ያልታሰበ ግጭት በቢኒና በእዮብ ተፈጠረ ረዱ ተጨነቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 347

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Месяц назад +57

    ማነው እረዱን እና እዮብንአይቶ የመጣ በእነሱ ስም ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ😂❤❤❤❤🎉

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 Месяц назад +18

    የነ እረዱ መስሎኝ ነበር፡፡አሪፍ ነው፡፡ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ በረዱ ስም ይቆጠርልኝ

  • @Rahma-vu7zm
    @Rahma-vu7zm Месяц назад +49

    ቤኒዬዬ ቶቶሎ ስራልን ትመቸኛለህ ፈታ ያልክ ልጂ😂

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Месяц назад +64

    እረ ቢን ያተ ግራ ጎንህ መቼ ነው የምትመጣው😂😂😂

    • @رحمه-ن2ظ
      @رحمه-ن2ظ Месяц назад

      እ አላገባምደ እኔኮ ያገባመስሎኝ ነበር

    • @zina5085
      @zina5085 Месяц назад +1

      እኔ አለሁለት አታስቢ😂

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +36

    እረዱን አይቼ ነው የመጣሁት ሰብ ላድርግ ለረዱ ብዬ ወድሜ

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Месяц назад +57

    ድካሜን ማስረሻ ህመሚን ማስታገሻ የአላህቃል ነዉ የምትሉ ሳደምሩኚ አትለፊ ደሞ ከደመራችሁኚ ነይታችሁ መልሳችሁ ላታነሱት የስደት እህታችሁ ነኚ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ደመርኩሽ ውዴ ደምሪኘ እኔንም

    • @Zዜድ
      @Zዜድ Месяц назад

      ደመርኩሺ አላህ ያጠክርሺ በርቺ

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r Месяц назад

      ደመርኩሽ እህቴወ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi Месяц назад

      @@setedegnuw4503 ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi Месяц назад

      @@Zዜድ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @TubaOmar-x3v
    @TubaOmar-x3v Месяц назад +12

    እረዱን አይቼ ነው የመጣሁት የኔልዬዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p Месяц назад +76

    ወይኔ ዛሬ በላይክም በኮሜትም አንደኛ ነኝ ላይአድረጉኝ 😍😍😍😍

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Месяц назад +16

    የስራችሁን ይስጣችሁ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ፈርዶብሻል ዘንድሮ እንግዲህ ቻይው ወላሂ ስትሮጥ እንዴት እንዳሳቀችኝ 😂😂😂😂😂የኔ ሚስኪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አረ ተው አበዛችሁት ልጅቷ ልትገድሏት ነው እንዴ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Месяц назад +16

    ወይኔ ረዱ የኔ ቢጤ ደንባራ ሰው መጥራት አሮጠችም የምር ቢሆን ተጋለው ነበርኮ ሚጠብቁሽ😂😂😂

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Месяц назад +133

    ረዱን አይቶ የመጣ

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p Месяц назад +12

    ረዱን አይቼ ነው የመጠወ ለቤት አድስ ነኝ ሰብ አደረኩኪ❤❤

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c Месяц назад +9

    እረዱየ የእዮኤል መሄ አችን ነው የጎዳሺ አይዞሺ ቻይው እግድህ ብድር በምድር ነው ብቻሺን ተወጭው

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Месяц назад +7

    በረዱ ስም ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ይመችህ ወንድም ቢኒ

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w Месяц назад +33

    የፍቅር ቤተሰብ ማርያምን በጣም ነው እመወዳቹ❤

    • @Bggzb
      @Bggzb Месяц назад +1

      እኔ ራሱ እንዴት እንደምዉዳቸዉ 🥰🥰🥰🥰

    • @frey1355
      @frey1355 Месяц назад

      እንደማመር ውዶቼ🎉🎉❤❤❤

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 Месяц назад +6

    ሬድን አይቼ ነው የመጣሁት ሳብስክራይብ አዳረኩክ

  • @AaDd-nc4fu
    @AaDd-nc4fu Месяц назад +11

    እረዱዬ አይዞሽ አሯሯጣችኋት ምስኪን እኔም ሰው ማገላገል አልችልም ቶሎ ነው የምደነግጠው ያቅሟን ታገለች

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +4

    ወይ ፈጣሬ የሳኩት ሳቅ ጎበዝ ረዱ አገላጋይ እንደሚጎዳ ስለምታውቂ እሮጥሽ ደሞ በምን አቅምሽ እነሱን ማገላገል❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +11

    ረድየ እዴት እዳሳዘነችኝ አዲስ አዲስ አላለችም እሩጫዎ ደሞ 😁😁😁😁😁

  • @munakonjo1987
    @munakonjo1987 Месяц назад +5

    እረዱን አይቼ ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aisha-u4t
    @Aisha-u4t Месяц назад +2

    ቢኒ በራሕ እመሐል ገባ ያንተን ሕይዋን ሳናያት

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Месяц назад +5

    የኔ ቆንጆ አስደነገጡሽ አይደል ? ስታሳዝን መታህ መታህ አለች ግራ ሲገባሽ ሮጠሽ አዲስን መጥራትሽ አይ ፍቅር እውር ነው እኮ ትመቹኛላችሁ ልእልት ነኝ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Месяц назад +11

    ወይ የዚህ ቤት ፍቅር🎉🎉🎉

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

  • @Weleskitchen
    @Weleskitchen Месяц назад +5

    ወይ እዮብ አዲስን 🤣🤣እንዴት ነው ያንጠለጠለው🤣🤣🤣

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p Месяц назад +26

    በረዱ እና እዮብ ስም ሰብስክራይብ አረኩህ አትጥፍ🎉🎉🎉

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @sofii-z8m
      @sofii-z8m Месяц назад

      ሀዋየ ደምረሻለሁ ደምሪኚ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk Месяц назад

      እኔም😮😂😂

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er Месяц назад +14

    የኔዉድ እራዱ ረጅምልብስ ጉርድነዉ የማምርብሽ የቃል አምሳል የኔዉድ

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Месяц назад +10

    ፈታ አረጋችሁን 😅😅😅😅❤❤❤ እረዱየ ብድር በምድር እጠብቃለን 👍👍

  • @xpk5509
    @xpk5509 Месяц назад +8

    አታስጨንቋት ረዱየን❤😂😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +9

    ረዱዬ አይዞሽ❤❤❤😂😂😂😂

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf Месяц назад +5

    እረዱን አይቼ ነዉ ልየዉ❤❤

  • @rimeyaron
    @rimeyaron Месяц назад +3

    ስብስክራይብ ኣድርጌሃለው ረዱየ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @Liyu-q-u
    @Liyu-q-u Месяц назад +3

    ፍቅር ብቻ የሆናቹ ቤተሰቦች ተሎ ተሎ ኑልን ውዶችየ❤❤❤❤❤❤

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Месяц назад +5

    አታሰጨንቋት ረዱየን❤❤❤❤❤

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ Месяц назад +6

    እረዱን አይቸ ነው የመጣውት😂😂😂😂

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل Месяц назад +3

    ረዱን አይተን ነው የመጣን ስሟ ሲነሳ አያስችለንም😊

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +2

    Midinew bin edemesikeli wefi bameti ade biki eyaliki mitefa😂😂❤❤❤❤❤

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 Месяц назад +3

    ወይ ቢኒ ተመችቶኛል ነፈርኩ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Месяц назад +14

    አያደክምም🎉ሁላችሁም ላይክ ስብስክራይብ🎉አድርጎት እህት ውንድሙች የትነችሁ❤ጎደኝች የመዳም ቅመሙችየ የኔ የስደትኝቱ እህቶች መልካምነት ለራሳችን መገድ ማፅዳትነው👍👍👍👍

  • @TubaOmar-x3v
    @TubaOmar-x3v Месяц назад +8

    እረዱ የኔናት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @حواء-ع9ث
    @حواء-ع9ث Месяц назад +14

    በል ሥጦታ ሥጣት ለእረዱ አታሥደግጧት

  • @Sumeyayutube
    @Sumeyayutube Месяц назад +32

    እረዱን ስላየሁ ብቻ ሰብስክራይብ አረግሁ😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Месяц назад +3

    ረድዬ አስደነገጣችሃት ቢኒ አትጥፋ እንጂ እስኳሁን 50 k ሳትገባ የአዲስ ሙዜዬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዬ ልቀቅ❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e Месяц назад +1

    አይ እዮባ እኔ ምለዉ ዝም ብለህ የምትወድቀዉ የነበረዉ ነገርስ ለምን ተዉከዉ 😂😂😂😂በሳቅ ነዉ 😂😂😂😂😂የኔ ምስኪን የስራቹ ይስጣቹ አይዞሽ😂😂🎉🎉❤❤❤❤

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab Месяц назад +4

    አይዞን ረዱዬ ቆሌሽን ገፈፉሽ አይደል❤❤❤❤

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Месяц назад +7

    አይዞሽ ኤሬዱ 😂😂😂😂😂

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Месяц назад +11

    እረዱን አይቼ ስሮጥ መጣሁ

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o Месяц назад +4

    እረዱን አይቼ ሠብሥክራይብ አረኩህ

  • @arsema3125
    @arsema3125 Месяц назад +3

    በዚች የሴት መለኪያ እይቼ መጣው ምርጥ እረዱ የኔ ሴትሙሉ ሴት ግን ብራንኩ 1111111111

  • @yezinanigus
    @yezinanigus Месяц назад +7

    ቢኒ አንዷን ኮረዳ አምጣና በስርዓት ስሩ ስትላላጡ ካላየን ስብስክራይ የምትለዋ አትታየነም ለምን ይዋሻል 😂😂😂 አንተም ህጻናቱ ነፍስ አውቀው በስርዓት እየሰሩ አንተ ከአመት እስከ አመት ብቻህን ከዚያው ነህ እረ ንቃ 😂😂❤❤❤❤

    • @UgGvvv-oi9bw
      @UgGvvv-oi9bw Месяц назад

      አረ በሣቅ ነፈርከ😂😂😂😂😂😂

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Месяц назад +3

    እረዱ በሳቅ ገደልሽኝ አታስጨንቋት ፕሊስ❤❤❤

  • @LuluMoha-i5y
    @LuluMoha-i5y Месяц назад +10

    ረዱን አይቼ ነዉ የመጣሁት

  • @WoguWogu
    @WoguWogu Месяц назад +3

    Woyine Erdu hulem gurd liveshi yene konjo sitamiri

  • @DagiYene
    @DagiYene Месяц назад +3

    አይ እረዱ የእዉነትም ቢሆን ሰዉ እስክትጠሪ ባልሽ ተቀጥቅጦልሽ ነበር።እዛዉ ሆነሽ እንደእናቶቻችን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብለሽ አትጮሂም😂😂😂😂😂

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Месяц назад +3

    ወይኔ ረዱየ 🤣🤣🤣ሩጫዋ እዮብ ደግሞ አዲስን አንጠለጠልከው እኮ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Месяц назад +1

    አንተ ልጅ ቃልየ አጋባችብህ ማለት ነው ፕራንክ የሚባል ነገር የቃል ፕራንክ ግን ይለያል ቃልየ የእኔ ውድ❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Месяц назад +2

    ተኮለኞቺ 😂😂😂😂 ረዱ ሚስኪን❤❤❤❤❤

  • @MdRcut
    @MdRcut Месяц назад +5

    በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Месяц назад +5

    Welcome Bini 🙌❤🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪

    • @ፋዲሻፋሚሊ
      @ፋዲሻፋሚሊ Месяц назад

      እንኳንደህናመጣክወንድሜችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ውዶቸ ደምሩኘ እባካችሁ🎉

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад +3

    እረ ቢኒዬ 50k እናስገባው ❤❤❤

  • @SitiYassin
    @SitiYassin Месяц назад +11

    ለቤትህ አዲስነኝ😂😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Месяц назад

      አኔም እነ እዳሲን እይቼ መጣው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад +3

    እንደ አድስ እንደዜህ ቀጭን ነህ እንደ አንጠለጠለህ እኩ እውነት አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q Месяц назад +4

    By Redu case Like Subscribed Adreku !!!💞💞💞💞💞 berta

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Месяц назад +4

    አይ ረዱ ቀነኒሳም አይቀድማትም😂😂😂❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Месяц назад +2

    እረዱን ብለን ገብተናል ለረዱ ስጦታ ስጣት

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Месяц назад +7

    ምስኪን እረዱዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ስትሯጥ በሳቅ ነው የሞትኩት ። ገደለብኝ ፍቅሬን ብላ ኮነው ኡኡኡኡም አለ ማለቷ ገርሞኛል

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba Месяц назад +3

    😂😂😂😂አረደ ቸይወ❤❤

  • @salem3796
    @salem3796 Месяц назад +2

    Redu beautiful 😍

  • @fathiasa6075
    @fathiasa6075 Месяц назад +4

    አደረኩኝ ላይክ አድርጉት እስቲ ደስ ኢበለው ባአላህ

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ Месяц назад +1

    ረዱን እና እዮቤን አይቶ የመጣ እንደኔ

  • @AdeyababawAdey
    @AdeyababawAdey Месяц назад +2

    ሰብስክራብ አደረኩህ ላተ ያልሆነ❤❤❤❤❤

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u Месяц назад +4

    አረ እሩጫ እረዱዉ እኔን አረ ልጅቷ ገና ሳትሞሸር አሳቀህ ልደፋት ነዉ እየባ😂😂😂

  • @FatimaTude
    @FatimaTude Месяц назад +4

    እንደኔ ረዱን እና እዮብን የመጣ በላይክ

  • @ዛይድዩቱብ-ጘ8ዀ
    @ዛይድዩቱብ-ጘ8ዀ Месяц назад +2

    ዋው እስቲ ደሙሩልይ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Месяц назад +2

    😅ይሆ ለረዱ ብዬ ሰቨስክብ አድሪግለሁ ብሮ😅

  • @tbaheru
    @tbaheru Месяц назад +2

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም አድስን ሲያጠለጥለው እያለቀስኩ ያየሁት😂😂😂

  • @genet19
    @genet19 Месяц назад +2

    ገና ሳልሰማህ እነደከፈትኩ ነዉ ያረኩት

  • @سميراحمد-ل5ظ
    @سميراحمد-ل5ظ Месяц назад +1

    የኔ ምስኪን ስታሳዝን የኔ ቆንጆ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ክክክ ጥላቸው ሽው ሰው ጥሪ 😅😅

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Месяц назад +2

    ድምፅ ጥራት የለዉም

  • @AbentTilahun
    @AbentTilahun Месяц назад +4

    እረዱን ብለን መተናል ❤❤

  • @Hiskael
    @Hiskael Месяц назад +3

    ቢኒ እረዱን አስጨነቃቹዋት እኮ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +6

    እረ እረድየ አቺም ፕራክ አድርጊው

  • @FatumaMuhamed-h6o
    @FatumaMuhamed-h6o Месяц назад +4

    እረዱንአይቶየመጣ😂😂😂

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p Месяц назад +3

    አይ እዮብ 😂 አድስ ተሸከምከዉ አዲስ ደም መብረር ነበር የቀረህ

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂Radeti yene mare❤️❤️❤️😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Месяц назад +1

    ረዱዬ የኔ ምስጊን😅😅😅

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Месяц назад +9

    እንዴ እስካሁን 100kአልገባህም እንዴ በናታችሁ እናስገባው ቆየ ከጀመረ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Месяц назад +3

    በእዮብ ናበረዱየ ስለመጣህ ቤተሰብሁኛለሁ

  • @selammolla-s1p
    @selammolla-s1p Месяц назад +1

    በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 Месяц назад +2

    በእዮብና በረዱ ስም ሰብስክራይብ አድርጌሀለው

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Месяц назад +4

    የኔማር ስታሳዝም

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂ወየ እረዱ እዴትተጨነቀች ግፍአሆንባቹም

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Месяц назад +2

    😂😂😂 eredu turu prank mirt beteseb

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +6

    ቢኒ ማቼ ነው ከሲግልናት ያምቶጣው ግን😢😮😂😂😂😂😂😂😊😊

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 Месяц назад

      ቢኒ እንኳን ደጀ መጣሕ❤❤❤❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад

      😂😂😂😂😂one day

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @SlamhKmal
    @SlamhKmal Месяц назад +4

    ምስጊን😂😂😂😂😂

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Месяц назад +1

    Eredu endezy lmn taschenukuat alachu

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂are atasekugn reduy baleshen asegedelesh lati teyalesh ede😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ethnorthodox
    @ethnorthodox Месяц назад +2

    አይ ረዱ አስጨረሽው እኮ አዲስ ምናምን ብላ ሂዳ እስክትመጣ እኮ ፊቱን ጨርሶታል

  • @Astertube-p2h
    @Astertube-p2h Месяц назад +2

    yene misikine raduye birire bila tita edach😂😂😂😂😂😂😂😂 wayine gude😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Месяц назад +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤