ሩታ በደስታ አለቀሰች.በመጨረሻም ተሳካልን ወደ ቤታችን ገባን😭💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #abtube #famly

Комментарии • 4,2 тыс.

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 месяца назад +415

    ይችልጅ በጣም አስተዋይ ናት ከሱ ቤተሰቦች ስትገናኝ ቀሚስ የምትለብሳት ነገር ትመቸኛለች🎉🎉🎉🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 4 месяца назад +2

      በጣም

    • @halameashani3651
      @halameashani3651 4 месяца назад +4

      ምርጥዬ የኔ ውድ ሩታዬ❤❤❤

    • @hanaselomon2761
      @hanaselomon2761 4 месяца назад +1

      ሀሀሀሀ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 4 месяца назад +2

      😅😅😅😅😅አለም እያያት አደል እደ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 4 месяца назад +805

    ይህን ውብ ቤተሰቦች የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን ሩታዬ የአብሬሽ ድምቀት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fd5wu6sw1t
      @user-fd5wu6sw1t 4 месяца назад

      😘😘😘

    • @usdfusdfyfyt9969
      @usdfusdfyfyt9969 4 месяца назад +2

      Buri ዛሬ lante ቤት ጨርሽ new yemetawute❤️ ስለ inate ደስ ብሎይኛለ

    • @Meba12
      @Meba12 4 месяца назад +8

      አጥብቀህ ያዝ ድርሻህን😀😀😀

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 4 месяца назад +3

      Hayimim yante dimket nat😂❤

    • @user-ok1in4iu2e
      @user-ok1in4iu2e 4 месяца назад +1

      ​@@Meba12😂😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 месяца назад +483

    የግጥሜ እርእስ
    አብርሽ እና ሩታ ትንሽ ልንገራችሁ የሳቅ ዘመን ይህን ህይወታችሁ ግጥም ችየ አደለም የምፅፍላችሁ በዉስጤ ያለውን ትንሽ ልንገራችሁ ቃላት አይገልፀዉም እንደምወዳችሁ አቤት ደስ ሲለኝ ስትስቁ ሳያችሁ አብርሽ እና ሩታ በምን ልግለፃችሁ ፈጣሪ ያሳየኝ ደግሞ ተጋብታችሁ ከዛም በመቀጠል ወልዳችሁ ከብዳችሁ ሁሌም ፍቅር ደስታ የምመኝላችሁ እኔም ከልቤ ነው ሁሌ ምወዳችሁ 💃💃💋

    • @user-my6nu1qi8f
      @user-my6nu1qi8f 4 месяца назад

      ዋዋ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 4 месяца назад +4

      ዋው ግጥም እኮ በናብርሽ ነው የተጀመረው❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 месяца назад +3

      🥰😘😘👍ዋው፡ሀምዮ፡የግጥም፡አባት፡ትለያለሽ❤❤

    • @user-ww9gu5ko9z
      @user-ww9gu5ko9z 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 месяца назад +68

    ጀግና ወንድ ነህ ሩታ የፍቅር ሰው ይገባሻል

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 месяца назад +1436

    አብርሽ እና ሩታ ትዳር መስርተዉ ወልደዉ ለማየት የጓጓ ማነዉ እስኪ👍 የማዳም ቅመሞች የኔ ቅን አሳቢወች ደምሩኝ❤

  • @user-sp5rn4lw4p
    @user-sp5rn4lw4p 4 месяца назад +58

    እሩታዬ ይገባታል ሲያንሳት ነው ለፍቅር የከፈለችው መሰዋእት ለሰው ያላት ክብር ብቻ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 4 месяца назад +65

    ቃላት የለኝም በጣም ነው ደስታዬ መቀጣጠር የሳንኩት የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 Месяц назад +1

    አብርሽና ሩታ አግዚአብሔር ያፅናችሁ የሩታ ልፋትና ፅናት እግዚአብሔር ታላቅ ያድርገው ከዚህ የበለጠ እምተድጉ የማትለያዩ እግዚአብሔር ያድርጋችሁ።

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 4 месяца назад +106

    ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እግዚአብሔር እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን😢😢

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 4 месяца назад +170

    እስቲ አብርሽ ሩታዬ እንደዚ ደረጃ ደርሰው ከልቡ ደስ ያለው እኔ ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 месяца назад +2

      እኔ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምረው❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 4 месяца назад

      ​የነሱን እኔ አሚን ውዴክክክክክ

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 4 месяца назад

      ኣሜን (3)ውዴ🙏🙏💞​@@anshaebrahim3901

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 месяца назад +1

      አለን እግዜብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳቸዉ በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад

      እኔ😍😍

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h 4 месяца назад +59

    በእውነት አብርሽ የሩታ ንጉስ ብልህ ማርያምን እደዘመኑ ወንድ ብልጭልጭ አያምረው የኔ አስተዋን ስወዳችሁ ቃላት የለኝም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +81

    አብርሽ እንደልብህ የዋህነትህን አይቶ መጨረሻህን ደስታህን በማየቴ አላህን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 4 месяца назад +3

      አሚን

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 4 месяца назад +1

      አይ፣ቅመሞችየ፣ለሁሉም፣ዱአ፣ስታረጉ፣ለራስሽ፣ህወት፣ዱአ፣አርጊ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад +2

      @@hshs7s-nt9yh ማለት.የኛ መፀሓፍ ጓደኛህ እንደራስህ ወደደ ይላል ለሰው መልካም መመኝት መን ችግር አለዎ::

    • @TigistTigist-cz8re
      @TigistTigist-cz8re 3 месяца назад +1

      የንየውድወች ሁለይም ደስተኛ ሁንልኝ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 4 месяца назад +42

    የጋሽዬ ቤተሰብ ይለያል የእውነት አብርሽ ትለያለክ ቁም ነገረኛ እህቶቹ ደሞ ደስ ስትሉ❤❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 4 месяца назад +129

    በወንድም እህቶች መከበብ በራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ፍፃሜያቹን ያሳምርልን ❤ በቅዱሱ ቁርባን ተጋብ እውነት 💒💒💒

    • @gufh9364
      @gufh9364 4 месяца назад +1

      በትክክክክል❤

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 4 месяца назад +3

      በትክክል የኔዋ የድንግል ማርያም ልጅ ቤታቸውን ይባርክላቸው

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 месяца назад

      አሜን🥰

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 месяца назад +276

    ሩታ እኮ ለአብርሽ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቡም ጭምር ነው ፍቅርን እና ደስታን የለቀቀችባቸው የኔ ማር ወለላ ፀባዬ ሰናይ❤❤❤

  • @besan3800
    @besan3800 4 месяца назад +21

    እንኳን ደህና መጣች እሰቲ አብርሸ እና ሩታ እንደዚ ደረጃ ደረሰው ከልቡ ደሰ ያለው እኔ ደሰታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውቦች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 4 месяца назад +80

    ርግጠኛ ነኝ ሰርጋቸውም በዚህ ወር ውስጥ ነው የምትሉ በላይክ👍👍👍👍የፍቅር ተምሳሌቶች💐💐💐

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 4 месяца назад +81

    የኢልዱ ዉጤት ነዉ የምትሉ የአብርሺ እና የሩታ የኔ ንግስት 👑👑👑👑 ሺ አመት ያኑር አችሁ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 3 месяца назад +1

      አሜን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 месяца назад +212

    የልፋትሽ ውጤት ይገባሻል ሩታዬ ለፍቅር ያለሽ ጥንካሬ😢❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 4 месяца назад +2

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 4 месяца назад +2

      በጣም

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад +2

      በጣም 💕💕💕

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 месяца назад

      @@SebrinaTube- ደመርኩሽ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 месяца назад +1

      ትኽክል❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 месяца назад +15

    አቤት ዛሬ እንዴት ደሰ እንዳለኝ በመጀመሪያ የአብርሸ እህቶች አንድነታችሁ እሩታዬን ያከበራችሁበት ያፈቀራችሁበት ሁኔታ በጣም ነዉ ደሰ ነዉ የሚሉት በተለይ ሰለ አዲሷ እህትህ ያዉም በቅርብ አዉቃት ኤልዱ መቼም የጉዳዩ መሰራች ሰለሆነች ይታወቃል የፍቅር ቤት ናችሁ ለወንድማችሁ መደሰት ምክኒያት ናችሁ በጣም ትመሰገናላችሁ እሩታዬ አንች የፍቅር ሰዉ ከዚህም በላይ ይገባሻል አሁንም ከምትወጅዉ ከሚወድሽ ጋር ኑሮችሁን ሰፊ ያርግላችሁ አብርሸ በጣም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ደግ ሁሌ መሻሻልን የምትወድ ለፋተኛ የዋህ ልጅ ነህ ሰለዚህ በጥሩ ሰራህ እንወድሀለን ለዚህ ነዉ እሩታዬን የሰጠህ አሁንም እግዜብሔር የተባረከ የተቀደሰ የሰፋ ኑሮ ይሁንላችሁ ለሩታዬ ያለህን ክብር አይቀንሰብህ ፍቅር ካለ ሁሉም አለና በርቱ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 4 месяца назад +154

    አብርሀም እኮ በጣም ጠንካራ ልጂ ነው በዚህ እዲሜው እደዚህ ማሰቡ ሌላ ቢሆን ልዝናናልጨፍር ይል ነበር እውነትም የብረት መዝጊያነህ

    • @raowdhalkarbi
      @raowdhalkarbi 4 месяца назад

      🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 4 месяца назад

      👌

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад +8

      በጣም ሩት ምንም ብትባል ይህን ጀግና የራሶ አረገችው🎉🎉🎉🎉

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад

      ሳህ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 месяца назад +11

      ​@@FatumaAssen-qu3hpየሶማ ጀግንነትአይወራም ለፍቅር ዝቅ ብላ በብዙ ክብር ከፍ ያለች ልባም ሴት ናት ጌታ ይባርካት።

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 4 месяца назад +60

    አብርሽ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ሩታን የመሰለ ንፁህ ልብ ያላት አፍቃሪ በማግኘትህ ታዲያ አደራ ወሬ በፍፁም አታስገቡ

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t 4 месяца назад +39

    ለሩታ ይገባታል እኳን አብርሽየቡታጀራ አሥተዳደር ይሸልማት ዩቱበሮቹም
    አገሪቱን በጠቅላላ እድትታወቅ ያረገኝ ብቸኛ አፍቃሪነች❤❤❤❤❤

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu 4 месяца назад +9

    በክርስቶስ 😢አለቀስኩ እካ የሩታ ደስታ እስ የፍቅር ጥያቅ ጠይቅ ሳታፈር መጨረሻው እዴ ሲምር ከዚ በላይ ምን ደሰታ አለ እሩታ የሚፈልጉትን ማገኝት ማፍቅር 🎉🎉🎉🎉መጨረሻወም ይማረ ይሁን አብርሽ የኔ አሰተዋይ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 4 месяца назад +236

    የዘመኑ እድለኛ ሴት ሩታ በባል ቤተሰብ መወደድ ትልቅ መታደልነው ❤❤❤

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 4 месяца назад +87

    ሩታኮ ጀገና ለራሱ አይገልፃትም የአመቱ ምርጥ እቁ አፍቃሪ ሴት ናት የቡታጅራወች ድምቀት❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 4 месяца назад +2

      ❤❤❤ትክክል🎉

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 4 месяца назад +4

      በጣም ስንቱን ታዋቂ አደረገች

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaasefaTareke
      @SeadaasefaTareke 4 месяца назад

      @@ንሴብሖለእግዚአብሔር አላህይጨምራላችሁ

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 4 месяца назад +4

      ሩታ ልዩ ሴት ናት የሚሉት እውነት ነው እጂ ትለያለች በጣም የሁነች ፀደት ያለች ልጅ ናት እኩን ቡታጀራውች በይቱብ የምንመልካታትን እሪሱ ቀይሪናለይ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q 4 месяца назад +37

    እውይ እሩታና አብርሽ እንደዚህ ደስተኛ ሆናችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ደሞ እድለኛ ነህ እነዚህን መሳይ እህቶች ስላሉህ ደሞ እቤታችሁ የእመቤታችንን ስእል አድኖ አድርጉበት❤❤❤❤

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 4 месяца назад +10

    አብርሽና ሩትዬ ደስታችሁ ደስታችን: ከመላ ቤተሰባችሁ ጋር እንኳን ፈጣሪ ለዚህች ቀን አበቃችሁ❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад +35

    አብርሽ ጀግና የወጣቶች ተምሳሌት ሩታዬ የአመቱ ምርጥ አፍቃሪ 🎉🎉🎉🎉 እንደዚክ እዳማረባችሁ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ ልዬዊችችችችችች ሰርጋችሁን በጉጉት እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ce2jp7fh6n
    @user-ce2jp7fh6n 4 месяца назад +81

    እንባዋ የሚቀድማት ነገርስ ትክክለኛ ሴት አፍቃሪ የኔ እህት😢😢

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад +6

      የዋህ ስለ ሆነትት እኮ 💞💞

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад +3

      ❤❤😢

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 4 месяца назад +6

      ❤❤❤ ሩታዬ እኮ የዋህ ስለሆነች ነው እንባዋ የሚቀድመው ❤❤❤ የኔ እንስፍስፍ ይገባሻል ለፍቅር የከፈልሽው ዋጋ ነው መልሶ የከፈለሽ ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ❤❤❤❤የኔ ውድ ሩታዬ

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 4 месяца назад +5

      የዋህ ናት እኮ ወላሂ ♥️♥️♥️

    • @nawafnawaf7127
      @nawafnawaf7127 4 месяца назад +3

      የኔ ውድ የዋህ ስለ ሆነች እኮ ነው 🥰👑♥️

  • @taybat536
    @taybat536 4 месяца назад +43

    ቤትን የሚያሳምረዉ እቃ ነዉ ማሻአላህ የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 4 месяца назад +8

    ውይ ለናተ በጣም ደሥ ብሎኛል አብርሽና ሩታዬ መልካሞ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ቤታቹ በጣም ደሥ ይላል ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 4 месяца назад +408

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @MameTub_M
      @MameTub_M 4 месяца назад +3

      صلى الله عليه وسلم🎉

    • @YeEhr
      @YeEhr 4 месяца назад +3

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t 4 месяца назад

      ሦሎሏ አሐይሂ ወሰለም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад

      ,ሰለላሁ 🍓🍓🍓አሊሂ 🌷🌷ወሰለም💐💐💐💐💐💐💗💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад

      ሱለላሁአሊይሂወስለምሀቢቢናያረሱለላሂ🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 4 месяца назад +32

    ወይኔ እዚህ ቤት ዛሬ ምን አመለጠኝ ኦንላይን አነበርኩኝም የጋሽሬ ልጆች የፍቅር ተምሳሌቶች አብርሼ በቃ ቶሎ ሽምግልና ልከህ ቶሎ ተሰብሰቡ እንኳን ደስ አለሽ አትጠገብዬ ሩታዬ ቅመምዬ❤

  • @user-wq2qv9bj2p
    @user-wq2qv9bj2p 4 месяца назад +32

    የአብርሽ እህቶች ድርብብ ያሉ ፈገግታቸው ብቻ ይማርካል

  • @MekiyaMohammed-y8t
    @MekiyaMohammed-y8t 4 месяца назад +27

    በቲክቶክ ሰፈር መተላለፊያ የለም ሩታዩ የኔ ውብ አጨናንቃዋለች ምገዱን የኔ ተፈቃሪ❤❤❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 3 месяца назад

      የኔ ውድ

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 4 месяца назад +48

    ልባም ሴት የልባም ወድነች አብርሽና ሩታ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 4 месяца назад +20

    ወይኔ ሩታዬ ደስታሽ ደስታዬ ነው ደስታሽ አስለቀሰኝ ስትስቂ አሳቀኝ ብቻ ፍቅር የሞላበት የጋሽዬ ቤተሰቦች አይለያችሁ❤❤❤❤🎉

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j 4 месяца назад +57

    ምስትህን ያገኘ በረከትን ያገኛል የአብርሽ በረከት ሩታዬ❤❤

  • @MekdesYalew-sw6zj
    @MekdesYalew-sw6zj 4 месяца назад +8

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ወጣት ያብዛልን

  • @user-dj7wz1sz1j
    @user-dj7wz1sz1j 4 месяца назад +27

    በጣም ድስ ይላል ድስታችሁን ያዝልቅላችሁ ፈጣሪ እስኪ እድኔ ድስ ያላችሁ ከምር ዛሬ በጣም ድስ ብሎኛል የሰዉ ድስታ ያስድስተኛል የምትሉ👍👈❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад +23

    አብርሽ & ሩታዬ & ኤፋ& ኤልዳዬ &ብዜ የጋሽዬ ልጆች ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን አሏህ ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉 አብርሽ ትለያለክ ሩታዬ የብረት መዝጊያ ብለካለች እውነትም የብረት መዝጊያ በዝክ እድሜ እንደዚክ ማሰብክ ጎበዝ በርቱ ጉዞ ወደ ትዳር 🎉🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 месяца назад +25

    ሩታዬ ኣብርሽዬ ከሰው ኣይን የሰውራቹ እግዛቢሔር ይጠብቃቹ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል እንደዚ ሆናቹ ስለ ኣየሃቹ በጣም ደስ ቡሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalmGosa-kd5ly
    @SerkalmGosa-kd5ly 4 месяца назад +18

    የፀሎት ቤት አዘጋጅ እግዚአብሔርን የምታመሰግንበት አብርሽ

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 3 месяца назад

      Gin kafel talel many at bet Isalot maragat ayichalm ane

  • @user-rf1oo9nv1i
    @user-rf1oo9nv1i 4 месяца назад +21

    ሩታዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አብርሽ አንተ አንደኞ አይወሰድብ እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ይሸፍናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 4 месяца назад +68

    በስማም እንዴት ደስ እዳለኝ
    የመዳም ቅመሞች ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን በሉ❤

    • @Judy-up1gj
      @Judy-up1gj 4 месяца назад

      አሚንንንን አቦ ያላስብነውን እረዝቅ ይስጠን የስው ቤት በቃ በለን ያአላህ😢😢😢😢😢

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 4 месяца назад

      ​@@Judy-up1gjአሚንንን😢😢😢😢ያረብ

    • @Aነኝሥደተኛዋ
      @Aነኝሥደተኛዋ 4 месяца назад

      አሚን አሚን❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад +32

    እኔም እንብ በ እንባ ነዉ የሆኑኩት ቶሎ ተጋብታችዉ አስደስቱን የኔ ማሮች አብርሽ እህትህንም ጌታ ይባርካት ሁላችሁም ተባረኩ ለበረከት ኑሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 4 месяца назад +7

    የአብርሽ ተከታታዬች ትለያላችሁ ወላሂ የመዳም ቅመሞችዬ ❤❤❤❤

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p 4 месяца назад +68

    አብርሽ ይችን የመሠለች ንግስ ላገናኛችህ ውድ እህትህ ለኤልድየሽልሜትይገባታል የምትሉላክአርጉ❤❤❤❤

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 3 месяца назад

      በጣም የሶም ውጤት ነው መጀመሪያ ብዙ ሲሎት ነበር እሱም እድህ እጂ ልስጥ ያዙኝ ልቀቁኝሲል ነበር

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 4 месяца назад +14

    ወይኔ እነዝህን ሁለት ልጆች ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ሩታየ የእብርሺ ብቻ ሣኮን የቤተሠቡም ዲምቀት ናት ሩታየ የኔ ኮኮብ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fereju-w4g
    @Fereju-w4g 4 месяца назад +609

    ❤ እስኪ የአብርሽና የሩት ቤተሰቦች ከህቶቹ ጋ አብረው ደምቀው በማየቱ የተደሰተው ማነው ፈጣሪ በሁላችንምቤተ ደስታናፍቅር ያስገባልን4k አስገቡኝ ደስተኛ የሆነ ብቻ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 месяца назад

      ❤አሜን

    • @user-rb7qz6ci5f
      @user-rb7qz6ci5f 4 месяца назад +1

      አሚን❤❤❤❤ኢሻላ ትገባልህ

    • @freykahsay8738
      @freykahsay8738 4 месяца назад

      ትክክለኛ ❤❤❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 4 месяца назад

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 4 месяца назад

      መሸአለእከንደ ስአለቹ❤❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 4 месяца назад +15

    ሩታዬ.የኔትግሥተኛየኔአሥተዋይ.ይገባሻል.ከዚህም.በላይ.ወላሂ.ፈቅራችሁን.ይጨምረላችሁ❤❤❤

  • @user-og9uw9rw4p
    @user-og9uw9rw4p 4 месяца назад +25

    እልልልል ሰርጋቸውን በጉጉት የሚጠብቅ ትልቅእህት እኮ የእናት መትክ ናቸው በደስታ ያኑራቸሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +24

    የበረካ የርስቅ ቤት የፍቅር ደስታና ፍቅር የሞላበት የልጅ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 4 месяца назад +28

    ❤❤❤ ኤልዳዬ ያንቺ ልፋት ነው ኤፍዬ ያንተ ውጤት ነው እርታዬ ለፍቅር ብለሽ ቤተሰብሽን ትተሻል ትውለወድ ቦታሽን ትተሻል ተሰድበሻል ዝቅ ብለሻል እግዚ አብሔር ግን መልካም ነው ዝቅ ያለን ከፍ ያደርጋል ይገባሻል የአብርሽ ንግስት ሆነሽ እስከመጨረሻው ትኖሪያለሽ ❤❤❤❤❤

    • @peacefull1037
      @peacefull1037 4 месяца назад +2

      💯% correct 👍🌹💕

    • @user-kz4ek1yp8y
      @user-kz4ek1yp8y 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤betam❤❤❤❤❤

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад +2

      በጣም ፍቅር ትግስት የስፈልጋል❤❤❤❤

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 4 месяца назад +2

      በጣም የልፋቷ ውጤት ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 месяца назад +1

      በትክክል❤❤❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 4 месяца назад +10

    ገና እንዳየሁሽ ነው ቅን ልብ እንዳለሽ ያወኩት እሩታዬ ፍቅር የሆንሽ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j 4 месяца назад +65

    ከብሩኬ መጣሁ ግድነው ከናንተ በላይ የለብኝም😢
    ንጉሱና ንግስቲቱ የኔ ብርቅየዎች የፍቅር ተምሳሌዎች የ2016 ምርጥ ጥንዶች💞💚

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 4 месяца назад +83

    ሁሉም ቤተሰብ እንደዚህ ስለወደዳችዋት ደስ ይላል ግን አብርሽ የእዉት ለሩታ ቤተሰብ ክብር ካለህ አብራችሁ ከመሆናችሁ በፊት መቅደም ያለበት ሽማግሌ መላክ ነዉ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 4 месяца назад +3

      ትክክል እሱ ነው የሚቀድመው እንጂ ስጀመር አንዴ ከተፋቀሩ አንድ ላይ መሆናቸው አይቀርም ዋናው ነገር በወጉ ወደ ቤተሰብ ሹማግሌ ልኮ መተዋወቅ ነው እንጂ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 месяца назад +10

      ዝግጅት ነው ውድ ሽማግሌ በቅሩቡ ጠብቁ🥰🥰🥰🥰

    • @aishaa1203
      @aishaa1203 4 месяца назад +1

      Yes yes👌👌👌

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад +6

      አንቺ ዶሞ ሽማግል ሳይለክ ነው የሚጋቡ መን አሰበሽ ነው አዎ ይልካል::

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад +3

      እሱ ዝግጅት እርጉዝ እጂ መቸ ይጠፍዋል አስተዋይ ልጂ ነው

  • @user-dg9np6cf21
    @user-dg9np6cf21 4 месяца назад +197

    ማነው እንደኔ የሩታና የአብርሽን ሰርግ የናፈቀ 💞👍

  • @user-tf3ok6pu2d
    @user-tf3ok6pu2d 4 месяца назад +6

    እሩታ ለፍቅርሽ ደክመሽም አልቀርሽ ይገባሻል ዋው ለካ ወንዶች እንደዚህም ስምጥ ብለው መውደድ ጀምረዋል አብሮ አለቀሰ እኮ ቅመሞችየ እንደዚህ ልብ እሚያነብ አዳም ይወፍቀን

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 4 месяца назад +104

    እሩታ ባለዉለታዎ ኤልዱ ነች ስጦታ ይስጣት እምትሉ❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 4 месяца назад +25

    ኣብሩሽየ ሩታየ ብደስታ ምንም ኣልልም ግን ፈጣሪ ከዓይኒ ከመቀኛ ከወረኛ ይጠብቃቹ ሁሌ ብናተ የፈራሁ ነዉ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 месяца назад +31

    የደስታ የበረከት የስኬት ቤት ያድርግላችሁ ከዚ በላይ ቤታችሁ በደስታ ይሙላ እንኳን ደስ ያላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው እመብርሀን በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደም ሩታየ የኔ ሙሉ ሴት ይገባሻል

  • @duey2368
    @duey2368 4 месяца назад +10

    ማርያምን እኔ በደስታ ፍጥዝ አልኩ❤❤❤ ሩታዬ &አብርሽ እግዚመብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 4 месяца назад +13

    እሩታዬ የሴቶች በላይ ይገባሻል ማርያምን አብርሽ ምርጥ ሰው ሁሌም አስደስትልን ሩትዬን

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 4 месяца назад +13

    ሀለታቺሁም የፍቅር ሰው ናቺሁ አብርሺ ጀግና ሩታየ ልባም ሴት አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 4 месяца назад

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉

  • @user-ew4pi8po3b
    @user-ew4pi8po3b 4 месяца назад +18

    ወዮ ከደስታ ብዛት አለቀስኩኝ ጌታን😢😢😢የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ሩታ እና አብሪሽ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 4 месяца назад +11

    የኤልዱ እና የኢፍረም ውጠትም አለው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 4 месяца назад +40

    ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹ ሁሊም ሳቁልኝ በደስታ ፍቅር ያኑራቹ
    የጋሽዬ ልጅች በጣም ይላያላቹ
    ሩታ እና አብርሽ በጣም ነው የምወዳቹ
    ማነው ይህንን ቤተሳቡች በፍቅር የሚወዳቻው በላይክ አሳዬኝ
    ❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад

      ።ድ ደሚሪኝ 2:37

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 4 месяца назад

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 4 месяца назад

      ​@@TemimaNasir-cv2jw
      ማር ቆይሁኝ ከደምርኩሽ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 4 месяца назад

      ​@@SebrinaTube-
      እህቴ ቆይ ከድምርኩሽ
      በርችልኝ❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 4 месяца назад +28

    የኔ ውዶች የእናንተን ደስታ ማየት እንዴት እንደሚያስደስተኝ ማነው የአብርሽ እና የሩታ ደስታ እንደኔ የሚያስደስታችሁ 👍💞💕😍😍😍😘😘😘💐💐💐💐💐

  • @user-py4ui3ef6r
    @user-py4ui3ef6r 4 месяца назад +44

    እስቲ ይግባታል የምትሉ❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +17

    አላህ የልባችሁን ጥሩ ምኞት ያሳካላችሁ

  • @Tig12342
    @Tig12342 4 месяца назад +18

    የእህትነት ጥግ በውነት የኢትዮጵያ የባል እህቶች ተማሩ የኔ ቆጆች ሁዳም እህቶች በሞሉት ሀገር እናተ ቆንጆ በዚህ ቀጥሉ እሩታ ስለ ወደዳችሁ በጣም እንወዳችሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jebdb
      @jebdb 4 месяца назад +1

      በጣም እህት እኮ ማለት እናትም ናት

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 4 месяца назад

      ❤❤

    • @user-yl8uj3cu8h
      @user-yl8uj3cu8h 4 месяца назад +1

      በጣም❤❤❤

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 4 месяца назад

      ❤❤❤ በጣም ለአብርሽ ቤተሰቦች ቃል የለኝም ተባረኩልኝ

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 4 месяца назад

      ❤❤

  • @marym9462
    @marym9462 4 месяца назад +9

    በወንድም እህቶች መከበብ በራሱ መታደል ነው የኔ ማሮች እግዚአብሔር ኣምላኬ ፍፃሜያቹን ያሳምርልን❤❤ብቅዱሱ ቁሪባን ተጋብ እውነት 🕊⛪⛪

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +33

    የኔ የዋህ ሩታየ እንባ ይቀድማታል ይገባሻል አብርሽየ ጀግና ወንድ ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አድርጓቹሁ ያሳየኝ❤

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 месяца назад +6

    ጀግና ወንድ ሰርተህ ማሳየት የምችል አላህ ይጨምርልህ መሰልህን ያብዛልን ደስስስስስ ይላል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад +68

    ይህ ሁሉ የኤልዱየ፣ የሙቤ፣ የኤፍ ውጤት ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤ሩታየ❤❤❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 4 месяца назад +10

    የኔ ፈንድሻ የፍቅር መምህር ይገባሻል በዚህ ቤት ሁሌም ደስታ ይሁን እንዴት ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ የሩታዬ ንጉስ ትለያለህ ዘመናችሁን እምር ፋክት በሉልኝ በስስት ነው የማያችሁእወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 4 месяца назад +22

    ❤❤❤❤❤❤በቃ ምንም ቃል የለኛም እሩታዬ ይሄ ሁሉ የአንቺ ዉጤት ነዉ በቃ በዚ ቤት አለማቹሁን እዩበት ❤❤በናተ የሚቀና ካለ የተወጋ ይሁን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад +5

    ብዙየን ወድድኮት ከምር ደርበብ ያለች ከርሞ የጋሽየ ልጆች ደርባባ ናቸው ኢሉዱየ የኔአስተዋይ ባልሽ አብራችሁ ኑጅ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 месяца назад +23

    ሩታይ ኣንቺ ጅግና ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ ተጋብታቹ ልጅ ወልዳቹ ያሳየን የኡነት ከምላቹ በላይ በጣም ደስ ቡሎኛል❤❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 4 месяца назад +9

    አብርሽ የሚገርም ልጅ፡ነው፡የምር ቆፍጣና ጎበዝ አሁን፡ተጋቡ ሩታም አብራቹ ሆናቹ ትምህርቷ፡መጨረስ ትችላሀለች እዚህ ከደረሳቹ ምን ትጠብቃላቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +14

    አብርሽ እና እሩታየን ስታው ፈድቅድቅ የምትሉ እደኔ ደምሩኝ እስኪ የምር የዛሬው ይለያል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah 4 месяца назад +7

    ወላሂ እንደዛሬው የሠው ደሥታ አሥደሥቶኝ አያውቅም አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 4 месяца назад +25

    አቤት መታደል ይታደልቷል እንጂ አይታገልቱም እግዝአብሄር ፍቅሩን ያድላቹሁ❤🙏

  • @taibah1116
    @taibah1116 4 месяца назад +9

    በጣምጎበዝልጂ ነህከዝም በላይ ትደርሳለህ በዚህ ሁኔታ በርታልን የፈቅር ቤት ይሁንላችሁ መታደልነው በህቶችህ መሀል ሁነህ ደስታህን መግለፁ

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 4 месяца назад +13

    የአብርሽ እና የሩታ ፋሚሊያንስ በያላቹበት ሠላም ይብዛላቹ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 4 месяца назад +1

      አሜን❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад +1

      ,አሚን🤲🤲🤲🤲

    • @የማር
      @የማር 3 месяца назад +1

      አሜን

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 месяца назад +5

    አብርሽ ጎበዝ አዲሱን ቤት ወድጄዋለው ሩት እንኳን ደስ አለሽ በደስታ አለቀስኩ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላቹ እግዚአብሔር።

  • @user-xo6sx5kv3s
    @user-xo6sx5kv3s 4 месяца назад +11

    አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የሰው ልጅ መጨረሻው ሰያምር ነው አና❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሩታዬ የኔልእልት❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад +8

    ያሰላም ማነው እደኔ ደስ ያለው ግን እሩታየ የኔንግስት ትለያለሽኮ ማነው እደኔ አብርሽና እሩታ ተጋብተው ማየት የናፈቀው አላህ ለቁምነገር ያብቃችሁ እሩታየ ደህና ቤት ነው የገባሽው. ያብርሽ ቤተሰቦች በጣም ጥሩና መልካም ሰወች ናቸው እህቶቹ ያሜዋት በስስት ነውኮ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 месяца назад +59

    ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤😢
    እወድሻለው ስልሽ ልምድ ሆኖብኝ
    ሳይሆን በህወቴ ክስተቶች ነገሮች
    ሁሉ ድንቅ መሆንሽን ላስታውስሽ
    ነው የኔ የሁሉ ድምቀት ንገሺበት
    ልቤ ንፁ ሰው ይወዳል ባስመሳይ
    ዘመን የታደልኩሽ ❤❤❤❤❤
    አለሜ ከማንም ከምንም አላወዳድርሽም❤❤❤

  • @user-qu9kn8sm1p
    @user-qu9kn8sm1p 3 месяца назад +3

    እሩታ ለፍቅር እራስሽን ስቅ ስታደርጊ እግዚአብሄር ደሞ በከፍታ አስቀመጠሽ እኳን ደስ አላቹ ❤

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 4 месяца назад +113

    ይህን comment የምታነቡ ሁሉ አላህ በሰላም በጤና ላገራችሁ ያብቃችሁ አቦ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 4 месяца назад +46

    ሃይሚ ማዘር እና ሙቢ ቢኖሩ የበለጠ ያምር ነበር 😔❤

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 4 месяца назад +37

    ጌታን ጀግና ነህ አብርሽዬ 🥰🥰🥰ፈጣሪ በደስታ የሞላ ቤት ያድርጋችሁ 🥰እግ /ራ አይለያችሁ በጣም ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️❤️

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s 4 месяца назад +5

    ወይኔ ሲያምር ቤቱ እናተም አይለያችሁ ውዶችየ ሩታየ የልፍትሽ ውጤት ነው❤❤❤❤

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 4 месяца назад +9

    ሩታና አብርሽ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች አላህ ብዙ አመት ያኑራችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @kssakssakssakkssakssakssak3016
    @kssakssakssakkssakssakssak3016 4 месяца назад +29

    የኔቆጆወች እሩታየ የአብርሽ ንግስት እወድሻለሁ ጋይስ ላይክ አማረኝ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 4 месяца назад +19

    ማነው እንደኔ ከፖስቱ ብሃላ የዩትዮፕ ዘበኛ ሁኖ የጠበቀ እና ደስ ያለው 😥❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 4 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤🎉

  • @seada-if1xg
    @seada-if1xg 3 месяца назад +5

    አይኖን ሲፈታት እንባየን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ አብሪሽ and እሩታ በጣም ነው የምወዳችሁ በፍቅር ነሩ