ሩታ ወደ ቤተሰቤ ሸኘኝ አለችው.አብርሽ አለቀሰ😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 3,1 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +1165

    አብርሽ እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ብቻ እስኪ 👍ደምሩኝ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 7 месяцев назад +672

    የአብርሽን እና የሩታን ሰርግ ማየት የሚጓጓ ማነዉ❤❤❤

    • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
      @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 7 месяцев назад +5

      እኔ በጣም ናፍቆኛል 😢

    • @infodubai3233
      @infodubai3233 7 месяцев назад +3

      ማርያምን እኔ በጣም እንደዉ ጎጉቻለዉ

    • @werkineshmeskle
      @werkineshmeskle 7 месяцев назад +2

      ኤኔም ሀይሚዬ😢😢

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 7 месяцев назад +2

      እኔም

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 месяцев назад +2

      ኢኔም በጣም ነፍቆኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 7 месяцев назад +82

    ውይይይ የቅዱስ ገብርኤልን ስእል አድኖ አየው ልቤ በጣም ተደሰተ እሱ ይጠብቃቹ ህልማቹ ን እውን ያድርግላቹ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 7 месяцев назад +272

    ማነው እንደኔ የአባቴ ቅዱስ ገብርኤል ስእለ አድህኖ የታየው የኔ ደራሽ መልአኩ ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር🙏

    • @BelnGondrew
      @BelnGondrew 7 месяцев назад +1

      kerstyene nechw ende

    • @Mebri-c5w
      @Mebri-c5w 7 месяцев назад +2

      Enem yeabate kdus gebrel sel adhno bicha new yetayegni amen ehte ytebken

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 7 месяцев назад +2

      @@BelnGondrew አዎ ኦርቶዶክሶች ናቸው አንገታቸው ማዕተብ አርገው የለ እንዴ

    • @AMIRAmir-jh7fp
      @AMIRAmir-jh7fp 7 месяцев назад +1

      እነም❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 7 месяцев назад +63

    ሩታዬ አትጉጂዉ ላንች ብሎ ነዉ የተሰደደዉ እሱ በጣም ሴንሴትቭ ነዉ አታሰከፊዉ አታናጂዉ በዚህ ሰዓት እባክሽን ፕራንክ አታድርጊው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад

      እሳዋን ብሎ ተሳዶ ቀበጠች

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 7 месяцев назад +80

    አብርሽ አይዞክ÷ ሩታዬ ፍቅር በዝ ዎቂት አታስለቂሹዉ አብርሽን ምትሉ በ ላይክ 👍

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 7 месяцев назад +128

    የኔ ውድ ሩታዬ አስደነጥሽኝ😢😢😢መጀመሪያውን አይቸ ኡፍፍፍፍፍ የናንተ ደስታ ነው የምንፈልገው ሩታዬ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሉንም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ ❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 7 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y እሽ ውደ❤😘

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ​@@አማራዊቷ ዉድ ደሚሪኝ 4:26

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 7 месяцев назад

      @@TemimaNasir-cv2jw እሽ❤😘

  • @KbbushSegay
    @KbbushSegay 7 месяцев назад +55

    ሩታዬ የምር ልቤ ለወለት ስነጠቅሽው አብርሽዬ አይዞክ ጥላክ አትህድም. ገና ከናተ ቡዙ ነገር እጠብቃልን. ማሩቼ ግን ሽማግል ብትሉኩ ደስ ይለነ ነበር በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 месяцев назад +2

      ልቤ ለሁለት ሰነጠቅሽዉ እራሴን እንዴት ብጥርቅ እንዳለ ቤተክርሰቲያን እየገባሁ ነበር ከፈት ሳረገዉ አርእሰቱን አይቼ ምንም ሳልል ዘግቼ ገባሁ ማሰቀደሰ አይባልም እንዴት እራሴን እንዳመመኝ ዉይ እሩታዬ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад

      ​@@GT-eg1fdየታደልሽ ማማዬ የት አገር ነሽ ቤተ ክርስቲያን ያገኘሽው መቸ ይሆን ለደጁ የሚያበቃን😢😢😢

  • @MahletTlahun-u7i
    @MahletTlahun-u7i 7 месяцев назад +23

    አብርሽ የሩታ ባል ሩታዬም ሚስቱ
    አንድ ላይ ሲኖሩ ህዝቤ መደሰቱ
    ፍቅራቸው ሚያስቀና ሚሆን አርአያ
    የፍቅር ተምሳሌት የሚሆን ማሳያ
    እግዜር አሳምሮ ህይወታችሁን
    እንድናይ ያድርገን ልጆቻችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ገጣሚ ማህሌት

  • @malikabdulhakime8300
    @malikabdulhakime8300 7 месяцев назад +346

    አብርሽና ሩታ የገጠማቸው ቻሌንጅ አልፈው ወንድሟም በደስታ ፍቅራቸው ተቀብሎ ሁሉም ፋሚሊ ተስማምቶ #ይጋብ የሚል ውሳኔ ላይ ደረስን የሚል ቪዲዬ እንደኔ ሚጠብቅ ላይክ ያርግ 👍👍👍

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 7 месяцев назад +3

      ወዶ ነው!!በግዱ ይቀበላል ምን ቤት ነው እሱ እናትና አባቷ ከፈቀዱ ስያሺቃብጥ ነው እንጂ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 месяцев назад +1

      እኔ😓❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 7 месяцев назад +3

      እኔ ምን አገባኝ የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ይሄ ምኑ ነው ቻሌጅ ለፍተው ያሳደጓትን ቤተሰብ ጥላ ወንድ መርጣ የወጣችው ጥጋብ እንጂ ቻሌንጅ አደለም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 7 месяцев назад +1

      ​@@Membr-fc8kr ችጋራም ጥጋብ አደለም ፉቅር ነው ከፈለክሽ ምርጥ ሙዚቃ ተለቆላቸው ስለዚህ ገብተሽ ስሚ 👍😂😂😂

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 7 месяцев назад +136

    ሽምግልናዉ በሰላም ተቋጭቶ ማየት የናፈቀዉ ማነዉ ሁሉን ነገር ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ😍

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 месяцев назад +33

    እረ ተው ግን እኔም ገና በርዕሱ አስደነገጣችሁኝ ሩታየ የእውነት አብርሽ ሚስኪን ልጅ ነው ዛሬ እንኳን እኔም ከፋኝ ጥሩ አይደም አሁን ባላችሁበት ሁኔታ እኛ የምናስበው ሌላ ነው 😢😢

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 7 месяцев назад +169

    ሩታዬ በጣም ደነገጥኩኝ እዉነት መስሎኝ ማነው እንዴኔ የደነገጣዉ በላይክ አብርብሽ እና ሩታ በጣም ነው የምወዳቹ አላህ ሁሉም ነገር ያሳካላቹ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 месяцев назад +219

    አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላቸዉ የሚል👍👍👍💞💜

    • @hophad3783
      @hophad3783 7 месяцев назад

      መጀመርያ እነሱ ከምትነቅፍ በሰዉ ስም መነገድ አቁም ሌባ በሰዉ ስም 😮

    • @ZuharaZuhara-yh5mk
      @ZuharaZuhara-yh5mk 7 месяцев назад

      ኢሻ አላህ መቸም እዳይለያዩ ዱአችን ነዉ❤❤

    • @majh3760
      @majh3760 7 месяцев назад +1

      አሜን❤

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 7 месяцев назад

      ዉነትነዉ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 7 месяцев назад +2

    እፍፍፍፍፍፍ አብርሽዬ የፍቅር ሰዉ ነህ እኮ ደግሞ ፕራንክ መሆኑን ስትረዳ አብርሽዬ አታኩርፍ እንጅ የኔ ወንድም

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 месяцев назад +132

    የፍቅር መምህር. ንጉስሽን አታናጂው. አብርሽ ምርጥ የፍቃሪ❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 месяцев назад +13

    ኣብርሽ ኣደራ እንዳትበቀላት ተይ ሩቲዬ በዚ ስኣት ኘራክ ይቅርብሽ ኣይ ኣብርሽ እኔስ ለማን ትተሽኝ የሚቲሄድው እኔስ ብተሰብ የለኝም 🤣🤣ኣየ ሩታዬ ተጫወሽበት ኣይዞህ ኣብርሽ ለጭዋታ ብላ ነው❤❤❤

  • @SelamSelam-l6v
    @SelamSelam-l6v 7 месяцев назад +14

    የኔ ዉድ ሩታዬ የምር ማሰሎኝ ኪው ናው ያልልኩት 😮አብሪሽዬ ብርቱ ጣንካር ዎንድሜ ዎዳችሁአሎ 👍❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 7 месяцев назад +188

    ሩታ ትክክል አልሰራሽም እንዴ አብርሽን እያወቅሽ ሁለተኛ እንዲህ እንዳታረጊ አብርሽ የኔ የዋህ በትንሹ አትከፋ❤❤❤❤❤

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 7 месяцев назад +10

      እዉነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад +5

      እንዲህ ያለ ፕራንክ ቢቀርስ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 7 месяцев назад

      @@anshaebrahim3901 አወ ከባድ ነዉ😍

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 7 месяцев назад +2

      Kebadi new lezawum ahun😢

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

  • @አያፋ
    @አያፋ 7 месяцев назад +189

    አብርሽ ና ሩታ መችም አይለያዩም የምትሉ👍👍👍

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 7 месяцев назад +4

      ፋጣሪ ያዉቃል መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ

    • @Sወሎየዋ-m7n
      @Sወሎየዋ-m7n 7 месяцев назад +4

      ፈጣሪ ነው አዋቂው

    • @መቫ
      @መቫ 7 месяцев назад

      አይለያዩም

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 7 месяцев назад +2

      መቼም አይለዬም ትክክል ነሽ
      ዉዴ ደምሪኝ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 7 месяцев назад +1

      አይለያዩም❤

  • @MohammedSeid-r2b
    @MohammedSeid-r2b 7 месяцев назад +15

    ሩታ የሴት ጄግና ነሽ በጣም አዴቅሻለሁ ለፍቅር መሰዋት መክፈልሽ አብርሽም አኩርቶሻል ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ

    • @ابراهيممحمد-خ4ق4ت
      @ابراهيممحمد-خ4ق4ت 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 7 месяцев назад +69

    ወላሂ ሩታ እኮ ፍቅር ነች አብርሽ አለህ ፍቅራቹን እሰካ ዛለለም ያሰምርለቹ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @መቫ
      @መቫ 7 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @HHjb-mt2xq
      @HHjb-mt2xq 7 месяцев назад

      @ekramemohamad7392 እሺ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 месяцев назад +224

    አብርሽ እና ሩታ በፍቅር እንዲኖሩ እንዲወልዱ የሚመኝ ብቻ👍👍🌹🌹🌹🙏

  • @AyeshaAkter-m4l
    @AyeshaAkter-m4l 7 месяцев назад +13

    ሮታዬ ታደለሽ ትግስተኛ ባል ነው ያለሽ አንዳንድ ቢሆን በጥፊ አጠናክሮሽ ነበረ❤❤❤❤❤ ፍቅር ለዘላለም ያርግላችሁ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 7 месяцев назад +19

    ሩትዬ አስቀያሚ ፕራንክ ቢሆንም ያንቺ ወደድሮ ማንነትሽ መመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 7 месяцев назад +117

    ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ሳይህ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ከሳት የምታወጣ መላክ ደስታን ሰላምን አብሳሪ መላክ ያንተን ምልጃ ለሚሹ ሁሉ ደስታ ሰላም አብስረን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @MemeNegashe
      @MemeNegashe 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 7 месяцев назад

      አሜን

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 7 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤​@@MeMe_15j1

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 7 месяцев назад

      ​@@MemeNegasheውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 7 месяцев назад +13

    አብርሽ እና እሩታዬ መቼም አይለያዩም የኔ ውዶች የኔ የፍቅር ትምሳሌቶች ፍቅር እስከ መቃብር
    አብርሽዬ የኔ ወንድም እሩታዬ የኔ እህት በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ጠንካራሆች በሩቱልን ሀሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም በአላቹበት ሰላማቹኝ ያብዛልኝ በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GgcgGhhg
    @GgcgGhhg 7 месяцев назад +120

    ማነው የቅዱስ ገብርኤልን ስእል አድኖ የታየው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 7 месяцев назад +56

    ሩታዬ ተይ አብርሽን አታስለቅሽዉ ጥሩ አይደለም የመልስ ምቱን አችይዉም።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 7 месяцев назад +40

    በዘህ ስዓት እንደዚ አይነት ፍራንክ አያስፈልግም ሩታ 😢

    • @majh3760
      @majh3760 7 месяцев назад +2

      እዉነት ነዉ

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 7 месяцев назад +89

    አብርሸ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ፍቅር እሰከ መቃብር ይሁንላቸዉ የሚል

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድየ❤️

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 7 месяцев назад +150

    ልጁን አታሲለቅሲሁ ሩታየ እሄ ፕራክ ብቀር ወላህ ኡፍፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አንጀት ይበላል የምሪ 😢😢😢😢😢

    • @Meri-Queen
      @Meri-Queen 7 месяцев назад +3

      እኔም😢

    • @rootp9490
      @rootp9490 7 месяцев назад +4

      😢😢😢😢በጣም

    • @Linashemau
      @Linashemau 7 месяцев назад +2

      🤔🤔🤔🤔🤮🤮🤮

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад +2

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 7 месяцев назад +3

      እውነት በዚህ ሁኔታ ፕራክ አያስፈልግም

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 7 месяцев назад +16

    ሩታዬ ያንቺንም እንባ ሲፈስ እንደማንወድ ሁሉ የአብርሽም ሲለቅስ አንፈልግም የምር አሳዘነኝ ለማንኛውም ከባድ ፕራንክ ነው ውዶቼ ያለባችሁ ጌታ ይፈፅምላቹ 🙏🙏

  • @hana.user-yf7es4yn5c
    @hana.user-yf7es4yn5c 7 месяцев назад +64

    አብርሽን.አታስለቅሽው የምትሉእደኔ ያሳዘነው ማነው😢😢❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад +1

      እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @gddg8196
      @gddg8196 7 месяцев назад

      😢በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 месяцев назад +26

    ሩታዬ ና ሀይሚ የኘራንክ ቀመም ትችያለሽ የኔ ጣፍጭ ከልቤ ነው የምወድሽ ኣትጠገብ ያሰብሽው ሁሉም ያሰካለሽ ልዩ ኮ ነሽ ሩታዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hafte-adamaw
    @Hafte-adamaw 7 месяцев назад +3

    ሩታዬ መጨወት ያላ ነው ግን አሁን ያላቹበት ሁኔታቹ ይገድባቹሃል እርግጥ ሳቃቹ ደስታቹ ናፍቆኝም ብሆን በቃ እንደዚህ አታርጊ እሺ ሩታዬ እናም በናታቹ ነገሮችን ቶሎ አስተካክሉና ወደ ደስታቹ ተመለሱ እሺ አለህ ይርዳቹ ደሞ

  • @helutube21
    @helutube21 7 месяцев назад +128

    አብርሽና ሩታ ፈቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ የምትሉ 👍

  • @Geni810
    @Geni810 7 месяцев назад +154

    የምሰሪዉን እወቂ ለምን ልብ የሚሰብር ነገር ታደርጊያለሽ አብርሽ ትዕግስቱ ትንሽ ነዉ 😊😊😊

    • @HgfffvvvFghcgvvv
      @HgfffvvvFghcgvvv 7 месяцев назад +1

      Endezi fetan befkr tru aydelem 😢

    • @yasewchu
      @yasewchu 7 месяцев назад

      እኔም ሁሌ ማለቃቀስ ጥሩ አይደለም እዴ
      እኛስ ለምን እንሳቀቅ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @helenabadi9451
      @helenabadi9451 7 месяцев назад +1

      ልክ ነው ለሱ ሳይሆን ለተመልካች ነው ምትቀባጥረው ልጅትዋ

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 7 месяцев назад +1

      ብሮ እያስፈረረሀት ነው አረ ቀስአርጋ

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 7 месяцев назад +11

    አብርሽ አሳዘነኝ ይውኔ የዋህ እሩታተ አብርሽን አትፈትኝው ያሳዝናል የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhhjsu3629
    @hdhhjsu3629 7 месяцев назад +132

    ቁድስ ገብርኤል ብቻ ነዉ የታየኝ ተመስገን👏❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድየ❤️❤️

    • @Masarat-i3m
      @Masarat-i3m 7 месяцев назад

      ​@@SelamRUclips-g8yደምሪኝ❤

    • @ኤፍታህጵጌማርያም
      @ኤፍታህጵጌማርያም 7 месяцев назад

      ያምሻል መናፍቃን ናችው ሊሸቅሉ የምሰሪት ቤቱን የተክራዩ መሰሎ

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@ኤፍታህጵጌማርያም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад

      ​@@ኤፍታህጵጌማርያምቲሽ ውሸታም አክስቶ ቤትም አለ ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 7 месяцев назад +31

    ሩታ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤❤ አብርሽ እና ሩታ የኛ የመዳም ቅማሞች ድምቀት ፋታ አደረጋቹን 😂😂😂😂😂

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 7 месяцев назад +1

    የኔ ጣፋጭ ሩታዬ ወላሂ ፖራክ ነዉ የሚል ቃል ከአፍሽ እስኪወጣ ድረስ ጨቆኝ ነበር አብርሽ አስለቀሰኝ

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 7 месяцев назад +110

    አብርሽ አንጀቴን ነው የበላው ❤❤❤ አብርሽ ና ሩታን የሚወድ ብቻ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 7 месяцев назад +16

    ኡፍ እንኳንም ፕራክ ሆነ ሩታየ አሳዘነኝ እኮ የኔ አባት😢

  • @bayushnegash4124
    @bayushnegash4124 7 месяцев назад +13

    ፍቅር ማለት እንደናተነው እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasetAbrham
    @HasetAbrham 7 месяцев назад +11

    በናትሽ ሩታ ይህን ቀን እስክታልፉ ድረስ ፕራንክ አትደራረጉ በማርያም ❤❤❤

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 7 месяцев назад +94

    የኔውዶች ዛሬ አይመጡም ብየ ነበር እስኪ ሁሌም ይልቀቁ የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @SeadaSeads
    @SeadaSeads 7 месяцев назад +12

    የኔውዶች ኮሜትሠጥቸ አላቅም ግንእድህ አታረጊእሽ ❤❤❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁን አይቶ ያሥተካክልላችሁ❤❤❤❤

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 7 месяцев назад +12

    ውይይ በዚህ ሰአት ፕራክ ይክራብሽ ሩታዬ አብርሽ እኮ ተው እሚከፍው ልክ እንዳች❤❤❤❤ አላህይጠብቃችሁ

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 7 месяцев назад +48

    ሩታ አኩርፌሻለሁ,አብርሽ,አታናጂው አለበለዚያ እግሯን,ሠብረህ,ዶሮ,ትጠብቅ ወዳችሃለሁ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 7 месяцев назад +6

      ክክክ ይሄኮመንት የለለ ነው ያሳቀኝ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 месяцев назад +1

      ክክክክ

    • @ናቲ-03
      @ናቲ-03 7 месяцев назад +6

      የተመታ ኮመንት ጭራሽ እግርዋን ሰብረህ ዶሮ ትጠብቅ😂😂😂😂😂😂

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @hiwinegniwelloyewa
      @hiwinegniwelloyewa 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 7 месяцев назад +2

    አቤረን እነዳለን አላለም ወይኔ አብርሽዬ ሚሥኪን እኮ ነህ😅😅😅😅ዴግሞ በጣም አሣዘከኝ😢😢😢😢

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 7 месяцев назад +16

    እኔ የታየኝ የቅዱስ ገብርኤል ስዕነ አድኖ ነው እሱ የስላም አብሳሪ ነው እሱ ቅዱስ ገብርኤል ፍፃሚያችሁን ያሳምህርላችሁ

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 7 месяцев назад +32

    እሩታዬ በጣም አሰደነገጥሺኝ እካንም ፕራክ ሆነ አዎ አንዳዴ ፕራክ ያሰፋልጋል ይመችሽ አብርሸዬ ዛሬ ምርጥ ፕራክ ተደርገሀል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ehitnesh
    @Ehitnesh 7 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ ወንዶች አፈቃቀር ከንጉሶቹ ከነአብርሽ ተማሩ❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 месяцев назад +13

    ሁሌም ልቀቁ የኔ ሱሶች ሩታዬ ና ኣብርሽ እንዴት እንደምወዳቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዛቢሔር ይጠብቃቹ ውዶቹዬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MekdesTubeመቅደሰ2
    @MekdesTubeመቅደሰ2 7 месяцев назад +34

    ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ አብርሸ &ሩታ ደሰ የሚል ፕራክነው ግን ሁለተኛ በዚህ አይነት ነገር ፕራክ አታድርጊው 🍓🍓🍓🍉🍉🍓🍓

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 7 месяцев назад +6

    አይዞህአብርሺየ አተምርጥሰዉነህ የሰዉ ከብር ያለዉ ሰዉ ያስታዉቃን አብርሺ ይለያን የሰዉክፉአይመኝም😢😢❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 7 месяцев назад +95

    አብርሽ ና ሩታን የሚወድ❤ ብቻ በላይክ👍

  • @gullala4624
    @gullala4624 7 месяцев назад +39

    አቺ ኮነሽ ያመጣሽኝ አለ አብርሽ ምስኪን ሩታግን ግፍሽ ራስሽ አምጥተሽ ስታበቂ እዲ ማለትሽ 😂😂❤❤❤❤አዛቹ ሁሉም ያልፋል ❤❤

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 7 месяцев назад +4

      እኮ እሄ ሁሉ የእሷ ስራ ነው ለራሷ የፍቅር ጥያቄ አቀረበች ለራሷ ጠልፋ አብራው ጠፋች ደግሞ መልሳ እዚህ ጠብቀኝ ሳምንት ቤተሰብጋ ቆይቼ መጣለው ብላ ጭራሽ ፕራንክ በጣም ግፍ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 7 месяцев назад +1

      😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад +3

      ​@@fufuilu1212ምን ችግር አለው መጠየቁ ታዳ አላስገደደችው ደሞ የመጥለፉ ቡታጂራ እራሱ ልውሰድሽ ብሏል ሰለፈራቺ እንጂ ወደ ሌላ እንሂድ ያለችው የወንድሟን ፀባይ ሰለምታውቅ ሌላ ይፈጠራን ብላጂ ይሷም ወዳው አይደለም

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 месяцев назад +1

      ​@@fufuilu1212ምንም ችግረ የለውም

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤️

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen 7 месяцев назад +34

    አብርሸ እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ብቻ እስኪ😢😢😢👍

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs 7 месяцев назад +18

    ሩታዬ በናትሽ እደዚህ አታድርጊ በድንጋጤ ልሞትልሽ ነበር በእውነት ገና ርእሱን ሳይ ወይኔ የኔ ምስኪን አብርሽዬ

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 7 месяцев назад +29

    ግን ሩታ የኔ ቆንጆ ብድር በምድር ነውና የምልሰ ምቱን ፈራሁልሺ ከከከከከከ❤❤❤❤❤❤

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад +3

      ትቻለው ማን ነካኪ አለት ያው ማልቀሷነው😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад +3

      ይሱ ይድረስላት አይጨክንባትም ይሆናል አሁን ያለይበት ሁኔታ ቡታጂራ በሰላም ሲመለሱ ይሁንላት ❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад +1

      ትቻለው እራሳዋ ናት የነካካችው

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 7 месяцев назад +2

    ወይ አብርሽ ቶሎ ተናዳጅ ቶሎ ሆድ ይብሰዋል ምስክን ማንም የለዉም ብለሽ ነዉ አይደል ስል አሳዘነኝ 😂😂

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 7 месяцев назад +38

    ጥሩ ነገር ላይ ስላልሆናችሁ እደዚህ ማለት የለብሽም ነበር sis ፕራንክ መሆኑ ጥሩ ነዉ❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 7 месяцев назад +12

    በጣም ነው የደነገጥኩት አታድርገውም ሩታዬ ጅግኒት የኔ ውድ አብርሽ ጀግና ወንድ 💞💞💞🥀

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 7 месяцев назад +1

    እሩታየ አብርሸን አታሰከፊው ሲከፋው አንወድም አችን ብሎ ነው ከማያውቀው አገር ያለ የደዚህ ያለ ፕራክ አሁን ጊዜው አይደለም የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 7 месяцев назад +12

    ሽማግሌ ሽማግሌ የምትሉት 🤔ይህ እነሱ ጠፍቷቸው አደለም ሽማግሌ የሚዘጋጀው ከሁለቱም ወገን ነው መሆንያለበት ያን እስኪያቀናጅ ጊዜ ይወስዳል እስከዛም ወንድሟ ይረጋጋ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ 16:20

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 7 месяцев назад +1

      ትክክል ነሽ ውዴ ሁሉም ነገር በፍቅር ሲሁን ነው መጀመሪያ ወንዲምየው መረጋጋት አለበት

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 7 месяцев назад +1

      ትክክልነሺ ማር

  • @FaizaKamil-te6yz
    @FaizaKamil-te6yz 7 месяцев назад +13

    ዬኔ ዉድ ደስ ስትይ በጣም እኮ ነዉ ምወድሽ

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 7 месяцев назад +2

    ሩታዬ ያኔ ቆንጆ ግነ ተይ አብርሸን ጥሩ አ🇻🇳ይደለም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲🤲🙏🙏🙏

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 7 месяцев назад +17

    የኔ ቆንጆ ታይ ግን እንደዝ አይደሬግም የኔልዩ ሴት የኔእንቁ የምወድሽ ሰራሽሌት አይዞክ አብርሽ😢😂

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 7 месяцев назад +16

    ግንኮ እሩታ ቃል ገብተሽ ነበር ፓራክ ላታረጊው ❤❤አሳዘነኚ እብርሹ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤👌👌👌👌🫶🫶🫶👍👍👍👍👍

  • @Tewabechpetrostub
    @Tewabechpetrostub Месяц назад

    ፈጣሪ ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰የምር ደም መቼም አትለዩም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 7 месяцев назад +6

    አራ በጌታ አሳዘነኝ አብርሽ ሩታዬ እንደዝ አይነት ፕራክ አታደርግው 😢አይዞ አብርሽ

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 месяцев назад +28

    ሩታየ ነገር ጀምረሻል ማለት ነዉ ቁጭ ስልኮ ምን ማያደርገዉ አለ ብለሽ ነዉ ሙሹራ ሆነሽ ቶኮል ጥሩ ነዉ ሩታየ የኔ ውድ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomenAaaa-vn2kr
    @RomenAaaa-vn2kr 7 месяцев назад +1

    ሩታዬ የኔ ውድ በዚህ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ላይ ፕራንክ ብለሽ አስከፋሽው አብርሽዬ አይዞህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 месяцев назад +13

    ዋው ሩታዬ የኣብርሽ ንግስት ትችያለሽ ግን ኣብርሽ ኣሳዘነኝ

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 7 месяцев назад +7

    አብርሽና እሩታዬ የኛ ድምቀቶች እግዚአብሆር አምላክ ይረዳችሁና ሁሉም ነገር በቅርብ ተስተካክሎ ተመለሱልን እንወዳችኋለን😊❤❤

  • @basheerbasheer9842
    @basheerbasheer9842 7 месяцев назад +4

    ሩታየ የኔ ፋልቅልቅ ደስ የሚትይኝ ነገርስ ግን አብርሽን አታባሳጭዉ የዋህ ነዉ የኔ ሚስጊን አሳዘነኝ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 месяцев назад +13

    ፍቅራቹሁ የዘላአለም ይሁን የኔ ዉዶች ሩቲዬ የኔ ጨዋ ሰራሽለት አብርሽ ለምንድነዉ ጥላሃት የወጣህ አረ ተንከባከባት የችን ልእልት ልጅ❤❤❤❤ ሰዉድሽ እኮ ሩቲዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋን

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 7 месяцев назад +39

    ሁሌም ልቀቁ ዬኔ ሱሶች እሩታይ እና አብርሽ ዬፍቅር ሰዎች እወዳችኋለሁ በጣም🙏🙏👍👍❤️❤️

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed 7 месяцев назад +5

    እሩቲ እማይሆን ቀልዲ አትቀልጂ አፍቃሪ ልብ ቶሎ ነዉ የሚከፍዉ

  • @RakiTube-
    @RakiTube- 7 месяцев назад +35

    እስኪ አብርሽ እና ሩታ የሚወድ♥️😘ደምሩኝ🔔👍

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +59

    አብርሽየ ና ሩታየን የምትወዱ በላይክ ፕራንክ ነው የምትሉ በላይክ እናተ ስታለቅሱ በጣም ነው የሚከፋኝ 😢😢❤❤❤ሳቃችሁን ነው የምወደው

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +1

      ሩታ አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ፕራንክ አትሰራሩ የኔ ውድ እሽ አብርሽ አንች አይደለም አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ቡታጅራም እያላችሁ ልሂድ ስትይው አይወድም ቶሎ ነው የሚከፋው ❤❤❤😢😢😢😢❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 месяцев назад +1

    የፍቅር መምህር ሩታዬ ና ኣብርሽ ሙሉ ደስታቹ ይመልስለን የኔ ድምቆች

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 7 месяцев назад +88

    ኡፍፍፍፍ የኔ ሆድ መገመስ መጀመሪያ ሳየው ሩታ አብርሺን አታስከፊብን ይከፋናል😢😢😢😢😢😢

  • @Tug-sm2in
    @Tug-sm2in 7 месяцев назад +9

    አይዞሽ እሩታዬ ይሔም ያልፋል አይዞሽ የሴትጀግናነች የሚል ላይክ❤❤❤

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 7 месяцев назад +3

    የኔዉድ ያላችሁበት ሁኔታ ለፕራንክ አይመችም የሰዉ ልጅ በድንጋጤ ብዙነገር ያጋጥመዋል ።አብሳሪዉ ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቃችሁ

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 7 месяцев назад +35

    ወይ ተይ በናትሽ እሩቲ አታሥደነግጪው እኔ ምለው ሽምግልና ይላክ የምትሉ ላይክ ለምን ነገሩቹ እዳይባባስ እባካቹ❤❤❤

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 7 месяцев назад +26

    ወይኔ ሩታዬ እኔም የምር መሥሎኝ ገና ገላይ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ከመሀል ጀመርኩ😢

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 7 месяцев назад +14

    አብርሸ ወድሜ አይዞክ እሩታየ ተይ በዚህ ጊዜ አታሰደግጭው እኔም የምር መስሎኝ በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 7 месяцев назад +6

    ቻይው በጥፊም ባለሽ አንች በረሮ የሆንሽ ልጅ ክክክክ የኔ የዋህ አብርሺዬ ክልብሽ ይለዋል በቃ አይይይይ እኔ ን ሆድ ይባሰኝ እህህህ

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 7 месяцев назад +9

    አብርሽ ተገኝተሀል የኔ ውድ ሥትቆጭ እደት እደሚያምርብሽ እፉ😍😍

  • @YeshiworkTilahun-u1w
    @YeshiworkTilahun-u1w 7 месяцев назад +1

    እሩታየ ሲመር በዚህ ነገር አትቀልጂ ምክንያቱም ያላችሁበት ነገር ያሰማዋል ሁለተኛ እንዳይለመዲ እመብርሀን ሁሉን ነገር ታስተካክልላችሁ 💞💞💞💞😘

  • @user-wc4lx5js3gseada
    @user-wc4lx5js3gseada 7 месяцев назад +21

    ታይ በዝህ ሳአት አትፈትኚው ሩታየ ይከፋዋል በተረፈ በፍቅር ኑሩ ሁሉንም ፈጣሪ ያሥተካክልላችሁ በቤተሠቦቻችሁ ታጂባችሁ የምትመሸሩበትን ቀን በተሥፋ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤ A & R🎉🎉🎉

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 7 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤️

    • @user-wc4lx5js3gseada
      @user-wc4lx5js3gseada 7 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y ok

    • @user-wc4lx5js3gseada
      @user-wc4lx5js3gseada 7 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y ደምሯት ቤተሠብ አይከፈልበትም ማደግ የሚፈልግን እና በረታታ ሀባይብ ♥♥

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 7 месяцев назад +44

    እሩታየ አታስደግጭው ግፍ ነው አችን ብሎ ነውኮ አብርሽየ አይዞህ መቸም አትለያዩም❤❤❤❤

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 7 месяцев назад +4

    😂😂እምወድሽ እሩታየ ስላማቹህ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 месяцев назад +112

    ብራንክ ነው የምትሉ👍🤝
    አብርሽ እና ሩታ ሳቃቸው የውሸት ነው ከፍቷቸዋል ያረቢ እስከ መቼ ይሆን🥺

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 7 месяцев назад +2

      አወ😂

    • @ጨረቃወቸ
      @ጨረቃወቸ 7 месяцев назад +1

      ነው ብላለይኮ😂😂😂😂😂

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 7 месяцев назад +5

      አወወላሂ የእዉነትሣቃቸዉንይመልስላቸዉ

    • @fafi-lp2wy
      @fafi-lp2wy 7 месяцев назад +13

      ያንችስ ከፋ ለኮሜንት መቸኮል እረባክሽ ቪዶ እይጂ

    • @fatimahali9975
      @fatimahali9975 7 месяцев назад +1

      ነዉ እኮ😂😂😂

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 7 месяцев назад +16

    ሩታየ ሁሌም እወድሻለሁ ዛሬ አናደሽኛን ኡፍ አብርሽም አችም ስታለቅሡ አልወድም አብርሽደየ ጀግናሠዉ

  • @Tasfaneshtunta
    @Tasfaneshtunta 7 месяцев назад +2

    እኛ የናንተ ደስታ ማየት እንፈልጋለን በእንደዝ ልክ ባሁኑ ሰዓት ፍራንክ ባትሰሪ ጥሩ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 7 месяцев назад +20

    አብርሽና ሩታዬ ፈቅራችሁን ለዘላላም ያድርግላችሁ የኔ ቅምመች ❤❤❤❤❤