Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
ዋው ሀገሬ ሰሜን ጎንደር በደንቢያ ወረዳ የጣና ፈርጧ ጎርጎራ ከተማ በጠም ጥሩ ከተማ ናት የከተማዋ ንዋሪዎች አኖኖር ልክ እንደ አዲሰ አበባ ከተማ ንዋሪዎች ነው በብዛት የሸዋ ተወላጂ የሆኑት የ8ኛ ብርጌድ ሰራዊት አባላት በብዛት ይኖሩ ሰለነበረ ልክ እንደ አዲስ አበባ ከተማ አኖኖር መኖርን እዳሰተማሩ ይነገራ በተረፈ ሰተት ካለው የጎርጎራ ከተማ ንዋሪዎች ትክክለኛውን ማሰረጃ ቢያቀርቡ ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ መልካም አዲሰ አመት ይሁንላችሁ
በትክክል
በጣም እናመሰግናለን
ጎንደር ቆላድባ /ደምቢያ/ ጮሀይት ጎርጎራ ለinvstementአመች የሆነ ቦታ ነዉ በተለይ በግብርና ዘረፍ አዋጭነት አለዉ
ጎንደር:ፀዳ ማክሰኝት እፍራዝ አዲስ ዘመን ወረታ ሀሙሲት ባህር ዳር ይህ ሁሉ በ አማራ ክልል የሚገኝ በመልካም ተፈጥሮአዊ አቀማመጥ የታደለች ሀገር ሰላም የሰፈነባት ተፈጥሮአዊ አቀማመጧ የሚያስቀና ሰወች እግዳ ተቀባይ ሰላም ፈላጊ ትዉልድ ያለባት አምሃራ ክልል
@በውነት ደስ ይላል @ ደብረሲና ማሪያም ገዳም ብቻ የማቀው ሌላውንም ሰላስጎበኛቹህን እናመሰግናለን 🙏 በትክክል በልሀል ማሀበረሰቡ የገባው ነው @ ሞሰሌን የሰራውን ማማ ያለፈረሱት ማሸነፋቸውን በተግባረ የሚያሳዩት በማፈረስ አይደለም
ያልክው 👍👏👏👏
እዳዶች አሉ አይደል የበቲቺነት ስሜት የጎዳቸው @ የአፄ ሚኒሊክን ሀውልት የሚፈሰሱ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ አረገው ያቆሙትን ጀግናን
ትክክል
ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምሽን አላህ ይመልሰው
አሚንያረብ
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏
ትንሽ እያለሁ በደብረሲና ማርያም ጎርጎራ ፊደል ቆጥርያለሁ። ቤታችን ናቪጋታና ፊት ለፊት ነበር። የባርካ ማደሪያው በደብረሲና በስተጀርባ ነበር።
ዋ የህጻንነት ትዝታዬ ውል ይልብኛል ። ታች ቪላጆ ወታደራዊ ካምፕ ነበር ።
Thanks AMC
ሀገራችን ገብተን ለመባረክ ለመጎብኜት ያብቃን
አሜን ያበቃን
አይ አቹ ሀገሪ ወዚ ጎርጎራ ልቤ ድውድው አልሽ ለምለምነሽ ተፍጥሮሽ ህዝብሽም ይዋህ ነው ስሞትልህ አፍር ስገባልህ ብይልኝ ብላልኝ ይላሉ ልሳፍር ካዲስ አበባ ልውርድ ከጎደር ልቀጥል አዘዞ ቆላድባ ጯሂት አብርቻ ልቀመጥ ጎርጎራ ላዳምጥ የወፎችን ዚማ ስላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሪን ስላም መስማት ናፍቅኝ
እድሜ ለዶ/ር አብይ ጎርጎራን አስተዋወቀን
ከአሁን ቀደም ጎርጎራን አታውቃትም ማለት ነው ጎርጎራ ማለት እኮ ጥንታዊ ከተማ ናት
እሰይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ደስ ሲል
ሀገሬ ምድርገነት❤እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን አደራ
እማማዬ ኢትዮጵያ ያ
ውብ ታሪካዊ ቦታ ጎርጎራ የፋሲል አሻራ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ይሄ ሁሉ ታሪካዊ ቦታን እንደ ቆሻሻ ተጥሎ እንክብካቤ ተነፍጎት የሚያወድም ግዴለሽ ትውልድ ... ያሳዝናል! አማራ ከተጠናወተው እንቅልፍ መቼ እንደሚነቃ ?
I love Goregora👍❤️🇧🇴
Peace & Love for Ethiopia people & Tigray people forever 😍 😍 😍 😍 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ስልክ አስቀምጡልን
Enedat yamirale mama gonedr
ጎርጎራ የኔ ተናፋቂ😢
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
The journalist is great. His narration is artistic. Kudos to the production.
💚💛🙏💪♥️
PEACE UPON ETHIOPIA 💚💛
LOVE and prosperity upon EMAMMA ETHIOPIA 💕👍🙏
💚💛👍🙏♥️
Talian yeserawun hawilt afrisutina wiy ferese beluna be mitiku yemeretachutin siru.
የሠላም ሀገር ጎርጎራና ደቢያ
አለ እኮ ታሪክ ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ቅርሰ በዚ ደረጃ ማየት ያሳዝናል ቢያንስ ፅዳቱን እንኳን ቢጠብቁለት።
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ይሄንን ታሪክ ለማጥፋተ ነው .....
ለምን አገራዊ ቋንቋ አትጠቀሙም?ማማ ማለት በእኛ ሰፈርም ማማ ይባላል ግን የኢትዮጵያ አብዛኛው ህዝብ ቆጥ በሚለዉ ቋንቋ ሊገበዉ ይችላል ።
በውነት አገሬን ሥላሣያችሁኝ አመሠግናችሀለሁ
የት ነዉ ሲያምር?
@@ቲጅየ ጎርጎራ ታወቅሺው ደቢያ አቸራ
@@ቲጅየ የት አገር ነሺ
@@ፀጋይቱብ እኮ የት ነዉ ጎደር ጎጃም ብሀረዳር የት ዉስጥ ነዉ ጎረጎራ? እኔ ወሎ ላስታ
ከጎንደር 30kl mter ይወሥዳል
Egzabher yebarkhachu hh
ምኑ ነው የተዋበነው የሚባለው ሙጃ የበቀለውን እንኩዋን ያልፀዳ ምን አለ በአግባቡ ቢያዝ
ወይ ቅናት እና ምቀኝነት ክፉ ነው አይዞን👹
tnx
ደብረሲና የት ነው. ጎርጎራ ማለት
በሰሜን ጎንደር ውስጥ የሚገኝ ነው
😘😘😘
እኔም ተመኝሁ እንዳንተ🤗
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
ቦታውን ንገሩን ጎሽሽሽ ከረቦች ጋር ስለምንጣ እደፈቃዱ
ጎንደር ነው
እሽ በጣም እመሰግናለሁ
Like sher Adrgu betsboch
ድምጽ የለውም
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹