የአንጋፋው ጋዜጠኛ በፋኖ ትግልና በጊዜያዊ ፈተናዎች | Hiber Radio with Zenaneh July 27,2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Комментарии • 175

  • @HiberRadio
    @HiberRadio  2 месяца назад +40

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ህክምና ለመደገፍ የበኩልዎን አስተዋጽዎ ያድርጉ የጎፈንድ ሚ ሊንኩ እነሆ እናመሰግናለን gofund.me/a5364052

    • @gidetekelab1003
      @gidetekelab1003 2 месяца назад +4

      ዘመነ መስቀል ካብ ክሳዱ ዘይፈሊ ከ ጋዜጠኛ ኣይደለህ

    • @gidetekelab1003
      @gidetekelab1003 2 месяца назад +1

      ራሳ ኣሰግድ እጄ ሰጥቻለሁ ኣላለምንዴ

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      @@gidetekelab1003ማጠየቀሽ ወሬኛ

    • @muluambaw2391
      @muluambaw2391 2 месяца назад

      ❤እሺ፡በጣም፡ጀግን፡ወንድማችን፡ነው፡እድግፈው፡አለን እስከዛ አምላክ፡ምረቱን፡ያምጣልህ፡ወንድማለም፡፡

    • @yonnasmichael9466
      @yonnasmichael9466 2 месяца назад

      ❤​@@gidetekelab1003

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 2 месяца назад +19

    ዜናነህ በሚሰጣቸው ትክክለኛ አስተያየቶች አንጀቴ ነዉ የሚርሰው ክበርልን ❤❤❤we Love You

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 месяца назад +24

    እባካችሁ ለዜናነህ ለህክምና የሚገባው መዋጮ ይዋጣለት🙏🙏🙏

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 месяца назад +11

    እመሰግናለን ትታጉ ንስር ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን እሽ ።

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад +7

    ትክክል።
    ዜናነህ ብዙ ነገርህ ትምህርት ነው። ተባረክ።

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 2 месяца назад +7

    እናመሰግናለን

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 2 месяца назад +4

    ትክክል ዜናነህ! እናመሰግናለን

  • @cad2013
    @cad2013 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና ይሰጥህ ዜናነህ

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 2 месяца назад +6

    ወድም ዜናነህ እንኳን በደና መጣሕ።

  • @yaphetzergaw2943
    @yaphetzergaw2943 2 месяца назад +2

    የዜናነህ ድምፅ ኢቲቪ ላይ ዛሬም ያስተጋባል ፣ ሰላምታው (ግሪቲንጉ) ተመልካችን ከመቀመጫ ያስነሳል ...እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ።

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 месяца назад +13

    ሰላምህን ያብዛልህ ዜናነህ መኮነን እኳን ጤና ሆንህልን ።

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 месяца назад +1

    በርቱልን

  • @heyab1471
    @heyab1471 2 месяца назад

    Deep analysis ❤ Tank you Hiber radio and Zenaneh Mekonnen

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 2 месяца назад +13

    እንደ ሃብታሙ አያሌው በአሰግድ ጉዳይ ግዙፍ ስህተት ሊሳሳት የሚችል ሰው ጨርሶ ሊኖር አይችልም።ዜናነህ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ።

    • @Belbelit
      @Belbelit 2 месяца назад +1

      ምንድነው ሃብታሙ የተሳሳተው?
      አሰግድን አዋክቦ እና ከቦ እጁን ይዞ አሳልፎ የሰጠው ያለቦታው ሸዋ ውስጥ የሚገኘው እስክንድር ነው። ሌላው በአሰግድ ስር የነበሩ እና በእስክንድር በገንዘብ ተታለው ወደ እስክንድር የገቡት ፋኖዎች አሁንም በራሳቸው እንደሚንቀሳቀሱ አድርገው በወቅቱ በቦታው እንደነበሩ እና እጁን እንደሰጠ አድርገው የሚናገሩት የተሸጡት ፋኖዎች ናቸው። ለዚህ ማሳያው ደግሞ እስክንድር ትናንት ያውጠው መግላጫ ነው።

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      አሜን

    • @dondada3220
      @dondada3220 2 месяца назад

      የምታውቀው ነገር የለም።
      ስንቴ ነው የምትሸወዱት?

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад +5

    ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ። ሀብትሽም ፕሮግራሙን ሰፋ አድርገው። ተባረኩ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +3

    ትክክል እኔ ከደቡብ ነኝ አማራ በአማራነቱ ተደራጅቶ ካልታገለ ከመድረ ገፅ ነው የሚያጠፉት። ካልሆነ ኦሮሙማ ያጠፋዋል። አማራውን ካጠፉ በኃላ ሌላውን ያጠፋሉ። ሰለዚህ ሁሉም የፋኖን ትግል መደገፍ አለበት። ሰለዚህ የአገዛዙ ፋና ዋልታ ኢቲቪ ዶክመንተሪ ፊልም ማንም ማመንም መስማት የለበትም።

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 2 месяца назад +3

    በርታ ሃብታሙ !! ድል ለፋኖ ! ከሁኔታወች ጠላት ወዳጅን ለይተናል ! ጀግናችን በጠላት እጅ ቢወድቅም በርካታ አሰግዶች ተፈጥረዋል !!!

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 2 месяца назад +2

    ትክክል ዜናነህ!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +3

    ፋኖ ተቸነፈ ማለት አማራ ባህሉ ማንነቱ ፊደሉ ቁዋንቁዋዉ ወዘተ ወዘተ ተነጥቆ አገር አልባ ሆኖ ይጠፋል። ህሊና ያለው ልብ ይበል።

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 2 месяца назад +3

    በምድር ላይ ሰላለው ሁኔታ በቂ መረጃ ሳይኖር በመላምት መንደርደሪያነት አቋም ከማንፀባረቅ ብንቆጠብ። የተነሳው አቧራ መሬት እስኪይዝ እንጠብቅ። ለህሊና ተጠያቂነት ቦታ ይኑረን። በኋላ ማጠፊው ሲያጥር የሕዝብ ድጋፍም ገሸሽ ይላል "...ነገራችን የእንቧይ ካብ እንዳይሆ" በተለይ በተለይ የሚዲያ ሰዎች ጥንቃቄ አይጉደለን!

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 месяца назад

    Thank you so much, wonderful brother you are right that is true🇲🇱🇬🇧💪💪👍 What?

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 2 месяца назад +3

    በርቱ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku 2 месяца назад +1

    Spot on, thank you. ለአማራ ሲሆን ብሄርተኝነት ሃጥያት የሚሆነው ለትግሬና ለኦሮሞ ሲሆን ግን ፅድቅ የሚሆን ለምንድ ነው::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +2

    መሰመር ያለበት የፍኖ የህልዉና ተጋድሎ መሪ የአማራ ህዝብ እንጂ ማንም መሪ ነኝ የሚል አንድ ፋኖ አደለም። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 2 месяца назад +3

    እውነትን ነው።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 2 месяца назад +2

    ዜናነህ አይዞኝ ወንድሜ። ከጎንህ ነኝ!!!!

  • @asrattadesse4110
    @asrattadesse4110 2 месяца назад

    ዜናነህ እግዚያብሄር ይማርህ።

  • @mesfingetaneh
    @mesfingetaneh 2 месяца назад +1

    ጋሽ ዜናነህ አንተንም እግዚአብሔር ለሀገርህ ያብቃህ

  • @asheasrat4611
    @asheasrat4611 2 месяца назад

    Egziaber yimarih Zena

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 2 месяца назад +3

    "አማራ ነኝ አልከኝ ያማራ ሳልቫጅ፣
    ጎንደር አያበቅልም እንዳንት ያለ ልጅ።"
    ጎንደሬ ነኝ ላሉ ኢህዲን ብአዲኖች የተገጠመ።

  • @SolooooVic2024
    @SolooooVic2024 2 месяца назад

    May God bless you. Zena.

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ በህብር ሬዲዮ በሙያህ ለአማራ ህልውና ትግል በጨዋነትእና በሀቀኝነት ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እጅግ እናመሠግናለን።ክብር ይገባሀል። በርታ

  • @amaregebeyehuamaregebeyehu1321
    @amaregebeyehuamaregebeyehu1321 2 месяца назад

    Zenaneh ye Ethiopia amlak tenahen yimelseleh .

  • @geez2016
    @geez2016 2 месяца назад +2

    አስማረ ዳኘ ይባላል#ጀግናዉ ደም መላሽ…..

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +2

    ለወንድማችንን ቀና ምኞት የምናሳይበት ጊዜ አሁን ነው። ሁላችንም የቻልነውን ያህል ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @MERARAW
    @MERARAW 2 месяца назад +4

    እግዜር ይማርህ የፋኑ አንዱ ምሰሶ ነህ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад +8

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @betsehamengistu3712
    @betsehamengistu3712 2 месяца назад +3

    ሐብታሙ እስክንድርን ለማሰደብና ለማስተቸት ሥራዬ ብሎ የተያያዘው ይመስለኛል ሚድያውም ነፃ ይምስለኝ ነበር ግን ሳይድ የያዘ ነው ዘመነም እኮ ግንቦት 7 ነበር በአዴን ነበር አሁንም ጎጠኛ መሆኑን ያሳያል
    እስክንድር በእውነት ይህን ያህል ውርጅብኝ የሚወርድበት እርግጠኛ ባልሆንም ሀቀኛ ነው ብዬ አምናለሄሁ
    አሰግድም እንደፋኖ አንድ ጥይት በሚባልበት ምንም በጠላት እጅ ቢሆንም በሰላም ሲናገር እያየነው እስክንድር አስያዘው የሚለው ውኃ አይቋጥርም
    ለዜናንህ የማሳስበው ለሁለቱም ትክክል የሆነ ፍርድ ስጥ መራጮችንም ተመራጮችንም በጀምላ መፈረጅ ትክክል አይመስለኝም
    ማስተዋሉን ይስጣችሁ

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 2 месяца назад +1

      Just check facts about Eskinder! He has never organized a single fano and he doesn't have a single fano group he leads. He just comes up with name and put himself as a leader which shows he is power hungry and uses his fame to collect hundred thousands dollars. What people/Amhara in diaspora fell to understand is who is leading the fano movement. Do you allow Dawit/Habtamu/Erimias to lead the fano movement? Eskinder for me is another Birhanu nega is sibling, both come up with phony organizations, party etc and crown themselves as King.

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 2 месяца назад

      አባቴ ዋናው ነገር መታመን አለመታመን አይደለም እስክንድር በገንዘብ ፋኖዎችን ከፋፈለ በገንዘብ የትም አይደረስም ፋኖዎችን ከማስተባበር ይልቅ እራሱ ችግር ሆነ

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 2 месяца назад

      አይገባህም እንዴ እስክንድርን አንፈልግም ይሄ የተረገመ ብሩን ሰበሰበ ወንድማማቾች ያጋድላል ግግሩ ለዛ የለው በዛ ላይ ለ አማራ ያለው ጥላቻ ይሄ እርጉም በዛው ልክ ዘመነም ያው ነው ሁለቱም አያስፈልጉም

  • @temamali7936
    @temamali7936 2 месяца назад

    Betam ayihudin Tadenkaleh gazetegna zenaneh.beterefew eyotahin adenkalehu.

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 месяца назад +2

    የጀግኖች እርበኛ የፋኖ አሰጌድ በጠላት የጨነገፈ መዳፍ መያዝ ለበለጠ ፍልሚያ ዋጋ አለው
    ባኔዳ በምድርሜ በሰማይም እሳት ይበላዋል

  • @adambosat238
    @adambosat238 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፣ ጨርሶ፣ይማርህ፣ በርታ፣ በርታ፣ አንበሳ፣ ኑርልን ።

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @HaileyesusAbesha-pu6nu
    @HaileyesusAbesha-pu6nu 2 месяца назад +2

    Fetari yimarh zenaneh ate hakegba ye Amhara behertegna neh fetari yi MN arh

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 месяца назад +1

    የአማራ ልጆች እባካችሁ አንድ ሁኑ ህዝባችን እየተጨፈጨፈ ዘሩን ለማጥፋት የተነሣው ሰይጣናዊ የአረመኔውን የአብይን መንግሥት የምናሸንፈው አንድ ስትሆን ብቻ ነው ለአብይ እየተገዙ ላሉት የአማራ ብልጽግናዎች በፈጣሪ ሀይል ይወድማሉ

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 месяца назад +8

    እውነት ነው እስክድር ለአማራ የለሊት ወፍ ሆኖበታል ከወዲያ ወዲህ እየበረረ አውኳል ።

    • @dondada3220
      @dondada3220 2 месяца назад

      ሽንታም።
      አንተ ማን ስለሆንክ ነው?

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 2 месяца назад +3

    እኔ ስደተኛ አይደለሁም :: ግን የመዐሕድ ድጋፍ በአዉሮፓ መስራች ነኝ :: እናንት ወራዶች እስክንድር ላይ ስትቀባጥሩ እጅግ በጣም አስቆጥቶኛል ::

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      ይሄ ጥንብ አፍ ለ 27 የሸተተኝ የወያኒት ነው። ታከመው

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      ይህ ጥንብ አፍ ለ27 አመት የሸተተኝ የወያኒት አፍ ነው

    • @alemu1
      @alemu1 2 месяца назад

      የራስህ ችግር ነው። ከእስክንድር ጋር የአማራ ጥላቻህን ይዘህ መሰደድ ነው።

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ የውሻ ቁሰል ያርግልህ

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 2 месяца назад +2

    ጌታ ጩርሶ ይማርሕ።

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 2 месяца назад

    አማራ የሆክ ካባታችን ዜናነህ ታሪክ ጠይቁ የዶራል ግብዞች ሁላ

  • @Usaaid
    @Usaaid 2 месяца назад +3

    Angafaw Journalist ke gonehe nene, Leuele Egzeabhere Dengle Embetea Mariam kantea gare nachew

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 2 месяца назад +1

    ትግራይ አሸዋ ጠፍቶ ንው ወያኔ ከጎንደር መገጭ አሸዋ የጫነው

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ቆፍጣናዉ ጋዜጠኝ ጋሼ ዜናነህ

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 2 месяца назад +1

    It is your opnion

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      በአጠቃላይ ያቀረበውየመላው ለአመራው ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +1

    እውነታው ...? እዚህ ጋአ ነው !!!!!👍

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @estifanosbairu4304
    @estifanosbairu4304 2 месяца назад

    ግሩም አ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад +1

    ገንዘብ ስልጣንን ለመግዛት
    የንፁሀን ደም ይፍረድ። አይዋል አይደር።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    እኔ ግራ የሚገባኝ ጎንደር ምን ነካው። ጎንደር ከአማች ፖለቲካ አይወጡም ወይ። ጎንደር ከመለስ ሚስት አዜብና ከዝናሽ ፖለቲካ አይወጡም ወይ። ኧረ ጎንደር አትታለል አንድ ሁኑ። ገብረህይወት የመላኩ ምክትል ጃንአሞራ ላይ እኔ ስቀር 15 ጓዶችን ረሽኖ በአንድ ጉድጓድ ቀብሯል።

  • @maryamismael8071
    @maryamismael8071 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @KingPhone-b4z
    @KingPhone-b4z 2 месяца назад

    🔒🔒🔒🔒🔒
    360

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede1102 2 месяца назад +2

    360 🚫🚫🚫🚫🚫🚫

  • @elsad1086
    @elsad1086 2 месяца назад

    👋🙏🙏🙏

  • @يوسفداؤد-ر9ح
    @يوسفداؤد-ر9ح 2 месяца назад

    ደልለፋኖኖኖኖኖ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 месяца назад

    እር ስውይው ክመጀመሪያ ሲለመን አድ ለመሆን እቢ ስል ነበር እደኔ አዉቆ ነው

  • @dondada3220
    @dondada3220 2 месяца назад +3

    ይሄ ሚዲያ ከፋፋይ የኦሮሙማ ሚዲያ ነው።
    የፈለከውን በል፡ አሰግድ ባንዳ ነው።

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 2 месяца назад +1

      ትክክል!

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      ይህ ጥንብ አፍ ለ27 አመት የሸተተኝ የወያኒት አፍ ነው

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    ጠለላ ከበደ አክስቴ ነች። ግን ታሪኩን አላውቀውም ነበር ።

  • @entyew3204
    @entyew3204 2 месяца назад +1

    አማራን የፈተነው ሾተላዩ ነው

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 2 месяца назад

    ተመሳሳይ እና መፍትሄ የሌለው አድካሚ ወሬ ነው ሁሌ ምታወራው

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 месяца назад

    ዚናነህ ከ20-15 አመት የነፃነት ፍልሚያው የሚርዘም ለመሆኑ የሰው ዘር ዬተርፋል

  • @geez2016
    @geez2016 2 месяца назад +6

    አቶ እስክንድርን ማግኘት የምትፈልጉ ሰወች በቃል አቀባዩ ስታሊን በኩል አግኙት#መግለጫዉን ደግሞ ዛራ ሚድያ በሰበር ያቀርብላችሗል…ሸዋ ፈጥነህ ንቃ#አማራዪ ፈጥነህ ወደ አንድ ና…..

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 2 месяца назад

    እነ ሀብታሙ ሀይሌው ፋኖን የራሱ ቅጥረኛ ተዎጊ ሊረገው ይፈልጋል አማራ በገዛ ብርህ ፣

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 месяца назад

    ኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ማጅራት መቺውና የራሴን ህዝብ በረሀብና ጎርፍ ሲጥለቀለቅ ደንታም የማይሰጠኝ አውሬው አብይ አህመድ እባላለሁ ፋኖን ከፋፍየው አጫረስኩት ብዬ ጮቤ ጨፍሬ ሳልጨርስ ኡኡኡኢ ያ ነፍጠኛ ጄኔራል ተፈራ ማሞ እንደገና አስማምቶ ተጠናክረው ሊመጡብኝ እንደሆነ ሰማው እባካችሁ የኔ ስልጣን ከሁሉም ነገር ይበልጣል አትቀልዱ ሰሞኑን አበድች እባቤና ብር አንጡ ነጋም የኔን ዳይፕር እንደመጠየፍ ብለው ለመቀየር መፎካከር ጀምረዎል የሰሙት ነገር ያለ መሰለኝ ወጥቤት ሰራተኛዪም ጋንኤል ክብሪት ምን እየቀላቀለ እንደሚያበላኝ እላቅም የዳይፕሬን ሽታ ዝንዬም ያለወትሮዎ መጠየፍ ጀምራለች ኡኡኡኡ ድረሱልኝ አንድ ሚሊዬን የትግራይ እና አፋር አማራን ንፁህ ህዝብ ጨፍጭፌ ለፍርድ ማንም ያቀረበኝ የለም እስካሁን እድለኛ ነኝ ስራዬ ደም መጠጣት ነው እባካችሁ ኡኡኡኡ ያሀኑ ግን አላማረኝም ቶሎ ድረሱልኝ::

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 2 месяца назад

    ጎንድሬ ተብዬ 😮ዉሾች እነ ሙሉጌታ በሪሁን ነበሩ መዐሕድን በተለይም ፕሮፌስር ዐ ሥርዓትን ሲኮንኑ የነበሩት ::

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 месяца назад

    ህብሮች ድምፅ በጣም ይቆራረጣል።ጃም እየተሞከረ ይሆን???

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 месяца назад

    Zenanehi explained the very facts about Amhara life and politics in next feature!! Yes, if Fanno couldn't succeed in this fighting, Amhara people can't live in Ethiopia even can't standing anywhere in Ethiopia in feature!! 100% true. Moreover, Amhara is the back bone for Ethiopia people and country!! Period!!
    That is the main points why Amhara people hated by Wayne and ONGE Shanne!!
    Because Wayne used this hate propaganda On Amhara people since 1967E.C As the results, Amhara people died, Displaced and scarfired everywhere in Ethiopia!!
    My Advice for all Diaspora and Ethiopian people, we have to standing with Fanno for Ethiopian unity and freedom!

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 месяца назад +4

    እስክድር የአማራ መሪ ከሚሆን ዜናነህ እስራኤል ሆኖ ቢመራው ይሻላል ።

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      በጣም ትክክእል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 месяца назад +1

    The poll. Many ethiopians are saying , no second chance for the mischievous citzins, why it has to be !!! Mischives are a calculated choices of hidden actions, NO second chance for this behaviors !!!

  • @yosefmulugeta1675
    @yosefmulugeta1675 2 месяца назад

    Like the contents it helps the channel

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 2 месяца назад

    ኣእናመሰግናለህ ጋዜጠኛ ዜናለህ መኮንን።
    ትንታኔህን ብወደዉም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ያለህን ጥላቻህ ግን ቀንሰዉ እባክህ ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 месяца назад

    ስለጎንደር ልማት ውሀ መገጭ እያልክ ግዜ አትፉጂ. እዝቡን እና የሀገርን ታሪክ እዳታስወድሙት. ሁን ተብሎ የሆነሁሉነው
    ስለውሀው. የጣና ባለቤት ነው በሙሉ ምድሩ አገረብ ተከዜ ጎንጉ መገጭ. እርብ ብዙነው. ይህ አይደለም ችግር ፓለቲካል ነው.
    ከሀበሻ አልፉ ነጭ. ያጠናው ነው. መሆን እደሚችል እና ሊሰሩትም ነበር. ሀገራቸው ስላልከፈላቸው ነው ከዚህ አልዘረዝርም. ትግሬው ወያኔው. ወልቃይት እዳያስብ. ገደር ከተማን አውድም እቅዱ ነበር. በኦሮሞው. ወራሪ ሊተገበር ነው. ማለት ነው. ይልቁን. እቶፈቶ ን ጥላችሁ. ቅድሚያ ጦርነት ወታደራዊዊው. ነው የሚሻለን እዳሉት.
    አርበኛ መሳፉንት ተስፉና ጎዶቻቸው. ብዙሀኑም የሚያምነውን አርበኝ ነት. ቀትል በለው
    ሜጀር ጀኔራል. የነገረህ. አባቶቻችን ባልገባቸው. ያለው እነሱ የተረዱት. ጎንደር ህብረት የሚባሉትን ባንዳወች የማን ነት ቃውስ ያለባቸው ነው
    ማለት ቆላ ወገራና ደቡብ ጎንደር. ፉኖ አለን. በውባንተና. ወክለናል. እያሉ ሲዛብሩ መክረማቸው. አይረሳም. ውባንተን. መጥላታቸው አልነበረም. እዲህ ነው ጀግና ተዋጊነው አዋጊነው እያሉ ስልጣንም ለሱ. የአባት አርበኞች መር በሚለውም ብለዋል.
    በዚህ ሚዲያም. ማን ዶክተር ነኝ. የሚል ውዳቂ. ድሮም ዘድሮም ስትጋብዘው ነበር. ለወጣቶች. ይልቀቁ በወያኔ. ተዋግተዋል በቃ እያለ ሲላገግ ሰምተናል
    ስለሆነም እነዚህ ህብረቶች ተቀባይነት የላቸውም
    ዛሬ የሚያምሰው. በጥቅሉ ምስጋናው. እና
    ጋዜጠኛ. ተስፉየ. የሆኑት ገዱና. ዋለልኝ. መልክታቸው ይህነው
    ሁለቱም እዲቆረጥ መስራት ነው.
    በመሀል የከተማልጆች አርበኞች. ታጥቀው የገቡት. ናሁሰናውያኖች. የሰሩት. ቴድሮስ ናቸው
    ቴድሮስ ሞቶላት ለአማራም ለኢትዮጵያ ሀገር
    ሚኒልክ. ተተክቶ አድኖል
    አጤ ቴድሮስ. ብሄርተኛም ነው. የጋላን ወራሪነው የገጠመው.
    ሺዋ ወደክብርህ ልመልስህ ወዳባትህ ነው የመጣው ይላሉ የአፄ. ዘራይ ያቆብ ልጂ
    አፄ. የሓንስ ባንዳው. አፄ ቴድሮስን አስገድሎል. እግሊዛዊው የወታደር መሪ. ናፒር ይላል. እኔም አልፈልገውም አለኝ. ወታደር የሚያሰለጥን ከነመሳሪያው. ለዮሀንስ ሰቶት ሂዶል ።
    ናሁሰናይ. ያባቱልጂ. ሺዋ አዲስ አበባ. ላይ.
    የጠሀይቱን ከተማ የ ዳዊት የሚኒልክን ሀገር.
    አስምረውባታል
    አርበኛ. ማንችሎት. ናሁሰናይ. ወድሜነው. ተጠሪነታችን ለአማራ ትዝብ ነው ብንሞትም እደዛነው ይልሀል ።
    ይወጣል አማራ ፋኖ መሩ ነው የምንላችሁ ።
    የሚዲያ ትቅም. ፓለቲካ መስራት ነው ምድር ላይ ያለው. አካልን ማዳን. ወደፊት እየጠረገ ባንዳንም እየረገጠ ማለፉ ላይ ይጠመዳል
    ለኢኮኖሚም ይሁን. ትግሬው ወያኔውን ለመጣል እደተድበለበለው ዘመን. ሆኖል. ይህን መለየት ነው ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 2 месяца назад

    ከህዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ አንዳንድ የፋኖ መሪዋችን ገዝቶ እርስ በእርስ እያገዳደለ ያለ ሰውዬ እባካችሁ አስቁሙልን ደሞ አርበኛ መባሉ.

  • @AmanBre-zo4cd
    @AmanBre-zo4cd 2 месяца назад

    48 sew new eskahun please yehn sewy fikrachinen kibrachinene lenasayew yegbal!

  • @melakumekuria7137
    @melakumekuria7137 2 месяца назад

    Can you sand me the Go fund me wab for Zenanhe Mekonnen.

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 2 месяца назад +1

    ሀብታሙ stand like an Amara but not like gotegna.??

  • @davidzewdie
    @davidzewdie 2 месяца назад +1

    የዜናነህ ጎ ፈንድ ምን ላይ ነው የሚገኘው ?

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      የመጀመሪያ ኮመንት ላይ

  • @tesfayeseyoum3041
    @tesfayeseyoum3041 2 месяца назад

    በዘር ፖለቲካ የሰከረ ፤ በጥላቻ የተጠመቀ በዕድሜው የመጨረሻ አፋፋ ላይ እና የጤና መጓደል እንኳን ለከት ያጣ የቋንቋው አጠቃቀም አስተዳደጉ ላይ ጥያቄ የሚያስነሳ ፤ ይልቅስ እኔ ከሞት...እንዳለችው እንስሳ ባህሪ የተዋሰ ይመስላል .....

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 месяца назад

      አንጉልፋቶ እርካሽ

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      ይህ ጥንብ አፍ ለ27 አመት የሸተተኝ የወያኒት አፍ ነው

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 месяца назад +1

    Please once pass.
    don't argue each other .
    Stand together to protect Amhara genocide.
    We are really tired & sad.
    I don't want listen this kind of talking again.
    You have to do join together. or to stand together.

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 месяца назад +1

    Amhara hated by outside our enemy that has not successful to colonized Ethiopia , So our enemy now is Abiy Ahemed the son of wake guracha and ONEG , TPLF . So Fano is a spirit of Our ancestor . Fano will avoid a leaders , fake leaders like Shotelay Eskender and Zemene that he is fighting with Eskender , it is not a time to fight to be a leader before Fano defeated Abiy Ahemed pp. party of Oromuma . Specially Eskender t Town boy that he can not. Lead army like Hero Fano , Eskender you are activist or journalist , go out Eskender from Amhara region , run to America to your wife , and you can continue as actividit .Zemene. Stop fighting to control Fano to be a leader , Zemene you are giving a. Power for Oromuma Abiy Ahemed party . Zemene if you fear God and if you need to save Amhara stop fighting to be a 33:33 leader by killing and Avoiding your brother that is opposing you , but I agree either way you about Eskender not to accept as a leader . Zemene yourself focus on Politics ,because there are many military leaders like General Tefera , Cornell muhabe and others , so leave for them to lead the operation listen your elders that they are real Fano. God is with Fano and ethiopian .

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ሰዉ ይቅር ሊለዉ ይችላል ግን ታሪክ ይቅር የማይለዉ ሰዉበላ ማፍያዉ አብይ አህመድ የጎፋ ምስኪኖች ካለቁ በሁዋላ አለም ሀዘኑን አሰምቶ ድግስ ካልሆነ ዝር የማይለዉ መሄዱ ምን ይባላል።

  • @AdunyaDesta
    @AdunyaDesta 2 месяца назад

    Upgrading and downgrading the true fight of FANOS, only helps the enemy camp.
    Bringing people and interviewing, about the division of FANOS, it is helps the genocider group TPLF and ONEG.

  • @tesfayeabebe8178
    @tesfayeabebe8178 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን እግዚአብሔር ይማርህ ። በመቀጠል ኢትዮጵያን እያወቅህ አላወቅሀትም። እስራኤል እና ኢትዮጵያ ሕዝቡ አንድ አይደሉም።የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦች ያሉባቸው እርስ በርስ የተሳሰረ ድር እና ማግ የሆነ ሲሆን በተለይ የአማራ ሕዝብ የማይገኝበት የኢትዮጵያ ሥፍራ የለም። ይህንን ሰብስበህ ህወሓት ኦነግ በከፈሉት ክልል ውስጥ ልታኖር ነው ።አይደለም ካልክ በሌሎች ክልሎች ያሉት ብሔር ብሔረሰቦች በአማራ ብቻ ልትገዛ ታስባለህ። ትግራይ አአ ሥልጣን ሲይዝ ከደርግ ወታደር ምርኮኞችን መልምሎ አጋር አድርጎ ነው ።ጣልያን እንኳን ባንዳ ተጠቅሞ ነው ።ስለዚህ አማራ ፋኖ መዳረሻው ኢትዮጵያ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት ማረጋጥ የሚያስችል ሕግ በመንደፍ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ጉራጌ ወላይታ ሶዶ ወዘተ ወደ አንድ ወጥ የሆነ የቃል ኪዳን ማንፌስቶ መቅረጽ ለሕጉ ተገዥ በማድረግ የዘር ፖለቲካ ለማጥፋት ይህንን አስከፊ የዘረኝነት መርዝ የነካካው ገዥ ሥርዓት መንግሎ ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ካልሆነ በስተቀር የአማራ ብቻ የምትለው የጥንት አሀዳዊ አገዛዝ ሊመልሱ ነው ተብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃት በዘረኝነት የቆሸሸ ትርክት የተመረዘ በጥላቻ ትውልዱ የተለከፈን የተበተበን አማራ ብቻ ብሎ መራመድ አይችልም። ይህ የአማራ ህልውናውን ይከበር ካልን የሌላውን መብት ህልውናውን የሚያስከብርለት እኩል ተጠቃሚ የሚሆኑበት ትግል ማድረግ ነው ።ጀዋስ በቀለ ዘረኝነት አስተሳሰብ ሽረው ለሚወጣው አዲስ ሀሳብ ሥርዓት ከተቀየረ ችግር የለም ።በደርግ ኢሠፓ ሶሻሊዝም ተከታይ በህወሓት ሥርዓት ዘረኝነት አስተሳሰብ ውስጥ ተገልብጠዋል። ስለሆነም አማራ የሥልጣን ባለቤትነት የማንነቱ እኩል ነጻነት የሚያስችል ትግል ሆኖ አትሳሳት ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ማቀፍ አለበት ። ይህ ካልሆነ ይኸው እስክንድር ነጋ ሸዋ ጎጃም ዘመነ ካሴ እርስ በርስ የተሳሰረ ክፍፍል ብልጭ ብልጭ እያለልህ ነው ። እና ከሀገር ለቀህ መውጣትህ እስራኤል ተጽእኖ አድርጎብሀል።አማራ ክልል ነዋሪው ከሌላ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር የሚኖረውን ኑሮ ሊረዳም አልቻለም እናም መነሻው አማራ ህልውናዬ ነፃነት ብሎ መዳረሻው ኢትዮጵያ ሌሎች ያቀፍ እኩል ተጠቃሚ ነፃነት ፍቅር ሰላም አንድነት ፍትህና ልማት ለኢትዮጵያችን መፍጠር ነው ።ወሳኙ ይህንን የሚተገብር ሕገ መንግሥት የትግል ማኒፌስቶ በማውጣት የሚታገል ፋኖ ድርጅት መሆኑ ነው ።

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 2 месяца назад

    ዘመነ ተደብቆ እርስ በርስ እየገደለ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 месяца назад

    ዘመድኩን በቀለ የሚባል ባንዳ በመረጃ ቲቪ ስም ሀብት ሴሰርቅ አሁን አባላቱ መክፈል ሲያቆሙ አሁን ስም ማጥፋትና ትግሉን ለመከፍፈል መሞከሩን ህዝብ የተረዳው መሆኑን ማወቅ አለበት ነገ ትጠየቃለህ

  • @lakewkebede915
    @lakewkebede915 2 месяца назад

    እ ስ ክ ን ድ ር ?.........

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 2 месяца назад

    360 ??????shame

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 2 месяца назад

    Zenananeh u are in Israel what is u evidence about Asged ???

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 2 месяца назад

    እውነት ዜናነህ እሥክድር ማድረግ የለበቶንነው የነበረበትን ነው ከዳርሆኖ በቅን ማገልገል
    እንጂማህበረሰብየለገሰውን ብር መጠቀሚያ ማረግ ከክከብር መውረድ ነው

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 2 месяца назад +2

    ሀብታሙ የተባልክ ዉሻ ከፋፋይ በጠበል ራቅ!! መናጤ

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 2 месяца назад

      ትክክል ነው :: ይህ ወራዳ ከፋፋይ የብአዴን ዉሻ ነዉ ::

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 2 месяца назад

      😢ይህ ጥንብ አፍ ለ27 አመት የሸተተኝ የወያኒት አፍ ነው