩህ ወዳጄ አሁን እጅጉን አከበርኩህ።

  • @tirutiru8174
    @tirutiru8174 3 года назад +1

    ሽመልስ የሚባል የጁንታው ተላላኪ መንግስት አንድ ሊለው ይገባል ይሄን ግድያ ማስቆም ያቃተው ክፉ ከብት የሆነ መሪ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 3 года назад

    ጁንታው የሽመልስ አብዲሳ አመራርና የአማራ ብልፅግና ነው ሌላ የለም

  • @user-ul7vp8hu4o
    @user-ul7vp8hu4o 3 года назад

    አላህ ሆይ ፍርድ ካተ እጠብቃለን የብልፅግና አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ፀረ ንፁሀን ናቸው ለምን ብለው ያድናሉ እዲያልቁ የፈለጉት እነሱ እጅ ገዳይ አብይ አህመድ ብቻና ብቻ ነው እስከ ጎጠኞቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔⚫⚫

  • @هديههديه-ج6ذ
    @هديههديه-ج6ذ 3 года назад

    ሱብሀን አላህ። መንግስት ግን ምንድነው አላማው የሀገርጠባቂውን ፍኖን ከማሳደድ የስውበላውን ሸኔ ለምን። አይደመስስም

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 года назад

    ሸመልስ ተጨወተብን ምስኪን አማራወች አለቁ ኢትዮጵያን እየገዛት ያለ ግራይ መሀመድ ነው አብይ ግራይ አህመድ ነው ንጹህ አማራ አለቀ እዝጎ እዝጎ ምንም ሳይሰሩ አማራ በመሆናቸው መጨፍጨፍ እዝጎ እዝጎ

  • @teebamohammad9821
    @teebamohammad9821 3 года назад

    ቆይ. ለምን ቢያስ የሆነ ርምጃ አንወስድም ?

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 3 года назад

    እውነት እልሀሁ የብልፅግና ገዳይ አስገዳይዎች እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ አብይ አሰጨረስከን የጅህን ታገኛለህ ጠብቅ በዙ ማውራት አይጠበቅም የኦረሚያ መንግስት ና ፅፈኞች ዋጋችሁን ታገኛላች የፈሠሠው የአማራ ደም ፈሶ አይቀርም እናተ የጨፈጨፋችሁት ክብር የሆነነው የአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ ያሥከፍላል ጠብቅ የኦሮሞ ህዝብ ዋጋ ይከፍላል ምክንያቱም በለው በለው ባይዎች ስለሆናችሁ አይቀርም ቻሉት እግዚአብሄርም ዝም አይልም

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 года назад

    አላህ እነ ሽመልስ አብደሳናመሰሎቹ አላህ የነሱን ደም ያፍሰው ያርብ እርምድነው ለይተው እደት አማራን ይገላሉ

  • @zxzxvzvz5752
    @zxzxvzvz5752 3 года назад +1

    አጻፋ የሰጠው የአማራን ሚስኪን ገበሬ እያስገደለ እርምጃ እየወሰድንነው ይላል እርምጃ የሚወስዱት ግን ሚስኪኑን ገበሬ ነው ያሳዝናል

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 3 года назад

    ወይ የአማራ መግስት ነይ ባይ ማፈሪያ ወች እውነት እናተ እቅልፍ ተኝታችሁ ሲያድር ሂሊናችሁ ይሰራ ይሆን

  • @yimenumelaku3044
    @yimenumelaku3044 Год назад

    አይ ማሥመሠል ማን አደራጀው? ማን አሥታጠቀው????

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 Год назад

    አረይብቃ 😢😢😢😢

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 года назад

    መንግስት ከመግለጫ የዘለለ ተጨባጭ እና የሚታይ ስራ ይስራ 🤔🤔

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 Год назад

    😢😢😢

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍርድ ስጥ ያማል ወይኔ ወገኔ ነፍሳችሁን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን በስው ነፍስ ቁማር የምትጫወቱት ኦሮሞማ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 3 года назад +1

    በኦሮምያ ያለው የልዩሀይሉ ከኦነግ ሸዋ ጋር አብረው ነው የሚያርዱት ሽመልስ በልጆችህና በቤተሰብህ ይድረስ እግዚአብሔር የሰራኸን ይስጥህ አንተ ገጀራ

  • @zxzxvzvz5752
    @zxzxvzvz5752 3 года назад

    ሽመልስን እደትግራይ አመራሮች መገደል አለበት

  • @lailalaila2485
    @lailalaila2485 3 года назад

    ግን ለምን ኑፁሀን ይገደላል ለምን ምን ስላጠፍ አስረው ስላበሉ ምን አጠፉ ሠርተው በበሉ ኧረ ይብቃ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 года назад

    የሰው ልጅ ባለቤት እንደሌለ ጎመን ማንም እንደ ቄራ በግ የምሸጥ ኦነግ ከምፈጅ መንግስት ከልቻለው ከሌላ አገር ማስገባት ይሻላል ❤❤❤❤😂😘😂😂ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር የፂነናን

  • @peacelove283
    @peacelove283 3 года назад

    ከዚህ የከፋ የዘር ማጥፋት!!!!!

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 года назад

    አቤት ፈጣሪ እባክህ እረ ይሄን ሞት በቃ በለን እረ ያማል ???ጠባቂ አስተዳደር እያለ ስው እንዲብህ ሲያልቅ ዝም ማለት እረ መንግስት መላ በል እእእእእረረረረ አመመን አሁንስ

  • @Meseretmesi-z2s
    @Meseretmesi-z2s 3 года назад +1

    Ay Shimels

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 3 года назад

    Abetu fetari min gud meta gabarewoch lemin ymotalu 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
    @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 3 года назад

    አገሬ ጠላሁሽ

  • @ካሰችገመይዳ
    @ካሰችገመይዳ 3 года назад

    ለምን ውልቅ ብለው አይወጡም እዛው ወጎኖቻችንን እዲሑ የጦስ ዶሮ ከሚሖኑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ ታሟል ለምን እሔንን ሕዝብ እዲሕ የጦሽ ዶሮ እዲሖን ተፍረደበት?????????

  • @Btlhem
    @Btlhem Год назад

    ለምን ወደ ክልላቸዉ አይሄድም

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 года назад +3

    ኦሮሚያ ምድር ድሮ እናት ነበረች አሁን እነጁሀር እነሽመልስ /ሲኦል ጀሀነብ / አረጓት ሰው ፋብሪካው ቤቱ ህይወቱን እያጣ እየተቃጠለበት ወደ ሰላማዊ ደቡብ አማራ አዲስ አበባ ሱማሌ ሸሸ ኦሮሞ ህዝብ ፋብሪካውን በገዛ ወጣት ወደመበት ወጣቱ ስራ አጣ ኦሮሚያ ለቀጣይ 5 አመት ኢኮነሚዋ በከባዱ ይወድቃል ወድቋልም ፖለቲከኞቿ ስለወንበር ስለ መሬት ማስፋፋት እንጂ ስለ እድገት ስለ ጤና ትምህርት ሰላም አስበውም አያውቁም ሺ አመት አንኖሮ የምን ስግብግበነት እንደተነዛባቸው ፈጣሪ ያጥራው ለኦሮሞ ክልል ፀልዮ ቁጣው ከመወረዱ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 года назад

    ሽመልስ አብዲሳ ነብሰ በላ ነው አብይም አድናቸው

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 года назад

    እህህህህህ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад

    ይህን ሺመልስ እብዲሳ የሚባል ልቡ ያበጠ ጎረምሳ መንግሥት ምን እስቲያደርግ ድረስ ነው የሚጠብቀው ዝምስ የሚለዉ ???????????????????????????????????

  • @alemayehulemessa3952
    @alemayehulemessa3952 3 года назад

    የሽመልስ መግለጫ የኦህዴድን አቋም እንጂ የግል አይደለም።

  • @zxzxvzvz5752
    @zxzxvzvz5752 3 года назад

    ይህን እሚሰራው አብይና ሽመልስ ናቸው ያማራ ህዝብ በሙሉ አብንን ነው መምርጥ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 года назад

    ህዝቡን ጉለውት ይጨርሳሉ ግን ?

  • @salehhigo5917
    @salehhigo5917 3 года назад

    ኦሮሚያ የደመኞች ሀገር ትግራይ ግን የምስኪኖች ሀገር

  • @meheretabberehun9042
    @meheretabberehun9042 3 года назад

    ሲጀመር ሽመልስ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም ጉማሬ ነው በአፉ ይበላል በአፉ ያራል

  • @sags6161
    @sags6161 3 года назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡእ እኔ በሰው አገር ላብድ ነው ኧረ የመንግስት ያለ ኢትዮጵያ በደም ጎርፍ ተጥለቀለቀችኮ

  • @markoszewdu1856
    @markoszewdu1856 3 года назад

    ሽሜ የኦሮሚያ ነው ስለ አማራ ምናገባው

  • @longlife7224
    @longlife7224 3 года назад

    ዬዋል ኦሮሞ አማራ እየጨፈጨፈ አይደለም

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 3 года назад

    Meret lay yemiteghu ye wenz wuha yemitetu yetrabu hisanatin megdel abet Ethiopia??

  • @wegayehugetachew42
    @wegayehugetachew42 3 года назад

    Ere gin eskmechen nw?

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 3 года назад

    የት ያለው መንግሥት ይድረሥ መንግሥት እራሱ ገዳይ ነው አፋ ቂቤ ሆደ ጮቤ መንግሥት ነው የገጠመን ዘንድሮ ፈጣሪ ድረሥልን

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 3 года назад

    ወላሂ ጭፍጨፋ አድሰ አልሆን ብሏል

  • @TageseGobe
    @TageseGobe 8 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lidyaalemayehu1685
    @lidyaalemayehu1685 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭