Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አብይ በጉጉት የሚጠብቁት II ባለስልጣኑ በተተኮ ጥይት ተገደሉ II ጠቅላዩ ስለ ፓስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ዶIር አብይ በጉጉት የሚጠብቁት II ባለስልጣኑ በተተኮ ጥይት ተገደሉ II ጠቅላዩ ስለ ፓስፖርት
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt 6 дней назад +2

    የዚች ሐገር ችግር የሦስቱ ብሔሮች ልህቃን ናቸዉ ደራሻቸዉ ይጥፋ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 дней назад

      ጋላላላ ዘረኛዉ አራጁ ድራሹ ይጥፋ

  • @messya7125
    @messya7125 6 дней назад +1

    አሁንማ መንገድ ሰፍቶላቸዋል እንደልባቸዉ ይፈረጥጣሉ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 6 дней назад

    የህዝብ ፍላጎት ነው በህወሀት ዘመን ትንፍሽ ያላለ የሰብዓዊ መብት ገዳዮችና እስገዳዮች የሚፈፅሙትን ሤራ ሣያጋልጥ በ6ዓመታት ውስጥ የችግሩን ምክንያት መግለፅ ሥላልቻለ ከእስገዳይ ወገን ነበር እንጂ የሰብዓዊ መብት አስከባሪ ነበር ለማለት ተገድጃለው

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 6 дней назад +2

    Yementebekew bele enji bsnda...daniel gizewun chereso new yewetaw

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 6 дней назад +1

    ዝም ብለህ ነው ከአሁን በኋላ እንኳን ኢትዮጵያዊያን ወፎቹም አያምኑህም!

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 5 дней назад

    ሀገራችንን እያወደሙ ህዝቡን እየጨፈጨፉ ያሉት 3ቱ ወንበዴና ሽፍታ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ የዘር ካንሰር የመረዛቸው የሰው ፍቅርና የእግዚአብሔር ፍርሐት የሌላቸው አረመኔዎች ናቸው፡፡ ለዘለአለም ከእነዚህ ጭራቆች ምንም የምንጠብቀው ነገር የለም፡፡ እግዚአብሔር በፈጠረው ምድር እነሱ ብቻ ሊዋኙበት ይፈልጋሉ፡፡ በእስራዔል ላይ ደባና ጭፍጨፋ ሲያደርጉ የነበሩ 7 አህዛብን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ ለእስራኤል እርስት አድርጎ እንደሰጠ እነዚህ እፉኝቶች ፈጽሞ አይረዱትም፡፡ ግን እግዚአብሔር ቀን አለው መሬቱ የኔ ነው ከእኔ ሰው በቀር ሌለው ድርሽ አይልም የሚል ዘረኛ ሁሉ ከምድረ ገጽ የሚጠፋበት የእግዚአብሔር ቀን እንሆ ደርሧል ፡፡ መግቢያው የት ይሆን!!!

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 6 дней назад

    የማስመሰል ኑሮ እስከ መቼ

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c 5 дней назад

    Tebebegnaw meriyachen dr abey ena kabenew ethiopian kedehenet yawetunal anedenetachen yetenekeral zeregnenet yetefal tena ena edeme yesetelen

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 6 дней назад

    I am not an economy policy expert, but there is clearly obvious solutions that don't need to be experts to figure it out. 1) as we all know the diaspora Ethiopian generate 8 billion dollars a year previously, that opportunity has been missed buy the government wrong policy. 2) the Ethiopian people are very hard working people and establishing inclusive policy and clear economic policy by the government is necessary instead of relay western handouts. Self-reliance should be the government policy to get out of these mess. 3) the most chronic problem in ethiopia is ethnic bases governing styles. The countries follows that kind of policies have never become successful.

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 дней назад

    ተው፡አብይ፡አህመድ፡ዜጎች፡አይገደሉብን፡ተው፡ፍትህ፡አትዋሸን፡ዜጎች፡ተገደሉብን፡ለምን፡ይገደላሉ፡አብይ፡አትዋሸን፡ዉሸት፡በቃን፡!!!!!!!

  • @muluhailemariam5035
    @muluhailemariam5035 6 дней назад

    Zerfo letefa new aybelatem

  • @muluhailemariam5035
    @muluhailemariam5035 6 дней назад

    Ye hezb kereta mech. Semteh tawkaleh

  • @muluhailemariam5035
    @muluhailemariam5035 6 дней назад

    Egzeabeher ayasetew

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 6 дней назад

    U

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 6 дней назад

    ይኼ ብድር አራችንን እያሸጠ ነው ወደፊት እመኑኝአገራችን በእዳ ጋቢ ተከናንባለችእንዴት እንደሚከፈል አይታወቅም ግብር ከፋይ የሚባለው ሕዝብ ከየት ያመጣል በጣም አስቸጋሪ አስተዳደር ነው እግዚአብሔር ይፍታው ።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 дней назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 6 дней назад

    You are pupy of government better do another job

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 6 дней назад

    የአመቱ ምርጥ ቱልቱላ መሪ ያላት ሀገር ወሬ ዉ ተዝቆ የማያልቅ ነጮቹን ሁላ ያስደመመ ሙጭሊት 😂

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 6 дней назад +1

    10 ቢሊየን ቢሰጠው ቤተመንግሥቱን ይጨርስበታላ!

  • @Mule0411
    @Mule0411 6 дней назад

    Dr Danial