SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
  • Видео 54
  • Просмотров 871 316
🔴በአዲስአበባ ሊፈጸም የታቀደውና በመንግሥት የከሸፈው ሴራ| ያልተጠበቀው የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳት!#ethiopia #orthodox #eotc #news
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
Просмотров: 972

Видео

🔴ስለ ሕወሓት የተሰማው አዲስ ጉዳይ ምንድነው ?| በአማራ ክልል የተገደ*ሉትን አባቶችን አስመልክቶ የወጣው እውነታ#ethiopia #orthodox #news
Просмотров 39710 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ከአደጋው በታምር የተረፈው ፖሊስ! የስራ ባልደረቦቼን አስክሬ*ን ይዤ ተመለስኩኝ| የጎፋው ሳያበቃን ሌላ የአፈር ናዳ አሁንም ተከስቷል#ethiopia
Просмотров 4582 часа назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴የጎፋ ህዝብ እልቂት! የአንድ ቤተሰብ ሙሉ አባላት ሞ*ቱ| ከመቀሌ ስለ ህወሓት የተሰማው አዲስ ጉዳይ| #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 1,1 тыс.2 часа назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ስለ ጄኔራሎቹ የተሰማው አዲስ ጉዳይ! ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ምን አለች?| ስለ መሳይ መኮንን የተወራው እውነታ #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 8 тыс.2 часа назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴አስደንጋጭ እል*ቂት በጎፋ በድጋሚ! 500 አስክሬ*ን ተሰበሰበ?!| የኢትዮጵያ መንግስት ለኢሳያስ አፈወርቂ ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ #ethiopia #eotc
Просмотров 2944 часа назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴የአቶ ታየ ዳንደኣ አሳዛኝ የፍርድ ቤት ውሳኔ| ህወሃት ለጠ/ሚሩ ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ! ከባድ ክስተት| #ethiopia #orthodox #eotc
Просмотров 58 тыс.4 часа назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ኮሎኔል አሰግድ መኮነን እጁን ለመንግሥት ለምን ሰጠ?| የፋኖ አመራሮችና የመንግስት ወሳኔ#ethiopia #eotc #habesha #orthodox
Просмотров 2,7 тыс.12 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከኦነግ ሸኔ ሊደራደሩ ወሰኑ ?! ለምን? |በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተፈጠረው ጉድ! | #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 15 тыс.12 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለምን ተገደ*ሉ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ምን አሉ?| አቶ ጌታቸው ረዳ" ከዚህ በኋላ አንታገስም አሉ! ለምን?| #ethiopia #eotc
Просмотров 47 тыс.16 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴አቶ ሽመልስ አብዲሳ የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱ ነው።| በአላማጣ የተፈጠረው ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል። #ethiopia #eotc #orthodox #habesha
Просмотров 8 тыс.19 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴በጎንደር የተፈጠረው ያልተጠበቀው ክስተት ! የፋኖ እርምጃ ቀጥሏል| ስለ ታገቱ ተማሪዎች የወጣው አስደንጋጭ መረጃ| #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 1,2 тыс.19 часов назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴አስደንጋጩ የፋኖ ጥቃት?| ሱዳን በኢትዮያውያን ላይ የፈፀመችው ክህደት| የህወሃት ህልውናና የህዝቡ ጩኸት #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 2 тыс.21 час назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ሀይሌ ገ/ስላሴ ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ! ዶ/ር አሸብር ደነገጡ| ህወኃት ትጥቅ አንፈታም አሉ! |#ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 15 тыс.21 час назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ህወሓት ሊፈርስ አንድ እርምጃ ሲቀረው…! ዶ/ር ደብረጽዮን ያሉበት ሁኔታ| አድሱ የታከለ ኡማ አጀንዳ! | #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 10 тыс.День назад
ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
🔴ከታከለ ኡማ ሹመት ጀርባ የተሰማው ምንድነው ?| ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና የአርብ ሀገራት ውዝግብ#ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 1,2 тыс.День назад
🔴ከታከለ ኡማ ሹመት ጀርባ የተሰማው ምንድነው ?| ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና የአርብ ሀገራት ውዝግብ#ethiopia #eotc #orthodox
🔴ጠ/ሚሩ አደገኛ ረቂቅ ሕግ ሊያጸድቁ ነው ?! ያልተጠበቀው አጀንዳ| ጄ/ል ታደሰ ወረዳ አስደንጋጭ እርምጃ ወሰዱ! #ethiopia #orthodox #eotc
Просмотров 6 тыс.День назад
🔴ጠ/ሚሩ አደገኛ ረቂቅ ሕግ ሊያጸድቁ ነው ?! ያልተጠበቀው አጀንዳ| ጄ/ል ታደሰ ወረዳ አስደንጋጭ እርምጃ ወሰዱ! #ethiopia #orthodox #eotc
🔴አቶ በቀለ ገርባ ከኦፌኮ ጋር ለምን ተለያዩ ? ፕ/ር መራራ ምን አሉ ?|ዶናልድ ትራምፕ ስለ ግድ*ያ ሙከራ…| #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 568День назад
🔴አቶ በቀለ ገርባ ከኦፌኮ ጋር ለምን ተለያዩ ? ፕ/ር መራራ ምን አሉ ?|ዶናልድ ትራምፕ ስለ ግድ*ያ ሙከራ…| #ethiopia #eotc #orthodox
🔴ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጠ/ሚሩ ምን አሉ? ያልተጠበቀው ጉዳይ| ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሕወሓት ጋር ሊጣመሩ ነው?! #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 92 тыс.14 дней назад
🔴ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጠ/ሚሩ ምን አሉ? ያልተጠበቀው ጉዳይ| ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሕወሓት ጋር ሊጣመሩ ነው?! #ethiopia #eotc #orthodox
🔴የተፈራው ደረሰ! የሶማሊላንድ ሰራዊት ድንበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ ገባ| ጠ/ሚሩ ወደብ መሄዳቸው ያስነሳው ውዝግብ! የራሷ አሮባት..|#ethiopia #eotc
Просмотров 76814 дней назад
🔴የተፈራው ደረሰ! የሶማሊላንድ ሰራዊት ድንበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ ገባ| ጠ/ሚሩ ወደብ መሄዳቸው ያስነሳው ውዝግብ! የራሷ አሮባት..|#ethiopia #eotc
🔴የታገቱ ተማሪዎች አልተለቀቁም ? አቶ ሽመልስ ምን አሉ ?| ጠ/ሚሩ "እኔን አትደግፉኝ" አሉ !? #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 33 тыс.14 дней назад
🔴የታገቱ ተማሪዎች አልተለቀቁም ? አቶ ሽመልስ ምን አሉ ?| ጠ/ሚሩ "እኔን አትደግፉኝ" አሉ !? #ethiopia #eotc #orthodox
🔴በአዲስአበባ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ! ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ምን አሉ ?| አትሌቷ ያጋለጠችው ጉድ! | #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 52 тыс.14 дней назад
🔴በአዲስአበባ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ! ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ምን አሉ ?| አትሌቷ ያጋለጠችው ጉድ! | #ethiopia #eotc #orthodox
🔴አትሌት ሐይሌ ገ/ስላሴ ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ| ጠ/ሚሩ ወደብ ላይ የተገኙበት አስደንጋጭ አጋጣሚ| #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 21 тыс.14 дней назад
🔴አትሌት ሐይሌ ገ/ስላሴ ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ| ጠ/ሚሩ ወደብ ላይ የተገኙበት አስደንጋጭ አጋጣሚ| #ethiopia #eotc #orthodox
🔴ጄ/ል ጻዲቃን ገ/ትንሳኤ ለምን ከአገር ወጡ ?| ጠ/ሚሩ" አዲስ አበባ መጥታችሁ አናግሩን ያሉት" እነማንን ነው? |#ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 89314 дней назад
🔴ጄ/ል ጻዲቃን ገ/ትንሳኤ ለምን ከአገር ወጡ ?| ጠ/ሚሩ" አዲስ አበባ መጥታችሁ አናግሩን ያሉት" እነማንን ነው? |#ethiopia #eotc #orthodox
🔴ከባለስልጣኑ ግድ*ያ ጀርባ ያለው ሸኔ ወይስ ፋኖ ?| መንግስት በግድ*ያው ዙርያ ምን አለ ? አስደንጋጭ መረጃ| #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 76221 день назад
🔴ከባለስልጣኑ ግድ*ያ ጀርባ ያለው ሸኔ ወይስ ፋ ?| መንግስት በግድ*ያው ዙርያ ምን አለ ? አስደንጋጭ መረጃ| #ethiopia #eotc #orthodox
🔴ከትላንትናው ፓርላማ በኋላ የተከሰተው ሌላ ጉድ| ባለስልጣኑ ያለ ጊዜአቸው ስልጣናቸውን ለቀቁበት#ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
🔴ከትላንትናው ፓርላማ በኋላ የተከሰተው ሌላ ጉድ| ባለስልጣኑ ያለ ጊዜአቸው ስልጣናቸውን ለቀቁበት#ethiopia #eotc #orthodox
🛑ስለ ዝናኛው ደራሲ አሟሟት የተሰማው ምንድን ነው?| አቡነ ማታያስ መንግስትን በቆጣ አስጠነቀቁ #ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 28021 день назад
🛑ስለ ዝናኛው ደራሲ አሟሟት የተሰማው ምንድን ነው?| አቡነ ማታያስ መንግስትን በቆጣ አስጠነቀቁ #ethiopia #eotc #orthodox
🔴ጠ/ሚሩ ስለ ክርቲያን ታደለ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጡ|ይህን ለፋኖ አድርሱልኝ "ስለ 4ኪሎ ተስፋ ቁረጡ" የጠ/ሚሩ ውሳኔ|#ethiopia #orthodox
Просмотров 7 тыс.21 день назад
🔴ጠ/ሚሩ ስለ ክርቲያን ታደለ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጡ|ይህን ለፋ አድርሱልኝ "ስለ 4ኪሎ ተስፋ ቁረጡ" የጠ/ሚሩ ውሳኔ|#ethiopia #orthodox
🔴ኢትዮጲያን ያስቆጣው የሶማሌላንድ ሴራ| የመንግስትና የፋኖ የእርቅ ጉዳይ..| ክልሎችን ያስቆጣው የመንግስት ውሳኔ #ethiopia #orthodox #eotc
Просмотров 59621 день назад
🔴ኢትዮጲያን ያስቆጣው የሶማሌላንድ ሴራ| የመንግስትና የፋ የእርቅ ጉዳይ..| ክልሎችን ያስቆጣው የመንግስት ውሳኔ #ethiopia #orthodox #eotc
🔴 የከንቲባ አዳነች አቤቤ አስደንጋጭ ምላሽ| ለኮርደር ተብሎ የተበጀተው 33 ቢሊዮን ብር መጨረሻ#ethiopia #eotc #orthodox
Просмотров 6 тыс.21 день назад
🔴 የከንቲባ አዳነች አቤቤ አስደንጋጭ ምላሽ| ለኮርደር ተብሎ የተበጀተው 33 ቢሊዮን ብር መጨረሻ#ethiopia #eotc #orthodox

Комментарии

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi 3 часа назад

    ህ ወ ሓ ት ሠራዊት የለውም።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 часа назад

    በልተውልቸዉ ይሆናልም ኩላሊትም እያወጥዉም። ይበላልዉ። ይባሌም ጋላዎችንም አጋችም ሰላቢንም ገዳይም ደም ለዛፍንም ይገብራልዉ እያገት ኦሮንም ድርጅትም ጦርንም ድብቅንም አጋችም አለዉ አብይም አሀመድንም የተባለም ብልትን ከጭንቅላቻቸዉ ሙሰቅልዉም ሰላቢንም ናቸዉ አይገታውም። ኩሽ ኩሽ እያልዉ። ሚጮህዉትም ሙያግትዉትም ያለም።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 часа назад

    ሀሀሀ ገዳይም አስተማሪይም ኦሮንም መንግስትም ከክልልዉም እያደነም ሚገድልም የጋላም ገዳይም ጉርብንም ነዉ።

  • @TsegayeMehret-jf8kh
    @TsegayeMehret-jf8kh 4 часа назад

    እሳትና ጭድ ያድርጋች።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 часа назад

    ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ለጠላትዉ እራያም ዋልቃይትም ፀለምትን ህዝብንም አማራም ደብረፂዎንም ሚፌክረዉ ስርቆትም። ግድያም ደም ፀላይም ደም እራያም ደም ዋልዋይትም እየዋኝዉም ለምደዉ ይጮሀልዉ። ታጥቁ ገዳያቸዉ ቢሄርንም ትግርየም ሲመጣባቸዉ ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ይመትዉታልም ህዝብንም አማራም ፀለምትም እያይም ዋልቃይትም ጠላታቸዉ የትግርየም ጠላትም ህዝብንም ስለሆነም ይፌክራል ተፈናቃይም እያለም ደብረፂዎንም።

  • @Menen-pw6ft
    @Menen-pw6ft День назад

    ገዳዯቹ የኤርትራ ገዳዯቾ ናቸው ለማሸማቅ

  • @ambesejena886
    @ambesejena886 День назад

    መታረቅ እጅግ አስደንጋጭ መባሉ ምን ይሆን?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День назад

    ጀግኔት እትየ እጠይቱ የሴቶች ቁንጮ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День назад

    አየ ዳኞች ይህ ቀን ያልፋል ከምንም በላይ ህገ እናተ ግነ ለመንግስት ትወግናላችዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День назад

    የአብይ ፉከራ አመል ነዉ

  • @kemawbogale9123
    @kemawbogale9123 День назад

    ለማነው እኛ ከሰማን ሁለት ቀን ሆነን አሁን ነው የሰማሽው

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda День назад

    ዜና፡መስራት፡አትችልም፡ዝም ብለህትዘላብዳለህ ።ርዕሱ ሌላ የሚተወራ ሌላ ፡ወሬለሕዝብ ገለልተኛመስለህ ለማውራት፡መስለህ ቀረብክ፡መሀል ድርሰህየአንድ ወገን ሆነ።

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 День назад

    በተፈጠረው ክፍፍል ነደደኝ እና ብሶቴን ንዴቴን መግለጽ አቃተኝ ! የራሳችን ሰዎች ከሚጠበቅባቸው ክብር እና ከፍታ ወርደው ከህዝባችን ተነጥለው እንዲሄዱ በተሰራባቸው ታክቲካዊ ሴራ ወይም ስልት ወይም ፈቅደው በፈጸሙት ክህደት የህዝባችን ባህል እና ማንነት ጥላቻ እና ተቃርኖ መሰረት ያደርገ እያስረዱን እየነገሩን ዘመቻ ከፍተው ጥቃት እና ዘር ማጽዳት እያካሄዱብን እያዩ ክደውን ሽጠውን ጭራሽ ለጠላቶች ምቹ ትግል ጠላፊ ተጠላፊ በመሆን ምቹ መሃይም፣ምቹ ከሃዲ፣ምቹ ብኩን የሆኑ የኛ ሰዎች መበርከታቸው፣መፈልፈላቸው ያሳዝናል።ምቹ በጥቅም የደነዘዙ በተናጥል ለጅብ እንደተበሉ በሬዎች ጊዜአቸው ሲደርስ የሚበሉ የህዝባችን ልጆች የሆኑ ባለስልጣናት፣በመሃይምነት ተደራጂተው ወደራሳቸው ህዝብ የሚተኩሱ ምኒሻ እና አድማ በታኝ፣የሚሰራው ክህደት፣አሻጥር ጥቃት፣መከዳት የገባቸው ወይም የተገለጸላቸው ግን ወደ ህዝብ ያልወገኑ የከዳተኛው ስርአት አባል ሁነው ስራውን ተልዕኮውን እየፈጸሙ የሚገኙ ፖሊሶች፣ዳኞች፣ፍርድ ቤቶች፣መንግስት አለን ሳይሆን በምስለኔ የመንግስት ሰራተኞች ለአጥቂው ቡድን እንደመሸሸጊያ እንደ መጠለያ በመሆን እየታደጉት በመሆኑ ነጻ አንድነት፣ነጻ ትግል ፣አመርቂ ድል፣አትራፊ ሰላም በጥቂት ወይም ባጭር ጊዜ እንዳይመጣ ማነቆ ሁኖ ባስቸገረበት ወቅት እንቢ ማንነቴን፣እንቢ ባህሌን፣እንቢ አባት እናት እህት ወንድሜን አገሬን አላስደፍርም ብሎ ተማምሎ የተነሳ ፋኖ ሰራዊታችን በተንኮል እና በአሻጥር ሊንኮታኮት ሊከፋፈል፣ከአጥቂዎች ጋር ተባብሮ እራሱን እና ወገኑን ሊያጠፋ ሊያከስር ታሪካዊ ስህተት ታሪካዊ ውድቀት ሊሰራ አይችልም !!! እንዲህ ሊያደርግ የሚችለው አይኑ ማየት የተሳነው ሳይሆን በልቦናው እውር ፣በአይምሮው እውር የሆነ ብቻ ነው። ለዚህ ነው ደንቆሮ ነኝ እውር ነኝ ብላቸው ተደሰቱ… እሄዳለው ወይ ወደገደሉ የምትለዋን ግጥም ለመጻፍ የሞከርኩት። አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ።ድል የሚጠበቅ ወጀብ፣ ውጅንብር ጥቃት ለሚደርስበት የአማራ ሕዝብ (ፋኖ)!!! እሄዳለው ወይ ወደገደሉ !!! እንዴው ዝም ብል ባልናገር በዝቶ ጮኸ አሰሙኝ የረከሰ ንግግር መልስ እያለኝ ዝም ብዬ ብሰማቸው መሃይም ደንቆሮ አሉኝ ጊዜ አጀግኗቸው ባልሆንኩበት ሁኘ መስዬ እያጠናሁ ደንቆሮ ነኝ እውር ነኝ ብላቸው ሁሉን እያየሁ ተደሰቱ ፈነጩ ተንጫጩ አበቁን እብቁን ክርፋቱን ሁሉ እየረጩ እንዴት ሰው አካለ ደካማ ሲሆን ያስደስታል ሁሉም በወደኩበት እንድቀር ይጣጣራል እስኪ ከጎኔ ማን እንዳለ አላይም ብላቸው ወደገደሉ መሩኝ እኔም ተከተልኳቸው ሊመረምሩኝ ወይስ ሊጨክኑ ወደገደሉ ገሰገሱ እራሴን እየጠየኩ ይህ ነው መንገዱ ብለውኝ ተመለሱ ገርሞኝ ፈቅጀ እራሴን እዉር ባደርኩበት በተከበረው አንደበቴ እራሴን ጥዬ ባዋረድኩበት እሄዳለው ወይ ወደገደሉ እውር እንደመሰልኩ ለጠላቱ ሁሉ ??? አዋቂ አለመሆን (መሃይምነት)፣ደካማ፣ሰልቺ፣ከጂ፣ዋሾ፣ተስፋ ቆረጥ፣ብኩን፣ደመ ነብሳዊነት፣ራስወዳድነት ፣የግል ጥቅም ፈላጊነት፣ተላላነት፣የዋህነት፣ግዴለሽነት፣ምናገባኝነት እንደነዚ አይነት ገጸ ባህሪያቶች የተላበሰ ሰው ለጠላቶች ወጥመድ ምቹ ነው። እንዲህ አይነቱ በቀላሉ ተጠምዶ ይያዝና ወገኑን ክዶ ከጠላት አጥማጆች ጋር እራሱን በማዋሃድ መደንዘዝ ይጀምራል። መደንዘዙን ሲለምደው ዋጋ የሚያስከፍል የራስ አረም ሁኖ ይበቅል እና እርሱን ለማረም ሲባል የማይጠበቅ ኪሳራ፣የማይፈለግ መስዋትነት እያስከፈለ የጠላትን እድሜ ፣እንቅስቃሴ እና እቅድ እያስረዘመ እንዲቆይ እድል የሚፈጥር እርጉም ትውልድ ይሆናል።ታዲያ ስለምን በግዴለሽነት፣በጥቅማጥቅም በመታለል፣በየዋህነት ባህላችን፣ማንነታችን ጠልተው እየነገሩን ማጥቃት ማጥፋት የጀመሩትን ዘመቻ እውር ሁነን ወደገደሉ እየመሩን ታውረን እንጥፋ??? ትውልድ አይተርፍም ??? ትውልድ አይቀጥልም ???

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa День назад

    የአንባቢዋ ድምፅ ለዜና አንባቢነት አይመችም ትደብራለች ሠካራም ሴት ትመስላለች ከተቻለ ቀይሯት

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li День назад

    አገራችን ሰላምን ፈታሪ ያምጣልን

  • @FjdhChch
    @FjdhChch День назад

    መከላከያው ለመኖር አላማ የለለው ያለስራው አንድ ለውጥ ላያመጣ ለፖለቲካ ጥቅም ይሞታል ክራች ለባሽ ሁኖ ይቀራል

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 День назад

    የቁጥጥር ኮሚቴው በአንጃና በብልፅግና ተጠልፈዋል።የአብዝሀው ድምፅ ይከበር።

  • @debeshmoke9032
    @debeshmoke9032 День назад

    ታዬ ደንደአ!!! የተሰራብህ ግፍ ይህ ነው የሚባል አይደለም። ግን አንተን የበደሉ በአንተ ቦታ የሚተኩበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም!!!

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 День назад

    his house is

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 День назад

    Taye didn’t steal, didn’t destroyed the army and didn’t wage war on Ethiopia 🇪🇹 but still got arrested , while tpfl leader massacre million but they still travel 🧳 freely around.

  • @newg3441
    @newg3441 День назад

    Get someone who can speak and write Amharic fluently😅

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d День назад

    እሰይ ይቀበር ህውሀት አሜን አሜን አሜን

  • @Etugele
    @Etugele День назад

    Mamatemamaye

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 День назад

    አቶ ታየ ደንደአ አቋምህን አደንቃለሁ እውነትን ተናግሮ እመሸበት ማደርህ ለዚህ ዳርጎሀል።

  • @beyenechoubeta3437
    @beyenechoubeta3437 День назад

    በርታ ሁሉም ሲጀምር እንዲሁ ነው!!!

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena День назад

    ብልፅግና የራሱን ህዝብ ተራ በተራ እየወጋና እየጨፈጨፈ ስንት ጊዜ በሰልጣን ለመቆየት አቅዶ ይሆን? የኼንንሰ በማድረግ በስልጣን መቆየቱ ምን አን አይነት ዝናን ያመጣለት ይሆን?

    • @legesselegesse8911
      @legesselegesse8911 День назад

      በሽታህ ብልፅግና ነው አይደል፣ ብልፅግና ካልተመቸህ ድህነት ድሪቶውን ያደራብሃል።

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 дня назад

    ህዋሃት ከማፍረስ ኢትዮጵያ ማፍረስ መበታተን ይሸላል ነፍጠኛ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 дня назад

    የህዋሃት ድርጅት ውድ የህዝብ ልጆች ሂወት ገብሮ የተገነባ ድርጅት ነዉ ብዙ ታግሎ ውጣ ውረድ አልፍ እንደ ወርቅ በእሳት የተሞከረ ድርጅት ነው በመጠጥ ቤት ቀማምታታት በጭፈራ ቤት አይደለም ለሁሉ በጣጥሶ ጠላቱ ሸብሮ ይወጣል በጨቅላው አብይ ውዳሴ ወይ በአብይ ማስፈራሪያ አይቆምም ህዋሃት መፍረስ ወይ እንደአዲስ መመዝገብ ማለት የፕርቶሪያል ውል መፍረስ ማለት ነው አብይ እንዃን አሁን በጦርነት በ4ቱ አቅጣጫ በጦርነት የተወጠረ 110ሚልዮን ደጋፊ ቀነበረበት የሚያቁሞ ምድራዊ ሃይል የለም

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 дня назад

    ጨቅላው አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥ መሪ ነዉ በተለይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥ መሪ ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺ ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል

  • @user-zb2sf6mc1y
    @user-zb2sf6mc1y 2 дня назад

    እዉነት የተናገረን የማይወደዉ አብይ የሱን ዉሸት ስላልደገፈና እንደ ብዲን ስላላጨበጨበለት በእስርቤት ያሰቃየዋል ታዩ አይዞህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ እዉነት ትፈታሀለች።

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 дня назад

    He is the hero

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 2 дня назад

    ሌላ ጠበቃ ማቆም የሚያሻ አይመስለኝም ማለት አንተው በቂ ነህ ብየነው

  • @user-it5kn5xy1l
    @user-it5kn5xy1l 2 дня назад

    የቃላት ግድፈት አለብህ ንግግርህን አስተካክል

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom6628 2 дня назад

    ፍትህ ለታዬ ደንደአ!

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 дня назад

    እውነትና ቁምነገር ሲኖርህም አይደለ😂😂😂

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 2 дня назад

    አንደበት እሳት ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ😂😂😂

  • @desalegn6676
    @desalegn6676 2 дня назад

    ህወሃት ሁሌም ህወሃት ነው። ጊዜ አታጥፉ።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 дня назад

    ታዩ የሰው ልጂ ነው ሌሎቹግን የሎሲፈር ልጆች ናቸው ታዩ እንደት ካጋንት ጋር ይስማማል አይቻልም ??

  • @BereketBahre-nb9gl
    @BereketBahre-nb9gl 2 дня назад

    ጌታቸው መለት ሽንተም ነው ቀደዳ

  • @Abyot-gn6ko
    @Abyot-gn6ko 2 дня назад

    You all are OLF

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 2 дня назад

    ምላስ እነግድህ ከተራራ ወዴ መሬት ይጥላል እና ጌና ነው አትቼኩል በለው ለታዬ

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 2 дня назад

    የዜና አቀራረብህ በጣም ይደብራል የጥያቄ ጋጋታ ታበዛለህ

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 дня назад

      ትክክል ምንም ችሎታ የለውም

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 дня назад

      አብይ መብት የለውም ጉባኤ መከልጀል የፕሮተሪተሪያ ውል ማፍረ ነው የሚሆነው አሁን ግን ሁለት ናቸው ማዘዝ አይችልም ህጋዊ ስለሆነማ ቁጭ አደርጎ በአለም ፊት አስፈረመው የድንቁርና መንደር አትሁኑ።አብይ ጦርነት ህልሙ ።

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 2 дня назад

      😅😵😫ትክክል

  • @nanamorka6320
    @nanamorka6320 2 дня назад

    Debrotsion(DR.) must be detained for the sake of Tigray people

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 2 дня назад

    አቶ ታዬ አይዞህ እንዲህ ነው መንግስትዎ ? ትፈታለሀሸ

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z 2 дня назад

    እዉነትነዉ

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 дня назад

    Shimlis did the best

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 дня назад

    ህዋቶ አኮ ጅላጅል ሆኗል🤔ምክንያቱም "ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ ይለቅሳል"አሁን እኛ ታከተን!እርም በሌ በዛ የእናቶች ተስፋ መቁረጥና እንባ ገና ምኑን አይታችሁ😥ግን በእግር ስንት ቀን ይፈጃል ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ☝️🙏

  • @EbeyAwuraris
    @EbeyAwuraris 2 дня назад

    ያሳዝናል