#ጓዜን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 218

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  2 дня назад +11

    ruclips.net/video/rh1zwIsBy_o/видео.htmlsi=YgeNWHTaEFzGySpi እስከዛሬ አውርቸው የማላውቀውን እያወራሁችሁ ነው የደርስበት ያውቀዋል 👂👆👍👍👍👍👍👍

    • @እንዴግቲዮብ
      @እንዴግቲዮብ День назад

      ግን ሀዩ በትዳር አትቀልዱ እያልሺ ስትቆጪ ነበር ግን ብራንክ ተሆነ አዝንብሻለሁ 😢

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w День назад

      እህት ምነዉ ወላሂ ቤትሺን ለቀሺአትዉጪ ከወጣ ለራሱ ልጆችሺን አታከራች ምን ሁኖእደሁ ሰሞኑንአይመጣልኝም ዩቱብሺ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 16 часов назад +4

    ቃሚሠዉ ለትዳርአይሆንም እኔም ፈትቸዉአለሁ ግን ምርጥባልአገባሁ አልሀምዱሊላ አላህካሠኝ ቡናምአይጠጣም እኳን ጫት አልሀምዱሊላ በጣምነዉ የሚወደኝ ከምነግራችሁበላይ ሲገባሳሲወጣነዉ የሚስመኝ አልሀምዱሊላ

  • @LubYim-u9b
    @LubYim-u9b День назад +44

    ወላሂ እውነታው ምን ያህልእደሆነ አላቅም ምክኒያቱም ዛሬ ተጣላን ነገ ታረቅን ትዳርን ቢዝነስ አርጋችሁታል እናተ የሚዲያ ሰዎች

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል День назад +3

      ምን ሠርተዉ ይብሉ ብለሽ ነዉ እኛም ተመልካቾች መደበሪያ አደረግናቸዉ
      ተመልካች እሚያገኙት በዚህ ስለሆነ ነዉ
      እኔ መችም አላምንም

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 День назад

      ቤታ ቁጭ ብላ😂😂😂😂😂ትጫወታለች😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 День назад +1

      እደወጫትይሜቀምወደያላችሁአላህይርዳችሁ

    • @Rahma-l6u
      @Rahma-l6u День назад

      ​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልዖ😮😅😅😮😮ል😅😅😅😅ክ😅
      ልልልማህ

    • @Rahma-l6u
      @Rahma-l6u День назад

      ​@@fatimanigus3261❤🎉

  • @ኢክረምYouTube
    @ኢክረምYouTube День назад +7

    ሀዩ እደ እህት ልምከርሽ እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ሁሉንም ችለሽ ኑሪ ትዳር መፍታት ለነገ ለልጆቹ ጥሩ አደለም እባክሽ

  • @ةمرا
    @ةمرا День назад +12

    ማሻአላህ ደስ ስል የኔማር ልጆችሽን አላህያሳዲግልሽ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 День назад +16

    የሰራሺዉ፥ቤቱንአችመስለሽኝ፤ልጆቺሽንይዘሽቁጭበይ😢

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube День назад +5

    እኔ አማርን ብቻ ነው የሰማሁት ጣፍጭ ❤❤ እኔ ሳላገባ ስለትዳር ምክር አልሰጥም።

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd День назад +9

    ፕራንክ ይመስለኛል እውነት ከሆነና መለያየት ደረጃ ከደረሳችሁ እሱ ይሂድ እንጂ አንች ለምን! ?!

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj День назад +6

    ሀዮየ አንችሞ ጀመርሽ ድራማ ወይ ልጆችሽን አሏህ ያሣድግልሽ ኧረ ምን ጉድ መጣብን በትዳራችን ሡበሀን አላህ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o День назад +1

      ወላሂ ችግረስኖችንም እዳንረዳቸው አሩጉን ሆ

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ День назад +3

    አይዞሽ ሀዩየ በርች እህት ልጆችሽን አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስልሽ ሀያቴ

  • @hhff3884
    @hhff3884 День назад +17

    አውቃ ነው ዩቱበሮች ተግማምተዋል እኮ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል День назад

      እኔም አላምንም አትመልከቱ እኔም ርዕስ አይቸ ነዉ የገባሁት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 День назад

      ​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልእርእሷጫትእይቃመባትትችገራለች

    • @zehara5
      @zehara5 День назад

      ሳህ እኔም አላምናትም ውሸት ነው 😅

    • @hewletwodajo5498
      @hewletwodajo5498 15 часов назад

      ወላሂብላማ ውሸት ከሆነ ብሎክነው ማረግ

    • @hewletwodajo5498
      @hewletwodajo5498 15 часов назад

      ሥለዝህ. ሥለዝህ አላነሠም

  • @AleemaAleema-y4j
    @AleemaAleema-y4j День назад +1

    ትክክል

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd День назад +4

    ማሻአላህ አላህ ልጅሺን ያሣድግልሺ

  • @Zinet-e3h
    @Zinet-e3h День назад +2

    አላህ ይርዳሽ እየቀለድሽ ከሆነም እውነት ያድርግልሽ ወላሂ ይቱብ እምሰሪው እንደዚህ የዱንያ ያሀት ለመኖር ነው ወላሂ አሏህ ፉሪ ተሰትረሽ ኑሪ እኔ ስለባልሽ ሳይሆን ለተርመጠመጠ የዱንያ ሀያት አትሸወጂ ተሰትረሽ ድንሸን ተማሪ ስለ ትዳርሽ አያገባንም ግን ጤነኛ ነሽ አሏሁ አለም

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz День назад +1

    ሀዩየ ስትሰግጂ ዱአ አድርጊለት ከሱስ ወጥቶ ወደፈጣሪው እንዲመለስ ለልጆችሽ ስትይ ባትለይ እላለሁ ካልሆነ ግን ሴት ልጅ ሁል ጊዜም ተጎጂ ሆና መኖር የለባትም ውነትሽን ከሆነ ብየ ነው ውሸትም ከሆነ አላህ ሂዲያውን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @zinab8199
    @zinab8199 3 часа назад

    ሀዩየ ግን ቤትሽን ለምን ለቀቅሽለት እራሱ ለምን አይወጣም ልጆችሽን ይዘሽ ከቤትሽ ለምን አትቀመጭም ንብረትሽን ተካፍለሽ ልጆችሽን እያሳደግሽ ስራ ለምን አሰሪም ይቱቡም ያግዝሻል ስደት በድጋሚ😢

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba День назад +1

    አይዞሺ ሀያት እሚቅም ጎረቤትም እንዳይሠጠኝ😅😅

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 День назад +3

    ሀዩ ልጅሽንአላህያሳድግልሽ ለምነው ጠጉሩን አስቀርተሽ የምቆርጭው

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  День назад +1

      አሚን የኔ ውድ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 День назад +3

      ሀዩ የወድልጅጠጉሩ በሙሉነው የሚቆረጠው ብለዋል ኡስታዞች ሙሉውንላጭውና ይደግለት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አይዞሽ ውዴ ፀልይ ትዳር እደምናወራው ቀላል አይደለም ❤

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l День назад +7

    ወላሂ እውነት ከሆነ አላደድሽኝ ማለቴ ማሻአላህ ሁለት ይዘሽ ቁጭ ብለሽአታሳድጊም በለፋሽበት ቤት ሆ የልፋትሽን ዋጋ ይህ ነው በቃ እና የለቀቅሽለት ከሰራሽው ቤት አግብቶ እድኖርነው እኔ ብሆን አልወጣም ገና ዛሬ ተበላሽ ኢጭ መብገኔ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 День назад +3

      እሱነበር መውጣትያለበት

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  День назад +4

      ምን ላድርግ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 День назад +1

      @@hayattube4879 ውሉውንአስቆርጭውውደ ካፊርን ያመሳስላል ሀራምነው ብለዋል

  • @Haww1992
    @Haww1992 День назад +4

    ማሻአሏህ አማሬ አሏህ ያሳድግህ

  • @aishayusuf-o9u
    @aishayusuf-o9u День назад +4

    ወላሂ አዛዝነሺኛል እህቴ

  • @zzzz9900
    @zzzz9900 День назад +5

    ልብሷን ልታሳየን ነው በቃ ብዙ ልብስ አለሽ ጎበዝ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ День назад +2

    ሀዩ እንኳንዴህና መጣሽበርች እህቴ አላህኑሮሽን ያሣምርልሽውዴ❤❤🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 День назад +1

    ያአላህ ሀያት ከባድነው አላህ እንዲጠላው ያረግለት ሱስከባድነው ውደ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ День назад +1

    ሴቶች ልምከራችሁ ቤት ሰርታችሁ በስማችሁ አድርጉ እኔማ ሳገባ ቤቴን በራስ በፍርድቤት አስመዝግቤ ነው የማገባው ስንት ዋጋ በስደት ተለፍቶ የተሰራ እነሱ ቁጭ ብለው ባለፉበት ባለ ንብረት ይሆናሉ ያሁን ወንድማ ለጥቅም ነው የሚገባው እህቴ በርቺ አይዞሽ ጠንክሪ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد День назад

      በስምሽ ከሆነም መከፈል ይችላል ህጉ ለነሱ ነው😢

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ День назад +1

    ማሸአለህ❤❤❤ አማርዬ

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv День назад +1

    እረ እህቴ አትሄጂ ልጂሽን ትተሽ ወላሂ ቅርት ያለው ይቅር

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd День назад +2

    ሡበሀን። መድያ የሚሠራ ሥው።ለህዝብ።የሚያሥትምረ።ነወ አይዳ እቅድ ትኖሸ አሥሪም ባሌ።ሚሥቲ የቤት ገመና አለም ማውራት ሤት ልጂ ትዳሯን በቤተ ሸፍና።ሥትይዝ።ነው

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص День назад +3

    እኔ ብሆን ልብሱን በፌሥታል አዲርጌ ቀጥል ነበር የምለዉ ሆ በገዛ ቤትሺ

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 День назад +1

    ማሰአላህ አማሬ አድጎል

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 16 часов назад

    ወይጉድእኮነዉ ዘንድሮ ይሄን የመሠለልጅ ይዘሽ ከባድነዉ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 День назад +2

    ግን አች አትውጪ እራሡ ይውጣ እሡ ባገሩላይ ተዘፍዝፎ በሥደት የሠራሺውን ቤት ለቀሺ አትውጪ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ሰባት ቤት አለኝ ስትይ አልነበር ኪራይ ቤት ምን አስከደሽ

  • @HawaHawa-j7n
    @HawaHawa-j7n День назад

    ሀዩ እኔም ልክ እዳችው ሁኘተፋትቸ ሀረብሀገር መጣሁ ግን ልጆቸን እቤሰቤጋር ትቻቸው ነበር የመጣሁት አሁን አባታችጋር ነው ብለው ሂደዋል አባታቸው ጋ ግን በጣም አስባለሁ ምንም ደስ አይልም ምግዜም አልደሰትም

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 2 дня назад +3

    ግን እውነት ነው ሀዩ 😢😢 ለቤትሽ ጠንካራ ነበርሽ እኮ እህት

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дня назад

      በዛብኝ አልታየውም የኔ ጠካርነት

    • @زمزوم-ت9ش
      @زمزوم-ت9ش 2 дня назад +3

      ሱስ ያለብት ሰው መቸም አይቀየርም 😢

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 2 дня назад

      የኛ ሀገር ወንዶች ተበላሽተዋል

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba День назад +1

      እሚቅም ሠው አይጣል ነው ምክር አይሠሙ😢

  • @الل-ج9ف
    @الل-ج9ف День назад

    ለራስሽ ግዜስጭናራስሽን አዳምጭ ሁለተኛ የለፋሽበትንትተሽ ሌላ ፍለጋ ስደት አትውጭ ከፈለገ እሱይህድ ልጆችሽን ያዥ

  • @skettube4149
    @skettube4149 День назад +2

    የውነትም ብታወሩ እኛ አናምንም እርግማን እያተረፋችሁ ነው ያላችሁት

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q День назад

      ደመረኩሸ መልሸ መር

  • @IntactIntact
    @IntactIntact День назад +1

    እርግጠኛነኝ ታረብ ሀገር ያመጣሺዉን ልብሥሺን ቡል እዳይበላበሺ እያናፈሺ ነዉ እጂ ተጣልተሺ እማ አይ ደለም ሆሆ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 2 дня назад +6

    የውነት ያርግልሽ ያለችው ልጅ ወዳ አይደለም ለካ😂 ኧረ ተው በትዳር አትቀልዱ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  День назад +1

      ምነው ቀልድ በሆነልኝ አይፈርድባችሁም ፕራክ በዛ

    • @IntactIntact
      @IntactIntact День назад

      ወላሂ በይ እስቴ ሁየ የምርሺነዉ ​@@hayattube4879

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 День назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @kabetube
    @kabetube День назад

    የትነው እምትሄጅው እሱ ይውጣ ከቤት ቢቻል ቢቻል ጥፋታችሁን አርማችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ካልሆነ እሱ ይውጣ

  • @ኡሙአሚርይቱብ
    @ኡሙአሚርይቱብ День назад

    ቆይ ከቤት እሡ ይውጣጂ አች ምንሁነሺነው የምወጭው😊

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ День назад

    አይ ኮተት ምን ያረግልሻል ከወጣሺ ቤተሺን ንበብረትሺን ተካፈይ እጄ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 часа назад

    ትዳር መቀለጃ ሆነ ጉድ ዩቱበሮች አበዱ ነቀሉ ጨርሰው😮

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 День назад

    እረ ምን ጉድ ነው እውነት ነው

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd День назад +1

    ትመኝትሸዋል።ያረግልሸ
    ቅጥ አጣችሁ😊

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 дня назад +3

    እውነተኛ ትዲር ጠፋ በቃ ምን ይሻለናል አሁንስ እየፍራሁ ነው ትዲርን ለመቅርብ😢 አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 18 часов назад

    ❤❤❤❤😂😂🎉

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml День назад

    ለምን ሀዩ በሚዲያ የባልሽንገመና
    በሚድያ ስላወራሽ ምንአገኘሽ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  День назад

      ይቆጨው እማ አልመከር አለኮ

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 23 часа назад

    ጉድ ብር አሠከራችሁ በትዳራችሁ ላይ ቀልዱ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Час назад

    ቤትሺ የራስሺ አደለ እደ እሱን አሶጭው እጂ😂

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un День назад

    አብሽሪ አላህ ይገዝሽ

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 дня назад

    አላህኸይረ ነገረ ያጣ ሀዪየ 😢ምን እደሚደረገ ከባድነወ

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 2 дня назад

    ቀልድነው እደየያዛችሁት

  • @GcfHf-y7m
    @GcfHf-y7m День назад

    ምነዉ ወሽት በተዳር ያአላህ ዉሸትበዛኢላህ የኛንአተመልክት

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 2 дня назад

    ውይ አማር ልጀንመሰለኝ ማሻአላህ አላህ ያሳድገው

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 дня назад +1

    ምን😢😢

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 2 дня назад

    አይዞሽ ለበጎ ነው ሀዩ

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي День назад

    አዩ,ለም,ትወጫለሽ,እሱን,አስወጥተሽ,ልጆሽን,አተወሳድጊም

  • @mekyamekya
    @mekyamekya День назад

    የኔ እሀት ፏፏፏ ብለሽ ነበር የገባሽው ቡስቅልቅል ብለሻል😢😢😢😢

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 День назад

    ሀዩአላህህዳያይስጠዉ❤❤

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 2 дня назад +1

    ለምን እሱ አይወጣም ሀዳ

  • @abcd2953
    @abcd2953 День назад

    አሁን ኢቶፒያ የማይቅም አለ ብለሽ ነው ሲጀመር በዘዴ በድአ እጂ በፍቺ የሚመጣ ነገር የለም ተሳሳትሽ

  • @monamona4720
    @monamona4720 День назад

    ለምን ሀዩየ 🥺🥺🥺

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 День назад +1

    አውነትከተጣላችሁአሱነው
    መውጣትያለበት።

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 дня назад +1

    እኔ አላምንም አስደነገጥሽኝ ሀዩ😢😢

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን День назад

    አብሺራሐዩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @susu778h
    @susu778h День назад

    🙄🙄🙄🙄አመረርሽ እንደ ሀዩ እኔ እኮ ለቀልድ መስሎኝ ነው አረ አርፈሽ ልጆችሺን አሳዳጊ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke День назад

    የኔጣፉጭ

  • @Madina-u6m
    @Madina-u6m День назад

    ፕርንክይ ብሆንጂ ለመለያየት በቀልድ በሣቅ አይደለም የይቱብ ገንዘብ አሥክሮችሁ ነው

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    እሱ ምናለበት አረብ ቤት ተሰቃይተሽ ገንዘብ ሰብስበሻል ይካፈላል ሌላዋን ያገባል

  • @khalidabdulwahid1547
    @khalidabdulwahid1547 День назад

    Yetemegeshewun yeseteshi wushetam anchem jemereshi yaderegeleshi

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 дня назад

    ማሻ አለህ አለህ የሰድግልሽ

  • @Marketshop12
    @Marketshop12 День назад

    Afaanko warrii dhageesan matti naftaa

  • @selmtawa
    @selmtawa 22 часа назад

    በትዳር ድራማ ኧረ ያሥጠላል

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 День назад

    ያሳዝናል

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m День назад

    ወንዶችግን የተረገሙ ቤቴቤቴእምትልሴትትዳርአይወጣላትም

  • @s3das459
    @s3das459 День назад

    አችምጀመርሽ ድራማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተጫወቱብን

  • @MosMoj
    @MosMoj 8 часов назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤔🤔🤔

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj День назад

    ታድያ እሡ የወጣ አንች ለምን ትወጫለሽ ጉድ እኮ ነዉ

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 2 дня назад

    የኔማርልጁ ደሥሲል

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 2 дня назад +2

    ሱስ እኮ ቤት ያበላሻል ትዳር ይበትናል 😢😢😢 ውሸትሽን ከሆነ ያሳዝናል😂😂😂

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 День назад +1

    ወይ ባልና ሚስቱ ሁላ ወይ ምንጉድነው ወልደሻል ዝምብለሽተቀመጭ

  • @omanmasirah9032
    @omanmasirah9032 День назад

    🤔🤔🤔🤔

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b День назад

    አትሻብኝ😂😂😂ትዳር አንዲህ ሆነ😂ከቤትሽ አታባርሪውም.ደሞ የምኮበልሊው.አረብ ሀገር ለፍተሽ የሠራሽውን😂😂😂

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    እሱ ይውጣጅ አንቺ ለምን ትወጫለሽ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 День назад

    😢😢😢😢😢ወየዘበነደሰተጠፈበቀእገደሁጎደነው😢😢😢

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 23 часа назад

    ሠዉ ከሞቀ ቤቱ ልዉጣ ይላልዴ ሆ ቀበሽ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 дня назад +1

    ለምን አንች ትወጫለሽ እሱ ይውጣ

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 2 дня назад +1

    ሱባሀን አላህ ትዳር እደዚህ ሆኔ 😢😢

    • @okok8293
      @okok8293 2 дня назад +1

      አትመኗቸዉ ለላይክ ብለዉነዉ😊

  • @asiahasan4929
    @asiahasan4929 День назад

    😂😂😂 መጀመሪ ከሰዉድ ሳከጂ በፊት እደሚቅም አታቂም ማለት ነዉ እረ አታስቂኝ አች ቂታ አሉ😂😂

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص День назад

    ግን እሱ አይወጣም በስራሽው ቤት ልጆችሽን ይዘሽ ቁጭ ከተስተካከለልሽ አስገቢው

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ День назад

    ወይ ጉዲ ቤት ሰርተሸ ሰጠሸወ ለጫት መቃሚያ ሀየ ሰዴቃ ነወ 😂😂 ተይለት ዴሞ ተሰዴጂና ለጫት ብር ላኪለት

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 2 дня назад +2

    ምደነው የምትይው ሀዩ።

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 22 часа назад

    አትዋሺም ልመንሽ

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 2 дня назад

    ልቴጅስለሆነ፣እቃሽንወደናትሽቤትእየወሰድሽ፣ነው፣የተዋለደሰው፣መቸምአይራራቅም.

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 2 дня назад

    እርሀያት ብራክመሆንአለበት

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ День назад

    አንቺም ጀመርሺ ፕራክ አይይይይይ ዩቱብኮ ሰካራው አደርገው ሰውን 😢😢😢😢😢😢😢