Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም EBS እኔ የዚህ ታርክ ውስጥ ትንሽ እጄ ያለበት ይመስለኛል እኔ የምኖረው ኖርዌይ ነው እኔ በጣም ታላቁ ነበርኩኝ የቅርብ ወንድማዊነት ነበረኝ እናም እናቱ አሰላ መጥታ እንደምትጠይቀው አውቅ ነበር ይገርማችዎል ከጠሉሽ ጋር የተነሱት ፎቶ እኔ ጋር ነበር ይሁንና እኔ ራሴ በስደት አለም ገባሁኝ ግን የማስታውሰው ይህች ልጅ ከፀጋዬ ጋር በተነሳችው ፎቶ እስከአሁን በህልናዬ ውስጥ የሷና የእናቷ ፊት ይመሳሰላል በደንብ አስታውሳለሁኝ እህቱ ነች የማዝነው ግን ያ ፎቶ ከኔ እጅ መጥፋቱ ያስልቅሰኛል
How he feels better I h
Tadiya lemen andand yemtakew merga kalhe atagzachewm
እህቱ በሆነች ፎቶ ቢኖር ጥሩ ነበር ግን ማስታወስክ በራሱ ግሩም ነው
እባክህ እርዳቸው አግኛቸው
አንተን እሱ ያቅሀል?
ይሔን ታሪክ እናቴም ታቀዋለች ጠሉሽ ብላ ያወጣችላት እናቷ ነች የተባለችበት ምክንያት ድሮ እናቷ ከምሰራበት ቤት ልጅ ነው የወለደቻት ከዛ ከምሰራበት ቤት አባረሯት ከዛ እናቷ ጠሉሽ ብላ አወጣችላት የፀጋዬ ሙሉጌታን ስልክ ከላካችሁልኝ እናቴን አገናኘዋለው ታሪኩን ታቃለች
የሚገርም ስትህና ያለክ ሰው ነህ ፀግሽ አንተ በልጅህነት ያሳለፍከው ችግር እኛም አይተነዋ እናት የሌለው ልጅ ውሻ ነው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ከእህት ጋር እንዲያገኛኝህ እመኛለሁ ❤
እህትህ ናት ወንድሜ ። ብዙታሪክ የማታውቀው በልጅነቷ ብቻ ሳይሆን ቤት ውስጥ አስረው አገልጋይ አድርገው የሚነጋገሩትን እንኳ ለመስማት እድል አይኖራትም። ዛሬም በየቤቱ ተመሳሳይ ታሪክ አይጠፋም።
ይመሳሰላሉ የምትሉ👍👍👍👍
ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር ወታችሁ ልጆቻችን ንፍቅ ያላችሁ በሰላም ከልጆቻችን ያገናኘን
አሜን
ዐሜን
አሚንያርብ😢😢
አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢
ጸግሽ መልካም ሰው ነህ! እንዲሁም እህታችን ከዚህ በኋላ ወደዱሽ ወይ ተወዳጅ ነው ስምሽ! ይመቻችሁ!
በራስ መተማመኗን በጣም አደንቃለው ስታምር የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ እናት ደስ የምትል ናት ጌታ እህቱ በሆነች እና ደስ ባለን
የኔ ቆንጆ ስነስርአቷ ትህትናዋ እንዴት ደስ ይላል?የስድስት አመት ልጅ ... ያውም ያለ እናት ፥ ያለአባት ያደገች ...ምናልባትም ዘመዶች ተስማምተውበት ለማደጎ ተሰጥታም ላይሆን ይችላልኮ።ድንገት ከቤት ወጥታ ስትጫወት ጠፍታባቸው ሊሆንም ይችላል።በእንክብካቤ እያደገች እንዳልሆነ ያዩ ሌሎች ቢያንስ "ሳይርባት ትደግ" ብለው ለሌላም አስተላልፈው ሰጥተዋት ይሆናል።እግዚአብሔር እህትና ወንድም ያድርጋቸው!🙏🙏🙏
ተጫዋች ፈታ ያለች ነች እህት እና ወንድም አላህ ያድርግላችሁ
ፀግሽ ዲኤን ኤ ዉጤቱ እህትህ ሆና እንድትገናኙ ፈጣሪ ይርዳህ።
ፈጣሪ አምላክ አንድ ያርገቸው እኔ እህቱ ትመስለኛለች ይመሳሰላሉ ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌
አሷ ስሞን መቀበሎና ደስተኛ መሆኖ ደሰ ብሎኛል እኔ ሳይኮሎጂካል በጣም ተጎድችበታለሁ አሁን በዚ የሚጠራኝ የለም ግን ትልቅ ጠባሳ ጥሎብኛል። እባካችው ኢቢኤሶች ወላጆች ስም ሲያወጡ ጥንቃቄ ቢያደርጉ።እንዲሁም ልጆች ፊት መጥፎ ነገር ባያደርጉ ልክ ጸጋዬ እንዳልረሳው የልጅነት ነገር አይረሳም ይህን መልዕክት በፕሮግራማችው አሰቸላልፉልኝ መልካም እድል ለጸጋዬ እና ለሰናየት
የሚያድግ ልጅ አይጥላህ ይባላል
ጀግና ቅን ልብ ያለው ሠው ባለህበት ይመችህ
ወይ ፀግሽ የስደት ወንድሜ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ እየመጣሁ ተስፋዩ ሱቅ የምጨቀጭቅህ ትዝ አለኝ ስደት ዓይኑ ይጥፋ የእኔ እናት አባት እዛው እያለሁ ሞቱብኝ ፀጋ የስደት የካኩማ መከራዩን አስታወስከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 O Lord 😢😢😢😢😢
የሚያሳዝን ታሪክ በሆኑ ወንድም እና አህት
በጣም ይመሳሰላሉልክ የጥላሁን እና የ እናቱ አይነት ታሪክ
ፀግሽ ስላየው ደስ ብሎኛል ከብዙ ግዜ በዋላ ነው ያየው ሚኪ ነኝ ያባግቢው የመጨረሻ ትንሹ ልጅ ነበረኩ ያኔ ያባ ሲሊቢዮ ልጅ ፀግሽ እንኮን ደስ አለ
😂😂😂
ለምን ሳቅሽ ሰለሚያቀው ይሆናል
ሀይ ሚኪ
እዚህ ቢዲዮ ውስጥ ፀጋዬን የሚያውቁ ብዙ ሰዎች አሉ እግዚያብሔር ይርዳችሁ
አላህ እህትና ወንድም ያድርጋቺሁ❤❤❤
Ameen ya Allah
ምናለ የዘር ጠይቅ እናት አለሁ ብትየ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ይመሳሰላሉ እሑቱ ናት ብዬ አስባለሁ እሷም ወንዱሟ ይሁንላት ልብ ይነካል ታሪኩ
ፀጋዬ እንኳን ደስ አለህ! ፈጣሪ እንባህን ቆጥሮ ደረሰልህ::
ቤተሰብ ማጣት በልጅነት በጣም ከባድ የሰው ፊት እናመጥፎንግግር ልባቸው ስብር ማለቱ ፊታቸው ይለያል አላህ ይርዳቹሁ😢😢😢
EBS ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
Amen Amen Amen ❤❤
ameen
Amen amen amen
Amen
Ameeeeen mirererer bilognal dua adergulegne
እህቱ ናት ይመሳሰላሉ እህቱ በሆነች
Eneja bihonu Des yilegnal gin iswa biti hon inne Ermiyasin atastawisim neber?igzihaber yirdachew🙏🙏🙏
እነዚህ በጣምንው የሚመሳሰሉት እግዜብሄር ይርዳሽ እንዲህም አለ
በጣም ይመስላሉ, ኣይናቻው፡ ኣፍንጫቸው፡ ከንፈራቸው፡ የ ፊታቸው ቅርጽ ኣንድ ይመስላሉ Eritrea 🇪🇷100%
ይማሳሰላሉ በጣም ፈጣሪ ወንድም እህት ያርጋችሁ
ፀግሽ አይህ እ/ር DNA እውነት ያርገው የስደት ወንድም የካኩማው ተድላ ነኝ ከረጅም ዓመታት በሃላ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል
የኔ ምስኪን ፈጣሪ ይርዳክ ይርዳቹ ፈጣሪ ሚሳነው የለም አይዟቹ የናት ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል አይዟቹ
አረረረ ሰኒ እቺ አደለች። ሰኒ እኮ አብሮ አደጋችን የሰፈሬ ልጅ ነች።ካየሁዋት እና ከጠፋች በጣም ቢቆይም ወንዳወንድ ሙሉ ሰውነቱዋ ወፍራም ሞላ ያለች ሁሌ ሱሪ ብቻ የምትለብስ እና ፀጉሯን እንደ ወንድ ወይም ፖንክ የምትቆረጥ ነበረች ዝምድናቸውን ባላውቅም እነ ኤርሚ አስፋው(ኮነሬል አስፋው) ቤት እንደምትኖር አቅ ነበር። ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እኔም እንደ ሰፈር ልጅ ብትገኚና ባይሽ ደስ ይለኛል። ወንድሜ መልካም ዜና ያሰማህ።
ከፈጣሪ ጋራ እህትህ ናት ብዬ አስባለሁ ማስመስከር ጥሩ ነው ወንድሜ ፀጋዬ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ 💚💛❤️ ✌️
ኮንፊደንሷ ዋው ደስስስስስ ስትል ኢቢዬሶች ተባረኩ❤
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከ ው ቀሪ ዘመንህን ያለምልምልህ።
Wuy የአሰላ ማሳደጊያ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር በሰላም ይጠብቃችሁ ወንድም ፀጋዬ እውን እህትና ወንድም ሆናቸው የDNA ውጤት ለመስማትና ደስታችሁን ለማየት ያብቃን በዚሁ አጋጣም አብሮ አድጎ የተጠፋፋችሁ ብንጠያየቅ መልካም እላለሁ አብሮ አደጎቼ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
ውይይይይ እህትህ ያድርጋት አላህ ወንድምሽ ያድርግልሽ እህትዋየ ስታሳዝን አይዞሽ
ብዙ ኮሜንት ሳነብ የሚያውቃት ሰው ብዙ አሉ።እነሱን ደውሎ መጠየቅ ቢቻል
ጌታ ኢየሱስ ሆይ !እህትና ወንድም አድርጋቸውና አስደስተን አሜን !
በትክክክል እኔም ናዝሬት ነኝ ጠሉሼ የምትባል ልጅ ኣውቃለው
በመጀመርያ ማዲንጎ አላለም ኤርምያስ አሰፋ ነው ያለው ሲቀጥል ጠፋች የተባለው በ 12 አመቷ ነው ስለዚህ አይደለም በ12 አመት አመት በ6,7,8 የምታስታውሰው ይኖራል ስለዚህ በፍፁም እህት ልትሆን አይችልም DNA አስፈላጊም አይመስለኝም ምክንያቱም በህይወት ትኖራለች አልልም ምክንያቱም የ12 አመት ልጅ የት እንደሄደች አናውቅም አሉኝ ብሏል ምንም የታሪክ መመሳሰል የለውም ስም ብቻ ካልሆነ በቀር።
ኢቢሶች እባካችሁ እናቴን አፋልጉን 😭😭😭😭😭
ከንፈር፥ ግንጭል ፥ አይን ና ቅንድባቸው በጣም ይመሳሰላል
ኡህ በሆነች የኔ ቆንጆ...... ዮ ኒ መልካም
የእናት ልጅ...እንዴት ደስ ይላል!!
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አህት ና ወንድም ያደረጋቸዉ በደስታ ያገናኞን ❤❤❤❤❤
አሜንንንንንን !
ያረቢ በሆኑኑኑኑ
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር በረዳቸው
በጣም ይመሳሰሌሉ አይናቸዉ አካባቢ
ያአላህ ስንት አይነት ሰዉ ነዉ ያለዉ ያረብ እሀትና ወንድም ሆነዉ አሳየንና እንደሰት❤
መልካቸው እኮ በጣም ይመሳሰላል።
❤❤❤የእናት ል ጅ አላህእህት እና ወንድም ያድርጋቹ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህትህ ያድርግልህ😢😢😢
ዬኒዪ የኔ ጌታ የሰው ደስታ የሚያስደስተው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይመሳሰላሉ❤❤❤
አላህ ይርዳችሁ አቦ እህትነወዲም ያርጋችሁ ብቸኝነት ይከብዳል ለዛውም እናት ሙታ የናትልጂ አለማግኘት የከብዳል የኔወዲም አሳዘነኝ ወዲሜየው😢😢
የሰዉ ንግግር ይሰብራል በተለይበልጅነት የተባልከዉ ነገር መቸም አይለቅም በ14አመቴ ሰዎች ያሉኝ አሁንም አለቀቀኝ የሰዎቹ ንግግር የዛሬ ይመስለኛል ምላስ ልብ ይሰብራል በራስ መተማመን ያጠፋል😢😢
በጣም😢
ያሉሽን ንግግር በወረቀት ጻፊው እና ይቅርታ አድርጊላቸዉ ከዛ ወረቀቱን አቃጥይው የልጂነት ጠባሳ ነው ሁላችንም ላይ አለ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳቹ ሁለታችሁም የፍቅር ሰዎች ናቹ ደግሞም ትመሳሰላላችሁ መልካሙን ዜና ያሰማት❤
ነገ መልካም ይሆናል!!!....ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!
አሜን !!!
እግዚአብሔር አምላክ እህትና ወንድሜ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ግልፅ ነው እግዚያብሄር ያዘጋጀው ነገር ነው ስማ ብቻ እኮ ዲ ኤን ኤ ነው
አንቺማ ጠሉሽ ልትባይ አይገባም ። ያየሽ ሁሉ የሚወድሽ ነሽ ።❤❤❤🥰😍😘
ብዙ ባለጌ ሰዎች አሉ ያላህህህ😭😭😭
ፈጣሪ ይርዳቼው
ጌታ ይርደክ ውንደሜ ❤
Yimesaselalu! Egziabher keri zemenuwan kewendimuwaga basdesetat
እባካችሁ ሠወች ከቻላችሁ እርዱኝ ዙማም ሙላት አበበ የምትባል ባ/ር አዴት ጋፊት ገብሬል የተወለደች እናቷ እናት (ሙሉ)አራጋው የሚባሉ እየፈለጓት ስለሆነ የምታውቋት ካላችሁ እባካችሁ reply አድርግልኝ 🙏🙏🙏
ውዶቼ አርፈን ስደትን ጠበቅ እናድርግ ምክንያቱም መንግስታችን ደሐ ከሀገር ይጥፍ ብሏል አሉ😢😢😢
እኔ የድሮ 12 ቀበሌ የአቶ መሰቀሌ ቤት አካባቢ ነኝ እና ቀሪ ቤተሰብ ክንዱ መሰቀሌ የሚባል አጎቷ አለ እና ዲኤንኤን ለምን አይሰራም እሱም እማቀዉ ነገር የለም ብሏልና ይመርመሩ የዬኒን ቁጥር ሰጥቼዋለዉ።
አምላኬ ሆይ የእውነት አድርገው 🙏🙏
ኣዎ የጌታ እየሱስ ልጅ ኣይወሽም ኣሜን ያባቴ ልጅ። 🙏
እኔ እራሱ የማውቃት ጠሉሽ የምትባል ልጅ አለች ምክንያታቸው ደግሞ በተከታታይ ሴት ልጅ ወልደው ወንድ ልጅ ይጠብቁ የነበረው ሴት ስለሆነች ጠሉሽ ብለው እንደሰየሙላት እሷም አምና ተቀብላ ትኖራለች
አረ በእግዚአብሔር ወንድሜ እንዴት ላግኛው ? 1ወንድሜ ነው እባካችሁን እርዱኝ 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
አንቺ ሰናይት ነሽ?
ቁጥራቸውአለ ደውይ
ቢድወውን አውርደሽ. ፖስችያገናኙሻል
ተፈላጊቱ ነሽ?
@@medinajibreel3556 አደለሁም
ፀግሽ የስደት ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የካኩማው መድሃኒያለም ከአንተ ጋር ይሁን አይዞህ ወንድሜ የDNA ውጤቱን ያሳምርላችሁ ጠሉሽ አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሗለሁ!!!
OMG i know him back in Kenya😢
He is friend of Tesfaye greec shop Ethiopian refugee community Kenya
እኔ ምለዉ አዲስ አበባ ዉስጥ 4 ኪሎ ቅድስተ ማሪያም አካባቢ ጠሉሽ ምትባል አለች ካንትሪ ሀዉስ ጀርባ ጠሉሽ ምትባል አለች እነፍርዬ ቤት እስቲ ጠይቁ በሂወቴ ስም እሷን ብቻ ነዉ ማቀዉ
Demisse Tesega በሚል ፌስቡክ ላይ ፈልገሽ ጠይቂው እስኪ የካንትሪ ባለቤት ነው
ፀግሽ እንኳን ደስ አለህ ዛሬ ድርብ ደስታ ነው እህትህንም አገኘ አርሱም ፓላሲን 5/1ሸነሸነው🎉❤
ጌታ ባደረገው
ዮንየ የኛ ትሁት❤
ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳሃ አይዞህ
ወድሚ ልበልህ እፍፍ 😭😭
መልካም እድል እመኛለው በመልክ ይመሳሰላሉ
ይሄ የሰፈሬ ታሪክ ነው ግን አቶ መስቀሌ ግሩም የሚባል ልጅ እንዳላቸው አላውቅም ምናልባት የብሩኬ ወይንም የክንዱ ልጆች ይሆናሉ
ያሳደጋትም እግዚአብሔር ይስጣቸው::
ጌታ መልካም ዜና ያሰማን
በጣም ነዉ ሚመሳሰሉት
ፈጣሪ ይርዳችሁ ወንድምና እህት ያርጋችሁ አብረን ለመደሰት ያብቃን የሆነ የመመሳሰል ነገር ያየሁ መሰለኝ ሰላም ለሁላችን ይሁን።
እግዛቤሄር ይርዳችሁ
በጣም ትመሳሰላላችሁ እመብረሀን ትርዳችሁ
ቆይቶል ተገኘችለት😢😢😢😢ወይ
ችግር አይኑ ይጥፋ😢
እግዚአብሄርየምርያድርገዉ
እውነት ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳችው
Yen leyu wedem 😭😭😭😭😭😭😭ayezok abate
በጣም ይመሳሰላሉ
Betam ymaselalu ine 100 bersenti nen Wendim ina ihit nashew🙏❤️❤️❤️
አትጨናነቁ መሰል እህቱ ነች ለሁሉም DNA ይለየዋል አለቀ ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ዓለም ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ይሁንላችሁ !
ሰላም EBS እኔ የዚህ ታርክ ውስጥ ትንሽ እጄ ያለበት ይመስለኛል እኔ የምኖረው ኖርዌይ ነው እኔ በጣም ታላቁ ነበርኩኝ የቅርብ ወንድማዊነት ነበረኝ እናም እናቱ አሰላ መጥታ እንደምትጠይቀው አውቅ ነበር ይገርማችዎል ከጠሉሽ ጋር የተነሱት ፎቶ እኔ ጋር ነበር ይሁንና እኔ ራሴ በስደት አለም ገባሁኝ ግን የማስታውሰው ይህች ልጅ ከፀጋዬ ጋር በተነሳችው ፎቶ እስከአሁን በህልናዬ ውስጥ የሷና የእናቷ ፊት ይመሳሰላል በደንብ አስታውሳለሁኝ እህቱ ነች የማዝነው ግን ያ ፎቶ ከኔ እጅ መጥፋቱ ያስልቅሰኛል
How he feels better I h
Tadiya lemen andand yemtakew merga kalhe atagzachewm
እህቱ በሆነች ፎቶ ቢኖር ጥሩ ነበር ግን ማስታወስክ በራሱ ግሩም ነው
እባክህ እርዳቸው አግኛቸው
አንተን እሱ ያቅሀል?
ይሔን ታሪክ እናቴም ታቀዋለች ጠሉሽ ብላ ያወጣችላት እናቷ ነች የተባለችበት ምክንያት ድሮ እናቷ ከምሰራበት ቤት ልጅ ነው የወለደቻት ከዛ ከምሰራበት ቤት አባረሯት ከዛ እናቷ ጠሉሽ ብላ አወጣችላት
የፀጋዬ ሙሉጌታን ስልክ ከላካችሁልኝ እናቴን አገናኘዋለው ታሪኩን ታቃለች
የሚገርም ስትህና ያለክ ሰው ነህ ፀግሽ አንተ በልጅህነት ያሳለፍከው ችግር እኛም አይተነዋ እናት የሌለው ልጅ ውሻ ነው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ከእህት ጋር እንዲያገኛኝህ እመኛለሁ ❤
እህትህ ናት ወንድሜ ። ብዙታሪክ የማታውቀው በልጅነቷ ብቻ ሳይሆን ቤት ውስጥ አስረው አገልጋይ አድርገው የሚነጋገሩትን እንኳ ለመስማት እድል አይኖራትም። ዛሬም በየቤቱ ተመሳሳይ ታሪክ አይጠፋም።
ይመሳሰላሉ የምትሉ👍👍👍👍
ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር ወታችሁ ልጆቻችን ንፍቅ ያላችሁ በሰላም ከልጆቻችን ያገናኘን
አሜን
ዐሜን
አሚንያርብ😢😢
አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢
ጸግሽ መልካም ሰው ነህ! እንዲሁም እህታችን ከዚህ በኋላ ወደዱሽ ወይ ተወዳጅ ነው ስምሽ! ይመቻችሁ!
በራስ መተማመኗን በጣም አደንቃለው ስታምር የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ እናት ደስ የምትል ናት ጌታ እህቱ በሆነች እና ደስ ባለን
የኔ ቆንጆ ስነስርአቷ ትህትናዋ እንዴት ደስ ይላል?
የስድስት አመት ልጅ ... ያውም ያለ እናት ፥ ያለአባት ያደገች ...ምናልባትም ዘመዶች ተስማምተውበት ለማደጎ ተሰጥታም ላይሆን ይችላልኮ።
ድንገት ከቤት ወጥታ ስትጫወት ጠፍታባቸው ሊሆንም ይችላል።
በእንክብካቤ እያደገች እንዳልሆነ ያዩ ሌሎች ቢያንስ "ሳይርባት ትደግ" ብለው ለሌላም አስተላልፈው ሰጥተዋት ይሆናል።
እግዚአብሔር እህትና ወንድም ያድርጋቸው!
🙏🙏🙏
ተጫዋች ፈታ ያለች ነች እህት እና ወንድም አላህ ያድርግላችሁ
ፀግሽ ዲኤን ኤ ዉጤቱ እህትህ ሆና እንድትገናኙ ፈጣሪ ይርዳህ።
ፈጣሪ አምላክ አንድ ያርገቸው እኔ እህቱ ትመስለኛለች ይመሳሰላሉ ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌
አሷ ስሞን መቀበሎና ደስተኛ መሆኖ ደሰ ብሎኛል እኔ ሳይኮሎጂካል በጣም ተጎድችበታለሁ አሁን በዚ የሚጠራኝ የለም ግን ትልቅ ጠባሳ ጥሎብኛል። እባካችው ኢቢኤሶች ወላጆች ስም ሲያወጡ ጥንቃቄ ቢያደርጉ።እንዲሁም ልጆች ፊት መጥፎ ነገር ባያደርጉ ልክ ጸጋዬ እንዳልረሳው የልጅነት ነገር አይረሳም ይህን መልዕክት በፕሮግራማችው አሰቸላልፉልኝ መልካም እድል ለጸጋዬ እና ለሰናየት
የሚያድግ ልጅ አይጥላህ ይባላል
ጀግና ቅን ልብ ያለው ሠው ባለህበት ይመችህ
ወይ ፀግሽ የስደት ወንድሜ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ እየመጣሁ ተስፋዩ ሱቅ የምጨቀጭቅህ ትዝ አለኝ ስደት ዓይኑ ይጥፋ የእኔ እናት አባት እዛው እያለሁ ሞቱብኝ ፀጋ የስደት የካኩማ መከራዩን አስታወስከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 O Lord 😢😢😢😢😢
የሚያሳዝን ታሪክ በሆኑ ወንድም እና አህት
በጣም ይመሳሰላሉልክ የጥላሁን እና የ እናቱ አይነት ታሪክ
ፀግሽ ስላየው ደስ ብሎኛል ከብዙ ግዜ በዋላ ነው ያየው ሚኪ ነኝ ያባግቢው የመጨረሻ ትንሹ ልጅ ነበረኩ ያኔ ያባ ሲሊቢዮ ልጅ ፀግሽ እንኮን ደስ አለ
😂😂😂
ለምን ሳቅሽ ሰለሚያቀው ይሆናል
ሀይ ሚኪ
እዚህ ቢዲዮ ውስጥ ፀጋዬን የሚያውቁ ብዙ ሰዎች አሉ እግዚያብሔር ይርዳችሁ
አላህ እህትና ወንድም ያድርጋቺሁ❤❤❤
Ameen ya Allah
ምናለ የዘር ጠይቅ እናት አለሁ ብትየ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ይመሳሰላሉ እሑቱ ናት ብዬ አስባለሁ እሷም ወንዱሟ ይሁንላት ልብ ይነካል ታሪኩ
ፀጋዬ እንኳን ደስ አለህ! ፈጣሪ እንባህን ቆጥሮ ደረሰልህ::
ቤተሰብ ማጣት በልጅነት በጣም ከባድ የሰው ፊት እናመጥፎንግግር ልባቸው ስብር ማለቱ ፊታቸው ይለያል አላህ ይርዳቹሁ😢😢😢
EBS ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
Amen Amen Amen ❤❤
ameen
Amen amen amen
Amen
Ameeeeen mirererer bilognal dua adergulegne
እህቱ ናት ይመሳሰላሉ እህቱ በሆነች
Eneja bihonu Des yilegnal gin iswa biti hon inne Ermiyasin atastawisim neber?igzihaber yirdachew🙏🙏🙏
እነዚህ በጣምንው የሚመሳሰሉት እግዜብሄር ይርዳሽ እንዲህም አለ
በጣም ይመስላሉ, ኣይናቻው፡ ኣፍንጫቸው፡ ከንፈራቸው፡ የ ፊታቸው ቅርጽ ኣንድ ይመስላሉ Eritrea 🇪🇷100%
ይማሳሰላሉ በጣም ፈጣሪ ወንድም እህት ያርጋችሁ
ፀግሽ አይህ እ/ር DNA እውነት ያርገው የስደት ወንድም የካኩማው ተድላ ነኝ ከረጅም ዓመታት በሃላ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል
የኔ ምስኪን ፈጣሪ ይርዳክ ይርዳቹ ፈጣሪ ሚሳነው የለም አይዟቹ የናት ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል አይዟቹ
አረረረ ሰኒ እቺ አደለች። ሰኒ እኮ አብሮ አደጋችን የሰፈሬ ልጅ ነች።ካየሁዋት እና ከጠፋች በጣም ቢቆይም ወንዳወንድ ሙሉ ሰውነቱዋ ወፍራም ሞላ ያለች ሁሌ ሱሪ ብቻ የምትለብስ እና ፀጉሯን እንደ ወንድ ወይም ፖንክ የምትቆረጥ ነበረች ዝምድናቸውን ባላውቅም እነ ኤርሚ አስፋው
(ኮነሬል አስፋው) ቤት እንደምትኖር አቅ ነበር። ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እኔም እንደ ሰፈር ልጅ ብትገኚና ባይሽ ደስ ይለኛል። ወንድሜ መልካም ዜና ያሰማህ።
ከፈጣሪ ጋራ እህትህ ናት ብዬ አስባለሁ ማስመስከር ጥሩ ነው ወንድሜ ፀጋዬ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ 💚💛❤️ ✌️
ኮንፊደንሷ ዋው ደስስስስስ ስትል ኢቢዬሶች ተባረኩ❤
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከ
ው ቀሪ ዘመንህን ያለምልምልህ።